ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
.MICHAEL
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏is good
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን።
Betechalen meten enitebaberalen
mamir Ebakhni silkhni askamitilign lagagniki Efaligalewu
የቤቱ የቤተሰብ ደስታና ተስፋና ያመጣሺዉ አነሱ አርሴማ ብለዉሻል እኔ '' ደግሞ እህተማርያም '' ብዬሻለሁ ቸሩ መድሃኒያለም በረከትና ፀጋዉ ያድልሽ ። በፀሎትሽ አስቢን 🙏
አቤት ድንቅ ትምህርትን ያስተላለፈውን ሼር አንበል እንቀየር መምህር ተባረክ ተመስገን አምላኬ እስካሁን የተማርነው በተግባር እናድርግ
በዚህ በጠቋርና ራሔሎ ሽህ አንበሶ ወዘተ ሌሎችም ዛሮች አማካኝነት ቤተሰብ ጋር በጣም የከረረ ፀብ ተጣልቸ ከልጆች ሁሉ የጣዖት አምልኮት ግብር አልሳተፍም በማለቴ አይ የደረሰብኝ ፀብ ና መከራ እጅግ በጣም ከባድ ሁኔታ ደርሶብኝ ነበር ነገር ግን በሰንበት ትምህርት ቤት የተማርኩትን ትምህርት ሙጭጭ ብየ ይዠ የተወሰኑ ገዳምም ስሳለምና መጨረሻ ላይ ፈተናዉ ሲበዛብኝ አንተ ከልጆቸ ሁሉ ክፍሌ አይደለህም እስከ መባል ደረስኩና የመጨረሻየ ጉዞየና ስለት ና እኔና ክርስትና ሀይማኖቴን ወይ የማጠብቅበት ወይ የምተዉበት ቀንና ቦታ ይህ ብየ ግሸን ደብረ ከርቤ ላይ የምታዉቁት ትኖራላችሁ አባቶች ሲያስጎበኙንና ሲያስተምሩን የወይራ ዛፍ አለች ትርጉሟ ብዙ ነዉ አንድ አባት እንደነገሩኝና እዉነት እዚህ ቅዱስ ቦታ ላይ መጥቻለሁና እግዚአብሔር ሆይ አንድ ቤት ሆነን የተለያየነዉን ቤተሰብ አንድ አድርገን ብየ በጠየኩበት ጊዜ መቸም ሞት ለበጎ ነዉ ባልልም አንድ አብራዉ የምትካድም ልጁን በሞት ያጣል በጣም አዘነ ተከዘና ከዚህ በሁዋላ በቃኝ ብሎ ቤት ዉስጥ የነበረዉን ጣጣና አምልኮት አዉጥቶ ገደል ወርዉሮ ንስሀ ገብቶ ለቅዱስ ቁርባን በቅቶ ከዚህ አለም ተለይቷል በነገራችን ላይ በጣም የማይቀርበኝና ምንምጠየማያስብልኝ ብዙ ነገር የከዳኝ የነበረዉ ልክ ንስሀ ሲገባና ቅዱስ ቁርባን ሲወስድ የመጀመሪያ ጥያቄዉና ፍላጎቱ ወደ እኔ ነበር ይገርማል በዚህ አጋጣሚ ይህንን ፕሮግራም የምትከታተሉ ወንድም እህቶቸ የሰንበት ትምህርት አባላት እናንተ ቤተክርስቲያን ትምህርት እየተማራችሁ እየፀለያችሁ ያላችሁ ቤት ዉስጥ አምልኮተ ጣዖት ካለ ፍፁም ሰላም ከቤተሰብ ዉስጥ እንዳትጠብቁ ነገር ግን አብዝታችሁ ፀልዩ ተማሩ ጠንክሩና መጨረሻዉን በድል ታገኙታላችሁ እኔ በዚህ ጉዳይ ምስክር ነኝ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ምን ይከፈለዋል ለመድህኒያለም
ክብሩ ይስፍ እናትና ልጁ ከኛቤት 30አመት ሲካደም ነበር እኔም ብዙ አደለምጅ ሰንበት ትምህርት ጀምሬ ነበር ግን ባዓል ነው የሚመስለኝ እህቴ አብሬ የሚሰሩትን የሰራው ነበር ስደት ወንቸ የጣወቱን ሁሉን ነገር አዘጋጅቸ እሄድ ነበር በጣም ሰራለሁ ግን ገንዘቤ አይባረክም ቤታችን ሰላም የለው እናትና አባቴ ተለያዩ ከዛም በሽታው እኔም ስደት ሁኘ ትዳር ይዠ ልጆች ወልጀ ከልጆቸ ጋር ደሮ እና ጥሬ ምንም የማመልከው ነገር የለኝም በስደት ሁኘ ስብከቱን ትምህርቱ ሰምቸ ከቤታችን የነበረ ኮተት አውጥቸ አስጥየዋለሁ ከባሌ ጋር ሰላም የለኝም መንፈሳዊ እድሆን አይፈልግም በጣም ነው የሚንቀኝ በመንፈሳዊ እነቴ ብፀልይም አልሳካልኝ አለ ልጆቸ ሁሌ በሽታአ ሰቃያቸው እናቴ ግን ንስሀ ገብታ ቅዱስ ቁርባን ወስዳ ትገኝልኛለች በጾሎት አስቡኝ በመንፈሳዊ ሂወቴ እድጠነክር ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል ብላችሁ
እልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋው ያብዛልህ
ወንበር ልያዝ ብዬ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። አዳምጬ እመለሳለው ማነው ገጠመኝ እያዳመጠ እንደኔ ብዙ መልስ ያገኘ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
እንኩዋን አደረሳችሁ በይ ተጠጊልን መጥተናል 👏👏
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ኖር ብያለው ግቡ ቤት ለእንግዳ
Lelelelelelelelele Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@ሐናሐና-ቘ3ከhhhhhh
እግዝኣብሄር ይመሰገን በጣም ደስየሚል ነገር ነው እህታችን የኔ ጀግና 🙏🙏🙏❤❤❤
ምእመናንን ለኔም ቅዱስ እሩፋኤል ታአምርን አድርጎኛል ክብር ምሥጋና ለአምልካች ይሁን
እልልልልልልልልልልልል በጣም ደሰ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
አሜን
እልልልልልልል እልልልልልልልልል ተምስገን አምላኬ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
የምስጋና የአምልኮት ስግደት ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባልለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባልለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልእንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልአዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልመገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልመቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልመቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልእውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልአድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልበምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልበሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልየአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልመዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልመቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባልበሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን።መምህር አደራ ይህህ ገጠመኝ ወደ ትግርኛ ቀይርልን ወደ ቤተሰቦቻችን መላክ እንፈልጋለን ገጠመኝ አማርኛ አይሰሙምና አደራህን እባክህ የሰሜኑ ህዝብ በዚ መናፍስቲ የተጠቃን ነን መምህራችን።
