ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ረጅም እድሜ ይስጥህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ የእንዳልክዬ ወዶጆች like ግጩኝ
አሚን
አቦ ዬመች ፈታ አረከኝ ያልከው ሁሉ ትክክል ነዉ ሰላምህን ያብዛልን ።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በቀልድ መልክ አስተማሪ ምክር አለው በርታ ቀጥልበት
ትዝብትዬ እንኳን በደና መጣሽ እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይምሮ ላለው ሰው ምርጥ መልዕክት ነው አቦ ሰላምህ ይብዛ
በጣም ትክልል
በጣም ማማየ ሊበረታታ የሚገባው ወጣት ነው እዳልክ ማለት
ሰላም እንዳልክዬ ቁም ነገረኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ በርታ!!😍 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን🙏💚💛❤
ባርችየ በጣም ደስ የሚል ቁም ነገር ያለው ሀሳብ ነው የታዘብከው ይመችህ ወንድሜ ሰላሙን ያብዛልህ
እንዳልክ ሰፊ መድረክ ቢሰጠው ለብዙ ድሀ ኢትዮጵያዊ ለውጥ የሚያመጣ ፕሮግራም ይሰራል ይችላልም ሊበረታታ የሚገባው ወጣት ነው።
Tesfa Adane አዎ በጣም
Sub me
ውሬ ታብይ ውዳ ያውራሁሎ አይስራም
እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን በእውነት ዶክተር አብያችን ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
የድሮ ሰው ኤርትራውያን እቁብ ጥለው የቆጠቡትን ገንዘብ በታማኝነት አስቀምጦ ሰላም ሲወርድ ይመልሳል ። ያሁን ሰው ምስኪኖች ቆጥበው የሰሩትን ቤት እስኪያልቅ ጠብቆ ይቀማል።
desta lencho እውነት ነው እንኩዋን በማያውቁት ሰው ቤተሰብም እየተካካደ ነው :: በህይወት ያለ ቤተሰቡን ሀገር ውስጥ ስለሌለ ብቻ ሞቶዋል ብሎ ንብረት ለመውረስ የሚጣደፍ ዛሬን ባግባቡ ሳይኖር ነገን የሚናፍቅ ህይወቱን በሰው ደምና እንባ ላይ ለመገንባት የሚሩዋራጥ ከንቱ ትውልድ:: "ተምረው ያልተማሩ " አለ እንዳልክ እግዚአብሄርንም ሆነ ሰውን የማይፈራ ስብእና ያልፈጠረበት ጉደኛ ትውልድ!!! እግዚኦ !!! "...ዳሩ ዳኛ የለም ልተወው ግድ የለም..."
ቅርጥፍ አድርጎ የበላም የካደም አለ
Akberet Beraki ngerilgne eski !!!
ሰላም ለናተ ይሁን ያገሬ ልጆችለሀገራችን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪተንሳኤሽን ያሳየን ያሳየን ውቢቷ ኢትዮጲያ ሀገረ እግዚአብሔር ለሞቱት ነብስ ይማር
Wow
Yrdleg
እንዳልክ አቦ ሰላምህ ይብዛ አስተዋይ የምርጥ አይምሮ ባለቤት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ( ሰውነት ይቅደም ) ጌታ ሆይ ሀገራችንን አስባ 🙇💚💛❤🙇
እንዳልክዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ. ስወድክ 😍😍😍
አበሳ የኛ ጀግና ልክልካቸውን ንገራቸው ተነግሯቸውም አይገባቸውም በርታልን በጣም እንወድሀለን ተባረክልን!!!!!!!!!
