ኢምራን አኬን ለማዋረድ ቢመጣም ራሱ ተዋርዶ ወጣ | በእስልምና ዙሪያ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, ዮሐድ ንጉስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 643

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 19 วันที่ผ่านมา +86

    ኦርቶዶክስ ስላደረገኝ አምላኬን አመሰግናለሁ

    • @YeldawAbreha
      @YeldawAbreha 16 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @FgehdfsTddhf
      @FgehdfsTddhf 9 วันที่ผ่านมา

      ቅቅቅቅቅ

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا 8 วันที่ผ่านมา +2

      alhamdulillahirabbil alamin ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ እናንተ መሐፍ ቅዱስ እንኳን በስራት ማታነቡ

    • @FgehdfsTddhf
      @FgehdfsTddhf 8 วันที่ผ่านมา

      @@رابياكايدا ጉድ ነው እኮ ከሞቱ አይለዩም

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@رابياكايدا እናንተ ናቹ ማታነቡት ብታነቡማ መሀመድ ሴጣን እደላከው እየተናገረ አተከተሉትም ነበር፡፡እስቲ ይሔ የፈጣሪ ስራ ነው????የሸሪት፡የጉዳን፡የፍቺ፡የላም፡የሴቶች፡የጌጣጌጥ፡እዲሁም በተለያዩ ቀሽም ቀሽም በሆነ ነገር መፃፉን የሚሰይም አምላክ ነውን????????? ጤነኛ አደላቹምኮ ለዛ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ለማይረባ አእምሮ ተላልፈው ተረጡ የሚለው፡፡አእምሮአቹ አያገናዝብም ነውሩን እደፅድቅ ነው የምትቆጥሩት

  • @senaitdegene3940
    @senaitdegene3940 13 วันที่ผ่านมา +26

    እኛስ እንደመላእክት በምስጋና እንኖራለን አሜን!!!

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy หลายเดือนก่อน +97

    😢😢😢አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ያንተን አምላክነት የናትህን እናትነት ሳልክድ ፍፃሜየን አሳምረው

    • @DerbeDerie
      @DerbeDerie 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን፫

    • @HIYOTGetu
      @HIYOTGetu 20 วันที่ผ่านมา +2

      Aminnnnnnnn❤❤❤

    • @veracity8968
      @veracity8968 10 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን ለኔምያርገው ትልቅ ጸሎት ❤

    • @abayimulu5918
      @abayimulu5918 8 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen

    • @TegadengleTegadengl
      @TegadengleTegadengl 6 วันที่ผ่านมา

      አኬ አሳቀኝ ማርያምን ደቂቃ ለማወቅ መደመርና መቀነስ ላይ ሲገባ የሳቀ በላይክ አሳሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @israelmengistuderbe3086
    @israelmengistuderbe3086 2 วันที่ผ่านมา +5

    የኛ እንቁ መምህር አክሊል የአገልግሎት ዘመንህን መደሐኒያለም ይባርከው❤❤❤❤❤❤

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 9 วันที่ผ่านมา +22

    እናንተ የተዋህዶ ልጆች ግን ፈጣሪ ባርርኮአችሁዋል በራሴ ኦርቶዶክስ ነኝ እያልኩ ያለእውቀት መጎረሬ አሳፈረኝ ተባረኩልኝ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ ይሄው በሌሊቱ ቁጭ ብየ እያዳመጥኩዋችሁ ነው

  • @RabihCall-y7g
    @RabihCall-y7g 4 วันที่ผ่านมา +8

    ወይኔ ኦርቶዶክስ እንዴት ጣፋጭ ማር ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን መሆን መመረጥ ነው

  • @EmebatEndeg
    @EmebatEndeg 4 วันที่ผ่านมา +5

    ዮሐዴ ❤❤አኬዋ የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @mulumelese6573
    @mulumelese6573 4 วันที่ผ่านมา +5

    ዎንድሞቸ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @MeSi-q5f
    @MeSi-q5f 8 วันที่ผ่านมา +11

    እኛ ክርስቲያኖች ግን በሰማይ እንደ መላእክት በምስጋና እንኖራለን እንጂ በመንግስተ ሰማያት ዝሙትን ተስፋ አድርገን አንኖርም፡፡

    • @emafiker6837
      @emafiker6837 6 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው እነሱማ ቢዚ ይሆናሉ ዲንግልናን እየወሰዱ ነው የሚውሉት 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @KalkidanKalkidan-xz4vo
    @KalkidanKalkidan-xz4vo 16 วันที่ผ่านมา +14

    እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አመስግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariyamEnate-o9o
    @MariyamEnate-o9o 15 วันที่ผ่านมา +17

    ኦርቶዶክስ ስንዱ ስንል ለዚ ነው ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ከሰማይ ናት ❤❤❤

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 9 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባርካቹሁ።

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ለዘላለም ይመስገን።

  • @nuranurayoutub
    @nuranurayoutub 22 วันที่ผ่านมา +16

    እምየ ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አለሽ ተባረኩ ወድሞቸ የድንግል ማረያም ልጂ ይጠብቃችሁ አተም ወድማችን እውነትን ለመቀበል ይረዳክ

