የጥያቄዎ መልስ 1/ መጽሐፍ ቅዱስ 81 ወይስ 66?/ ለምን?/ ቅዱሳት መጻሕፍት እንዴት ተመረጡ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @wubayehuakalewoled6247
    @wubayehuakalewoled6247 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @danielgashe7590
    @danielgashe7590 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውና ምህረቱን ያብዛልህ!!!

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @diribabenti8497
    @diribabenti8497 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እዉቀት በመግለጽ በርቱልን

  • @HailuAyalewAbebe-ih3jm
    @HailuAyalewAbebe-ih3jm 5 หลายเดือนก่อน

    Tabarek❤❤❤❤

  • @ayat9275
    @ayat9275 4 หลายเดือนก่อน

    wawo betikikl tebarek ameen

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 8 หลายเดือนก่อน

    " በድፍረትና በትእቢት በመናቅም በፃድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ" መዝሙር 31:18

  • @OromiyaLemma
    @OromiyaLemma 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

    • @sami2utube
      @sami2utube  5 หลายเดือนก่อน

      ከተገለገልክበት ለሌሎችም አጋራ፡፡ አንተም ተባረክ፡፡

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለምሳሌ የሔኖክ መፅሐፉተጠቅሷል እናንተ ግን አትቀበሉም 66በቢሆን ብዙ ተቀንሷል ለበለጠ መረጃ መምህር ዘበነን ያግኙ።

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 9 หลายเดือนก่อน +1

    3:39 ስሙልኝ ምንድነው ያለው ነው ጆሮዬ ነው ቤተክርስቲያን ስም የላትም ነው ያለው😅😅😅😅ቤተክርስቲያን ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይሁንና ክርስቶስ አይደለም የመሰረታት ጉድ በለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂500ዓመት የማይሞላውን እምነት ይዘህ ሼም አይሆንብህም ስለ ቤተክርስቲያን ስታወራ አይደብርህም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @johnassefa2999
    @johnassefa2999 8 หลายเดือนก่อน

    አረ የመቀደድ ልክ 4:45 "እስከ 1540 ያሉ ክርስትያኖች ሁሉ 66 መጸህፍት ይቀበሉ ነበር",protestantoch ራሱ ይሄ ሳክስ እንደሆነ ያውቃሉ።apocrypto ያላቸው መጸሀፍት እርሱን ስም የሰጣቸው ራሱ luther ነው በcatholic እምነት deutrocanonical ነው ሚባሉት ትርጉሙም 'ቀጣይ ቀኖና' ማለት ነው።ሲቀጥል 6:02 "የእግዚኣብሄር ቃል ባይሆኑም የምንገለገልባቸው መጸሃፍት"ማለት ምን ማለት ነው?በእግዚኣብሄር ቤት ታዲያ ሌላ የማንን ቃል ነው የምንገለገልበት? አሱም ይሁን 6:52 ስለ ኦርቶዶክስ 15 መጽሀፍት መጨመር ይናገራል ግን እነዚህ መጽሀፍት መቼ ማን እንደጨመራቸው አይናገርም፣የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን luther ጀርመን ሲበጠብጥ ኣልሰማች፣ብትሰማም luther ጉዳዩ ከcathoic እምነት እንጂ ከ ኦርቶዶክስ ኣልነበር እና ምን ቦጣኝ ብላ ነው አዲስ መጽሀፍ ምትጨምረው?
    luther ያለውን በሙሉ ታሪክ ነው እያሉ ታሪክን መሽፈን ነውር ነው።እንደው ትንሽ እንኳን ለማሳመን የተወሰኑ ታሪካዊ ጉባኤዎች ቢጠቀሱ መልካም ነው ተራ የወቀሳ ትምህርት ከማስተላለፍ።መምህር ምናልባት የእወቀት ማነስ ከሆነ ደግመው ኣንብበው ቢመለሱ ይሻላል።ይሄ ትምህርት አይደለም በሌላው በ protestant ዓለም ራሱ ተቀባይነት የሌለው ነው

  • @alemyirgameseret8900
    @alemyirgameseret8900 5 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ ኢትዮጵያ እንኳን አሁን 16 ኛው ክፈለ ዘመን ይቅርና በነሙሴ መፅሐፍ ቅዱስ የነበራት ሀገር ናት ዳግማዊ ኢየሩሳሌም ናት ማነም ሀገር መፅሐፍ ቅዱስ ሳይኖረው ኢትዮጵያ ብቻ ነበራት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የራሷ የቀን አቆጣጠር ምትጠቀም የእግዚአብሔር መንፈስ ያላት ናት

    • @sami2utube
      @sami2utube  5 หลายเดือนก่อน

      What was the content of the Bible that Ethiopian Orthodox church had during Moses time?