/በስንቱ/ Besintu "እጅ ከፍንጅ "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Besintu_sitcom
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 258

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 ปีที่แล้ว +203

    ይሄንን እኮ ከዚህ በፊት አይተነዋል

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +9

      😂😂😂ጭማቂው ነው ።

    • @mekdestasew1003
      @mekdestasew1003 ปีที่แล้ว +10

      ምዕራፍ አንድ ስላለቀ ነው

    • @Anteneh-w3n
      @Anteneh-w3n ปีที่แล้ว

      ​@@mekdestasew1003አዎ

    • @asfawbizaniemaru433
      @asfawbizaniemaru433 ปีที่แล้ว +2

      እኰ

    • @mahiaba1287
      @mahiaba1287 ปีที่แล้ว +2

      በስንቱ የምዕራፍ እረፍት ላይ ነው😅

  • @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
    @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ ปีที่แล้ว +4

    ይህ ሚዲያ የሀገራችን
    ትውልድ ወደ አልሆነ አቅጣጫ እየወሰዳት ነው ።
    ባሏን ጥርግ አድርጋ ትሳደባለች አለፍ ሲልም ልትደበድው ታስባለች
    አንደፈለጋች ትሰድበዋለች ታዋርደዋለች
    ትውልዱ ስለ ትዳር ስለቤተሰብ የወረደ አመለካከት እንዲኖረው በድብቅ እየሰሩብን ነው
    መንቃት ያስፈልጋል
    በጣም የማህበራዊ ኑሮ ዝብርቅርቅ ውስጥ ገብተናል ።

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ ปีที่แล้ว +41

    ማነው የሀገሩ ስላም የናፍቀው 😢😢😢😢😢

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +51

    በዛሬዋ ለሊት ተጨነቃችሁ ወዴመኝታችሁ ያመራችሁ አላህ ጭቀታችሁን በዴስታ ይተካላችሁ

  • @emanda1366
    @emanda1366 ปีที่แล้ว +12

    የሀገራችን እና የአለማችን መሪዎች በመሉ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥልን ፤ ሰላም ለኢትዮዽያችን፤ ሰላም ለአለማችን 🕊☮🕊☮

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE ปีที่แล้ว +40

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንንን ሰላም ያረግልን አሚን በሉ

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 ปีที่แล้ว +10

    😂😂አይ በስንቱ ዘና ያደረጋል መስኪዬ ምርጥ ተዋናይ አሌክሰ ❤❤

  • @henokwendemu3726
    @henokwendemu3726 ปีที่แล้ว +1

    አልታየም ይሄ ነገር ከዚህ በፊት

  • @mihretmekuriya8420
    @mihretmekuriya8420 ปีที่แล้ว +29

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @elfnshebelte8984
    @elfnshebelte8984 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ና የባሌ ኑሮ ሳንጨቃጨቅ እኮ አይመሽም 😂😂 ኡፍ

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 5 หลายเดือนก่อน

    Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 0:20 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 ปีที่แล้ว +4

    ኣንደኛ ነኝ ዛሬ❤ ዛሬ ደሞ ስለወንዶች እቤት ውስጥ እየተዝረከለኩ ስለሚንበላቦጥቡን ነው መልእክቱ መስለኝ 😅😅

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว

      'መንበላቦጥ' ግን ምንድነው ቆንጂትዬ?❤😅😅😅

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @Damu6.
      @Damu6. ปีที่แล้ว

      ሳያዩ የሚፈርዱ ሳይሰሙ የሚወስኑ ባለስልጣና ሀገር አፈረሱ ። አንቺ ደሞ ገና ማስታወቂያ ሳያልቅ አምበላጠጥሻቸዉ😁😁 ይመችሽ ሪቿ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 ปีที่แล้ว +80

    😢😢😢😢 ፍትህ ለአማራ ክልል ህዝብ ፍትህ ለኢተርኔት 😭

    • @eagle4452
      @eagle4452 ปีที่แล้ว +1

      Feteh. Le #Ethiopia.

