Confidence doesn't mean bleating like a goat when asked questions that hit home. The way the dude was pivoting, i'll say he is a good politician, he is አደናግራቸው ፅጌ in the making 👏👏👏 BTW She is a he 🙆🤦
This is what looks like when modern and scientific politician meet with ordinary understanding of politics! What a passionate, gifted and knowledgeable woman! 😊😊
This interview demonstrates we have cable and well educated in society. Give a chance to lead this kind of personnel are the ones who take us to the promised land. She wasn't much for the interviewer. Job well done. Bravo Zulu ❤❤❤
Proud of you, girl! He may not understand what you’re talking about, or he might be intentionally avoiding understanding. This clearly shows that our political culture is not based on political principles but rather on barbaric tendencies. Keep fighting!
EPRP is a dead party. What does she know? Too young. EPRP leadership were Tigres and Eritreans. It was Shabia and tplf subordinate. Supported Eritrean independence. Supported Somalia during Ethiopia Somalia war. EPRP is anti Ethiopia.
እኔ የኢህአፓ ደጋፊ አይደለሁም ሆኖም ልጅቱ በጣም የማሳመን ብቃት ያላት ሆና አግንቻታለው። የሚያሳዝነው ነገር ግን ብዙ ሰዎች ትኩረታቸው ውይይቱ ላይ ሳይሆን የልጅቷ መልክ ላይ ነው ይሄ ደሞ ምን ያህል ወደኋላ እንደቀረን የሚያሳይ ነው። ፓርቲውን አለመደገፍ መብት ነው የፓርቲዋን አላማ በስነስርአት በደንብ ግልፅ አርጋ በ confidence የምትናገርን ልጅ በማይገባ ቃላቶች ማንቋሸሽ ግን በምንም መለኪያ ትክክል አይደለም። ኢትዮጵያ ውስጥ አንዱ እንደዚህ የሚያባላን ምክንያት በመከባበር መነጋገር አለመቻላችን ነው። Personally I have a big respect for the Guest.
ብልግና ፓርቲ የፈለፈላቸውና የሚከፍላቸው ስራ አጥ ክሬዚዎች ሌላ ምን እንዲያወሩ እንጠብቃለን
@@Bio650አረ ቀንና ሌሊት የናንተ ሚዲያዎች ፖለቲካ ትተው ስለመንግስት ባለስልጣናት መልክ ዘር ሐይማኖትና ብሔር ሲያወሩ እየዋሉ ወዴት ወዴት ወዴት። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀሽምነትን ማሳያነው ብትል ያምራል። እስኪ ተቃዋሚዎችን እያቸው በሰው መልክ ሲከራከሩ ነው የሚውሉት
@@zewdneshzegeye9259 ዋነኛውማ ተሳዳቢ የ7ኛ ክፍሉ ወደል መሀይሙ በሻሻው ሲሆን በቀጣይ ተሳዳቢው ምርኮኛውና ቁሬ ለማኙ ጁላ ነው
@@Bio650 አይይ ለነገሩ አንተ የምታወቀውን ነህ። በቃ የፃፍከው ፅሁፍ ማንነትህን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ስለዚህ ከአነት የሚጠበቀው ይህንኑ መሰል መሆን ነው። በርታ ጀግናነህ የአንተ አይነቱ .....
@@Bio650ባዮሎጂካሊ ድድብና አለብህ ካላመንክ አጎትህን ጠይቅ‼️የመከንክ
ብዙ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ቃለ መጠይቅ አዳምጫለሁ በጣም በሳል ለተጠየቀችው በቂ መልስ የሰጠች በሳልና የተረጋጋች ወጣት ፖለቲከኛ ናት በርቺ :: ስሜነህ ግን ወረድክብኝ (ውሻ በበላበት ይጮኅል)
ስሜነህ ባይፈርስ ዛሬ አፈራረሰችው 😂😊
She is a very talented & Dynamic politician....I like the name IHAPA
በወ/ሪ ደስታ ጥላሁን በእውቀት እና በማስረጃ ነው የተሸነፍክው አቶ ስሜነህ።
አቶ ደስታ በሚል ይታረም 🙏 የምን ማስረጃ??? ገልብጠው አይሰሙ ጋሽ ቴዲ 🙏
መሸነፍን ምን አመጣው ?
@@samuelmengesha6691 ለቀረበላት ጥያቄ መልሶቻ በቂ ሆኖ ስላገኘሁት ነው፡፡
ማርያምን ጀግና ነሽ! በርቺ ወደፊት ለሀገር ተስፋ ነሽ!!
የ ኢሕአፓን ታረክ ስለማታውቅ ነው።
@@rasayifat5726 ትክክል ነህ(ሽ) ስለ ኢሕአፓ በከፊል አንብቤአለሁ! እኔ ያደነኩት ፐርሰናሊ ልጅቱን ነው። በገባት ልክ ሞጋች ናት!!
