ታጥቦ ጠጪቃ ሁለታቺሁም። . ማንም ማንንም ሊዳኚ አይገባም በሰዉ ቁሰል እንጨት እንደተባለ። All knowledge merciful god how come we go through all this in the universe or multiverse???? After all though shall not judge is seriously the real issue. We are all one plant or animal and everything one in all we are god’s powerful and we can do anything and everything the one in all within us not outside force. 10:34 Who are you to juggle? You two are confusing more and more and confusing people. Religion and culture is disturbing us look around you . I can’t believe you two discussing religion and all like you know it all. We are created by the creator image. We are god.’s Everything happens for good reason as it gets dark and get bright one must loose everything to find himself only for better. Juggling any one is juggling the creator. Words matter don’t lead people in darkness. Follow for more the following knowledge as well as next level soul podcast. Good and bad is in us nothing up there or satan and this none. Most important never forget what goes around comes around.
Ancient babylon is located currently in Iraq not Rome ...babylonias king nabbukednotser was built paradise during his time, also the first mathematicians was there......
ማንያዘዋል የምታቀርብልን ኘሮግራሞችን ሁሌ እከታተላለው እና እንደ ሁልጊዜውም ምርጥ እንግዳ አቅርበእ ነበር.........ማለቴ በሀይሉን በጣም የሚገርም ሀሳብ ያለው ሰው ነው እና ለምን ሀሳቡን እንደቆራረጥክበት አላውቅም ግን ይሄ ትክክል አደለም ያንተን ሀሳብ እንደምታከብረው የሰውንም ማክበር አለብህ
በጣም አዝናለሁ ማኔ።
.
የእንግዶችህን ሀሳብ አታከብርም። የባለፈው ቆይታዬ ላይ 30 ደቂቃ ገደማ ቆርጠሀል። በአደባባይ ዝም ብዬ በግል እንድታስተካክል ነገርኩህ። የአሁኑን ከ3 ሰአት ቆይታ 1:30 ቆረጥክ። ሰላሳ ደቂቃውን የድምጽ ችግር ስለነበር ብለህ አስተባበልክ። ያውም ለተመልካችህ ሳይሆን ለኔ በውስጥ መጥተህ። ለኔ ቢቀር ለተመልካቾችህ ስትል መተው ነበረብህ።
.
ከአዳማ መጥቼ ማደሪያ ሰለሌለኝ በዛው እለት መመለሴን ታውቃለህ። የታክሲንኳ አልተቀበልኩህም! በዛ ላይ ሁለቱንም መጸሀፎቼን አላነበብክም። ቃለመጠይቅ እና ትምህርቴን አላየህም። ፖስተር አይተህ ከጠየቅከኝ ጥያቄ በቀር ስለኔ ምንም አታውቅም። ይሁን ብዬ ባንተ ሜዳ ብጫወት እሱንም.......
.
በውይይቱ አሸናፊ መስለህ ለመታየት ስትል ያወጣሀቸው የኔ ወገን ሀሳቦች የንግግሬን ወጥነት አጥፍተውታል።
.
በመሀል በመሀል የምወስደውን አየር ሳይቀር ምን እንዳደረገህ አላውቅም ቆርጠህ አንቀዥቅዠኧኛል። በየሱሰስ ስም እንዴት እንደተደበርኩ አታውቅም። በየሱስ ስም እንዴት እንደማስደብርህ አልገባህም።
.
በሚስጥር ስህተት ናቸው አሰሰተካክል ያልኩህን በሙሉ በምስል አስደግፌ እመጣባሀለሁ።
.
የቆረጥከው ባንተ በኩል መልክ ለመስራት ፈልገህ ነው። ወላ ስለሒፕሮታይዜሽን ወይም ድግምት ያወራሁትን ያወጣኧው እንደሱ አይነት ስለምትሰራ መሰለኝ።
.
ስለሶስተኛ መጸሀፌ ስለትእግስት ዋልተንጉስ፤ ሰሰላንተ ያደባባይ ስህተቶች፤ ስለ ሩሚ፤ ስለ ጫት፤ ስለደሞዝ ጎሽሜ የተናገርኩትን በክርክርህ ማሳመን ሲያቅትህ ቆረጥከው። በጣም አዝናለሁ። እንዴት እንደማዝረከርክህ አታቅም! በኔ ትዩብ ጠብቅ።
.
