ሱዳን etv ናት lol ለመጣው ማራገብ. “ፕስስ ፕስስ" ሲል ደግሰው "ፕስስ ፕስስ ወደስራን ተዋት" 🤔. The way you guys were able to show how complicated and difficult governing Ethiopia’s current policial situation in such a comedic way is incredible. Political satire at its best.
Keep it up !! Great work Many of Deg sews are being used every where and place covering the evils doers. This clip expose and give a transparent alternative for those who really cares
ኡፍፍ ድብር ብሎኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ #ደግሰው ውስጤ ነው ስወደው😍😘
ሀገሬ ገብቼ ምን ልታዘዝ ሚባል ካፌ ልክፍት ነው ይቅናሽ በሉኝ እስኪ
ይቅናሽ እህቴ
Wow menletazezoch melaregachu
Yekensh
ጭቅላቴን እያቅለሸለሸኝ ነው 😂😂አይ ደግ ሰው
Zemenu new wedage! eras yemiakleshelishew!
እባካቹ በየ እምነታችን ለሀገራችን ሰላም እንጸልይ እስላሙም ክርስቲያኑም በጋራ ለሀገራችን ሰላም እንጸልይ
Redwan mahbob wan እሺ
ወይኔ ደግ ሰው እውነት ሁሉም ሰው በደግ ሰው ላይ ዶክቶር አብይን ተመልከት ሁሉም ሰው መንግሥት መንግስት ይላሉ እፍፍፍፍ እኔ በጣም አገንኩ ለዶክትር አብይ
እሽ በጣም የሚያስደነግጥ ነገር እየተፈጠረ ነው ወላሂ
አዉእኔፁልዩወገኑችችንእያለቁነዉ
ከከከከደግሰዉ
*አሁንም ግጭት አሁንም ግጭት የስራዊት ጌታ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማህበሎን ፁጥ ያድርግክ አምላክ አሁንም ይህን ግጭት ፁጥ አድርግው አሜን፫!*
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amennnn😢😢😢😢
እዉነት ተናገር ባለጌ ክፍት አፉ
አሜን ፫
ኪኪኪኪኪኪ ሃሃሃሃሃሃ. ደግሰው እራሴን አቅለሼለሼኝ ሲል በሳቅ ፈነዳሁ ልብን ሞቅ ያደርጋል ቆንጆ ድርሰት ነው
ደግ ሰው ውይ ስወድህ የዛሬውማ የመጨረሻ ተመቸኝ ሁላችንም እናመስግናለን በርቱልን የኢትዮጵያ ልጆች ውውውውድድድድ
እባካችሁ የስደት እህት ወንድሞቼ በየ ሃይማኖታችን እንፀልይ ፈጣሪ ለሃገራችን ሰላም ያውርድልን የመጣውን መአት ከኛ ያርቅልን
amen
Amiiiin
አሜን አሜን አሜን
mindinewu ? alsemahum
ቃለ መሀላ ብሎ ዝም ክክክክክክክክክክክክክ ስልጣን ላይ ጉብ እያለ ሀገር ይበጠብጣል ኣሪፍ ት/ት ነው ብልጡ ኣያልቅበት
የኔ ሚስኪን ደግ ሰው
ሃገሬን የማይበት መስታወት በዚህ ድራማ ነዉ ዘረኙችን ከምድረ ገፁ ያጥፋልን
ኣሜንንን😢
የምን ልታዘዝ ጓዶች ።ሰላም ግቢ በሉኝ ቻሬ ለሊት ውዷናውቧ አገሬ ልገሃ ነው