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw หลายเดือนก่อน +33

    አንድም ምላሽ የለሕም።በትክክል ተቀበል😢😢😢ተዋሕዶ የነፃነት እምነታችን💐💐💐💐

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 23 วันที่ผ่านมา

      እሥልምና ለሁሉም መልሥ አለዉ የናተነዉ የለለዉ የታወቀነዉ የሀ ብዙው እሚሠልመዉ ህዝብ በቂመልሥ ባለማገኘታችንነዉ ብለዉ ይናገራሉ ሢጀመር መችአሦሩትና ወይአይረዱ ወይ አያሥረዱ ይጫጫሉ ዝብለዉቱ

    • @MSisayBelay2706
      @MSisayBelay2706 5 วันที่ผ่านมา

      @@myplaystar6593 ክርስትና ወደ እስልምና የሚመጡት የእስላም ዛር ከተያዙ ብቻ ነው እንጂ ጤነኛ ሆነዉ ሐይማኖታቸውን አይቀይሩም 🙄🙄🙄

    • @AaA-d5t
      @AaA-d5t 5 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉

    • @MameCry
      @MameCry 4 วันที่ผ่านมา

      አታውቅማ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንህም ​@@MSisayBelay2706

  • @tuuilgig
    @tuuilgig หลายเดือนก่อน +23

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስስቶቼ እመቤቴ ትጠብቅልን❤❤❤

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen หลายเดือนก่อน +96

    ወይ እስልምና የጨለማ ህይወት መሀመድ የስራህን ይስጥህ።

    • @AnnoyedDiamondRing-fh7my
      @AnnoyedDiamondRing-fh7my หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @mtkeassaymkgi6236
      @mtkeassaymkgi6236 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @tamratfentahne
      @tamratfentahne หลายเดือนก่อน

      😢😂😂😂😂😂😅

    • @GashaawuNugusuu
      @GashaawuNugusuu หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @UaeFlag-j8v
      @UaeFlag-j8v หลายเดือนก่อน +3

      @@befekadumekonnen ተፈጥሮአዊ ምንም ጥረጥረ የሌለው ትክክለኛ ሀይማኖት ሙስሊም ነው ብረሀን የሆና አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላዴረገኝ ጌታ

  • @yseadsis2091
    @yseadsis2091 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለባሌ መቶ ይሁንለት❤❤❤❤

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 16 วันที่ผ่านมา +5

    ወድማቺን እግዚብሄር ባለህበት በሄድክበት ጥላከለላ ይሁንህ ሽኣመት ኑርልኝ👍👍👍👍❤❤❤

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 14 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በርቱ ክርስቲያን አህት ወንድሞቸ❤❤

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 5 วันที่ผ่านมา +4

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር

  • @AaA-d5t
    @AaA-d5t 5 วันที่ผ่านมา +3

    ቆይ ምስልም ወገነቻችን ጥያቄ ስጠየቁ ምጋባገቡት ለምንድነዉ የህን ያክል ይፈራሉ ማለት ነዉ😮😮ለማንኛዉ የቶዋህዶ ልጆች እግዚብሔር ይጠብቃቹ ወንድሞቻችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Senayit-e8j
    @Senayit-e8j หลายเดือนก่อน +20

    እዴት አድርገን ብንፀልይ ነዉ እነዚህ ሁሉ አህዛብ ጓደኞቼን ከዚህ የከፉ እምነት የምናድናቸዉ እግዚአብሔር ሆይ የሆኑትን እይ

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 23 วันที่ผ่านมา

      አንድአንድ ካፊሮች ክብር የላችሁም እሥልምና ሀቅነዉ ሥትወለጅ ሙሥሊምነሽ ጠምቀዉ ቀይረዉሽጅ እኛ ወዴኩፍር መቸምቢሆን አናሥብ ወዴሥልምና ከመጣራት ዉጭ እየሠለሙነዉ አልሀምዱሊላህ ዝብርቅርቁለወጣ አሀይማኖትዴሞ ትሣዴባላችሁ አታሥወሩ ወይ ሀቅ አትናገሩ መጫጫት ዝብላችሁ ወነኡዙቢላህ ያዋርዴናል እያላችሁ እየፈራችሁነዉ የሀሁሉ እናዉቃለን እሽ😂😂

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 23 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@myplaystar6593esti teyakie liteyksh protestantoch ayetemekum lelam Buddhism , hinddhuism haymanot yelelachewm ayetemekum ena slaletetemeku muslim nachew malet new banchi asetesaseb siketel sinewelde sew enji muslim alenebrenem anchem bithongne sew enji muslim aydelshem negne kalsh masreja akerbi 😅😅😅

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 23 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@misrakmisu2750 እግዚያብሔር በቤቱ ያፀናልን ጥሩ ማስረጃ ነዉ በነሱ ቤት ማሽነፊያ ያገኙ መስሏቸዉ ነዉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤

    • @Turung0Getu
      @Turung0Getu 19 วันที่ผ่านมา

      ​@@myplaystar6593inantee setoch. Ikoo baa islimaa yee wandoch agalgayii sammay gabichaa Alle indee lee sigaa minyot tinoralech. Muslim honen altewaldinim kiristan nen 100% ayyitenaal ikoo hayimanotachun.