👆 ይሔንንም ካልቆረጥክ/ካላጠፋህ ማለት ነው
Baya, you need to invite him on your TH-cam, and then we can understand your point of view too.
we wanna see your point of view on your channel. he exploited you
እንጠብቃለን በሃ
WOW .... just woww
🤝im not gonna watch this podcast bahan kaskeyemhma 🙌
ብዙ ሰዎች በዝህ ችግር ውስጥ ናቸው አንደ ሀገር ውድቀት ውስጥ ነን መንፈሳው ውጊያ ያስፈልጋል እንደዝህ አይነት ፕሮግራም በጣም መብዛት አለበት ያስተምራል 10Q ማንዛዋል
🎉🎉🎉
ሁለታቹህም በራሳቹህ መረዳት የምትፋጩት ነገር ደስ ይላል ። የሆነ ሚስጥረዊ 'በርም ነዉ የምታሳዩን። እና ደሞ ማኔ እረቂቁ ሃይል እየገባህ ይመስለኛል የበለጠ ይገለጥልህ።
ታጥቦ ጠጪቃ ሁለታቺሁም።
.
ማንም ማንንም ሊዳኚ አይገባም በሰዉ ቁሰል እንጨት እንደተባለ።
All knowledge merciful god how come we go through all this in the universe or multiverse????
After all though shall not judge is seriously the real issue.
We are all one plant or animal and everything one in all we are god’s powerful and we can do anything
and everything the one in all within us not outside force. 10:34
Who are you to juggle?
You two are confusing more and more and confusing people.
Religion and culture is disturbing us look around you .
I can’t believe you two discussing
religion and all like you know it all.
We are created by the creator image.
We are god.’s
Everything happens for good reason as it gets dark and get bright one must loose everything to find himself only for better.
Juggling any one is juggling the creator.
Words matter don’t lead people in darkness.
Follow for more the following knowledge as well as next level soul podcast.
Good and bad is in us nothing up there or satan and this none.
Most important never forget what goes around comes around.
አላህ የከለከለህ ቦታ እንዳያይህ
ያዘዘህ ቦታ ደግሞ እንዳያጣህ
Mane mndenew yeserahew. Behailun betam askeymehewal😮😮😮
በተለይ ስለ GMO, FDA & spirit በደምብ በስፋትና በጥልቀት ለማሳወቅ ሌሎች ሰዎችንም ጋብዝልን ማኔ። ስለሚመጣው ዘመን እንደ ሀገር መንቃት በጣሙን ያስፈልጋል አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ አደገኛ ነገሮችን ለማስቆም ትውልዱ መንቃት የግድ ይላል። የአባቶቻችን ልዕልና መላበስ ለመጨረሻው ዘመን ምርጫ የሌለው መፍትሔ ነው።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን አለምን ይባርክ 🙏
❤❤❤❤😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅን እነጂ 😢😢😢ከባድ ነው አሜሪካ ማር በዳቦ ውስጡ መርዝ 😢❤❤❤ብርቱልኝ. ወንድሞች❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
Bhaylu betam ymechegnal❤
Waw very interest topic thanks bro
በጣም ግልፅ በጣም የምያክም ሀሳብ ነዉ የተነሳዉ አሪፍ ፖድካስት ነበር
Mane arif sew degemkln tnxs 🙏🏾
በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ብዙ ነገር እየተማርን ነዉ እናመሰግናለን
4 የተቆረጠ ቦታ አስተውያሁ በጣም ያናድዳል
Great debating and sharing knowledge
Semet ke selet kekedeme hulum wedaki new🙏
Anyone who wants add something on his life must watch this!
Baya #1, u r living ur true greatness in personality. U deserve better
እናመሰግናለን🙏
Yemayselech sew new🥰
ማኔ በጣም ቅን ሰዉ አንተ ጋር የመጡትን እንግዶች ቻናሎቻቸዉን የምታስተዋዉቅላቸዉ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 🥰
ሀሳቦቹ ባይቆራረጡ ጥሩ ነበር !