ኑርልን ወንድማችን ትክክል ነህ እመብርሃን ትጠብቅህ በርታ?💚💛♥
እንዳልክዬ እዉነት ነው ይህ ጥፍራም ህዝብ ጥፍሩ በጣም በጣም አድጎበታል ።ድር አብይ ፈጣሪ ጥናቱንና ሰላሙን ያብዛለት 🙏💘😍
ወይ እንዳልክ በሳቅ ገደልከኝ ቁረጠኝ ቁረጠኝ ለማንኛውም ጎበዝ ነክ ፊትለፊት ቢነገራቸውም ባለስጣናት አይገባቸውም በርታ እንዳልክ ምርጡ 😍😍😍
እኔ ግን እንዴት እንደምወድህ እድሜህን ያርዝምልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
አቦ ይመችህ እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን እግዚአብሄር
እንዳልክ ውሃ እየጠጣህ ጥሩ ትዝብት ነው ይመችህ
🤣
እዳልክ በርታ ጀግናነህ ልክ ነዉ ህዝብ ዲሞክራሢ ተብሎ ካፈና ሲለቀቅ ባለስልጣን ነኝ ተብየዎችም አበዙት ሁሉም እኔ አዋቂነኝ ብሎ ተነሣ ባስቸኳይ እርምጃ ያስፈልጋል
እረ በኪዳኗ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ይመችህ እንዳልክየ
አተልጁ አላበዞህውማ አታርፍማ ገመግስት መጨብጨብህን ተው ይህአውሬ መግስት
ምርጥ መልእክት ነው የምታድተላልፈው ግን አንተ ስታወራ እኔ ጭንቅ ይለኛል ጨርሼ መስማት አልችልም
ወይ እዳልክዬ ስወድህ ደስ ይላል ጥሩ ትምርት ነው ሚሰማ ካለ በርታ
ስወድህ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ታስቀኛለህ ቀልድ እየመሰለ ሃሣብህ አስተማሪ ነዉ
አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይሄ ነው እሚያስፈልገን በግልጽ መነገር መሰማት አለበት።
ወንድሜ ክብር ከራስ ይጀምራል ራሱን የምያከብር ሀገሩን ያከብራል ወንድምን ያከብራል ክብር ያለው ሰው ሀገር እንጂ ዘር የለውም ዘር ለእህል ብቻ ነው። ክብር ያለው ሰው እንግዳ ተቀባይ ነው
ጋኔሉ ጅዋር መአመድ ነው መዳኒአለም ከሀገራችን ያጥፋልን ወገኖቼ በተቻለን መጠን ወደ አዛኝትዋ እንጩህ እስዋ የምስኪኖች እንባ አባሽ ናት እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው ዬለም ይፈርዳል
Ayishalim eskidriii negaa
Ye jawar abash yitfa Buda
lezam new areb hager Dr. Abiye hedo eyelemene yalew.....long life for our dr...
ዘካርያስ ተጨመረ ደግሞ፡፡ በሳቅ ገደልከኝ ቁምነገ አለው ለገባው ጎበዝ በርታእናመሰግናለን፡፡
Samri samri
Wow wow,this's a wonderful comparison endalk god bless you thank you...
እንዳልክ መልካም ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እርጅምእድሜና ጤና ይስጥህ
ኧረ ይመችህ የእኔ ጉደኛ በረታ እላለው በርታ ወንድሜ እግዚያብሔር ያበርታክ መልካም ቀን ።
እንዳልክ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ፣ቀጥልበት በርታልን!!!!
እንዳልክዬ እዉነት ነው...long live
ክክክክክክ ወይ ዘንድሮ ምን እናድርግ ሳር እስቃለሁ ተብሏል ብቻ እሱ የአለማት ጌታ ይጠብቀን እንደሰው የማይገለባበጠው አምላክ
ይገርማል እንዲ አይነት ትምርት አዘል ነገር እንደምትለቅ አለውቅም ነበር በርታ እንዳልክ
ገራሚ ነው እውነተኛ ነው የአሳየኸን በእውነቱ ተባረክ
መንግስትን መንግስት የሚያረገው ህዝቡ ነው ምክነያቱም ብቻውን ሊሠራ አይችልም
ትክክል ብለሻል እህቴ
ውይይይ አረ ሰላምክን ያብዛልክ
እውነቴን ነው ህዝቡ እባካችሁ በዘር በቢሔር አትለያዬ ሢል አንዱ ኦሮሞ ነኝ አንዱ አማራ ነኝ አዱ ትግሬነኝ ይላል ታዲያ መንግስትም እኮ እደኛው አንድ ግለሠብ ነው አንድ ነፍስ ነው ያለው የውነት አብይ ህዝቡ ደህና ቢሆን እሱም ደህና መሪ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ህዝቡ እየተባላ ዘር በዘር እየተለያዬ መንግስትስ ምን ይሁን ያሣዝናል ብቻ ለሐገራችን ፈጣሪ ሠላም ያውርድባት