መልካም ጉዞ
አይ ደግሰው ውነትም ደግሰው አያልቂ ጨነቀህ ስልጣን ለመልቀቅ ውይ ስልጣን ለካ እደዚ ያስጨንቃል የዳኝ አስተያየት በሳቅ ገደለኝ አያልቅበት ሲለፊልፊ ክክክክክክ
ሰላም ግቢ እህቴ ከፈትምህ ከኃላም ትከተልሸ ድንግል ማርያምህ
ሰላም ግቢ እኛም ዱቃ እሪጊል እንድንከተልሺ
@@amenanasere4719 አሜን አሜን አሜን ሁላቹንም እግዚሐብኤር ያክብርልኝ
ክክክክክክክክክክክክክክ ውይ ደግሰው እደዛሬ ስቄ አላቅም ከበሮ ሳዩት ያምር ስይዙት ያደናግር አለ ያገሬ ሰው
ይህ የስልጣን ሽኩቻ ነው አገራችን ወደ ኋላ ያስቀራት ደግ ሰው እውነተ ደግ ነህ በተረፈ በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ የዳኜ አስተያየት የትዝብት ነው ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ተዋናዮች ናችሁ
ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ደግ ሰዉ የኔ የዋህ ማነዉ እንደኔ ደግ ሰዉን የሚወድ
አረ ደግ ሰዉ በሳቅ እራሴን አቅለሸለሸኝ አላለም ክክክክ አስተዳዳሬ መሆን እንደዚህ ያስጨንቃል ለካ😂😂😂😂😂😂
የሠንበት እረደኤት በረከት አይለዬን 😍 አገራችንን ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅልን 💚💛❤ 🙏🏻እኛም ላገራችን ያብቃን ። እደ ፅድቄም ፍረድልኝ እደ የዋህነቴም ይሁንልኝ ደግ ሠው ስወድህ ጠጆ ።።።♥♥♥
*ከዛሬ የምን ልታዘዝ ድራማ ላይ ምርጥ አባባሎች ውስጥ አቶ አያልቅበትና አቶ ደግሰው የስልጣን ርክክብ ሲያደርጉና የስንብት ቃል እንዲሰጥ በሚደረገው መካከል ዘናጯ እድልዬ የተናገረችው አባባል ተመችቶኛል ይህም አቶ አያልቅበት ስልጣን ለማስረከብ ስለከበደውና ይህን ክብደቱንም ከፊቱ እድልዬ ስላነበበችው የስንብት ንግግር እንጅ የስንብት ፊት ማሳዬት የለብህም ብላ ለአቶ አያልቅበት ነግራዋለች ፣ አፍሪካ ውስጥ ስልጣንን በሰላም ማስረከብ ከሞት በላይ ይከብዳልና ፣ ሌላው ደግ ሰው ስልጣን ሲረከብ ከቢሮው በጀርባው ካለው ግድግዳ ላይ የተመለከትኩት ጥቅስ በጣም ተመችቶኛል ይህም እንደ ጽድቄ ፍረድልኝ ፣ እንደ የዋህነቴም ይሁንልኝ ይላል እኔም ደግ ሰው እንደ ስምህ ደግ ስለሆንክ ያልከው ሁሉ ይሁንልህ እልሃለሁ ።*
እራሴን ማመም ከጀመረኝ 1ወር ሊሆነኝ ነው በእነታቹ በLike እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ በሥደት እንቅፍት እንኳን አይንካቹ እህት ወንድሞቼ
ማርዋ እግዛቤሔር ይማርሺ
Ayzosh
ጥቁር አዝሙት ተጠቀሚ
ሩሐማ ምህረት የሚገባት egziabher ymarsh ehte
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
ይሄ ትክክለኛው የኢትዮጵያን ፖለቲካን ቁልጭ አድርጎ ያንጸባርቃል በርቱ እንደዚህ ካልሆነ ማንም አይገባውም