    • @ኤፍታህ-ዠ5ጀ
      @ኤፍታህ-ዠ5ጀ 18 วันที่ผ่านมา

      አች ወናፍ ከቁር አንሽ ለይ ተፅፎልሻ ህፃናት ሲወለዱ ካፊር ናቸዉ ብሎ ፅፎልሻን ነብይሽ😂 ሲቀጥል ሁሉም ሰዉ ሲወለዱ ክርስትያን ሁነዉ ነዉ የሚወለዱት በነፃ ፍቃዳቸዉ ነዉ እምነት የሚቀይሩት ገባሽ​@@myplaystar6593

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 17 วันที่ผ่านมา +3

    እናንተ የሰጠሀን አምላክ የተመሰገነ ይሁን። እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት እምነት ጠብቀን በጣም ያሳዝናል ለዝሙት ያላቸው ፍቅር ይገርማል

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 22 วันที่ผ่านมา +14

    በእርግጠኝነት ሙስሊሞች የሚረዱበትና ወደ ፈጣሪ የሚመለሱበት ጊዜ ደርሷል

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 9 วันที่ผ่านมา

      ወገኖቼ ቢመለሱ ባይመለሱ ምን አገባን ሁሉም ስለነፍሱ ይጣር እኛም ኦርቶዶክስ ሆነን ብዙ ነገር የማናቀው አለን ወርቅ የሆኑ ወንድሞች ሰጥቶናል እንጠቀምባቸው

  • @HelenNafkot
    @HelenNafkot 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቼ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርኳቹ

  • @ወለተማርያም-ጠ5ሸ
    @ወለተማርያም-ጠ5ሸ 6 วันที่ผ่านมา +3

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤

  • @helenawuraris2099
    @helenawuraris2099 17 วันที่ผ่านมา +4

    እመብረሀን ትጠብቃችሁ አኬ እዲሁም ወንድሞቸ ❤❤❤❤❤❤

  • @Angesomv
    @Angesomv หลายเดือนก่อน +13

    አኬ ወረቅ ነው እንደወርቅ ነጥሮ የወጣ ❤

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala หลายเดือนก่อน +14

    አኬ እግዚአቤሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን ጀግና ነህ በርታልን ወድሜ

  • @AbebeGoshu-s1e
    @AbebeGoshu-s1e 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    እናክሊል

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 19 วันที่ผ่านมา +9

    ገነት ገብታቹ ገና ሁለት ሚስት ታገባላቹ ዋው በጣም ነው ያሳቀኝ።

    • @veracity8968
      @veracity8968 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 የሰይጣን ሥራ እኮ የሉም እኮ በቁማቸው ሞተዋል

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @KiyaAsefa-l1f
      @KiyaAsefa-l1f 6 วันที่ผ่านมา

      72 ሚስት ነው 😂😂

    • @MameCry
      @MameCry 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@KiyaAsefa-l1fአታውቁም ስንላቹ በምክንያት ነው

  • @SmilingConchShell-rx3fo
    @SmilingConchShell-rx3fo หลายเดือนก่อน +23

    እስልምና ፍትወት ላይ ያለው አቛም ያስገርማል።

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 10 วันที่ผ่านมา +4

    መቶ ሴቶች እግዝዮ መሀረነ ክርስቶስ😢😢

  • @Sara-j6j6d
    @Sara-j6j6d 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 8 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለመረጠኝ መርጦም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረከኝ

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا 8 วันที่ผ่านมา

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ በመጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱሳችሁን ከፍታችሁ አንብቡት እስቲ ምን እንደሚል አንድም ቦታ ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላካችሁ ነኝ እኔ ፈጠራችሁ ነኝ የሚል ነገር የለውም ታዳማነው ምታመልኩት ፍጡር እስቲ መልስ እፈልጋለሁ አንድም ቦታ ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላካችሁ ነኝ የሚል ነገር ካለው እኔ ክርስትያን ለመሆን ዝጉጁ ነኝ😂😂😂😂 ማስረጃ ወፍ ወሬ ግን ነፍ😂😂😂

    • @emafiker6837
      @emafiker6837 7 วันที่ผ่านมา

      @@رابياكايدا የዮሐንስ ወንግል ምእራፍ3"ቁጥር 3ት ገብተሽ ማንበብ ትችያለሽ አች ነሽ የሚታቂ እኔ የማምነውን አቀዋለሁ

    • @proud_Orthodox27
      @proud_Orthodox27 5 วันที่ผ่านมา

      ከኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ብሏል ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ​@@رابياكايدا

  • @abie790
    @abie790 หลายเดือนก่อน +16

    በእስልምና በሰማይም ዝሙት ይፈቀዳል ማለት ነው?ሆሆሆ
    ታዳ ሰማያዊው ከምድራው ህይወት በምን ተለየ?

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q หลายเดือนก่อน +4

      እኮ

    • @ZerfeMengiste
      @ZerfeMengiste 25 วันที่ผ่านมา +1

      sitmot 80 wife /mist/besemay yizegajilihal endeza new

    • @abie790
      @abie790 25 วันที่ผ่านมา +2

      @@mesiTube-m9q ኤህ መሀመድ😂😂😂

    • @abie790
      @abie790 25 วันที่ผ่านมา +2

      @@ZerfeMengiste ኤህ መሀመድ 😂😂😂

  • @birtukanfesah6920
    @birtukanfesah6920 หลายเดือนก่อน +9

    አኪ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ግን አንድ ሰው ሲያወራ ለማስጨረስ ሞክር

    • @yosefdereje2922
      @yosefdereje2922 20 วันที่ผ่านมา

      kezih belay mn yardirgilachew?