✔✔✔✔✔✔💓በትክክል
wawww
Siwedih...Like I love you brother
እንዳልክዬ እረስህን ጣብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዘንድሮ ሰው ሀቅ አይወድም 😃😃😃😎😎
እንዳልክዬ ዛሬ በጣም ስላሳከኝ አስተያየት መፃፍ አልቻልኩ ለማንኛዉ በርታ
Thank you very much God bless you
እንዳልክዬ ጥሎብኝ ውድድድድ ዛሬ በጣም ነው ያሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂
ባለህበት ሠላምና ጤና ይሥጥህ 💓
ጀግና ነህ ደስ ስልህ 💯💯
እንዳልክ ተመቸህኝ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ እስቲ ለቄሮ ኮንደሚኒየም ከመስጠት ኮዶም መስጠት እንደነሱ አይነት የሀገር ነቀርሳ እንዳይውለድ
Kkkkkkkkk
ትክክል ዱሮና ዘንድሮ በጣም ተመቸኝ ወላሂ
✔👋👋👋👋👋👋👋 💝💝💝💝 ተባረክ
በዚህ ፍጥነት በጣም ለወቅቱ የሚያስፈልግ መልእክት መናገር መቻልህ በጣም ያስደንቃል
እዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተባረክ ተመችተኸኛል
እንዳልክዬ እንዴት እንደምወድህ ።ሰላምህ ይብዛልኝ።
ምርጥ ሰው ይመችህ
ምንም እንዳትፈራ ወደፊትም በዚህ ሁኔታ ሽሙጣዊ እውነታዎችን አውጣ እባክህ ጥቅም እንዳያታልልህ ልክ እንደ ቴዲ አፍሮ ለጥቅም ሳይሆን ለእውነት ስራ ይበልጥ ትጠቀምበታለህ በርታ
Kkkkkkkkkk ወይኔ ዛሬ አንተ ልጅ አንተን ሳይክ ነው ዘና ምለው እንዳልክዬ ኑርልኝ😍😍😍😍
👍👍😚😚😚😚
እኔ ደሞ መንግስት ሲል ዶክተር አብይ መስሎኝ ፍጥጥ አልኩ ለማንኛውም የምትሰጠው ትምህርት አሪፍ ነው በርታ
ክክክክእኔም
ስላምክ ይብዛ እንዳልክ እንዲት ስልጣን እስትርስ ነው . እንዳልክ ሱፍ ነው ፒጃማ የለበስከው
ስወድህ በርታ እንዳልካችን
Wowwww nice yene dorze ♥️♥️♥️💐💐💐
አላህ ይጨምርልህ ለገባው ጥሩ መልክት አለው
እዳልክዬ ውሃ እየጠጣህ ሃሃሃሃ አሪፍ ትዝብት ነው ! በርታ
የትንሽ ትልቅይብዙልን እነዳተ የኔ አስተዋይ
God bless Endalk
ተመስገን ነው እንዳልክዬ ዛሬ እረጋ አልክ መንግስት መንግስት የምትሸተውን ጫወታ ስትጫወታት ክክክክክክ
ረጅም እድሜ ይስጥህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ
😳ሰላም መንግስት አምሮብካል እስኪ ኮዶሚኒየም ስጠኛ ...😳
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ፍጣጣ
ኮንዶሚንየም የሚሰጠውና የሚነሳውየ *Ja-War* መንግስት ሆንዋል፦)
ክክክክክ እረ በጀዋርስ የመጣ ይቅርብኝ
እርዳታ መጠየቁን አልሰማሁ ሀገራችን ራብ መፈናቀል እንዳለ ግልፅ ነው ህዝብ ይገረባበታል
በጣም አሪፍ ነው አሁን ላለንበት ጥሩ ትዝብት ነው እስቲ ምሁር ነን ለምሉ መሀይሞች ንገርልን ይመችህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኮመዲህ ትምህርት አዘል ነው፡፡ ግን በጣም ይደክምሃል ብዬ አስባለው
እድልክይ ሰወድህ የኔ ጣፋጭ
እንዳልክየ በርታ 👍👍👍👍
እውነትህንው እዳልክየ አላህ የዱሮውን ግዜ ይመልስልንጅ ትውልዱ በጣም አስቸጋሪ ነው ብሄር የሚባል ነገር
ጎዳናው ሳይጠበን አመል እያጋፋንእንኳን አካሄዱ አቋቋሙም ጠፋን
እንዳልክዬ ስወድህ እኮ😍😘 ይመችህ
እንዳልክ ቄሮ ፍቃድ ሰጠህ መሰለኝ መጣህየተፈናቀሉት ወገኖቼ ፈጣሪ ይርዳቹ እፍፍፍያማል ወገን በወገኑ ጨከነ መንግስት ተመቸኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ARE BESAK KERO FEKEDULH WEY EKAEKA YGERMAL
ሰላም ለእምየ ሀገሮ ኢ/ያ ይሁን
እንዳልክየ ይመችህ የኔ ምርጥ
