ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኡፍፍፍ ተባረክልኝ ስማቸው የቅዱሳን ስራቸው የሰይጣን የሆኑ ሰዎች ናቸው ያስቸገሩን ሶሻል ሚዲያ ላይ እንዲህ የልቤን ስለነገርክልን ተባረክ
እንዳልክ እራስህን ጠብቅ የኛ ሰው እውነት ተናጋሪ አይወድም
አፅናኑ ህዝቤን፣አፅናኑ ይላል በዙፍኑ ላይ የተቀመጠው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ፣የጌቶችም ሁሉ ጌታ ፣ ኃይሉና የተፈራው ልዑል እግዚአብሔርከእግዚአብሔር ካባታሽን ከጌታም ከክርስቶስ ኢየሱሰ ፅጋና ሰላም ላንቺ የሆን እህቴ እውነት ነው የዘመኑ ፍፅሚ ውስጥ ነው ይለንው ጌታ እንደ ተስፋ ቃሉ አይዛገይም ዳግም ይመለሳል እግዚአብሔር ያለና ፣ የነበር ፣ለዘላለምም የሚኖር አንድ አምላክ ነው ፊትን ሳይሆን ልብን ይያልእየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ፣ ዛሬም ፣ እስክለዘላለም ያው ፣ ይህው ነው እግዚአብሔር ለእኛ. ያለውን ፍቅሩን ሲነግረን ክርስቶስ ኢየሱስን በወደደበት ፍቅር ወድድን ይላል ቅድስ ሐዋርያው ጵውሎስ ቀጥሎም ፣እግዚአብሔር እኛን በክርስቶስ ኢየሱሰ በወደደን መጠን. እንዲህ በክርስቶስ እየሱሰ ላይ ባሳየው ትግስቱ ፣ሁሉ እየተቀበልን በልጁ ሊስራ በወደደው መጠን እንዲሁም ትግሥቱንም ተካፈልን በመክራ ፣ በፈተናም የታገስቱን እንኛን ብፅአን ይላቸዋል ከፈተኛው ጋር መውጫውን ይዘጋጃል ከሚመጣው ታላቅ መከራ ይድናቸዋል መምጣት ይመጣል ፣ በእርግጥ ይመጣል አለም ሳይፈጠር በፈት እግዚአብሔር ይዘጋጅው መንግስት አለ ለበጉቸም የተዘጋጅው ከተማምም አለ በጉ ብርሃና የሆነ ክዘላለም እስክ ዘላለም ችግር ፣ስቃይ ፈተና ፣ርሃብ፣ጦርነት የማይስማባት ክተማበዚያች ክተማ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱሰ የራው ስፍራ ላይ ቤት አዘጋጅታል ለቅድሳኑ በምድር ፣ ለተገፍት ፣ለተናቁት ፣ስፍራና ፣ቦታ ይልተስጣቸው ፣ስለ ስሙ መክራን የተቀበሉ ሁሉ እያንዳንዱ ስው ስሙ በህይወት መዝገብ ላይ የተፅፈ በክርስቶስ ደም በታላቅ ድምፅ ይጠራል ሙታንም ሁሉ ከመቃብር ሲወጡ ሁሉም ፣ባህርይ ፣ስዎች ከሞቱበት ቦታ ይነሳሉ በጌታ በእግዚአብሔርና በበጉ በክርስቶስ እየሱስ ፊት ይቆማሉ ስው ፣ ስው ፣ የሚባል ስም ከአዳም ውድቀት በኃላ ተቀይራል የወደቀው. ፣ አዳምናበክብር ስጋው ፣ ሞቶ ፣በትንሳኤ ሙታን የተነሳውን ክርስቶስ በስራው ስራ ብቻ በእርሱ ይመኑ ሁሉ የፅደቁት ፣ ፅድቃን ተብለው ይጠራሉ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ አለም ሳይፈጠር ባዘጋጅው ታላቅ ክብር ውስጥ ለመግባት የልጅን መልክና ስም እንዲይዙ አስቀድሞ ወስናልና በክበርው ዙፍን ፈት ስው መባሉ ቀርቶ መጠራያው በግ ፣ ወይም. ፣ ፍየል ነው እነሆ በዙፍኑ ላይ ያለው በጉችንና ፍየሎችን ይለይል እናንተ ፣በጉቼ ፣ በቀኝ ሁኑ. ይላቸዋል እናንተ ፣ ፍየሎች. ፣ በግራዩ. ይላቸዋል በጉቼን ፣ አባቴ ወደ አዘጋጅው ክብር ጉቡ ይላቸዋል ፍየሎችን ደግሞ ፣ ለመላክቱና ለስይጣን ወደ ተዘጋጅው ሲኦል ግቡ ይላቸዋል ትልቁ ጥያቄው. ?በግ ነህ. / በግ ነሽወይስፍየል ነህ / ፍየል ነሽ ብቻ ነውለምን ፍፅም ስው ፈፅም አምላክ የሆነው የእግዚአብሔር በግ ክርስቶስ ነው የዳንበትን የተገለጠልንን እውነቱን ይዘን በትግስት መኖር ፣ በትጋት ነቅተን መኖር ይጠበቅብናል ዘመኑና. ፣ቀኖቹ. ፣ክፍ. ናቸው የወደደን ሃጢያታችንን በገዛ ደሙ ይጠበልን ከእግዚአብሔር ጋር ይስታረቀን እውነተኛ እምልካና አዳኛ የሆነው የናዝሬቱ ክርስቶስ ኢየሱሰ ጌታ በእርግጥ ይመጣል እንደ ተስፍ ቃሉ አይዘገይም በማንኛውም የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ብንሆን እርሱን በተስፍ እንጠብቃለን በእርግጥ ጌታ ዳግም ይመጣልማራናታ ጌታ ሆይ ናአሜን ና
Amen ......................!!!!!!!!
