Min Litazez - Part 37 - ምን ልታዘዝ ክፍል 37

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 376

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +78

    ሠንበት ክብር ነው💗 የሠንበት እረዴኤት በረከት አይለዬን !!🙏🏻 መልካም ውሎ ❤

  • @zeki7603
    @zeki7603 5 ปีที่แล้ว +24

    ሁሌም ጠንካራ የድራማው ደም ስር ጫወታ ያለው ዶኒስ ጋ ነው። ዶኒስ ሆሌም አንደኛ። አይረሳም ደግ ሰው ሁሌም የዋህ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +26

    ምን ልታዘዝ እንኳን በደና መጣችሁ ሁላችንም በያለበት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን መለካም ሰንበት አያልቅበት ውስጤ ነህ😍

    • @demescoffee1850
      @demescoffee1850 5 ปีที่แล้ว +1

      አቺልጅ ኤፍቢላይ አለእዚም አለሽ ሁሉ አማረሽ ብዬሻለዉ

    • @weyneshetmuelat3508
      @weyneshetmuelat3508 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር ለኩሚንት አንደኝ ነሽ ውድድድ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +25

    እድልና ንጉስነሽ 2 ሆናችሁ ብዙ ስራ ነው የሰራችሁት በጣም ነው የማደንቃችሁ:: ሁለታችሁምየተለያየ ገፀባህርይ ያላችሁ? ምርጥ ሴቶች ናችሁ ክብር ይገባቸዋል::

  • @ናታኔምነኝባገልግሎቴ
    @ናታኔምነኝባገልግሎቴ 5 ปีที่แล้ว +105

    በደግስው ይሁንላችሁ ሀገሬ ልገባ ነው በላይክ በስላም ግቢ በሉኝ

    • @shebakashebaka1464
      @shebakashebaka1464 5 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ግቢ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +3

      እመብርሃን ትከተልሽ በሰላም ግቢ

    • @tenad7309
      @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

      በሰላም ግቢ🙏🏾

    • @chamlingkt8367
      @chamlingkt8367 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ግቢ እመቤቴ ትከተልሽ መልካም ጉዞ

    • @kingcell4537
      @kingcell4537 5 ปีที่แล้ว

      salme geby

  • @ማስረሻየጂማልጅ
    @ማስረሻየጂማልጅ 5 ปีที่แล้ว +15

    😂😂😂አያልቅበት እውነትም አያልቅበት ስልጣን ትውዳለክ 😛

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 4 ปีที่แล้ว +8

    😂😂😂 ለ20ኛ ጊዜ ነው ያየውት ግን አሁንም ያዝናናኛል! ቤተሰቦቼ ነው የሚመስሉኝ

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ ปีที่แล้ว +1

      እኔ ከመቶ ግዜ በላይ ይህንን ድራማ እንደ አዲስ እመለከተዋለሁኝ! ሃገራችንን እኮ እየተመራች ያለችው በአያልቅበቱ አብይ አህመዴ እና ጨርቡሌዎች እና ልጦች እኮ ነዉ! ደግሰዉ ምስኪኑን የፓለቲካ ንቃት የሌለው የሚታረደዉን ህዝባችንን ይወክላል!!! ጎጠኞቹም እነ እድል አይነቶቹም ሚዛናቸዉ ቀላል አይደለም!! ዶኒስ ድምፁ የማይሰማ ዝም ያለዉ ልሂቃንን አንጀቱ በሃገሩ አንባገነናዊ ስርኣት ልቡ የቆሰለዉን ምሁሩን ይወክላል። ሾርት ሜሞሪ የአዕምሮ ችግር ተጠቂ ብሎ ህዝቡን ያዋርደዋል አያልቅበቱ አብይ አህመዴ!

    • @meronmeron84
      @meronmeron84 ปีที่แล้ว

      ​@@እዉነትተናገሩ ሱዳንስ ብትሉ ከአብይ ስር ስር እያሉ ሀገራችን እያፈረሱ ያሉ ትንንሽ ባለስልጣናት የአብይ ሹመኞች🤔😁

  • @ቲናነኝየመሬዋ
    @ቲናነኝየመሬዋ 5 ปีที่แล้ว +5

    ደግሰውዬ የኔ ድንጉጥ የኔ የዋህ እድልዬ የሆንሽ አይን ነገር 😘😘😘ስወዳችሁ

  • @tautaudurbanbeaches7067
    @tautaudurbanbeaches7067 5 ปีที่แล้ว +14

    አያልቅበት በለበት ሁሌም ጨዋታ ይመቸኛል።
    even የንጉሥ ነሽ bravo ብየሻለሁ

  • @muftuhaturo4266
    @muftuhaturo4266 5 ปีที่แล้ว +7

    ጨረቦሌ ምረጥ ተዋናይ ነው ድራማውን አሳመረው

  • @hermeladejene4398
    @hermeladejene4398 5 ปีที่แล้ว +8

    እዚህ ሾው ላይ በጣም ደስ የሚሉኝ ካራክተር ባንኮች ናቸው!!!