Yeni fkr aneta ko telayalek 💕💕💕💕💕💕
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አበርኩ ገበርኩ እኔአልሰማሁም
እንዳልክ ራሥሕን ታዘብልን።
ትክክል ብለህል. ምንም አልትሳስክም ፍጣር ይርድን እስብሳችን ተባላን
እውነት አልክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
anten yewoldeche enat yetbarkeche tehun meret Ethiopiaw💚💛❤😘
እንዳልክ ነፍሴ ነህ ምላስ ይጨምርልህ
ውይ እንዳልክዬ እንደዚህ ርጋ ብለህ የምታወራ አይመሰለኝም ነበር በርታ ወንድማችን
Arif new berta👍👍👍
ጎበዝ ነህ እንዳልክ
To me endalk is the best and genuine with reasonable mind! JUST go ahead!! iniwodihallen bertallin
ዋዉ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ይመችክ
Endalk ante ye leje awake nhe God bless you
በጣም ቁም ነገር ነው እንዳልክዬ ይብዛልክ
የኔምሪጥ በሪታልን ገና ካንተብዙ እንጠብቃለን
እንዳልክዬ የኔ ክፍት አይገባቸውም እኮ አንድ ቀን ይገባቸው ይሆናል የኔ ቅመም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወይኔ ፍጥነትህን ስወደው ሰላምህ ይብዛ እንዳልክዬ
እግዚአብሔር ይባርክክክ እንዳልክ
እንዳልክየ ምችት ይበልህ ሰላምህ ይብዛ
አንተ ቅመም የሆንክ ልጅ ተባረክ
እስቲ ንገርልን የሚገባው ካለ መቼስ አይገባቸው
የኔ ማኛ ስወድህ እንዳልኬ ክፉ አይንካህ
ረጅም እድሜ ይስጥህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ
የእንዳልክዬ ወዶጆች like ግጩኝ
አሚን
አቦ ዬመች ፈታ አረከኝ ያልከው ሁሉ ትክክል ነዉ ሰላምህን ያብዛልን ።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በቀልድ መልክ አስተማሪ ምክር አለው በርታ ቀጥልበት
ትዝብትዬ እንኳን በደና መጣሽ እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይምሮ ላለው ሰው ምርጥ መልዕክት ነው አቦ ሰላምህ ይብዛ
በጣም ትክልል
በጣም ማማየ ሊበረታታ የሚገባው ወጣት ነው እዳልክ ማለት
ሰላም እንዳልክዬ ቁም ነገረኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ በርታ!!😍 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን🙏💚💛❤
ባርችየ በጣም ደስ የሚል ቁም ነገር ያለው ሀሳብ ነው የታዘብከው ይመችህ ወንድሜ ሰላሙን ያብዛልህ
እንዳልክ ሰፊ መድረክ ቢሰጠው ለብዙ ድሀ ኢትዮጵያዊ ለውጥ የሚያመጣ ፕሮግራም ይሰራል ይችላልም ሊበረታታ የሚገባው ወጣት ነው።
Tesfa Adane አዎ በጣም
Sub me
ውሬ ታብይ ውዳ ያውራሁሎ አይስራም
እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን በእውነት ዶክተር አብያችን ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
የድሮ ሰው ኤርትራውያን እቁብ ጥለው የቆጠቡትን ገንዘብ በታማኝነት አስቀምጦ ሰላም ሲወርድ ይመልሳል ። ያሁን ሰው ምስኪኖች ቆጥበው የሰሩትን ቤት እስኪያልቅ ጠብቆ ይቀማል።
desta lencho እውነት ነው እንኩዋን በማያውቁት ሰው ቤተሰብም እየተካካደ ነው :: በህይወት ያለ ቤተሰቡን ሀገር ውስጥ ስለሌለ ብቻ ሞቶዋል ብሎ ንብረት ለመውረስ የሚጣደፍ ዛሬን ባግባቡ ሳይኖር ነገን የሚናፍቅ ህይወቱን በሰው ደምና እንባ ላይ ለመገንባት የሚሩዋራጥ ከንቱ ትውልድ:: "ተምረው ያልተማሩ " አለ እንዳልክ እግዚአብሄርንም ሆነ ሰውን የማይፈራ ስብእና ያልፈጠረበት ጉደኛ ትውልድ!!! እግዚኦ !!! "...ዳሩ ዳኛ የለም ልተወው ግድ የለም..."