በእውነት እንደ ኢትዮጵያዋን ንስሐ ያስፈልገናል እውነት ትልቅ እርግማኖች ሆነናል ለኢትዮጵያ እችን እናት መግደል እርግማኖች መሆናችንን ያሳያል
አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏እዉነት ወንድማችን ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
እግዚኦ ተስሃለነእግዚኦ ተስሃለነእግዚኦ ተስሃለነአቤቱ ማርን ይቅር በለንአቤቱ ማርን ይቅር በለንአቤቱ ማርን ይቅር በለን💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amen 🙏🏽
ኡፍ ፡ ፡ የልጅ ፡ አዋቂ ፡እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ ከሚገባው ፡ በላይ ፡ ልክ ፡ እና ፡ ልክ ፡ ነህ ፡
አቤት ስወድህ እኮ ነጭ ነጯን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳልክየ
ኡፍፍ በጣም አብሶ ተሳድቢዎች ለሁላችንም አሏህ ሂዳያ ይስጠን 😭😭😢💔💔
““ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆች በወላጆቻቸው ላይ ያምፃሉ፤ ይገድሏቸዋልም።” - ማርቆስ 13፥12 (አዲሱ መ.ት)
Abo bible Le Ethiopia bicha yetetsafe atasemeselut. Ende enanet aynetu new magenazeb yemayechelu hizbe.
እውነት ነው ንስሀ ያስፈልጋል በሁሉም ሀይማኖት
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ አገርህን አድን ታሪክ ስራ ሁሉም ከጎንህ ነዉ
ቀባጥሮ አዳሪው እንዳልክ ግን ታድለክ ፋራ ነክ
ትልቅ ሰው ተባረክ ፈጣሪ ኬክፉ ይጠብህ!!
እውነት በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ነው በተለይ እርግማንና ስድብ ይዘገንናል ኢትዩጵያዊ እንደዚህ መሆናችን ያሳዝናል ብቻ ሁሉም በሀይማኖት መማር አለበት ይሄ የአስተዳደግ ውጤት ነው
እዳልክዬ ይመችህ እውነቱን እውነቱን ንገረው አዳሜ አይገባውም በርታልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ወላሂ ላንተ እኔ እፈራለሁ የኛ ሰው እወነት ተናገሪ አይወድም😢😢
እንዳልክዬ ትውልዱ በጣም የተመታ ትውልድና ምክንያቱም በጣም የወረደ አስተሳሰብና ስልጣና ያልገባቸው የስድብ መንፈስ ወርዶብናል
የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ😭♥♥♥♥♥
አሜን ሰላምህን ይብዛልን እንዳልክዬአንተ የልብ አድራሽ ነህ እኮ አቦ ኑሪልኝ
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ዘንድሮ የማይሰማ የለም😭😭😭
Bravo you are so great man I wish you good job
ሚዲያዎች ለይ የምትሰሙትን ሁሉ እንደ እውነት ከመቀበል ያውጣችሁ።
አንተ ብቻ ተናገር እንዳልክዬ ምርጥ ሰው
You spoke the facts. Thank you bro!
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😥😥😥
💔ኡፍፍ ያአላህ ዘንድሮ የማንሰማ ጉዱ የለም
አሜን አሜን የክፋት አንደበትን ይገስፅልን መልካም ሳምንት ይሁንልን
Amen 🙏
በእውነት.ነው.ኢትዮጵያ.ህዝብ.መፀለይ.ንስሃ.መግባት.አለብን
እንዳልክ ሀቢቢ ስልጤ ወራቤ ብቅ በል በናትህ እንደ ስልጤ ባህል ሞቅ ደመቅ አድርገን እንቀበልህ እጅግ በጣም የሚወዱህ እና የሚያደንቁህ አድናቂዎችህ በብዛት አሉ እባክህ
ሰላም ላንተ ይሁን እንዲሁም ለመላው ቤተሰቦችህ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝቡ ሰላም ለመላው አለም ሰላም ይሁን አሜን እንዳልክ ሰላምና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ክፉ አይንካህ አሜን
አሜንአሜን አሜን እዳልክየ ይመችህ ወንድሜ
Thank you Endalk. I love your program.