    • @aabbe762
      @aabbe762 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ነው የወደድኳቸው

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣቹ የምን ልታዘዝ ቤተሰቦች። ማነው እንደኔ ጋሽ አያልቄን የሚመቸው ግን ፈጣሪ ያገራችን እና የቤተሰባችን ሰላም ያሰማን ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝትዝት ይብል💚💛❤🙏🙇‍♂️መልካም እለተ ሰንበት

  • @netsitadesse2115
    @netsitadesse2115 5 ปีที่แล้ว +1

    hahahahahaha የጨርቡሌ ደብዳቤ ተመቸኝ ሁላችሁም ምርጥ ናቹ እናመሰግናለን

  • @shegerarttime4217
    @shegerarttime4217 5 ปีที่แล้ว +45

    ለመላው የኢትዮጲያ ሙስሊም እንኳን 1440 ኛው የኢድ አል ፈጥር በሰላም በአንድነት አደረሳቹ አደረሰን

  • @etohgry6279
    @etohgry6279 5 ปีที่แล้ว +4

    አያልቅበት በጣም አምሮብሀል የሀያ ባንክ ገዘብ እጅህ ገባ አይደል

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 5 ปีที่แล้ว +31

    ጨርቦሌ ፍንቃዪ ዘንጠካል ዛሬ ኮሌታ ባለው ቲሽርት ጃኬት ከየትኛወ ባንክ ዘርፍክ ነው ሃሃሃሃሃሃ ' አይልቅበት እወነት ይቆይል እንጂ አይጠፋም ' ቻለወ!!!

  • @yakobworku4123
    @yakobworku4123 3 ปีที่แล้ว +5

    የ ደግሰው ያግራሞት ሳቅ የሚመቸው እስቲ እንያቹሁ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 ปีที่แล้ว +20

    ደግሰውን ስንቶቻችን እንወዳለን ??

  • @Belle-jv8nm
    @Belle-jv8nm 5 ปีที่แล้ว +2

    ምን ልታዘዝ አዝናኝ እና ትምህርት ሰጪ comedy ድራማ ነው በርቱ ጥሩ ስራ ነው

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉ እንዴ ምን ልታዘዝ ደስስስ የሚል ድራማ ኢትዮጵያ ዉስጥ የለም እኮ ይናገሩታል እንደናቱ የሚሰማ የለም እንጂ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +22

    ወይ በሹመት ማሰር? ቅኔ ነው:: የገባው ይግባው::

  • @kenfeab
    @kenfeab 2 ปีที่แล้ว +6

    i came across this sitcom 3 years after it was premiered. All the crew are perfect. it sad that it is terminated long ago. why was it gone?Such astonishing sitcom should have been run for at least 3-5 years.

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ ปีที่แล้ว +1

      Honestly speaking this satirical drama's sitcoms it's clearly predicted what's Ethiopia futuristic political chaotic what's it's looked like. In my opinions this drama's sitcoms given us ample information,there is no needed further more sitcoms!

  • @addismulat2
    @addismulat2 5 ปีที่แล้ว +13

    የሁልጊዜየ ምርጫየ ዶኒስ ብቻ ነዉ

  • @tegesteashnafie8330
    @tegesteashnafie8330 5 ปีที่แล้ว +13

    ውይ የንጉስነሽ የጨርቡሌ ደብዳቤ እንዴት እንዳሳቀኝ

  • @የማርያምልጅ123
    @የማርያምልጅ123 5 ปีที่แล้ว +16

    አይ ጨርቦሌ የጉስነሽዬ አበላሸብኝ በቃ😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +4

    የደግሰው ነገር? አትንገር ብዬ ብነግረው? አትንገር ብሎ ነገረው ነው ነገሩ!!!!!!!!!!!

  • @khadijaismaeel1842
    @khadijaismaeel1842 5 ปีที่แล้ว +4

    ሱዳንና ደግ ሰው ውስጤ ናቸው

  • @lovemenbra489
    @lovemenbra489 5 ปีที่แล้ว +1

    ባኮችና ደግ ሰው በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም የሚገርም ነው የባኮች ሲሪስ መሆን

  • @abiytemtime8556
    @abiytemtime8556 5 ปีที่แล้ว +1

    "Politics & Marriage" great example of People & Leaders, and their Relation ship. thank you.