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen หลายเดือนก่อน +9

    የሚገርመው ኢምራን ያደረገው ክርክር የቁጥር ብቻ ነው እንደው እሱ እንዳለው ሁለት ብቻ ያገባል የሚለው በራሱ የሞተ እምነት መሆኑን ያሳያል በገነት ወሲብ የሚያስብ እምነት መሀመድ ብቻ ነው

  • @Nesanet-f5q
    @Nesanet-f5q 3 วันที่ผ่านมา +1

    አዉቆ ነዉ ከዬት አምቶ ይመልስ ልጁ ግራ ተጋብቶአል እኮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እቁኦች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ሞገሱን እድሜን ጤናን ይስጣችሁ ተመስገን🙏ተመስገን🙏ተመስገን🙏👏

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪዬ ሆይትግስቱን ስጠኝ

  • @Samhunie
    @Samhunie 8 วันที่ผ่านมา

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ አለም ለይ ግን ስንት የጠፋ ሰው አለ። ወንድሞች በርቱ ብዙ ሰው እየዳነ ነው።

  • @DejeneFetene-q4l
    @DejeneFetene-q4l หลายเดือนก่อน +15

    72 ሆነ 2 ዋናው መሰረታዊ ነገር እምነቱ ስህተት መሆኑ ነው

  • @Nega_የALMAZ
    @Nega_የALMAZ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ለእኔ የገረመኝ የስንት አይነት ሰው ፀባይ እንደምትችሉ ነው ለዛም በብራኑ መንገድ እንድመላልሱ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 20 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናዉ አኬ በርታ

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር❤❤❤

  • @Mrpawolos
    @Mrpawolos 6 วันที่ผ่านมา +1

    በቤታቸው ያለውን ጉድ ደብቀው መጽሐፍ ቅዱስን ሲተቹ ይገርማል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BurteAna
    @BurteAna 27 วันที่ผ่านมา +5

    +++lotusibihat +++Enkuanim Ye Oritodoxic Tewahido. LIJ Honiku +++

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 หลายเดือนก่อน +10

    ምኑ ጣጣቴያም ነው ትንሽ ምራቁን ዋጥ ያደረገ ሰው ብትጋብዙ ሆን ብሎ ነው ሚቀውጠው ዕድሜው ተፅእኖ አሳድሮበታል

  • @SelimSayin-c5j
    @SelimSayin-c5j 11 วันที่ผ่านมา +1

    Allah WAKBER ❤❤❤❤

    • @menfes843
      @menfes843 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yihungetu9897
      @yihungetu9897 2 วันที่ผ่านมา

      Kkkk le 100 denaglan nw

    • @GebrealAbata
      @GebrealAbata วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @fineson4
    @fineson4 18 วันที่ผ่านมา +1

    Mashallah brother አላህ ይጨመርልህ

    • @menfes843
      @menfes843 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @SelamBete
      @SelamBete 3 วันที่ผ่านมา

      ke 100 belay😂😂

    • @fineson4
      @fineson4 3 วันที่ผ่านมา

      I don’t get it, why are you guys are f**ing laughing?

  • @AshenafiAmogne
    @AshenafiAmogne 25 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ

  • @SmilingConchShell-rx3fo
    @SmilingConchShell-rx3fo หลายเดือนก่อน +8

    ወጣቶቹ እየደበራቸው ስለመጣ አለመቀበል ወደ ትርጎሜ ጨዋታ ገብተዋል እስልምና በደንብ እየተገለጠ ነው።ወገኖቻችን ለብሽሽቅ አይደለም መዳናችሁን ስለምንሻ ነው።

  • @MunaDawud-fm1eh
    @MunaDawud-fm1eh 10 วันที่ผ่านมา +2

    ሲጀመር አክሊሉ ሚባለው ሰውየ አፋን ይበላዋል ዝም አይልም አያስወራም

  • @enatteshale
    @enatteshale หลายเดือนก่อน +15

    ገነት ስትገቡ ምንድን ነዉ የምትበሉት ?ምጣድ እስቶቭ አለ ድስት ይዘን እንሒድ በቃ ወገን

    • @MhamdMhamd-f1l
      @MhamdMhamd-f1l หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂

    • @GashaawuNugusuu
      @GashaawuNugusuu หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @ramahafrica6269
      @ramahafrica6269 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ ልጅስ እንዴት ነው የምንወልደው ዳይፐር ምናምን እንያዝ 😂😂😂😢😢😢

    • @سديمالعنزي-ذ2ط
      @سديمالعنزي-ذ2ط 27 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 እኮ

  • @TesfamichaelH.-mz7qt
    @TesfamichaelH.-mz7qt หลายเดือนก่อน +7

    ኢምራን ... ዝም ብለህ ...ብዙ ደናግላን አሉልሽ ፈታ በይ አሜን።

  • @Yami_Service
    @Yami_Service 7 วันที่ผ่านมา

    Amelake Asebachew

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 13 วันที่ผ่านมา

    በርታ❤

  • @solomonassefa-sc9dy
    @solomonassefa-sc9dy หลายเดือนก่อน +11

    የእስልምና ትልቁ ጥቅም ዲንጋይ መሆን እና ውሸትን እውነት ብሎ ማመን ነው።

  • @OmorHavasi-k1l
    @OmorHavasi-k1l หลายเดือนก่อน +11

    አልሃምዱሊላህ አል ንእመትል እስላም
    አልህ ኮ ሃቅ ተናገር። እኔ ያጠመመኩትን ማንም አይመልሰወም ብሏል
    ማእምራን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ትግስት ይስጥህ እውነትን የያዘ አሸናፊ ነዉ አላሁ አክበር

