ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለ ሆሳና ክብር ባአል አድርሳቹ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም መልካም እለተ ሰንበትእስኪ የደግሰውዬ አድናቂዎች እንያቹ ስወድህ ደግሰውዬ እንዲሁም👉አያልቅበት🤗😀😀
ምን ልታዘዝ የሀገራችንን አሁን ላይ ያለውን ጉልት አርጎ የሚያሳይ የአመቱ ምርጥ ድራማ! ኢትዩጲያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር ውሾቿ ይውዴሙ!
ዋው ዛሬ ደሞ ለየት ይላል ።እናንተ ተጫወቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዉሾቿ ይዉደሙ።
ምን ልታዘዝ እንኳን ደህና መጣቹለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች ሁሉ እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላምና በጤና አደረሳቹ አደረሰን አሜን
Amen amen
Enquan abro aderesen
አሜንንንን
😢
*ለመላው ሙስሊም እህት ወድሞቼ እኳን🌙🌃 ለተከበረው እሮመዳን ወር በሠላም አደረሰን ፆመው ከሚደርስላቼው ያርገን ምን ልታዘዝ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ውዶቼ😍😍*
ማር መጣሁልሽ
አሚን ውዴ እኔም መጣሁልሽ
ያለነው ዛሬ 17ኛው ሻአባን ላይ ነው ያለ ነውስለዚ እንደ ሙስሊም አስቢ እንደ ሌላው ሳይሆን?
አሚንንን የረቢ
maa asaalam yaa sellaammm shorbbaa ena sambussa sambusa ye 15 amet lijagered oumbututto newu yemimessillewu beteley misiri nitsu kehone furno duqetu andegnaa dereja hone be nitsu zeyit adis mexibesha lay ketexebese , , , ohhhh genet newu gin hulet deqiqa naat keza dikimkim newu dikimkim ale garew ende feresu che bel game
ክክክክክክክክክክክክክሱዳኒና ስካራሙ በጣም አሳቃቹኝየጋራ አገር ሳይኖርህየጋራ መኖሪያ ቤት ሱዳኒ ሀብብ አልበሽርየ ድንቅ ነው ደራሲው በጣም አድናቂህ ነኝ
ዬእሰልምና ተከታዬች እንኮን ለረመዳን አደረሰን ሰራውንም ያቅልልን ዱአ አትርሲ ለሀገራችን
እንኳን አደረሰን
አሜን ያቅልልን
አሜን ሀያቲ
አይ ጨርቦሌ !😂😂😂 ጃዋር መሆኑ ነው ዱላ ነው ምፈልገው 😂😂ገና ብዙ እጠብቃለሁ ከዚ ድራማ !!
Kkkkkkkk
ክክክክክክክክክክ ሱዳንዬ ሀቢቢ የአክቲቪስቶች ነገር ተከድኖ ይብሰል
ምን ልታዘዝ ዛሬም እንደሁልግዜው አንጀቴ ራስ እያለ እየሳኩ ይህን ሽሙጥ እያየው ነው በርቱ የገባው እንኩዋን ለሆሳህና በአል አደረሰን
አስደናቂ! እጅግ በጣም ድንቅ ጥልቀት ያለው ስራ። ቀጥሉበት
እንኳን ደና መጣችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዖሳህና በአል በሠላም አደረሳችሁ
ወይ ምን። ልታዘዝ ከልብ ሰራቹሁት።ወንድ ናቸው በጣም የሚገርም ነው በደንብ ለተረዳው።በርቱ አድናቃቹ ነኝ
ተመቻቹን በዚው ቀጥሉ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ የሀገሬ ልጆች
ሰላም እንኳን ደናመጣችሁ የክርስቶስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳእና በአል አደረሰን አደርሳችሁ
የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለሆሳና ብአል አደረሳችሁ ♥♥ ሠናይ እለተ ሠንበት ይሁንልን ♥♥
እኳን አብሮ አደረሰን
ለክርስቶስ አማኞች እንኳን ለሆሳና አደረሳችሁ ለነብዪ ተከታዮችም እንኳን ለትልቁ ፆማችሁ አደረሳችሁ, ሰናይ ጊዜ
Enderase Negn አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሠን ወንድም
እዚም አለህ?
Amen Amen Amen
እንኩአን አብሮ አደረሰን. እንድታውቅ ያህል ሙስሊሞች የነብዩ መሐመድ ተከታዮች/አምላኪዎች ... ነብዩ መሐመድ ነብያቸው ነው እንጂ አምላክ አይደለም... የ አላህ/አምላክ ተከታዮች ናቸው :)
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች ለሸህ እሮመዳን በሰላም አደረሰን
እረመዳን ከሪም ውድ የኢስላም ልጆች
The best satire comedy! I love it!!!Dr. Abiy semtehal !!