ወደፊት ቁጭ ብሎ ፣ደሙን ፣አጥንቱን ሳይከሰክስ ባወራ ስልጣን አይገኝም ። ኢሀፓ ከሞተ ቆይቷል ፣ ይህቺን ገርዳሜ ገንዘብ ከፍለዋት እንጂ ኢሀፓ የለም ፣ ወደፊት ኢትዮጵያ ስልጣን ላይ መምጣት የሚፈልግ ፣ ከፋኖ ጋር ተደምሮ ይዋጋ ። ኢሀፓ አንድ ስራዊት የሌለው ፣3-4 የማይሞሉ ሽማግሌዎች የሚያሽከረክሩት ዱኩማን የባንዳ ስብስብ ነው። አማራ ታግሎ ፣ ሞቶ ስልጣኑን ለማንም ባንዳ ከዚህ ብሃላ አይሰጥም ። እንደኛ ለሞተ ፣ ለታገለ ጋር አብረን እስራለን ።አለቀ
TSEFEGNA, WOYS NEFTEGNA! ADANECH. WOYS ABIY! KEBT, KOMATA! BEGENOCIDE YETEYEKAL!
@@rasayifat5726DEDEB eprp min tarek alew! Lenexhan mot teteyake new
ኢህአፓ መሆን ያስፈልጋል🎉ብዬ እንዳምን ያሳሰብሽኝ ብቃት ያላት ሴት ነሽ, pls keep going ! Thanks !
ተጠያቂ እንደዚህ ሲመልስ ያስደስታል።አሉባልተኛ ጋዜጠኛን ልኩን ማሳየት ያስፈልጋል።ያለ እውቀት ስልጣን በያዙ ሰዎች የለመደውን እንቶ ፈንቶ ወሬ በዕውቀት የሞገተች ጀግኒት በርቺ።
ክክክክ ምነው ጀግና ልኩን አሳየ ስትሉት ነበር ነው እናንተ ሰፈር ሲመጣ አመማችሁ።
BEGENOCIDE METYEK YALEBET PARTY NEW!
🤣🤣🤣😂🤣😂🤣🤣🤣🤣😂🤣 ኧረ ፍልጦች በሳቅ ጨረሳችሁን እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኢሕአፓ ብሎ አዋቂ... ድንቄም
ኢሕአፓ የሸተተ የገማ ጥንብ ቡድን መሆኑን በየቤቱ ያውቀዋል።ሥልጣን እንደራባችሁ ከምትኖሩ ተነሱና ሥሩ
Wowwwwww...
What a confidence!!!
She is wonderful woman !!!!!
Confidence doesn't mean bleating like a goat when asked questions that hit home. The way the dude was pivoting, i'll say he is a good politician, he is አደናግራቸው ፅጌ in the making 👏👏👏 BTW She is a he 🙆🤦
@@Solo--Solo kkkkk what do you mean she is a he?
She is well educated, and knowledgeable about Social Democracy, Bravo Sister
Wow!Guad Desta, you made my day. You are the best model of young Ethiopian politicians.
ጋዜጠኛው አልቻለሽም በርቺ የማስረዳት ብቃት አለሽ
እዋይ 🙆🤣🤣🤣
እየፎገራችሁዋት ... ነው
በለው በለው አልቻለሽም ነው ያልከው ጋዜጠኛውን አታቀውም ማለትነዋ
ማ የሚሉት ወይዘሪት ጎረምሳ ነው ደሞ ይሄ?
😂😂😂😂😂
ዘንድሮ የማይመጣብን ጉድ የለም
😅😅😅😅😅
በጣም ጎቦዝ ፖለትከኛ ነሽ አልቻለሽም እዳትናገር ልዘጋሽ ቢሞክርም አልቻለሽም እና አይዞሽ ብርቺ አንድ ጊዜ የኢትዮጵያ መሪ ትሆንያለሽ
እራስን መምራት በመጠኑም ቢሆን ያስፈልጋል ወደ አገር መምራት ከማሰብ በፊት‼️
ምን ሽግር አለው የብሻሻ ልጀ በዘፈቀደ እየመረ ነው በውሸት
ዊዊው, ዞሮብሀል! ደስታን ዳቦ ቤት አልከውም እንኳ ኢትዮጵያን ሊመራ፣ ቅዠታም!
ጋዜጤኛው እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አትበል እድል ስጥ ለእንግዶችህ
በምንህ ነው ምታዳምጠው??? ጥያቄ እንዲጠይቅ እንካኳንኮ እድል አልሰጠውም፣ ዝምብሎ ይንተከተካል ደስታ
ጀግና ብዬሻለሁ ከዚህ በላይ ሌላ ቃላት አንቺን ለመግለፅ ቃላት አጣሁ
ትልቁ የብልጽግና ካድሬ ሊጥ መሆኑ ታዬ, የካድሬ ነገር የሚጠይቀዉ ጠፋበት የልጅቷ ትትግስትና እዉቅት በጣም ደስ የሚል ነዉ
የህግደፍ ቡችላ እባክህ አትቃዥ፣ በደንብ አዳምጥ 👍😁
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢🎉😂❤
@@ኢሩት እውነታው ይኽው ነው! አትነሳም ወይ !
@@ኢሩትYEMEMOTEW, SERA YEMAYWED , LEMENAN SERA, YADEREGE, TSEFEGNA, NEFTEGNA NEW! ANTE ANDU , BEZERFYA MEN̈OR YELEMEDE BANDA BICHA NEW! SEDEB, techet, yetsefegna new! Weregna, worada!