    • @خدامهخدامه-م3س
      @خدامهخدامه-م3س หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ሀመምደድሪላሀህ😂😂😂😂😂😂😂ኪኪኪኪኪ

    • @سديمالعنزي-ذ2ط
      @سديمالعنزي-ذ2ط 27 วันที่ผ่านมา +1

      መሃመድ ሴሴኛ😂😂😂😂ኣላህ ሰይጣን ድንጋይ ኣምላኪ😂😂😂

    • @YemaryamLij-y6s
      @YemaryamLij-y6s 25 วันที่ผ่านมา +4

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የምር ህ ነው እፈሩ ጥያቄ እንኳን ለመመለስ በዚህ ደረጃ አቧራ ማንሳት 🤣

    • @Meditube-c9d
      @Meditube-c9d 23 วันที่ผ่านมา +2

      ለጀሀነምም ፈጠርኩም ይላል

    • @ቤርሳቤህ
      @ቤርሳቤህ 21 วันที่ผ่านมา +5

      ታድያ መጀመርያውኑ ማን አጣምም አለው አቅንቶ አይሰራውም ነበር 😂😂😂😂

  • @AbuauseyminKarate
    @AbuauseyminKarate 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ሲሞት ፍጥረተ አለሙን ለማን ትቶ ነው የሞተው አረ ሰወች አእምሯችንን እናሰራው

    • @user-mexx
      @user-mexx 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስለ አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ በደምብ ብትረዳ ይገባህ ነበር። እንዳይገባህ ቁርአን ቆልምሞሀል። ቁርአን ሶስት አምላክ ያመልካሉ ብሎ አዛብቶሀል።

  • @TsionTsion-k3e
    @TsionTsion-k3e หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ጥያቄ አለኝ በቅንነት መልሱልኝ በገነት ወሲብ ካለ አንድ ሰዉ 70ሙስት ካሉት ልጅስ ይወልዳሉ ወይ ምድር ላይ እንደምንኖረዉ ነወይ ህይወት እሚቀጥለዉ

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 21 วันที่ผ่านมา +4

      ይሄ የሙሀመድ የወሲብ ፍላጎት ገደብ አልባነት ነዉ።የኛ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ግን ሰወች ጠይቀዉት ሲናገር የመለሰላቸዉ የእግዚአብሔርን ቃል አታቁምእና ትስታላችሁ በገነት ማግባትም መጋባትም የለም የሰዉ ልጅ አንደ እግዚአብሔር መላዕክ ነዉ የሚሆኑት ብሎናል ።

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 20 วันที่ผ่านมา

      ፂዎን ሆኖልን ገነት ከገባን ጋብቻ የለም ስጋዊ ምድር ላይ ነው የሚያበቃው

  • @tinebebfetene8754
    @tinebebfetene8754 27 วันที่ผ่านมา +8

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሀለሁ " ብትችሉ እንደኔ. ሁኑ ካልሆነ አንድ ሴት አግብታችሁ ኑሩ " የሚል ትምህርት የሚያስተምር ዕምነት ውስጥ እንድኖር ስለፈቀድክልኝ ::
    " 100 ሴት ምን ማለት ነው አረ ጉድ ለመስማት እንኳን ይቀፋል

    • @YeldawAbreha
      @YeldawAbreha 16 วันที่ผ่านมา

      አበሩኩ ገበሱኩ

    • @SamriAbate-m6b
      @SamriAbate-m6b 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannayibrah4525
    @hannayibrah4525 หลายเดือนก่อน +6

    ኢምራን ሲያወራ በጣም ነው የሚጨንቀው ጌታ ሆይ😢😢😢

    • @afiyamigb-7794
      @afiyamigb-7794 26 วันที่ผ่านมา

      Ewketu newko miyanketetktachihu chirash atchilutm rasachihun lematsnanat mokru😂

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@afiyamigb-7794😅😅😅 sitasaznu yih new yenate awaki ewket yalewma teregagto new miyawraw endih ayenetatam .

    • @Meditube-c9d
      @Meditube-c9d 23 วันที่ผ่านมา

      ​​@@afiyamigb-7794ኢምራን በጣም ይክዳል ስንት ማስረጃ ቀርቦለት ሙፈሲሮችን ክዶ እራሱን እየተረጎሙ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 10 วันที่ผ่านมา

      ማትቡ እነሱሲያወሩ ከባድ ክፉ መንፈስ ነው

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 10 วันที่ผ่านมา

      @@afiyamigb-7794 yetgnawe ewketu new ewket yalew sew endih aycheklum keldegna nesh bakish 😂😂😂

  • @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
    @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ หลายเดือนก่อน +8