ከስራ ጋር ሆኜ ነው እያረፍኩ አዳምጬ የጨረስኩት በተለይ የቤት ሰራተኛዋ የተጫወተችው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው እግዚአብሔር እንጀራ ያውጣላት ያማረ ህይወት ያማረ ትዳር ልጅ ሀብቱን በረከቱን ጭምር ልዑል እግዚአብሔር ይስጣት
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ሰለ ማይነገር ውለታው ተመስገን ብቻ ነው ያኛ እኔም ለበተሰቦቸ ለመቀየር ያብቃኝ ሰይገባኝ በኔ ፀሎት ሳይሆን በርሱ ፍቃድ እኔማ ሐጥያተኛ ቁሻሻ ነው እመቤቴ ማርያም የኔ እናት ቅደምልኝ
እልልልልልልልልልልልል የቅድስ ሩፋኤል አምላክ ስሞ የተመስገን ይሆን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እባብ ነው።
መምህር በጸሎት እህቴን አስቡልኝ ወለተ ዮሐንስ 🤲🤲🤲😢
እልልልልል🥰🥰🥰 ደስ ሚል ነው የኔ አባት ቅዱስ ሩፋኤል ልጃቹን ይጠብቅላቹ 🤲
ወለተ ስለሴወለተ ተክለ እንደ ቤተሰቦቸ በፀሎት ሃስቡን የ ተውህዶ ልጆች መምህራችን
በእውነት በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው እልልልልልልልል ብያለው አስተዋይ ልቦና ይሰጠን መምህራችን እግዚአብሔር ይክበር ሰይጣን ይፈር
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ መምህሬ ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በመልካም ሐሳቦችህ ሁሉ የምትወደው መላዓክ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅደምልህ🙏
የእግዚአብሔርን ስም የተመሰገነ ይሁን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን አሜን🙏🕊
@@user-thegabriel ቤተሰብ አርጉጉኝ
ባርፍድም ሰምቻለው ግን በጣም ነው ያስለቀሱኝ ለምን እኔንስ መቼ ነው ከዙሙት አለም ምወጣው ማርያምን እኔ ለእግዚአብሔር አልገባውም መምህር ፀጋው ይብዛልህ እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ ለኔም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰበት ብለሽ
ጌታ ሆይ አይነልቦናየን ክፈትልኝ አይይይይ እንየስ ጨነቀኝ በፀሎታችሁ አስብኝ መምህር ከነቤተሰቦቼ የእዉነት ይገርማል ወድሞቼ አዉዳመት ስደረስ ልጋደሉነዉ እምሉት በጣም ይከብዳል😭😭😭 ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስብኝ 😭😭😭😭
እልልልልልልልልልልልልልል በጣም ድንቅ ትምህራ ነው በእውነት ለሁላችንም መጫራሸችን እግዚአብሔር ያሰምሬን አሜን😢😢
መምህር እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከመላው ቤተሰብህ በሰላም አደረሳችሁ!
UU
መምህርየ እየ እኮ የሚገርም ታርክ ነው እልልልልልልልል,,,,,,,,,,,,,,,,ታሪኩ ልዬ ነው እህታችን ሰራተኛዋ በንፁ ልብሽ ቀናውብሽ ለእናንተ በንሰሀ ያጠበ አምላክ እኛንም ከሀፁያት ይጠበን አሜን'''''
መምህርእ❤
እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር ከመላ ቤተሰብህ ጋር የአመት ሰው ይበላችሁ👏👏የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ልቦናችንን ይክፈትልን እነሆ ጀመርን ለማዳመጥ ....50 ደቂቃ ስደርስ አልቻልሁም ያስለቅሳል በስመአብ የእግዚአብሔር ስራ ትክክለኛውን ያወቀችበት መንገድ በጣም ድንቅ ነው በስመአብ እልልልልልል 👏👏👏👏👏እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በቀኝ ታቁማት እንዴት የሚያስደስት ነው ።አርሴማ የሰራችው ስራ ድንቅ ነው ትእግስትሽ የሚገርም ነው👏የቅዱስ ሩፍኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን👏👏እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏
እንኳን አብሮ አደረስን ሐናዬ እምወድሽ እህቴ.
@@mimizeniwork4500 አሜን ሚሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙌👏👏
መህምረ ሰላም ይብዛ እንኳን አደረሰ ጌታችን መዳንታሀችን የኢየሱስ ክርሰቶስ ልደት ባሀል በጣም ደሰሰል አምላከ ቅዱሳን ባል ያጣን ልጁም ያጠዉ ሁሉ እግዚአብሔር ይረዳን አሜን
በጣም ይገርማል ይህንን ታሪክና መልዕክት ትምህርት ስሰማ እግዚአብሔር ሊረዳኝና ሊያግዘኝ ከክፉ መንገዴ ሊያወጣኝ አጠገቤ እንደቆመ በእግዚአብሔር ተስፋ አደረኩ ። ኮሜንቴን አይታችሁ ያነበባችሁ የእመቤታችን የአስራት ልጆች በጌታችንና በዓምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስራ የተባረካችሁ ምርኩዝነቱንና ድጋፉ ያልተለያችሁ በቤቱ በክብር በማመስገንና በመማጸን ዘወትር ያልተለያችሁ የኦርትዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታይ የሆናችሁ መንፈሳውያን አባቶቼ እናትና አባቶቼ ወንድምና እህቶቼ ብርሀነ ስላሴ ብላችሁ በጸሎት እበረታ ዘንድ ከጥፋት መንገዴ እወጣ እድን እፈወስ እባረክም ዘንድ በጸሎት እንዳትረሱኝ በአዛኝቱ በአማላጅቱ በጌታዬና አምላኬ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አደራ እለምናችኋለሁ ? ? ?ዛሬ ጥር ሁለት ነው ። ይህችን ቀን ያዙ እንዳትረሱም ። እኔ ከመድሐኒያለምና ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ከስህተቴ በንስሐ ልመለስ ወስኛለሁ !በጸሎት እንዳትረሱኝ ጀምሪያለሁ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ የድንግል ማርያም ልጅ አባቴ መድሐኒያለም ይርዳኝ ። አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።በስም የማላውቃት ያቺን ደግና አስተዋይ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት ከምኞቷ ከፍላጎቱዋ ያገናኛት አሜን !
