Truly, This is for the new unprofessional appointees in the country , 10000000 meeting discussing how they can milk the system. I love this show, the BEST. Very creative, Cherbole represents the " KEGNA's" anything and everything is MINE and MINE only. Clearly shows the current vultures/ opportunists in the country . keep it up guys.
ምርጥ ደራሲና ተዋናይ የተገናኙበት ድረማ ነው ደግ ሠው ያዝናናል ደራሲው ተባረክ
ይሄ ድራማ በተአምር መታግድ የለበትም የህዝብ ንቃተ ህሊና የምያሳድግ ድራማ ነው
ይታገድ መች ተባለ
እኔ አልሰማውም
ይቅርታ
Ok send to me
እና ማን ሊሳግድው ነው ታዳ እርግጥምርጥ ድራማ ነው
የኔ ምርጦች እንቅጯን ስለምትናገሩ ውድድ ነው የማረጋቹ
ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ በግልፅ ፍትፍት አድርጎ የሚያፀባርቅ ምርጥ ድራማ ነው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን!!
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ደብሮኝ ነበር ተቋርጦዋል ብለው ነግረውኝ በየቀኑ ብትመጡ እንኳን ማትሰለቹ ምርጦች ፖለቲካ ለካ እንደዚህ ይጥማል ሀሀሀሀ
አያልቅበት ለባንኮች ድራሻችንን አዘርፋን አለ:እዉነት ነዉ ድርሻችንን እንዝረፍ !!
ምን ልታዘዝ ምርጥ የኢትዮጵያ ድራማ
እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች እስፓሰር እንሆናችኋለን መቅረት የለበትም። ሀሪፋ ነው ነፋጠኛዋ ነኝ።ላይክ እደግፋለን የሚል
ምርጥ ድራማ ነው እበከቹ እኛ ዲየስፖራዎች በያ አላነበት ሀገር እንዳራጅ እንክፈል እበከቹሁ ይሄ ድራማ ስላ ሃገራችን በላነበት ሁኔታ ነው በጣም የሚገልፀው እበከቹሁ መቋራጥ ዬላበትም
ባሬስታው አቤት ስወድህ ጎበዝ ያላንተ አያምርም አደራ እንዳትጠፋ
*"ባንኩን በወለድ ነው ያዘረፋችሁት"* 😂😂😂😂
ትክክለኛ የያለውንና እያየን ያለነውን ፍንትው አድርጎ የሚያቀርብ ድራማ ይሄ ነው
😅😅😅
አይ ዊስቲ😃😃😃 ጋሽ አያልቅበትና ደግ ሰው ስታስቁኝኮ😂😂😂😂😂
ውይ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ምን ልታዘዞች የሚያጠፋቹ ይጥፋ ዛሬማ ስለባንክ አዘራረፍ አያልቅበት የጠየቀው ጥያቄ ካካካካካካካካ ነገረን እኮ ኣይ ጋሼ አያልቅበት የሱዳኑማ ጭራሽ ፍርስ ነው ያረገኝ እናመሰግናለን
...ደግ ሰው ታዘዘኝ...!
ስሞትልህ ደጉ...ትሪህን ያዝና....
"ምን ልታዛዝ?" በለኝ...ሌሎቹን ተውና...
አንተ እኮ ደግ ነህ...ሁሉን ምትቀበል
“ማኪያቶ አምጣልኝ...ትንሽ ጠቆር ይበል..!"
.
.
አትዘገይ እባክህ...ጥያቄም ጠይቀኝ...
ከአንተ መዳረቁ....አቤት ሲናፍቀኝ...!
የዋህ እና ትሁት....ሁሉንም አክባሪ
ና ወደ እኔ መጥተህ…ታዘዝ በፈጣሪ...!
.
.
አንተን መሳይ መልካም...ከሰው መሃል አጥተን...
እንደ ክፉ እባቦች ..ካብ ለካብ ተያይተን
ቀኑን እንውላለን....ሌቱን እንገፋለን....!
.
.
አንተ ደግ የዋህ ሰው...ማኪያቶው ደርሷል?