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ሰላም ያድርሰን
sis የማርያም ልጅ AA
Amen
አሜን አሜን አሜን
የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ ለትንሳኤው ሠላም ያድርሠን መልካም ዕለተ ሠንበት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሉ እንኳን ለሆሳህና ባዓል አደረሳችው
@@dejendejen7108 አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
እንካንም አብሮ አደረሰን
🤣🤣🤣 ምን ልታዘዞች እ/ር ይባርካችሁ እንዲህ ግራ በገባን ሰአት አንጀታችንን ታርሱታላችሁ
ጨርቦሌ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😆አረ ሞትኩኝ ጋሽ አያልቄ ጨርቦሌ ማነዉ እንደኔ በሳቅ ላይክ
Dulla dulla dulla😁😂😂😂😂😂😂
በስደት አለም ላይ ሳለው አውርጄ አውጥቼ ተጨንቄ ፈገግ😊👈 የሚያስብለኝነገር ቢኖር #የእናቴ መኖር ብቻነው
ትኑርልሽ ማር የመኖራችን ሚስጥር እናቶቻችን ናቸው
@@lehowlumegizaalew1703 በጣም እንጅ ልዩ
Enat eyalesh des blosh nuri. Ene enkuwan salzegaj hedabgnalech. Deg enataten egzeru netekegn
@@addisababanazareth1525 ayizoh allah bertatun yesth mn gideregal
እኔም ልክ እንዳንቺ ማሬ ይኑሩልን
አይ ጨርቦሌ ለቁራ ላባ ተብሎ ፍየል ይታረድልህ አንተ ፅንፈኛ 😁😁😁
ኪኪኪኪኪ
በራራ Barara 😂😂😂😂😂የምር በጣም ያስቃል ጨርቦሌ
😆😆😆😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለሆሳህና በአል ለተንሳኤው ያብቃን
በሥደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሆሣህና በዓል አደረሣቹ እኛም እግዚያአብሔ ብሎልን በሠላም አገራችን ገብተን ልናከብር ያብቃን አሜን
ክክክክክ ክክክክክክክ እቺ ፓለቲካ ዘንድሮ ወይ ሱዳን ወደ ቂልጦ እንዳትወርድ
ስጡም የሰው ፍየልም የሰው እሪያ ሲፈሳ የጎረቤት ሰው
ዌል ምልታዘዝ የኔማሩች እኮን ለሁሳና ባል አደረሳቹዛሬ አንደኛ ነኛ
እንኳን ደና መጣቹ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳቹ ዘወረደ ብለን ጀምረን ሆሳና ብለን እንድንጨርስ በእድሜአችን ላይ ይቺን እድሜ ጨምሮ የሰጠን አምላክ ስሙ ይመስገን አሜን ። ደራሲ ዋጄ ፍሬ ከርስኪ በኔ አስተያየት ከመስመር የወጣህ መሰለኝ
የጨርቦሌ ባህላዊ መሀላ ቁራ ... kkkkkk
3 ትክክል ነው አያልቅበት ደጉ ቁራ ካልመጣ አለ እዴ አልሰማሁም እኮ በናትህ ያምራል ቃለ መሀላው መሪው እማ ቁጭ እሱን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና አደረሳችሁ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍናልን 💚💛❤
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች Amen
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች Amen 🙏
የጋራ ኣገር ሳይኖረን ፡የጋራ መኖርያ ቤት ምን ሊያደርግልን ኣለ እውነቱን ነው
I have no word ... I like you too much .... Thx !!!! hahahah
ውድ የሀገሬ ልጆች ውድ የእስልምና ልጆች እንኳን ለታላቁ ሽህ ረመዳን አደረሳችሁ አደረሰን ድው የኦርተዶክስ ልጆች እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳችሁ
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳና በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ጨርቦሌ ሲሰክር ..😂😂
Ene be 3 amete ayechew besake lemote newe🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰
ምልታዘዝ ምወዳችሁ ውይይይ ሱዳን አቅልጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂
የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሰን አሜን።
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመዳሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የሆሳና በአል በስላም አደርሳችሁ አደረስን ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እምዬ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሃገርሽ ኢትዮጵያን ከተነሱባት ጠላቶች አንቺ ጠብቂልን
ገራሚ ድራማ 😂😂😂😂
Great perspective.... keep up the good work
Sudan 🇸🇩 🤣🤣wow you’re perfect 👌
This is the current situation of Ethiopia really I enjoy it
እውነቱን የሚያሳይ መስታይት ናችሁና እናመሰግናለን!
ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች። ምን ልታዘዞች ውይ ስታስቁ😂😂 አገሬም እዲህ ነው የታመሰችው
አንደኛ ነኝ ማንንም አልሰማም 😉😂😂
የንጉስ ነሽ ክክክክክክክክክክ እንደው የምትናገረው ተረት ምሳሌ ከየት ነው የሚያመጡት ኢትዪጺያ ውስጥ ይሄ ሁሉ አለ ክክክክክክክ ስጡም የሰው ፍየሉም የሰው እሪያ ስል ፈሳ ያገሬ ሰው ክክክክክክክ
ኣልበሽርየ ኣልበሽርየ! የበረሃ ጋዴ ...lol
*እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች ፰ሳምንት ሆሣዕና ለትንሳኤው ያድርስን አሜን!*
እውነት ነው የጋራ አገር ከለለ የጋራ ቤት ምን ይሰራል
እባካቹ በስደት ሆኜ አሞኛል ከመዳም ስራጋር አልቻልኩም አገሬ እንዳልገባ ብር የለኝም ጓደኞቼ አይዞስበሉኝ
እግዚአብሔር ይማርሽ
Haney Maru Maru አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ
አይዞሽ የኔ ውድ
እግዜር ይማርሽ እህቴ
Egziybher yemaresh
😂😂😂😂😂😂😂ስቄ አላውቅም ነበር። እናመሰግናለን።
This cafe is Ethiopia if you understand Thank you guys.......keep up please
Ayalkibet demo Abiy, Cherbole,Akrari Oromo, /jawar/, Sudan Eweded bay Siltan felagi kadre minamin, Edi, degsew, & represent the rest of Ethiopia...
ደስ ይላል ዘና ነው የምታደርጉት ቀጥሉበት
Enkan besalm metachu minlitazez Betam des yamilegn yanagusnesh tiret now
"ስጡም የሰው ፍየሉም የሰውእሪያ ሲፈሳ የጎረቤት ሰው"በጣም የሙገርም ድራማ "ስብሰባውን ያደገበት ነው"ሀላችሁም ምርጦች "ምንልታዘዞች"እንኳን አደረሳችሀ ለደብረዘይት ሁላችሁም
Hanna Love edgilegn ስጡም የሰውፍይሉም የሰውእሪያ ሲል ፈሳ የጉረቤት ሰው
ትርጉሙን ንገሪኝ
this is clearly,100% describe us!!!
ሻይ በአረቄ 😹😹😹😹አይሻም በረኪና በውሃ
wellcome ምን ልታዘዝ ሀሀሀሀ ፈየል እረዱ አለ ኦነግን ይወክላል ክክክክክ
ሱዳን ደስ ይለኛል ላተ ስል ነው የማየው የኒ ወድም መልከአም ስራ እመንልሀለሁ በሴፉ ብትቀርብልን አሪፍ ነበር
ሆሳህና በአርያም ሆሳህና ለዳዊት ልጅ
ሱዳን 😂😂😂😂ሀቢቢ ጋሽ አያልቅበት ውስጤ ነውኮ❤😆😆
አልበሽርዬ ወዮ ወዮ የበረሀዉ ጓዴ እህህህህ 😂😂😂😂😂😂
አር ሱዳን አሰቅከኝ ምርጥ ድራማ ነው
አየ ጨርቦሌ ሰላም ነስታችሁ አገራችንን አመሳችሁት አይምሮ የላችሁ ከከብት የማትሻሉ ድጋይ እራሶች
hhhhhhhhhhh😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሆዴን ጨርቡሌ ቀልቤ ነው kkkkkkkkkkkk
ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳና በአል በስላም አደረሳችሁ አደረስንየእግዚአብሔር ፍቃድ ሁኖ ለዚች ቀን ላደረስን አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን! አሜን💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Miki and Edale are hilarious!! 2 different people one with passion and the other one careless. Ya keep surprising me. I hope Ethiopians could learn something from this. The only solution is unity!!
Wey Sudan asakegn 😂😂😂 albeshiriye albeshiriye ....
