"አሁን ያለው ሥርዓተ መንግስት ንጉሳዊ አይደለም" የኢህአፓ ዋና ፀሀፊ ደስታ ጥላሁን - ክፍል 2 |ነፃ ሐሳብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 636

  • @sisaybirhane1789
    @sisaybirhane1789 6 หลายเดือนก่อน +173

    ስለ ፖርቲው ምንም አላቅም ልጂቱ ግን በሚገርም ሁኔታ ስሜነህ እንደ ሌላው የብልፅግና ማሃይሞች ሊፈነጭባት አልቻለም ጀግና ሃሳብን በአግባቡ የምትናገር ሴት ነች, ሴት ልጂ እንደዚህ over confidence ሲኖራት ደስ ይላል, ጎበዝ ሴት ነሽ

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 6 หลายเดือนก่อน +2

      በከፊል እስማማለሁ። ነገር ግን ፣ ሰዎች. ሀሳብባቸውን በመግለፃቸው በመንግስት ተገደሉ ትልና ስም ለመስጠት አልገደድም ትላለች። ይህማ ከበሬ ወለደ. ባዮች አልተለየችም።

    • @KallidMussa
      @KallidMussa 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም,የሚገርም ትዉልድ ነዉ ስለነሱ የተጻፉ መጽሀፎችን አንብቡ

    • @Getacher-h8d
      @Getacher-h8d 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ሴት መሆኗንአንተ ስትነግረን ነዉ ያወቅነዉ

    • @wineywelde3367
      @wineywelde3367 6 หลายเดือนก่อน

      Kallid musa ur right yes i have a book about my .dad. ❤

    • @KallidMussa
      @KallidMussa 6 หลายเดือนก่อน

      @@girmaabdi182 በቴ ኦርጌሳ

  • @fesehaabraha6383
    @fesehaabraha6383 6 หลายเดือนก่อน +64

    በጣም በጠንካራ የፖለቲካ ሰነ ሀሳብ ልዩ ብቃትዋ አደንቃታለሁ ይመችሸ ❤

  • @wosenwese
    @wosenwese 6 หลายเดือนก่อน +59

    አቦ ጀግና ነሽ ፓርቲሽን ተቀላቅያለሁ ❤ ur Amezining

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 6 หลายเดือนก่อน +26

    ደስታ
    ኢሕ አፓ በውነት ታድሷል እንድል አድርገሽኛል። ያ ታላቅ ፓርቲ እንዳቺ ያሉ ንቁ፡ ደፋርና አንደበቱ ርቱዕ ወጣቶች እጅ ላይ ማረፉ ለቀጣይነቱ ዋስትና ነው።
    በርቺ።
    ኃያሉ ይጠብቅሽ።
    ጋዜጠኛው
    ሰው አታዋክብ።
    ለጥየቅከው ጭያቂ መልስ ሲሰጥህ አዳምጥ። ሰው አታናግርም፡ ታረም።

    • @wineywelde3367
      @wineywelde3367 6 หลายเดือนก่อน +1

      yes ur right ❤

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 6 หลายเดือนก่อน +46

    አንበሳ ጎበዝ ነሽ ሙሉ ሰው ነሽ በርቺ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @MohammedBedru-ms4sb
    @MohammedBedru-ms4sb 6 หลายเดือนก่อน +44

    ጀግና ናት ስሜነህ በልጣሃለች

  • @Abrahamhick500
    @Abrahamhick500 6 หลายเดือนก่อน +10

    This is the first interview I have watched in its entirety, and I think you are an excellent political leader. You explain everything so clearly. Your presence is perfect. You are a natural leader: young and confident. One in a million. I have great admiration for you and your party.

  • @nurkassim9458
    @nurkassim9458 6 หลายเดือนก่อน +22

    እኔ ስለ ድርጅቱ አስተያየት መስጠት አልፈልግም,ሰለ ልጅቷ ግን እኔ በእድሜዬ ካይኋቸው የኢህአዲግ ሆነ የብልጽግና ፖርቲ ፖለቲከኞች by far በጣም ጀግና ናት and also she is so genius የመናገር ብቃት + ከእውቀት ጋር ከምር እኔ እንደዚች ልጅ አላይሁም ኮንፊደንሷስ ብትሉ ስሜነህን እኮ አፉን ነው ያሲያዘችው,እኔ አንድ ሁለት ደቂቃ ለማዳመጥ ነበር ግን ሁለት ደቂቃ እንኳን ያዳመጥኩ ሳይመስለኝ አለቀ She is really grat

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 6 หลายเดือนก่อน +31

    ጀግና ነሽ🙏አገላለፅሽና ኮንፊደንትሽ እንዲሁም እውቀትሽ አንደኛ ነው💪የማንንም የቀነጨረ ካድሬ አትስሚ!!