ባያፍርስ መድረኩን በመስጠትህና ይህችን የመሰለች ልጅ ለሕዝብ በማስተዋወቅህ አመሰግንሃለሁ።
ሴት ነው እንዴ 🙆🤯 አይ የኒየ ነገር አዪዪዪ🙆🥴
😂😂😂😂😂
ይች ደሞ ማ የሚሏት ኮተታም ነች?
😂😂😂😂😂
ኮተት ኮተታም ካላት ኮተታም ያሰኛት ኮተት ነው።
@@Solo--Solo ቁም ነገር እየተወራ በማያገባው ገብቶ የሚዘባርቅ ሰው በጣም ነው የምጠላው!!
ሰሜነህ ባይፈርሰ ዛሬ ጀግና ፓለቲከኛ ገጥማሀለች ፍርሰርሰህ ነው የምታወጣህ ። ቀጥቅጠሸ በዝረራ ጣይልኝ ።
ነብር ነሽ ጀግናነሽ በርችልን እህታችን።
🤦🤣🤣🤣
ሃበሻ በቃ ሾርት ሚሞሪ ሆኖ ቀረ?
ቢረሳ ቢረሳ በኢህአፓ ነጭ ሽብር ያለቁትን ንፁሃን እንዴት ልንረሳቸው ይቻለናል😢😢😢
ኢህአፓ የሻገተ የበሰበሰ የገማ የከረፋ ፓርቲ ነው።
ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ ላይ ለደረሰችበት ችግር ዋና ተጠያቂ ነው።
ኢህአፓ የኢትዮጵያ የዕድገት ጠላት ነው።
ከኑማ?
ይህቺን ጎበዝ አልማድንቅ አይቻልም ጅግና ስላወኳት ደስ ብሎኛል
I believe you will be a strong politician in the future
ሰሜነህ ባይፈርስ ለሚባል 'ጋዜጠኛ' የምትበዛበት ይመስለኛል።ለባይፈርስ ይቺ ሴት ከዚህ በፊት እንደጠየቃቸው ውሽልሽሎች መስላዋለች።ከስንት ጊዜ በኋላ ጎበዝ ሴት ፖለቲከኛ አዳመጥኩኝ 0:32 ።አቶ ባይፈርስ! በጣም ብዙ ሺ ሰዎች ሕይወታቸውን የገበሩበትን ድርጅት የሻገተ የሚለውን ስም ተጠቅመህ ርዕሰ ማድረግህ ነውር የምታውቅ ከሆነ ነውር ነው።ከጎበዝክ ኦነግን የሻገተ ብለህ ዘግብ።በቁምህ ሰደቃህን ትበላለህ!
የረባ ነገር ሳያወሩ መንተክተክ የዋዛ አይደለም የሚያስብል ከሆነ፣ አዎ ደስታ የዋዛ አይደለም 👌😬
አንተ ራስህ ሻግተህ የለም እንዴ ⁉️
እንደዩቱበሮች😂ዕይታለማግኘት ከሆነቃሉንየተጠቀመበት😢ትክክልአይደለም
@@Solo--SoloFoolish.
@@Guygreat1441 Alrightie then, great mule guy 🍼🤷🤣
ስሜነህ ዛሬ ልክ ልክህን የሚነግርህን አግኝተሀል እስቲ ዝም ብለህ ስሜ
This is what looks like when modern and scientific politician meet with ordinary understanding of politics!
What a passionate, gifted and knowledgeable woman! 😊😊
Modern and scientific??? 🙆🤣🤣🤣
@@Solo--Solo
Bro I couldn't catch ur feeling from the emoji u posted, it would be more understandable if u reflect it in word, I hope ur not AI
ደስታ ጥላሁን በርቺ ! ይህን ግብዝ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ዕውቀት አልቫ ግለሰብ ትምህርት ስጪልኝ። በርቺ ! በርቺ !!! ዓርማዩን ስለ አነሰሽልኝ አመሰግንሽአለሁ።
denkoro neh komo ker tu ! silitane wede huala yihedal dedeb !!!! maferia nachu !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ስድብን ምንአመጣው ስራውንእየሠራነው ጋዜጠኛው😢ያለዕውቀትማ ወንበሩንያገኛል??ተውእንጂ ወንድሜ
አይ ስም‼️ ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ‼️
@@yohannesmulugeta3744 አንተ ደደብ የታባክ ተወተፍክ
@@Shakazulu-ee9mf ጋላ ስለሆንኩ ነው ወደኋላ የምሄደው ዛፍ አምላኪ
ስሜነህ ባይፈርስ ግን ደንቆሮ እየሆነ ነው ምንድነው ቢያንስ እንኳን ለማዳመጥ ሞክር
ደንቆሮ አይባልምምምምም
ENSESA NEH! DROS KETSEFEGNA, NEFTEGNA , KESEDEB WUCH ATAWUKUM!
Just justኡን ሲጠይቀው ደነቆረብሽ ገለቴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@teka1528ወንድሜ ነፍጣኛ ማለት ምርጥ ኢትዮጲያዊ አገር ወዳድ ነው ወደድክም ጠላክም
የሴትዮዋ ቡችላ ነህ እንዴ ? 🐶🐶🐶
"I'm proud of you, Sister."