    • @KCCAT462
      @KCCAT462 ปีที่แล้ว +5

      እማራንማ እማራነው የበላው

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx ปีที่แล้ว

      ​@@eagle4452ደደብ ጋላ ሸታታ

    • @Naod.rare28
      @Naod.rare28 ปีที่แล้ว +1

      ​እማራ mibal awre meta ende😅

    • @sinanalemu4250
      @sinanalemu4250 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +7

    ግን የሂሩት ገፀ ባህሪ ተጋነን እኛ ኢትዮጵያዊ ሴቶች የፈለገ ዘመናዊ ብንሆን ለባል ለትዳር አጋር ክብር አለን አግብቼ ባላይም በእድሜዬ አእላፎ ጥንዶችን አይቻለሁ ለቀጣይ ትንሽ በረድ ቢል የሷ ባህሪ መልካም ነዉ

    • @FoziyaA.T
      @FoziyaA.T ปีที่แล้ว

      ኧረ የእኔም ባህሪ እንደ እሷ ሆኖ አስቸግሮኛል ባልተቤቴ ደሞ እንደ ስንቱ 😅😅😅

  • @helenpolayeti7732
    @helenpolayeti7732 ปีที่แล้ว +4

    ኑሮን እራሱ እየ ገረብን መኖር ጀምረናል እንኳን በስንቱን😂😂😂😂

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 ปีที่แล้ว +1

    Inem neqe biyalehu gin still funny🎉❤😊😅

  • @meaza2509
    @meaza2509 ปีที่แล้ว +5

    ተደግሟል 😮

  • @Hopeofsammy
    @Hopeofsammy ปีที่แล้ว +36

    ወይኔ የተደገመ አሳያችሁን 😢😂

    • @abc12452
      @abc12452 ปีที่แล้ว +2

      እኮ ግራገባኝ እኮ

    • @TsinatTariku-t1z
      @TsinatTariku-t1z ปีที่แล้ว

      ine rasu@@abc12452

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +13

    አላህ ሀገራቸንንሠላም ቤተሠቦቻችንን ሰላም ያድርግልን አላህ የሞቱትን ጀነት ያለነውን በረከት ያድርገንአላህ የታመሙት ያሸርልን የተጨነቁትን ይፈርጅልን ያጡትን ያሥገኝልን በሥርቤት የሚሠቃዩትን ያሥፈታልን ወቶከመቅረት ይጠብቀን ያልታሠበውን ርዝቅ አላህለሁላችንም ይረዝቀን

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 ปีที่แล้ว +3

    በስኑቱ በጉጉት ነው ምናፍቃቹ አለሜ ይመችህ💚

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +24

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን አስባት🙏🙏🙏

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +1

    አይ በስንቱ 😂😂ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹🙏🤲

  • @babaandpomi
    @babaandpomi ปีที่แล้ว +13

    ድጋሚ ነዉ

  • @samichento1494
    @samichento1494 ปีที่แล้ว

    Besintu tebarewal ende

  • @BeletuMelaku-ll5iz
    @BeletuMelaku-ll5iz ปีที่แล้ว +1

    😮 oh

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ሙሌ ዛሬ በጣም ነዉ ያሳከኝ

  • @Tiya-yesedomawa
    @Tiya-yesedomawa ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ለአገር ወዳዱ አማራ

  • @irreekeenyaabbaabookaatube9886
    @irreekeenyaabbaabookaatube9886 ปีที่แล้ว +1

    Yihenin besintu mehonu alebet yelekekew endayen resto😅😅😅😅😅Aynachin lay mood yazachuko