  • @TesfayeTizitaw
    @TesfayeTizitaw 6 หลายเดือนก่อน +16

    እይ ስሜነህ ዛሬ በጣም ወረዽክብኝ ምነው በደንብ ተዘጋጅተህ ብትቀርብ። ደስታ ግን የምታኮሪ ምርጥ ነሽ።

  • @teamredx1pro952
    @teamredx1pro952 6 หลายเดือนก่อน +9

    ምን አይነት እውቀት ችሎታ እና ብቃት እንዳለሽ ሳይ፡ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርጕኛል፡ በርቺ እህቴ እንድ ቀን እንደ ኩዋሜ-ኒኩርማ ለአፍሪካ እጠብቅሻለሁ።

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 6 หลายเดือนก่อน +36

    እኔ ስሜነህ ባይፈርስን በጣም አደንቀው ነበር አሁን ግን ሳየው የረከሰ ጋዜጠኛ መሆኑን ግን ዛሬ አየሁት ልጅታ ጂኒየስ ነች ኢትዮጵያ ከመስከረም ቀጥሎ ወጣት በእውቀት የዳበረች ፓለቲከኛ ሆና አግኝቻታለሁ

    • @AbuAli-u1u
      @AbuAli-u1u 5 หลายเดือนก่อน

      Yekosheshe amelekakete selalehe anetene lemaseredate chegere new

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 6 หลายเดือนก่อน +57

    ጋዜጠኛውን በዜሮ የዘረረ ውይይት

  • @fashilo888888
    @fashilo888888 6 หลายเดือนก่อน +35

    እረ ስሜነህ ዛሬ አፈርኩብህ ስለ ፓርቲያቸዉ ባላቅም ፣ አላስወራ ያልክበት መንገድ ያሳፍራል

    • @samuelmengesha6691
      @samuelmengesha6691 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን እንዴት ብሎ መጠየቅ እኮ የስራው ክፍል ነው ። ምን የሚያሳፍር ስራ ሰራ ? 😂😂 ኧረ የናንተስ በዛ

    • @fashilo888888
      @fashilo888888 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@samuelmengesha6691 ሙሉ ቃለ መጠይቁን አይተኸዉ ከሆነ፣ አፍ አፏን እያለ ሀሳቧን እንኳን እንዳትጨርስ ሲያደርግ ነበር

    • @ethiopiahagre3502
      @ethiopiahagre3502 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 6 หลายเดือนก่อน +34

    ይች ሴት ጀግና ናት በተለይ በትግራይ ጦርነት ዛሬም በአማራ ጦርነት መደረግ የለበትም መንግስት የህዝብን ጥያቄ ማዳመጥ አለበት ብላ በግልፅ ወጥታ ማንንም ሳትፈራ የምትነቅፍ ጀግና ሴት ነች በቀደምም አብይ አህመድን በጥያቄዋ ስታፋጥጠዉ ስብሰዉን ጦሎ እንዲወጣ አብይ አድርጋዋለች ከዚህ በሃላ ከአደም ፈራጋ ተነጋገሩ ብሎ ስብሰባዉን ጥሎ ወጥታል አብይ ዛሬ ይችን ጀግና የምትሳደቡ ማሃይሞች ሁሉ የስዋን ያክል እዉቀት ጀግንነት የላቹሁም አሁንም አምታሳደቡ የአብይ ቡቹላዎች ናቹሁ የታወቀ ነዉ ለትግራይና ለአማራ ህዝብ ባለዉለታ ነች የሚያዉ ያዉቃሉ

  • @saraiyoub3135
    @saraiyoub3135 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሳላደንቅ የማላልፈው ደስታ ብስል ፓለቲከኛ ነች!በዚህ አጭር ደቂቃዎች ብቃታን አሰምታናለች እንዴት አገርን እንዴት መለወጥ እና ማህበረሰቡን ( ሕዝቡን) እንዴት አንድ ማድረግ ንደሚቻል ሀሳባን ገልጻለች so priliont young Lady 🌹
    Bless your heart my dear ❤❤❤

  • @baletube8339
    @baletube8339 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስሜነህ ባይፈርስ የፈረሰበት ቃለ መጠይቅ፡ ጎበዝ አስተዋይ እና ምርጥ ፓለቲከኛ ደስታ

  • @tesfayesemunegus6349
    @tesfayesemunegus6349 6 หลายเดือนก่อน +25

    Desta i am proud of you!