well come too loveley birathers &sisters I wishe pc &love mather land of ethiopia
ደጋግሜ ባየው ልሰለቸው አልቻልኩም በእውነት
እረ የሰመይና የምድሩ ጌታችን ፈጣሪያችን በሀገራችን የመጣዉን መአት አተዉ አስታግስልን
😫😫😫😫😫😫😫
ፐፐፐፐፐ ገራሚ ሲትኮም ነው😂😂😂ማሪያምን ትችላላቹህ።
እደወጡ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችው
Mekdes M
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜንንንንን ሁላችንንም ይጠብቀን
አቤቱ የሰራዊት ጌታ የአለም ሁሉ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አገራችንን እምዬ ኢትዮጵያን ሰላሟን መልስላት ዘረኞችን አጥፋልን 😢😢😢
gimash amen bicha
Down down minilik (abiy) = Abiyot kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ሀገሬ ልገባ፣15 ቀን ቀረኚ በሰላም ግቢበሉኚ ውድስዴተኚቺ ወገኖቼ እናተም አላህ ለዚህ ቀን ያድርሳቺሁ
እኔም 15 ቀን ቀርቶኛል አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
Enam 15
@@gojjamdangilapage3037 ማሻአላህ ደስሲልማማዬ
Tigraye gala anasa etc yabtabatw hagar Alan gebi
በሰላም ግቢ እህቴ
ስልጣን ትልቅ ሀላፊነት መሸከም ሳይሆን ቀልድ ለሚመስላችሁ ሁሉ ይህ ጥሩ ትምህርት ነው::
ክክክክክክክክክክ
ደግ ስው ስውድህ ስልጣን በአንድ ቀን አስረከብክ
ስልጣን ላይ መቀመጥ እሳት ላይ መቀመጥ ነው
ውይ ደግሠው ጭንቅላቴን አቅለሸለሸኝ .....kkkkk ለደግ ሠው አማካሬ ቅጠሩለት ጋሽ አያልቅበት ግን ጉደኛ ናቸው
😃😃😃😃😃
ማነው እንደኔ #አገሩ ለመግባት በጉጉት የሚጠብቀው ላይክ 👍ይጫን
ene ekebilishalw
እኔውዴአላህበሰላምይመልሰን
እኔ አለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ
አሁን ሀገር መግባት ያስጠላል ሰላም የለም
የልቤን ነው የኮመትሽው ላይክ ሰስክራይብ አድርጊኝ
ውይ ደግ ሰዉ ተጨንቀክ አስጨነከኝ ክክክክክ
አረ በሳቅ ሞትኩ ዛሬ😂😂😂😂 አይ ደግ ሰው😍 እዲህ ነች በሰው ላይ ሲያዩት ስልጣን ቀላል ይመስላል ዶክተር አብይን ለምትተቹት በደብ ይግባችሁ
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ esuma bedfawe setelawe telobge
Ancin difit yaregesh
እውነት ነው ከበሮ በሰው ሲያዩት ያምር ሲይዙት... እንደሚባለው ነው ዶክተ አብይ ማንም ያላየውን ጉድ ይዞ ነው እየተቃለ ያለው
Mele በሌለብት ማንም ዲቃላ ኣዋቂ ትመስላለች!!!!!
አቦ ደስ ስትሉ ደብሮኝ ነበር ዘና ብያለሁ thanku .