Cause? 🧐
ስለማታቃቸው ነዋ
አባቶቿ የፈረንጅ ርዕዮተዓለምን ለማራመድ ተገዝተው አንድ Generation ማስጨረሳቸውን ታውቃለህ?
አሁንም የቀጠለነው እልቂቱማ መቼቆመ😢😢😢😢
ደስታ በእውነት ነው የምልሽ እጅግ የሚደንቅ የፓለቲካ ብቃት አንደበተ ርቱዕነት እና ተስፋን አይቼላሁ ዕውቀትሽ ራሱ ይገርማል ይሄ ድንክ ጋዜጠኛ ግን ጎሽ ጎሽ ተብሎ መስመር ስቷል ጥያቄ ከጠየቅክ በኃላ መልሱን አድምጥ ፍርዱን ለተመልካች ወይም ለሕዝብ ስጥ
ቃርያ ጥፊ 🙋😁 ፖለቲካ ዕውቀት?! አንደበተ ርቱዕ?! ይሃ ፆታው ግር ያለው ወጠጤ 'ዕውቀቱ' አስደመመሽ 🙆🤣 ስንት brain cell ነው የቀረው ግን የቀነጨረው ዐዕምሮህ???
❤የተማረ ይግደለኝ ይባል የል🤔 ደስታ ጥላሁን እውቀት አቅም አለሽ ትችያለሽ፣ አድናቂሽ ከሰሜን ኤርትራ🇪🇷 ደስታ የኤርትራ መሪ ብትሆኚ ብየ ተመኘሁኝ🙏 ስሜነህም ጎበዝ እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ነው በርታ አድናቂህ ነኝ👍
በጣም ትክክለኛ አገላለጽ ነው አሁን በተጨባጭ ያለው ይኼ ነው ።
....የጥቅት ሃብታሞች ፣ ባለ ስልጣኖች ፣ ካድሬዎች.... ዲያስፖራዎች ፣ ነጋዴዎች እና ደላሎች economic monopoly ምክንያት ሌላው አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ በኑሮ ውድነት ይሰቃያል።
በሀገሪቱ ያለውን ማንኛውንም ሃብት እኩል ተጠቃሚ አይደለም .......
ኢሀፓ የምሑራን ስብስብ እውነተኛ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ታጋዮች ነበሩ በቀኝ በአረመኔ ደርግ ተጨፈጨፉ በግራ በተገንጣይ ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ አማራ ፀረ ህዝብ ሐይሎች በመጨረሻ ተበላ ሀገሪቱንም ተገንጣይ ፀረ ኢትዮጵያ ቡድኖች ተቆጣጠሩ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ ይሄው እስከዛሬ ቀጠለ !!
I LIKE YOU BUDDY!! ወንድ ነሽ!( በድሮ አገላለጽ!)
ንገሪልኝ ያን ውታፍ ነቃይ አዝማሪን!! የጋዜጠኝነት QUALITY አይጎድለዉም(በደረቁ!) ምን ያረጋል! አድርባይ ዐይኑን ጨፍኖ የነፍሰገዳዩ የሰውበላው የአውሬው አራጁ ኮለነል አገልጋይ ሆኖ ቁጭ!!! ስብእና የለሽ አቃጣሪ ወራዳ ሆኖ አረፈው!!!
ጠንካራ ታጋይ ነሽ!! WE LOVE YOU YOUNG LADY!!ወ/ሮ ወ/ሪት ደስታ!!! GOOD LUCK!! ይመችሽ!!
This interview demonstrates we have cable and well educated in society. Give a chance to lead this kind of personnel are the ones who take us to the promised land.
She wasn't much for the interviewer.
Job well done. Bravo Zulu ❤❤❤
አንዳንዴ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ሳይ ተስፋ አደርጋለሁ
ተባሪኪ
ውብ፣ የተማረች፣ ጥሩ ተናጋሪ ሴት።
ዝም ብለህ ስማ ! ያለ እውቀት በደረቁ አትሟገት ስሜነህ ! እራስህን አስገመትክ !!
ስሜነህ ባይፈርስ😂😂ዛሬ ስምህ ፈረሰ 😂😂
ጀግና ሴት በርች
እኔም ኢህአፖ ሁኛለሁ ብቃት ከሙያ ጋር ሲሆን Next 2
LELOCH YENEFTEGNA PARTY EYTENTEBÀTEBU ALEKU ESWA TEMOKER! EPRP lefexemaw wengel min gezem tetyake new! MAYEM, KOMATA sebseb!
ግሩም እርጋታ ፣ ብቃትና በራስ መተማመን ያላት ጀግኒት እንስት እስከ ዛሬ የት ነበርሽ? ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል። እስከ ዛሬ ካየዃቸው ከወደድኳቸውና ከማደንቃቸው የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ከልደቱ ከክርስቲያን ተርታ የምመድብሽ ልዩና ምርጥ ነሽ።
ጎበዝ በሮችዋ
🤦🤣🤣🤣
ጎበዝ ነሽ!! ቀጥይበት። አሁን ያለውን ጠ/ሚ ትቦንሺዋለሽ
ጀግና ነሽ ፈጣሪ ከናዚው አብይ ይጠብቅሽ ጋዜጠኛ ስሜነህም ጎበዝ ነህ
እውነትህንነው ባለፈውም አሥደንግጣዋለች!!