  • @azifisseha6028
    @azifisseha6028 5 หลายเดือนก่อน +5

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ብዬ ገምታለሁ ። እግዘብሔርን ይጠብቅሽ

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 6 หลายเดือนก่อน +20

    አይ ስሜነህ ዛሬ ኢችን ወጣት አልቻልካትም ! ደስታ በርቺ

  • @ZemeBuna
    @ZemeBuna 6 หลายเดือนก่อน +30

    እረ ስሜነህ መረጃ ይዘክ ጠይቅ አትደንቁር እኛንም አታደንቁረን

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj 6 หลายเดือนก่อน +27

    በጣም ጐበዝ እና አስተዋይ ፖለቲከኛ ነሽ በርች ስሜነነህ ምትባል ደንቆሮ ግን ልታሰቅቃት አትሞክር

    • @melug1068
      @melug1068 6 หลายเดือนก่อน +2

      እሱ ሞከረ እሷ ወይ ፍንክች ጀግና ናት

  • @yedesdeswubetu3081
    @yedesdeswubetu3081 6 หลายเดือนก่อน +12

    ዛሬ ደስ የምትል ደስታ የሰጠችኝ ባለ ሃሳብ ልጅ በማቅረብህ ልትመሰገን ይገባል። ዓንድ ምክር ለአንተ ስሜነህ ለመስጠት ግን በጣም የተሻለ ጋዜጠኛ የምትባል ሆነህ ሳለ የቤት ስራህን በስርዓቱ ሰርተህ አልመጣህም። እጅግ የተሻለ ለተመልካቾችህ የሚመጥን ጥያቄ አልጠየካትም ብዙ ሃሳብ ልታካፍልህ ትችል ነበር provided if you ask her a proper questions . You definitely know the burning question of this specific time in Ethiopia.

  • @wesenyelehwoldesilas4364
    @wesenyelehwoldesilas4364 6 หลายเดือนก่อน +7

    የሚኮራብሽ ኢትዮጵያዊ ሙሁር በመሆንሽ
    ደስ አለኝ እንዲህ አንድ ለአንድ ሙሁራዊ ትንታኔን ነው የምንፈልገው እንጂ የመንድርና የቀበሌ ንግግር ትልቅ ባለስልጣን ሲናገር ህዝብን ሲተች ያሳፍራል በርቺ ሙሁራዊ ሚዛናዊ አስተሳሰብ ነው

  • @tamratadamu7348
    @tamratadamu7348 6 หลายเดือนก่อน +25

    የእውነት ጀግና ነሽ የዘረኞች እና የመንደርተኞች ፖለቲከኞች ጥሩ መዶሻ ነሽ ምነው ከጠቅላይ ሚንስቴሩ ጀምሮ ሚኒስትሮችንም ጭምር ፖለቲካ ምን እንደሆነ ሰብስበሽ ብታሰለጥኚልን።የስቃያችን ዘመን ተራዘመኮ።በርቺ ከኢህአፖ ፖርቲ ጋር የቀጣዪ ኢትዮጵያ ተስፋ ብሩህ ነው።

  • @henokayele3181
    @henokayele3181 6 หลายเดือนก่อน +12

    I love her! Wow she’s smart. I will join ኢሕፖ. Where’s their office located?

  • @kaleabassefa
    @kaleabassefa 6 หลายเดือนก่อน +31

    You have to listen your guest. Please don’t interrupt and argue. You’re so annoying.

    • @kidisturgesa2861
      @kidisturgesa2861 6 หลายเดือนก่อน +1

      He does that deliberately so that she will not be heared and outsmart him 😅

    • @ashenafitesfaye3501
      @ashenafitesfaye3501 6 หลายเดือนก่อน

      What do you expect from X tplf party journalists(walta/fana) his sole intent is to discredit/annoy and wait a chance to find fault and bash her when opportunity arise. From what I see she can lecture him politics A B C D.... he can't even be a good cadre lol

    • @GlacierDogg
      @GlacierDogg 5 หลายเดือนก่อน

      yes he can. Great Western Journalist like Tucker Carlson.. who interview Putin and others.. he can do it, within the boundaries of due respect

    • @abelyilkal5188
      @abelyilkal5188 4 หลายเดือนก่อน

      This shows that he's still a state controlled journalist....the way he protray himself on other stages dont really show that..but now it shows his real intentions

  • @AigaDandes
    @AigaDandes 4 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ጎበዝ አስተሳሰብና ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ብቃት ያላት ፓለቲከኛ ናት ምንግዝየም ከጎንሽ ነን አይዞአችሁ የኢሕ ኢፓ ፓለቲካ የሚያስቀጥል ትውልድ መፈጠሩ ደስተኛ ነኝ ።

