ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን።
እንኳን አብሮ አደረሰን ፆሙን የነብሳችን መዳኛ ያድርግልን ነገ ነው አደል የሚገባው ውዷ እስቲ ንገሪኝ
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 ነገ ነው እህቴ ሰኞ ሰኔ10
Amen amen amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እህታችን
Well መልካም የአባቶች ቀን አባት ያላችሁ ሺህ ዓመት ይኑርላችሁ ለሞቱትም እግዚያአብሄር ነብሳቸውን ይማር አፈሩን ገለባ ያርግላችሁ
የምን ልታዘዝ ደራሲና ተዋንያን ሁላችውም ትችላላቹ አንደኛ(፩) ናችው።
Ere betam arif drama nw, joro yalew yisma. Tebareku.
እንኳን ደህና መጣቹ ምን ልታዘዞች እስቲ እንደ በፊቱ በየሳምንቱ ይሁን የምትሉ
እኔ
ቢሆንልኝና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙት ሁሉ ይሳካላቹ። አሜንና ሰብስክራይብ አያስከፍልም
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሚን ግን እኔ አርጌለሁ ሙሰና መሰለብሸ
amen amen amen zolatube
ዛሬ አንደኛ ነኝእካን ለአባቱች ቀን አደረሳቹየኔ አባት ሁሌም እወድካለውነብስክን ባፀደገናት ይኑርልነ😥😥😥😥😥
Amen!
አሜንን
😂
sorry selamiyye,,,we all die tera guday newu,,ayzon my father is in heaven with JESUS
@@pcpc5242 😥😥😥
I love this show.. i'm glad i found it and watch the show.Please continue making more episodes and seasons in the future It's an educational and Funny show. ❤😅👍
ደሞዝ ጎሽሜ በጣም ይመቸኛል ያሁኖቹ ጌኛዎች እንኳን በፈሊጥ በፍል እያገላበጥን ካላስተማርናቸው አይገባቸውም ደራሲዎቹም አርቲስቶቹም የሚሠሩት በጣም ምችት የምትሉ ናቸው ጮርቦሌ አስተሳሰቡ ከዶሮቄጥ የጠበበ ነው ።
Demoze yamadankih yahagare lij berta. betam naw das yaalany, lij eyaalahu mariyam beta Christian eyobin hona sisaraa ayicheh alikishaalahu .truly amazing bertaa.
Brilliantly created 😆I love this show . I am so giggly uffff 🤣🤣🤣
yeah laugh laugh laugh laugh gigily is right
እቶ፡አያልቅበትና:ሱዳን፡ውስጤ፡ናቸው፡ድራማው፡ምንም፡አይወጣለትም፡በርቱ
ክክክክክክ ትክክል ነህ 👍የዛሬውን አያድርገው እና ድሮ organic የሆነ የኑግ ዘይት ነበር የምንበላው
Writing, directing, acting.... እንደ ወይን በቆየ ቁጥር የሚገርም ብስለት ከማንም በፊት መረዳት ይገርማል፥፥ ብቃት፥፥ በጣም ከክብር እና ምስጋና ጋር፥፥
ደግ ሰውን እያየሁ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
ምን ልታዘዝ እራቴን እንጀራ በሽሮ ታዘዙኝ እስኪ ደስ ይበለኝ መልካም አዳር ውዶች ፈጣሪ የነገ ሠው ይበለን አሜን
አሚን
Knowledgeable prediction thanks god I know it
ዋጄ እንዳንተ እይታ ሁሉም ቢያይ ደም ይለን ነበር ግን ፈጣሪ ይጠብቅሕ በርታ
ዳኘ በዝምታው ብዙ የሚናገር 😂😂😂😂😂ስወደው ❤❤❤❤
ፐ እብደት በድርድር አይድንም! ምርጥ አባባል ናት! እጅግ ማከብርህ ደራሲነ ዳይሬክተር ደመወዝ ጎሽሜ ምርጥ ሰዉ!
እዚ ቤት ምን ያስችግርሀል። ሲባል አይጥ አለ ደግ ስው ውነትም አይጥ ክክክክክ
አረ ደግ ሠው ገዳይ እኮነህ በግሊዘኛ እረገሙኝ ካካካካ አረ ሆዴ ቆሠለ በሳቅ አቦ ሺ አመት ኑሩልኝ ዶኒስ ንግግርህ ፐ ፐ ፐ ..ፐ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር
hohoho hihihi kikiki, bezi geze mesak betam berk behonebet asakachehugn!!
