ስለምቸኩል ብዙ ጊዜ እሳሳታለሁ I እንዳልክ ራሱን ታዘበ I "የስለት ልጄ ነው" - ወ/ሮ መስከረም ይልማ I Endalkachew Zenebe & His Mom

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ሌሎች ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ / @messaywondimeneh
    *********************************
    Join us on social media:
    TH-cam / @messaywondimeneh
    Telegram t.me/messay_wo...
    Facebook / messaynews
    Twitter / mesaywondimeneh
    Instagram / messaywondi. .
    TikTok www.tiktok.com...
    *********************************
    ስለምቸኩል ብዙ ጊዜ እሳሳታለሁ I እንዳልክ ራሱን ታዘበ I የስለት ልጄ ነው I ወ/ሮ መስከረም ይልማ I Endalkachew Zenebe & His Mom
    *********************************
    #mankeman #messaywondimeneh #endalkachewzenebe #TizibtKeEndalkGar #ትዝብትከእንዳልክጋር #እንዳልካቸውዘነበ #መስከረምይልማ #mom #arbaminch #gamo #dorze #wolayta #asge #dendasho #kamuzu #gildo #jtvethiopia #abeskugeberku #አበስኩገበርኩ #መሳይወንድሜነህ #tvshow #fanatv #ebs #ebc #etv #balagerutv #abaytv #ashamtv #artstvworld #addismaleda #ethiopiantiktok #habeshatiktok #addismereja #amharicnewmusic #ethiopia #ethiopian #eritrea #amhara #oromo #gonder #ethiopiannewstoday #newstoday #fetadaily #zehabesh #ethiopiannews #ethiopianmusic #ethiopiannewsongs #ethiopiansinglemusic #ethiomusic #ethiocomedy #ethiopiancomedy #standup #standupcomedy #kibebewgeda #derejeenahabte #ethiopianoldiescollection #livemusic #bandmusic #oldiesmusic #ethiopianoldiesmusic #hopemusic #nahomrecords #minewshewa #amharicmusic #culturalmusic #donkeytube #comedianeshetu #seifushow #seifuonebs #talkshow #habesha #ethiopianmovie #ethiopianartist #ethiopianmusic2023 #azmarimusic #azmari #ethio360 #addisababa #sheger #finfine #abyssinia
    *********************************
    @messaywondimeneh
    @hopemusicethiopia
    @MinewShewaTube
    @comedianeshetu
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright © 2023 Messay Wondimeneh

ความคิดเห็น • 281

  • @mercy9108
    @mercy9108 11 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም እናት ናቸው ። እንዳልክ ጥሩ ጭንቅላት አለው በትህትና እና በእርጋታ ሆኖ ቢጠቀምበት መልካም ነው ።

  • @HailuDeyasu
    @HailuDeyasu 11 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳልክና መሳይ የሀገሬ ልጆች በጣም ልዩ ቆይታ ነበር እጅግ በጣም ደስስስስስ ይላል ።

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 11 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴም እናቴም በጣም ነበር የሚወዱህ ጎበዝ ልጅ ነህ ደሞ እድለኛ ነህ እናትህን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ክፉውን አርቆ የተመኙትን አለምህን ያሳይልን ❤❤❤❤

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 11 หลายเดือนก่อน +11

    እናት ማስደሰት ስትደሰት ስትኮራ ማየት ከእግዛቤሔር በረከት ነው::

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይ ምርጥ ሀሳብ አነሳህ ባለ መማር ብዙ ተስጥኦ እያላቸው እድሉን ማለማግኘት በዚህ ዘመን እንኳን ለኛ ለተማረም እድል የለም ብለው ተደብቀው አሉ እና እዳልክ ወንድምህን እርዳውው ❤❤❤❤ እሽ እንጠብቃለንንን❤❤❤

  • @zenagech7290
    @zenagech7290 11 หลายเดือนก่อน +7

    እንዳልክ የ እዉነት ሠዉ ነዉ ከማንም በፊት ሀገሪትዋ ላይ ያሉ ችግሮችን ፊት ለፊት ማንንም ሣይፈራ ሢናገር የነበረ ደፋር እነ እከሌ ለምን እንደማትወዱት ይታወቃል