    ከራስህ ሣይሆ በማሥረጃ ብታወራ ጥሩ ነበር ሸህ ኢምራን።

    • @سعدهمحمد-ع7ص
      @سعدهمحمد-ع7ص หลายเดือนก่อน

      አታሰብ

    • @menfes843
      @menfes843 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@سعدهمحمد-ع7صለወሲብ ብሎ ነው ይሄንን ሀይማኖት የፈጠረው አይ ደደብ መሀመድ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sisayneshi
    @Sisayneshi หลายเดือนก่อน +10

    ሆ ምን አይነት ሀይማኖት ነው😅 እኔ ከጋሀነም ፍርድ ከዳንኩ ካልዳንኩ እያልኩ😢 አስባለሁ እነሱ ሌላ አለም ናቸው ፍጻሜአችንን ያሳምረው😢

    • @ramahafrica6269
      @ramahafrica6269 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 እኛን ሲገሉ ይገርሙኛል እንደዚ ተደናቁረው ገነት ውስጥ ወሲብ አለ ብንል እንኳ ለአንድ ወንድ 72 ሁሉ 😂በስማም ምን ለየው ከምድራዊ ህይወት

    • @afiyamigb-7794
      @afiyamigb-7794 26 วันที่ผ่านมา

      Wedslmna gbi ke esat lemedan

    • @AgaluDemelash
      @AgaluDemelash 25 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @HilaAbrh
      @HilaAbrh 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂የምድሩ እንዳይባቃ

    • @SelamBete
      @SelamBete 3 วันที่ผ่านมา

      getan enerasu geremegn hoy 😢😮😅

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน +8

    እሚገርም።ነው። መቶ ሴት ገነት።ላይ ማለት።ማነው የወለዳቸውን።ጀነት ላይ ይጋባሉ ይዋለዳሉ ማለት።ነው ?????😮😮😮😮

    • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
      @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 29 วันที่ผ่านมา +4

      መሀመድኮ ሠይጣን ነው😢😢🤣🤣🤣

    • @Meditube-c9d
      @Meditube-c9d 23 วันที่ผ่านมา +1

      አረ ጠጅንም ይጠጣሉ አስተናጋጁም አላህ ነው ይላል😮

    • @Yohannes-s8x
      @Yohannes-s8x 22 วันที่ผ่านมา +1

      የዝሙት አምላክ ነው እንዴት? አይመኖትን ባይኖሩን እንኳንእሌና ጋ ይጋጫል እኮ ወገኖች

    • @SamriAbate-m6b
      @SamriAbate-m6b 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mn tseg bcha areke ale😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 19 วันที่ผ่านมา +2

    Is that 72 verging every day,

  • @DawitTesfaye-q5z
    @DawitTesfaye-q5z 21 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግራ የገባኝ ልጁ ራሱ ተብታባ ነው ዮሐድ ተረድተኸው መልስ መስጠትህ እራሱ ጀግና ነህ ለራሡም የሚያወራው የሚገባው አይመስለኝም

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es 2 วันที่ผ่านมา

    ፍትሃዊ አእምሮ ያላችሁ ክርስቲያን ወገኖች እስኪ ደግሞ የኛ መፅሀፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል ብላችሁ መፅሀፋችሁን አንብቡት እባካችሁ

  • @MihretuFekade
    @MihretuFekade หลายเดือนก่อน +4

    ብታስወጣው ምናለ ጉድይ እንደበላች ፍየል እሚለፈልፍ እፉፉ

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 หลายเดือนก่อน +12

    ውይ ኢምራን የሚሉት አሉባልታ ብቻ

  • @seberzare
    @seberzare 19 วันที่ผ่านมา +2

    ኢምራን የሚባለውን ልጅ በጣም ብዙ ክርክሮች ላይ አድምጬዋለው በውዥንብር ነው ማሳመን የሚፈልገው

  • @HelenNafkot
    @HelenNafkot 4 วันที่ผ่านมา

    ምንጉድ ነው የምሰማው ያስመልሳል

  • @Heesum-qw9xg
    @Heesum-qw9xg 22 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ትግስት ይስጣችሁ

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 หลายเดือนก่อน +4

    ለምንድነው እድል አትሰጡትም።

  • @ErenJeager-r6c
    @ErenJeager-r6c 3 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ ግን እንዴት ነው እድል ስትሠጥ በኃይል ባይሆን

  • @MsMadi-bj5id
    @MsMadi-bj5id 14 วันที่ผ่านมา +3

    ኢምራንዬ ኩራታችን!

    • @susuneghnegh
      @susuneghnegh 11 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

  • @RabihCall-y7g
    @RabihCall-y7g 4 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድን ነው እስልምና ዝሙት ብቻ ነው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አዱ አምላክ የእውነት ክፉ መንፈስ ነው

  • @ሚፍየአላህባረያ
    @ሚፍየአላህባረያ 8 วันที่ผ่านมา

    ወገን አየሽ አይደለ እንኳን በማስረጃ ሊያወሩ መጀመሪያ የጀመረውን ሰው እንኳን ያልቻላቹ ሰዎች ነቸው፡፡

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሆ ደግሞ ሙቶ ተነስቶ ማግባት ኧኧኧኧ ወገን አስቡ እንደ ምነው የሌሌ ጉድ የምድሩ ልፋት በሰማይ ምን አምላክ ነው ይኸማ አውጣን ጌታዬዬ እንደመላእክት በመንግስት ነው እሚኖረው የሰው ልጅ በኦርቶዶክስ ሰሄለዚ ኑ አምጡ ከመቃብርር