አንድን ይዞ አንድን መልቀቅ
@@sulem4124 የሀሳቡን ጭብጥ ላገኘው አልቻልኩም ! ብትን አለ ነገሩ። ማኔ ማስተካከል ያለበት ይመስለኛል
ቆርጦታል ብሏል በኮሜን በሀይሉ 3 ውይይት ነው ሲል ያየሁ መሰለኝ
🙏🏾🙌🏾🙏🏾 enjoying your collaboration. Edigulin, beretulin .... generation enasimilitalin. Respecting your difference
Wow ❤❤❤
በሀይሉ ሙሉጌታ በእውቀት ያወራል ከደርዘን አንቂዎች ይበልጣል ሀሳቡን ባትቆራርጥበት ጥሩ ነበር
Yemgerm nw atsadeb ante 😂😂😂 manye thanks bhaylu demo betam gobez ena defar tmeslale desylal❤❤
ማኔ ለተመረጡት ነብሳት ማኔለተመረጡትነብሳትብቻ ❤❤❤❤❤❤❤
አላውቀውም ነበር ይኸው ሳትለኝ ሰብስክራይብ አደረኩት
ቀሎብኛል ቃለ መጠይቁ
Mulwun alkkerebewum kortobetal...behailu u tub ga gebtesh eyw
Invite demoz goshime manyazewal.......and fill the unseen gap
አንዲናገር ፍቀድለት
ማን ያዘዋል ጎበዝ ነህ ❤
ፋራ ነው
ወንድማችን የገበያ አርእስት አትምረጥ የግል ሳይሆን የማደያ(media)አቀራረብ ተከተል የውጭ ቋንቋ አታብዛ ግለኝነትና ጥቅም አታሥቀድም በሥጋና በነፍስ መካከል ያለውን አንድነትና ልዩነት በቅጡ ተረዳ እንግዳ ጋብዘህ አንተ አትቅደም በውይይት በመልእክት በትምህርት በትረካ በአወያይነት ወዘተ መካከል ያለውን የአቀራረብ ልዩነት ተረዳ አለሁ አለሁ አወቅሁ አወቅሁ አትበል ከይቅርታ ጋር 🎉
የተቆረጡት ሃሳቦች እንደ ክፍል ሁለት ይለቀቁ ያ ጥሩ ይመስለኛል ሙሉ ክርክሩን እንስማው የሃሳብ የበላይነት እና ቀሪውን ፍርድ ለተመልካች
ኤለን መስክ ትራንፕ ምናምን ማንኛውም ነጫጭባ ከፊት ጥሩ የሚሰሩ ይመስላሉ ጀርባቸው ግን ስጋ የለበሱ ሴጣኖች ናቸው
ሁሉም ነጭ ። አንዳንድ ጥሩ አለ እንዳትሉኝ
😂😂😂
የበሀይሉ ሀሳብ እንደዛ ነው ግን አንዳንዴ ጥሩ ለመምሰል መልክ ስለሚሰሩ ማኔ ተሸውዷል 😂ነው ሀሳቡ
❤❤❤
Ancient babylon is located currently in Iraq not Rome ...babylonias king nabbukednotser was built paradise during his time, also the first mathematicians was there......
ክርክር ደስ ይለኛል ፖድካስት ለይ
Arif
Mane yhn borecast hasaboch misherasherubet mehon alebet and eyta👀 bcha matsebarek yalebetm slezi mulu video lkekln
ጥሩ ነው ግን ከርዕስ ውጪ ትሆናላቹ
ማኔ የኔንም ኮሜንት ሲቆርጥ አላመነታም😂
ማኔ ይህ የጭንቅ ቀን እንደሚመጣ ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል ላይ ነግሮናል።ድንገት የመጣ አይደለም።እንንቃ guys
Lemn ye fara arekew aynefam
Baha..😂😂😂😂 abichu meto eziw podaccast lay hand be joro yaz bilh latsemaw nw 😂😂😂 fetarin alsemawm ababalh.......