ቅርጥፍ አድርጎ የበላም የካደም አለ
Akberet Beraki ngerilgne eski !!!
ሰላም ለናተ ይሁን ያገሬ ልጆች
ለሀገራችን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪ
ተንሳኤሽን ያሳየን ያሳየን ውቢቷ ኢትዮጲያ ሀገረ እግዚአብሔር ለሞቱት ነብስ ይማር
Wow
Yrdleg
Sub me
እንዳልክ አቦ ሰላምህ ይብዛ አስተዋይ የምርጥ አይምሮ ባለቤት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ( ሰውነት ይቅደም )
ጌታ ሆይ ሀገራችንን አስባ 🙇💚💛❤🙇
እንዳልክዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ. ስወድክ 😍😍😍
አበሳ የኛ ጀግና ልክልካቸውን ንገራቸው ተነግሯቸውም አይገባቸውም በርታልን በጣም እንወድሀለን ተባረክልን!!!!!!!!!
ኑርልን ወንድማችን ትክክል ነህ እመብርሃን ትጠብቅህ በርታ?💚💛♥
እንዳልክዬ እዉነት ነው ይህ ጥፍራም ህዝብ ጥፍሩ በጣም በጣም አድጎበታል ።ድር አብይ ፈጣሪ ጥናቱንና ሰላሙን ያብዛለት 🙏💘😍
Sub me
ወይ እንዳልክ በሳቅ ገደልከኝ ቁረጠኝ ቁረጠኝ ለማንኛውም ጎበዝ ነክ ፊትለፊት ቢነገራቸውም ባለስጣናት አይገባቸውም በርታ እንዳልክ ምርጡ 😍😍😍
እኔ ግን እንዴት እንደምወድህ እድሜህን ያርዝምልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
አቦ ይመችህ እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን እግዚአብሄር
እንዳልክ ውሃ እየጠጣህ ጥሩ ትዝብት ነው ይመችህ
🤣
እዳልክ በርታ ጀግናነህ ልክ ነዉ ህዝብ ዲሞክራሢ ተብሎ ካፈና ሲለቀቅ ባለስልጣን ነኝ ተብየዎችም አበዙት ሁሉም እኔ አዋቂነኝ ብሎ ተነሣ ባስቸኳይ እርምጃ ያስፈልጋል
እረ በኪዳኗ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ይመችህ እንዳልክየ
አተልጁ አላበዞህውማ አታርፍማ ገመግስት መጨብጨብህን ተው ይህአውሬ መግስት
ምርጥ መልእክት ነው የምታድተላልፈው ግን አንተ ስታወራ እኔ ጭንቅ ይለኛል ጨርሼ መስማት አልችልም
ወይ እዳልክዬ ስወድህ ደስ ይላል ጥሩ ትምርት ነው ሚሰማ ካለ በርታ
ስወድህ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ታስቀኛለህ ቀልድ እየመሰለ ሃሣብህ አስተማሪ ነዉ
አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይሄ ነው እሚያስፈልገን በግልጽ መነገር መሰማት አለበት።
ወንድሜ ክብር ከራስ ይጀምራል ራሱን የምያከብር ሀገሩን ያከብራል ወንድምን ያከብራል
ክብር ያለው ሰው ሀገር እንጂ ዘር የለውም ዘር ለእህል ብቻ ነው። ክብር ያለው ሰው እንግዳ ተቀባይ ነው
ጋኔሉ ጅዋር መአመድ ነው መዳኒአለም ከሀገራችን ያጥፋልን ወገኖቼ በተቻለን መጠን ወደ አዛኝትዋ እንጩህ እስዋ የምስኪኖች እንባ አባሽ ናት እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው ዬለም ይፈርዳል
Ayishalim eskidriii negaa
Ye jawar abash yitfa Buda
lezam new areb hager Dr. Abiye hedo eyelemene yalew.....long life for our dr...
