ጀነራል አበባው በፋኖ ጉዳይ አቋም ቀየሩ? | ለፋኖ የተዘጋጀው ሚስጥራዊ ተደራዳሪ ቡድን | ከአዲስአበባው ዝግ ስብሰባ ያፈተለኩ ሚስጥሮች | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    TH-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

ความคิดเห็น • 55

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 5 วันที่ผ่านมา +15

    ጉድ በል በዚህ ዘመን አይሰማ የለም ?
    አሁን የአማራ ክልል ለገባበት ጉዳይ '"ተጠያቂው የአማራ ህዝብ ነው"" ። በአለም ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ "ህዝብን በወንጀል የከሰሰና የፈረጀ " ጉድ ስሙ።። ህዝብን እንዲህ በወንጀል ተጠያቂ አድርገው የመፈረጃቸው ትልቁ ምክንያት "የአማራን ህዝብ በሙሉ ወንጀለኛ ነው" ብሎ መፈረጄቸው በቀጣይ ወንጀለኛ ብለው በፈረጁት የአማራ ህዝብ ላይ 'የዘር ማጥፋት' (ጀኖሳይድ) ፕሮጀክታቸው እንደ ዘር ሁሉንም አማራ ዘሩን ለማጥፋት ባላቸው ህልምና ቅዠታቸው ለማመቻቸት እንዲረዳቸው በማሰብ ስለሆነ እንጂ አንድ ህዝብ እንዴት በወንጀል እንደ ህዝብ ተጠያቂ ነው ተብሎ ሊጠየቅ ይገባል ። ስለዜህ የየአማራ ህዝብ ሊያደርግ የሚገባው ይህ ሚዲያ ከቢቢሲ ሰማሁ ብሎ ያሰራጨውን ይህን መረጃ አውርዶ ለመረጃ ግባት ሆኖ እንዲጠቀምበት እንዲህና መሰል መርዛማ በህዝባችን ላይ በድፍረት የተነገሩትን ነገሮች እየለየ ሰንዶ ማስቀመጥ አለበት። ዛሬ በአማራ ህዝብ ላይ ማንም በማናለብኝነትና በእብሪት እየተነሳ በዚህ ታላቅ ህዝብ ላይ ሀላፊነት በጎደለው ሁኔታና በንቀት በድፍረት አፋቸውን በህዝባችን ላይ ያላቀቁበትን ሁሉ መረጃ የመያዝና የመሰብሰብ ለነገ ተጠያቂነት ግድ ይላል። በዚህ ደረጃ ከትግሉ ጎን ለጎን መሰራት ካለባቸው ዋና ከሆኑት አንዱ መሆን እንዳለበት አምኖ በጥንቃቄ መስራት አለበት እላለሁ።

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 5 วันที่ผ่านมา +15

    ድሮም ፋኖን መነካት አልነበረባቸውም።

  • @klieben9942
    @klieben9942 5 วันที่ผ่านมา +10

    የማነህ ደብዛው የጠፋብህ? የምትደራደረው ከሚገባው እና ከሚችለው ጋር ነው ። እናትህን እና እህትህን ከሚደፍር ጋር ። ፋኖ የሚታገለው በትረ ሥልጣን ተረክቦ ገዳዮችን ወደፍርድ ለማቅረብ እንጅ ከገዳዮቹ ጋር ስልጣን ለመካፈል አይደለም ።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 5 วันที่ผ่านมา +8

    ስልጣን አስረክቡ።
    ❤ሌባ የያዘውን መሳሪያ ለባለቤቱ ለስልጣን ሰጩ ይመልስ ።
    ምድረ የሌባ መንጋ እነ አበባው ታደሰ የአማራው ህዝብ ጠባቂ ፋኖ ሲነቃባቸው ወደ ኦሮሞ ህዝብ ተጠግተው የሌብነት መሳሪያቸውን ስልጣን ለማዳን ወደ ኦሮሞ ነገድ ተወሽቀው ድርድር እየጠየቁ ነው ።
    ❤አማራን የጨፈጨፈና የተጨፈጨፈው አማራ አይደራደሩም እጅ ይስጡ ።

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 5 วันที่ผ่านมา

    ትርክቱ ሀገር በቀል አይደለም ያልከው በጣም ልክ ነው በተለይ ሚሺነሪዎች በወለጋ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 4 วันที่ผ่านมา +1