ካንተ የባሰ ዘረኛና ጎጠኛ ኖሮ ናዚ ምን እነደሆነ ታውቃለህ ? አብይማ ጌታህ ነው አንጥፎ ነው የሚቅምብህ .
@@unitityisstrenght6578 የአብይ ገረዶች እና ቂጥ አጣቢወች ብዙ ትጮሀላችው እሱ ወደ ሲዎል ሲጣል አብረህ ትገባለህ አተ ግማታም
@@seifutilahun1204 በጣም 🤭🤣🤣🤣
አልመጣም ቀረሁኝ አሉሽ ገዳም መሻጊዎቹ የፋኖ ዥልጦች??? አብቹ ዛሬ ንጉሥ ነው 🇪🇹✌️
በእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም በእውቀት የምትናገር ሁና አግኝቻታለሁ ስሜነህ ደግመህ ጋብዛት ምናልባት የሚሰማ ካለ ሌላው ትንሽ ድርቅ ያለና ለዛ የሌለው አጠያየቅ ሆንክብኝ ።
ቻሌጅ ስታደርገው ብዙ ያወራል:: ቃለ መጠይቅ ለመጠየቅ ሳይሆን ለማዋረድ ይመጣል ልጅቷ ግን የዋዛ አይደለችም:: ነፈዝ ቢጤ ነህ::
ነፈዞቹ ተከተሉት ይህን ሴትአገረድ
😂😂😂😂😂
ሃበሻ በቃ ሾርት ሚሞሪ ሆኖ ቀረ?
ቢረሳ ቢረሳ በኢህአፓ ነጭ ሽብር ያለቁትን ንፁሃን እንዴት ልንረሳቸው ይቻለናል😢😢😢
ኢህአፓ የሻገተ የበሰበሰ የገማ የከረፋ ፓርቲ ነው።
ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ ላይ ለደረሰችበት ችግር ዋና ተጠያቂ ነው።
ኢህአፓ የኢትዮጵያ የዕድገት ጠላት ነው።
ከኑማ?
በጣም አድናቂሽ ነኝ
She is great
ሃበሻ በቃ ሾርት ሚሞሪ ሆኖ ቀረ?
ቢረሳ ቢረሳ በኢህአፓ ነጭ ሽብር ያለቁትን ንፁሃን እንዴት ልንረሳቸው ይቻለናል😢😢😢
ኢህአፓ የሻገተ የበሰበሰ የገማ የከረፋ ፓርቲ ነው።
ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ ላይ ለደረሰችበት ችግር ዋና ተጠያቂ ነው።
ኢህአፓ የኢትዮጵያ የዕድገት ጠላት ነው።
ከኑማ?
Wowwww....what a confidence!!!she is wonderful woman!!!!!
ጀግኒት ነሽ እንደማርኬት የጠለሸን ነገር ከማስተካከል አዲስ ስም ይዘሽ ቢሆን እንደዚህ ለማስረዳት የጠፋው ግዜና ጉልበት ታድኚ ነበር ግን የነበረን ማስቀጠል ለምንድነው የምንጠላው ዋናው ጉዳይ ፓርቲው ከግዜው ጋር የሚሄድ መሆኑ ነው :ወ/ሮ ደስታ ድንቅ ሴት ነሽ የምታወሪው በዕውቀት የተመሠረተ ነው ደግሞ የዐይምሮ ብልህነትሽ ደሰ ይላል ስሜነህ ደግሞ ለማደመጥ ግዜ የለክም ብታዳምጥ ጥሩ ነው
ኢሃፓ የምሁርስብስብ ነው ፖሎቲካን አንደ ኢህፓ የሚትነትን ሌላ ድርጅት እላየሁም በዘመኔ
ኢሕአፓ ፖለቲካ መተንተን ላይ ብቻ ተወስኖ እንዲኖር ይመከራል።
የደንቆሮ ለማለት ነው ወጠጤዎቹ ስንቱን አስበሉት ከጃዊሳው ጋር ተመሳሳይ ናቸው
@@Zare325
ከወያኔ ከቀን ጅቡ ጋርም አንድ ናቸው
@@rasayifat5726ከ ህፃናት ፖርቲ(PP-ፖፖ) ሁለቱ 100 እጥፍ ይሻላሉ እንደ ገለልተኛ ሆኜ ስገነዘብ።
@@karozimathestar929
ኢሕአፓ ያስጨረሰቻችው ሕጻናት ተማሪዎች ምንያህል እንደነበሩ ቤት ይቁጠረው።
የመጨረሻ የሚገርም ጋዜጠኛ እኔ ደሞ አሪፈ ጋዜጠኛ እና የተሻለ ብየ የማስበወ ጋዜጤኛ ነበር ዛሬ ተጋለጠ እስከዛሬ እንዲህ እራሱን የሚያጋልጥበት ተጠያቂ አግኝቶ አያወቅም ተላላኪ ነወ የሚመስለወ
የሴቶች ማህበር ሳይሆን የፖለቲካ ፓርቲ ነው ኢህአፖ ምነው ፆታዋ ላይ ተንጫጫችሁ መቸም ከእውቀት ነፃ የሆነ ሁሉ አላስፈላጊ እንከን ይፈልጋል ጋዜጤኛው እሱ በፈለገው ልክ የማይሄዱለትን ለማሸማቀቅ የሚያደርገው ጥረት ካሁን በፊትም በሌሎችም ላይ የተደጋገመ ነው ደስታ ጀግናነሽ በርች!