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od ปีที่แล้ว +2

    ህጻናት እንደ እድሜአቸው ይደጉ ይህ እጅ እጅ የሚል ንግግራቸዉን ቀይሩትና ህጻናት ይምሰሉ።

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว

    Baluan Yematakebir Set Temsalet ☝️☝️☝️

  • @aronshibeshi7601
    @aronshibeshi7601 ปีที่แล้ว +3

    አትደገሙብን ኖሮ የተደጋገመብን ይበቃናል

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 ปีที่แล้ว +3

    'የተደገመ ነው፡ የተደገመ ነው' ይምትሉ ሁሉ እነሱ የፈለጉትን ያህል መደጋገም መብታቸው ነው፡ እናንትን ግን ደጋግማቸሁ እንድታዩ ማን አስገደዳችሁ?

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 ปีที่แล้ว +4

    አምሽታችሁአል ምነው ስንቴ ገብቼ ሰርች እንዳደረግሁ ማነው እንደ እኔ ሢጠብቅ የነበረ ምነው ደገማችሁት ግን ይህ ካሁን በፊት አይተነዋል
    እግዚአብሔር ለሀገራችን ይሥጥልን ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ 😥💔

  • @selam7643
    @selam7643 ปีที่แล้ว +6

    ምዕራፍ 1አልቋል ለዛ ነው የተደገመው

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +4

    ሲሮጡ የታጠቁት አሉ ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ የሁላችንም ስህተት ነው ይህ ነገር😅

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +1

    ዝፍዝፍ😂😂 ጭጭ ምጭጭ

  • @abdijebar
    @abdijebar ปีที่แล้ว

    ተደገመ ልበል

  • @mesobtube9077
    @mesobtube9077 ปีที่แล้ว

    Dge ere yidebral sitcom kuteba

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 ปีที่แล้ว

    😂😂እር ዛሬስ ይለያል

  • @Arsma-g7d
    @Arsma-g7d ปีที่แล้ว

    siti tegni gin ayamiribishim😂😂😂😂

  • @filimon683
    @filimon683 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ በጣም አስጠበቃቹን ይመቻቹ 👍

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว

    አይ በስቱ መታደልህ ዝም ብለህ የምትኖር ስው

  • @habeshasaq
    @habeshasaq ปีที่แล้ว +1

    Degame asayachun eko 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @AlemLove-q4o
    @AlemLove-q4o ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ ምዕራፍ ስላለቀ አሁን መድገም ተጀምሯል 😅

  • @kbromgebremariam1192
    @kbromgebremariam1192 ปีที่แล้ว

    I love too see this movie 😅

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ የመጨረሻውን ፓርት ረስቼው ነበር its wonderful show

  • @gizachewaberaabera-vq5rs
    @gizachewaberaabera-vq5rs ปีที่แล้ว

    አረፍ ቤተሰብ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว

    በስቱ ሁሌ እደፈራና እደቀዣበረ ነዉኮ መላበሉት እረ😂😂😂😂😂

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወዳችሁ ትተውኑታላችሁ እኮ

  • @almazmadonho8078
    @almazmadonho8078 ปีที่แล้ว

    አይተነዋል

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl ปีที่แล้ว +3

    ምነው ዛሬ አዲስ ዬለምዴ የቆዬ የለቀቃችሁልን ?

  • @betielkbreab7896
    @betielkbreab7896 ปีที่แล้ว

    ይሄ ከዚህ በፊት አይቼዋለው

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa ปีที่แล้ว +1

    የታየውን ደግመው ነው የሚያቀርቡልን

  • @rehima4916
    @rehima4916 ปีที่แล้ว +3

    ለምን ተደገመ🙄🙄🙄ሰላማማማት

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 ปีที่แล้ว +10

    አይ በሱዬ ጀግና ነህ እኮ ልክ እንደ ፋኖ❤

    • @Kiki_african
      @Kiki_african ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zemensemawgeto4860
    @zemensemawgeto4860 ปีที่แล้ว +3

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤my hero

  • @agerenatlene3846
    @agerenatlene3846 ปีที่แล้ว

    ለምንከታተላቹ ሞራል አትሉም እንዴት ደግማቹ ለጠፋቹ

  • @muktarhusein4555
    @muktarhusein4555 ปีที่แล้ว

    Wow base Yimechih

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው የተደገመው?