Faxerii yasabik
እኔም አልጋላይ እሸና ነበር በልጅነቴ በቀን ካየሁት ሠው ጋር አብሬ አድርነበር በህልሜ ማለትነው አሁን ይሄነገር ገብቶኛል ወንድልጅ በጣም እጠላነበር ማግባትን ሣሥብ ያሥጠላኝ ነበር አሁን ያሁሉ ነገር አልፎ የልጅ እናትና ባለትዳርነኝ እግዚአብሄር ጨርሦ እንዲምረኝ ከእሥራቴ እንድፈታ እማምላክ ትርዳኝ ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በፀሎታችሁ
እልልልልልልልልል ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ይሁን
የእግዝአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን በእውነት መምህሬልቤ መቆጣጣር አቻልኩምበደስታ እልልልልል በእውነት አረብ ቤት ሆኜ ደስታዬን አልቻልኩም መምህር ይሄ መምህሬ ያንተ ውጤት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
አፈ ወርቅ የኔ መልካም, እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አልልልልልልልል,,,,, የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!!!! ይህን ቤተሰብ ነፃ ያወጣ አምላክ በብዙ የተመሰገነ ይሁን!!! አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ባከበረው በወደደው የሰው ልጅ ዘላለማዊ ህይወት ላይ መስራት መታደል መመረጥም ነው! keep it up please!!!!!!!!!!!!
አንድ አመት ቢሆነዉም የተቀረፀዉ እኔ ዛሬ ነዉ የሰማሁት አዲስ ተማሪ ነኝ የሚገርም የሚገርም ድንቅ የስላሴ ስራ ነዉ በጉጉት ነዉ የጨረስኩት ትምህርትህን በተግባር በማየትህ ምነኛ ደስታ ይሰማክ ይሆን እኔም በትምህርትህ ተገዝቼ ሰዉ ለማስተማር የጠፋን ሰዉ በትምህርትህ ለመመለስ ፈጣሪ ልብ ይስጠኝ በጣም ደስ ይላል ለዚህ መቀየር ምክንያት የሆነችዉ (አብ ላካት) ብያታለሁ ከአብ የተላከች መላእክት ናት ጥሩ ነዉ❤❤❤❤
እልልልልልልልል ደስሲል መምህር እኔግን ክፍት ብሎኛል ማረያምን ዛሬ እያለቀስኩኝ ነዉ ይምፅፍላቹህ የነካዉት የጓዉለት ትዳር ሁሉ ይበላሻል ያፈቅረኩት ሁሉ ለኔ እይሄኑም ሳምራዊቷ ሴት በለኝ ሰለቸኝ በቤተሰቤ የዛር መፈስ ህይዋቴ ምስቅልቅሉ ወጣ ተስፍየ እመብፁን ነት ስደቱም አገሸገሽኝ ብቻ ተመስጌን ሁሉ በርሱ ሆነ እድሜ ይስጥህ መምህሬ
አይዞሽ እህቴ የእኔ አይነት እድል ሆኖ ነው
@@abayteshome3857 አዉሪኝ ስልኬን ልተዉልሽ ወይ ? ከምህር ፍሬዋች አድሰዉ ላግኝ እንመካከር እህት መልካም ሁኝ
@@tigisteadanichእሽ ደስ ይለኛል እማ
ተክለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ሁላችሁም መምህርየ ወንድሜ ነዉ እባካችሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን አንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍
ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ!
amen🙏🙏🙏
መምህርየ መምህር ተስፋዬ ኣበራ የእግዚአብሔር ምሕረት እጹብ እጹብ እጹብ ነው።
ሠላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለበአለ ልደቱ እግዚአብሔር እዝነ ልቦናችንን ከፍቶልን የምንማረዉን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን⛪⛪⛪🙏🙏🙏
አምላኬ የልቤን ጭንቀት ታያለህና ልብና ኩላሊት የምትመረምረው አምላክ የራቀውን ባሌ መልስልኝ አበርታኝ አምላኬ እኔንም መጨረሻዬን አሳምርልኝ ባሌን መልስልኝ
የተባረከች ሴት ፣ከአረብ ሀገር ያመጣት እግዚአብሔር ለእነዚህ ሰዎች ብሎ ነው የእግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅኔፍ ነተመሰገነ ይሁን ለእኛም ህይወት አምላከ ቅዱሳን ይድረስልን።
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ይድረስልን እግዚአብሔር በተናቁ ላይ ስራው ድንቅ ነውመምህር ተስፋዬ የነፍስ ማእድ ናፍቆናል በተክልዬ
እንኳን አደረሳቹ ውድ የተዋሕዶልጆ እህት ወድሞቼ መምራችን እንኳን አደረሰክ ከነቤተሰቦችክ ❤❤
መምህር ተስፋዬ አበራ፣እንኳንለጌታችን መድኃኒታችን ለብርሃኑ ልደቱ የእየሱስ ክርስቶስ ለልደቱ ጥምቀቱ በዓል፣እርሶንም ቤተሰቡን አቅፎ ደግፎ በሠላም አደረሶት፣አደረሣችሁ።አሜን!!!
የቅድስ እሩፋኤል አምላክ አንችን የረዳ እኛንም የተቸገርነውን በሙሉ ይርዳን ።
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ!!!
እልል! እልል! እልል! የእግዚአብሔር ስም ዘላለም የተመሰገነ ይሁን! መምህር ጸጋውን ያብዛልህ፤ ፈተናውን ያቅልልህ፤ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!
መምራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ኢንቁ አስተማሪ እኔ በበኩሌ በጣም ነው የሚወዷቸው ማርያም 🥲❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
ቃለ ሂይወት ያሠማል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምካችን በቸእነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እንታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥዱሥቱ ቅዱሣን አንሥት አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ አብርሀምሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ ጳጳሣት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ከነመላ ቤተሰብህ አደረሰህ
በእውነት ደሰ የሚል ግጠመኝነው መምህር
🙏 ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም የመምህር ተስፋዬ አበራ የገጠመኝ ፕሮግራም ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
በጣም ይገርማል ተመስጨ ነው የስማሁት ጌታሆይ ማስተዋሉን ያድለን
እልልልልልልልልልል እግዛኣብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለመድሃኒኣለም ክብር ምስጋናን ለእርሱ ይሁን አሜንንንን🙏🙏🙏
ክብርምስጋና ይድረሰዉ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም የድረስልን
መምህር ውዴ እባክህን ስለ ጻድቁ አቡነ ዘርአ ብሩክ ገድል እና ታሪክ ከአንተ አንደበት መስማት እፈልግሃለሁ ። እና እባክህ live video አቅርብልን ።እባካችሁ እንደኔ በመምህር አንደበት መስማት የምትፈልጉ like አድርጉ commen ላይ ?