Amen wendmea antem fetari yitebkih
Tebarek asiteway sew yemir ekonew
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል ስጣቸዉ ይሄ የዘመኑ መጨረሻ እንደሆነ በዚህ ማወቅ ይቻላል ሰዉን በሰዉነቱ መዉደ ድ ቀረና የሰይጣን ስራ መግደል ነው እግዚአብሔርን መፍራት የሌለዉ ሰዉ የበዛበት ዘመን ያሳዝናል ደም ያፈሰሰ ደሙ ይፈሳል እግዚአብሔር እንደቃሉ ነው ምህረት ያድርግላችሁ
ይሄ ልጅ እዚህ ያቀረበው ሁሉ ጥሩ ነው ተጠቀሙበት።አበስኩ ገበርኩ
በመጨረሻው ዘመን““ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆች በወላጆቻቸው ላይ ያምፃሉ፤ ይገድሏቸዋልም።” - ማርቆስ 13፥12 (አዲሱ መ.ት)
tebarek
የካቲት 6 ተኛ ወር 66 አመተ ምህረት ጀምሮ / 666/ አውሬው ተፈቷል ስሙ አብዮት ነው /አበየ / ከሚለው የመጣ ነዉ አመፀ አመፀኛ ትውልድ ነው።
True
ወይ ዘንድሮ እማይሰማ ጉድ የለም እግዚኦ. እውነትም አበዝኩ ገበርኩ
ፉንጋና ባሪያማ እንዳልክዬ አንተ ነህኮ ስለዚህ እየሰከርክ ሀጣራው
Brilliant! Thank you Endalk!
It’s very sad 😢 💔💔💔Wow! Your speech is inspired me. God bless you Please keep speech 🎤 and speech 🎤 speech 🎤 We need to be prey preying and preying 🙏
አድናቅህ ነኝ ስሜ ምትኩ በቀለ ነኝ ከደቡብ እትዮጵያ
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል መጨረሻችንን ያሳምረው መድሐኒ አለም እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ይማረን አምላክ
አቤት ስወድህ እኮ ነጭ ነጯን አላህ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ልጀ
Edalkiye Siwodik Egziaber yixabiqik 🙏❤🇪🇹💞
Endalk Allah yitegkih betam betam new
Great speech it's true thank you bro .
💚💛❤️We love you Thankyou very much 💚 💛 ❤️🙏🙏🙏🙏
Excellent man I appreciated your program You are a conditional problems main points figure out with good adviseGod bless you
Tebarek brother
ይሄ ታሪክ እውነት ከሆነ እጅግ አዝናለሁ
እውነት ነው። ዜናውን የአነበብኩት እለት ሰው መሆኔን ጠላሁ። ብዙ መመለስ ያልቻልኳቸው ጥያቄዎች፣ የህዝባችን ክፋት ከየት መጣ? 😭😭😭💚💛❤
ጎንደሮች የእርስ ቤት ልጅም ይበላሉ ክፉዎች
@@abdiabdi4900 እርሱን አላውቅም። አማራ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይ እንደሆነ ነው የማውቀው። ማንንም ቢሆን በዘር መዳኘት ትክክል አይደለም።
@@g.ahabteselassie7187 ጎንደር ላይ ሀምሳ ሁለት ሙስሊሞችን እምሽክ አድርገው አርደው ሲያበቁ አማራ አፈር ላይ አይቀበሩም ብለው ሳምንት ሙሉ እሬሳ ሲያንገላቱ የነበሩ ግፈኞች ጎንደሬ አማራዎች መሰሉኝ ሊያውም የገዛ ወገናቸውን ይህንን ጭካኔ በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ ሰምቼው አላውቅም
@@abdiabdi4900በአሁን ሰአት ነገሮችን በጥንቃቄ ማየት የሚገባ ወቅት ነው። በውስጥ ተደብቆ ወገኑን እየሸጠ እና እያባላ ሆዱን የሚሞላ ሆድ አደር ባለበት ሀገር ሁሉንም በአንድ እያዪ መፍረድ የበለጠ ከባድ ችግር ያመጣብናል።
ይምችህ አቦ ሃቅ የሚያወራ ሰው ደሥሥሥሥ ይለኛል
የልጅ ቅመም እመብርሃን ትጠብቅህ
Tabarak yene wandim abo temechehiny🥰🥰
በዚህ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል።ዘመኑንም ይዋጃል።
the multitude of words there wanteth not transgression; But he that refraineth his lips doeth wisely.
Keep it up for truth God bless you.
ጅብ ጋለበች በጣም ያሳዝናል አገራችን የብሄር ነፃ አውጪ መከራ እያበላን ደሞ የእንሰሳ ነፃ አውጪ መጣ ለጅብ ተሟጋች 😡
በትክክል እንዳልክዬ
Thank you very much gentleman and keep it up.