ጠቆር ይበል ያልኩህ...አምጣው ይበቃዋል...!
ፉት ልበለው እና ….ሱሴን አንዴ ልርታ
እላዩም ላይ ይሳል....የሃገሬ ካርታ...!
.
.
እባክህ ታዘዘኝ...የዎሁ ....ደግ ሰው...!
የቡና ሱሴንም....የደግ እጦቴንም...አንድ ላይ አስታግሰው...!
.
.
(Samson Getenet)
እንኳን ደህና መጣችሁ ክክክክክ ጋሽ አያልቅበት እና ደግ ሲጨፍር ደስ ሲል
እኔ አንደኛ እሰፓንሰር እሆናቸዋለን ተደራጂተን እሰፓሰር እንሆናቸዋለን አቶ አያልቅበት ደግሰው ሱዳን የንጉሰነሸ ሁላችሁ ወሰጤ ናችሁ መቅረት የለበትም በጣም አሪፍ ነው እኔ በጣም ነው እምወዳቸው
ከኢትዮጵያ ውስጥ የወርሑን ፖለቲካ እየተከታተለ የሚጋልጥ የሚያቀርብ ድራማ እሂ ብቻ ነው
ምን ልታዘዝ ድራማ መሸለም የሚገባው ድራማ ነው
Teshelemko sinte yishelemal
ተሸልመዋል 👍
ተሽልመዋል
ወይ ጨርቦሌ እንደው እናንተ ባትኖሩ ኖሮ በስማአብ። ሆዴን አቆሰላችሁት ለማንኛውም በርቱልን የትወና ብቃታችሁ የመጨ ነው ዋው ብያለሁ የሳምንት ሰው ይበለን።
Mina Georgo 😆😆😆😆
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ ❤
ውይይ እድልል ኢች ነገር ላም ናት 😂😂😂😂 አያልቅበት ዛሬ ገደልከኝ😂 ሱዳን እንደው ምን ጉድ ነህ 😂😂😂😂
እናንተ ምርጥ ሠዎች በጣም ታምራላችሁ በተለይ አያልቅበት ለዚሁ ተከታታይ ድራማ base የሆንክ ሠውዬ በተለይ ለሀገር ሸክም የሆነ ሠው ሁሉ ይህ ምርጥና ምጥን ድርማ እንድትጋብዙልኝ በአቶ አያልቅበት ስም ተጋበዙልኝ በመጨረሻም ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ።
አስኪ ምን ልታዘዝን አደኔ አየሳቀ ጀምሮ አየሳቀ ምጨርስ በ👍አሳዩኝ
መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በመንገዳችው ሁሉ ይቁምላችው
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን🙏🙏💚💛💝
አሜን
ወይ አያልቅበት ላሟን ተከራይቶ ነው ያመጣት 😜
በሚገርም ሁኔታ ስለ ሀገራችን የሚናገር ድራማ ነው ያምራል
ምን ልታዘዝ እንኳን በደና መጣችሁ ምርጦች አቦ ይመቻቹሁ ዘና ፏ በሉ የእናንተ ጠላት ወዳ ገደለ ይግባ
እና አመሰግናለሁ
ሲሊኪ ቢልቢሌ
@@Future979 ፕሮፋይልሽ በሳቅ ነው የሚገለው ፈውስ በካራቴ ካራቴ መማር ፈልጋለው አስመዝግቢኝ
Mimiya
@@eyasudesalegn3280 woyeeee
በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው እያሳየን እና እያስተማረን ያለ ይህ ድራማ 😎 በወለድ ነው ባንኮች እያዘረፉ ያሉት
ዌል ምርጦች በስደት ያላችሁ ውድ የምየ ልጆች ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቃች የርመዳን ስራ ያደከማችሁ ሀይልና ብርታት እግዚአብሔር አምላክ ይሁናችሁ
Truly, This is for the new unprofessional appointees in the country , 10000000 meeting discussing how they can milk the system. I love this show, the BEST. Very creative, Cherbole represents the " KEGNA's" anything and everything is MINE and MINE only. Clearly shows the current vultures/ opportunists in the country . keep it up guys.
