ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህርየ በጣም ነው የምወድህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሁሌ ኣዳምጣለው ግን እራሴን መለወጥ ኣቃተኝ 😥ሁሉን የሚችል እግዛብሔር ሂወታችን ይለውጥልን ልቦናችን ይክፈትልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Ayzosh radish satudigi le Beteseb ena le leloch sewoch eyetseleyish new rnesun le ye kidusanu adera sicheachewina sile rasish bilesh tselyi sigeji
እኔም,እንደት,እንደምለወጥ,ግራ,ገባኚ,ስደት,ስለሆንኩ,ነው,
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
😘‒
የተዋህዶ ልጆች የመምህር ተማሪዎች ስለ ቤተክርስቲያን እንፀልይ 😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አዎመፀለይአለብን የመጣብን ማእበል እሚመለስአይደለም
@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ልቤነው የተስበረው ትናንት ዜናውን ስስማ ተንበርክን እናልቅስ ለፈጣሪአችን
ፈጣሪ ቤቱን ያጽዳ በርቱ በጾሎት የተዋህዶ ልጆች እንበርታ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ ይላን ወድማችን እካን ተመለስክ እህታችነም በርች መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
Friedhofstrasse 8
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ ላይክ like 👍👍👍 እያደረግን እንማር
እሺ ስላስታወሽኝ አመሰግነዋለሁ
@@tmcleaning5529 ፨፧. .
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ገና ብዙ ደብተራዎች ይጋለጣሉ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን
የዛሬው ደሞ የተማረ የተመራመረ ስልጡን መንፈስ ነው መንፈስ ቅዱስ የማረከው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ልቦናህን መለሰልህ
ድብተራው ውድ ክርስትና ሀይማኖቱ መመለሱ እጀክ በጣም ድስ ብሎናል እግዚአብሔር ፀሎቱን ሁሉ ይቀበለው
ሰንበት ተማሪዋ ግን አደነኳት እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ በመንፈሳዊ ህይወቴ ደካማ ነኝ እህተ ማርያም ብላቹ ፀልዪልኝ መምህር ተስፋዬ አንተ ከፀልይክልኝ ችግሬ ይፈታል አንተ አግኝቼ ባናግርክ በጣም ደስ ይለኛል የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቹርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጤቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡኑ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምረነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ዘር ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀ ራ ድንግል ሥለ አባ መባ ፂወን አቡነ ሠልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጴ ጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳዉሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ እጦንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
ማነዉ መምህር ሲያስተምር በተመስጦ የሚያዳምጥ? ባለ ታሪኩ እራሱ የሚናገር የሚመስለኝ ነገርስ🙄? ተባረክ
_ይገርማል በጣም እኛም ሰምተን የተግባር ሰው ያድርገን መድሀኔአለም አሜን ወንድማችን ደግሞ አይዞህ ሶልያና ታግዝህ መምህርዬ ጸጋዉ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ🤲_
በጣም ይገርማል በተለይ መጨረሻላይ ያለው ቪድኦ ልቦና ይስጠን በምህረቱ ይማረን
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድሰት ቅዱሳን ኪዳነ ምህረት እናታችን አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድረብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ
ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን የመከረን የገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልቦናይስጠን ከባድ ነገር ነው የሚሰማው እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ጎዶልያስ
እጅግ በጣም ይገርማል ይደንቃል::መምህር እራሴን እንዳይ እና እንደድመለከት ስላደረከኝ እጅገ በጣም አመሰግናለው::ቸሩ መድሃኒያለም በእድሜ በጤና ያቆይልን :: ኢትዮጲያ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
አግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያናችንን አንተ ጠብቅልን ልቤ ተሰበረ አስከ መቼ ይህ መከራ ይቀጥላል አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ በፀሎት ቤተክርስቲያናችንን አናስብ
እግዚአብሔር ይመስገን የስንብት ተማሪዎቻችን እዲህ ሲነቁ ደስ ይላል አምላካችን ሆይ መቅደስህን አፅዳ
ለዓመታዊ ክብረ በዓል ሰማዕቱ ቅዱሰ ቂርቆሰ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን በረከቱ ይደርብን ሰለ ቤተክርሰትያናችንም እንጸልይ😥so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
መምህር የሰዎችን privacy የምትጠብቅበት መንገድ የሚደነቅ ነው ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏
ስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህር ወደዚ መንገድ ከመጣሁ አጭር ጊዜ ቢሆንም ምህረቱን አብዝቶልኝ አንድ የተባረኩ አባት አገኘሁ ንስሀ ገባሁ ቅዱስ ቁርባን በተከታታይ ስቀበል መፀለይ መሥገድ መቁጠርያ መጠቀም ስጀምር ቡዙ መናፍስ ተጋለጡልኝ በመተት የተረገብኝን በዘር የመጣው ሁሉም ተጋለጡልኝ በስራዬ በትዳሬ በልጆቼ እንዴት ሲያበላሹብኝ እንደነበር ተማርኩ ክብር ለድግልማርያም ልጅ አሁንማ አዲስ ሲመጣ ሁሉ በአንዴ ነው ሚያዘው ።🙏የአንተ ትምህር ብዙ አስተምሮኛል ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁሁ🙏
እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቀህ እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ ገና ብዙ ደብተራዎች ይጋለጣሉ
ፅጌ የምትባል ደብተራ እስከነ ግብር አባሮችህ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ አተና ያተ መሰሎች ናቸዉ ናችሁ እ ዉነተኞቹን አባቶቻችንን የምታሳድዱብን