ጨርቦሌ ምጥቶ ክመግደሉ በፊት ተገላግያለው hahaha
#አድኝኝ_እናቴ
አድኝኝ እናቴ ከሥጋ ፈተና
ሥጋዬ ከኃጢያት ከቶ አራቀም እና
ሸክሜ የከበደኝ ብቸኛ ሆኛለሁ
አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ /2/
የአማኑኤል እናት የተዋህዶ አክሊል
አትጥፊ ከመኃል እንድትሆኚን ኃይል
ምንም ቢበዛብሽ የእኛ ጉስቁልና
ከእኛ ጋራ ከሆንሽ አለን ቅድስና (2)
ተስፋዬ ነሽን እመካብሻለሁ
ግራቀኝ አልልም ምርኮኛሽ ሆኛለሁ
ስቅበዘበዝ አይቶ ተስፋ የሰጠኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ከአንቺ ያስጠጋኝ (2)
በሥጋ ደክሜ በነፍስ እንዳልጠፋ
እማፀንሻለሁ ድንግል የእኔ ተስፋ
የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን እድርጊኝ
መልካም ስራ መስራት እኔን አስተምሪኝ (2)
አንቺ የሌለሽበት ጉባኤ ባዶ ነዉ
በቁም የደረቀ ሕየወት የተለየዉ
ከመሃከል ገብተሸ ሙይዉ የጎደለዉን
ሰርጉ ተደግሶ ጎብኝልን ጓዳዉን (2)
#ይጋብዙ
🍏🍎🍏🍎🍏🍎🍏🍎
🍎@frehaymanote🍎
🍏@frehaymanote🍏
🍎@frehaymanote🍎
🍏🍎🍏🍎🍏🍎🍏🍎
hahah ስልጣን ያሰከራቸው በኣገራችን በዝተዋል ጥሩ ስራ ነው ኣራጋቢ ክክክክ በሉ በዛው ያቺ ጫር ኣርጎት እሚወጣውም ነካ ኣርጉልን በተረፈ ኣገራችን ሰላም ያርግልን
ወይ ስልጣን !😂😂 እንግዲህ በዚ አጋጣሚ ዶክተር አብይ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ መገመት አይከብድም መቻሉን ይስጠው !!
Betam
Ewnet new
,😃😃😃😃
"ጭንቅላቴን እያቅለሸለሸኝ ነው" …………………… ወይኔ ወንድሜ ደግሰው አማረ !!!
"አቤቱ እንደ ጽድቄ ፍረድልኝ
እንደ የዋህነቴም ፍረድልኝ" [መዝሙረ ዳዊት ፯፥፰] አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን በምህረትህ ጎብኝልን
አሜን።
ክክክክክ ጭንቅላቴን አቅለሸለሸኝ አየ ደግ ሰው
😂😂
ክክክክክ ክክክክክክክ ደግ ሰው አያልቅበት እረ ጉድ ነው ያረብ አገር እርዳታ ለምን ህንደሰጡ አናቅም ክክክክክክክክ ወይኔ ደግ ሰው ወይ ዘንድሮ
ክክክክክክ...ወይ ደግ ስው ጭንቅላቴን አቅለሽለሽኝ አለ የኔ ምስኪን
ክክክክክክክ ደግ ሰው ጭቅላቴን እያቅለሸለሸኝ ነው አለ
አቤት የአያልቅበት ብልህነት ሀሀ ሚስኪን ደግሰውን ተጫወተበት ኡፍፍፍ በሳቅ 😂😂😂እደዚህ ድራማ ቀቅታዊ የሀገራችን ጉዳይን እያሳየ የሚያዝናና ድራማ የለም ደግ ሰው አሳዘነኝ ሞኝነቱን አያልቅበት ተጠቀመበት ሱዳን አራጋቢ ወደ ስራ ሀሀ😂😂😂😂😂
ደግ ሰው ውስጤ ነው
Ejege betam new yemewedachew ; Thank You too much.. HAHA..
Yehe abiyen lemegletse nw waw
i appretiat you
ዋው ባሪቱ
አረ ጉድ ደግ ሰዉ ሚስኪን በጣም ክፍት ብሎኝ ነበር ሳልወድ በግድ አሳቃችሁኝ
ኢትዮጵያየ እማማየ ኣሏህ ይጠብቅሽ
ከመሪያችን እና ከህዝባችን
ተስፋ ቆርጠናል ሰላም የሆነው ጌታችን ሰላምን ያውሪድልሽ
ሆሆሆሆይ ጋሸ አያልቅበት እድ በረከት ስልጣን አልጠግብም አለ ክክክክክክክክ ደግሰው እውነትም ድግ ሰው!!