    ትርክት ይቅርና ትረካ ወይንም ታሪክ ተብሎ ይነገር እላለሁ። እንግሊዝኛ narration ያለው እዚህ ላይ አያስፈልግም።
    አማራ የኢትዮጵያ ሕዝብን ጨቆነ የሚሉት መሃይማን ምሁራን አማራንና አማርኛን ለይቶ ለማወቅ የተሳነው ነው። አማርኛ አማራ አይደለም። አማራም አማርኛ አይደለም። አማርኛ የዓለም ሕዝብ ከፈለገው እንኳን ለኢትዮጵያ የዓለም ቋንቋ ሊሆን ይችላል።እንዴት? እስቲ አስቡበት።

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 4 วันที่ผ่านมา +1

    ምድረ አዝማሪ

  • @user-im1yu6pk5l
    @user-im1yu6pk5l 5 วันที่ผ่านมา +2

    Best journalist amigo❤❤❤❤❤

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 4 วันที่ผ่านมา +1

    አቶአማረ መኮንነ አገላለፁ ደስይላን እድሜና ጤና ይስጥልን አብይ ሰውበላ ካዲነው ፋኖ ጦርነት አልከፈተም ፋኖ ያለውበማንነታችን በሀይማኖታችንአትግደሉን ነውያለው አብይ በኢትዮጵያንህዝብ ገዘብ እስካፍጨው ታጥቆየአማራን ህዝብ ህፃናት ሳይቀር እያረደ እየገደለ ጀግናውፋኖን ፅፈኛ እያለ አፍንይከፍታን አብይን ለወበርያበቀው ጀግናው ፋኖነው አብይ ሰውበላ ካዲነው ሀይማኖትየለለው አይሁድ

  • @dondada3220
    @dondada3220 5 วันที่ผ่านมา +7

    ፋኖ ያሸንፋል
    እነ ጄነራል አበባው እና እነ አስር አለቃ ብርሃኑ ጁካ ለፍርድ ይቀርባሉ!
    አትጠራጠር!!!

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 4 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ልሒቅ ሳይሆን የአማራ ሊቅ ወይንም ምሁር ይባል። ብዙ ሲሆኑ ሊቃውነትና: ምሁራን ተብለው ይጠሩ እላለሁ።

  • @AbeReta-ws5bo
    @AbeReta-ws5bo 4 วันที่ผ่านมา +1

    Fanone aycheluteme

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 3 วันที่ผ่านมา

    AKATARI

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለቱ ወገኖች ትላለህ። ነቀዝ? አንተ ደሴት ነው የምትኖረው? ሆዳም።ከርስ አደር
    እውነት መቸም አይደበቅም።

  • @futftghdt
    @futftghdt 5 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያን ህዝብ ከወራሪው አማራ መገንጠል አለበት

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 3 วันที่ผ่านมา

    Blaming the victim. Ethiopiawi denkoro meseleh

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 5 วันที่ผ่านมา +4

    የአማራዝብ ጥፋት በኦሮሙማ አክራሪዎች ሲታረድ ዝም በለማለቱ ነው ለዚህ የበቃው እና ፍትህም ያጣው ለጅምላ ግድያ ውስጥም የገባው ለመፈናቀልም የበቃው የእማራ ህዝብ በራሱ ምክንያት ከሆነ ዝም አላለም ነው

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj 5 วันที่ผ่านมา

    Nice speech and good looking.Amigo

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 4 วันที่ผ่านมา

    If wish were a horse, a beggar would tbe first" Amhata needn't give doumn attention to Oromuma decekptive peace call.

  • @BeietwKasa
    @BeietwKasa 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ገለፃ ነው

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 4 วันที่ผ่านมา

    ተንታኙ

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 5 วันที่ผ่านมา

    I appreciate this Bald man. Sorry for not knowing his name.

    • @dagimseid6638
      @dagimseid6638 4 วันที่ผ่านมา +1

      amare mekonen

  • @yihdegomichael3387
    @yihdegomichael3387 5 วันที่ผ่านมา +1

    Let Ethiopia ye mibetatnan ye 3000 amet ye wishet trkit new..
    Where have you been 3000 yrs But Ethiopia still under sefty net. Imagine.... Cos of pappet in power.

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 5 วันที่ผ่านมา +1

    ከዚህ በኋላ ያለ ትዉል ልክ እደንስር ነዉ

  • @tesfukefle4740
    @tesfukefle4740 5 วันที่ผ่านมา

    Selam Teyake alen?
    Yepletka tentan whad yet tefa ???