እግዚአህቤርይመስገን መምህርእዴትነህ አቤቱጌታሆይ በቤተክርስቲያናችንውስጥያወውን የሰውአውሪዎች አተያዝልን
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ትላንትና ዛሬ ሲበተን የነበርውን ነገር እግዚአብሔር እባቶቻችንን አንድ ያርግልን ሁሉም ነገር በጣም ይከብዳል እር እማ ፍቅር ድግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠቢቂያት ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ፓፓሳቶቻችን እግዚአብሔር አንድ ያርግልን 🙏
Egziabiher be mil yitarem
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ሒወት ያሰማልን ባንተ ብዙ ተምረናል በሰዉ አገር ሁነን የእግዚአብሔርን ክብርና የጥላታችንን ሴራ አዉቀናል በእዉነት ረጅም እድሜ ይስጥልን ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
ያምላክ እናት አች ከታሰርነበት ፍችን የቃል ኪዳን ሰነድ ቅድስት ኪዳነ ምህረት
ወንድማችንን እንኳን እግዚአብሔር ረዳው በጣም ደስ ይላል ያንድ ሰው መዳን በሰማይ ቤት ትልቅ ደስታ ይሆናል። የሰውየው ግን ይገርማል አይደል ብቻ አይገልጸውም። ምስኪን እመብርሃን ትርዳው በእውነት ወደ ልቡ እንዲመለስ።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ቁምነገሮችን ተምረንበታል እግዚአብሔር ይስጥልን ደብተራው ፅጌንም አጋእዝተ ዓለም ስላሴ ወደ ልቦናው ይመልስልን ።
ወንድማችን ቅድስሚካኤል ያርዳ ወልደማርያም በፀሎ እናስብሃለን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር ሌሎችንም ይቀይርልን 🥺ፀጋውን ያብዛልሽበረከትሽ ይደርብኝ እህታችን እናመሰግናለን መምህራችን 👏
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🥰🥰🥰
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን
ወድማችን ወ/ማረያም ዘውትር የማይረሳን ልዑል አምላካችን እየሱስ ከረሰቶሰ ያሰብህ እህታችን ጉበዝ ፀጋውን ያብዛልሸ ደብተራ መመለሰ ቀላል አይደለም#ወዮ ደብተራ ፅጌ ግን አንተ ነህ⁉️😭😭😭😭😭😭😭ዋዮው ጉድ ዘገነነኝ ማረያምን አሁን ካህን መቅረብ ፈራሁ😭😭😭
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን መድንያለም መምህር በክፍለ ሀገር አለ እዉነት ነዉ መርጌታ ነን እያሉ ሰው አያውቅም ድግምት መሆኑን እግዚኦ አባቴ መድሀኒዓለም ይቅር በለን 😭
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኀዱ አምላክ። አሜን።መምህር ተስፋዬ በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። በርታ።መርቀቅ፣ ረቂቅ እንዲሁም ጥበብ፣ መጠበብ የሚሉት ቃላት ቅዱሳን ቃላት ናቸው። ስለ እግዚአብሔር ስለ ራሱ እና የእግዚአብሔር ስለ ሆነ ነገር ብቻ የምንጠቀምባቸው ቃላት ናቸው።ማለትም ርኩሳን መናፍስትን በሚመለከት:-ተንኮሉ፣ እርኩሰቱ፣ ጭካኔው፣ እጅግ ከፋ ብሎ ቢገለጽ ትክክል እና የተሻለ ነው ።
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር የመድሀኒያለም ቸርነትን ለኛ የከፍለውን ዋጋ ፍቅር ልጆቹን እንደማይተወን የተማርኩበት ትልቅ ገጠመኝ
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በገጠመኙ እኔ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ደብተራ ፅጌ ግራ የገባው ነው ምን እንደሚመልስም የማያውቅ አጋንቱ የተዋረሰውም በአደባባይ እያዋረደው ነው እንደውም ይስቅበታል እግዚአብሔር በምህረቱ ወደ ልቦናው ይመልሰው አሜን፫
🎚ተመስገን🤲አምላኬ ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም አቶ ፅጌ ግን ወሰድ መለስ ነው የሚያደርጋቸው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው🎚
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ይሄ ደብተራ ግን እግዚአብሔር ይገስፀው ቤተክርስቲያን አታስተምርም አይፈቅድም እያለ መልሶ ጥሩ ነው ይላል ደግሞ ናይት ከለብ ቆንጆ ነው መንፈስ ያድሳል ይላል እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናውን ያብራለት ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በትምህርቱ ለውጥ እያመጣሁ ነው በርታ ፅጌማርያምን በፀሎትህ አስበኝ አሜን
እየሆነብን ያለው ሁሉ በደብተራ ስራ ነው ❤❤❤
ዋይ ጉድ መፂኡና እረ ምንድነው የሚለው ሰውየው መምህርየ እናንተን ያብዛልን መድሃኒኣለም
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ሰላምህ ይብዛ መድሃኒኣለም ይጠብቅህ🙏❤️❤️ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤️❤️❤️ ወድማችን ወልደ ማርያም እግዛብሔር ካንተጋ ይሁን ኣሜን 🙏❤️❤️❤️ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ድግል ማርያም ትጠብቅሽ ኣሜንንን🙏❤️❤️ መምህርየ ከውሃላ ያለው ቢድዮ በጣም ነው የሚያሳዝነው ትልቅ ሆነው ሳለ እንደ እብድ ነው የሚያወሩት የተጠየቅቱን እንካን በትክክል ኣይመልሱም ግን መድሃኒኣለም ኣባቴ ወደ ልቦናቸው ይመልስልን 🙏😥😥
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ወልደ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የደብተራ ፅጌ ነገር በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናውን ይመልስለት እንጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ ሳዳምጠው ሰውየው ሳይሆን መንፈሱ ነው የሚያወራው እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት የስጋም የነፍስም ሞት ይሰውረን😭
በዚዘመን ያለንን ሰዎች ግን እግዛብሔር ሲያየን ምን ይል ይሆን በእውነት💔💔💔💔💔
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ባተ ትምህርት ተቀይረናል ደብተራ ፅጌ እግዚአብሔር አምላክ መገዱን ይምራክ
ቃለ ህይወት ያሰማልንአኔን ያፈዘን ደብተራ የሴኔጋል ደብተራየገዛ ጎደናዬ ነት የሴኔጋል መተት ያሰደርገችውአምላክ ይመሰገን አሁን ፀሎት ሰግደት ሰግደት አያደረኩ ደናን በመሰተፋቅ ነበር የተጫወተብንመላኩ ገብርኤል ፈወሰን አሜን 🙏🙏😪
ENKWAN fewesesh des sil ENKWAN des alesh
የምወደውልጅ አገኛለሁ ብየ መስተፋቅር አሰረቸ እንኳን ልጁን ላገኘው ደብተራው እኔኑ ቆልፎ አስሮኝ እኔው ሰው እድጠላኝ አረጎብኝ እሰቃያለሁ እሄትምህርት ሳላገኝ በፊት ነበር እሄነገር የተከሰተው መስተፋቅር ማለት አጋንት አይመስለኝም ነበር አሁን እግዛብሄር ይመስገን ንሰሀ ገባሁ ያቅሜን ያህል እሰግዳለሁ እጸልያለሁ
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
Emebirihan tasibilish Ehitemikael
መምህር አቡነ ገብረ ማርያምን ገድል ከአመት በፊት አነብላችኋለው ብለህ ተናግረሀል እና መቼ ነው ሚነበብልን??