ወይ ደግሰውየ ስወድህ የኔ የዋህ ምናለ እዴው እዳተ ብንሆን ውይይይይ ሃሃሃሃሃሃ
ያገሬን ሰላምያገሬን እድገትያገሬን ትንሳኤእግዚአብሔር ያሳዬኝ የምንሰማውን ነገር በአይናችን አያሳየን ግብረ ሰዶም ግብረ ሰይጣን የሆነን ተግባር የያዙት የዳቢሎስ ፍሬ የሆኑት አገራችን እንዳይገቡ እግዚአብሔር ያርቅልን እዛው በጸበላቸው
Amen awo ezawu bagerachewu
ጥሎብኝ እድልይ ስወድሽ የኔ ነገረኛ 😂😂😂😂😂
በእውነት ድንቆች ፣ " ሰሊጣችንን ልከን ፣፣፣፣፣ ህም ትክክል ምስጋና ይድረሳችሁ ።
ዛሬ ምንም አስተያየት የለኝም ምክንያቱም ለኮሜንት አይመችም ኪኪኪኪ
😄😄😄😄ሱዳን የአያልቅበት ምስለእኔ መጨረሻችሁን ያሳየኝ የአያልቅበት አጎብዳጆች
አይ ደግ ሰው ክክክክክክክ አይጥ አልካቸው እንዛን ጉዶች
😂😂😂 tebareku endi lasakachihugn
ስወዳቹ ምን ልታዘዞች ደግ ሰው እና አያልቅበት ናቸው ውበት የሰጡት እድልም በጣም ትመቸኛለች ጨርቦሌ ግን ደሜን ያፈላል
እኳን ላባቶች ቀንአደረሳችሁ እረጂም እድሜናጤና ላባቶች ማነው እደኔ አባቱን የሚወድ ላይክ
👍
ጨረቦሌ ወይ እንዴት እንደምወድክ ማፌይ ነገር ነወ ምትመሰለኝ ይመችክ✌✌✌✌
ክክክክክክክ ምሳሌዋ ተመችታኛለች የጀራናታ ጡጦ
Kkkkk እብደት በድርድር አይድንም ነው ያሉት። አረ የ እድል ሳቅ ነይልኝ
ያፌትዬ ሰብስክራይብ አድርጊን
ሚኪ በዚህ ድራማ ላይ አንደኛ ነህ ዋው…….ነባራዊውን ሁኔታ እኮ ዱቅ ነው ያደረከው
Daratu lay Yederdaraw Eskirbito Bezatuu !!! Gosh kkkk
Ayalikibet 😘😘😘!!!!
ባንኮች 😂😂😂 ዶክተሮቹ እና አያልቅበት 😆😆😆 ድብብቆሽ አሁንም ይጫወታሉ 😅😅😅
benatachu edatkoy tolo temeleshu kereftachhu ♡♡♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እንዴት እንደምወዳችው ትናፍቁኛላችው ከኢትዮጲያ ውስጥ ካለው ሻ የማየው ምን ልታዘዝን ብቻ ነው አንጀት ታርሳላችው!!!
የዝህ ድራማ ደራሲ የአመቱም የኔም አንደኛ ነህ ልዩ ነህ
ሰሚራ እህታችን ሰብስክራይብ አድርጊን
ውይ የሱዳን አቀራረብ ዛሬ እንዴት አባቱ እንደሚያስጠላ ድራማውን የኽፃን ልጅ ጫወታ አስመሰለው
በእንግሊዘኛ እረገሙኝ አይደርሰብህም አላለም ውስጤ እኮ ናችሁ እንደው ምን ላድርጋችሁ
አረ መላ በሉኝ ከ ጨርቡሌ ጠልፎኛል ልበረከክ ምንም አልቀረኝም 😂😘😘
ክክክ
Bast drama min litazez I keep witch lot of times
ለሶስተኛ ግዜ ♥️❤️❤️❤️
ዉይ ደግ ሰዉ 🌹🌹😍😍😂😂😂😂
Wow man ltazez. 🤗🤗👍
ምርጦች አንደኞች ናችሁ ከኢትዮጵያ ኮሜዲ
እንኳን ደና መጣቹ ደግሰውን ያላቹ እስቲ እንያቹ
i realy liked the DOC.