የመጨረሻው ዘመን እንዴት እግዚአብሔር ይቅር ይለናል
እዉነትክን ነው እንዳልክዬ ሰሚ ካለ ግን ሰሚ ጠፋ እግዚአብሔር ሁላችንንም ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏🙏
Wellahi bexam ademxkuh indalkiye berta keep it up with your amazing 🤩 job👍🏾👍🏾💕🥳
Endalik keep up the good work Mecheme sew ayberkitilsh yalat hager endayafinuh tetenkek wendime
እንደው ክፉ አይንካህ እንዳልክዬ እመቤቴ ትጠብቅህ
እንዳልክይ ምን ላድርግህ ኑርልኝ እውነት የሚናገር የለም መቼም እውነት የሚናገር የለም ይሄኔ አንዱ ስለጠልት አሶርቶባት ይሆንል እንድትምት እንረጋግጥ የለ
እግዛብሔር ይባርክህ እሱ ከክፉዎች መርዝ ይጠብቅህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን።
Abo fetari yakoyih!!!!!!!
በጣም ጎበዝ😄👍🌻
የእንዳልክ ትክክለኛ ቻናሉን የምታውቁ ሼርአድርጉልኝ
ለርግማን እኮ አንደኛ ነ ንእኔትልቅ እህቲሳት ብሎት የርግማን ስድብ ስትሳደብማዘር ጀሮዎ አጠልጥላ ትጥላት አለችአንዳድየም አብረክካትታመሻለች ክክ
ትክክል ነው እኛመልካምሳንስራ ከፈጣሪመልካምን እንፈልጋለን ፈጣሪግን ስው ምንይሃል ክፉ መሆኑን ያቃል ታዳእንደዝህ አረመኒ ስራእየስራን ምንስላም ይገኛል
Endalkeye enateh 1000 tewlade korat ye abato lij ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪🏿💪🏿💪🏿
አንቺን ከነኩ ብቻ ነው ሀገር ሚቀወጠውኢትዮጵያ ❤🎉🎉
እግዚአብሔር አመላክ ይባርክህ
ወይ እንዳልክ እንዲህ ተንፈስ ብለህ መቼም ጥሩ እንቅልፍ እንደሚወስድህ ተስፋ አደርጋለሁ! እንደዉ ለኛስ የሚገባዉን እኛ እየሰማን ነዉ፣ ቢሯዊ ጉዳይ ላይ ላለዉ ጥሩ አስተያየትህ/የታቺን ማን ያደርስልናል በቀጥታ? በቀጥታ መልስ ብናገኚበት ዝግጅትህ ዪበልጥ እንደሚጣፍጠን ዐልጠራጠርም። ዐለበዚያ ሁሌም አብዝኩ ገበርኩ ስንል መኖራቺን ነው!? አርት ቴሌቪዥን ይመቸኛል!!!
Galatomii brother dhugaa keettii .inshaa Allaah rabbiin sii haa eguu ❤❤
Right bro wayi sim way word atekakem yikeyiruln
ፈጣሪ ይጠብቅህ ብቻ እውነት እውነቱን እንደ አንተ ቢናገሩ ሁሉም ጥሩ ነው
Thank you Endalk be strong
Thx, Endalk ....
Wow endalk
ተባረክ
ኑሪልኝ ምርጥ እትዮጲያዊ ነህ
የእውነት ጀግና ነህ ዛሬ ገና ሰማሁሁ
ማረን ይቅርበለን እየሰማን የሌን በጠም አሰቃቅ ሰቃቃኔ ገደለን እንደልክቀልዲናቁሚናገር ቁጭበል ስትልፈግ አረከኝ እግዚሐብሔር።በየኤዲክበት የጠብቅ
God bless you
አይይይይ መገን ኢትዮጵያ ግን ለምንድነው እንደዚህ የሆነብን🥺🥺🥺🥺
እያንዳንዱ እንቅስቃሴዎቻችን አበስኩ ገበርኩ ሆነ እኮ እንዳልክዬ
እውነት ብለሃል እንዳልክ ወይ ጦርነት ወይ ደግሞ ድርድር ከሁለት ኣንዱ መምረጥ ነውእኛ ራሱ እዚ የኑሮ ውድነት እየገረፈን ተሰቃየን😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ወንድሞችን
ከነቤተሰቤ በጣም እንወድሀለን
ትክክል ነህ እዳልክ
የኔ ጣፋጭ እድሜህን ያርዝመዉ💋💋💋
አቦ ይመቺ
በትክክል የኔ ወንድም
እርስ በርሳችን ተጨካከን በጣም ሚያስጠላ ሁኔታ ላይ ነን ከኛ ውጪ ማን እደሚመጣልን ለምንስ ፍቅር እዳጣን አናቅም ፈጣሪ ብቻ ልቦና ይስጠን የመጨረሻ ዘመን አዳዴ ይመስለኛል ያስፈራኛልም ወደፈጣሪ ካልቀረብን ከባድ ጊዜ ላይ ነን
ወላሂ እውነትህነው ሰላምህ ይብዛልን
ጎበዝ በርታ
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣሁችሁ እውነት ሰው በቁሙ አብዶዋል በጠም እጅግ በጠም የሰዝነል
Tabarekilign edaliye wedem💕🌸
ወየ ምላስ እንደው ልዩ ነህ እኮ፣
የኔ ወንድም በጣም እወድሃለሁ
ሰላም ይብዛልህ!! በርታ እንዳልክ!!!