አንብቤው ተቀርጬ ጨርሼው አጅሬው ሲፈታተነኝ በእንግድነት የመጣ አንድ ሰው ላፕቶፔን ነካክቶ አጠፋብኝ ብዙ መረጃ የያዘ ባለ 400ጂቢ ሚሞሪ ነበር ፎረመተብኝ
ወልደ ማርያም እግዚአብሔር ያስብህ! እህታችን እንቺም ተባረኪ ባንቺ ላይ አድሮ ነዉ እግዚአብሔር አሱን ያዳነዉ! # ያልተከለከለ ጋር ነዉ ምሔደዉ አለ የቆሎ ተማሪዉ🙄 ማህሌተ ፅጌ አረ ወዮዮዮዮዮ🙆 የት እንሂድ በ ዮሐንስ✞🤲✞🤲✞🤲✞! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭 እናንተ ደብተራዎች በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከዚ ምድር ትጠፋላችሁ!! የኤሊ ልጆች ቤተመቅደስን አርክሰዋል እነሱም ፍርድን ተቀብለዋል። እናንተም ቀናችሁን ጠብቁ✞ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን😭✞😭 የጥላ ወጊ መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም ✞በተወጋዉ ጎኑበፈሰሰዉ ደሙበአማኑኤል ስሙበሕገ ወንጌሉ በወላዲት እሙማረን ይቅርም በለን✞ አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስራ ለሚቀይር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💐🌻 ውይ አቤት ይቅር ይበለን ግልፁን ተናገረ ።
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እኳን ሰላም መጣህልን ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ በ👍
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
መምህርየ እንዴት ሰነበትክ ጥምቀቱ ጥሩ አለፈ እንኳን ለኪዳነ ምህረት እናታችን ቀን በሰላም አደረሰን በእለተ ቀኗ የሚገርም ትምህርት ነው አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን በማወቅ ባለማወቅ የሰራነውን አፂያት የጠፋነውን ጥፋት አንተው ይቅር በለን አሜን
መምህር ስለ ራሄሎ መንፈስ የመምህር(የአባ) ግርማ ከ370 በኋላ ያለው ላይ አለ። ማንና ምን እንደሆነች!
እግዚያብሔር አሁንም ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ይህና መጣህል መምህራችን♥️♥️♥️
እግዚአብሔር መምህር እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ኪዳና ምህረት አደረሳቹ አደረሰን የእውነት ቃልህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የተማርንበት ትምህርት በልቦናችን ጽፎ እንድነትገብረው እግዚአብሔር በጸጋው ይደግፈን ለወንድማችንም እግዚአብሔር ይርዳው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀው አሜን 🤲💞😍መምህር ለኔ ደካማ እህትህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ 🤲
እግዚአብሔር ስላሙን ይስጠን ቤተክርስቲያን ሀገር. ናት
መምህራችን እመ አምላክ ትጠብቅክ ቃለ ህወይት ያሰማልን ሺህ አመት ኑርልን የተዋረደ ተሰፋ አሜን አሜን አሜን
ኣሜን. እህታችን በረከትሽ ይደርብን. እንኳን ወደመሰመር መጣህ ባለታሪካች🕊. ውንድም ፅጌም ሳትወድ ሰለሆነ ልቦናህ ይክፈትልህ
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማለን እግዚያብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ይግለጥልን ። እመ አምላክ ሆይ ማስተዋሉን አድይን 😭🤲🏻😭🤲🏻😭🤲🏻
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ወንድማችን ወልደማርያም እንኳን ወደ እውነተኛውና ቀጥተኛው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መስመር ውስጥ በጀግናዋ የሰንበት ተማሪ ገባሀ እግዚአብሔር ስለሚወድህ ነው የተመረጥከው የንሰሐ አድሜ ስለተሰጠህ በጣም እድለኛ ነህ ወደህ ከገባህበት ከሲኦል የእሳት እራት ውስጥ አውጥቶሃል። ካለብህ ክፉ መናፍስት ተገላግለህ ለቅዱስ ቁርባን ቅዱስ ማህተም ያብቃህ እመብርሃን የፍቅር ብርሃኗን ታብራልህ ቤተሰቦችህም በቅዱስ ቁርባን ለመታተም ያብቃችሁ በበኩሌ በመመለስህ እግዚአብሔር በጣም አመሰግነዋለሁ።
መምህር የሆሊሁድ ፊልም ላይ የእንጨት ጉቶ የሚመስል ያልከውን “ግሩት” የሚባል ለሁሉም ነገር መልሱ አንድ ቃል የሆነ ካራክር አድርገው የድንዳይ ሰው ያከውን አይነት ደሞ “ፍሮዝን” የተባለ የፃናት ፊልም ላይ ያሉ ድርጋዮች ግን ሲጠሩ ነብስ ዘርተው እንደሚንቀሳቀሱ የሚያወሩ አድርገው ሰርተውታል…ይህንን በአጋጣሚ ወይም አዝናኝ ነገር በመፍጠር የመጡት አይደም የተዋረሱትን ሲያለማምዱን ነው የኖሩት
ክብር ለድንግል ልጅ እሰይ እሰይ እሰይ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጠኔ አብዝቶ ይስጥልን ውድ መምህራችን ❤❤❤
መምህር ካቶሊኮች የሆረር ፊልም አይሰሩም። የሆሊውድን ፊልም የካቶሊኮች ነው አትበል። ይህን አመለካከትህን ዳግመግምት አድርግበት ባክህ። እስኪ ከቻልክ ስለካቶሊኮች አጥና እና ንገረን። ካቶሊኮችን በጣም አሰይጠንካቸው። መጀመሪያ ስለካቶሊክ ሳታቅ መተርተር ጥሩ አይመስለኝም።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አትጨነቅ አንተ ይሻላቸዋል የምትለውን አቅርብልን እናዳምጣለን የምታስተምረንን ሁሉ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ የመብርሀን ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ♥♥♥♥♥
ቃልሂወት ያሰማልኝ መምህራችን ወንድማችን የአማፍቅር ጸሎት ኣይለይህ
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በሰላም መጠጥ መምህራችን
ደብተራ ፅጌ እግዚአብሔር ንስሃ ያድርግልክ