እስቲ ስለማርያም እደኔ ምታምናት እወድሻለው በላት ሰይጣን ይፈር
እልልል
እኔም እወድታለሁ በሶ ላይ አላህ ሰላም ያውርድላት
እሶ ሞታለች መሰማትም ማዬትም መርዳትም አትችልም
Rosa Saman አንድ ሺ ግዜ እወዳታለሁ እናቴ
እኔስ ማርያምን እወዳታለሁ።
ኧውውውውውይ በጨርቦሌ ባሀል መሰረት ከ 200 ቃል በላይ መስማት አይችልም ክክክክክክክክ
ወይ ደግ ሰው#ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ አደከምከኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
እኴንለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ ዉዶችየእኳንሞ ለአባቶችቀን አደረሳችሁ
Amen enkuan abro aderesen.
Very underrated movie. It is the best historic series in Ethiopian movie industry
የንጉሥ ነሽ ተረትና ምሳሌሽ ውስጤ ነው እደው በላይነሽ እደው በላይነሽ ከጀራውም የለሽ ከወጡም የለሽ 😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃
Weyiiiii. Deg sew. Begelzena. Eregemun alk. Kkkkkkkkkkkk
Seniye subscribe adregin
😂😂😂 ንፍር ያደረገኝ ፓርት ቢኖር 26:00 --26:25 ደቂቃ ያለው የአያልቄ እቤቴ እሄዳለሁ ኡቭቭ ደፍ ውሃ ይደፋብኛል እነሳለሁ እመጣለሁ /3 ጌዜ ደግመውት ነው ያሉት😀😀😀😀
Please the name of the entrance music I like it so much
ደግ ሰው 😁😁😁 ኡፍ አሴሳከኝ 💚💛❤😁
Weche gud 😂😂😂
ሱዳን አንደኛ ነህ እዉነት ሱዳን ከለለ ፊልሙ አያምርም
ቀላል ስወደው እኮ
*ደግ ሰው በእንግሊዘኛ እረገሙኝ😂😂😂😂*
ደግ ስውና ዶንስ ስወዳቹ የንጉስነሽ ከጨርቦሌ ፎንቃ የጠለፈሽ ትመስያለሽ ጨርቦለ ነገር በደላላ ነው ተጠንቀቅ በሃላ በቦክስ እንዳያስ ነጥስሽክክክክክክክክደግ ስው በእንግሊዘኛ ረገመኝ
ምን ልታዘዝ ሰላማችሁ ይብዛ ጠፍታችሁብን ተጨንቀን ነበር በተለይ እድልየየየየ ።( የመስከረም ኣበራ ኣድናቂዎች )&
dagusow😂😂 idilawiti' yene' tabayi' alabishi😂
የአየልቅበት አድነቅውች like
ፆመ ሐዋሪያት ሰኔ ፆም እኳን አደረሳችሁ ! መልካም ፆም ይሁንላችሁ ❤❤🙏🏻
Amen enkan abro aderesen
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰኞ ማለት ነገ ነው አደል የሚገባው እስቲ ንገሩኝ
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አወ እናት ዛሬ ነው የገባው ያው እሁድ ስለሆነ ነገ ሠኞ ይፆማል
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
ማን ነው መስኪን የሚወዳት ምን ልታዘዝ እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ
sarie hi hi selam
አስተማሬ ድራማ ነዉ አብይ ኤትዮን እንዴ እያደረጋት ነዉ በርቱ አሬፉ ድራማ ያዝናናል
አያልቄ ምርጥ ስራነው
ወዮ ይሄ ነገር ትክክለኛ ፓለቲካ ነው😁😁😁😁😂😂😂😂😂
ኣያልቄ ሲወለድ ሳይሆን በሰባት ዓመቱ ነው መሪ እንዲሆን የታወቀ
😂😂
Kkkkkkkkk
ቅቅቅቅ
ክክክክ
Kkkkkkkkkkkkkk
Bankowch😍😍
ሃሃሃሃሃ ደክተሩ ከባው ምርጥ ነቆራ ነው
ዶክተሩ፡ አቶ አያልቅበትን እንዴት ታያቸዋለህ?....ደግሰው፡ አቶ አያልቅበት ያዩናል እንጂ እኛ አናያቸውም...😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
yeab zerihun 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሁሌም የዶኒስ አሳብ መሬት ጠብ አይልም
ፂዎን እህታችን ሰብስክራይብ አድርገናል ከቻልሽ አንቺም አድርጊን
የዚ ፕሮፎዜር ጥናት የማደንቀዉ አያልቅበትን ጠፈር ድረስ ሄዶ ስላጠና ነዉ፴፳!! አሉ ቅጥረኛ የጭቃ ግድቦች 😌😁😂😃😄😅😆😉😊😋
this episode is Superb.