ኡፍፍፍ ተባረክልኝ ስማቸው የቅዱሳን ስራቸው የሰይጣን የሆኑ ሰዎች ናቸው ያስቸገሩን ሶሻል ሚዲያ ላይ እንዲህ የልቤን ስለነገርክልን ተባረክ
እንዳልክ እራስህን ጠብቅ የኛ ሰው እውነት ተናጋሪ አይወድም
አፅናኑ ህዝቤን፣አፅናኑ ይላል በዙፍኑ ላይ የተቀመጠው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ፣የጌቶችም ሁሉ ጌታ ፣ ኃይሉና የተፈራው ልዑል እግዚአብሔር
ከእግዚአብሔር ካባታሽን ከጌታም ከክርስቶስ ኢየሱሰ ፅጋና ሰላም ላንቺ የሆን እህቴ
እውነት ነው የዘመኑ ፍፅሚ ውስጥ ነው ይለንው ጌታ እንደ ተስፋ ቃሉ አይዛገይም
ዳግም ይመለሳል
እግዚአብሔር ያለና ፣ የነበር ፣ለዘላለምም የሚኖር አንድ አምላክ ነው ፊትን ሳይሆን ልብን ይያል
እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ፣ ዛሬም ፣ እስክለዘላለም ያው ፣ ይህው ነው
እግዚአብሔር ለእኛ. ያለውን ፍቅሩን ሲነግረን
ክርስቶስ ኢየሱስን በወደደበት ፍቅር ወድድን ይላል ቅድስ ሐዋርያው ጵውሎስ
ቀጥሎም ፣
እግዚአብሔር እኛን በክርስቶስ ኢየሱሰ በወደደን መጠን. እንዲህ
በክርስቶስ እየሱሰ ላይ ባሳየው ትግስቱ ፣ሁሉ እየተቀበልን
በልጁ ሊስራ በወደደው መጠን እንዲሁም ትግሥቱንም ተካፈልን
በመክራ ፣ በፈተናም የታገስቱን እንኛን ብፅአን ይላቸዋል
ከፈተኛው ጋር መውጫውን ይዘጋጃል
ከሚመጣው ታላቅ መከራ ይድናቸዋል
መምጣት ይመጣል ፣ በእርግጥ ይመጣል
አለም ሳይፈጠር በፈት እግዚአብሔር ይዘጋጅው መንግስት አለ
ለበጉቸም የተዘጋጅው ከተማምም አለ
በጉ ብርሃና የሆነ
ክዘላለም እስክ ዘላለም ችግር ፣ስቃይ ፈተና ፣ርሃብ፣ጦርነት የማይስማባት ክተማ
በዚያች ክተማ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱሰ የራው ስፍራ ላይ ቤት አዘጋጅታል ለቅድሳኑ
በምድር ፣ ለተገፍት ፣ለተናቁት ፣ስፍራና ፣ቦታ ይልተስጣቸው ፣ስለ ስሙ መክራን የተቀበሉ ሁሉ እያንዳንዱ ስው ስሙ በህይወት መዝገብ ላይ የተፅፈ በክርስቶስ ደም
በታላቅ ድምፅ ይጠራል
ሙታንም ሁሉ ከመቃብር ሲወጡ
ሁሉም ፣ባህርይ ፣ስዎች ከሞቱበት ቦታ ይነሳሉ
በጌታ በእግዚአብሔርና በበጉ በክርስቶስ እየሱስ ፊት ይቆማሉ
ስው ፣ ስው ፣ የሚባል ስም ከአዳም ውድቀት በኃላ ተቀይራል
የወደቀው. ፣ አዳምና
በክብር ስጋው ፣ ሞቶ ፣በትንሳኤ ሙታን የተነሳውን ክርስቶስ በስራው ስራ ብቻ
በእርሱ ይመኑ ሁሉ የፅደቁት ፣ ፅድቃን ተብለው ይጠራሉ
እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ አለም ሳይፈጠር ባዘጋጅው ታላቅ ክብር ውስጥ ለመግባት
የልጅን መልክና ስም እንዲይዙ አስቀድሞ ወስናልና
በክበርው ዙፍን ፈት ስው መባሉ ቀርቶ መጠራያው
በግ ፣ ወይም. ፣ ፍየል ነው
እነሆ በዙፍኑ ላይ ያለው
በጉችንና ፍየሎችን ይለይል
እናንተ ፣በጉቼ ፣ በቀኝ ሁኑ. ይላቸዋል
እናንተ ፣ ፍየሎች. ፣ በግራዩ. ይላቸዋል
በጉቼን ፣ አባቴ ወደ አዘጋጅው ክብር ጉቡ ይላቸዋል
ፍየሎችን ደግሞ ፣ ለመላክቱና ለስይጣን ወደ ተዘጋጅው ሲኦል ግቡ ይላቸዋል
ትልቁ ጥያቄው. ?