በጣም ይገራማል. ሂወታችንን. ምስቅልቅል. ያለዉ. በነዚህ. ደፍተራ ነዉ
በጣም ይገረማል እረ በጣም የሚገረም ነው እመቤቴ እባክሸ ሀገረሸን ህዝብሽ ሁሉ ታመናል አብደናል ግራ ገብቶናል እረ ድረሽልን እማ
መምህር እንኳን ደህና መጣ! ያንትን ትምህርት ስከፍት ቤት ዉስጥ ጦርነት ነዉ! ነገ አዳምጣለዉ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲
አንድ፡ቀን፡ይገባቸዋል፡እህት
የኔቢጤ ካለሰማ መስማት እኔም አልችልም እግዚአብሔር ቀናለው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን
ወድማችን አንተን የቀየረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን በጣም ብርቱ ነሽ አንቺን ያበረታ እግዚአብሔር አምላካችን እኛንም ያበርታን አሜንአይ ውርደት በራሱ አፍ ተዋረደ 😂😂😂 ጋዜጠኛው ሳላደንቅ አላልፍም ሰውየው ግን ማነኝ አለ እኔ አላውቀውም ለቋንቋ እሄዳለው አላለም አይ 🤭 ተወዛገበኮ ምስኪን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
ወዮ ወዮ አምላኬ🤲😭🤲🤲🤲አምላኬ🤲😭አይይይይ አምላኬ ቸር ነክ 🤲🤲🤲😭😭😭
ወ/ማሪያም አምላክ ጥንካሬ ይሰጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒💒💒🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን 🙏
ወልደ ማርያምን እመ ብርሐን አማልዳ ትፍታው ከእስራቱ 🙏
መምህር አተ ምትናገረው ነገር እኮ የውጪ ፍልሞች ላይ የምናየው ነው ግን ይሄን መንፈስ መሆኑን ያወኩት ያተን ትምርት ስከታተል ነው
መምህር ፈተናው በትዳሬ ላይ በዝታል በፀሎትዎት አስቡኝ
*_እንካን በደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያናችን ጠብቅ መከራዋን አርቅላት ስለ ቤተክርስቲያናችን ስለ ኃጥያታችን እናልቅስ ምእመናን😭_*
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህር ግርማን እና አንተን በቀን በቀን ካላየሁ የሆነ የጎደለኝ ነገር ያለ ይመስለኝና ቅር ይለኛል
በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊሥ እያላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
አዳሜ መልክ የሌላት ሞያ የሌላት ትዳር የምትይዘው🤔 በሰላሴ መአረና🙏🙏🙏 ልቦና ሰጠን
እረ መምህር 53 ደቂቃ ላይ የተናገርከው ነገር እኔም ገጥሞኛል ግን ሰወየው አጠገቤ ታክሲወስጥ አብረን ተቀምጠን ግራ እጄን እና ጀርባዬን በጣም ነበር ያቃጠለኝ ማቃጠል ስልህ እዴት ልግለጽልህ እሳት እኳን እደዚህ ሚያቃጥል ያይመስለኝም እባክህ መምህር ምንድነው ይሄ ልትነግረኝ ትችላለህ 🙏
አበቱ ጌታ ሆይ ልቦናቸው መልስ የስኦል እራት አታድርጋው
ሰላም መምህር እኩሀን በሰላም መጣክ አሜን አሜን አሜን ጆሮሀችንን ከፍተን ለመስማት ያብቃን
አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህ ዶኪ ትዩብ ላይ እመጀመርያው አከባቢ አንቂ አንደበቶች ስጀምር በመሃል በአድ አምልኮ አስገብተው አይቼ ብዙ አልከታተልም ።የህፃናቱን ብሮግራም ግን በጣም ነው እምወደው።
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
እንካን ደና መጣህ መምህር ምህረትን እንድናገኝ አብዝተን እናልቅሥ
ልቦና ሰቶህ ለንስሀ ሞት ያብቃህሌላ ምን እላለሁ እህ ጊዜዉከባድ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መታደል ነው እህታችን ደስ ይላል በርች እንዳንች አይነት ጠንካራ ምሳሌዎችን ያብዛልንወንድማችን ወልደ ማርያም እግዚአብሔር ያስብህበስዴት መቀጥቀጥ ለማይመቸንም ወገኖቻችሁ ፀልዩ ምዕመናን የጨበጣ ውጊያ ነው
Be kidusanu asketikitut ketikitulign belwachew. Beluna tselyu Enem. Yihew ene sodomawiyan sefer apartment. Wust bichayen negn. Talaq rna betam betam betam wugia binorim .eyketeketiku egegalehu
መምህርየ በጣም ነው የምወድህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሁሌ ኣዳምጣለው ግን እራሴን መለወጥ ኣቃተኝ 😥
ሁሉን የሚችል እግዛብሔር ሂወታችን ይለውጥልን ልቦናችን ይክፈትልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Ayzosh radish satudigi le Beteseb ena le leloch sewoch eyetseleyish new rnesun le ye kidusanu adera sicheachewina sile rasish bilesh tselyi sigeji
እኔም,እንደት,እንደምለወጥ,ግራ,ገባኚ,ስደት,ስለሆንኩ,ነው,
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
😘‒
የተዋህዶ ልጆች የመምህር ተማሪዎች ስለ ቤተክርስቲያን እንፀልይ 😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አዎመፀለይአለብን የመጣብን ማእበል እሚመለስአይደለም
@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ልቤነው የተስበረው ትናንት ዜናውን ስስማ ተንበርክን እናልቅስ ለፈጣሪአችን
ፈጣሪ ቤቱን ያጽዳ በርቱ በጾሎት የተዋህዶ ልጆች እንበርታ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ ይላን ወድማችን እካን ተመለስክ እህታችነም በርች መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
Friedhofstrasse 8
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ ላይክ like 👍👍👍 እያደረግን እንማር
እሺ ስላስታወሽኝ አመሰግነዋለሁ
@@tmcleaning5529 ፨፧. .