  • @edenalechewu8457
    @edenalechewu8457 5 ปีที่แล้ว +1

    ዶንሲዩ ጥሩ መልክት ነህ እናመሰግናለን

  • @etohgry6279
    @etohgry6279 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥጦች ሰላም ናችሁ ዶኒስ ሁላችሁም ሰላም ምርጥ ሥራ ነው ለሚገባው የኛ ሰው ደዝዟል 👍

  • @ሲሳይነሽየማርያምልጅ
    @ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ
    እስኪ በሰላም ግቢ በሎኝ #ከ3 ቀን ቡሃላ #ሃገሬ ልገባ ነው ምን ልታዘዞች ዛሬ የመጨረሻዬ ነው ቸውው

    • @martaabdulla1196
      @martaabdulla1196 5 ปีที่แล้ว

      በስልም'ጊቢ'እኔ'አንድወርነው'የቀራይ

    • @WebEthiopia2020
      @WebEthiopia2020 5 ปีที่แล้ว

      ሲሳይነሽ የማርያም ልጅ salam gebi eheta!

    • @ሲሳይነሽየማርያምልጅ
      @ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቶቼ እናንተም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @elhmelhm6100
      @elhmelhm6100 5 ปีที่แล้ว +1

      ሲሳይነሽ የማርያም ልጅ አላህ በሰላም የእናታችን ምድር ያብቃሽ ማማዬ አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ ውድዋ እህቴ

    • @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ
      @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ 5 ปีที่แล้ว

      Melkam menged🛍

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +12

    ለአስተዳደር? ወንድ ሴት ሳይሆን ዋናው ህግ ነው:: ትክክል!!!

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 5 ปีที่แล้ว +1

    የጨረቦሊ ድምጸ ደሥ ይላል

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 5 ปีที่แล้ว +3

    ዶኒስ ሰላምህን ያብዛው

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዞች እድል ዕድል ውስጤ ናት

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +11

    ዶኒስ እኮ ከልቡ ነው የሚናገረው። የአሁኖቹ ተቃዋሚ ወይም ተፎካካሪ ድርጅቶች ሃሳባቸውን አቋማቸውን ራሱ በግልጽ ለህዝቡ መናገር ተስኖአቸዋል። ፖለቲከኞች በተለይ የዜግነት ፖለቲካ አራማጆች ባል የሚሆን ሃሳብ አምጡና ሚስት እንሁናችሁ!!!

  • @ዋነብሴ
    @ዋነብሴ 5 ปีที่แล้ว +105

    መጣቹ ጎሽ ላግጥጥ እስኪ ላይክ ብታደርጉኝም አልጠላም ሰውችዬ 😌😌😌😌😌

  • @hawaabbas3589
    @hawaabbas3589 5 ปีที่แล้ว +4

    Eid Mubarek all muslim brothers♥and sisters
    عيد مبارك جميع الإخوة والأخوات المسلمين♥

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว +1

    ሰው እንደ ደግሰው ብሆን

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +11

    ጨርቦሌ የንባብ ችሎታህ ከነድምፅህ ልዩ ነው:: ሳላደንቅህ አላልፍም::

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +5

    *በደካማ ጎናችን እየገቡ ነው ሚጫወቱብን* አለች እድል እውነትሽን ነው እኮ በአፍቸው ብቻ ኢትዮጵያ እያሉ በደካማ ጎናችን እየገቡ ነው እራቁታችንን ያስቀሩን ኢትዮጵያን እጥብ አርገው የበሉአት😌🤔

  • @semirahasan9806
    @semirahasan9806 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን ልታዘዝን ድራማ በጣም አድናቂ ነኝ አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያብዛላት ።

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 ปีที่แล้ว +4

    *የንጉሥና ጨርቦሌ 😂😂😂 እኔስ ለዶኒስ አጭቼሽ ነበር😊*

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +4

    ደግሰው(የዋህ) ድሮም በዋህ ሰው ነው ይቺ ዓለም የምትጫወተው!!! ፓስወርዱ ደግሰው::

