ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
⛪️ተመልካቾች Like አድርጉ። ተደብቃችሁ አትመልከቱ !ትምህርቱ እንዲስፋፋ አትፈልጉም እንዴ ???🤔
መምሀር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ትላንት በአጋጣሚ ቁጥር 347 ቤቶች ድራማ ተመልክቼ በጣም ነው ያዘንኩት።በድራው የደብተራና የአስማተኞችን መጽሓፍ የአጋንንት ሥራ የአባቶቻችን ጥበብ ነው እያሉ፤እንደ አንድ ደብተራ አይሉት ዲያቆን ምሁር ተብዬ ግለሰብ ኅብረተሰቡን እያሳሳቱ ይገኛሉ። እባክህን በዚህ ዓይነት ነገሮች ላይ የበለጠ ብታነቃን መልካም ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ።
እግዚአብሔርይመስገንመምራችንእድሜናጤናይስጥህ
ቃል ህይወት ያሠማልን የዘቢብ ሸጋ አባት እድሜ ጤና ይሥጥህ
ተመሰገን መድሀኒአለም አባቴቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!
እገዚያብሔር ይመስገን መምሕር በጣም ብዙ ተምሬበታለው ቃለ ሒይወት ያሰማልን
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼንእስካለ ማርያምወለተ ስላሴ ወልደ ገብርኤልሀይለ ጊዮርጊስተክለ ጊዮርጊስአፀደ ማርያምወልደ ሩፋኤልሀይለ ስላሴወለተ ስላሴገብረ ፃዲቅገብረ ኢየሱስወለተ ብርሃንሀይለ ሚካኤልአስካለ ማርያምወልደ ኢየሱስሀይለ ሚካኤልሚስጥረ ስላሴገብረ መድህንፍቅርተ ስላሴወለተ አረጋይትወለተ ሰንበትሀይለ ጊዮርጊስሀይለ ጊዮርጊስጽጌ ማርያምህይወተ ማርያምወለተ ፃዲቅወልደ ዮሐንስወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ያብዛልህ
ምመናን እያያችሁ ላይክ ሰብስክራይ ኮመንት እያረጋችሁ ላልደረሰው እንዲዳረስ እንዲማሩበት እንዲለወጡ እኛ እንደተማርንበት እንደተለወጥንበት አመሰግናለሁ
ክብር ለድንግል ማሪያምል ልጅ ይሁን ለየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን እውነት ለእኞም ማሰተዎልን ይሰጥን
Amen amen amen kali hewot yasemalen
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እግዚአብሔር ይመሥገን ቅድስ አማኑኤል ከሞት ያተረፈኝ ቀን ነው የዛሬ አመት ቤሩት በነበርው ፊንዴታ ተርፌ ለዚህ ሰአት ቀን ያደረስከኝ አምላኬ አመሠግናለው 🙏🙏🙏በስደት ያላችው እህት ወንድሞቼ ክፊ ከይንካችው እኔ እህታችዎን በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን አካንም ተረፍሽ
እግዚአብሔር ይመሥገን
አግዚእብሔር ይመስገን እንካን ተርፍሽ
እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አትረፈሸ
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ፀቦዖን የስብሽ እህታችን
likeን አትርሱ ምእመናን
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህልን
ሰንየ ሰብስክራይብ አርግኝ
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ፀገውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህም ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
Amen amen amen 👏👏🙏🙏🙏🙏👍💖💖💖
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወትን ያሰማልን🙏👏💜💛💚💙
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ምህረቱን ያቅርብልን 🙏🙏🙏
እል ልል ልል ልል ልልበረከተቾ ዪደርብን
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
በእዉነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምራችን ለየት ያለነዉ ስለሁሉም ነገር👏👏👏
ላይክ እናድርግ ወገኖቼ ለኛ ሲል መምህራችን ለፍቶ ሲያቀርብልን እኛም የሚገባንን እናድርግ ❗️❗️❗️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን
ዘዘዘ፣፣ቨ
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራ. ቃለህይወትያስማልን.. ዝማሬመላእክትያስማልን ።
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የወንድማች በረከትህ ይደርብን በፀሎታችው አስብኝ አመተማርያም
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜንመምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅብልበርታልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልየእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ካለማመን ወደ ማመን ከታማሚነት ወደ ጤነኛንት የመለስከ ወንድሜ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን።እህቴ ጎበዝ እግዚአብሔር በአንቺ ላይ አድሮ ነውና እሄን ሁሉ ያደረገው በቤቱ ያፅናሽእግዚአብሔር ሁሉን ማረግ ይችላል ከኛ የሚጠበቀው ማመን ብቻተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እሄን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቃለሄወት ያሰማልን መምህር🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጠም ነው ደስ የሚልው ወንድሞችን አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማ ፍቅር ፀጋውን የብዙላችሁ አባቶችን 💚💛❤️✝️✝️✝️💐💐💐🌹🌹🌹🌻🌻🌻🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም የልጅቷን ጥንካሬ ይስጠን ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እውነት እንዲህ የሚያስቡልን ያብዛልን እራሳቸውን አሳልፈው.የሚሰሰጡ ምህሮችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