አይ ደግ ሰው ስንቱን አሸከሙክ ራሴን አቅለሸለሸኝ ክክክ
18:42..."ፈርመው እና እኔ አነብልሀለሁ" ህውሃት ለ ሃይለማርያም ደሳለኝ :) :)
እንደ ደግሰው መልካም ሰው ይብዛልን ጋሽ አያልቅበት አከበዱበት እኮ
ድራማውንሳየው እብይና ኢትዮጵያ ይመስለኛል ሁሉም ይጮሀል በጥቂት ጊዜ እስጥ ፍላጎቱ ገደብ የለውም ጥያቄውን ለመመልስ እሱም ውስጡ ታሟል...ደራሲውም ዳይሬክተሩም ተዋናዯቹም ግሩም ናቹ👌
እንኳን ደና መጣቹ ማሮቼ ደግ ሰው ዕጣ እንኳን ወጣልህ ግን ልፍስፍስ አትበል ቆፍጠን ብለህ ምራ
የዛሬው ደግ ስው ዶ/ክ አብይ ነው የህዝቡ ጥያቄ ብዛቱ 1ሚለየው ቢኖር እውቀት ያሉት ነገር ምክንያቱም ዶ/ክ አብይ ከአዋቂም በጣም አዋቂ ነው በርቱልን 🥰
😃😃😃😃😃
የኢትዮጵያ ደደብ መሪዎች- ኣብይና ሚኒሊክ
ሱዳን etv ናት lol ለመጣው ማራገብ. “ፕስስ ፕስስ" ሲል ደግሰው "ፕስስ ፕስስ ወደስራን ተዋት" 🤔. The way you guys were able to show how complicated and difficult governing Ethiopia’s current policial situation in such a comedic way is incredible. Political satire at its best.
ewnet new lik neh
ደግሰውየ 😀
ክክክክክ ወይ ደግ ሰው እኔም የማዳም ልጆች እንዲ ነው የሚያዞሩኝ
Kkkkkkkkkkkkkkk enarasu
ጸልዩ በእንተ ሠላመ ቤተክርስቲያን
ስለ ቤተክርስቲያን ሠላም ፀልዩ
አምላካችን ሆይ ቤተክርስቲያንን የሚጠብቁና የሚያስጠብቁ አባቶችን ስጠን
AMEN
ደግሰው የዋህ ስለሆንክ ጥሩ አስተዳዳሪ ትሆናለህ:: አይዞህ በርታ!!!!!!!
የምር በጣም ነው የተመቸኝ የዛሬው ደግሞ በጣም ነው ያሳቀኝ
ክክክ ኢትዮጵያ ዉስጥ ምልታደርግ ትችላለህ ፌንት ደግሰው❤️😆😆
😃😃😃😃
ደግሰዉ ክክክክክ
ደግ ሰው!! ፕስ ፕስ.. እሷን አትረከብ😘😘
ደግሰው 😂😂😂እሺ እሺ
ደራሲውን ሳላደንቀው አላልፍም ግን የሚገባው ካለ ይግባው ይሄ ድራማ አብይን ከምቸውም በላይ አሳይቶናል ሀገር እንዳትለማ የስልጣን ጥመኞች የሚሸርቡት ሰይጣነዊ ጥንስስ ሌላው ቀርቶ ከረባቱን የሚያስተካክል ምስሎ ሊያንቀው ቸሩ መድሀኒአለም አብያችንን ከመርዘኛ እባቦች ይጠብቅልን በየሀይማኖታችን በፀሎት ከተጋን ሁሉም ይስተካከላል እንደጨለመ አይቀርም ! ሚካኤል ታምሬ በጣም አደንቅሀለሁ እወድሁለሁ አንዳንዴ ድራማ ውስጥ ግብት ስል ግን የ ኢትዮጵያ ጠላቶቿን ስለምትመስለኝ ታናድደኛለህ ለሁሉም ወርቅ የሆነ ድራማ ነው ተባረኩ!