    • @elhmelhm6100
      @elhmelhm6100 5 ปีที่แล้ว

      Tena D አው ደግሰውን ፓስዋር አረጉት ጋሽ አያልቄ

  • @mamushbirle6839
    @mamushbirle6839 5 ปีที่แล้ว +1

    ጨርብሌ በጣም ያሰቃል

  • @mimigondere4711
    @mimigondere4711 5 ปีที่แล้ว +1

    Eid Mubarak le Muslim wendmoch ena ehetoch.manew ende ena bankochin yemewed

  • @fasikafasika3371
    @fasikafasika3371 5 ปีที่แล้ว +8

    እየን ድራማ ምን አለበት ባለስልጣኖች ባዩት ይናገራሉ እንደጉድ

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 5 ปีที่แล้ว +8

    እኳን መጣችሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አገር ቤትም ውጭም ያላችሁ የሙሥሊምና እምነት ተከታዮች እኳን አደረሣችሁ ፆም ሊፈታ ነው

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว +4

    ሲሄዱም አንድ ላይ ሲመጡም አንድ ላይ ተለያይተው እዳላይ ፍትህ ለኢትዮጵያ ውሀ እና መብራት

    • @catcamel7570
      @catcamel7570 5 ปีที่แล้ว +1

      Just you go out from ethiopia

  • @senayalemu4693
    @senayalemu4693 5 ปีที่แล้ว +21

    ሆደንንን ፋራት ፍራት ብሎኛለ እስኪ ፆለት እነ ዱአ አድርጉልኝ ውድ የኢትዮ ልጆች

  • @weyneshetmuelat3508
    @weyneshetmuelat3508 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች መጣችሁ ግን የንጉስነሽ እና ጨርቦሌ እህት እና ወንድሜ ናቸው እንድይ የመሳሰላሎ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +16

    እኔም ገምቼ ነበር ፓስወርዱ ደግ ሰው እንደሚሆን ጥርጣሬዬ ትክክል ነበር እስቲ የዳኜን ሽበት የምትወዱለት ለኔ ዳኜ አንደኛ ነው

  • @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን
    @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን 5 ปีที่แล้ว +3

    ሶዳቹ እኳን ሠላም መጣቹ በርቱ

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 5 ปีที่แล้ว +3

    የጨርቦሌ ደብዳቤ ምኑም አልገባኝ ..ለንጉስ ነሽም የገባት አልመሰለኝም

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 ปีที่แล้ว +35

    ምልታዘዞች እንኳን ደህና መጣችሁልን ዛሬ አልፎልኝ ሁለተኛ ሆኛለሁ እስኪ እድልን እንደኔ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 ปีที่แล้ว

    መስፍኔ በጣም ታዝናናላችሁ በርቱ

  • @samsontesfu8101
    @samsontesfu8101 5 ปีที่แล้ว

    ዳኜ እውነትም ፖለቲካ ያስርጃል ዋው ምርጦች ናቹ

  • @dondada3220
    @dondada3220 5 ปีที่แล้ว

    ደግሰው ማለት አንዳርጋቸው ገዱ መሆኑ ነው! ክክክክክክ እጅግ ዘገምተኛ ግለሰብ ነው፥ የዋህ ምንም የማይገባው ዘገምተኛ ክክክክ

  • @lijbitle
    @lijbitle 5 ปีที่แล้ว

    ahahahahaahahaahahahah i love it, especially at the end.

  • @retareta8675
    @retareta8675 5 ปีที่แล้ว +1

    ጨርቡሌ 😃😃😃😃

  • @bsbbd4181
    @bsbbd4181 5 ปีที่แล้ว +11

    ለመለላው የእስልምና ተከታይ በሙሉ ለኢድ አልፈጥር አደረሰን።

  • @aa6750
    @aa6750 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ የንጉስ ነሺ ፉቅር ያዘሽ በቃ ከጨርቦሌ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +4

    *ፍጣሬ በያላችሁበት ክክፍ ነግር ይጠብቃችሁ ይጠብቅን መልካም እልተስንበት በያላችሁበት ዊል !*

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬም ደብዳቤ አለደ😂😂😂😂

  • @etohgry6279
    @etohgry6279 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የንጉሥነሽ ባንዴ ወደ ፍቅር በሰላም ነው 😂😂😂😂🤔🤔

  • @nsjasbah7263
    @nsjasbah7263 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጋሽ አይልቅበት😄😄😄

  • @kemshamu4617
    @kemshamu4617 5 ปีที่แล้ว

    Bedekama gonachin eyegebu new mchawetubn awo enji yErtra ena yEthio selam bendezi betam bfetene gzye ayhonim neber

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኮን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዞች ዉድድድድ ❤❤ ኢስላም እህቶቼና ወድሞቸ ኢድ ሙባርክ እኮን አደርሳችሁ

  • @eyeu7896
    @eyeu7896 5 ปีที่แล้ว +12

    ተመስጌን አምላኬ ከመጨረሻ ኮማች ወደ 26 ኮማች ያረከኝ ምን ይሳንሀል 😁😁

    • @onelove6768
      @onelove6768 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ካንቺ ቀጥዬ ይህው ከ27 ዓመት በኃላ ኮሜት እንድሰጥ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 5 ปีที่แล้ว +6