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 11 หลายเดือนก่อน +7

    መሳይ ከድሮም ከኤፊም እሬድዮ ጀምሮ የምንከተለክ ሰው ነክ ግን ዛሬ ባቀረብከው እዳልክ የተባለ ሰው አቅርበክ አሳዝነከናል ምክንያቱም አንዱን ብሔር ወዶ አንዱን ብሔር ጠልቶ በሚዲያ አንድን የብሔር ማንቆሸሽ ከጀመረ ከሁለት አመት በላይ ሁኖቷል የተከበረውን ታላቁን የአማራ ህዝብ ምን በበደለ ነው እራሱ ያቀዋል ምን ያህል የአማራ ህዝብ የዋህ ጨዋ መሆኑን ባህርዳር ዩኒበርቲ ነው የተማረውም የአማራ ህዝብ በፈቅር ተቀብሎ ነው አስተምሮ ለዚህ ያበቃው ለምን የአማራ ህዝብን ከኦሮሙማ መንግስት ገር በመለጠፈ አማራን መስደብ ለምን 😭😭😭😭😭

  • @Forcast700
    @Forcast700 11 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅነት አለበት ሳይበስል የተቀጠፈ ፍራፍሬ ነገር ነዉ 😊😊😊😊😊😊

  • @Itskidihere
    @Itskidihere 11 หลายเดือนก่อน +9

    አሁን ላይ ለባለ ጊዜዎች አሸቃባጭ የአማራ ጥላቻ ያለብህ ከንቱ ነህ እንዳልክ

    • @addisabebaethiopia7951
      @addisabebaethiopia7951 11 หลายเดือนก่อน

      የቀን ጉዳይ ነው አይረሳንም።

  • @dureessaaterefe82
    @dureessaaterefe82 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ደስ የሚሉ እናት ❤ እንዳልክ በርታ!

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 11 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይ ጅማ ዩኒቨርስቲ sanitary science መድረክ ስትመራ አውቅሃለሁ። ጎበዝ ነህ።

  • @tewedajmedia8683
    @tewedajmedia8683 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት ደስስስስ ሲሉ ❤ እንዳልክ ግን 👎🏾

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc 11 หลายเดือนก่อน

      ክክ፡እብድ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 11 หลายเดือนก่อน +9

    ወ/ሮ መስከረም በመጀመሪያ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ እንዲሰጦት እመኛለው ግን ጥያቄ አለኝ ለእርሶ ?ጥያቄየም እንዲ ልጆትን እንደሚወዱ ሁሉ የአማራ እናትም ልጇን ትወዳለች በእሶ ልጅ በእዳልክ የተነሳ 24ሰአት አማራን በመስደቡ ከመጣው መንግስት ጋር ተለጥፌ የአማራን ልጅ እያስገደለ ይገኛል እርሶም ሆነ ልጆዎት እዳልክ የስለት ልጅ ነው ስትሉ ነበር ግን ቤተክርስቲያን አባቶች ቄሶዎች እየተሳደበ የሚውል እንዳልክ ይባላል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ባየሁት ነገር ለእውነት እፈርዳለው እንዴት ነሚያስቁመው ሰው ጠፋ ግን እንዳልክ ከዚህ ተግባሩ ካልተስተካከለ የሞተበት ቤተሰብ ይበቀለዋል አትጠራጠሩ የአማራ ልጅን እያስገደለ እሱ የሚኖርበት ምንም ምክንያት የለም

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 11 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የሚሉ እናት

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ 11 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን የዲያቆን የጫዋ ክርስቲያን ስነ ምግባር የለህም እንደ ለበስከው ልብስህ ልብህም የተቀደደ ነው እናትህ ምትወድ ከሆነ ስነ ምግባር ይኑርህ እናትህን አታስለቅስ ሰው ሞቶአል ሲባል የምታነባው እንባ በአተ ምክንያት ነው

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ ምርጥ ልጅ

  • @Itskidihere
    @Itskidihere 11 หลายเดือนก่อน +6

    አሁን ላይ ለባለ ጊዜዎች አሸቃባጭ የአማራ ጥላቻ ያለብህ ከንቱ ነህ እንዳልክ

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሁንም አስመሳይ ካዲሪ ባለጊዜነኝ ከሚሉት ጋር ስታሽቃብጥ ምትዉል አይደለክ እኳን ተባረርክ ከኢቲቨ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 11 หลายเดือนก่อน

    መሳይ ወንድም ፍንጣፉና ሶፍው ተመሳሰለ ጭለማ በዛላይ እና ትንሽ ላይት ይኑረው የድሮ ነው የሚመስለው ትንሽ ብትለውጠው ፕሮግራሙ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ተባረክ ❤❤❤

  • @yayaabesha8167
    @yayaabesha8167 11 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ ልጅ ሲጀመር እንደው የነበረ ከግዜ በኋላ የመከነ ነፈዝ ነው ።እንደዮኒ መበጥረቁ ቅጥ አጣ ።መሳይ አንድ ቡልልን