እረ በጣም እጨነቃለሁ ነገ ከተሳካላት/ለት የኢትዮጵያ መሪ ልትሆን ወይም ሊሆን ነው አራያ መሪ ማለት ነው አስበው ለልጅህ
ደሞ ፆታ የቀየረ ፍናፍንት የገማ ፖቶሊካችንን የባሰ ያሰንፍጥ? ብለን ስጋት ስቅዞ ይዞን ነው እኮ እናቱ 😫
ኢሀፓ የኢትዮጲያ አስኳሉ ትዉልድ መስዋትነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያሳየን በእዉቀት የሚያሞኑ በኢትዮጲያ አንድነት የማይደራደር ትዉልድ❤❤❤❤
አድናቂዋ ነኝ
She is sharp, brilliant and brave!❤
ነፃ ሃሳብ የሚል መልዕክት ከፊት ለፊትህ አስቀምጠህ ሃሳብ ባትገድብና ስትሞግትም በእውቀት ላይ የተመሰረተ ቢሆን:: የፕሮግራሙ ዓላማ 'ማፈጠጥ' 'ማጨናነቅ' ሳይሆን መረጃ መለዋወጥ ቢሆን ምንም አይነት ሃሳብ ቢመጣ.....አድማጩ ይፍረድ::
ደስታ በጣም ጎበዝ ነሺ ጋዜጠኛው እውነተኝነት ይጎድለዋል።ባለፉት ጊዜ ጉበዝ ይመስል ነበር።
አዳምጥ፡እያደናበርት ለማሳሳት አትሞክር፡፡ ኢሕአፓ አንድ ነው፡፡ ዛሬም ነገም ይኖራል፡፡ ሰላማዊም ታግሏል፡ ትጥቅንም ሞክሮ ብዙዎችን አጥቷን
፡ኢሕአፓ፡ ኢትዮጵያዊ ፓርቲ ነው፡፡ሆኖም ይቀጥላል፡፡
It's a 19th-century ideology and could not be applied in the 21st century. It's the cause of thousands of Ethiopians' deaths.
ኢሀፓ ልክ እንደናዚ በህግ መዘጋት አለበት ምክንያቱም ያስፈጀው ወጣት ኢትዮጵያን የት ያደርሳት ነበር
ከብልፅግና አይበልጥም ኢሐባ በምን ጣሙ ከአብይ ይልቅ ከአብይ የበለጠ አባገነን ማን አለ
ብልፅግና ስንት ወጣት እንዳስፈጀ ታቃለህ
የቀድሞው ኢህአፖ ከሆነ ለቀደመ ወንጀሉ እና ለአውዳሚ ጥፋቱ ተጠያቂነቱንም መውሰድ አለበት
ሰሜነህ እባክህ ለአድማጭ ብዥታ አትፍጠር እባክህ የተለየ ሀሳብ እንሰማ።ሁል ግዜ አሸወይናዬ የሚል ዘፈን መስማት ሰልችቶናል
ኢህአፓ እንደ ሀገር ለደረስንበት ውድቀት ቁጥር 1 ተጠያቂ ነው
ጥያቄውን ለእሶ ብቻ አርገው አሉ ብሎ ጥያቄ አለ ሲጀመር መጠየቅ ድፍረት አደለም በእውቀት እና በማስተዋል ሲሆን አሪፍ ነው ዋልጌ መሆን ቀላል ነው በርቺ እህቴ በእውቀት ሲመለስ እንዴት ደስ ሲል ትንሽ ሰከን በል ብራዘር
መልስሽ በጣም የበሰለና በትክክል እየገልፅሽ ነው በርግጥ ኢህአፓ ብዙ ወጣቶች ያለቁበት ቢሆንም ለኢትዮጵያውያን በወቅቱ አይን የገለጠ ፓርቲ ነው በተጨማሪ ሁልግዜ እኛ እንደህዝብ ቁመን ከምንቀር ፓርቴዋች ካለፈው ስተታቸው ተምረው ከመጡና ለህዝብ መልካም እና የተሻለ አመመልከት ይዘው ከመጡ እድልን እንስጥ እባክህ ስሚነህ እንደማደንቅህ ኢንተርቢው ስታደርግ አቆም ይዘህ አትምጣ ጥያቂህን አቅርበህ ተጠያቂወችን በመጡበት አቋም ሲመልሱ እንስማ አድማጭ አቆማቸውን እንድናውቅ ይረዳናል የምትፈልገውን ታሽሞነሙናለህ የማትፈልገውን ታፍጥጣለህ ትክክል አይመስለኝም ካጠፍሁ ይቅርታ
Proud of you, girl! He may not understand what you’re talking about, or he might be intentionally avoiding understanding. This clearly shows that our political culture is not based on political principles but rather on barbaric tendencies. Keep fighting!