እረ የባለቤቴ ወንድም የሲጋራ ሱስ ነበረበት እና አቆመ እዴት አቆምክ ስለው የአቡነ ዘርአ ብሩክ ገድል አንብቤ ተፈወስኩ አለኝ 🙏
እኔ በህልሜ ሦስት ወጣት ወንዶች የአቡነ ዘርአ ብሩክን ዝክር ዘክሪ አሉኝ ። ከዛም ማናቸው አቡነ ዘርአ ብሩክ ብዬ ዩቱብ ላይ ስፈልግ ከዛም ለካስ ጥር 13 የአመታዊ በዓላቸው ነው ። በጣም ዕድለኛ ነሽ አሉኝ ሰው ስጠይቅ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ።
የድንግል ማርያም ልጅ እሚሳነዉ የለም ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
መምህር ለዚህ ገጠመኝ ቃላት የለኝም ሽአመት ኑርልን
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
ኦ አምላኬ እባክህ ለራሴ ተለውጬ ቤተሰቦቼን ለመለወጥ አብቃኝ እባክህ እርዳን አልቻልኩም እርዳኝ 😭😭😭😭 እህትና ወንድሞቼ በፆሎት አስቡኝ ብርሃነ ማርያም ብላቹ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ለሁላችሁም መልካም በዓል ይሁንላችሁ። ቤተሰቦቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ።
አሜን እንከô አብሮ አደረሰን! ተመስገን እልልልልልልልል መድሃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን፡፡
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይስፉ ቸሩ መድዓለም ተመስገን
እሰይ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን መምህር
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራች ።እግዚአብሔር የእገልግሎት ዘመንህን ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥልን በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል የተቆረጠ ተስፋ የሚቀጥል አምላክ ነው ክብር ይግባው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለልደታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ
እልልልልልል መምህርዬ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እንደሚያከብርህ እማፍቅር እንደምትወድህ አምናለሁ ቁድስ ሩፋኤልዬ ክብር ደስስስስ እንደሚለው አምናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋውን በግ የሚያገኝ አምላክ ደስ የሚል ታሪክ
እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
እልልልልል ልልል ልልልልልልልክብሩን ሁለለ ቅዱስ እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን!!!
መ/ር ዛረ ጽዋ በት ዛረ ያንትን ት/ት አስከፍቸ ነበር ደስ ይላል ሁሉንም አሳምንኩኝ መንፍስ ቅዱስ በጣም ረዳኝ ኧልልልል በ30 "ዮሐንስ አንብሳ"
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልበጣም ደስ የሚል ገጠመኝ አስተማሪ ነውእግዚያብሔር ይመስገን⛪️⛪️⛪️
መምህሬ በጣም የሚያስቀና ድህነት ...ቃለ ሕይወት ያሰማልን .....ሰላምዬ ለአንቺም ዝማሬ መለአክትን ያሰማሽ ያሳድግሽ
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ምን ይሳንካል ክብረምስጋና ለናትልሎ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእርሱ ምን ይሳነዋል፡፡ ቢሮ ባልሆን እልል ብየ አላበቃም ነበር መምህር አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለሳ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
መምሕር ሰላም ሰላም ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ለመጥመቁ ይሀንስ ወራዊ በአል እንካን አደረሰክ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህራችን አሜን አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ።መምህር ረጅጅጅምምም...እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
እንክዋን አብሮ እደረሰን መምሕር በእውነት በየግዜው የምትለቃቸው ትምሕርቶች ሕይወታችንን የሚለውጥ እና በሑላችን ቤት ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ትምሕርት ነው መምሕር ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so አዳምጬ እመለሳለው ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ተመስገን ጌታ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አቤር አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ይሁን ይደረግልን መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በጣም አሣታሚ ነው
ወይ.መምሕር.አንኳኩ.ይከፈትላችዃል.ለምኑ.ይሠጣችዃል.ያለዉ.እዉነትም.የአንተን.ት.ት.ሠምቶ.የማይቀየር.ይገርማል.ሠማቷ.አንተንም.እንደዚሑ.ሥለኛ ለሚደክሙ.አባቶ ች.እድሜን.ያርዝምልን.በጣምምም.መጨረሻዉ.ደሥ.የሚልነዉ
አምላክ ቅዱሰሩፈኤል ይመሰገን መምህራ ቃል ሃውተይሰመዐልን አሜን
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እድሜህን ያርዝምልን እኔ በልጅነቴ እሸና ነበር ትምህርት ቤት ሳይቀር ቁጭ ካልኩበት እለቀው ነበር አይነጥላ ያሰቃየኝ ነበር
እግዚአብሄር ከፍ ያድርግህ መምህር ተስፋዬ አበራ::
እኔ ዛሬ ስለሰማሁት በጣም ደስስስይላል እግዝአብሔር የሚሳነው የለም እንዴት ደሰ ይላል መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አሜን አሜን አሜን ልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደርሳችህ ለጌታችን ለመደኒታችን ለእየሱስ ልደት ገና ባዓል አደርሳችህ አደርሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይህ ሁሉ ባንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ የኛ ልዬ መምህር💠💠💠💟💟💟💐💐💐🌺🌺🌺🕊🕊🕊🕊
