Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
  • 230
  • 11 324 886
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ፖለቲካዊ አመታት
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ፖለቲካዊ አመታት
Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
มุมมอง: 72 762

วีดีโอ

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ፊደል ይቀንስ ያለው ማነው?
มุมมอง 27K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ፊደል ይቀንስ ያለው ማነው? Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ፀሀፊ ትዕዛዝ
มุมมอง 24K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ፀሀፊ ትዕዛዝ Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ጎንጥ ዲስ ኦርደር!
มุมมอง 16K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ጎንጥ ዲስ ኦርደር! Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የጨርቡሌ ብሄር ድርሻ
มุมมอง 32K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የጨርቡሌ ብሄር ድርሻ Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የፖለቲካ ሙቀት
มุมมอง 14K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የፖለቲካ ሙቀት Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የጨርቡሌ ብሄር ባህላዊ ልብስ
มุมมอง 25K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የጨርቡሌ ብሄር ባህላዊ ልብስ Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የአዛውንቶች ፓርቲ
มุมมอง 20K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የአዛውንቶች ፓርቲ Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የትላንቱን ዛሬ..
มุมมอง 17K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የትላንቱን ዛሬ.. Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የባቢሎን ስብሰባ
มุมมอง 32K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የባቢሎን ስብሰባ Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የቃለ መሀላ ሿ! ሿ!
มุมมอง 12K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የቃለ መሀላ ሿ! ሿ! Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የሶሪያ ስደተኞች በኢትዮጵያ!!
มุมมอง 12K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የሶሪያ ስደተኞች በኢትዮጵያ!! Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የሚርመጠመጠው ካፌ
มุมมอง 26K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የሚርመጠመጠው ካፌ Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የመጨረሻው ተናጋሪ
มุมมอง 6K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የመጨረሻው ተናጋሪ Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ከጎጥ የሚመጣ በሽታ
มุมมอง 13K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ከጎጥ የሚመጣ በሽታ Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? አድዋ!_የጋራ ድላችን
มุมมอง 6K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? አድዋ!_የጋራ ድላችን
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? አወዳደቅ ከኔ ተማሩ?
มุมมอง 12K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? አወዳደቅ ከኔ ተማሩ?
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? አንዴ ላውራ?
มุมมอง 12K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? አንዴ ላውራ?
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? አልደረስኩብሽም አትድረሽብኝ?
มุมมอง 9K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? አልደረስኩብሽም አትድረሽብኝ?
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ታሪክን አለማወቅ!
มุมมอง 9K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ታሪክን አለማወቅ!
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ባለ ዘጠኝ አያት
มุมมอง 22K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ባለ ዘጠኝ አያት
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? በፓርቲ ተጠርነፉ?
มุมมอง 6K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? በፓርቲ ተጠርነፉ?
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? መንበረ ቅዠት
มุมมอง 6K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? መንበረ ቅዠት
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ለ11 ወር ብቻ
มุมมอง 7K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ለ11 ወር ብቻ
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ሀገር እያዩት ሲፈርስ ያሳዝናል።
มุมมอง 6K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ሀገር እያዩት ሲፈርስ ያሳዝናል።
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? 3ኛው ትውልድ አስተዳደር
มุมมอง 30K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? 3ኛው ትውልድ አስተዳደር
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የጠፋችው ቀበሮ
มุมมอง 16K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የጠፋችው ቀበሮ
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የግርምት ሳቅ!
มุมมอง 6K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የግርምት ሳቅ!
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የእናት ሀገር ዱባይ ቡና
มุมมอง 17K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የእናት ሀገር ዱባይ ቡና
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የኢትዮጵያ ካርታ
มุมมอง 5K5 ปีที่แล้ว
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? የኢትዮጵያ ካርታ

ความคิดเห็น

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባየሁት ጊዜ ሁሉ በጣም ነው ማደንቀው እና ምን ያህል ጊዜውን ቀድሞ ያየ ተከታታይ ድራማ መሆኑን ነው ማስተውለው

  • @MohammedAmbo-h8c
    @MohammedAmbo-h8c 5 วันที่ผ่านมา

    ዮሃንስ የልጅ አዋቂ ጀግና ልጅ አገር ወዳጅ ኢትዮጲያዊ ያለከው ነገር ሁሉ 1000% ትክክል ነህ ...ፋና ለላይክ እና ለፎሎ እንጂ ለአገር አንድነት እና ብልጽግና ደንታ የሌለው የመንግስት ልሳን ሆኖ መንግስትን ለመጣል የሚሰራ ሚዲያ ነው ..ባጎረስኩት እጄ ተነከስኩ ነው ስራው ..ብልጽግና ቤቱን ይፈትሽ ..!!!!!!!!