በድራማ ሳይንስ ዉስጥ መቼት የሚባል ነገር አለ ይህም አንድ ድራማ ቆንጆ ድራማ ለመሆንን በ audience ላይ መቼት ማሳደር አለበት! ይህ ድራማ ኢትዮጵያን ያለችበትን መቼትን ቁልጭ አድርጉ ያሳያል!
Edelye eko sewedat yene tafach
ከስራ ቡሀላ ይሾፋል መልካም ስራ ጎደኞቸ
አይ ደግሰዉ የኔ የዋህ በጣም ነዉ የሚያዝናናኝ.......በጉጉት የምጠብቀዉ ድራማ ነው እስኪ እደኔ የምትወዱት 👍
ውይ የአያልቅበት ጉድ ማለቂያ የለው ስልጣን ሊለቅ ሲል አውቆ እዳ ያበዛባቸዋል
እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ተደረጅተን ስፖንሰር እናደርገዋለን እንጂ እንዳታቋርጡ
😂👍👍👍👍
ትክክል
ስልኪ ቢልቢሌ?
የምር አዎ መቋረጥ የለበትም
@@Future979 ፕሮፋይልሽን አይቼ በሳቅ ሞትኩኝ ፈውስ በካራቴ እስቲ ካራቴ አስመዝግቢኝ
ጨርቦሌ ጨርቦሌ ጨርቦሌ ናፍቀህኝ ነበር አቦ በናትክ ሰላየሁክ ደሰ ብሎኛል ፍንቃዪ!!!
የዌስቲ አራተኛ ባህሪ ውይ አያልቄ 😂😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ #ምርጦቼ
የረዳን ስራ እንዴት ነው የመዳም ልጆች 😊
ዉዶቼ በያለንበት የነገው ቅዱስ #ሚካኤል ይጠብቀን
አሜን ውደ
Amen
የረመዳን ስራማ እያወዛገበን ነው የቀንስራችን ወደማታ ተለውጦብን 🤕🤕ብለናል
Amen
አሜን አሜን አሜን
Hahahahahaha! The writer is so brilliant.
I like u ppls , thanks for nice time spent with fun 😄😄😄😄😄
ጋይሶችይ ዛሬ ደስታ በደስታ ሁኛለሁ ለምንብትሉኝ የአጺዋቹው የፍቅር ሰው ፍሲሎ ጎልበጎል በሽበሽ አደረገን እስኬ የፍሲልገዳፌወችይ ደስይበለኝ በላክግጩኝ
አንገጭም
Waww guys welcome I'm Eritrea I'm so proud of you keep it up 🤩🤩🤩
እንደኔ ጋሸይበቃንን እሚወድ
Eritrea end ethiopia these team wan
Eritreawi tokonka bedhri kof elomulu zelewu map raya Eritrea mes Ethiopia hawesom sekeloma alwu fuck Ethiopian
@@kingredsea6005 ኣይገርመካን ኣነ እዛ ድራማ ካብ ዝከታተላ ክሳብ ሕጂ ነታ ካርታ ክሪኣ ከለኩ ብጣዕሚ ኢየ ዝሓርቕ፡እዚ ክኣ ሱቕ ኢሉ ኤርትራዊ ኢየ ይብል ኣሎ ምስኪናይ ቀደም ዝተሸጠት ኤርትራ።
@@kingredsea6005 ክገርመካ ኣብቲ መጀመርታ ናይ ብሓቂ ሰላም መሲልኒ ምስገበርክዎ ሕጂ ምቅያር ኣቢኒ እምበር ኣነ ውን ጸሊአያ ኣለኩ እዛ ፕሮፋይለይ