Esi le beha mlashi sixew
ይሄ የማንያዘዋል ስራ ይመስለኛል : እንዲህ እየለፋህ " ሰብህ " ያን ያህል ስላላደገ በቃ ስደበኝና ፈምስ ሰብስክራይብህም ይብዛ ያለው ይመስላል : : አደራ : ከፈጣሪ መንገድ እማያወጣ ነገር ብቻ ስሩ ::
ስለ መዳኒት ካወራቹ አንዳንድ መዳኒቶች ስትውጡ ስትሰብሩት መሀሉ ላይ ገመድ
የሚመስል ነገር ውስጡ አለው የነጮች ተንኮል ነው መሀን ያደርጋል
He says ትቆርጥብኛለክ 1:01:34 - 1:01:37😂😂 i think we missed a lot of ጭዌ😂
Betikikil admitehewal endalascheresew elkun endascherew ezi bota gar tazebkut miskin akirbo asekayew baya leyet yale amelkaket bislet yetemola sew neber asmeleten
Baye adun lekeyerw beyi sedebew box tegebkogn
Mana
Everyone enjoy the podcast
እንዴታ በሃ እኮ ነው!!!! 😇
ማኔ እኔ ብዙም ያልተመቸኝ part አሉ🤷♂️እሱ እንዳለዉ የተቆረጡት ቢካተቱ ከባድ ነበር።ስለ እግዚአብሔር የጠየከዉ part ላይ የመለሰዉ ከባድ ነዉ።anyhow ማኔ የምታቀርበዉስ ሰዉ የምትጠይቀዉን ብትለይ ደስ ይለኛል።ስለ እግዚአብሔር ከጠየክ መፀሐፍትን ጉባኤ ቤት የተማረ ቢሆን ይመረጣል።ካልሆነ ሌላ ጭዌ መጫወት ይሻላል።
ነጋዴው ማኔ
Des yelal betam.... thank you
ያስተምርክ ባዬ ይችላል
ማኔ ግማሽ ሰአት ሙሉ ሳትስቅ
ባያ አጨናንቆሃል እንዴ ?
ማኔኤ በያሀ ልክህ ነው መመር ዘበነ ሀንተን ፤፤ዳሀጊኢ ፣፣ዳሆክተር ወዳሀጄነ
፣ታሀይኤ ዳዊት ድራምስ የተናገረ ሰው ነው ፣ዘ ስክሬት ፣ ኢሊሙንኤም ያለው ህሱሁ ነው ሀትርስሀ ለዛውም የቤተክርስትያን ልብስ ለቡሳሆ ህናሀ በሀይሉ ልክ ነው
ማነው እደኔ ምንም ሳይገባው ያዳመጠ ምንም አልገባኝ ከኔ ነው ወይስ ከነሱ 😂😂😂ዝውርውር ብሎብኛል😂😂
Kaniche/ kante naw. Mitesemiwen mereche .... techeyalish. Bereche
🤣🤣🤣አንድ ርዕስ ብቻ አደለም ያነሱት ለዛ ይሆናል እኔም እንዳችው ነኝ የሰማሁት ነገር ቢኖር መጀመሪያ ላይ በሀይሉ ያነሳው ሀሳብ ገዝቶኞል ስለ እጸ በለስ ያወራው ሌላው ስለ ሰዎች የተረዳው አንዳንዱ የበግ ለምድ ወይም ማሊያ ለብሰው ይመጣሉ ያለው ያው አንተ ጥሩ ነው ብለህ በምታስበው ልክ ተዘጋጅተው አንተን ለማጥፋት ይመጣሉ ያኔ መስለው አንዳንዶች ደግሞ እንደዚሁ ሲስተም ሳይጠቀሙ መግዛት ይችላሉ ምሳሌ ትራንፕን ያነሳበት ሌላው ስለ እግዚአብሔር ያነሱበት ግን አልተስማሙም ከማኔ ጋር በሀይሉ የምር እሚገርም ሀይል አለው የመረዳቱ ብየ አስባለሁ የማኔም ሀሳብ ጥሩ ነው እግዚአብሔርን ማወቅ አይቻልም ነው ያለው ግን በሀይሉ የሰው ልጅ ማወቅ አይቻልም ማመንጂ ነው ግን ሁሉንም ያስኬዳል አምነሽ ከተገዛሽ ይገለጥልሻል ግን በአካልም ባይሆን እግዚአብሔር የታወቀ ነው የሚል ሀሳብም አለኝ ከነሱ በተለየ በስራው ይታወቃል በፍጥረቱ ሶ ይመቻቸው ሰናይ ውይይት ነበር 😂😂😂😂