ሰለ ሁሉም ነገር እግሒያብር ይመሰገን መምህር ኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስለምታደርግልን ነገር ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረስህ መላእክትህን እየላክ ከክፉ የምታድነን፣ የሚያስፈልገንን ሁሉ በጊዜውና በሰዓቱ የምትሰጠን አባት፣ የምትንከባከበን የንጉስ ልጆች ያደረከን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን! ❤ ይገርማል እሷ በቅንነት የሰውን ቤት ስታስተካክል አምላክ ደሞ የሷን ቤት እያስተካከለ ነበር ተመስገን!🤲መምህር ግርማም ተማሪዎቻቸውም ተባረኩ የብዙ ሰው ህይወት በናንተ ትምህርት እየተቀየረ ነውና እግዚአብሔር ያብዛችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለአጋዕዝት ዓለም ስላሴ ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል ደስስ ሲል በእውነትት።
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር በቁ
የግእዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእህታችን እንኳን ደስአለሽ የዚንቤት ህወት ፈፍሬ እዲያፈሩ የረዳሽ የኛስደተኛው እህታችን እግዚአብሔር ከፍያለእጀራ ይስጥሽ እኛንም አልቦናችንን ይመልስልን እውነትም አሰርሴማ🙏🙏🙏🙏
እልልልልልል ቸሩ ኣምላካችን ላመነው ታምኝ ነው።ከመጠራጠር በሁለት እግር ከማንከስ መልሶ የእምነት ኣባት እንደ ሆነው እንደጻድቁ ባታችን ኣብርሃም እምነት ይጨምረን በፍቅሩ ያጽናን፡ውድ መምህራችን እግዚኣብሄር ጸጋኡን ያብዛልህ
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ተስፋዬ አበራ ሞላ
1000473154 335
በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
.MICHAEL
Amen
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏is good
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን።
Betechalen meten enitebaberalen
mamir Ebakhni silkhni askamitilign lagagniki Efaligalewu
የቤቱ የቤተሰብ ደስታና ተስፋና ያመጣሺዉ አነሱ አርሴማ ብለዉሻል እኔ '' ደግሞ እህተማርያም '' ብዬሻለሁ ቸሩ መድሃኒያለም በረከትና ፀጋዉ ያድልሽ ። በፀሎትሽ አስቢን 🙏
አቤት ድንቅ ትምህርትን ያስተላለፈውን ሼር አንበል እንቀየር መምህር ተባረክ ተመስገን አምላኬ እስካሁን የተማርነው በተግባር እናድርግ
በዚህ በጠቋርና ራሔሎ ሽህ አንበሶ ወዘተ ሌሎችም ዛሮች አማካኝነት ቤተሰብ ጋር በጣም የከረረ ፀብ ተጣልቸ ከልጆች ሁሉ የጣዖት አምልኮት ግብር አልሳተፍም በማለቴ አይ የደረሰብኝ ፀብ ና መከራ እጅግ በጣም ከባድ ሁኔታ ደርሶብኝ ነበር ነገር ግን በሰንበት ትምህርት ቤት የተማርኩትን ትምህርት ሙጭጭ ብየ ይዠ የተወሰኑ ገዳምም ስሳለምና መጨረሻ ላይ ፈተናዉ ሲበዛብኝ አንተ ከልጆቸ ሁሉ ክፍሌ አይደለህም እስከ መባል ደረስኩና የመጨረሻየ ጉዞየና ስለት ና እኔና ክርስትና ሀይማኖቴን ወይ የማጠብቅበት ወይ የምተዉበት ቀንና ቦታ ይህ ብየ ግሸን ደብረ ከርቤ ላይ የምታዉቁት ትኖራላችሁ አባቶች ሲያስጎበኙንና ሲያስተምሩን የወይራ ዛፍ አለች ትርጉሟ ብዙ ነዉ አንድ አባት እንደነገሩኝና እዉነት እዚህ ቅዱስ ቦታ ላይ መጥቻለሁና እግዚአብሔር ሆይ አንድ ቤት ሆነን የተለያየነዉን ቤተሰብ አንድ አድርገን ብየ በጠየኩበት ጊዜ መቸም ሞት ለበጎ ነዉ ባልልም አንድ አብራዉ የምትካድም ልጁን በሞት ያጣል በጣም አዘነ ተከዘና ከዚህ በሁዋላ በቃኝ ብሎ ቤት ዉስጥ የነበረዉን ጣጣና አምልኮት አዉጥቶ ገደል ወርዉሮ ንስሀ ገብቶ ለቅዱስ ቁርባን በቅቶ ከዚህ አለም ተለይቷል በነገራችን ላይ በጣም የማይቀርበኝና ምንምጠየማያስብልኝ ብዙ ነገር የከዳኝ የነበረዉ ልክ ንስሀ ሲገባና ቅዱስ ቁርባን ሲወስድ የመጀመሪያ ጥያቄዉና ፍላጎቱ ወደ እኔ ነበር ይገርማል በዚህ አጋጣሚ ይህንን ፕሮግራም የምትከታተሉ ወንድም እህቶቸ የሰንበት ትምህርት አባላት እናንተ ቤተክርስቲያን ትምህርት እየተማራችሁ እየፀለያችሁ ያላችሁ ቤት ዉስጥ አምልኮተ ጣዖት ካለ ፍፁም ሰላም ከቤተሰብ ዉስጥ እንዳትጠብቁ ነገር ግን አብዝታችሁ ፀልዩ ተማሩ ጠንክሩና መጨረሻዉን በድል ታገኙታላችሁ እኔ በዚህ ጉዳይ ምስክር ነኝ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ምን ይከፈለዋል ለመድህኒያለም
ክብሩ ይስፍ እናትና ልጁ ከኛቤት 30አመት ሲካደም ነበር እኔም ብዙ አደለምጅ ሰንበት ትምህርት ጀምሬ ነበር ግን ባዓል ነው የሚመስለኝ እህቴ አብሬ የሚሰሩትን የሰራው ነበር ስደት ወንቸ የጣወቱን ሁሉን ነገር አዘጋጅቸ እሄድ ነበር በጣም ሰራለሁ ግን ገንዘቤ አይባረክም ቤታችን ሰላም የለው እናትና አባቴ ተለያዩ ከዛም በሽታው እኔም ስደት ሁኘ ትዳር ይዠ ልጆች ወልጀ ከልጆቸ ጋር ደሮ እና ጥሬ ምንም የማመልከው ነገር የለኝም በስደት ሁኘ ስብከቱን ትምህርቱ ሰምቸ ከቤታችን የነበረ ኮተት አውጥቸ አስጥየዋለሁ ከባሌ ጋር ሰላም የለኝም መንፈሳዊ እድሆን አይፈልግም በጣም ነው የሚንቀኝ በመንፈሳዊ እነቴ ብፀልይም አልሳካልኝ አለ ልጆቸ ሁሌ በሽታአ ሰቃያቸው እናቴ ግን ንስሀ ገብታ ቅዱስ ቁርባን ወስዳ ትገኝልኛለች በጾሎት አስቡኝ በመንፈሳዊ ሂወቴ እድጠነክር ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል ብላችሁ
እልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋው ያብዛልህ
ወንበር ልያዝ ብዬ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። አዳምጬ እመለሳለው ማነው ገጠመኝ እያዳመጠ እንደኔ ብዙ መልስ ያገኘ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
እንኩዋን አደረሳችሁ በይ ተጠጊልን መጥተናል 👏👏
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ኖር ብያለው ግቡ ቤት ለእንግዳ
Lelelelelelelelele Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@ሐናሐና-ቘ3ከhhhhhh
እግዝኣብሄር ይመሰገን በጣም ደስየሚል ነገር ነው እህታችን የኔ ጀግና 🙏🙏🙏❤❤❤
ምእመናንን ለኔም ቅዱስ እሩፋኤል ታአምርን አድርጎኛል ክብር ምሥጋና ለአምልካች ይሁን
እልልልልልልልልልልልል በጣም ደሰ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
አሜን