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 11 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤ እንዳልክዬ የእኔ ደፋር ሚሊዮኖች በተራመዱበት ቆሻሻ መንገድ ሳይሆን አንተ በመሰለክ ፀዳ ፀጥ ባለው መንገድ ስለምትራመድ ደስ ይበልክ
    Soon day welcome back see you በትዝብት በእንዳል ❤

  • @yonasyikealo7197
    @yonasyikealo7197 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሳይ ምርጥ ሁለገብና ትሁት ጋዜጠኛ

  • @mishu372
    @mishu372 11 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ አረጀሽ ትላለህ እንዴ? ዘባራቂ ገና ወጣት እናት ናት ያለችህ አንተ ነህ ያረጀኸው።አባትህ ትክክል ብለውሀል ረጋ በል😮

  • @kassahundessiedessie5596
    @kassahundessiedessie5596 11 หลายเดือนก่อน +10

    ለኔ እንዳልክ ትንሽ ታውቆ ብዙ ሊታወቅ ሲል አሽቃባጭ ሁኖ ባጭር የቀር ትንሽ ነው

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 11 หลายเดือนก่อน +7

    እንዳልክ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ የሚመጥን ነገር ግን ትውልዱ መሰልጠን አቅቶት የተቸገረና እንዳልክ ይህንን ለማስተካከል የሚጥር ሰው ነው። እንወደሃለን። ጀግና ነህ❤❤❤

  • @ዮቶ
    @ዮቶ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ ፕሮግራም ነው።

  • @abel8835
    @abel8835 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ
    13 ሺህ ምግብ ከፍዬ ሳልበላው ወጣሁ ያልሺው ቱሪናፋ ሻይ በዳቦ ይሆናል ክክክክ😂

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair 11 หลายเดือนก่อน +6

    Hi mesay i really like you and your video and interview but not today, with all respect, this guy is not your level, sorry to say this

  • @asniit1199
    @asniit1199 11 หลายเดือนก่อน +18

    ማዘር እረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ ደሞ ደሲ ሲሉ ፈታ ያሉ

  • @zewdugedamu
    @zewdugedamu 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንዳልክ ደጋፊህ አይደለሁም፣ ግን እናትህ እጅግ በጣም መልካምና እርህሩህ ሰው ንጹህ ሃይማኖተኛ በመሆናቸው በጣም ስለወደድኳቸው ዕድሜ ከጤናጋር አበዝቶ እንዲሰጣው እመኝላቸዋለሁ። አንተም ወልደህ ደስታቸውን እጥፍ ድርብ አርግላቸው።

  • @Itskidihere
    @Itskidihere 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን ላይ ለባለ ጊዜዎች አሸቃባጭ የአማራ ጥላቻ ያለብህ ከንቱ ነህ እንዳልክ

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 11 หลายเดือนก่อน

      ባለ ግዜ ማነው? ባለ ግዜ የአማራ ባለስልጣን እና የኦሮሞ ባለስልጣን ናቸው የኦሮሞ ህዝብ ባለግዜ አይደለም ስንት ችግር ላይ የወደቀ ኦሮሞ አለ እኔ ኦሮሞ አይደለውም ግን እስኪ አዲስ አበባ ስንት የኦሮሞ ለማኝ እንዳለ ተመልከቱ ሁላቹም ዘረኛ አትሁኑ

  • @tizitagezmu5439
    @tizitagezmu5439 11 หลายเดือนก่อน +5

    🎉አሁንም የታመንክበት መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እድሜ ዘመንህን ይጠብቅህ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልክ - ሰዎች ለምን ይሆን የሚጠሉህ ?! እኔ በበኩሌ እስካሁንም ደስ ትለኛለህ ! ብዙ ጊዜ እውነትን ፍለጋህ ነው የሚታየኝ ።

  • @motamotaT
    @motamotaT 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ እናት እንዳልክም የዋህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @D-d415
    @D-d415 11 หลายเดือนก่อน +5

    መሳይ የኔ ውድ ወዳጅህ እና አክባሪህ ነኝ❤

  • @senitube5125
    @senitube5125 11 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ እናት መላኩ ቅዱስ ገብሬኤል ይጠብቅሎት🙏

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ! በማንነትህ የገጠሙህን ፈታነኝ ተግዳሮቶች በማለፍ እራስህን አውቀህ ለሌሎች አርአያ የሆንክ ልጅ በመሆንህ እግዚአብሄር ይባርክህ። ትልቅ ራእይ ያለህ ንፁህ ልጅ ስለሆንክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ። God bless you!