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ገና ብዙ ደብተራዎች ይጋለጣሉ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን
የዛሬው ደሞ የተማረ የተመራመረ ስልጡን መንፈስ ነው መንፈስ ቅዱስ የማረከው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ልቦናህን መለሰልህ
ድብተራው ውድ ክርስትና ሀይማኖቱ መመለሱ እጀክ በጣም ድስ ብሎናል እግዚአብሔር ፀሎቱን ሁሉ ይቀበለው
ሰንበት ተማሪዋ ግን አደነኳት እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ በመንፈሳዊ ህይወቴ ደካማ ነኝ እህተ ማርያም ብላቹ ፀልዪልኝ መምህር ተስፋዬ አንተ ከፀልይክልኝ ችግሬ ይፈታል አንተ አግኝቼ ባናግርክ በጣም ደስ ይለኛል የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቹርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጤቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡኑ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምረነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ዘር ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀ ራ ድንግል ሥለ አባ መባ ፂወን አቡነ ሠልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጴ ጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳዉሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ እጦንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
ማነዉ መምህር ሲያስተምር በተመስጦ የሚያዳምጥ? ባለ ታሪኩ እራሱ የሚናገር የሚመስለኝ ነገርስ🙄? ተባረክ
_ይገርማል በጣም እኛም ሰምተን የተግባር ሰው ያድርገን መድሀኔአለም አሜን ወንድማችን ደግሞ አይዞህ ሶልያና ታግዝህ መምህርዬ ጸጋዉ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ🤲_
በጣም ይገርማል በተለይ መጨረሻላይ ያለው ቪድኦ ልቦና ይስጠን በምህረቱ ይማረን
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድሰት ቅዱሳን ኪዳነ ምህረት እናታችን አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድረብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ
ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን የመከረን የገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልቦናይስጠን ከባድ ነገር ነው የሚሰማው እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ጎዶልያስ
እጅግ በጣም ይገርማል ይደንቃል::መምህር እራሴን እንዳይ እና እንደድመለከት ስላደረከኝ እጅገ በጣም አመሰግናለው::ቸሩ መድሃኒያለም በእድሜ በጤና ያቆይልን :: ኢትዮጲያ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
አግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያናችንን አንተ ጠብቅልን ልቤ ተሰበረ አስከ መቼ ይህ መከራ ይቀጥላል አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ በፀሎት ቤተክርስቲያናችንን አናስብ
እግዚአብሔር ይመስገን የስንብት ተማሪዎቻችን እዲህ ሲነቁ ደስ ይላል አምላካችን ሆይ መቅደስህን አፅዳ
ለዓመታዊ ክብረ በዓል ሰማዕቱ ቅዱሰ ቂርቆሰ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን በረከቱ ይደርብን ሰለ ቤተክርሰትያናችንም እንጸልይ😥so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
መምህር የሰዎችን privacy የምትጠብቅበት መንገድ የሚደነቅ ነው ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏
ስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህር ወደዚ መንገድ ከመጣሁ አጭር ጊዜ ቢሆንም ምህረቱን አብዝቶልኝ አንድ የተባረኩ አባት አገኘሁ ንስሀ ገባሁ ቅዱስ ቁርባን በተከታታይ ስቀበል መፀለይ መሥገድ መቁጠርያ መጠቀም ስጀምር ቡዙ መናፍስ ተጋለጡልኝ በመተት የተረገብኝን በዘር የመጣው ሁሉም ተጋለጡልኝ በስራዬ በትዳሬ በልጆቼ እንዴት ሲያበላሹብኝ እንደነበር ተማርኩ ክብር ለድግልማርያም ልጅ አሁንማ አዲስ ሲመጣ ሁሉ በአንዴ ነው ሚያዘው ።🙏የአንተ ትምህር ብዙ አስተምሮኛል ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁሁ🙏
እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቀህ እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ ገና ብዙ ደብተራዎች ይጋለጣሉ
ፅጌ የምትባል ደብተራ እስከነ ግብር አባሮችህ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ አተና ያተ መሰሎች ናቸዉ ናችሁ እ ዉነተኞቹን አባቶቻችንን የምታሳድዱብን
እግዚአህቤርይመስገን መምህርእዴትነህ አቤቱጌታሆይ በቤተክርስቲያናችንውስጥያወውን የሰውአውሪዎች አተያዝልን
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ትላንትና ዛሬ ሲበተን የነበርውን ነገር እግዚአብሔር እባቶቻችንን አንድ ያርግልን ሁሉም ነገር በጣም ይከብዳል እር እማ ፍቅር ድግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠቢቂያት ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ፓፓሳቶቻችን እግዚአብሔር አንድ ያርግልን 🙏
Egziabiher be mil yitarem
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ሒወት ያሰማልን ባንተ ብዙ ተምረናል በሰዉ አገር ሁነን የእግዚአብሔርን ክብርና የጥላታችንን ሴራ አዉቀናል በእዉነት ረጅም እድሜ ይስጥልን ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