ወይ ደግ ሰው አዛከኝ እኮ የኔ ድምቀት
ዉይይይ ሰወዳችሁ እኮ ምን ልታዘዞች 😍😍😍😍
ምርጡ ብየኋለዉ። በ ተለይ የሙዚቃዋ ግጥምጥሞሽ እዉይይ
እነሱ ሰክረው እኛን አትንገዳገዱ ይሉናል 😀😀😀😀
ውድ የተዋህዶ ልጆች እኮን ለሆሳህና በአል አደረሳችሁ
ወይ ምን ልታዘዝ በጣም ነው የማደንቃችሁ 😂
ማስረጃየ እማ #ቀልቤ ነው😂😂😂 ወይ ኬኛ!
እኴን ለሆሳእና በዓል በሰላም አደረሳችው ውድ ኢትዮጵያውያን በአገርውስጥና በውጭ የምትኖሩ መልካም በአል ይሁንላችው
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም
በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳህና በማርያን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ኢትዮጵያን እግዚአብሄር ይጠብቃት ደግ ሰው ውድድድድድ ሱዳን ውድድድድ እድላዊት ውድድድድድድ የንጉስ ነሽ ውድድድድ ዶኒስ ውድድድድድ ዳኜ ውድድድድድ አያልቅበት የሰው ጅብ አትሁን ስልጣኑን ለሱዳን ስጠው
🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ሱዳን የሰውየው መጠጥ አንስቶ ግጥም
Hahaaaaha አይ ጨርቡሌ 😂😂😂😂😂😂😂😂
😂sewodachehu eko woy min litazez Ethiopiayaye emama 👍👍👍👍👍
ብስቅ ምን ይለኛል😁😁😁😁😁አልበሽርዬ ያግራሞት ሳቅ 😛😛😛😛
ሀሀሀሀሀ አረ ሡዳን አልበሽርየ አልበሽርየ የአንቀልባው ጓዴ
ሱዳን ከማጠሩ ልብሱ ያንገቱ ቅርድ ስታምር
😍😍😍😍 Woww men letazez yidelal yenegusneshi adenaqi
😃😃😃😃ደስስስ ስትሉ ምን ልታዘዞች የገባችሁ ናችሁ ወቅቱ
ክክክክክክክክክክክክ እንደ ዛሬ ስቄቄ አላውቅም
እር ያግራሞት ሳቅ እዴት ያስቃል እኔም እየሳቅሁ ነው
Sudanyeeee habibiiii 😘😘🥰🥰😍😍 degsew yene fonkaa swedk endezi lik likachewn ngeruln baygebachewm dngay lay wuha endemafses new
I love this sitcom
¶እድል የተናገርችው ቃል ¶የሚናገሩት ቃል ድብልቅ ድብልቅልቅ ያለ ነው ለኛ 👉ፍሬ ከርስኪ 👈ሆኖብናል #ፍሬ ከርስኪ 👈የሚለው ቃል ግእዝ ነው ትርጉሙ የ ማህጸንሽ ፍሬ ነው !! በ መጽሃፉ ቅዱስ የተቀመጠ ቃል ነው እመቤታችን ድንግል ማሪያም በ ማህጸኗ የተሽከመችው የአለምን ንጉስ ነው ! አቤቱ ይቅር በለን
ፍሬ ፈስኪ ነው ያለችው ውድ ከርስኪ አይደለም
የሆድ ፍሬ ማለት ነው ምንድነው ችግር የሆድ ፍሬ ማለት የሆድ ፍሬንነው። ግእዝ ስለሆነ ብቻ ከክርስቶስ ጋር አታገናኝው
አለምነት ጎንደሬዋ ድሮ ከየት እንደመጣ ባላውቅም ይህ ቃል የማይረባ እያሉ ይናገሩ ነበር እርሶ ያሉት ትክክል ነው ግን ብዙ ህዝብ አያውቀውም እናም እሷ ጥፋት የለባትም እርሶም እርማቶት ወርቅ ነው እግዚአብሔር ይጦት !
Moges Gebreyes ትክክል እኔም እጠቀመዋለው
ቃለ መሃላ ሲፈፅሙ÷ልጥ: እኔ ልጥ ጨርቦሌና ሱዳንጨርቦሌ: እኔ ጨርቦሌ ልጥና ሱዳንሱዳን: እኔ ሱዳን ልጥና ጨርቦሌ 😂😂 1ኛ
ወዮ ለመጀመሪያ ግዜ 46ኛ ኮማች ሆንኩ ሁሌ መጨረሻ ነበርኩኝ እኳን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሳቹ ሰላም ለሀገራችን🙏
Eyeu ጄሪታ aywa
Yezareew militazez betabch binor geday binor hager meketeluan new yemiyasayew 💚💛❤️👍🙏
እንኳን ለ ሆሳና ክብር ባአል አድርሳቹ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም መልካም እለተ ሰንበት
እስኪ የደግሰውዬ አድናቂዎች እንያቹ ስወድህ ደግሰውዬ እንዲሁም👉አያልቅበት🤗😀😀
ምን ልታዘዝ የሀገራችንን አሁን ላይ ያለውን ጉልት አርጎ የሚያሳይ የአመቱ ምርጥ ድራማ!
ኢትዩጲያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር ውሾቿ ይውዴሙ!
ዋው ዛሬ ደሞ ለየት ይላል ።እናንተ ተጫወቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዉሾቿ ይዉደሙ።
ምን ልታዘዝ እንኳን ደህና መጣቹ
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች ሁሉ እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላምና በጤና አደረሳቹ አደረሰን አሜን
Amen amen
Enquan abro aderesen
አሜንንንን
😢
*ለመላው ሙስሊም እህት ወድሞቼ እኳን🌙🌃 ለተከበረው እሮመዳን ወር በሠላም አደረሰን ፆመው ከሚደርስላቼው ያርገን ምን ልታዘዝ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ውዶቼ😍😍*
ማር መጣሁልሽ
አሚን ውዴ እኔም መጣሁልሽ
ያለነው ዛሬ 17ኛው ሻአባን ላይ ነው ያለ ነው
ስለዚ እንደ ሙስሊም አስቢ እንደ ሌላው ሳይሆን?
አሚንንን የረቢ
maa asaalam yaa sellaammm shorbbaa ena sambussa sambusa ye 15 amet lijagered oumbututto newu yemimessillewu beteley misiri nitsu kehone furno duqetu andegnaa dereja hone be nitsu zeyit adis mexibesha lay ketexebese , , , ohhhh genet newu gin hulet deqiqa naat keza dikimkim newu dikimkim ale garew ende feresu che bel game
ክክክክክክክክክክክክክ
ሱዳኒና ስካራሙ በጣም አሳቃቹኝ
የጋራ አገር ሳይኖርህየጋራ መኖሪያ ቤት
ሱዳኒ ሀብብ አልበሽርየ
ድንቅ ነው ደራሲው በጣም አድናቂህ ነኝ
ዬእሰልምና ተከታዬች እንኮን ለረመዳን አደረሰን ሰራውንም ያቅልልን ዱአ አትርሲ ለሀገራችን
እንኳን አደረሰን
አሜን ያቅልልን
አሜን ሀያቲ
አይ ጨርቦሌ !😂😂😂 ጃዋር መሆኑ ነው ዱላ ነው ምፈልገው 😂😂ገና ብዙ እጠብቃለሁ ከዚ ድራማ !!
Kkkkkkkk
ክክክክክክክክክክ ሱዳንዬ ሀቢቢ የአክቲቪስቶች ነገር ተከድኖ ይብሰል
ምን ልታዘዝ ዛሬም እንደሁልግዜው አንጀቴ ራስ እያለ እየሳኩ ይህን ሽሙጥ እያየው ነው በርቱ የገባው እንኩዋን ለሆሳህና በአል አደረሰን
አስደናቂ! እጅግ በጣም ድንቅ ጥልቀት ያለው ስራ። ቀጥሉበት
እንኳን ደና መጣችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዖሳህና በአል በሠላም አደረሳችሁ
ወይ ምን። ልታዘዝ ከልብ ሰራቹሁት።ወንድ ናቸው በጣም የሚገርም ነው በደንብ ለተረዳው።በርቱ አድናቃቹ ነኝ
ተመቻቹን በዚው ቀጥሉ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ የሀገሬ ልጆች
ሰላም እንኳን ደናመጣችሁ የክርስቶስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳእና በአል አደረሰን አደርሳችሁ
የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለሆሳና ብአል አደረሳችሁ ♥♥ ሠናይ እለተ ሠንበት ይሁንልን ♥♥
እኳን አብሮ አደረሰን
ለክርስቶስ አማኞች እንኳን ለሆሳና አደረሳችሁ
ለነብዪ ተከታዮችም እንኳን ለትልቁ ፆማችሁ አደረሳችሁ, ሰናይ ጊዜ
Enderase Negn አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሠን ወንድም
እዚም አለህ?
Amen Amen Amen
እንኩአን አብሮ አደረሰን. እንድታውቅ ያህል ሙስሊሞች የነብዩ መሐመድ ተከታዮች/አምላኪዎች ... ነብዩ መሐመድ ነብያቸው ነው እንጂ አምላክ አይደለም... የ አላህ/አምላክ ተከታዮች ናቸው :)
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች ለሸህ እሮመዳን በሰላም አደረሰን
እረመዳን ከሪም ውድ የኢስላም ልጆች
The best satire comedy! I love it!!!