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr 6 หลายเดือนก่อน +23

    የሚገደል የለም እያልክ ነው ስሜነህ የት ሀገር ነው ያለከው እረ ወገን አንድ በሉ። አንቺ ግን ጀግና ነሽ ይመችሽ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፈርዶብኝ ጀግና ሤት እወዳለሁ ሐገር የመምራት ብቃት ያላት የነገ ተሥፋችን ብያታለሁ መልካም እድል sisto❤❤❤🙏🙏🙏 ሥሜነህ በዝረራ ተሸንፈሐል

  • @ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ
    @ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ 6 หลายเดือนก่อน +8

    ስሜነህ' እመን ተዘርረሃል፣100%

  • @AbebeHailemariam
    @AbebeHailemariam 6 หลายเดือนก่อน +11

    እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ እኛም አልሞትንም አለን ለኢትዮጵያ አንድነትና ሕዝባዊ እኩልነት

  • @Grass.God111
    @Grass.God111 4 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ ጀግና የቀድሞ የ ኢሀፓ ታጋይ የጥላሁን ግዛው ልጅ ልትሆን ትችላለች
    ኢሀፓ ከተለያየ የኢትዮጵያ ብሄረሰብ የተወጣጡ በኢትዮጵያዊነት ፍቅር ያበዱ እንደነበሩ እናቴ ትነግረኝ ነበር!!
    እንደ ሳውዝ አፍሪካ በአንድነት ለነፃነት የሚታገል ትውልድ እንደምትፈጥሩ ተስፋ አለኝ

  • @YosefSenai
    @YosefSenai 6 หลายเดือนก่อน +12

    በቺ።ጤና።ይስጥሽ።ጀግና

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሃገር የዚህ አይነት ጭንቅላት ያላቸው ልጆች ስላሏት ደስ ይለኛል

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስሜነህ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበርክ አሁን ግን ይህን አምባገነን መንግስት ስትደግፍ ማየት ከጋዜጠኛ ኤትክስ አይጠበቅም ጋዜጠኛ ወገንተኛ አይሆንም ነገ ይህ መንግሥት ይወድቃል ህዝብ ግን ይኖራል ማንም መሃይም በኮፒ ሊንክ ከሚመራን ጀግናዋ ደስታ ጥላሁን ብትመራን ሀገርን ታሰክናለች::

  • @KkKk-lx3xd
    @KkKk-lx3xd 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ገራሚ ልች ነች በርች በራስ መተማመንሽ አደቃለሁ

  • @Mule-rz9dh
    @Mule-rz9dh 6 หลายเดือนก่อน +34

    ሲጀመር በዚህ ኢንተርቪው ስሜነህ መሆንክን ሁሉ እስክንጠራጠር ድረስ ነው የተሳሳትከው! ጥያቄ ጠይቀህ በቂ መልስ እየመለሰችልህ አቋርጠህ ሌላ አጀንዳ ኧረ ፕሊስ

  • @eshetulegesse455
    @eshetulegesse455 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የበስለ እና ጥልቅ እውቀት ባለቤት ድንቅ ኢትዮጵያ ነሽ
    ክብር ስጠውሽ ከልቤ
    እንተ ግን በደመ ነብስ ማዋከብህ ድብቅ የመበለጥ ጥላቻ ስሜትህን እሳበቀብህ
    ተማር ከዚች ወጣት

  • @mesfinbelete6547
    @mesfinbelete6547 6 หลายเดือนก่อน +9

    የከተማ ልጅ👏👏👏

  • @sg8704
    @sg8704 6 หลายเดือนก่อน +27

    አንተ ለሆድህ ያደርክ ነህ ደንበኛ የአብይ እግር አጣቢ። ልጅቷ ግን wow በጣም ብልህ ጎበዝ አስተዋይ ጀግኒት ነች።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 3 หลายเดือนก่อน +2

      ጋዜጠኛው ሲጠይቅ ያልተብራራለት ካለ እንድታብራራ መጠየቁ ችግር ያለው አይመስለኝም ተዘረረም ተሸነፈም የሚባልበት ገዳይ ሳይሆን ሀርድ ቶክ ባህሪው እንዲህ ነው ልጅቷ ጎበዝ ናት ጋዜጠኛውም ስላቀረባት ሊመሠገን ይገባዋል ተራ ስድቦች ራስን ከማስገመት በስተቀር ጥቅም የለውም

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@DerejeTadesse-hx6co የአስተዋይ ሰው ምልከታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielm.5250
    @danielm.5250 6 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማረችው ፤ He got schooled.