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +4

    በስየና ሩትየ እኳን መጣችሁ ነገ አያችኋለሁ ኮመንት ወረፋ ልያዝብየነው በኒቶርክምክንያት ባሉካችሁ የናፈቃችሁ አይዟችሁ ፎቶውን እያያችሁ ተፅናኑልኝ በዱአችን አንርሳቸው 😢❤❤❤

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว

      እኔስ ቤተሰቦቼ ናቸው

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +2

      እኔስ ቤተሠቦቸ ልሙትልኑር አያሥታውሱኝም ገንዘብኪልቸገራቸው ባሌነው የትእደሆኩ የሚያፈላልገኝ ከኦላይን ከጠፋሁ በሰዎቸሥልክ የሚደውለው 😥😥😥😥

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +1

      ባሉካ🤣🤣🤣

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว

      @@marymeadmeadme9520 አብሽሪ ውዴ እንደዚህ አለ እንዴ ቤተሰብ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 ปีที่แล้ว +1

      የባሉካን ነገር እኔን አፅናኑኝ መከላከያ ከገባ ሁለት አመት ሆነው አሁን ግን 4ወር ሆነኝ ድምፁን እኳተሰማሁ ይኑር ይሙት አላውቅም እና ካለም ድምፁን ከሌለም ቁርጡን እዳ ሰው ቀኝ በፈጣሪያችሁ ዱአ ዐድርጉልኝ 😢😢😢😢

  • @merega7363
    @merega7363 ปีที่แล้ว

    አይ በስንቱ ከአልጋ ወደቀ ሀሀሀሀ

  • @mebratayana-jz1ne
    @mebratayana-jz1ne ปีที่แล้ว

    Heniye

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 ปีที่แล้ว +4

    ምን ሆንን ብላችሁ ነው የደግማችሁት

  • @etv5766
    @etv5766 ปีที่แล้ว

    በተደጋጋሚ ድራማውን አየሁት፤ ነገር ግን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ምን ማስተላለፍ እንደፈልጋችሁ አልገባኝም፤ ለትውልዱ ምን ማስተማር እንደፈለጋችሁ ሊገባኝ አልቻለም፡፤ ድራማው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ካለው ባህል ጋር የሚሄድ አይመስለኝም; " ፌሚኒስት" አራማጅ አይነት ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ የአንዋረዋር ባህላችንን ያከበረ ቢሆን የተሻለ ነው፡፡ ምንም ያለተረጋጋ ቤተሰብ የአባትነት ራስ የማየታይበት ብዙ ወላጅ እያዝናና ውጤት ያለው ቢሆን ይመረጣል፡፡

  • @adanechade7374
    @adanechade7374 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eman3582
    @eman3582 ปีที่แล้ว

    ምን አስባችሁ ነዉ የደገማችሁት ሆሆ

  • @ibrahimnaji9347
    @ibrahimnaji9347 ปีที่แล้ว +1

    Very nice ❤

  • @BetiGirma-p6k
    @BetiGirma-p6k ปีที่แล้ว

    aytneli

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 ปีที่แล้ว

    Alex & Mesik yemechachu🎉

  • @ካሳከቤተአምሐራ
    @ካሳከቤተአምሐራ ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ በሃገሩ እየተገፋ ላለው ለአማራ ህዝብ

  • @amaremekurya2431
    @amaremekurya2431 ปีที่แล้ว

    አረ ጎበዝ ድራማ መገረብ ጀመርን

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ነገር የተደገመ ነዉ

  • @Massarat-tolose
    @Massarat-tolose ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 ปีที่แล้ว

    የሙሉቀን ብቃት ለየት ይላል ለምን ኮመዲ አትሆንም።

  • @yoditlulseged801
    @yoditlulseged801 ปีที่แล้ว

    Where is betoche?