The irony with dummy is point on, the writers are amazing n crew...
Kkkkkkkkk betam yilali ewuneti
you guys r z best
አይ ደግሰው😃😃😃😂😂😂😂😃
አይ ደግ ሰው በእግሊዘኛ እረገሙኝ አለ😂😂😂
እኔም አሰቆኛል
haha
😂😂😂😂
ደስይላል
አልማዝን አይቸ አልማዝን ሳያት ስባተኛዋ አልማዝ ብትመጣ ድንገት ስድስቱን አልማዞች ስላስረሳችኝ ምርጫየ በመርጫ ተበላሸብኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የን ምርጫ (ለ)
ይህንን ተከታይ ድራማ በዝህ ሀገራችን ፖለቲካ ትልቅ ትምህርት ነው። ብትቀጥሉ የመንግስት እጅ ከሌለበት ። ለ3ኛ ጊዜ ጨረስኩት
እብደት በድርድር አይድንም ለሁሉም ፖላቲከኞች ይድረስ እጅግ አስገረሚና አስተማሪ ድራማ መሀሆነኑን ሁሉም ነገር በአርትስቶቸቻችን እጅ መዉደቁን የያሰየያል እነኔም አይቼበታለሁ መንግሥት በአርትስቶቸቻችንነና በፖላቲካኞች ተቀድማዋል እጅ ብሰጡ ነዉ የምሻለዉ ---በርቱ
ደግሰውን የሚወድ 😂😂😂
Dagi sew😂😂😂
የኔ ውቦች እዴው ስወዳችው ወይ አሽሙር ሃሃሃሃሃሃ
Emwedachuh
ዛሬ ጉድ ነው አይጡ ጃዋር ነው
ያዉ በለው
ምርጥ ድራማ ግልፅ ፖለቲካ ይመቻቹ
👌👍
Ohhhhhh DEGSWE I LOVE THIS GUY HE SOOOO ENOCENT
እንኳን መጣችሁ ሁልጊዜም ይለቀቃል እያልኩ ስጠብቅ
እነ ደግ ሰው እነ ሱዳን ሀቢቢ እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችዋል ሱዳን ሀቢቢ መቼ ነው የለበስኳት ልብስ ከላይክ ላይ የምትወልቀው አረ ሱዳን ልብስክ እኮ ዜግነቷ ቀየለች ስለ ምልታዘዝ ካፌ ብለህ ልብስህን አውልቃት ጋሽ አካልቅበት አንተ ከወንበርክ የምትወርድበት ቀን እንዴት እንደናፈቀኝ አጠይቀኝ
እንዴኔ ኮሜንት ማንበብ የምትወዱ ላይክ አድርጉልኝ
አልማዝን አይቸ አልማዝን ሳያት ሰባተኛዋ አልማዝ ብትመጣ ድንገት 🤣🤣🤣🤣ስድስቱን አልማዝች ስላስረሳችኝ ምርጫየ በምርጫ ተበላሸብኝ 🤣 ( ለ )
@@habibahbibah9453 👍😀
@@sarawallo8276 👍
ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን።
እንኳን አብሮ አደረሰን ፆሙን የነብሳችን መዳኛ ያድርግልን ነገ ነው አደል የሚገባው ውዷ እስቲ ንገሪኝ
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 ነገ ነው እህቴ ሰኞ ሰኔ10
Amen amen amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እህታችን
Well መልካም የአባቶች ቀን አባት ያላችሁ ሺህ ዓመት ይኑርላችሁ ለሞቱትም እግዚያአብሄር ነብሳቸውን ይማር አፈሩን ገለባ ያርግላችሁ
የምን ልታዘዝ ደራሲና ተዋንያን ሁላችውም ትችላላቹ አንደኛ(፩) ናችው።
Ere betam arif drama nw, joro yalew yisma. Tebareku.