  • @tuuilgig
    @tuuilgig หลายเดือนก่อน +12

    ሲጀመር መሰጠቱስ 2 ሴት ያው እኮ ነው 72አልተባለም ተብሎ እሪ አያስብልመ😢 ።ጌታ ሆይ ከዚህ ሰውረን

  • @AbuauseyminKarate
    @AbuauseyminKarate 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚህ አቋማችሁ ከቀጠላችሁ ወደ እስልምና ካልተመለሳችሁ ይህንን ፀጋ ማግኘት ይናፍቃችኋል።

  • @johnbelayneh3025
    @johnbelayneh3025 หลายเดือนก่อน +26

    ወይ እስላም ይሄ ሁሉ መጋጋጥ እኮ የመሀመድ ሀሰተኛ አስተምሮ እንዳይነካባቸው ለመከላከል ነው ።

    • @veracity8968
      @veracity8968 10 วันที่ผ่านมา

      ትልቁ ጸረ እየሱስ ክርስቶስ እና ቅድስት ድንግል ማርያም ናቸው በመናፍቅ መምጣት የሚደሰቱ ለምን የጌታችንን መድሃኒታችን ስምስለሚያጠፉላቸው

    • @NanaatiAhmed
      @NanaatiAhmed 8 วันที่ผ่านมา

      Derom balemawak kemiyamelku sewoch mn yitebkal ewnetegna haymanot yale islam yelem

    • @veracity8968
      @veracity8968 8 วันที่ผ่านมา

      @@NanaatiAhmed😂😂😂. እስቲ መ/ቅ ን አንብበው እስቲ እየሱስን ልብህ ንጹህ አርገህ ጠይቀው እውነት ጌታከሆንክ ተገለጽልኝ በለው ያኔ የእሱንሥራስጣን ታየዋለህ:: ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍት ነው ጉዳዩ ! እየሱስ በፍቅር ኖረ ስለኛ ሲል ስቅላትን ተቀበለ መሃመድ ጦር ይዞ ስንት ጨፈጨፈ ስንት ሴትደፈረ ልዩነነታቸውማ ሰማይናምድር ነው!!!

    • @johnbelayneh3025
      @johnbelayneh3025 7 วันที่ผ่านมา

      @@NanaatiAhmed የዘጠኝ አመት ህፃን አግብቶ የሚደፍር ነብይ ብለሽ ስትከተይ አታፍሪም

    • @EwunetLehulum
      @EwunetLehulum วันที่ผ่านมา

      jOHN ነብዩ መሐመድ እኮ ከዛሬ 1400 አመታት በፊት ሰዎችን አንድ ፈጣሪን ብቻ እንዲያመልኩ ጥሪ ያደረጉ ናቸው፡፡ አንተ በዚህ ዘመን ፈጣሪ በሴት ማህፀን በኩል 9ወራት ተረግዞ፣ ተወለደ፣ በላ፣ ጠጣ፣ ሸና፣ ተፀዳዳ፣ በመጨረሻ በጠላቶቹ ተይዞ ተቀጥቅጦ፣ ዕራቁቱን ተሰቅሎ ተገደለ ፣ ከዚያ ፈጣሪ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቶ አረገ የሚል የጨለማ ሃይማኖት እየተከተልክ ነው፡፡
      አንተ በዚህ ዘመን የሆሊውድ ነጭ ፈረንጅ አክተር ፎቶ መኝታ ቤትህ ግድግዳ ለጥፈህ ፣ እንዲሁም ቤተክርስትያን ግድግዳ ላይ ለጥፈህ ስትሰግድ ትውላለህ፤ ነብዩ ሙሐመድ ግን ፈጣሪ በስዕል እንዳይገለፅ የከለከሉና ሰዎችን ወደ ብርሃን የተጣራ ነው፡፡

  • @AssaEy
    @AssaEy 19 วันที่ผ่านมา +5

    አምላኬ ሆይ ከሀይማኖቴ እንዳልናወጽ እርዳኝ Orthodox ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelatMella
    @MelatMella หลายเดือนก่อน +4

    ድምጹን ሰምቶ መናፍቁን መለየት ቀላል ነው

    • @MelatMella
      @MelatMella หลายเดือนก่อน

      Am syre mute sidereg erasu nawrat ayakuartm

  • @AshenafiWorku-s2q
    @AshenafiWorku-s2q 3 วันที่ผ่านมา +1

    Betam yemtasaznut eneake matekaliya erasu lerasachu wegen new

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 3 วันที่ผ่านมา

    አኬ ተባረኩ ለካ ሞሀመድና እንዱህ ያለ የዝሙት ተምሣሌት ሆኖ ሣለ ነብያችን ሲባል የዝሙት ነብይ ነው!