Chinkilaten akilashaleshegn 😂😂🤣😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘
ክክክክክክክ ክክክክክክክ ደግ ስው ሚስኪን ወርቀቱንም አልቻለው
ደግሶ በጣም ደስ ይለኝል
አይአያልቅበት ጥመህ ነበር ስልጣኑ ደግሰውስታስቅ ክክክክ ምን ልታዘዝ ይመቻቹሁ
ፐ ቅኔ ሰምና ወርቅነዉ ደራሲዉን ሳላደንቅ አላልፍም መስታወት ብያችሗለዉ
ሰም እና ወርቁን እስቲ አብራራልኝ አኔ ምንም አልገባኝም
እኔም ብያዋለው
ይገርማል በእውነት
ገራሚ ድራማ ነዉ ደግሰዉ በአንድ ቀን መከራዉ ተደፋበት:የእድል እጣ ቢወጣ በደንብ ትመራዋለች!!
አገራችን ያለችበት ሁኔታ ብልጭዉአድርጎ የሚያሳይ ድራማ ደግሰዉስወድህ 😘😘👍👍
እንዴዶክተርአብይምፌትይሰረልመለትነ
ውበግዜስልጣኑንመስረከብ😜😜
እንካን በደህና መጣቹ ውይ ደግሰው የኔ ትውሀ ማነው እደኔ የሚወደው ደግሰውን
በደግሰው ሞት ልለምናቹ ዛሬ በጣም ደስስስ ስላለኝ ላይክ አበድሩኝ ልደቴ ነው🤗👉😍
Samra Wit happy brith day 🎂
@@KalHabeshawit አመሰግናለሁ። ውዴ👍😍
ፈጣሪ የደግሰውን ልብ ይስጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችንና ለአለም መድሃኒት ለእየሱስ ክርስቶስ የፅንሰት በዓል አደረሳችሁ።
Kkkkkkk weyni dege sew zare besake new yegedelegn 😂😂😂😂 ayalkebet ewunetem ayalkebet lol 😝
areb hageroch ayine wuhayen ayitew yesetugn new kkkkk gash ayalkibet 10:45 dekika laYe yaworaw ye ahunun mengeste beder yimlketal .lemn endesetugn alawukim lol what a drama wowwwwww
እኮን ደሥ አለህ ደግ ሰውየ አያልቅባቸው አዝናለሁ !!!
ደግሰው ማለት ሃይለማርያም ሚመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ😂😂
😂😂
ክክክክክክክ
Hikma Tube
ኧረ አብይም ያው ነው 😂😂😂😂
hahaha
😂😂😂😂😂 funny... ay abiye lebaw
Ayalkebet betam meret tewanagn
እድል እርግጠኛ ነሽ እጣ እኔ ላይ ነው የደረሰው ፡ደግ ሰው!
Alemesak alchalkum uufffff hoden akoselut🤣🤣🤣🤣 siwedachu
Wow I love this drama because real what happens in our country. But they never come back on power to damage our.....
#ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት አትፈርስም#
Qoshashoch abiy ati nikut balage yente sira
የጋሽ ያያልቅበት ገፀ ባህሪ አብይን ቁልጭ ነው ያረገው ክክክክክክ በጣም ነው የተወናችሁት ዋው
መጣችሁ ሀገሬን ማያ መስታዎቶቼ!
🇬🇳🇬🇳🇬🇳
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ደግ ሰው እኔ ልደናበርልክ
ደግሰው ውስጤ ነው😘
🏃🏃🏃ደግ ሰዉ ምን እንታዘዝህ ኧረ ወደ ወንበሩ መጣህ😉😉😉😉😉አዴፓ
Keep it up !! Great work Many of Deg sews are being used every where and place covering the evils doers. This clip expose and give a transparent alternative for those who really cares
ደግ ሰው እንኳን ደስ አለክ ጋሽ አያልቅበት ምነው ተንገበገብክ ሆዳም አትሁን ብቻዬን በልቼ ልሙት አትበል ቀጣይ ስልጣን የሚሰጠው ለሱዳ ይሁን
ወይኔ ደግሰው አሳዘነኝ ክክክክ
Thank you for the response
That is may be from my perspective we all see it in different angle any way
ደግሰውን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
ዳኘ አያልቀበትን እንደት ነው እሚያየው🤣🤣🤣🤣
አራጋቢ ክክክክክክክ ሀቢቢ