  • @kaletsidktesera8205
    @kaletsidktesera8205 6 หลายเดือนก่อน +4

    የጋዜጠኛዉ ንቀት ግን ..................
    እድሜ ይስጥሽ በእዉቀት አፋፉን ዘጋችለት

  • @YedngilAbo
    @YedngilAbo 6 หลายเดือนก่อน +12

    ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛውም ተቃዋሚ ፓርቲ ተወዳድሮ ሀገር መምራት አልቻለምና በዚህ ረገድ ኢህአፓ ብቻውን ሊወቀስ አይገባም። ውጤቱ ምንም ይሁን ምን ኢህአፓ ያ ትውልድ ብዙ መስዋዕትነት የከፈለለት ፓርቲ ነው። እስከ አሁን ከታዩ ፓርቲዎች በኢህአፓ ልክ ለአላማው መስዋዕትነት የከፈለ ፓርቲ የለም። ሌሎቹ ለምርጫ ተቋቁመው ከምርጫ ማግስት አይደለም እንዴ የሚፈርሱት?

  • @Nonbehil1921
    @Nonbehil1921 6 หลายเดือนก่อน +5

    ስሜነህ እባክህ ስትጠይቅ አትቸኩል፣የጠየከውን ጥያቄ ወይም ሃሳብ ለማስጨረስ ብትሞክር በጣም ጥሩ ይመስለኛል። የመደማመጥ ት/ት ከፈለክ dejaf tv ከእነ ዳዊት ተማር።

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሃፓ ውስጥ እንደዚች ያለች ሴት መገኘቷ አሥደንቆኛል። የዛሬ 3ወር አብይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየሰቡበ በነበረበት ግዜ
    እርሶ ንጉስ ኖት ወይስ ጠ/ሚንስትር ?ብላ ቃል በቃል እንደጠየቀችውና ሓሳብዋ ሳይተላለፍ እንደቀረ ኢትዮፎረም ዜና አቅርቦት ነበር።

  • @mesfinkassahun8772
    @mesfinkassahun8772 6 หลายเดือนก่อน +8

    ብቃትሽ በነደረጃ ባይለካም የቀረቡልሽን ጥያቄዎች በብቃት መመለስሽ ያስመሰግንሻል እታአበባ

  • @abebawsentie3123
    @abebawsentie3123 6 หลายเดือนก่อน +13

    ስሜነህ ምነው ነፃና እውነቱን ለማውጣት ታሳየው የነበረው ገለልተኝነት አቋም የት ጠፋ?

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 6 หลายเดือนก่อน

      really

  • @ermitkd
    @ermitkd 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ ግን ምን ሆነህ ነው? ሙግት እንዲህ ነው እንዴ? እሱ ነው አይደለም እስከምል ነው የተጠራጠርኩት!
    Desta am proud of you✌️

  • @addisworkaferaw4104
    @addisworkaferaw4104 6 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @selammerga1960
    @selammerga1960 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስሜነህ ለካ ምንም ነህ ? ሌሎቹ ላይ ስታደርግ የነበረው ተጭነህ ስታወራ የነበረው ሁሉ ዛሬ አልሰራም ! ደስታ በርቺ ጎበዝ !! የስሜነህን ብቃት ጥያቄ ውስጥ አስገብተሻል !!

  • @Biyadglegneymer
    @Biyadglegneymer 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ ይሄ አለጥላጭ ጋዜጠኛ ነው ብልፅግና ነው እራሱ ዉዴ ሲያሽቋልጥ ነው

  • @constructionchannel5265
    @constructionchannel5265 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ , ጥሩ ጥሩ ሰዎችን እንድንተዋወቅ ስላደረክን እናመሰግናለን።

  • @TomasAbebe-y2f
    @TomasAbebe-y2f 6 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም ቃል አይለኝም በጣም ጀግና ሴት ናት
    አንተ እንደ ምጠየቀዉ ማዳመጥም ልመድ

  • @jonyonaswondmagen
    @jonyonaswondmagen 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊት ነሸ ክበሪልኝ አንተ ግን ሰሜነህ አፈ እንጂ ጆሮ የለህም ለጠየካት ጥያቄ በሙሉ በቂ መልሰ አላት እሷ አንተ ግን ጥያቄ መጠየቅህን ነው እንጂ መልሱን መሰማት ፈላጎት የለህም ጥያቄው እንዳይጠፈብህ ነው የሚመሰለው ከንቱ ነህ ለማነካካት የምትሞክረው ደሞ ጅልነትህን ያሳያል አንቺ ግን ጀግና በዕውቀት ድርጅት ያልሸ ነሸ

  • @frehiwetlema2586
    @frehiwetlema2586 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ፓርቲው ስም ሲነሳ በወሪ የስማሁት የግድያ እና የስቆቆ ስሜት ነው እሚስማኝ የልጆቹ የአላማ ፅናት ግን እሚገርም ነው አሁን ደግሞ ወይዘሮ ደስታ ነፍስ ዘራችበት ጋዜጠኛው አዜብን ለማፋጠጥ ፈላጎት ያለነበርው እዚች ላይ ግን ጎልበት አገኝ እሶም የዋዛ አይደለችም አፍክን አዘጋች በረች