እንኳን ደህና መጣቹ ምን ልታዘዞች
እስቲ እንደ በፊቱ በየሳምንቱ ይሁን የምትሉ
እኔ
ቢሆንልኝና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙት ሁሉ ይሳካላቹ። አሜንና ሰብስክራይብ አያስከፍልም
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሚን ግን እኔ አርጌለሁ ሙሰና መሰለብሸ
amen amen amen zolatube
አሜን
ዛሬ አንደኛ ነኝ
እካን ለአባቱች ቀን አደረሳቹ
የኔ አባት ሁሌም እወድካለው
ነብስክን ባፀደገናት ይኑርልነ😥😥😥😥😥
Amen!
አሜንን
😂
sorry selamiyye,,,we all die tera guday newu,,ayzon my father is in heaven with JESUS
@@pcpc5242 😥😥😥
I love this show.. i'm glad i found it and watch the show.
Please continue making more episodes and seasons in the future
It's an educational and Funny show. ❤😅👍
ደሞዝ ጎሽሜ በጣም ይመቸኛል ያሁኖቹ ጌኛዎች እንኳን በፈሊጥ በፍል እያገላበጥን ካላስተማርናቸው አይገባቸውም ደራሲዎቹም አርቲስቶቹም የሚሠሩት በጣም ምችት የምትሉ ናቸው ጮርቦሌ አስተሳሰቡ ከዶሮቄጥ የጠበበ ነው ።
Demoze yamadankih yahagare lij berta. betam naw das yaalany, lij eyaalahu mariyam beta Christian eyobin hona sisaraa ayicheh alikishaalahu .truly amazing bertaa.
Brilliantly created 😆I love this show . I am so giggly uffff 🤣🤣🤣
yeah laugh laugh laugh laugh gigily is right
እቶ፡አያልቅበትና:ሱዳን፡ውስጤ፡ናቸው፡ድራማው፡ምንም፡አይወጣለትም፡በርቱ
ክክክክክክ ትክክል ነህ 👍የዛሬውን አያድርገው እና ድሮ organic የሆነ የኑግ ዘይት ነበር የምንበላው
Writing, directing, acting.... እንደ ወይን በቆየ ቁጥር የሚገርም ብስለት ከማንም በፊት መረዳት ይገርማል፥፥ ብቃት፥፥ በጣም ከክብር እና ምስጋና ጋር፥፥
ደግ ሰውን እያየሁ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
ምን ልታዘዝ እራቴን እንጀራ በሽሮ ታዘዙኝ እስኪ ደስ ይበለኝ መልካም አዳር ውዶች ፈጣሪ የነገ ሠው ይበለን አሜን
አሚን
Knowledgeable prediction thanks god I know it
ዋጄ እንዳንተ እይታ ሁሉም ቢያይ ደም ይለን ነበር ግን ፈጣሪ ይጠብቅሕ በርታ
ዳኘ በዝምታው ብዙ የሚናገር 😂😂😂😂😂ስወደው ❤❤❤❤
ፐ እብደት በድርድር አይድንም!
ምርጥ አባባል ናት! እጅግ ማከብርህ ደራሲነ ዳይሬክተር ደመወዝ ጎሽሜ ምርጥ ሰዉ!
እዚ ቤት ምን ያስችግርሀል። ሲባል አይጥ አለ ደግ ስው ውነትም አይጥ ክክክክክ
አረ ደግ ሠው ገዳይ እኮነህ በግሊዘኛ እረገሙኝ ካካካካ አረ ሆዴ ቆሠለ በሳቅ አቦ ሺ አመት ኑሩልኝ ዶኒስ ንግግርህ ፐ ፐ ፐ ..ፐ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር
hohoho hihihi kikiki, bezi geze mesak betam berk behonebet asakachehugn!!