@@mefordad እሽ አመሠግናለሁ ግን ከአንዱ ሀሳብ ቶሎ ወዴ ሌላው ሲዘዋወሩ ዞረብኝ ደሞ የመዳምን ስራ እየሰራሁ ስለሆነ እምሰማቸው ከኔም ይሆናል አይይይይ😌😌😌😌😌😌
@@AtsedeYalew-n8x ኖ አንድ ሰአት ተኩል ተቆረጧል ብሏል ከአንቺ አደለም ከዚህ ቪዲዮ ትንሽ ተጋጭቷል ያኔ ሀሳብ የሰጠበትን አውጡቶታል እያለ ነው አረ ብዙ ነገር ብሏል በሀ ግቢ እይ ቻናሉ ላይ ስለማኔ ያለውን 20 ደቂቃ እውነት ይሁን አይሁን እግዚአብሔር ይወቀው እኞም ሚጠቅመንን መምረጥ ጥሩ ነው እንደወረደ መቀበል ይከብዳል ሀሳባቸውን
በሀይሉ የተምታታ መንፈስ ያለው ሰው ማኔ ለዚ ፕሮግራም ለኔ በቂ አይደለም
😮😮😮😅😅😅😅 kil neh
የምር አልተረዳችሁትምጂ የሚገርም እይታ ነው ያለው እውነት እብድ ነገር ነው ያኔ ግልጽ ነው ለመረዳት ሞክር ትረዳዋለህ አለው የሆነ ረቂቅ ነገር ተመችቶኞል እኔ ከማኔ በሀሳብ እሱ የተሻለ የመረዳት ነገር አለው የሚል እምነት አለኝ 🤷♀️🤷♀️🤷♀️
Not all of them drug addicted do not generalize
ስለ ግለ ወሲብ ጀምራችሁ ዘጠና በመቶ ስለ ግለ እዉቀት ለማሳየት ስትጋጋጡ ዋላችሁ ምን ጉድ ናችሁ
Yemir lilew yasebkutin sislalk maleten tewkut tebarek
እረ ኡኡኡኡኡ ማንያዘዋል የሰው ሀሳብ አክብር እረ በፈጠረክ እንዴ ጭራሽ ሰው ሰው የራሱን ሀሳብ መያዝ አይችልም እንዴ ምንሆነህ ነው አንድም እኮ podcast'tu የሚረዝምው ግዴታ አንተ ምታወቀውን ለኛ ካላሳወኩ ስለምትል ነው እንዴ ዝግጅቱ እኮ የተለያዩ ሰዎችን አቅርቦ ሀሳባቸውን መስማት ነው አይደል እንዴ አንተ በጣም ነው የታገሰህ ምን አርግ ነው ምትለው ግዴታ እኔ ነኝ ትክክል!!!!!! ሰው ጋብዘህ ትከራከራለክ እንዴ ራፋቱኤልንም አስቀምጠክ ሰውየውን ሀሳቡን ከመስማት ይልቅ ምታቀውን ማውራት በስመአም ስንቴ ነው ሀሳብ ስለማታስጨርስ እሱ ያንተን ከሰማ ቦሀላ በሙድ ወደ ዋላ እየተመለሰ ሀሰቡን የጨረሰው!!!!! ማወቅህን ማሳወቅ ብቻ እንደምትፈልግ የሚያስታውቀው እኮ አትሰማቸውም ምታወራው ነገር ከሚያወሩት ጋር ግንኙነት የለውም መቼ እነሱ ጨርሰው እኔ ማቀውን አወራለው የሚል ስሜት ነው ሚታይብክ ሀሳባቸውን አትሰማ እረ በስመአም ምንሆነክ ነው humble አይደለህም ታይታ ትወዳለክ አጉል የአምልኮ መልክ አለክ ምን አገባህ አንተ እኛ ከፈጣሪ ጋር ስላለን ግኑኝነት የት ታቀኛላክ እኔ የሚገባውን ክብር ልስጠው አልስጠው ስሌላው ምን የምታቀው ነገር አለ እርግጠኛ ሆነህ ማውራት ምችለው ስለራስህ ብቻ ነው!!!! ምን አይነት የአምልኮ መልክ ነው የምሰራብን እኛ ምን አይነት የተባረከ ቅዱስ ሰው እንድንልህ ነው!!!!!! እረ ፈጣሪ ጌታን በጣም ትመቸኝ ነበር በጣምም ስላንተ ተካራክሬ አቃለው አሁን ግን አንተም አስመሳይ መሆንህ ገብቶኛል ይቀርሀል ማኔ በጣም ይቀርሀል እንድምታወቅ ለማሳወቅ ስትሞክር ማንነትህን አየሁት ማስክህ ተላጠ አንተም እኔ ክርስቶስን ነኝ ብለው ከመጡት ውስጥ አንዱ ነህ ይሄን የመሰለ ሰው ጋብዘህ ከሱ ማግኘት ምንችለውን እንዳናገኘ አደረክ ባንተ ምክንያት ፕሮግራሙ ከሸፈ!!!!!!