  • @TigistuAdane
    @TigistuAdane 25 วันที่ผ่านมา

    ለኛ ክብር ይኑራቹ

  • @BiluDebela
    @BiluDebela 17 วันที่ผ่านมา +1

    Muslim woch ebakachu egziabher akbro fetrowachu bekentu at tefu orthodox ye fetari menged nat nu ebakachu

  • @mekdesgetachew8791
    @mekdesgetachew8791 21 วันที่ผ่านมา +1

    ምንድነው የሚንቀለቀለው

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 หลายเดือนก่อน +11

    በጀነት ሽልማቱ ቺክ ነው!!!!!😊

  • @MdAllo-dv5vz
    @MdAllo-dv5vz 11 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ጌታ አለው
    እዩሱስ እንደኛ የሚፀዳዳ ሰው ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 10 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ጅል ሰይጣን

    • @-weynemariam9428
      @-weynemariam9428 8 วันที่ผ่านมา +1

      መሐመድስ ይበላዋል? የሰውን ሐይማኖት አክብርና ያንተም ይከበርልሃል

    • @veracity8968
      @veracity8968 8 วันที่ผ่านมา

      ያንተ መሃመድ ህጻን በጉልበት ደፍሮ ቤተሰቦችዋን የገደለው ነው የሚያድን ዓለምን ??!!😂😂😂😂 አረ እፈር

    • @YordanosWondesen
      @YordanosWondesen 6 วันที่ผ่านมา

      አንተቆሻሻ ዝጋ👉የድንግል ማርያም ልጅ አምላክነው☦️🙏።ያንተአላህ ነው የሚፀዳዳው 👉Sahih muslim 2841 አላህ አደምን በመልኩ በቅርፁ ፈጠረ ይላል ከዚህጥቅስ ምንረዳው አደም አላህን እንደሚመስል ነው ። ስለዚህ አላህሰውነው 😂😂 ሲቀጥል👉Suretu anbiya Sura21፡17ምጫወቻ(ሚስትልጅ )ልንይዝ ባሻን ኖሮ ከኛዘንድ በያዝነው ነበር።ግንሰሪዎች አይደለንም ይላል።ስለዚህ አላህ ሚስትሚፈልግ የሚፀዳዳ ወንድነው።
      ሲቀጥል የሚፀዳዳው ወንዱአላህ ባለ1እግር ከሰውያነሰ ነው ማስረጃውም👉sahih Al Bukhari 4848 ላይ አላህ 1 እግር አለው ይላል። 👉sunan an Nasa'i 5379,jami at tirmidhi 3367 አላህ በከኝ በኩል 2እጅ አለው ይላል።👉Sura 54:16 allah 2 አይኖች አሉት አንተቀጣፊተማር ስለእምነትህ መጀመሪያ ያ የረከሰውመሀመድ የፈጠረው ተረትተረት የሆነው ወንድምህ አላህ ነው

    • @YordanosWondesen
      @YordanosWondesen 6 วันที่ผ่านมา +2

      የድንግል ማርያም ልጅ አምላክ ጌታ ነው☦️🙏 ያንተአላህ የእየሱስ ባርያነው። አላህየሚፀዳዳ ወንድነው👉Suretu anbiya Sura21፡17ምጫወቻ(ሚስትልጅ )ልንይዝ ባሻን ኖሮ ከኛዘንድ በያዝነው ነበር።ግንሰሪዎች አይደለንም ይላል ስለዚህ አላህ ሚስትሚፈልግ የሚፀዳዳወንድነው።ሲቀጥል የሚፀዳዳው ወንዱ አላህ ባለ1እግር ከሰውያነሰ ነው ማስረጃውም👉sahih Al Bukhari 4848 ላይ አላህ 1 እግር አለው ይላል። 👉sunan an Nasa'i 5379,jami at tirmidhi 3367 አላህ በከኝ በኩል 2እጅ አለው ይላል።👉Sura 54:16 allah 2 አይኖች አሉት

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 9 วันที่ผ่านมา +1

    ነብያቸው ዝሙተኛ ስለሆነ ይሆን እንዴ??100ሴቶች እግዚኦ ታዲያ ፈጣሪ ከሰጠን ከ10ቱ ቃላት ዝሙትን ይፀየፋል እና ምን ነክቶአቸው ነው??

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 19 วันที่ผ่านมา

    ነብዩ መህምመድ ካሉ የሳቸውን በሃዲስ ይሁን በምን ተቀባይነት የለውም ሊል የሚችል ማንም ሙስሊም የለም

  • @BirukHabtamu-pm6si
    @BirukHabtamu-pm6si 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ እስልምና በጣም ይገርማል ጭራሽ ደሞ ብለህ ብለህ ሰማይ ላይ ልትዘሙት ነው ወይ መአመድ ተጫወተባችሁ ሲጀመር 72 አይደለም 1 እንኳን ማሰብህ ምን አልባት ገነት ከገባህ እንደመላእክት ፈጣሪን 24 ሰሀት ልታመሰግን ነው እንጂ ጭራሽ ሆሆሆሆሆ

  • @AlmatAlmatt
    @AlmatAlmatt 20 วันที่ผ่านมา +3

    በሰማይም በምድርም ሴክስ ነው😅😅😅😅😅😅አይዞህ አትፈር ኢምራን ምንም ማርግ አይቻልም😂😂😂😂😂😂

  • @ZolAbshir
    @ZolAbshir 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናችን እምራን አጨጫቸዉ አለህ ይጨምርልህ

  • @alemetasew8517
    @alemetasew8517 9 วันที่ผ่านมา

    መላው ህዝበ ሙስሊም እሚከተላቸውን መምህራቸውን ትክል አይደሉም አለ እና ካደ ታዲይ ማነው እሚድነው ማስ ያስተማረውን ነው እሚያምኑት

  • @memehermulusewneguse4299
    @memehermulusewneguse4299 11 วันที่ผ่านมา

    gobez yohad