    ጨርቦሌን በፀባይ እንያዘው ህዝብ እየታመሰ ያለው በጨርቦሌ ነው ህዝብ ዝም ብሎ እዲገዛ የፍራት ቆፈን ውስጥ የሚከትለትን በፀባይ ይይዛል

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 5 ปีที่แล้ว +3

    የንጉስነሽ እና ጨርቡሌ ግን የመጬ ነው የተመቹኝ 😂😂😂😂😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
    @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 ปีที่แล้ว

    ደግ ሰው ግን በጣም ይመቸኛል። በጣምም ያስቀኛል።

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 5 ปีที่แล้ว +1

    ባንኮች ውስጤ ናችሁ

  • @Qwertyuiop-cl2qe
    @Qwertyuiop-cl2qe 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የምወዳችሁ መጥታችሁልኛል

  • @እሙዬእሙዬ-ጘ6መ
    @እሙዬእሙዬ-ጘ6መ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት

  • @kedirsherefa4530
    @kedirsherefa4530 5 ปีที่แล้ว +65

    መላው የእስልምና ተከታዬች እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደርሳችሁ።።።። Like ግጩኝ

  • @tigisteshtu8812
    @tigisteshtu8812 5 ปีที่แล้ว

    ምምረጦች በሳቅ እያዋዛቹ ቀኔን ብሩ አደረጋቹልኝ

  • @rahelmakroya1233
    @rahelmakroya1233 5 ปีที่แล้ว +1

    አንክዋን ደና መጣቹ መልካም አሁድ ይሁንላቹ 🙏

  • @selinayemariam5120
    @selinayemariam5120 5 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ እኔስ ተቃጠልኩ ይሄ አያልቅበት ጨጓራየን ላጠዉ 🙆🙆🙆

  • @selinalove7274
    @selinalove7274 5 ปีที่แล้ว

    Control ደግሰው ክክክክክክ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 5 ปีที่แล้ว

    wow best job i like it

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 5 ปีที่แล้ว

    Meskerem merz begebachibet ashmuregna yemender set Aybejshm iref

  • @seeme7983
    @seeme7983 5 ปีที่แล้ว

    Lamua kiray nechhhh hahha 😂😂😂 ere enea ke derasiw fiker liyzegn new

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ግልፅ ቅኔ😂😂😂

  • @Genettube
    @Genettube 5 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ 😂😂 ኑሩልኝ

  • @seblet638
    @seblet638 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው የስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳችሁ በአሉየሰላም የፍቅር ይሁንልን

  • @tomasftwi232
    @tomasftwi232 5 ปีที่แล้ว +1

    10 ነኝ ዋው

  • @abebakubi7008
    @abebakubi7008 5 ปีที่แล้ว

    ጎሽ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ውዶች

  • @michaelkassahun2532
    @michaelkassahun2532 5 ปีที่แล้ว +1

    Ctrl ደግ ሰው የባለስልጣን password 😂

    • @123pqr7
      @123pqr7 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk....betam yemechal aydel

  • @ወለተማርያም-ወ4ቨ
    @ወለተማርያም-ወ4ቨ 5 ปีที่แล้ว +1

    እር ጨርቦሌ😃😃😃😃😃

  • @retareta8675
    @retareta8675 5 ปีที่แล้ว

    ጨረቦሌ ኢትዮጵያዊ ከናን የኔ አበባ አላለም

  • @mslealem5866
    @mslealem5866 2 ปีที่แล้ว

    የሱዳንና የደግሠው የዋህነት ወይ ሁሉም ሠው እንደናተ ቢሆን

  • @abeltedasa3142
    @abeltedasa3142 5 ปีที่แล้ว

    zare tekedemku min litazazuye i love u

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 5 ปีที่แล้ว

    I love you & thx too much .....hahah

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 ปีที่แล้ว

    የኔዉድ ደግሰዉ❤😍

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 5 ปีที่แล้ว

    ከዝንጀሮ ቆንጆ..........

  • @fikertesfayebraha2773
    @fikertesfayebraha2773 5 ปีที่แล้ว

    💚💛❤ሰላም ለኢትዮጵያ
    ሰላም ላገራችን መልካም እለተ
    ሰንበት

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
    @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ 5 ปีที่แล้ว

    ደግ ስው ስወድህ ክክክክ እዴት እደምታስቀኝ

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ ጋሽ አያልቅበት ምእን ያወራጭሀል አሉ