  • @AbrishAbrish-gb3vv
    @AbrishAbrish-gb3vv 6 หลายเดือนก่อน +19

    ስሜነክ ባይፍርስ የዛሬ ተዘጋጅተክ የመጣክ አይመስለኛም ይቻ ወጣት ልጅ የራሷን እና የፓሪቴዋ አሳብ በደንብ ገልጻለች ብያ አስባለው ሰውን በአሳብ በቻመተቸት ሲቻል አሳቧን አስጨርሳት

  • @TesfayeWolde-gs9xp
    @TesfayeWolde-gs9xp 6 หลายเดือนก่อน +6

    እህቴ ምርጥ ጭንቅላት አለሽ

  • @zinetabdosh7723
    @zinetabdosh7723 6 หลายเดือนก่อน +11

    ነግሬህ ነበረ ባጥር ተንጠልጥዬ የኢህአፓ ልጅ አይቻልም ብዬ!!!ስሜነህ በል እንግዲህ ቻለው አንተ ጎበዝ "ጋዜጠኛ" ነህ አድናቂህም ነኝ።ግን ወጣት እንግዳህን ባንተ ጫማ ውስጥ ገብቼ ሳያት 1 ቁጥር ትተልቅብሀለች!!!Sorry🎉😂✌

  • @hailuhassen2547
    @hailuhassen2547 6 หลายเดือนก่อน +2

    She is really interested with a knowledge and understanding in every aspect of the country problem.We need a woman leader like her not a maids to progressive party.

  • @classicalworship8775
    @classicalworship8775 3 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ እኮ መለፍለፍ ብቻ ኢንተረቪው ለሚያደርገው እንግዳው ተገቢ ክብር አይሰጥም። ዛሬ ግን የሌለ ተበልጧል። ጀግና ሴት

  • @saraiyoub3135
    @saraiyoub3135 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስሜነህ ባይፈርስ ጋዜጠኛ ሳይሆን የብልፅግና ካድሬ ነው😢
    ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች 😂😂😂
    አንተም ብሎ ጋዜጠኛ🤮🫵
    አይ አገሬ በማንም ኮልኮሌ እጅ ትውደቅ😩

  • @truth850
    @truth850 3 หลายเดือนก่อน

    The Best Interview in a long time. Simeneh gobez neh gin esua 👏👏👏👏 andegna nech I got hope because of her.

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ ኢሀፓ የሚባልን ፖርቲ ለብዙ የሀገራችን ውድቀት ተጠያቂ ባደርገውም ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ናት በብዙ በልጣሀለች

  • @enku7630
    @enku7630 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይህች ልጅ አገር መምራት የሚያስችላት እውቀትና ብቃት ያላት ሴት ናት። ፓርቲውን በመቀላቀል በአገራችን መፃኢ እድል ላይ አሻራችንን ማስቀመጥ አለብን።

  • @gobezugobez5062
    @gobezugobez5062 4 หลายเดือนก่อน +2

    I'm proud of you. ከ̶ብ̶ል̶ፅግ̶ና̶ ከብልግና ፖርቲ ካድሬዎች በጣም የበሰለ ንግግር ነው የምታወሪው። Keep it up. 💪

  • @emnetneda4757
    @emnetneda4757 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ የሆነ ውይይት ነበረ… ፀሐፊዋን ሳላደንቅ ማለፍ ይከብደኛል ይቆየን

  • @samuelmengesha6691
    @samuelmengesha6691 5 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ስለ ሰውነት ቋንቋ ( body sign ) የማታውቁ ሰዎች ስለ ልጅቷ አላማ የምታውቁ ይመስል ብዙ ትላላችሁ። በጣም የሚገርመው ነገር ብዙ ጥያቄዎችን ስትመልስ የመቁነጥነጥና Comfort ያለሠሰማት ገጽታ ይታይባት ነበር። በዚህ አጋጣሚ ስሜነህ ለእኛ የቆመ ጎበዝ ጋዜጠኛ ስለሆነ ዝም ብላችሁ ያልሆነ ነገር ለመናገር አትሽቀዳደሙ።
    ልጅቷ የማያስቅ ቦታ ላይ ሁሉ እየሳቀች ነገሮችን ለማስተባበል ስትሞክር ነበር። እኔ በበኩሌ በዚህ ጊዜ የማምነው ፖለቲከኛ የለም !!