በግ ነህ. / በግ ነሽ
ወይስ
ፍየል ነህ / ፍየል ነሽ ብቻ ነው
ለምን ፍፅም ስው
ፈፅም አምላክ የሆነው
የእግዚአብሔር በግ ክርስቶስ ነው
የዳንበትን የተገለጠልንን እውነቱን ይዘን በትግስት መኖር ፣ በትጋት ነቅተን መኖር ይጠበቅብናል
ዘመኑና. ፣ቀኖቹ. ፣ክፍ. ናቸው
የወደደን ሃጢያታችንን በገዛ ደሙ ይጠበልን ከእግዚአብሔር ጋር ይስታረቀን
እውነተኛ እምልካና አዳኛ የሆነው የናዝሬቱ ክርስቶስ ኢየሱሰ ጌታ በእርግጥ ይመጣል
እንደ ተስፍ ቃሉ አይዘገይም
በማንኛውም የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ብንሆን እርሱን በተስፍ እንጠብቃለን
በእርግጥ ጌታ ዳግም ይመጣል
ማራናታ ጌታ ሆይ
ና
አሜን ና
Amen ......................!!!!!!!!
በእውነት እንደ ኢትዮጵያዋን ንስሐ ያስፈልገናል እውነት ትልቅ እርግማኖች ሆነናል ለኢትዮጵያ እችን እናት መግደል እርግማኖች መሆናችንን ያሳያል
አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏እዉነት ወንድማችን ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
እግዚኦ ተስሃለነ
እግዚኦ ተስሃለነ
እግዚኦ ተስሃለነ
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amen 🙏🏽
ኡፍ ፡ ፡ የልጅ ፡ አዋቂ ፡እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ ከሚገባው ፡ በላይ ፡ ልክ ፡ እና ፡ ልክ ፡ ነህ ፡
አቤት ስወድህ እኮ ነጭ ነጯን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳልክየ
ኡፍፍ በጣም አብሶ ተሳድቢዎች ለሁላችንም አሏህ ሂዳያ ይስጠን 😭😭😢💔💔
““ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆች በወላጆቻቸው ላይ ያምፃሉ፤ ይገድሏቸዋልም።”
- ማርቆስ 13፥12 (አዲሱ መ.ት)
Abo bible Le Ethiopia bicha yetetsafe atasemeselut. Ende enanet aynetu new magenazeb yemayechelu hizbe.
እውነት ነው ንስሀ ያስፈልጋል በሁሉም ሀይማኖት
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ አገርህን አድን ታሪክ ስራ ሁሉም ከጎንህ ነዉ
ቀባጥሮ አዳሪው እንዳልክ ግን ታድለክ ፋራ ነክ
ትልቅ ሰው ተባረክ ፈጣሪ ኬክፉ ይጠብህ!!
እውነት በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ነው በተለይ እርግማንና ስድብ ይዘገንናል ኢትዩጵያዊ እንደዚህ መሆናችን ያሳዝናል ብቻ ሁሉም በሀይማኖት መማር አለበት ይሄ የአስተዳደግ ውጤት ነው
እዳልክዬ ይመችህ እውነቱን እውነቱን ንገረው አዳሜ አይገባውም በርታልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ወላሂ ላንተ እኔ እፈራለሁ የኛ ሰው እወነት ተናገሪ አይወድም😢😢
እንዳልክዬ ትውልዱ በጣም የተመታ ትውልድና ምክንያቱም በጣም የወረደ አስተሳሰብና ስልጣና ያልገባቸው የስድብ መንፈስ ወርዶብናል
የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ😭♥♥♥♥♥
አሜን ሰላምህን ይብዛልን እንዳልክዬ
አንተ የልብ አድራሽ ነህ እኮ አቦ ኑሪልኝ
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ዘንድሮ የማይሰማ የለም😭😭😭
Bravo you are so great man I wish you good job
ሚዲያዎች ለይ የምትሰሙትን ሁሉ እንደ እውነት ከመቀበል ያውጣችሁ።
አንተ ብቻ ተናገር እንዳልክዬ ምርጥ ሰው
You spoke the facts. Thank you bro!