እልልልልልልል እልልልልልልልልል ተምስገን አምላኬ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
የምስጋና የአምልኮት ስግደት
ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን።መምህር አደራ ይህህ ገጠመኝ ወደ ትግርኛ ቀይርልን ወደ ቤተሰቦቻችን መላክ እንፈልጋለን ገጠመኝ አማርኛ አይሰሙምና አደራህን እባክህ የሰሜኑ ህዝብ በዚ መናፍስቲ የተጠቃን ነን መምህራችን።
ከስራ ጋር ሆኜ ነው እያረፍኩ አዳምጬ የጨረስኩት በተለይ የቤት ሰራተኛዋ የተጫወተችው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው እግዚአብሔር እንጀራ ያውጣላት ያማረ ህይወት ያማረ ትዳር ልጅ ሀብቱን በረከቱን ጭምር ልዑል እግዚአብሔር ይስጣት
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ሰለ ማይነገር ውለታው ተመስገን ብቻ ነው ያኛ እኔም ለበተሰቦቸ ለመቀየር ያብቃኝ ሰይገባኝ በኔ ፀሎት ሳይሆን በርሱ ፍቃድ እኔማ ሐጥያተኛ ቁሻሻ ነው እመቤቴ ማርያም የኔ እናት ቅደምልኝ
እልልልልልልልልልልልል የቅድስ ሩፋኤል አምላክ ስሞ የተመስገን ይሆን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እባብ ነው።
መምህር በጸሎት እህቴን አስቡልኝ ወለተ ዮሐንስ 🤲🤲🤲😢
እልልልልል🥰🥰🥰 ደስ ሚል ነው የኔ አባት ቅዱስ ሩፋኤል ልጃቹን ይጠብቅላቹ 🤲
ወለተ ስለሴ
ወለተ ተክለ እንደ ቤተሰቦቸ በፀሎት ሃስቡን የ ተውህዶ ልጆች መምህራችን
በእውነት በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው እልልልልልልልል ብያለው አስተዋይ ልቦና ይሰጠን መምህራችን እግዚአብሔር ይክበር ሰይጣን ይፈር
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ መምህሬ ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በመልካም ሐሳቦችህ ሁሉ የምትወደው መላዓክ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅደምልህ🙏
የእግዚአብሔርን ስም የተመሰገነ ይሁን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን አሜን🙏🕊
@@user-thegabriel ቤተሰብ አርጉጉኝ
ባርፍድም ሰምቻለው ግን በጣም ነው ያስለቀሱኝ ለምን እኔንስ መቼ ነው ከዙሙት አለም ምወጣው ማርያምን እኔ ለእግዚአብሔር አልገባውም መምህር ፀጋው ይብዛልህ እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ ለኔም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰበት ብለሽ
ጌታ ሆይ አይነልቦናየን ክፈትልኝ አይይይይ እንየስ ጨነቀኝ በፀሎታችሁ አስብኝ መምህር ከነቤተሰቦቼ የእዉነት ይገርማል ወድሞቼ አዉዳመት ስደረስ ልጋደሉነዉ እምሉት በጣም ይከብዳል😭😭😭 ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስብኝ 😭😭😭😭
እልልልልልልልልልልልልልል በጣም ድንቅ ትምህራ ነው በእውነት ለሁላችንም መጫራሸችን እግዚአብሔር ያሰምሬን አሜን😢😢
መምህር እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከመላው ቤተሰብህ በሰላም አደረሳችሁ!
UU
መምህርየ እየ እኮ የሚገርም ታርክ ነው እልልልልልልልል,,,,,,,,,,,,,,,,ታሪኩ ልዬ ነው እህታችን ሰራተኛዋ በንፁ ልብሽ ቀናውብሽ ለእናንተ በንሰሀ ያጠበ አምላክ እኛንም ከሀፁያት ይጠበን አሜን'''''
መምህርእ❤
እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር ከመላ ቤተሰብህ ጋር የአመት ሰው ይበላችሁ👏👏
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ልቦናችንን ይክፈትልን
እነሆ ጀመርን ለማዳመጥ ....
50 ደቂቃ ስደርስ አልቻልሁም ያስለቅሳል በስመአብ የእግዚአብሔር ስራ ትክክለኛውን ያወቀችበት መንገድ በጣም ድንቅ ነው
በስመአብ እልልልልልል 👏👏👏👏👏እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በቀኝ ታቁማት እንዴት የሚያስደስት ነው ።
አርሴማ የሰራችው ስራ ድንቅ ነው ትእግስትሽ የሚገርም ነው👏
የቅዱስ ሩፍኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን👏👏
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏
እንኳን አብሮ አደረስን ሐናዬ እምወድሽ እህቴ.
@@mimizeniwork4500
አሜን ሚሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙌👏👏
መህምረ ሰላም ይብዛ እንኳን አደረሰ ጌታችን መዳንታሀችን የኢየሱስ ክርሰቶስ ልደት ባሀል በጣም ደሰሰል አምላከ ቅዱሳን ባል ያጣን ልጁም ያጠዉ ሁሉ እግዚአብሔር ይረዳን አሜን
በጣም ይገርማል
ይህንን ታሪክና መልዕክት ትምህርት ስሰማ እግዚአብሔር ሊረዳኝና ሊያግዘኝ ከክፉ መንገዴ ሊያወጣኝ አጠገቤ እንደቆመ በእግዚአብሔር ተስፋ አደረኩ ።
ኮሜንቴን አይታችሁ ያነበባችሁ የእመቤታችን የአስራት ልጆች በጌታችንና በዓምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስራ የተባረካችሁ ምርኩዝነቱንና ድጋፉ ያልተለያችሁ በቤቱ በክብር በማመስገንና በመማጸን ዘወትር ያልተለያችሁ የኦርትዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታይ የሆናችሁ መንፈሳውያን አባቶቼ እናትና አባቶቼ ወንድምና እህቶቼ ብርሀነ ስላሴ ብላችሁ በጸሎት እበረታ ዘንድ ከጥፋት መንገዴ እወጣ እድን እፈወስ እባረክም ዘንድ በጸሎት እንዳትረሱኝ በአዛኝቱ በአማላጅቱ በጌታዬና አምላኬ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አደራ እለምናችኋለሁ ? ? ?
ዛሬ ጥር ሁለት ነው ። ይህችን ቀን ያዙ እንዳትረሱም ።
እኔ ከመድሐኒያለምና ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ከስህተቴ በንስሐ ልመለስ ወስኛለሁ !
በጸሎት እንዳትረሱኝ ጀምሪያለሁ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ የድንግል ማርያም ልጅ አባቴ መድሐኒያለም ይርዳኝ ። አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
በስም የማላውቃት ያቺን ደግና አስተዋይ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት ከምኞቷ ከፍላጎቱዋ ያገናኛት አሜን !