Dr. Abiy semtehal !!
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ሰላም ያድርሰን
sis የማርያም ልጅ AA
Amen
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ ለትንሳኤው ሠላም ያድርሠን መልካም ዕለተ ሠንበት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሉ እንኳን ለሆሳህና ባዓል አደረሳችው
Amen
@@dejendejen7108 አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
እንካንም አብሮ አደረሰን
🤣🤣🤣 ምን ልታዘዞች እ/ር ይባርካችሁ እንዲህ ግራ በገባን ሰአት አንጀታችንን ታርሱታላችሁ
ጨርቦሌ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😆አረ ሞትኩኝ ጋሽ አያልቄ ጨርቦሌ ማነዉ እንደኔ በሳቅ ላይክ
Dulla dulla dulla😁😂😂😂😂😂😂
በስደት አለም ላይ ሳለው አውርጄ አውጥቼ ተጨንቄ ፈገግ😊👈 የሚያስብለኝነገር ቢኖር #የእናቴ መኖር ብቻነው
ትኑርልሽ ማር የመኖራችን ሚስጥር እናቶቻችን ናቸው
@@lehowlumegizaalew1703 በጣም እንጅ ልዩ
Enat eyalesh des blosh nuri. Ene enkuwan salzegaj hedabgnalech. Deg enataten egzeru netekegn
@@addisababanazareth1525 ayizoh allah bertatun yesth mn gideregal
እኔም ልክ እንዳንቺ ማሬ ይኑሩልን
አይ ጨርቦሌ ለቁራ ላባ ተብሎ ፍየል ይታረድልህ አንተ ፅንፈኛ 😁😁😁
ኪኪኪኪኪ
በራራ Barara 😂😂😂😂😂የምር በጣም ያስቃል ጨርቦሌ
😆😆😆😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
ለሆሳህና በአል ለተንሳኤው ያብቃን
በሥደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሆሣህና በዓል አደረሣቹ እኛም እግዚያአብሔ ብሎልን በሠላም አገራችን ገብተን ልናከብር ያብቃን አሜን
ክክክክክ ክክክክክክክ እቺ ፓለቲካ ዘንድሮ ወይ ሱዳን ወደ ቂልጦ እንዳትወርድ
ስጡም የሰው ፍየልም የሰው
እሪያ ሲፈሳ የጎረቤት ሰው
ዌል ምልታዘዝ የኔማሩች እኮን ለሁሳና ባል አደረሳቹ
ዛሬ አንደኛ ነኛ
እንኳን ደና መጣቹ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳቹ ዘወረደ ብለን ጀምረን ሆሳና ብለን እንድንጨርስ በእድሜአችን ላይ ይቺን እድሜ ጨምሮ የሰጠን አምላክ ስሙ ይመስገን አሜን ። ደራሲ ዋጄ ፍሬ ከርስኪ በኔ አስተያየት ከመስመር የወጣህ መሰለኝ
የጨርቦሌ ባህላዊ መሀላ ቁራ ... kkkkkk
3 ትክክል ነው አያልቅበት ደጉ ቁራ ካልመጣ አለ እዴ አልሰማሁም እኮ በናትህ ያምራል ቃለ መሀላው መሪው እማ ቁጭ እሱን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና አደረሳችሁ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍናልን 💚💛❤
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች Amen
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች
Amen 🙏
የጋራ ኣገር ሳይኖረን ፡የጋራ መኖርያ ቤት ምን ሊያደርግልን ኣለ እውነቱን ነው
I have no word ... I like you too much .... Thx !!!! hahahah
ውድ የሀገሬ ልጆች ውድ የእስልምና ልጆች እንኳን ለታላቁ ሽህ ረመዳን አደረሳችሁ አደረሰን ድው የኦርተዶክስ ልጆች እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳችሁ
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳና በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ጨርቦሌ ሲሰክር ..😂😂
Ene be 3 amete ayechew besake lemote newe🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰
ምልታዘዝ ምወዳችሁ ውይይይ ሱዳን አቅልጥ 😂😂😂😂😂😂😂😂
የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሰን አሜን።
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመዳሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የሆሳና በአል በስላም አደርሳችሁ አደረስን ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እምዬ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሃገርሽ ኢትዮጵያን ከተነሱባት ጠላቶች አንቺ ጠብቂልን
ገራሚ ድራማ 😂😂😂😂
Great perspective.... keep up the good work
Sudan 🇸🇩 🤣🤣wow you’re perfect 👌
This is the current situation of Ethiopia really I enjoy it
እውነቱን የሚያሳይ መስታይት ናችሁና እናመሰግናለን!
ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች። ምን ልታዘዞች ውይ ስታስቁ😂😂 አገሬም እዲህ ነው የታመሰችው
አንደኛ ነኝ ማንንም አልሰማም 😉😂😂
የንጉስ ነሽ ክክክክክክክክክክ እንደው የምትናገረው ተረት ምሳሌ ከየት ነው የሚያመጡት ኢትዪጺያ ውስጥ ይሄ ሁሉ አለ ክክክክክክክ ስጡም የሰው ፍየሉም የሰው እሪያ ስል ፈሳ ያገሬ ሰው ክክክክክክክ
ኣልበሽርየ ኣልበሽርየ! የበረሃ ጋዴ ...lol
*እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች ፰ሳምንት ሆሣዕና ለትንሳኤው ያድርስን አሜን!*
እውነት ነው የጋራ አገር ከለለ የጋራ ቤት ምን ይሰራል
እባካቹ በስደት ሆኜ አሞኛል ከመዳም ስራጋር አልቻልኩም አገሬ እንዳልገባ ብር የለኝም ጓደኞቼ አይዞስበሉኝ
እግዚአብሔር ይማርሽ
Haney Maru Maru አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ
አይዞሽ የኔ ውድ
እግዜር ይማርሽ እህቴ
Egziybher yemaresh
😂😂😂😂😂😂😂ስቄ አላውቅም ነበር። እናመሰግናለን።
This cafe is Ethiopia if you understand Thank you guys.......keep up please
Ayalkibet demo Abiy, Cherbole,Akrari Oromo, /jawar/, Sudan Eweded bay Siltan felagi kadre minamin, Edi, degsew, & represent the rest of Ethiopia...
ደስ ይላል ዘና ነው የምታደርጉት ቀጥሉበት
Enkan besalm metachu minlitazez
Betam des yamilegn yanagusnesh tiret now
"ስጡም የሰው ፍየሉም የሰው
እሪያ ሲፈሳ የጎረቤት ሰው"
በጣም የሙገርም ድራማ
"ስብሰባውን ያደገበት ነው"
ሀላችሁም ምርጦች "ምንልታዘዞች"
እንኳን አደረሳችሀ ለደብረዘይት ሁላችሁም
Hanna Love edgilegn
ስጡም የሰው
ፍይሉም የሰው
እሪያ ሲል ፈሳ
የጉረቤት ሰው
ትርጉሙን ንገሪኝ
this is clearly,100% describe us!!!
ሻይ በአረቄ 😹😹😹😹
አይሻም በረኪና በውሃ
wellcome ምን ልታዘዝ ሀሀሀሀ ፈየል እረዱ አለ ኦነግን ይወክላል ክክክክክ
ሱዳን ደስ ይለኛል ላተ ስል ነው የማየው የኒ ወድም መልከአም ስራ እመንልሀለሁ በሴፉ ብትቀርብልን አሪፍ ነበር
ሆሳህና በአርያም ሆሳህና ለዳዊት ልጅ
ሱዳን 😂😂😂😂ሀቢቢ
ጋሽ አያልቅበት ውስጤ ነውኮ❤😆😆
አልበሽርዬ ወዮ ወዮ የበረሀዉ ጓዴ እህህህህ 😂😂😂😂😂😂
አር ሱዳን አሰቅከኝ ምርጥ ድራማ ነው
አየ ጨርቦሌ ሰላም ነስታችሁ አገራችንን አመሳችሁት አይምሮ የላችሁ ከከብት የማትሻሉ ድጋይ እራሶች
hhhhhhhhhhh😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሆዴን ጨርቡሌ ቀልቤ ነው kkkkkkkkkkkk
ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳና በአል በስላም አደረሳችሁ አደረስን
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሁኖ ለዚች ቀን ላደረስን አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን! አሜን💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Miki and Edale are hilarious!! 2 different people one with passion and the other one careless. Ya keep surprising me. I hope Ethiopians could learn something from this. The only solution is unity!!
Wey Sudan asakegn 😂😂😂 albeshiriye albeshiriye ....