ያምላክ እናት አች ከታሰርነበት ፍችን የቃል ኪዳን ሰነድ ቅድስት ኪዳነ ምህረት
ወንድማችንን እንኳን እግዚአብሔር ረዳው በጣም ደስ ይላል ያንድ ሰው መዳን በሰማይ ቤት ትልቅ ደስታ ይሆናል።
የሰውየው ግን ይገርማል አይደል ብቻ አይገልጸውም። ምስኪን እመብርሃን ትርዳው በእውነት ወደ ልቡ እንዲመለስ።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ቁምነገሮችን ተምረንበታል እግዚአብሔር ይስጥልን ደብተራው ፅጌንም አጋእዝተ ዓለም ስላሴ ወደ ልቦናው ይመልስልን ።
ወንድማችን ቅድስሚካኤል ያርዳ ወልደማርያም በፀሎ እናስብሃለን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር ሌሎችንም ይቀይርልን 🥺ፀጋውን ያብዛልሽበረከትሽ ይደርብኝ እህታችን እናመሰግናለን መምህራችን 👏
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🥰🥰🥰
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን
ወድማችን ወ/ማረያም ዘውትር የማይረሳን ልዑል አምላካችን እየሱስ ከረሰቶሰ ያሰብህ እህታችን ጉበዝ ፀጋውን ያብዛልሸ ደብተራ መመለሰ ቀላል አይደለም#ወዮ ደብተራ ፅጌ ግን አንተ ነህ⁉️😭😭😭😭😭😭😭ዋዮው ጉድ ዘገነነኝ ማረያምን አሁን ካህን መቅረብ ፈራሁ😭😭😭
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን መድንያለም መምህር በክፍለ ሀገር አለ እዉነት ነዉ መርጌታ ነን እያሉ ሰው አያውቅም ድግምት መሆኑን እግዚኦ አባቴ መድሀኒዓለም ይቅር በለን 😭
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኀዱ አምላክ። አሜን።
መምህር ተስፋዬ በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። በርታ።
መርቀቅ፣ ረቂቅ እንዲሁም ጥበብ፣ መጠበብ የሚሉት ቃላት ቅዱሳን ቃላት ናቸው። ስለ እግዚአብሔር ስለ ራሱ እና የእግዚአብሔር ስለ ሆነ ነገር ብቻ የምንጠቀምባቸው ቃላት ናቸው።
ማለትም ርኩሳን መናፍስትን በሚመለከት:-
ተንኮሉ፣ እርኩሰቱ፣ ጭካኔው፣ እጅግ ከፋ ብሎ ቢገለጽ ትክክል እና የተሻለ ነው ።
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር የመድሀኒያለም ቸርነትን ለኛ የከፍለውን ዋጋ ፍቅር ልጆቹን እንደማይተወን የተማርኩበት ትልቅ ገጠመኝ
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በገጠመኙ እኔ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ደብተራ ፅጌ ግራ የገባው ነው ምን እንደሚመልስም የማያውቅ አጋንቱ የተዋረሰውም በአደባባይ እያዋረደው ነው እንደውም ይስቅበታል እግዚአብሔር በምህረቱ ወደ ልቦናው ይመልሰው አሜን፫
🎚ተመስገን🤲አምላኬ ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም አቶ ፅጌ ግን ወሰድ መለስ ነው የሚያደርጋቸው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው🎚
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ይሄ ደብተራ ግን እግዚአብሔር ይገስፀው ቤተክርስቲያን አታስተምርም አይፈቅድም እያለ መልሶ ጥሩ ነው ይላል ደግሞ ናይት ከለብ ቆንጆ ነው መንፈስ ያድሳል ይላል እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናውን ያብራለት ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በትምህርቱ ለውጥ እያመጣሁ ነው በርታ ፅጌማርያምን በፀሎትህ አስበኝ አሜን
እየሆነብን ያለው ሁሉ በደብተራ ስራ ነው ❤❤❤
ዋይ ጉድ መፂኡና እረ ምንድነው የሚለው ሰውየው መምህርየ እናንተን ያብዛልን መድሃኒኣለም
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ሰላምህ ይብዛ መድሃኒኣለም ይጠብቅህ🙏❤️❤️
ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤️❤️❤️
ወድማችን ወልደ ማርያም እግዛብሔር ካንተጋ ይሁን ኣሜን 🙏❤️❤️❤️ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ድግል ማርያም ትጠብቅሽ ኣሜንንን🙏❤️❤️
መምህርየ ከውሃላ ያለው ቢድዮ በጣም ነው የሚያሳዝነው ትልቅ ሆነው ሳለ እንደ እብድ ነው የሚያወሩት የተጠየቅቱን እንካን በትክክል ኣይመልሱም ግን መድሃኒኣለም ኣባቴ ወደ ልቦናቸው ይመልስልን 🙏😥😥
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ወልደ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የደብተራ ፅጌ ነገር በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናውን ይመልስለት እንጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ ሳዳምጠው ሰውየው ሳይሆን መንፈሱ ነው የሚያወራው እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት የስጋም የነፍስም ሞት ይሰውረን😭
በዚዘመን ያለንን ሰዎች ግን እግዛብሔር ሲያየን ምን ይል ይሆን በእውነት💔💔💔💔💔
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ባተ ትምህርት ተቀይረናል ደብተራ ፅጌ እግዚአብሔር አምላክ መገዱን ይምራክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አኔን ያፈዘን ደብተራ የሴኔጋል ደብተራ
የገዛ ጎደናዬ ነት የሴኔጋል መተት ያሰደርገችው
አምላክ ይመሰገን አሁን ፀሎት ሰግደት ሰግደት አያደረኩ ደናን በመሰተፋቅ ነበር የተጫወተብን
መላኩ ገብርኤል ፈወሰን አሜን 🙏🙏😪
ENKWAN fewesesh des sil ENKWAN des alesh
የምወደውልጅ አገኛለሁ ብየ መስተፋቅር አሰረቸ እንኳን ልጁን ላገኘው ደብተራው እኔኑ ቆልፎ አስሮኝ እኔው ሰው እድጠላኝ አረጎብኝ እሰቃያለሁ እሄትምህርት ሳላገኝ በፊት ነበር እሄነገር የተከሰተው መስተፋቅር ማለት አጋንት አይመስለኝም ነበር አሁን እግዛብሄር ይመስገን ንሰሀ ገባሁ ያቅሜን ያህል እሰግዳለሁ እጸልያለሁ
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
Emebirihan tasibilish Ehitemikael
Emebirihan tasibilish Ehitemikael
መምህር አቡነ ገብረ ማርያምን ገድል ከአመት በፊት አነብላችኋለው ብለህ ተናግረሀል እና መቼ ነው ሚነበብልን??