Faxerii yasabik
እኔም አልጋላይ እሸና ነበር በልጅነቴ በቀን ካየሁት ሠው ጋር አብሬ አድርነበር በህልሜ ማለትነው አሁን ይሄነገር ገብቶኛል ወንድልጅ በጣም እጠላነበር ማግባትን ሣሥብ ያሥጠላኝ ነበር አሁን ያሁሉ ነገር አልፎ የልጅ እናትና ባለትዳርነኝ እግዚአብሄር ጨርሦ እንዲምረኝ ከእሥራቴ እንድፈታ እማምላክ ትርዳኝ ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በፀሎታችሁ
እልልልልልልልልል ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ይሁን
የእግዝአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን በእውነት መምህሬልቤ መቆጣጣር አቻልኩምበደስታ እልልልልል በእውነት አረብ ቤት ሆኜ ደስታዬን አልቻልኩም መምህር ይሄ መምህሬ ያንተ ውጤት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
አፈ ወርቅ የኔ መልካም, እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አልልልልልልልል,,,,, የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!!!! ይህን ቤተሰብ ነፃ ያወጣ አምላክ በብዙ የተመሰገነ ይሁን!!! አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ባከበረው በወደደው የሰው ልጅ ዘላለማዊ ህይወት ላይ መስራት መታደል መመረጥም ነው! keep it up please!!!!!!!!!!!!
አንድ አመት ቢሆነዉም የተቀረፀዉ እኔ ዛሬ ነዉ የሰማሁት አዲስ ተማሪ ነኝ የሚገርም የሚገርም ድንቅ የስላሴ ስራ ነዉ በጉጉት ነዉ የጨረስኩት ትምህርትህን በተግባር በማየትህ ምነኛ ደስታ ይሰማክ ይሆን እኔም በትምህርትህ ተገዝቼ ሰዉ ለማስተማር የጠፋን ሰዉ በትምህርትህ ለመመለስ ፈጣሪ ልብ ይስጠኝ በጣም ደስ ይላል ለዚህ መቀየር ምክንያት የሆነችዉ (አብ ላካት) ብያታለሁ ከአብ የተላከች መላእክት ናት ጥሩ ነዉ❤❤❤❤
እልልልልልልልል ደስሲል መምህር እኔግን ክፍት ብሎኛል ማረያምን ዛሬ እያለቀስኩኝ ነዉ ይምፅፍላቹህ የነካዉት የጓዉለት ትዳር ሁሉ ይበላሻል ያፈቅረኩት ሁሉ ለኔ እይሄኑም ሳምራዊቷ ሴት በለኝ ሰለቸኝ በቤተሰቤ የዛር መፈስ ህይዋቴ ምስቅልቅሉ ወጣ ተስፍየ እመብፁን ነት ስደቱም አገሸገሽኝ ብቻ ተመስጌን ሁሉ በርሱ ሆነ እድሜ ይስጥህ መምህሬ
አይዞሽ እህቴ የእኔ አይነት እድል ሆኖ ነው
@@abayteshome3857 አዉሪኝ ስልኬን ልተዉልሽ ወይ ? ከምህር ፍሬዋች አድሰዉ ላግኝ እንመካከር እህት መልካም ሁኝ
@@tigisteadanichእሽ ደስ ይለኛል እማ
ተክለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ሁላችሁም መምህርየ ወንድሜ ነዉ እባካችሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን አንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍
ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ!
amen🙏🙏🙏
መምህርየ መምህር ተስፋዬ ኣበራ
የእግዚአብሔር ምሕረት እጹብ እጹብ እጹብ ነው።
ሠላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለበአለ ልደቱ እግዚአብሔር እዝነ ልቦናችንን ከፍቶልን የምንማረዉን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን⛪⛪⛪🙏🙏🙏
አምላኬ የልቤን ጭንቀት ታያለህና ልብና ኩላሊት የምትመረምረው አምላክ የራቀውን ባሌ መልስልኝ አበርታኝ አምላኬ እኔንም መጨረሻዬን አሳምርልኝ ባሌን መልስልኝ
የተባረከች ሴት ፣ከአረብ ሀገር ያመጣት እግዚአብሔር ለእነዚህ ሰዎች ብሎ ነው የእግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅኔፍ ነተመሰገነ ይሁን ለእኛም ህይወት አምላከ ቅዱሳን ይድረስልን።
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ይድረስልን እግዚአብሔር በተናቁ ላይ ስራው ድንቅ ነው
መምህር ተስፋዬ የነፍስ ማእድ ናፍቆናል በተክልዬ
እንኳን አደረሳቹ ውድ የተዋሕዶልጆ እህት ወድሞቼ መምራችን እንኳን አደረሰክ ከነቤተሰቦችክ ❤❤
መምህር ተስፋዬ አበራ፣እንኳንለጌታችን መድኃኒታችን ለብርሃኑ ልደቱ የእየሱስ ክርስቶስ ለልደቱ ጥምቀቱ በዓል፣እርሶንም ቤተሰቡን አቅፎ ደግፎ በሠላም አደረሶት፣አደረሣችሁ።አሜን!!!
የቅድስ እሩፋኤል አምላክ አንችን የረዳ እኛንም የተቸገርነውን በሙሉ ይርዳን ።
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ!!!
እልል! እልል! እልል! የእግዚአብሔር ስም ዘላለም የተመሰገነ ይሁን! መምህር ጸጋውን ያብዛልህ፤ ፈተናውን ያቅልልህ፤ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!
መምራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ኢንቁ አስተማሪ እኔ በበኩሌ በጣም ነው የሚወዷቸው ማርያም 🥲❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
ቃለ ሂይወት ያሠማል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምካችን በቸእነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እንታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥዱሥቱ ቅዱሣን አንሥት አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ አብርሀምሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ ጳጳሣት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ከነመላ ቤተሰብህ አደረሰህ
በእውነት ደሰ የሚል ግጠመኝነው መምህር
🙏 ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም የመምህር ተስፋዬ አበራ የገጠመኝ ፕሮግራም ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
በጣም ይገርማል ተመስጨ ነው የስማሁት ጌታሆይ ማስተዋሉን ያድለን
እልልልልልልልልልል እግዛኣብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለመድሃኒኣለም ክብር ምስጋናን ለእርሱ ይሁን አሜንንንን🙏🙏🙏
ክብርምስጋና ይድረሰዉ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም የድረስልን
መምህር ውዴ እባክህን ስለ ጻድቁ አቡነ ዘርአ ብሩክ ገድል እና ታሪክ ከአንተ አንደበት መስማት እፈልግሃለሁ ። እና እባክህ live video አቅርብልን ።
እባካችሁ እንደኔ በመምህር አንደበት መስማት የምትፈልጉ like አድርጉ commen ላይ ?