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 11 หลายเดือนก่อน +3

    ማዘርዬ ልጆት ቅልልብልብ ቢሆንም እውንቱን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሎት እንዳልክ ደሞ ከጠየቀህ ጋዜጠኛ መሳይ መረጋጋት ተማር እየበሰለ ሲሄድ ይስተካከላል እኔ ቲክቶክ ላይ መሰዳደብ የለብክም እራስህን አስከብር

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 11 หลายเดือนก่อน +3

    Sedebema tewedaleh betam tesadabi neh

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 11 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የሚደብረኝ ሚዲያላይ ሆኖ 1000 ጊዜ ምላሱን ያወጣል

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 11 หลายเดือนก่อน +2

      እዳልክ፤እወነቱን፤ነዉyሚናገረዉ

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 11 หลายเดือนก่อน

      ለምዶቦት እንጂ ፈልጎት አይመስለኝም እኔ በግሌ አድናቂው ነኝ❤

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb 11 หลายเดือนก่อน +3

    መሳይ ወንድሜ በርታልኝ የምትሰራው ነገር በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥል

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ እግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበቡን ይስጥህ

  • @nomore8101
    @nomore8101 11 หลายเดือนก่อน +3

    በአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሲማፀኑ አሳዘኑኝ እማይዬ መስክዬ አይዞት ፌስቡክ ሁሉንም ነው የሚገለው አይዞት 🙏🙏

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው የእንዳልክ ታሪክ በወላጅ እናቱ ሲነገር ደስሲል በዛላይ የስለት ልጅ እናትና አባትክን ከመለያየት ታደካቸው እንዴካቸው❤❤ደስይላል

  • @markonhede745
    @markonhede745 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለእናቱ ስል ኮሜንቴን ሰርዣለሁ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +7

    እናቱ ያሳዝናሉ የእናት አንጀት ነውና ነገር ግን ያወራቹት ስለበፊቱ እንዳልክ እንጂ አሁን እንዳለበት ሁኔታ ያላነሳከው በተለይ ጋዜጠኛው እዚ ጋ አልዋጥ ይላል 😊 በሃይማኖቴ አልደራደርም ያለው ነገር በኔ በዘመኔ ቤተክርስቲያን ጥቁር የለበሰች ጊዜ አየነውኮ 😢 ስለማናውቀው ሰው የሚያወራ ነውኮ የሚመስለው😂😂 ሰውነቴ እስኪንቀጠቀጥ ያናደደኝ አባቶች ጳጳሳትን የተናገረበት ቪዲዮ ድንገት ያየውት ቀን አረሳውም😢 ሌላው እኔ ኦርጅናል የኦሮሞ ልጅ እያለሁ እያለን ከኛ በላይ ለኦሮሞ ተቆርቋሪ የሚሆነው ነገር😂 አዬ ጊዜ

    • @messaywondimeneh
      @messaywondimeneh  11 หลายเดือนก่อน +1

      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን። ይህ ቃለ-መጠይቅ ከተቀረጸ ቆየት ብሏል።

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน

      @@messaywondimeneh እሺ አመሰግናለሁ

  • @wasera09
    @wasera09 11 หลายเดือนก่อน +5

    እናቱ እናት ናቸው

  • @mule6347
    @mule6347 11 หลายเดือนก่อน +5

    መሳያችን ቀረጻው የቆየ ነው እርግጠኛ ነኝ....አሁን ባለው ሁኔታ እንደማተቀርበው አምናለሁ.....አንተ ግን በርታልን በጣምምምም ነው የምወድህ።

  • @mishu372
    @mishu372 11 หลายเดือนก่อน +4

    እናቶች ዘላለም ኑሩልን

  • @mishu372
    @mishu372 11 หลายเดือนก่อน +3

    ስታምር የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @merrycute9494
    @merrycute9494 11 หลายเดือนก่อน +1

    I like your show Mesay❤

  • @151360ful
    @151360ful 11 หลายเดือนก่อน +6

    የቤተክርስቲያን ልጅ ሆነህ ቤተክርስቲያን ላይና የቤተክርስቲያን አግልጋዮች ላይ የምታደርገው ዝልፊያ ደስ አይልም ፤ በአቋምህ ጽና አትወላውል ያገለገልክባትን ቤተክርስቲያን በአቅምህ ጠብቃት

  • @girumteferi9797
    @girumteferi9797 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ ጨቅላ ሁሉን አቃለው ባይ ነው ለአገራችን ችግር የሆኑት