አንብቤው ተቀርጬ ጨርሼው አጅሬው ሲፈታተነኝ በእንግድነት የመጣ አንድ ሰው ላፕቶፔን ነካክቶ አጠፋብኝ ብዙ መረጃ የያዘ ባለ 400ጂቢ ሚሞሪ ነበር ፎረመተብኝ
ወልደ ማርያም እግዚአብሔር ያስብህ! እህታችን እንቺም ተባረኪ ባንቺ ላይ አድሮ ነዉ እግዚአብሔር አሱን ያዳነዉ! # ያልተከለከለ ጋር ነዉ ምሔደዉ አለ የቆሎ ተማሪዉ🙄 ማህሌተ ፅጌ አረ ወዮዮዮዮዮ🙆 የት እንሂድ በ ዮሐንስ✞🤲✞🤲✞🤲✞! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭 እናንተ ደብተራዎች በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከዚ ምድር ትጠፋላችሁ!! የኤሊ ልጆች ቤተመቅደስን አርክሰዋል እነሱም ፍርድን ተቀብለዋል። እናንተም ቀናችሁን ጠብቁ✞ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን😭✞😭 የጥላ ወጊ መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም ✞
በተወጋዉ ጎኑ
በፈሰሰዉ ደሙ
በአማኑኤል ስሙ
በሕገ ወንጌሉ
በወላዲት እሙ
ማረን ይቅርም በለን✞ አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን
ይህን ስራ ለሚቀይር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💐🌻 ውይ አቤት ይቅር ይበለን ግልፁን ተናገረ ።
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እኳን ሰላም መጣህልን ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ በ👍
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
መምህርየ እንዴት ሰነበትክ ጥምቀቱ ጥሩ አለፈ እንኳን ለኪዳነ ምህረት እናታችን ቀን በሰላም አደረሰን በእለተ ቀኗ የሚገርም ትምህርት ነው አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን በማወቅ ባለማወቅ የሰራነውን አፂያት የጠፋነውን ጥፋት አንተው ይቅር በለን አሜን
መምህር ስለ ራሄሎ መንፈስ የመምህር(የአባ) ግርማ ከ370 በኋላ ያለው ላይ አለ።
ማንና ምን እንደሆነች!
እግዚያብሔር አሁንም ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ይህና መጣህል መምህራችን♥️♥️♥️
እግዚአብሔር መምህር እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ኪዳና ምህረት አደረሳቹ አደረሰን የእውነት ቃልህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የተማርንበት ትምህርት በልቦናችን ጽፎ እንድነትገብረው እግዚአብሔር በጸጋው ይደግፈን ለወንድማችንም እግዚአብሔር ይርዳው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀው አሜን 🤲💞😍መምህር ለኔ ደካማ እህትህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ 🤲
እግዚአብሔር ስላሙን ይስጠን ቤተክርስቲያን ሀገር. ናት
መምህራችን እመ አምላክ ትጠብቅክ
ቃለ ህወይት ያሰማልን ሺህ አመት ኑርልን የተዋረደ ተሰፋ አሜን አሜን አሜን
ኣሜን. እህታችን በረከትሽ ይደርብን.