    • @yalembeza3163
      @yalembeza3163 5 วันที่ผ่านมา

      ውይ ስህተት ነው ። እንዲህ ማለት አይገባምምምምም።

  • @EshetuDemissie-sd5qq
    @EshetuDemissie-sd5qq 5 วันที่ผ่านมา +1

    Please, do not go around the bush, say the truth, and be honest, since you are scared you can't talk the truth, you diplomatically talk what we all know, please leave the room and do your bu😢

  • @jamestokichawu2848
    @jamestokichawu2848 4 วันที่ผ่านมา

    ምኑ ነዉ የዉሸት ትርክት? ድንቁርናህን አምነህ ሌላዉም እንዲያምንህ ትፈልጋለህ?በተጨባጭ ዛሬም ድረስ በምታይ መልኩ ከክልልህ ዉጪ በሰዉ አገር ሰፍረህ እያየንህ የዉሸት ትርክት ነዉ የለንም የለንበትም ብለህ ስትቀላምድ አታፍርም? ገበጣ ራስ! ትግሬ እንጂ ትግራይ ተከዜን ተሻግራ አታዉቅም እያልክ አንተ ግን አባይን አስረ ተሻግረህ ሁሉም ክልሎች ያንተ እንደሆኑ ታቀረሻለህ።

  • @user-gi9fp5ni6v
    @user-gi9fp5ni6v 5 วันที่ผ่านมา

    Zeru great

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 5 วันที่ผ่านมา

    እርግጠኞች ናችሁ ትንታኔዎች በሙሉ ምን ያህል ገለልተኛ ናችሁ ጥርጣሬ እያደረብኝ ነው ። ለምሳሌ የትንታኔ ርዕሱ

  • @futftghdt
    @futftghdt 5 วันที่ผ่านมา

    ፅንፈኛው ፋኖ የኩሽ ህዝብ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የቀበረውን የአፄው ስርዐት ናፋቂ ነው ።

    • @tezeraberhane9062
      @tezeraberhane9062 4 วันที่ผ่านมา

      አስተውል የምትናገረው ነገር ህዝብ ላይ ሚፈጥረውን ችግር ። ሚኒሊክ አማራ ነበር እንዴ ?????

  • @tedrosberhane6725
    @tedrosberhane6725 5 วันที่ผ่านมา

    You are wrong on Eritrea regarding the Amhara story. In Eritrea never was the Amhara the target. Eritrea struggle was against the Ethiopia state not the people.

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 วันที่ผ่านมา

    Abebaw Tadesse is the most unfit military who has no clue abt the HUGE difference bn FANO & TPLF! Dedeb!

  • @futftghdt
    @futftghdt 5 วันที่ผ่านมา

    ሞት ለፋኖ።
    ድል ለብልፅግና ፓርቲ

    • @ArageGebre
      @ArageGebre 5 วันที่ผ่านมา

      ብዙ ለመምሰል አትደጋግም ! ምንም ብትልመሬት ላይ ያለውን ሀቅ አትቀይረውምመንግስት ትጥቅ እና በጀት አለው ፋኖ ከፍተኛ የፓለቲካ የበላይነት በክልሉ ይዟል ስለዚህ መደራደር ብቸኛ አማራጭ ነው

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 วันที่ผ่านมา

    Shocking admissiin by Ethiopian Defence "Yes,we use military force to resolve Political issues and killed the Amhara ppl bz they support FANO"
    G/l Abebaw Tadesse!

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 5 วันที่ผ่านมา

    አብዮትና ጦርነት የተለዩ ናቸው።

  • @efratawondwosen9952
    @efratawondwosen9952 5 วันที่ผ่านมา

    ክፉ ሰው ነህ

  • @futftghdt
    @futftghdt 5 วันที่ผ่านมา

    አንተ ራስ ፅንፈኛ ፋኖ ነህ።
    አማራ ጮቋኝ ነው እሄ ደሞ ግልጽ ነው

  • @futftghdt
    @futftghdt 5 วันที่ผ่านมา

    መንግስታችን አብይ ጀግና መሪ ነው ።
    አማራ ብሎ መንግስት አየስረም። ወንጀለኛ ከሆነ ግን የማንም ብሄር ይታሰራል ።
    ድል ለኢትዮጵያ መንግስት አብይ አህመድ አሊ።
    አማራ ወራሪ ነው ።

  • @futftghdt
    @futftghdt 5 วันที่ผ่านมา

    ተበደ እናንተ ራሳቸው የፅንፈኛ ፋኖ ደጋፊ ናቸው