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 7 วันที่ผ่านมา

    ♥️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DagmawiTerefe-yp7uo
    @DagmawiTerefe-yp7uo 8 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ደራሲና ተዋናይ የተገናኙበት ድረማ ነው ደግ ሠው ያዝናናል ደራሲው ተባረክ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 9 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 11 วันที่ผ่านมา

    ገራሚ ድራማ ♥️♥️❤️❤️♥️♥️♥️🙏

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 11 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አብይ ሞተሃል

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 12 วันที่ผ่านมา

    ምን አለ ብትቀጥሉ ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 13 วันที่ผ่านมา

    Ceribole🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 17 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያን እንደት ማፈር ተሳነን አለምን በስደት የሞላነው እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ለምን በስደተኞች ይቀለዳል

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 18 วันที่ผ่านมา

    Classic

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 18 วันที่ผ่านมา

    24:58

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 18 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ♥️❤️❤️❤️❤️❤️ ገራሚ ፖለቲካ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 18 วันที่ผ่านมา

    ደግ ሰው ኢትዮጵያ ♥️♥️♥️♥️❤️♥️❤️🙏

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 18 วันที่ผ่านมา

    ዩንቨርስቲ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እዉነት ነው ❤️♥️♥️♥️♥️

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 18 วันที่ผ่านมา

    ብሔር 🤣🤣🤣🤣🤣♥️♥️♥️❤️❤️❤️

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 18 วันที่ผ่านมา

    ጋሼ ayalikbet ኢትዮጵያ መንግስት ሁኔታ

  • @hayatabintzakeri7468
    @hayatabintzakeri7468 20 วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 20 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️🙏

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 20 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ግጥሙ

  • @YaryBela
    @YaryBela 22 วันที่ผ่านมา

    Lela sew Wesdo haha enamesegnalen

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 22 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 23 วันที่ผ่านมา

    ♥️♥️♥️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 23 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 23 วันที่ผ่านมา

    ኤረ ብትቀጥሉ ♥️❤️❤️❤️❤️

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 24 วันที่ผ่านมา

    ለሶስተኛ ግዜ ♥️❤️❤️❤️

  • @TekebaTeshome
    @TekebaTeshome 26 วันที่ผ่านมา

    ልጥ እና ጥል ያግራሞት ሳቅ 😂😂😂😂😅😅

  • @DagmawiTerefe-yp7uo
    @DagmawiTerefe-yp7uo หลายเดือนก่อน

    ደራሲውና ተዋናዮች የተገናኙበት ምርጥ ድራማ እውነተኛ የኢትዮጵያ ገጽታ

  • @TekebaTeshome
    @TekebaTeshome หลายเดือนก่อน

    እድልና ጨረንቦሌ 😂😂😂

  • @TekebaTeshome
    @TekebaTeshome หลายเดือนก่อน

    ያግርሞት ሳቅ ደግ ሰው😅😅😅

  • @TekebaTeshome
    @TekebaTeshome หลายเดือนก่อน

    ሱዳንና ልጥ 😅😅

  • @Weygood1
    @Weygood1 หลายเดือนก่อน

    who is here 20204👏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ግን ውሃ መጣች መብራት መጣች ቡና ፈላች የማይባለው🤣🤣🤣 ሴት ወተት ልክ ብለዋል ከሴት ላሚት አይደል ወተት የምትታለበው🥛☕️

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน

    ከምን ልታዘዝ ይህንን ፓርት በጣም እወደዋለሁ ይቅርታ እወዳታለሁ ለኔ አንዲት ውሃ በብርጭቂት ወይም በኩባይት ትምጣልኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Pnice-hl7gs
    @Pnice-hl7gs หลายเดือนก่อน

    አፈር ብሉ ትቀልዳላችሁ እ

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 2 หลายเดือนก่อน

    ከአምስት ዓመታት በፊት ዛሬን ማየት የቻልክ ምርጥ ደራሲ ነህ። ክብር ይገባሃል!❤

    • @SheMuhabaw
      @SheMuhabaw หลายเดือนก่อน

      እዉነት የኔም ሀሳብ ነዉ ምን አይነት ድርሰት ነዉ ዛሬም እንደገና እንዳዲስ እያየሁት ነዉ😁🥰

  • @tesfayenegasa1409
    @tesfayenegasa1409 2 หลายเดือนก่อน

    Oooll

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 2 หลายเดือนก่อน

    ፊደላት ይከበሩ ለዳግማይ ትንሳኤ ይባልና ይስተካከል

  • @meronkuma4616
    @meronkuma4616 2 หลายเดือนก่อน

    This predict what happen now thanks all the team ❤❤❤❤

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 2 หลายเดือนก่อน

    ትንቢተ ምን ልታዘዝ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 3 หลายเดือนก่อน

    ደግሰው 😂😂😂እሺ እሺ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 3 หลายเดือนก่อน

    እደኔ እስኪ ኣሁን ምታዩ ለይኩኝ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 3 หลายเดือนก่อน

    ዘቢባ ፍልም የሰራች ኣልመሰለኛም ነበር

  • @endyzema
    @endyzema 5 หลายเดือนก่อน

    Still factttt

  • @FasikafasikaFasikafasika-v6f
    @FasikafasikaFasikafasika-v6f 5 หลายเดือนก่อน

    Yana wedochr ❤❤

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    ዋናው ጭራውኖ መያዝ ነው መደላደል ይቻላል😂😂😂😂😂

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde 5 หลายเดือนก่อน

    በናንተ ኣስተይይት ምን ይበልጣል ኣቢይ እና እናንተ ምዛን ትመዝናላቹ ምዛን እለን

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    የማትሰለቹ ለስንተኘ ጊዜ ስመለከት ባንኮች😅😅

  • @tesfayenegasa1409
    @tesfayenegasa1409 6 หลายเดือนก่อน

    minew tefachu

  • @BeyedaWinach
    @BeyedaWinach 6 หลายเดือนก่อน

    ሳላወቀው የናኩት ድራማ ኣሁን ገባይ ገና ይገርማል