Thank you. Wowwwwww
መልካም ሀሳብ ነው ግን አንድ ስህተትሽ/ህ ሀሳባቸውን እንዲሰጡ ነው በአልከው መቼም የማይሆን ነገር ሲናገሩ ዝምብሎ መስማት አለበት እንደማትይ ተስፋ አደርጋለሁ ማንም አራግፎብህ እንድሄድ የለብንም ማናችንንም ብንሆን ሲጀመር አንድን ሰው ሀሳቡን ለመስማት ስትፈልግ ያው ምንም እማታውቅ ከሆነ ሁሉንም የመቀበሉ ያን ያህል ግድ አይሰጥህም ግን አንተ ምታውቀውንም ይዘህ ከቀረብህ ለአንተ የተሻለውን ትቀበላለህ እማይጠቅምህን መተው ግድ ነው
በርግጥ እኔ ስለ spiritual በፖድካስት እሚነገሩት ነገር አይመስጠኝም ማለት መከራ ውስጥ ነበርኩ ወደ እግዚአብሔር ቀረብኩ እግዚአብሔር ቃል በቃል ነገረኝ አረ እማይሆን ነገር ነው አናግሮህ እንኳን ቢሆን ለመናገሩ አትደፍርም ነበር ቅድስናቸውን እንዳይታወቅባቸው ነበር እሚያደርጉት የነበር እውነት በመንፈስ ቅዱዱስ ሚመላለስ ሰው ሚድያ ላይ አያወሩም እንዴ ሚገርመው የሰይጣን ጠፍር አሳክለው ሴቶቹ human hair ተጠቅመው ቻፕስቲኩ አረ ስንቱ ተለቅልቀው ሱሪያቸውን ድቅን አድርገው እየመጡ ስለ እግዚአብሔር እንመሰክራለን ሲሉ ያሳፍራል መንፈሳዊነት መኖር እንጅ ማውራት አደለም 😌😌😌😌😌ማለትና መኖር የሰማይና የምድር ያህል ርቀት አለው
@@mefordad ሀሳባቸውን ዝም ብሎ መስማት አለባቸው ሳይሆን የራሳቸውን ሀሳብ የመያዝ መብት አላቸው በሀን አይተኸዋል የሱን ሀሳብ እኮ ያከብርለታል እና የሚያምንበትን ይነግረዋል እንጂ አንተ ትክክል አይደለህም እኔ አቃለው አይለውም ሀሳቡን አክብሮለት እሱ ሚያምንበትን ደሞ ይነግረዋል ማንያዘዋል ግን መሳሳቱን ሊያሳየው ነበር ሲሞክር የነበረው እንጂ ዝም ብለህ ስማ ማሀለቴ አይደለም በቃ የሰው ሀሳብ ማክበር አለበት ከተረዳኸኝ ይህን ነው ለማለት የፈለኩት!😊
@@covenant_13 ሰናይ ተመችቶኞል ሀሳብሽ ሲጀመር የሆነ ሀሳብ አንስተው ሳይቋጭ ወደ ሌላ እየገቡ ያኔ ዝብርቅርቅ ያለ ነው ግን መጨረሻ ሳይ ኮሜንት በሀይሉ ተቆርጧል ብሏል በነገራችን ላይ እኔ በሀይሉ ይመቸኞል የሆነ የተለየ የመረዳት ብቃት አለው ከማኔ በተሻለ የሚል እምነት አለኝ ረቂቅ ነው ግን ብዙዎች አይረዱትም 🥰🥰ግን ይመቻቸው እኞም ከነሱ ሚጠቅመንን መርጠን መውሰድ ነው 🥰🥰🥰