  • @abdi9388
    @abdi9388 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንዳልክን ሣይ የአርባ ምንጭ ልጆች ተሣዳቢና ሣያዉቁ አዉቃለሁ ባይ ይመስሉኝ ነበር። ዛሬ መሣይ የአርባ ምንጭ ልጅ መሆንህን ሣዉቅ ለካስ ሥርዓት ያለዉ ትዉልድ ይወጣባታል ብዬ እንዳስብ አድርገኸኛል። እንዳልክ ወደ ሚዲያ ከመዉጣቱ በፊት የሚዲያ አያያዝና ሥነሥርዓት መማር ነበረበት። እንኳን ቤተክርስቲያን እያገለገለ ያደገ በበሯም ያለፈ አይመስልም። አድጌባታለሁ በሚላት ኃይማኖቱ ላይ ከሱ ቢጤ ዱርዬዎች ጋር ሲያዋርዳት ነዉ የምናዉቀዉ።

    • @selamsamuel1hl15h
      @selamsamuel1hl15h 11 หลายเดือนก่อน +1

      በአንድ እንዳልክ ሙሉ የአርባ ምንጭን ሰው በአንድ አይን እሚያይ ገራሚ ጭንቅላት 😅😅😅

    • @kidisttafesse455
      @kidisttafesse455 11 หลายเดือนก่อน

      Mechem ewnet yemenager atodum betam yigermal

    • @abdi9388
      @abdi9388 11 หลายเดือนก่อน

      @@kidisttafesse455 ይሄን ኮሜንት የምትጽፉ እህቶቹ ናችሁ። እዉነት ለመናገር እሱ እዉነት ተናግሮ ያዉቃል? ሲያሽቃብጥ ተዋህዶን ስላንቋሸሸ ሌላዉን ያስደሰተ መስሎት ድሮም አናሣ ነዉ የባሰ አነሰ። ይልቁንስ ምከሩት ሚዲያ ላይ መዉጣት ካለበት ትህትናን ተላብሶ ሚዲያ የሚፈልገዉን ስብዕና ተምሮ ይቅረብ። እርሱም እንዳቅሙ ኃይማኖትን ከኃይማኖት ለማጋጨት የሄደበትን ርቀት አይታችኋል።

    • @abdi9388
      @abdi9388 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@selamsamuel1hl15hሌላ ከአርባ ምንጭ ነኝ ብሎ የመጣ አላጋጠመኝም። ከአርባ ምንጭ ነኝ ብሎ የመጣዉ እንዳልክ ተብየዉ ነዉ። እሱ ደግሞ ገና ሚዲያ ሲወጣ ጀምሮ ግትልትል ያለ መያዣ መጨባጫ የሌለዉ ገመድ አፍ የሚናገረዉን እንኳን ሌላዉ አድምጦ ሊረዳዉ ለራሱም ሣይገባዉ የሚቀሣፍት አሽቃባጭ ነገር ነዉ። ታዲያ ማንን አይቼ ልረዳልሽ ታዲያ? እንደዉም ተሣዳቢና አሽቃባጭ ትመስሉኝ ነበር።

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 11 หลายเดือนก่อน +2

    እዳልክዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማምዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 11 หลายเดือนก่อน +5

    በፊት እማ ሰው መስሎን አየንለት አሁን ደግሞ ምን እንዳገኘ አንውቅም መሬት ጠበዋላች ጤነኛም አይመስለኝም ትንሽ አያፍርም የቤተክርስትያን ልጅ ነኝ ሲል? ጠዋት ተነስቶ የሚደግመው የብልፅግናን ወንጌል ነው የሚምለው በአብይ ነው ካድሬነቱ እስከየት እንደሚያደረሰው አናውቅም ለአፉ ዳይፐር ሳያስፈልገው አይቀርም በቃ ሕዝብ የጠላው ቁሬማ ባርያ ነው

  • @chachamedia11
    @chachamedia11 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 11 หลายเดือนก่อน +3

    Betame yemtamer ye mtakwera derbaba lje nate ehetw new yemtemselew ❤❤ tadelhe egzabher edemena tena yestlhe ❤❤❤❤

  • @Ymercato
    @Ymercato 11 หลายเดือนก่อน +4

    የማከብርህ ጋዜጠኛ ይህን እብድ ማቅረብህ አንተን አሳንሶ እሱ እንዲከበርበት ከማድረግ ውጭ ጥቅም የለውም::

  • @emmushet
    @emmushet 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናቱ ወጣት ነች። ደስ ትላለች፡ ታድለሃል እንዳልክ።

  • @mesfinnadew7641
    @mesfinnadew7641 11 หลายเดือนก่อน +2

    Hi Messay I'm proud of you brother I know you when I was ArbaMinch high school you are very active on mine media high school community.