ወይ ደግ ሰው አዛከኝ እኮ የኔ ድምቀት
ዉይይይ ሰወዳችሁ እኮ ምን ልታዘዞች 😍😍😍😍
ምርጡ ብየኋለዉ። በ ተለይ የሙዚቃዋ ግጥምጥሞሽ እዉይይ
እነሱ ሰክረው እኛን አትንገዳገዱ ይሉናል 😀😀😀😀
ውድ የተዋህዶ ልጆች እኮን ለሆሳህና በአል አደረሳችሁ
ወይ ምን ልታዘዝ በጣም ነው የማደንቃችሁ 😂
ማስረጃየ እማ #ቀልቤ ነው😂😂😂 ወይ ኬኛ!
እኴን ለሆሳእና በዓል በሰላም አደረሳችው ውድ ኢትዮጵያውያን በአገርውስጥና በውጭ የምትኖሩ መልካም በአል ይሁንላችው
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም
በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳህና በማርያን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ኢትዮጵያን እግዚአብሄር ይጠብቃት ደግ ሰው ውድድድድድ ሱዳን ውድድድድ እድላዊት ውድድድድድድ የንጉስ ነሽ ውድድድድ ዶኒስ ውድድድድድ ዳኜ ውድድድድድ አያልቅበት የሰው ጅብ አትሁን ስልጣኑን ለሱዳን ስጠው
🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ሱዳን የሰውየው መጠጥ አንስቶ ግጥም
Hahaaaaha አይ ጨርቡሌ 😂😂😂😂😂😂😂😂
😂sewodachehu eko woy min litazez Ethiopiayaye emama 👍👍👍👍👍
ብስቅ ምን ይለኛል😁😁😁😁😁አልበሽርዬ
ያግራሞት ሳቅ 😛😛😛😛
ሀሀሀሀሀ አረ ሡዳን አልበሽርየ አልበሽርየ የአንቀልባው ጓዴ
ሱዳን ከማጠሩ ልብሱ ያንገቱ ቅርድ ስታምር
😍😍😍😍 Woww men letazez yidelal yenegusneshi adenaqi
😃😃😃😃ደስስስ ስትሉ ምን ልታዘዞች የገባችሁ ናችሁ ወቅቱ
ክክክክክክክክክክክክ እንደ ዛሬ ስቄቄ አላውቅም
እር ያግራሞት ሳቅ እዴት ያስቃል እኔም እየሳቅሁ ነው
Sudanyeeee habibiiii 😘😘🥰🥰😍😍 degsew yene fonkaa swedk endezi lik likachewn ngeruln baygebachewm dngay lay wuha endemafses new
I love this sitcom
¶እድል የተናገርችው ቃል ¶
የሚናገሩት ቃል ድብልቅ ድብልቅልቅ ያለ ነው
ለኛ 👉ፍሬ ከርስኪ 👈ሆኖብናል
#ፍሬ ከርስኪ 👈የሚለው ቃል ግእዝ ነው ትርጉሙ የ ማህጸንሽ ፍሬ ነው !! በ መጽሃፉ ቅዱስ የተቀመጠ ቃል ነው እመቤታችን ድንግል ማሪያም በ ማህጸኗ የተሽከመችው የአለምን ንጉስ ነው ! አቤቱ ይቅር በለን
ፍሬ ፈስኪ ነው ያለችው ውድ ከርስኪ አይደለም
የሆድ ፍሬ ማለት ነው ምንድነው ችግር የሆድ ፍሬ ማለት የሆድ ፍሬንነው። ግእዝ ስለሆነ ብቻ ከክርስቶስ ጋር አታገናኝው
አለምነት ጎንደሬዋ
ድሮ ከየት እንደመጣ ባላውቅም ይህ ቃል የማይረባ እያሉ ይናገሩ ነበር እርሶ ያሉት ትክክል ነው ግን ብዙ ህዝብ አያውቀውም እናም እሷ ጥፋት የለባትም እርሶም እርማቶት ወርቅ ነው እግዚአብሔር ይጦት !
Moges Gebreyes ትክክል እኔም እጠቀመዋለው
ቃለ መሃላ ሲፈፅሙ÷
ልጥ: እኔ ልጥ ጨርቦሌና ሱዳን
ጨርቦሌ: እኔ ጨርቦሌ ልጥና ሱዳን
ሱዳን: እኔ ሱዳን ልጥና ጨርቦሌ 😂😂 1ኛ
ወዮ ለመጀመሪያ ግዜ 46ኛ ኮማች ሆንኩ ሁሌ መጨረሻ ነበርኩኝ እኳን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሳቹ ሰላም ለሀገራችን🙏
Eyeu ጄሪታ aywa
Yezareew militazez betabch binor geday binor hager meketeluan new yemiyasayew 💚💛❤️👍🙏