ወይ ደግሰውየ ስወድህ የኔ የዋህ ምናለ እዴው እዳተ ብንሆን ውይይይይ ሃሃሃሃሃሃ
ያገሬን ሰላም
ያገሬን እድገት
ያገሬን ትንሳኤ
እግዚአብሔር ያሳዬኝ
የምንሰማውን ነገር በአይናችን አያሳየን ግብረ ሰዶም ግብረ ሰይጣን የሆነን ተግባር የያዙት የዳቢሎስ ፍሬ የሆኑት አገራችን እንዳይገቡ እግዚአብሔር ያርቅልን እዛው በጸበላቸው
Amen awo ezawu bagerachewu
ጥሎብኝ እድልይ ስወድሽ የኔ ነገረኛ 😂😂😂😂😂
በእውነት ድንቆች ፣ " ሰሊጣችንን ልከን ፣፣፣፣፣ ህም ትክክል ምስጋና ይድረሳችሁ ።
ዛሬ ምንም አስተያየት የለኝም ምክንያቱም ለኮሜንት አይመችም ኪኪኪኪ
😄😄😄😄ሱዳን የአያልቅበት ምስለእኔ መጨረሻችሁን ያሳየኝ የአያልቅበት አጎብዳጆች
አይ ደግ ሰው ክክክክክክክ አይጥ አልካቸው እንዛን ጉዶች
😂😂😂 tebareku endi lasakachihugn
ስወዳቹ ምን ልታዘዞች ደግ ሰው እና አያልቅበት ናቸው ውበት የሰጡት እድልም በጣም ትመቸኛለች ጨርቦሌ ግን ደሜን ያፈላል
እኳን ላባቶች ቀንአደረሳችሁ እረጂም እድሜናጤና ላባቶች ማነው እደኔ አባቱን የሚወድ ላይክ
👍
ጨረቦሌ ወይ እንዴት እንደምወድክ ማፌይ ነገር ነወ ምትመሰለኝ ይመችክ✌✌✌✌
ክክክክክክክ ምሳሌዋ ተመችታኛለች የጀራናታ ጡጦ
Kkkkk እብደት በድርድር አይድንም ነው ያሉት። አረ የ እድል ሳቅ ነይልኝ
ያፌትዬ ሰብስክራይብ አድርጊን
ሚኪ በዚህ ድራማ ላይ አንደኛ ነህ ዋው…….ነባራዊውን ሁኔታ እኮ ዱቅ ነው ያደረከው
Daratu lay Yederdaraw Eskirbito Bezatuu !!! Gosh kkkk
Ayalikibet 😘😘😘!!!!
ባንኮች 😂😂😂 ዶክተሮቹ እና አያልቅበት 😆😆😆 ድብብቆሽ አሁንም ይጫወታሉ 😅😅😅
benatachu edatkoy tolo temeleshu kereftachhu ♡♡♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እንዴት እንደምወዳችው ትናፍቁኛላችው ከኢትዮጲያ ውስጥ ካለው ሻ የማየው ምን ልታዘዝን ብቻ ነው አንጀት ታርሳላችው!!!
የዝህ ድራማ ደራሲ የአመቱም የኔም አንደኛ ነህ ልዩ ነህ
ሰሚራ እህታችን ሰብስክራይብ አድርጊን
ውይ የሱዳን አቀራረብ ዛሬ እንዴት አባቱ እንደሚያስጠላ ድራማውን የኽፃን ልጅ ጫወታ አስመሰለው
በእንግሊዘኛ እረገሙኝ አይደርሰብህም አላለም ውስጤ እኮ ናችሁ እንደው ምን ላድርጋችሁ
አረ መላ በሉኝ ከ ጨርቡሌ ጠልፎኛል ልበረከክ ምንም አልቀረኝም 😂😘😘
ክክክ
Bast drama min litazez I keep witch lot of times
ለሶስተኛ ግዜ ♥️❤️❤️❤️
ዉይ ደግ ሰዉ 🌹🌹😍😍😂😂😂😂
Wow man ltazez. 🤗🤗👍
ምርጦች አንደኞች ናችሁ ከኢትዮጵያ ኮሜዲ
እንኳን ደና መጣቹ ደግሰውን ያላቹ እስቲ እንያቹ
i realy liked the DOC.