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😥😥😥
💔ኡፍፍ ያአላህ ዘንድሮ የማንሰማ ጉዱ የለም
አሜን አሜን የክፋት አንደበትን ይገስፅልን መልካም ሳምንት ይሁንልን
Amen 🙏
በእውነት.ነው.ኢትዮጵያ.ህዝብ.መፀለይ.ንስሃ.መግባት.አለብን
እንዳልክ ሀቢቢ ስልጤ ወራቤ ብቅ በል በናትህ እንደ ስልጤ ባህል ሞቅ ደመቅ አድርገን እንቀበልህ እጅግ በጣም የሚወዱህ እና የሚያደንቁህ አድናቂዎችህ በብዛት አሉ እባክህ
ሰላም ላንተ ይሁን እንዲሁም ለመላው ቤተሰቦችህ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝቡ ሰላም ለመላው አለም ሰላም ይሁን አሜን እንዳልክ ሰላምና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ክፉ አይንካህ አሜን
አሜንአሜን አሜን እዳልክየ ይመችህ ወንድሜ
Thank you Endalk. I love your program.
Amen wendmea antem fetari yitebkih
Tebarek asiteway sew yemir ekonew
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል ስጣቸዉ ይሄ የዘመኑ መጨረሻ እንደሆነ በዚህ ማወቅ ይቻላል ሰዉን በሰዉነቱ መዉደ ድ ቀረና የሰይጣን ስራ መግደል ነው እግዚአብሔርን መፍራት የሌለዉ ሰዉ የበዛበት ዘመን ያሳዝናል ደም ያፈሰሰ ደሙ ይፈሳል እግዚአብሔር እንደቃሉ ነው ምህረት ያድርግላችሁ
ይሄ ልጅ እዚህ ያቀረበው ሁሉ ጥሩ ነው ተጠቀሙበት።አበስኩ ገበርኩ
በመጨረሻው ዘመን
““ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆች በወላጆቻቸው ላይ ያምፃሉ፤ ይገድሏቸዋልም።”
- ማርቆስ 13፥12 (አዲሱ መ.ት)
tebarek
የካቲት 6 ተኛ ወር 66 አመተ ምህረት ጀምሮ / 666/ አውሬው ተፈቷል ስሙ አብዮት ነው /አበየ / ከሚለው የመጣ ነዉ አመፀ አመፀኛ ትውልድ ነው።
True
ወይ ዘንድሮ እማይሰማ ጉድ የለም እግዚኦ. እውነትም አበዝኩ ገበርኩ
ፉንጋና ባሪያማ እንዳልክዬ አንተ ነህኮ ስለዚህ እየሰከርክ ሀጣራው
Brilliant! Thank you Endalk!
It’s very sad 😢 💔💔💔
Wow! Your speech is inspired me. God bless you
Please keep speech 🎤 and speech 🎤 speech 🎤
We need to be prey preying and preying 🙏
አድናቅህ ነኝ ስሜ ምትኩ በቀለ ነኝ ከደቡብ እትዮጵያ
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል መጨረሻችንን ያሳምረው መድሐኒ አለም እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ይማረን አምላክ
አቤት ስወድህ እኮ ነጭ ነጯን አላህ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ልጀ
Edalkiye Siwodik Egziaber yixabiqik 🙏❤🇪🇹💞
Endalk Allah yitegkih betam betam new
Great speech it's true thank you bro .
💚💛❤️We love you Thankyou very much 💚 💛 ❤️🙏🙏🙏🙏
Excellent man I appreciated your program
You are a conditional problems main points figure out with good advise
God bless you
Tebarek brother
ይሄ ታሪክ እውነት ከሆነ እጅግ አዝናለሁ
እውነት ነው። ዜናውን የአነበብኩት እለት ሰው መሆኔን ጠላሁ። ብዙ መመለስ ያልቻልኳቸው ጥያቄዎች፣ የህዝባችን ክፋት ከየት መጣ? 😭😭😭💚💛❤
ጎንደሮች የእርስ ቤት ልጅም ይበላሉ ክፉዎች
@@abdiabdi4900 እርሱን አላውቅም። አማራ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይ እንደሆነ ነው የማውቀው። ማንንም ቢሆን በዘር መዳኘት ትክክል አይደለም።
@@g.ahabteselassie7187 ጎንደር ላይ ሀምሳ ሁለት ሙስሊሞችን እምሽክ አድርገው አርደው ሲያበቁ አማራ አፈር ላይ አይቀበሩም ብለው ሳምንት ሙሉ እሬሳ ሲያንገላቱ የነበሩ ግፈኞች ጎንደሬ አማራዎች መሰሉኝ ሊያውም የገዛ ወገናቸውን ይህንን ጭካኔ በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ ሰምቼው አላውቅም
@@abdiabdi4900በአሁን ሰአት ነገሮችን በጥንቃቄ ማየት የሚገባ ወቅት ነው።
በውስጥ ተደብቆ ወገኑን እየሸጠ እና እያባላ ሆዱን የሚሞላ ሆድ አደር ባለበት ሀገር ሁሉንም በአንድ እያዪ መፍረድ የበለጠ ከባድ ችግር ያመጣብናል።
ይምችህ አቦ ሃቅ የሚያወራ ሰው ደሥሥሥሥ ይለኛል
የልጅ ቅመም እመብርሃን ትጠብቅህ
Tabarak yene wandim abo temechehiny🥰🥰
በዚህ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል።
ዘመኑንም ይዋጃል።
the multitude of words there wanteth not transgression; But he that refraineth his lips doeth wisely.