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሴት ልጅ እንዲህ ብስል ስተሆን እንዴት ደስ ይላል። ምን ዋጋ አለው አገሩ ኢትዮጵያ ሆነ እንጂ።

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 6 หลายเดือนก่อน

    እንደዚች አይነት በእውቀት የተሞላች በሳል ፓለቲከኛ ባሉበት ሀገር፣ አብይ የሚባል ወሮበላ ዱርየ የሀገር መሪ ሆኖ ሀገሪቷን ምስቅልቅል አደረጋት ።

  • @እሱእንዳለ
    @እሱእንዳለ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነሽ ሀገራችን እንዳንቺ አይነቱን ስትፈልግ በተቃራኒው መሀይማን ላይ መውደቅዋ ያሳዝናል

  • @mesfintesfaye7080
    @mesfintesfaye7080 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስሜነህ ልጅቷን አልቻልካትህም በዚህ ዝግጅትህ በዝረራ ተሸንፈሃል :: ነገሮችን እያወቅህ እንዳላወቅህ በመምሰል ልታልፍ መሞከርህ ግን ጥያቄ ያጭራል:: በተረፈ እንደዚች ያሉ ትንታጎች እያቀረብክልን ብልፅግናን አስጣልን::

  • @buzuayehulemma8350
    @buzuayehulemma8350 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንተርቪው በእውቀት ላይ ሲመሠረት ባትፈልግም ታዳምጠዋለህ
    በርቺ

  • @berhanuengda732
    @berhanuengda732 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ ወዴት ወዴት እየሄድክ ነው? ተው እንጂ ካንተ አይጠበቅም።

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 3 หลายเดือนก่อน

    ኢህአፓ የወቅቱ ምርጥ ፓርቲ መሆኑን በደንብ አስተዋውቀሻል።👌👏👏👏👏😍🙏ጠንክሩ ግዜው የኢህአፓ ይሆናል።ተፈርታችኋል🤔👩‍👩‍👦👩‍👩‍👧‍👦👩‍👩‍👧‍👦👩‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👪👩‍👧👩‍👦👩‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👦💪

  • @MrMark0428
    @MrMark0428 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ!
    አመለካከትህ ከመሻገት አልፎ የቆነሰ ሆኖብሃል ብልህ ያጋንኩ ይመስልህ ይሆን?

  • @mesfinbeyene580
    @mesfinbeyene580 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ደስታ! ፓርቲው መልካም መንገድ እየያዘ መሆኑን ያሳያል። ባይፈርስ ግን በዜሮ ተባዝቷል።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 6 หลายเดือนก่อน +2

    እህት ደስታ በዕውነት: በጣም የበሰልሽ ጠንቀቅ ያልሽ ፖላቲካኛ ነሽ። ይህን ጋዜጠኛ ዘርረሽዎል።

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 5 หลายเดือนก่อน

    ከደስታ በፊት ያለ ማለት ወ/ሮ፣ ወ/ት .... ወዘተ የሚል የለም አንዱ ምልከታዬ ነው
    ሌላው አቶ ስሜነህ ሞጋች ጠያቂ እንደሆንክ አውቃለሁ በእንግዳዋ ላይ የሁልግዜ የበላይነትህን አላየሁም የእንግዳዋ ጥያቄህን በሚገባ በመራዳቷ በትክክለኛና በፍጥነት ደግሞም በእውቀት ስለምትመልስልህ ይመስለኛል ኢህሀፓ ግን በግዜው የከተማጦርነት ፍልሚያ ከወታደራዊው ደርግ ጋር በማድረጉ ብዙ ንጹሐን ሰዎች በሁለቱም ወገን ሞተዋል የድሮውን ኢህሀፓ የሚያወቅ በሁለት ጎራ የሚከፈል ይመስለኛል
    ★ኢህሀፓን የሚጠላ
    ★ኢህሀፓን የሚጠላ ከ40 ዓመት በኃላ ያለ ወጣት ብዙም ግንዛቤ ስለ ኢህሀፓ እወቀት የለውም በእዚህም ምክንያት የ ፓርቲውን ማንነት ለማወቅ ይከብዳቸዋል ።

  • @zshow984
    @zshow984 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ይመችሽ ትችያለሽ ፤ ብቃትም በራስ መተማመንም ጥግ ድረስ አለሽ።
    በርቺ አደንቅሻለሁ

  • @tkh4049
    @tkh4049 6 หลายเดือนก่อน

    It’s great to hear from you. You explained everything so clearly.

  • @rassol6509
    @rassol6509 5 หลายเดือนก่อน

    As a journalist, you should give your brilliant political guests a chance to speak without cutting them off. Please don't become a sellout journalist. We are proud of you and see you as the future of our country. Keep up the good work, and strive to improve even more. 💪 we are proud of you!!