ስሜነህ ባይፈርስ ! በፊት ጎበዝ የምርመራ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር ሙሉ በሙሉ ከቤተልሄም ታፈሰ መኮረጅህ እንደተጠበቀ ሆኖ !! ነገር ግን እግር በእግር ተከታትዬ ስመለከትህ ግን ብዙ ኘሮግራሞችን የተለየ ጥቅማጥቅምህን ባገናዘበ ሁኔታ መሆኑን የምትሰራው ተደርሶበታል !! የቀረውን ወደፊት እናየዋለን !!
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ.... ቤተልሄም ታፈሰን ማነው ጋዜጠኛ ያረጋት??? ፖለቲካዊ የፈቀደለት ሁሉ ሚዲያ ስለከፈተ ጋዜጠኛ 😂😂😂
ሞኝ የገደለበት ሁሌ ይደፍጣል አሉ😂😂😂
አግኝታሃለች ገለበችህ
በሳል ፖለቲከኛ ነሽ በርቺ
ኢህአፓ የከተማ ውጊያ ያመጣብን ቆሞ ቀር የፖለቲካ ድርጅት ናቸው
ክክክክክ በድሚያችን ያላየነውን ጭፍጨፋ ያሳየን ቆሻሻው አብይአህመድ ነው
በጣም ጎበዝ ነሺ ባርችህ 👍👍
በልጣሀለች broo
Bekatu alshe sister ✌️👍💪🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽✊🏽❤️
በግሩም ሁኔታ የሻገተ ፓርቲ ነው ፈጣሪ ይህን የሚያቀነቅኑትን ቢጠርግልን ኢትዬጽያ ሰላም ታገኝ ነበር።
አቶ ደስታ የቃዜጠኝነት ብቃትህ ዝቅ ያለ ነው። መጠየቅና ማዳመጥ መሰረታዊ የሙያው ግዴታ ነው። ጠይቀህ እንዳትመልስ፣ ቀና ያልሆነ አነጋገር፣ ክፋት ክፋት የሚል አጠያየቅ ነው። ረጋ ብለህ ውይይት ማድረግ ሲጠበቅብህ፣ ማጨናገፍ ለተጠያቂው ለአድማጩም ወዥምብር ፣ ቁም ነገር ያጣ ነገር ነው።
ለደሰታ ጥላሁ
የአኢሕአፖ 3ኛው ጉባኤ የተካሄደው የዛሬ 23 ዓመት ነው እንጅ 45 ዓመት አይድለምእና ብዙ ማለት ይቻል ነበር ነገር ግን አሁንም
አሳፋሪ ትርክትን ትምህርት ማሰተማር አሰፈላጊ ሰለለደመሰለኘምና ማፈሪዎች ብሎ ማለፍ ነው
Just put evidence
Don't talk with out evidence
በእውነቱ ድንቅ ነሽ በርቺ ወኔሽ ችሎታሽ ለብዙ ሴቶች ፩፬ ሚሊየን ምን ? ጥገኛ (ተህዋሲያን)
smart and jemtil women tank u
Jemtil? 🙆🤣 gentle 😁 women??? What do u mean??there were only two men talking! 🤦
ስሜነህ እንደስምህ ሆነህ የተገኘህ ነህ ነጭ ነጫን የምትጠይቅ ከቻልክ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና ከንቲባ አዳነችንም ጠይቀህ የመጨረሻ ልክህን አሳየን።በተረፍ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ።ያንተ አይነቱን እውነተኛ ጋዜጠኛ ያብዝልን።
ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት
በርቺ ጀግና ነሽ ።
ሲጀመር ጋዜጠኛው ስለተባለው ርዕዮተ ዓለም በቂ እውቀት የለውም። በተጨባጭ መሬት ላይ ለማውረድ የማይቻለው ፅንፍና ፅንፍ ላይ ያለ አስተሳሰብ ነው እንጂ መሀል ላይ ያለ አይደለም።
ሽመልስ አብዲሳና ደስታ ጥላሁንን ለሚቀጥለው አቅርብና እንዴት እንደሚመልስ ብታሳየን ብዬ ሀሳብ አቀርባለሁ። ትንሽ አስደስቱን።
የሞተ ፓርቲ ወዴት ነው ፕሮግረስ የሚያደርገው ? ወደ ሲኦል ?
ሞት አንተላይ ስለሆነ ለውጥ ልትይ አትችልም::
👏👏👏ጀግኒት
EPRP is a dead party. What does she know? Too young. EPRP leadership were Tigres and Eritreans. It was Shabia and tplf subordinate. Supported Eritrean independence. Supported Somalia during Ethiopia Somalia war. EPRP is anti Ethiopia.
ለምንድን የጠየቃትን በአግባቡ እድትመልስለት የማይታገሳት ስሜነህ ግን ምን ሆኖ ነው ልጅቷ ግን አንደኛ ናት Bravo
ልጥፍ ዶማ ነህ ስሜነህ አይዞህ አበለህ አይቀርብህም
She is very articulate, confident, and convincing! Mr. Bayeferse couldn't keep up.
ኢሕአፓን የሚባል የእርግማን ስም መስማት አንፈልግም። ስሙ እራሶ ቀፋፊ ነዉ።
ብልፅግና ወያኔ የሚለው ስምስ ደስ ይላል?