Keep it up for truth God bless you.
ጅብ ጋለበች በጣም ያሳዝናል አገራችን የብሄር ነፃ አውጪ መከራ እያበላን ደሞ የእንሰሳ ነፃ አውጪ መጣ ለጅብ ተሟጋች 😡
በትክክል እንዳልክዬ
Thank you very much gentleman and keep it up.
የመጨረሻው ዘመን እንዴት እግዚአብሔር ይቅር ይለናል
እዉነትክን ነው እንዳልክዬ ሰሚ ካለ ግን ሰሚ ጠፋ እግዚአብሔር ሁላችንንም ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏🙏
Wellahi bexam ademxkuh indalkiye berta keep it up with your amazing 🤩 job👍🏾👍🏾💕🥳
Endalik keep up the good work
Mecheme sew ayberkitilsh yalat hager endayafinuh tetenkek wendime
እንደው ክፉ አይንካህ እንዳልክዬ እመቤቴ ትጠብቅህ
እንዳልክይ ምን ላድርግህ ኑርልኝ እውነት የሚናገር የለም መቼም እውነት የሚናገር የለም ይሄኔ አንዱ ስለጠልት አሶርቶባት ይሆንል እንድትምት እንረጋግጥ የለ
እግዛብሔር ይባርክህ እሱ ከክፉዎች መርዝ ይጠብቅህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን።
Abo fetari yakoyih!!!!!!!
በጣም ጎበዝ😄👍🌻
የእንዳልክ ትክክለኛ ቻናሉን የምታውቁ ሼርአድርጉልኝ
ለርግማን እኮ አንደኛ ነ ን
እኔትልቅ እህቲ
ሳት ብሎት የርግማን ስድብ ስትሳደብ
ማዘር ጀሮዎ አጠልጥላ ትጥላት አለች
አንዳድየም አብረክካት
ታመሻለች ክክ
ትክክል ነው እኛመልካምሳንስራ ከፈጣሪመልካምን እንፈልጋለን ፈጣሪግን ስው ምንይሃል ክፉ መሆኑን ያቃል ታዳእንደዝህ አረመኒ ስራእየስራን ምንስላም ይገኛል
Endalkeye enateh 1000 tewlade korat ye abato lij ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪🏿💪🏿💪🏿
አንቺን ከነኩ ብቻ ነው ሀገር ሚቀወጠው
ኢትዮጵያ ❤🎉🎉
እግዚአብሔር አመላክ ይባርክህ
ወይ እንዳልክ እንዲህ ተንፈስ ብለህ መቼም ጥሩ እንቅልፍ እንደሚወስድህ ተስፋ አደርጋለሁ! እንደዉ ለኛስ የሚገባዉን እኛ እየሰማን ነዉ፣ ቢሯዊ ጉዳይ ላይ ላለዉ ጥሩ አስተያየትህ/የታቺን ማን ያደርስልናል በቀጥታ? በቀጥታ መልስ ብናገኚበት ዝግጅትህ ዪበልጥ እንደሚጣፍጠን ዐልጠራጠርም። ዐለበዚያ ሁሌም አብዝኩ ገበርኩ ስንል መኖራቺን ነው!? አርት ቴሌቪዥን ይመቸኛል!!!
Galatomii brother dhugaa keettii .inshaa Allaah rabbiin sii haa eguu ❤❤
Right bro wayi sim way word atekakem yikeyiruln
ፈጣሪ ይጠብቅህ ብቻ እውነት እውነቱን እንደ አንተ ቢናገሩ ሁሉም ጥሩ ነው
Thank you Endalk be strong
Thx, Endalk ....
Wow endalk
ተባረክ
ኑሪልኝ ምርጥ እትዮጲያዊ ነህ
የእውነት ጀግና ነህ ዛሬ ገና ሰማሁሁ
ማረን ይቅርበለን እየሰማን የሌን በጠም አሰቃቅ ሰቃቃኔ ገደለን እንደልክቀልዲናቁሚናገር ቁጭበል ስትልፈግ አረከኝ እግዚሐብሔር።በየኤዲክበት የጠብቅ
God bless you
አይይይይ መገን ኢትዮጵያ ግን ለምንድነው እንደዚህ የሆነብን🥺🥺🥺🥺
እያንዳንዱ እንቅስቃሴዎቻችን አበስኩ ገበርኩ ሆነ እኮ እንዳልክዬ
እውነት ብለሃል እንዳልክ ወይ ጦርነት ወይ ደግሞ ድርድር ከሁለት ኣንዱ መምረጥ ነው
እኛ ራሱ እዚ የኑሮ ውድነት እየገረፈን ተሰቃየን😢😢😢