  • @esayastasew3733
    @esayastasew3733 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው ለዛሬ አልተሳካልሕም ነጻነት ያለበት ሀገር ቢሆን ኖሮ ሀገሯን የሚጠቅም ሃሳብ አላት ።

  • @mitikusisaymitiku8671
    @mitikusisaymitiku8671 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትል የፓርቲ ሊቀምበር ብቃት ከኮንፊደንስ ጋር i like u

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 3 หลายเดือนก่อน

    በትክክል መለሰችልህ

  • @mekdelateklay8798
    @mekdelateklay8798 5 หลายเดือนก่อน

    አይ አብይ ስሜነህን ደውሎ አሳፍርልኝ ያለው ይምሰለኝ።ጀግና ነሽ

  • @Bsportain
    @Bsportain 6 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ ፈርሳል ወይም ይፍረስልን የምትሉ ላይክ😅

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 4 หลายเดือนก่อน

    ብቃቷን ሳላደንቅ ባልፍ ይቆኛል!!🙏🙏🙏

  • @SaSa-eb2df
    @SaSa-eb2df 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ይመችሽ

  • @gezahagntolossa7481
    @gezahagntolossa7481 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግንት ይህን የአብቅጥረኝ ሆዳም ጋዜጤኛነኝ ብይን በዲስፕሊ ጥያቄውን በመመለስ በዝረራ ገላጌልሽው ሁለቴኛ ለጥያቄ አንችጋ ድርሽ አይልም ደስታ እውነትም ደስታ ነሽ በርች ከጎንሽ ነን።

  • @abdulmohammed8845
    @abdulmohammed8845 6 หลายเดือนก่อน +1

    She is my hero

  • @alemsegedasmare6223
    @alemsegedasmare6223 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ የኛ ጀግኒት

  • @ferealemhailu950
    @ferealemhailu950 5 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ ደፍረህ አንዳንድ ጥያቄዋችን በአንጻራዊ ብትጠይቅም አታዳምጥም እየተሻሻልክ መሄድህን የሚያሳይ መብሰልና መረጋጋት ይጎልሃል የሰራሃቸውን ስራዋች አትመለከታቸውም ? ከዚህ በላይ መዘጋጀት ብትችል ጥሩ ነው ።
    ልጅት ደግሞ ከባድ ሚዛን ነች እናመሰግናለን።

  • @abiylemma2803
    @abiylemma2803 5 หลายเดือนก่อน

    YOU ARE THE BEST POLITICIAN KEEP GOING👏👏👏👏👏

  • @AlemayehuWakene
    @AlemayehuWakene 3 หลายเดือนก่อน

    She is number one and the best

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢህአፓን ባልወደውም ወ/ሮ ደስታ ግን ጎበዝ ፖለቲከኛ መሆኗን አለማድነቅ ንፉግነት ነው::

  • @kamilsuleiman3034
    @kamilsuleiman3034 6 หลายเดือนก่อน

    You're so good, Desta. I'm so happy to hear from a leader who is so eloquent. Even your principles are very consistent. Many of our opposition leaders are clueless. The same guy who opposes Oromo superiority implicitly advocates for Amhara or orthodox superiority or vice versa. These guys don't understand their own hypocrisy. You are unique, Desta.

  • @cheeseburgersquadrobolx9668
    @cheeseburgersquadrobolx9668 5 หลายเดือนก่อน

    I like her confidence and patience.

  • @verahaile7521
    @verahaile7521 6 หลายเดือนก่อน +18

    ኢህአፖዎች ወጣት ዘመዶቻችንን አስጨርሰው, ደግሞ ሹክክ ብለው መጡ? እንግዳው, አንተ ነው ወይስ አንቺ? ወንድ መስሎ ድምፁ ደግሞ ሴት ነው😳 I am confused!

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 6 หลายเดือนก่อน

      😆 🤣 😂 😹 😆

    • @teminitdegu1569
      @teminitdegu1569 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሴት መሆንዋ መጨረሻ ላይ ነው ያወኳት😂😂😂😂

    • @Fuex-p4h
      @Fuex-p4h 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኢህአፓ ሰው በላ ፓርቲ ነው 💯

    • @Fuex-p4h
      @Fuex-p4h 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@teminitdegu1569🤣🤣🤣🤣🤣

    • @teminitdegu1569
      @teminitdegu1569 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@Fuex-p4h እግዚአብሔርን በጣም ነው የሳቁት እንድው ምን ሴት መሳይ ወንድ ነው እያልኩ ንብረት 😅😅😅😅😅😅

  • @HailuAssefa-s9l
    @HailuAssefa-s9l 6 หลายเดือนก่อน +2

    I love ደስታ ገና መች አዩሽ