እስቲ ስለማርያም እደኔ ምታምናት እወድሻለው በላት ሰይጣን ይፈር
እልልል
እኔም እወድታለሁ በሶ ላይ አላህ ሰላም ያውርድላት
እሶ ሞታለች መሰማትም ማዬትም መርዳትም አትችልም
Rosa Saman
አንድ ሺ ግዜ እወዳታለሁ እናቴ
እኔስ ማርያምን እወዳታለሁ።
ኧውውውውውይ በጨርቦሌ ባሀል መሰረት ከ 200 ቃል በላይ መስማት አይችልም ክክክክክክክክ
ወይ ደግ ሰው#ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ አደከምከኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
እኴንለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ ዉዶችየ
እኳንሞ ለአባቶችቀን አደረሳችሁ
Amen enkuan abro aderesen.
Very underrated movie. It is the best historic series in Ethiopian movie industry
የንጉሥ ነሽ ተረትና ምሳሌሽ ውስጤ ነው እደው በላይነሽ እደው በላይነሽ ከጀራውም የለሽ ከወጡም የለሽ 😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃
Weyiiiii. Deg sew. Begelzena. Eregemun alk. Kkkkkkkkkkkk
Seniye subscribe adregin
😂😂😂 ንፍር ያደረገኝ ፓርት ቢኖር 26:00 --26:25 ደቂቃ ያለው የአያልቄ እቤቴ እሄዳለሁ ኡቭቭ ደፍ ውሃ ይደፋብኛል እነሳለሁ እመጣለሁ /3 ጌዜ ደግመውት ነው ያሉት😀😀😀😀
Please the name of the entrance music I like it so much
ደግ ሰው 😁😁😁
ኡፍ አሴሳከኝ 💚💛❤😁
Weche gud 😂😂😂
ሱዳን አንደኛ ነህ እዉነት ሱዳን ከለለ ፊልሙ አያምርም
ቀላል ስወደው እኮ
*ደግ ሰው በእንግሊዘኛ እረገሙኝ😂😂😂😂*
ደግ ስውና ዶንስ ስወዳቹ የንጉስነሽ ከጨርቦሌ ፎንቃ የጠለፈሽ ትመስያለሽ ጨርቦለ ነገር በደላላ ነው ተጠንቀቅ በሃላ በቦክስ እንዳያስ ነጥስሽ
ክክክክክክክክ
ደግ ስው በእንግሊዘኛ ረገመኝ
ምን ልታዘዝ ሰላማችሁ ይብዛ ጠፍታችሁብን ተጨንቀን ነበር በተለይ እድልየየየየ ።( የመስከረም ኣበራ ኣድናቂዎች )&
dagusow😂😂 idilawiti' yene' tabayi' alabishi😂
የአየልቅበት አድነቅውች like
ፆመ ሐዋሪያት ሰኔ ፆም እኳን አደረሳችሁ ! መልካም ፆም ይሁንላችሁ ❤❤🙏🏻
Amen enkan abro aderesen
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰኞ ማለት ነገ ነው አደል የሚገባው እስቲ ንገሩኝ
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አወ እናት ዛሬ ነው የገባው ያው እሁድ ስለሆነ ነገ ሠኞ ይፆማል
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
አሜን
ማን ነው መስኪን የሚወዳት ምን ልታዘዝ እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ
sarie hi hi selam
አስተማሬ ድራማ ነዉ አብይ ኤትዮን እንዴ እያደረጋት ነዉ በርቱ አሬፉ ድራማ ያዝናናል
አያልቄ ምርጥ ስራነው
ወዮ ይሄ ነገር ትክክለኛ ፓለቲካ ነው😁😁😁😁😂😂😂😂😂
ኣያልቄ ሲወለድ ሳይሆን በሰባት ዓመቱ ነው መሪ እንዲሆን የታወቀ
😂😂
Kkkkkkkkk
ቅቅቅቅ
ክክክክ
Kkkkkkkkkkkkkk
Bankowch😍😍
ሃሃሃሃሃ ደክተሩ ከባው ምርጥ ነቆራ ነው
ዶክተሩ፡ አቶ አያልቅበትን እንዴት ታያቸዋለህ?....
ደግሰው፡ አቶ አያልቅበት ያዩናል እንጂ እኛ አናያቸውም...😂😂😂😂😂😂