ዘካርያስ ተጨመረ ደግሞ፡፡
በሳቅ ገደልከኝ ቁምነገ አለው ለገባው ጎበዝ በርታ
እናመሰግናለን፡፡
Samri samri
Wow wow,this's a wonderful comparison endalk god bless you thank you...
እንዳልክ መልካም ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እርጅምእድሜና ጤና ይስጥህ
ኧረ ይመችህ የእኔ ጉደኛ በረታ እላለው በርታ ወንድሜ እግዚያብሔር ያበርታክ መልካም ቀን ።
እንዳልክ በጣም አሪፍ ሥራ ነው ፣ቀጥልበት በርታልን!!!!
እንዳልክዬ እዉነት ነው...long live
ክክክክክክ ወይ ዘንድሮ ምን እናድርግ ሳር እስቃለሁ ተብሏል ብቻ እሱ የአለማት ጌታ ይጠብቀን እንደሰው የማይገለባበጠው አምላክ
ይገርማል እንዲ አይነት ትምርት አዘል ነገር እንደምትለቅ አለውቅም ነበር በርታ እንዳልክ
ገራሚ ነው እውነተኛ ነው የአሳየኸን በእውነቱ ተባረክ
መንግስትን መንግስት የሚያረገው ህዝቡ ነው ምክነያቱም ብቻውን ሊሠራ አይችልም
ትክክል ብለሻል እህቴ
ውይይይ አረ ሰላምክን ያብዛልክ
እውነቴን ነው ህዝቡ እባካችሁ በዘር በቢሔር አትለያዬ ሢል አንዱ ኦሮሞ ነኝ አንዱ አማራ ነኝ አዱ ትግሬነኝ ይላል ታዲያ መንግስትም እኮ እደኛው አንድ ግለሠብ ነው አንድ ነፍስ ነው ያለው የውነት አብይ ህዝቡ ደህና ቢሆን እሱም ደህና መሪ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ህዝቡ እየተባላ ዘር በዘር እየተለያዬ መንግስትስ ምን ይሁን ያሣዝናል ብቻ ለሐገራችን ፈጣሪ ሠላም ያውርድባት
✔✔✔✔✔✔💓በትክክል
wawww
Siwedih...Like I love you brother
እንዳልክዬ እረስህን ጣብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዘንድሮ ሰው ሀቅ አይወድም 😃😃😃😎😎
እንዳልክዬ ዛሬ በጣም ስላሳከኝ አስተያየት መፃፍ አልቻልኩ ለማንኛዉ በርታ
Thank you very much God bless you
እንዳልክዬ ጥሎብኝ ውድድድድ ዛሬ በጣም ነው ያሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂
ባለህበት ሠላምና ጤና ይሥጥህ 💓
ጀግና ነህ ደስ ስልህ 💯💯
እንዳልክ ተመቸህኝ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ እስቲ ለቄሮ ኮንደሚኒየም ከመስጠት ኮዶም መስጠት እንደነሱ አይነት የሀገር ነቀርሳ እንዳይውለድ
Kkkkkkkkk
ትክክል ዱሮና ዘንድሮ
በጣም ተመቸኝ ወላሂ
✔👋👋👋👋👋👋👋 💝💝💝💝 ተባረክ
በዚህ ፍጥነት በጣም ለወቅቱ የሚያስፈልግ መልእክት መናገር መቻልህ በጣም ያስደንቃል
እዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተባረክ ተመችተኸኛል
እንዳልክዬ እንዴት እንደምወድህ ።ሰላምህ ይብዛልኝ።
ምርጥ ሰው ይመችህ
ምንም እንዳትፈራ ወደፊትም በዚህ ሁኔታ ሽሙጣዊ እውነታዎችን አውጣ እባክህ ጥቅም እንዳያታልልህ ልክ እንደ ቴዲ አፍሮ ለጥቅም ሳይሆን ለእውነት ስራ ይበልጥ ትጠቀምበታለህ በርታ
Kkkkkkkkkk ወይኔ ዛሬ አንተ ልጅ አንተን ሳይክ ነው ዘና ምለው እንዳልክዬ ኑርልኝ😍😍😍😍
Sub me
👍👍😚😚😚😚