ይሄ ፖድካስት በጣም የሚገርሙ ጠቢብ ባለ አእምሮ ሰዎች የሚቀርቡትን ፖድካስት ነው፡ ማንያዘዋል ግን ከእንግዶቹ ጋር ተጣጥሞ የሚሄድ የማዳመጥ ብስለት ያንሰዋል፤ ብዙ ከማውራቱ እሱ የሚያወራው ሐሳብ እነሱ የተናገሩበትን ቀለም የሚያጠፋ ነው፡ በዚህ አመሉ በተለይ በጣም የተማረርኩት ራፋቶኤልን ባቀረበበት ፖድካስት ላይ ነው፡ ወላ እሱ ማውራት ሲጀምር እያሳለፍኩ ነበር ማዳምጠው፡ እና ማኔ ወይ ይሄን ነገርህን ተው ወይም ሆስት ቀይር። እነዚህን አስተያየቶች አንተን Discourage ለማድረግ የተጻፉ Negative Comments አድርገህ አትውሰዳቸው፡ ከዚህ ውጪ የተዋጣለት ፖድካስት ነው, keep going ✌🏾
እድው ምነው አብይ ማለትንሽ ክብረአያስፉልግም የኤትዩብያ ጠቅላይም ሜኔስተረ ቤባል ክብ ለሜገባ በክብረ ብን ጠራ👍👍
በቃ ራስህ ተገዛ
በግድ ሰው ጋብዘህ በመጋዝ ትከተክተዋልህ እንዴ ኢሄ ነውር ነው ሀሳቦቹ ጉርድ ቀሚስ አረካቸው በሀን በደን ከ2013 ጀምሮ አቀዋለሁ ንግግሮቹ በደንብ ተቆራርጠዋል እንጂ ነገሮችን ሲያብራራ ከመሰራታቸው ነው ashamed of you bro
አረ ማኔ ይሕ ሠዉየ አዉቀቱ ወደ እብደት እየሔደ ነዉ ማለቴ አነጋገሩ ወዲያ እና ወዲሕ ለማንኛውም ከማያገባችሑሑ ሥለ usa መሪ መዘባረቀችሑ አይ መሥመር አትለልቀቁ እነሡ ከእናንተ በጣም እግዚአብሔርን ይፈራሉ አረ ደግሞ እግዚአብሔር ሥንቱን ትእቢተኛ ነገሥታት አድቋል ተመልከት የአገራችን መሪ የነበረዉ መንጌ , ሣዳም ሑሤን "ጋዳፊ " ወያኔ አዎ እግዚአብሔር ከፈለገ አልሠማ ካልክ ማንነቱን ያሣያል እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉና አንተ እንደተረዳኸዉ አይደለም። አሑን ሥለ እግዚአብሔር ፈቃዴ ነዉ እንጅ እግዚአብሔር አይችልም ላልከዉ አንተ አንድ ቀን ትያዛለሕ ብዙ እወቅን ማለት ወደ እብደት ያመራል አወቅኩኝ አወቅኩኝ እኔ ነኝ ጎበዝ የሚል ጥራዝ ሠዉ ያቀረብከዉ ተዉ ማኔ ። ማኔ ይሕ ሠዉየ ግን ጀርባዉ ይጠና!!! አንተም እንዳልከዉ እግዚአብሔር ሢፈልግ ማክበር ማዋረድ ይችላል።በመፀሐፍ ቅዱሥ አንደኛ ሣሙኤል ላይ ሑለተኛዉ ምእራፍ ሐና የሐና ፀሎት አንብቡ እግዚአብሔር አዋቂ ነዉና ከአፋችሑ የኩራት ነገር አይዉጣ ደሐም ሐፍታምም ያደርጋል ትእቢተኞችንም ያደቃል።።።።
መስሎህ ነው
th-cam.com/video/b0vExXm-HrE/w-d-xo.htmlsi=r-kFhZTeFOgtICT9
❤❤❤❤
He says ትቆርጥብኛለክ 1:01:34 - 1:01:37😂😂 i think we missed a lot of ጭዌ😂
❤❤❤