ክክክክክክክክክክ
አያቅበት ባታበዱሩኝ እንካን አዘርፉኝ
በጣም አሪፍ ነው ደግ ስው ስወድህ
ባንኮችማ ዘራፍ ስትባሉ ባንክ ዘራፊ የመጣባቹ ይመስላቹሃል ደስ ይላል።
Welocme thanks ya hagara ligochi 👍👍👍😍😍😍😍😍😍sewodachuuu
😂😂በጣም የምወደው እና የሚያዝናናኝ ፊልም አንደኛ ናችሁ
ወይ አበድሩን ወይ ድርሻችን አዘርፉን 😂😂😂
ዛሬ ግንቦት 12 መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይታደገን ይጠብቀን አሜን።
Amen
አሜን
Ene Jens jacket yelebesechiew konjo wedijatalew
በጣም ነው የተመቸኝ!!! ይቀጥል
*ክክክክክክክክክክክ የውሽት ነው እንዴ ተቆርጥ ያላችሁ ያዝ ክክክክክክክክክክክomg!*
ላሚቱግንሳስበውባገራችንየወታውነዳጅየምትሆንይመስለናል፣ደስየሚልዲራማነውበርቱ፣ቤንዚናችን፣ለህዝባችን፣ወተታችን፣ለ፣ይቀጥል፣እወዳችህኣለሁዘላለምኑሩልን
Deg sew ❤❤❤😂😂😂
ክክክክክ ስታስቁ ደግሰው እና ሱዳ ምን ልታዘዝ ይመቻቹሁ እውነት ነው ይታገዳል የተባለው የለውን ችግር እውነቱን ስለማወሩ ነው
እባክህን አዋሽባንክ እስፖንሰርነትህን እዳታቋርጥብን እደሚባለውከሆነ ሊታገድነው እየተባለ ነው ፈታየሚደርገንየሚያስተምረን ምርጥ ድራማነው
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም አዋሽ ባንክ
የኦነግ ነው የአደባባይ ሚስጥር ነው
ምክንያቱም አቃቸዋለሁ ጋሽ ቡልቻ
ናቸው ጥሩ ሰው።
@@emanuelsolomon8672 አቤት ይቅር ይበልሽ
not need awash bank sponser
ይሄ ድራማ በጣም ያዝናናኛል በኡነት ምርጥ ድራማ ነው በርቱ አብይን እንዳሰሙት
ደግ ሰው ሞኝ መስሎ ትልቅ ሚና አለው አይምሰላችሁ ጊዜ ብቻ ነው የሚጠብቀው!
የመንግስትን፣ልፋትና የህብረተሰቡን፣ትችት እና የስልጣን ፈለጊዎች ሽኩቻ ጋር በተያያዘ በርካታ ትምህርት አለው።
እንኳን ደና መጣቹ ምን ልታዘዞች ማነው ጋሽ አያልቄን የሚዎድ አቤት እኔ ሲመቸኝ እኮ😆እምባ እምባይ ክክክክ እንዲውም ሱዳን አቤት ስዎዳቹ🤣😊
እድልም ትከተባለት ክክክክክክክክ ዳኔ(ባርስታው) ጸጉርህን ብትቆረጠው ደስ ይላል
ገራሚ ድራማ ♥️♥️❤️❤️♥️♥️♥️🙏
ወይኔ ደግ ሰው እንደ ኣንተኮ የለም
እንኳን በደህና መጣችው የኔ ምርጦች ስውዳችው እኮ 😍😍😍
I like this move so contunue
ጨቡሌ ና ጀዋር አስተሳሰባቸው እና ቁመናቸው አ ን ድ ናቸው
በትክክል
Kkkkk
Kakakak!
😂😂😂
😆😆😆😆
Enjoyed it! Tank you Min Litazez.