እንኳን ወደመሰመር መጣህ ባለታሪካች🕊. ውንድም ፅጌም ሳትወድ ሰለሆነ ልቦናህ ይክፈትልህ
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማለን እግዚያብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ይግለጥልን ። እመ አምላክ ሆይ ማስተዋሉን አድይን 😭🤲🏻😭🤲🏻😭🤲🏻
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ወንድማችን ወልደማርያም እንኳን ወደ እውነተኛውና ቀጥተኛው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መስመር ውስጥ በጀግናዋ የሰንበት ተማሪ ገባሀ እግዚአብሔር ስለሚወድህ ነው የተመረጥከው የንሰሐ አድሜ ስለተሰጠህ በጣም እድለኛ ነህ ወደህ ከገባህበት ከሲኦል የእሳት እራት ውስጥ አውጥቶሃል። ካለብህ ክፉ መናፍስት ተገላግለህ ለቅዱስ ቁርባን ቅዱስ ማህተም ያብቃህ እመብርሃን የፍቅር ብርሃኗን ታብራልህ ቤተሰቦችህም በቅዱስ ቁርባን ለመታተም ያብቃችሁ በበኩሌ በመመለስህ እግዚአብሔር በጣም አመሰግነዋለሁ።
መምህር የሆሊሁድ ፊልም ላይ የእንጨት ጉቶ የሚመስል ያልከውን “ግሩት” የሚባል ለሁሉም ነገር መልሱ አንድ ቃል የሆነ ካራክር አድርገው የድንዳይ ሰው ያከውን አይነት ደሞ “ፍሮዝን” የተባለ የፃናት ፊልም ላይ ያሉ ድርጋዮች ግን ሲጠሩ ነብስ ዘርተው እንደሚንቀሳቀሱ የሚያወሩ አድርገው ሰርተውታል…ይህንን በአጋጣሚ ወይም አዝናኝ ነገር በመፍጠር የመጡት አይደም የተዋረሱትን ሲያለማምዱን ነው የኖሩት
ክብር ለድንግል ልጅ
እሰይ እሰይ እሰይ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጠኔ አብዝቶ ይስጥልን ውድ መምህራችን ❤❤❤
መምህር ካቶሊኮች የሆረር ፊልም አይሰሩም። የሆሊውድን ፊልም የካቶሊኮች ነው አትበል። ይህን አመለካከትህን ዳግመግምት አድርግበት ባክህ። እስኪ ከቻልክ ስለካቶሊኮች አጥና እና ንገረን። ካቶሊኮችን በጣም አሰይጠንካቸው። መጀመሪያ ስለካቶሊክ ሳታቅ መተርተር ጥሩ አይመስለኝም።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አትጨነቅ አንተ ይሻላቸዋል የምትለውን አቅርብልን እናዳምጣለን የምታስተምረንን ሁሉ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ የመብርሀን ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ♥♥♥♥♥
ቃልሂወት ያሰማልኝ መምህራችን ወንድማችን የአማፍቅር ጸሎት ኣይለይህ
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በሰላም መጠጥ መምህራችን
ደብተራ ፅጌ እግዚአብሔር ንስሃ ያድርግልክ
በጣም ይገራማል. ሂወታችንን. ምስቅልቅል. ያለዉ. በነዚህ. ደፍተራ ነዉ
በጣም ይገረማል እረ በጣም የሚገረም ነው እመቤቴ እባክሸ ሀገረሸን ህዝብሽ ሁሉ ታመናል አብደናል ግራ ገብቶናል እረ ድረሽልን እማ
መምህር እንኳን ደህና መጣ! ያንትን ትምህርት ስከፍት ቤት ዉስጥ ጦርነት ነዉ! ነገ አዳምጣለዉ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲
አንድ፡ቀን፡ይገባቸዋል፡እህት
የኔቢጤ ካለሰማ መስማት እኔም አልችልም እግዚአብሔር ቀናለው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን
ወድማችን አንተን የቀየረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን በጣም ብርቱ ነሽ አንቺን ያበረታ እግዚአብሔር አምላካችን እኛንም ያበርታን አሜን
አይ ውርደት በራሱ አፍ ተዋረደ 😂😂😂 ጋዜጠኛው ሳላደንቅ አላልፍም ሰውየው ግን ማነኝ አለ እኔ አላውቀውም ለቋንቋ እሄዳለው አላለም አይ 🤭 ተወዛገበኮ ምስኪን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
ወዮ ወዮ አምላኬ🤲😭🤲🤲🤲አምላኬ🤲😭አይይይይ አምላኬ ቸር ነክ 🤲🤲🤲😭😭😭
ወ/ማሪያም አምላክ ጥንካሬ ይሰጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒💒💒🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን 🙏
ወልደ ማርያምን እመ ብርሐን አማልዳ ትፍታው ከእስራቱ 🙏
መምህር አተ ምትናገረው ነገር እኮ የውጪ ፍልሞች ላይ የምናየው ነው ግን ይሄን መንፈስ መሆኑን ያወኩት ያተን ትምርት ስከታተል ነው
መምህር ፈተናው በትዳሬ ላይ በዝታል በፀሎትዎት አስቡኝ
*_እንካን በደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያናችን ጠብቅ መከራዋን አርቅላት ስለ ቤተክርስቲያናችን ስለ ኃጥያታችን እናልቅስ ምእመናን😭_*
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህር ግርማን እና አንተን በቀን በቀን ካላየሁ የሆነ የጎደለኝ ነገር ያለ ይመስለኝና ቅር ይለኛል
በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊሥ እያላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
አዳሜ መልክ የሌላት ሞያ የሌላት ትዳር የምትይዘው🤔 በሰላሴ መአረና🙏🙏🙏 ልቦና ሰጠን
እረ መምህር 53 ደቂቃ ላይ የተናገርከው ነገር እኔም ገጥሞኛል ግን ሰወየው አጠገቤ ታክሲወስጥ አብረን ተቀምጠን ግራ እጄን እና ጀርባዬን በጣም ነበር ያቃጠለኝ ማቃጠል ስልህ እዴት ልግለጽልህ እሳት እኳን እደዚህ ሚያቃጥል ያይመስለኝም እባክህ መምህር ምንድነው ይሄ ልትነግረኝ ትችላለህ 🙏
አበቱ ጌታ ሆይ ልቦናቸው መልስ የስኦል እራት አታድርጋው
ሰላም መምህር እኩሀን በሰላም መጣክ አሜን አሜን አሜን ጆሮሀችንን ከፍተን ለመስማት ያብቃን
አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ።
መምህ ዶኪ ትዩብ ላይ እመጀመርያው አከባቢ አንቂ አንደበቶች ስጀምር በመሃል በአድ አምልኮ አስገብተው አይቼ ብዙ አልከታተልም ።
የህፃናቱን ብሮግራም ግን በጣም ነው እምወደው።
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
እንካን ደና መጣህ መምህር ምህረትን እንድናገኝ አብዝተን እናልቅሥ
ልቦና ሰቶህ ለንስሀ ሞት ያብቃህሌላ ምን እላለሁ እህ ጊዜዉከባድ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መታደል ነው እህታችን ደስ ይላል በርች እንዳንች አይነት ጠንካራ ምሳሌዎችን ያብዛልን
ወንድማችን ወልደ ማርያም እግዚአብሔር ያስብህ
በስዴት መቀጥቀጥ ለማይመቸንም ወገኖቻችሁ ፀልዩ ምዕመናን የጨበጣ ውጊያ ነው
Be kidusanu asketikitut ketikitulign belwachew. Beluna tselyu
Enem. Yihew ene sodomawiyan sefer apartment. Wust bichayen negn. Talaq rna betam betam betam wugia binorim .eyketeketiku egegalehu