ኢሕአፓ 100 እርምጃ ወደፊ ነው በርቺ ስሜነህ የተረታበት ቃለምልልስ ነው ግን ከጋዜጠኞች አንድ እርምጃ የተሻልክ ነህ በርታ ።
ኢሀፖ ማለት ድሮ ከደርግ ጋር ሚገዳደሉት ናቸው?
ትንሽ እውቀት
ጀግና ሴት ልጅ ነሽ ኢትዮጽያ ውስጥ የሀገሪቶን ሀብት የሚጠቀመው እና የሚበላው ሀገሪቶን የሚመራውን መንግስት የተጠጋና ያጎበደደ ነው ይሄ ነገር ካልቀረ ሁልጊዜ ያለው ጥላቻ መቼም አይጠፋም
ለራሷ ወይም ለራሱ ማንነቷ ወይም ማንነቱ የተጋጨበት ሰው እንደት ህዝብ ይመራል???ገራሚ ነህ ስሜነህ ሰው መሳይ ስታቀርብልን
😂😂😂 lerasu/lersuwa .
መጀመሪያ ስማ እበት!!!
@@GebeyehuSiyum-wt5er ገበየሁ 🙆 ምን ውጠህ ነው? 🤣🤣🤣
ዱቄት የመንደር ምጭማጨ እስቲ ስልክህን scroll አድርገህ ብዙ ለማየት ሞክር😂
ተባረኪ ጀግና ሴት
ኢህአፖ እኮ ቆሞ የቀረ ፓርቲ ነው::
Kemeqaber liyawetut new😂😂😂
ገዳይና ገራፋ ድሮስ ምን ደህና ነገር ያወራል
ቆሞ የቀረው ያንተ ጭንቅላት ነው:::
ሰሜነህ እንደዚህ ፖለቲከኛ ሴት ማቅረብህ ኣመሰግንኣለሁ ደግመህ ብትግብዛት ጥሩ ነበር
የደላሎችና የካድሬዎች መፈንጫ ሀገር ሆና አትቀጥልም
በመጀመሪያ አንድ ኢህአፓነው ይህ የመርሻ የውሴፍ የብልፅግና ክንፍ ነው ሀሁኖም ግን ኢህአፓ ተገዳይ ጋ አይደራደርም መሬትላይ ለረዥም ጊዜ በአፈሙዝም በሁሉም ነገር እየተዋደቀ ያለው ኢህአፓ እንጅ ቤቱን እየገነባ ሳይደማ ሳይ ቆስል ኢህአፓን ስም መጠቀም ያስጠይቃል
ሁኖምግን ኢህአፓን ለምታወግዙ ሁሉ የደርግ ገዳይ ኢሰፓ መሆናችሁን እንረዳለን የነመላኩ ተፈራ ዝርያወች የመንግቱ ሀይለማሪያም ዝርያ አስፈፃሚ ዝርይወች ቢያወግዙ አይገርምም ሁኖም ግን ደርግም ሆነ ኢህደግ ብልፅግና በፈፀሙት ወንጀል መጠየቃቸው አይቀርም።
ገዜጣኛ መራገገት አለበት
ምን ስላለ ነው የሚረጋጋበት ? ለምን አስበህ አትናገረም ?
የኢሀፓው ሰውዬስ? 🤨
አድናቂሽ ነኝ
"10ሺህ አልሞላንም ግን 14ሚልየን አልልህም???" ምን እያለን ነው የኢሀአፓው ሰውዬ? ዪት? 🙄 ምን ጉድ ነው ጎበዝ???
ብልፅግና 14000000 ደጋፊ አለኝ አለ ገባህ ቃሪያ ጥፊ ይባላል
@@ሳሚኡራኤል ouch! 🌶️🥵 ተንትነሽ ልብሽ ወልቋል🤣🤣🤣
ባክህ ተነፋ ውሻ
ደግሞ አፍ አለሽና አሽሙር ትናገሪያለሽ።
ነገሩ የተበላሸው ከጥፋቱ መማር ለማይችል ሥርዓት አልበኛና ድርጅት ተወካይ ነኝ ባይ መድረክ መስጠት ተገቢ አይደለም ።
@@ሳሚኡራኤል ቃርያ ጥፊ🙋😁 አይዞኝ ገለቴ 🤣🤣🤣
ስሜነህ ጐበዝ ጋዜጠኛ ነህ ግን ጠቅላዩንም ሞግት ልጅቷ ግን ደግና ነት ድቅ ብቃት አላት
ኢህአፓ ድሮ እግዚአብሔር የለም ብሎ የሚያምን ነበር ።አሁንስ በእግዚአብሔር የምናል?
ትክክል💯👍
አሁን እግዚአብሔርን እናቃለን የሚሉ ናቸው የሚያርዱት የሚያፈናቅሉት አባቴ እግዚአብሔር ከሚፀየፈው ኃጥያት አንደኛው ነፍሰ ገዳይነት ነው
@@Fuex-p4hየትኛው ፐሮግራሙ ላይ ነው በዚህ እመኑ በዛ አትመኑ የሚለው ? ወይሰ አባላቱ ምንም እምነት የላቸውም ማለትዎ ነው ?
@@ሳሚኡራኤል
ኢሕአፓ አንድ Generation ያስጨረሰ ፓርቲ ነበር
በድሮ በሬ ያረሰ የለም አሁን ግን በሻሻው በድሮን እያረሠ ነው
Thank you kider