እረ የባለቤቴ ወንድም የሲጋራ ሱስ ነበረበት እና አቆመ እዴት አቆምክ ስለው የአቡነ ዘርአ ብሩክ ገድል አንብቤ ተፈወስኩ አለኝ 🙏
እኔ በህልሜ ሦስት ወጣት ወንዶች የአቡነ ዘርአ ብሩክን ዝክር ዘክሪ አሉኝ ። ከዛም ማናቸው አቡነ ዘርአ ብሩክ ብዬ ዩቱብ ላይ ስፈልግ ከዛም ለካስ ጥር 13 የአመታዊ በዓላቸው ነው ።
በጣም ዕድለኛ ነሽ አሉኝ ሰው ስጠይቅ
እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ።
የድንግል ማርያም ልጅ እሚሳነዉ የለም ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
መምህር ለዚህ ገጠመኝ ቃላት የለኝም ሽአመት ኑርልን
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
ኦ አምላኬ እባክህ ለራሴ ተለውጬ ቤተሰቦቼን ለመለወጥ አብቃኝ እባክህ እርዳን አልቻልኩም እርዳኝ 😭😭😭😭 እህትና ወንድሞቼ በፆሎት አስቡኝ ብርሃነ ማርያም ብላቹ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ለሁላችሁም መልካም በዓል ይሁንላችሁ። ቤተሰቦቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ።
አሜን እንከô አብሮ አደረሰን! ተመስገን እልልልልልልልል መድሃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን፡፡
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይስፉ ቸሩ መድዓለም ተመስገን
እሰይ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን መምህር
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራች ።እግዚአብሔር የእገልግሎት ዘመንህን ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥልን በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል የተቆረጠ ተስፋ የሚቀጥል አምላክ ነው ክብር ይግባው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለልደታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ
እልልልልልል መምህርዬ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እንደሚያከብርህ እማፍቅር እንደምትወድህ አምናለሁ ቁድስ ሩፋኤልዬ ክብር ደስስስስ እንደሚለው አምናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋውን በግ የሚያገኝ አምላክ ደስ የሚል ታሪክ
እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
እልልልልል ልልል ልልልልልልልክብሩን ሁለለ ቅዱስ እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን!!!
መ/ር ዛረ ጽዋ በት ዛረ ያንትን ት/ት አስከፍቸ ነበር ደስ ይላል ሁሉንም አሳምንኩኝ መንፍስ ቅዱስ በጣም ረዳኝ ኧልልልል በ30 "ዮሐንስ አንብሳ"
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ አስተማሪ ነው
እግዚያብሔር ይመስገን⛪️⛪️⛪️
መምህሬ በጣም የሚያስቀና ድህነት ...ቃለ ሕይወት ያሰማልን .....ሰላምዬ ለአንቺም ዝማሬ መለአክትን ያሰማሽ ያሳድግሽ
ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ምን ይሳንካል ክብረምስጋና ለናትልሎ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእርሱ ምን ይሳነዋል፡፡ ቢሮ ባልሆን እልል ብየ አላበቃም ነበር መምህር አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለሳ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
መምሕር ሰላም ሰላም ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ለመጥመቁ ይሀንስ ወራዊ በአል እንካን አደረሰክ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህራችን አሜን አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ።
መምህር ረጅጅጅምምም...እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
እንክዋን አብሮ እደረሰን መምሕር በእውነት በየግዜው የምትለቃቸው ትምሕርቶች ሕይወታችንን የሚለውጥ እና በሑላችን ቤት ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ትምሕርት ነው መምሕር ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so አዳምጬ እመለሳለው ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ተመስገን ጌታ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አቤር አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ይሁን ይደረግልን መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በጣም አሣታሚ ነው
ወይ.መምሕር.አንኳኩ.ይከፈትላችዃል.ለምኑ.ይሠጣችዃል.ያለዉ.እዉነትም.የአንተን.ት.ት.ሠምቶ.የማይቀየር.ይገርማል.ሠማቷ.አንተንም.እንደዚሑ.ሥለኛ ለሚደክሙ.አባቶ ች.እድሜን.ያርዝምልን.በጣምምም.መጨረሻዉ.ደሥ.የሚልነዉ
አምላክ ቅዱሰሩፈኤል ይመሰገን መምህራ ቃል ሃውተይሰመዐልን አሜን
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እድሜህን ያርዝምልን እኔ በልጅነቴ እሸና ነበር ትምህርት ቤት ሳይቀር ቁጭ ካልኩበት እለቀው ነበር አይነጥላ ያሰቃየኝ ነበር
እግዚአብሄር ከፍ ያድርግህ መምህር ተስፋዬ አበራ::
እኔ ዛሬ ስለሰማሁት በጣም ደስስስይላል እግዝአብሔር የሚሳነው የለም እንዴት ደሰ ይላል መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አሜን አሜን አሜን ልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደርሳችህ ለጌታችን ለመደኒታችን ለእየሱስ ልደት ገና ባዓል አደርሳችህ አደርሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይህ ሁሉ ባንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ የኛ ልዬ መምህር💠💠💠💟💟💟💐💐💐🌺🌺🌺🕊🕊🕊🕊
ሰለ ሁሉም ነገር እግሒያብር ይመሰገን መምህር ኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስለምታደርግልን ነገር ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረስህ መላእክትህን እየላክ ከክፉ የምታድነን፣ የሚያስፈልገንን ሁሉ በጊዜውና በሰዓቱ የምትሰጠን አባት፣ የምትንከባከበን የንጉስ ልጆች ያደረከን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን! ❤
ይገርማል እሷ በቅንነት የሰውን ቤት ስታስተካክል አምላክ ደሞ የሷን ቤት እያስተካከለ ነበር ተመስገን!🤲
መምህር ግርማም ተማሪዎቻቸውም ተባረኩ የብዙ ሰው ህይወት በናንተ ትምህርት እየተቀየረ ነውና እግዚአብሔር ያብዛችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልልልልል
ክብር ለአጋዕዝት ዓለም ስላሴ ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል ደስስ ሲል በእውነትት።
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር በቁ
የግእዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እህታችን እንኳን ደስአለሽ የዚንቤት ህወት ፈፍሬ እዲያፈሩ የረዳሽ የኛስደተኛው እህታችን እግዚአብሔር ከፍያለእጀራ ይስጥሽ እኛንም አልቦናችንን ይመልስልን እውነትም አሰርሴማ🙏🙏🙏🙏