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 11 หลายเดือนก่อน +4

    (ዶ/ር እንዳለጌታ በሰማንበት በተማርንበት ልክ ይሄኔ ልጅ?
    እባክህ መማር ስለምንፈልግ እንግዳ ምረጥልን🙏

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 11 หลายเดือนก่อน +2

    መሳችን ኩራታችንንን እናመሰግናለን የአ/ምንጭ አንበሳሳሳሳ ደግሞ ሰው እንድወጣ ከልብ ስለምትሰራራራ

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 11 หลายเดือนก่อน +2

    እማዬ እምነታችሁ ደሥ ሢሉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን የደሥታ ያድርግላችሁ❤

  • @ZewedneshReba
    @ZewedneshReba 11 หลายเดือนก่อน +7

    በኦርቶዶክስ ውስጥ ገብተህ የምትዘባርቀውን ተው በሉልን

  • @እናቴኢትዮጲያዬ
    @እናቴኢትዮጲያዬ 11 หลายเดือนก่อน +1

    Mesay keep up the good job.እንዳልክ ታሪክህ ያሳዝናልም ጥንካሬህ ደግሞ ደስ ይላል በርታ እናትህ የሁላችንም አይነት እናት የሚወደዱ ፍቅር ናቸው እድሜ ከ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እንዳልክ በርታ. ሳላውቅህ ብዙ አልከታተልህም ነበር ዛሬ እንኳን ያንተ የመሳይም Subscribe ተደርጏል:: ተባረኩ አመሰግናለሁ🙏🏼🇪🇹💛

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዲያቆን እንዳልክልኝ እንደ ሌሎች ሰዎች ልነቅፍህ ሳይሆን ይራሴን አስተያየት ልሰጥህ ነው:: የለበስከው ሱሪ የዲያቆን አይደለም:: እኔ የምኖረው ውጪ ሀገር ነው:: ፕሮፌሽናል ሰዎች እዚህ በሰለጠነው አገር አለባበሳቸው ስነስርዓት ያለው ነው:: please do not wear that anymore. በተረፈ ታሪክህ የሚያስደስት ነው::

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 11 หลายเดือนก่อน +5

    በርግጠኝነት በጤናዬማ አይደለም ሙሉውን ያየውት ምን ሁኜ ነው እዚ ግባ ማይባል ነገር አንድ ሰአት ሙሉ ማየው😳 ማዘር ግን ረጅሜ እድሜ ኑሩልኝ

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd 11 หลายเดือนก่อน

      ምን እንዲሆንልህ ፈልገህ ነው? የጥንካሬ ምሳሌ ነው።

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ እናት አለችህ መልካም መልከ መልካም ዋው በርች ❤❤❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ ሰውን በሰው ይወዱታል የሚባል ነገር ገጠመኝ እንዳልክ ስለሚቸኩል አይቼውም አላውቅም ማለት አችላለሁ ኢሄ በአጋጣሚ ነው ያየሁት ።
    እናት ግን ዘለዓለም በኖረች ያሰኛል እኮ
    እናቱ ከሱ የበለጡ ሀሳቦች ታስተላልፋለች አንቺ ያልኩት በድፍረት አይደለም 😍
    ለማንኛውም አስቃኛለች "ቆሞ የ....ልጅ ሰጠኝ 🙆

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 11 หลายเดือนก่อน +2

    እናቲቱ ከሱ የበለጡ ኮሚክ ናቸው። ከእርሳቸው ነው ጅኑን የወረሰው።

  • @yedesdestilahun7602
    @yedesdestilahun7602 11 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ይሄ ልጅ መሳይ አይመጥንም ሁሉንም ነገር አውቃለሁ በማለት ሲዘረጥጥ የሚውለው ነው ትንሽ መብሰል ይቀረዋል

  • @sam846
    @sam846 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ እኚህን እናት ይመሥላሉ እማዬ ጤናውን ከበረከት ያድሎት

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 11 หลายเดือนก่อน +3

    What a beautiful family story 🙏🏾

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ እናት ... የኢትዮጵያ እናት ኑሪልኝ

  • @titit5741
    @titit5741 11 หลายเดือนก่อน +4

    Yih channel ye ebid mekrebia new?

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 11 หลายเดือนก่อน +1

    የማዘር እርጋታና እንዳልክ ችኮላ ምንም አይገናኝምኮ ግን እንደት እንደምትመቸን በተለይ መንግስትንና ረጀም እጅ ያላቸውን ልክልካቸውን ስትነግርልን ምክንያቱም ማን? እኛ ያው መቃጠል ነው እድሉን አላገኘነውም እና ደስ ይለናል እንዳልክ ክክክ ለማዘር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!!