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 ปีที่แล้ว +2

    አይ በስንቱ 😂😂 ፥ ምርጥ ድራማ 🙏

  • @DawitDawit-s9f
    @DawitDawit-s9f ปีที่แล้ว +2

    😂😂ymechachu

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p ปีที่แล้ว +1

    ምነው ሁለተኛ ለቀቃችሁት🤔

  • @EyobSamson-ff4ee
    @EyobSamson-ff4ee ปีที่แล้ว

    ለምንድን ነው ድጋሚ የምታሳዩን🤔

  • @kidestgoshukg
    @kidestgoshukg ปีที่แล้ว +1

    veiw 53k like 1000 almolam tehu enji guys beneka ejachn like enarg 👍👍👍👍👍👍

  • @henokgerezghiergebrekidan4683
    @henokgerezghiergebrekidan4683 ปีที่แล้ว

    ድጋሚ ነው

  • @malkammaalika9664
    @malkammaalika9664 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t ปีที่แล้ว

    Short memory (ሾርት መሞሪ) ናቸውና ልክ እንዳዲስ አድርገው ይቀበሉታል በለውን ነው ?
    "በስንቱ" ሲትኮምም በኛ (በተመልካቾች) ላይም መቀለድ ጀመረ?? ወይስ ያኔ ያላስተዋልነው ቁምነጉር አለና ተመልሰን እንደናየውና እንድንማርበት የተፈልጎ ነው?
    ልጊዜው "ቡጥልቆች" እንበላቸውና ወደጦርነቻን እንመለስ።
    😂😢😢😂

  • @henokabdu5731
    @henokabdu5731 ปีที่แล้ว

    ህዝቡ ሐሳብ ተበታትኗል አያስተውልም ነው ነገሩ3? ድጋሚ የምታሳዩን ??

  • @Redsea_show651
    @Redsea_show651 ปีที่แล้ว +3

    ኣዲስ የወጣ መስሎኝ ጓጉቸ ነበር 😊😊😊

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 ปีที่แล้ว +1

    Inde Minew Mersatachu Sayiker Degemachut😢

  • @yohannesgmeskel401
    @yohannesgmeskel401 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 ปีที่แล้ว

    አድስ ነው ብየ እስከመጨረሻው ማየቴ ውይይ

  • @lemayebekele4317
    @lemayebekele4317 ปีที่แล้ว +1

    አሃ አይነቁም ቢደገምም ነው

  • @አዛርያ_ቲዩብ_Azarya_tube
    @አዛርያ_ቲዩብ_Azarya_tube ปีที่แล้ว

    የታየእልኮ ነው

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😂😂😂

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 ปีที่แล้ว

    😊😊😊😊😊

  • @butubutu2391
    @butubutu2391 ปีที่แล้ว

    tewedaden belachu atedgagmu sitcome betam beya tv ale temlkach ke heda heda nw wa

  • @babiboos7454
    @babiboos7454 ปีที่แล้ว

    የአዕምሮን ሀይል part 2 ለምን አለቃችሁም

  • @ethio-hv8zg
    @ethio-hv8zg ปีที่แล้ว

    Ere betam new mud yafenachubn ymechachu

  • @meklitsamuel324
    @meklitsamuel324 ปีที่แล้ว

    betam setbekachu nbr gn degami nw

  • @tensayg7931
    @tensayg7931 9 หลายเดือนก่อน

    😂😊❤

  • @Medhanemichael-k1i
    @Medhanemichael-k1i ปีที่แล้ว

    እየደጋገማችሁ ልታዝጉን ነው

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho ปีที่แล้ว

    Ende yihe ayitenewal ayidel woyis aliko new?