እኔ ደሞ መንግስት ሲል ዶክተር አብይ መስሎኝ ፍጥጥ አልኩ ለማንኛውም የምትሰጠው ትምህርት አሪፍ ነው በርታ
ክክክክእኔም
ስላምክ ይብዛ እንዳልክ እንዲት ስልጣን እስትርስ ነው . እንዳልክ ሱፍ ነው ፒጃማ የለበስከው
ስወድህ በርታ እንዳልካችን
Wowwww nice yene dorze ♥️♥️♥️💐💐💐
አላህ ይጨምርልህ ለገባው ጥሩ መልክት አለው
እዳልክዬ ውሃ እየጠጣህ ሃሃሃሃ አሪፍ ትዝብት ነው ! በርታ
የትንሽ ትልቅ
ይብዙልን እነዳተ የኔ አስተዋይ
God bless Endalk
ተመስገን ነው እንዳልክዬ ዛሬ እረጋ አልክ መንግስት መንግስት የምትሸተውን ጫወታ ስትጫወታት ክክክክክክ
ረጅም እድሜ ይስጥህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ
😳ሰላም መንግስት አምሮብካል እስኪ ኮዶሚኒየም ስጠኛ ...😳
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
ፍጣጣ
ኮንዶሚንየም የሚሰጠውና የሚነሳው
የ *Ja-War* መንግስት ሆንዋል
፦)
ክክክክክ እረ በጀዋርስ የመጣ ይቅርብኝ
እርዳታ መጠየቁን አልሰማሁ ሀገራችን ራብ መፈናቀል እንዳለ ግልፅ ነው ህዝብ ይገረባበታል
በጣም አሪፍ ነው አሁን ላለንበት ጥሩ ትዝብት ነው እስቲ ምሁር ነን ለምሉ መሀይሞች ንገርልን
ይመችህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኮመዲህ ትምህርት አዘል ነው፡፡ ግን በጣም ይደክምሃል ብዬ አስባለው
እድልክይ ሰወድህ የኔ ጣፋጭ
እንዳልክየ በርታ 👍👍👍👍
እውነትህንው እዳልክየ አላህ የዱሮውን ግዜ ይመልስልንጅ ትውልዱ በጣም አስቸጋሪ ነው ብሄር የሚባል ነገር
ጎዳናው ሳይጠበን አመል እያጋፋን
እንኳን አካሄዱ አቋቋሙም ጠፋን
እንዳልክዬ ስወድህ እኮ😍😘 ይመችህ
እንዳልክ ቄሮ ፍቃድ ሰጠህ መሰለኝ መጣህ
የተፈናቀሉት ወገኖቼ ፈጣሪ ይርዳቹ እፍፍፍ
ያማል ወገን በወገኑ ጨከነ መንግስት ተመቸኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ARE BESAK KERO FEKEDULH WEY EKAEKA YGERMAL
ሰላም ለእምየ ሀገሮ ኢ/ያ ይሁን
እንዳልክየ ይመችህ የኔ ምርጥ
Yeni fkr aneta ko telayalek 💕💕💕💕💕💕
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አበርኩ ገበርኩ እኔአልሰማሁም
እንዳልክ ራሥሕን ታዘብልን።
ትክክል ብለህል. ምንም አልትሳስክም ፍጣር ይርድን እስብሳችን ተባላን
እውነት አልክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
anten yewoldeche enat yetbarkeche tehun meret Ethiopiaw💚💛❤😘
እንዳልክ ነፍሴ ነህ ምላስ ይጨምርልህ
ውይ እንዳልክዬ እንደዚህ ርጋ ብለህ የምታወራ አይመሰለኝም ነበር በርታ ወንድማችን
Arif new berta👍👍👍
ጎበዝ ነህ እንዳልክ
To me endalk is the best and genuine with reasonable mind! JUST go ahead!! iniwodihallen bertallin
ዋዉ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ይመችክ
Endalk ante ye leje awake nhe
God bless you