  • @addisabebaethiopia7951
    @addisabebaethiopia7951 11 หลายเดือนก่อน +7

    ጠብቅ የቀን ጉዳይ ነው በአማራ ሕዝብ ላይ በሚፈፀመው መታረድ፣መሰደድ፣ጄኖሳይድ መፈፀም እነደተሳለቅ እንደአሽሟጠጥክ አረሳንም መዝግበናል እኛም ጉድጓድ ምሰናል ጠብቅ ቀንም ተቆጥሮልሃል ቱ።

    • @dagiviva
      @dagiviva 11 หลายเดือนก่อน +2

      እድሜ ልካቹን መፎከር አይሰለቻቹም እንዴ😂

    • @addisabebaethiopia7951
      @addisabebaethiopia7951 11 หลายเดือนก่อน +2

      @@dagivivaአንተ ገርባ ቀኑ ሲደርስ ታየዋለህ

    • @dagiviva
      @dagiviva 11 หลายเดือนก่อน +1

      በ 24 ሰአት ብላቹ ነበር አሁን ስንት አመት እንስጣቹ😂እናንተ ባትኖሩ በማን እንዝናና ነበር 😀

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed 11 หลายเดือนก่อน +3

    አፈር ብላ አንተ ሳሙና ሙልጭልጭ አፈር ብላ አሽቃባጭ

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 3 หลายเดือนก่อน

      አንተም እሱም ሁላችንም አፈር ነህ ወደአፈር ትመለሳለህ ስለሚል ቃሉ አፈር መብላት ሳይሆን አፈር እንሆናለን ይሄን ልጅ አፈር ብላ ለምን ትለዋለህ ምን አረገህ ያለርግማንና ስድብ ካፋችሁ የማይወጣ ጉዶች ናችሁ ስድብ ያረክሳል ሀጢያት ነው ከተማርክ ምክር ከሰማህ እሺ

  • @Hornland
    @Hornland 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሰንካላ ሀሳብ ይዘህ ነው እየተጓዝክ ያለው ። የትም አትደርስም ቅርብ ወራጅ ነህ። የበላህበት ገበታ ላይ መፀዳዳትን የመሰለ ነው ብልግናህ እና በዝያ ላይ ክደትህ። መንግስት አንተን አልገፋህም፣ እንያውም በዘዴ እና በስልት ቅዱሳን እና እመቤታችንን እንድታቃልል በተመቻቸልሀ‍እ አጋጣሚ እና እድል ሁሉ የተቀጠርክ ፀረ ህዝብ እና ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ የከፈትክ እርጉም ነህ።

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 11 หลายเดือนก่อน +5

    ጋዜጠኛው በጣም ቀሽም ነህ።እንደው ከዚህ ዱርዬ ህዝብ ምን እንዲማር ነው ያመጣኸው።ዩቱብ ከርሳችሁን ለመሙላት ማታረጉት የለም መቸው።ወረኛ ትደራለህ!

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እንዳልኬ ሳደንቅህ ከልቤ ነው ማዘርክም ማሻአላህ ገና ወጣት ናቸው ረጅም እድሜ ❤ተመኝዎሎት መሳይ አድናቂክ ነኝ🎉🎉

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 11 หลายเดือนก่อน +18

    መሳይ እኮ ያቃረበው ሰው ነው እውነት ለመናገር እውነት እና ግልፅ የሚናገር አንፈልግም ለእዛ ነው

    • @marmar803
      @marmar803 11 หลายเดือนก่อน +6

      እውነት ተናጋሪ ሳይሆን አሽቃብጦ ፤ አወደድ ባይ ሆኖ የሚኖር ያልተገራ ተራ ( መንደሬ )ኩታራ ነው ምናልባትም ለጭንቅላትህ ( ሽ) መጥኖሽ ( ህ) ይሆናል ለብዙሀኑ ግን አይደለም !!!!

    • @abuhamdantube3149
      @abuhamdantube3149 11 หลายเดือนก่อน

      እውነት ከሪት በልጦ መሯልና ነው የሚናገረው ምድር ላይ ያለውን ነው

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@marmar803ትክክል በጣም እራሱን ሰማይ ነው የሰቀለው ወራዳ ፋራ ነው አሽቃባጭ ወሮበላ

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 11 หลายเดือนก่อน +8

    አሬ ነው በሉ ይሄን ቆሻሻ ቀዘኑት እነጂ ወለዱት አይባልም :: እበትም ትል ይወልዳል ሴትዮ

    • @freweinikidane8847
      @freweinikidane8847 11 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ዓይነት ብልግና ነው እናት እኮ ክቡር እናትን እንዴት ከትል ጋር እናመሳስላለን የሰው ልጅ እኮ በእግዚኣብሄር ኣምሳል የተፈጠረ ክቡር ፍጥረት ነው ብልግናችሁ ከልክ ያለፈነው