bertu betam astmary mew
Hhh gash aylikibti biru ewnti new barat yihonali
ስደብረኝ ዘና እምልበት ምን ልታዘዝ ድራማ ስወዳቹሁ እኮ አስተማሪ ነው
የምትቀሩ፣መስሎኝ፣ደብሮኝነበር፣እንዳይቋረጥ፣ለሀገራችን፣አስተማሪና፣ጠቃሚድራማነው፣እኛአዋጥተን፣እንከፍላለንእንጂ፣እንዳይቋረጥ
ወይኔ ምን ልታዘዝ ተቋረጠ ተብዬ በጣም ተናድቼ ነበር እንኳን መጣቹልኝ
ajaibaa ajaibaa
ጨርቦሎ ሰላም
ማነው ጨርቦሌ ኮተት
ላሟ ኢትዮጵያ ናት
ጥያዌ አልቀበልም ዝም ብለን ብቻ እንደት እንለባት ዶክተር አብይ ጨርቦሌና ልጥ የፓለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ። ኢትዮጵያ በጣም ታሳዝናለች
ምርጦች ስወዳችሁ
ጨርቦሌ😂😂😂😂
ውይ እድልዬ በጣም እኮ ነው የምውድሽ
ያደለው ይጨፍራል ያላደለው ያዝናለል የርመዳን ስራ ደክሞናል እን ባይ ይላላቹ ጨፍሩ አይ ያልታወቀ ምስክር ፓለቴካ
ውይ ይህ ድራማ ገና እያየሁት ነበር 🤔🤔
ምን ልታዘዞች ዛሬ በወተት ተንበሻበሹ በርቱልን
ጋሽ አያልቅዬ ገዳይ ናት😂😂😂😂😂
ልገባሽ ኣይደለም ልትጽፊ ነው እኮ የተሰበሰብሽ !!! ሃሃሃሃ
Sasteluu hulum yezarew minam des ayilam
ያስሩኛል እንጂ እኔም ለምንልታዘዝ እስፖንሰር እሆነበር ምድረዱቄት አበሻ ወነቱን ሲነግሩት መቸ ይውዳል ምንልታዘዝ በጦም ምርጥ እና የኢትዬጵያን የፖለቲካ ታሪክ ግልጽ አድርጎ ስለሚያውራ ዘውር ሊያረጉት አስበው ነው ምረ ሙሰኛ ሁሉ እንደሰረቀ ይኑሩ እንደሰረቁ ይሙቱ ይንሻአላ ምንልታዘዝውችየ አብሺሩ ለውነት የሚቆም ወለደል ክልል አይጠፋም ቀጥሉበት ከጎናችሁነን።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ayalkebte
Kkkk Aree wasee tew gin
💖💖💖አይዞአቺሁ በርቱ
ምን ልታዘዞች ስወዳችሁ ምርት ላይ ያለውን ሃቅ ፍንትው አድርጋችሁ በጊዜው የምታቀርቡ ልቅም ነው የሚባል ወሬ ሰምቻለሁ እጅ እንዳትሰጡ በርቱ አይዞን
*ወይ ጉድ ኢትዮጵያዬ ሚስኪን ላም*
የዛሬው ቆንጆና አዝናኝ ስራ ነው።
አይ አያልቅበት 😂😂
መልካም ፍጡር ☺ ኑ እቃም አለ አስተጣጥብኝ 😅 ምን ልታዘዝ ቆይ ማታ አያችኋለሁ 💗
Gash yalkibet the best leader. Abet
Tibeb.
የኢትዮጵያ ህዝብ ቢገባችሁ አብይን አላሰራ ያሉትን የለውጡ እንቅፋቶችን በግልፅ የሚያሳይ ነው ጎበዞች ምን ልታዘዞች ይሄ ድራማ ትልቅ መልእክት አለው የሚገባው ካለ
ደግመህ እየው ከዛ ይገባሀል
ደግሰዉ ዉስጤ ነዉ
I really like this drama but they saying they stop no freedom in ethiopian I hope 2 c u next week
1st 1st 1st viewer and commenter....lwhere is my ike
ተባረኩ መልካም ስራ ነው
weye deg'sew Le formalit😝😝😭 yegrmal !
Eraaaaa mekoeret yelebetem betammmm new yemenfhken degsewu byanes eweneteya sew selelela degesewen bemen letazez eney enja
ውይ ደግ ሰውየ ክክክክክክ
አንደኛ የሆነ ድራማ 😀
ግን ማነዉ እንደኔ ደግ ሰዉ እና ብርቁ የሚመሳሰልበት
Suspended!!!!!🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Zerefaw temechegn!! zim bleh aszerf ante mengst