    • @konjitaddis7986
      @konjitaddis7986 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@freweinikidane8847 ይሄ ቆሻሻ ትል ድንግል ማሪያምን እየናቀ ኦርቶዶክስን እያጣጣለ የሱን እናት አናከብራትም : አክ ቱ ነው የምንልባት

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 11 หลายเดือนก่อน +8

    ይህን ወራዳ አድር ባይ መጋበዝ መውረድ ነው።

  • @ethiohealth3602
    @ethiohealth3602 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደሰ ይላል የናት ፍቅር . እንዳልክ ደሞ ልብ ግዛ በየ ቲክቶኩ ላይ አትሰዳደብ በክብር እደግ ገና ልጅ ነህ

  • @marmar803
    @marmar803 11 หลายเดือนก่อน +11

    መሳይ ወንድሜነህ ፌስቡክህን ሄደህ ተመልከተው ፤ ምን ያህል ተመልካችህን እንዳሳዘንክ ይገባሀል ።😏
    ዛሬ ያቀረብከው በጣም የወረደ ፤ መድረኩንም ፤ የፕሮግራሙን አቌምም የማይወክል ፤ ተራ ቆሻሻ ነገር እንዴት በዚህ በተከበረ ፤ ስንት ትምህርትም ፤ ዕውቀትም አዕምሮ ያላቸው ፤ የተማሩ ሰዎች በተቀመጡበትን ወንበር ላይ አንድን ክፍትአፍ ባለጌ ፤ አንደበቱ ያልተገራ ፤ወራዳ ዱርዬ ጠርተህ ታረክሰዋለህ ፤ የፕሮግራምህን ምሳሌነትህንም ፤ ክብርም ወንበርም ያዘቀጠ በጣም ከደረጃው የወረደ ፕሮግራም ነው እኔን ጨምሮ ብዙ አድናቂና የፕሮግራምህ ተመልካቾች አዝነንብሀል !!!!😞

    • @getualemu1416
      @getualemu1416 11 หลายเดือนก่อน +1

      ante ayek alyek min yemitm negr ale

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 11 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይ የሀገራችን ልጅ ነክ ለካ ዋዉ 😍😍😍😍

  • @rozazasre1241
    @rozazasre1241 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ እኔም እናቴን እያ ነው ምላት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamuambaw2349
    @melkamuambaw2349 11 หลายเดือนก่อน +2

    የብሔር ጥላቻና አናደድኩ የሚል ስሜት አለብህ

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ትሁት እናት እኔ ልሳቀቅልሽ😢😢😢😢ያልሆነ ዜና መለጠፍ አያችሁ ቤተሰብን ምን ያህል እደሚረብሽ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 11 หลายเดือนก่อน +1

    Mesay selamitayen jeba
    Arif newu berta ye endalk enat enquan bezih program ametahachewu Masha Allah

  • @yewubgeremew-ne2hj
    @yewubgeremew-ne2hj 11 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንድ ሰዎች ሲቀዳላቸው ያላዩትን ሲጠጡ ይገርመኛል እንዳልህ ፈጣሪ ይሁንህ😢

  • @truthprevailed4006
    @truthprevailed4006 11 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺም ታዋቂ ነኝ አያልሽ ነቅ... የጉድ ሀገር..

    • @lizhenen5395
      @lizhenen5395 11 หลายเดือนก่อน

      ታዋቂ ነው ብለው መሰለኝ ከፍተው ያዩት😂😂

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 11 หลายเดือนก่อน

      ለዛ ነዉ ያወቅሽዉ እኮ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 หลายเดือนก่อน +2

    እዳልካቸው ስላየሁ ቤተስብ ሁንኩኝ ❤❤❤

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 4 หลายเดือนก่อน

    , እኒዳልክ.ወኒዲመ.እግዚሐበሪ.ዪወዲሐዲኒጋዪኒምስወረወሪ.ሳታቅነዉእነም.ሳላቅ.ቢዙ.ጥፋት.ሰሪቻለዉ.ለመጀመራ.ግዘ.ወኒገተሰቢከ.የተሰጠኂ.መጺፈቅዱስ.መኒገዲ.ላዪጥየ.ነዉየሄዱክኂ.መሳዪየ.ገታዪባረክ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናት ❤ደስ ስሉ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት ደስ ሲሉ ከጄ ቲቨ ውጭ እንዳታዬ❤❤እናት ሺ አመት ትኑር

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy 11 หลายเดือนก่อน

    Eshiii❤❤❤kkķkkkkkuuuuuuuukkk❤❤❤