ቅዱስ ኡራኤል ለሁላችንም የእውቀትን ፅዋ ያጠጣን።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ።ከዚህ በላይ የሰዎችን ህይወት የምትታደግ ያድርግህ።
ሰብስክራይብ አርግኝ
Amen 🙏
@@shewayetube-445 esun tetesh minal getemegun erega belesh betadamechi
@@entertainmentjunkies9926 ካንች በፊት ነዉ ያዳመጥኩት እኛ ሰወች ስንባል ሰዉ መተቸትና እራሳችን ፃዲቅ አርገን ማየት እንወዳለንእጂ😣
@@shewayetube-445 tadiya mindenew subscribe argug eyalu melemen? Muscicawes?
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ ይሚል ትምህርት
ማራናታየ ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
Amen amen amen memhir Kale yiywet yasemalin memhir
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏ዝማሬ መላከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን አስተማሪ እንደበት ለኛ ሰሚና አስተዋይ ለቦን ይደልን አሜን {3) ወድ ተምህረቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልንእህት ወንድሞች እኔና ጋደኛዬ በስደት አርብ ሃገር ነን ሁለታችንም በኮሮና ታመናል ወለተገብርኤል እና እህተማሪያም ብላችሁ በፁሎት አስቡን
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህርዬ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምስጋና ይድረሳት ቅዱሳን ምስጋና ይድረሳቸዉ
Amen Amen Amen
በዚ ዘመን የመምህር ትምህርቶች አዳምጦ የማይለወጥ አለ ብዬ አላስብም ግን ልብን በቅን አስተሳሰብ ከፉቶ መሆን አለበት የነፉስ ምግብ ነው እድለኛ ነኝ!!!! እግዚያብሄር ለኔ የ ደረሰ ለሁላችሁም ይድረስ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
የመመምህር ልጆች ሼርር ላይክአርጉ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዝመለህን ያዝነልን ወደማቸን በረከትህ ይደርበን አሜን አሜን አሜን
እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ የማማከር ኣገልግሎት ለምንድነው ይቋረጥከው???
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ያሳዝናል በሽታዉ ግን እንኳን እግዚአብሔር በነፍስም በስጋም አተረፈህ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን ደካማ እህታችሁ ነኝ በስደት ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን እህት ወንድሞቸ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን👏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን✝️🌿
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በፆለት አስቡኝ ወለተማርያም
እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ዲስ ላይክ የሚያደርጉ ሰዎች ምን አይነት አይምሮ ነው ያላቸው ቢያንስ ቅድምያ ለምን አያዳምጡትም ገጠመኙ እንኳን አሁን ገና መለቀቁ ነው እኮ ብቻ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ የልባችንን አይን ያብራልን በእውነት
እኔ አንድ ሜመስለኝ ላኬ አና ደስ ላይክ የማይውቅ ሰው አለ መስለኝ
በእውነ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ ሰለ ሁሉም ነገር አግዚአቤሔር ይመሰገን ፡፡
እምነት እምነት እምነት ብቻ ያመነ የተጠመቀ ይድናል አይደለስ ቃሉ እኔ ግን በአንዱ ሰምቶ በአንዱ ማፍሰስ ብቻ መምህር በፀሎት አስበኝ ወንድማችን እምነትህ አዳነህ እህታችን ጥንካሬሽ በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር በአንድ ያድርጋችሁ እናታችንን ከዚህ ርኩስ መንፈስ እግዚአብሄር ይፈውሳቸው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
Amen qalotin yesamalen
መምህር እግዝአብር ይጠብቅህ
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን!!!
ለእግዚያብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም
ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን ለእህታችን ለወንድማችን በእውነት ፀጋወን ይብዛልን 12 እመት ጉባይ መተደለ ነው ለልጁ መዳኛ ሆነች እግዚአብሔር ይመሰገን በመፃፍ ኢዮብም 33፥14 እግዚአብሔር በአንድም በሌላም የነገራል ነገረ ግን ሰው አይስተዋልም የለለ እሱን ለመዳን ለሱ በዘ መንገድ አለው ተመሰገን አመለኬ ሀገራችን በፀሎት አሰቦት ወገኖቼ
Yene wudye memhirchin egzabher tsega yabzalk
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን/፫/ውድ መምህራችን ሰላማችሁ ይብዛልን
አሜን
#እግዚአብሔር በሰማነው ፍሬ የምናፈራ ያርገንአቤቱ የሰራዊት ጌታ #እግዚአብሔር ሆይ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ስጠን 🙏🙏🙏😥😥
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሁሉን ነገር ለሚያደርገው እሚሳነው ነገር ለሌለ ክብር ለስ ይሁንመምህር ፀጋውን ያብዛልህ የኛንም ህይወት ይቀይር በእውነት😭😭😭🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእህታችንን እና የወንድማችንን መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምርላቸው ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እግዚያአብሄር ይመስገን
ሰው ተምሮ የማያውቁትን አስተምሮ ወደ እግዚአብሔር ሲያመጣ እንደት ደስ ይላል ሁላችንም በምንማረው ትምህርት ፍሬያማ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን መምህር ሺ አመት ኑርልን ያንተ አይነቱ ሺ ሚልዮን ይሁኑልን
መምህሬ ቃላት የለኝም ከጭለማው ወደ ብርሃኑ እግዚአብሄር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ አመጣኝ ፍቅሩን አሳየኝ አጢያት በደሌን ሳያይ እንደቸርነቱ ብዛት አቆመኝ ተመስገን በብዙ እድሜና ጤና ኑርልኝ መምህር💙🙏
Like እና share ማድረግ እንዳንረሳ !!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ህይወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
መህርዩ ምንልበልህ ከቶ አግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ያደረው ታምር እፁብ ድቅ ነው
ብም ብም ብም አሪፍ ግጥም ነዉ። ገደልከኝ ድንቅ ትምህርት
እግዚአብሔር ይመስግገን በጠቃሚነው እድሜ ይስጥ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌺🌺🌺🌺
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስነገን
Kelhiwot yasamlen mamirchin tsagw yabezelen ameen ameen ameen
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
ተመስገን የእግዛብሔር ሰራ እንዴት ይደንቅ መምህሬም ፀጋህ ይደርብን
ቃል ህይወት ያስመዐልና
ፈጣሪ በፀጋው ያኑርክ ወንድሜ የእኛ ሙሴ
🙏❤ እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን ልዩ ትምህርት ነው የልጅትዋ ጉብዝና የሚደንቅ ነው❤
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
አግዚእብሔር ይመስገን መምራችን እንካን ስላም መጣክ
እግዚአብሔር ይመስ ቃለ ሂወት ያሰማልን
እህት ወንድሞቸ እባካችሁ በፀሎት ወልደ ትንሳኤ እያላችሁ አስቡኝ
የታደለ ስው ነው እኛንም ይርዳን.
ምስል አቁመን አንሰግም ለጣዎትከሰማይ የመጣው እያለልን ታቦት ጨሌ ሰብስበን አንሰግድም ለሰይጣን የእስራኤል ልጆች እኛ ክርስቲያን ነንፈጥሮ የሚገዛ እያለን አምላክለወደቀው መልአክ አንበረከክ በመስቀሉ ግርጌ የተሰጠችን የምታማልደን እናት አለችንክፉውን አንፈራም ከቶ አንጨነቅምየመልአክት ጥበቃ ከኛ ዙሪያ አይርቅምባለ ምልክት ነን ጌታችን ያውቀናልየአንገታችን ማሕተብ ወንዝ ያሻግረናልከኛ የሚጠበቅ ጥቂት መታመን ነውባሕር የሚከፍል ንጉስ ከኛ ጋር ነው። በቱርክ ሐገር በብዙ በሽታ የሚሰቃይው ወንድማችንን ዲያቆን ዘማሪ ሐይሉ መንግስቴን በፀሎት አስቡት በጣም ነው የሚያሳዝን
እግዚአብሔር መልካም ነው
Ezabeher yemsgen amen memher
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ፫ ተስፋ ስላሴ ቃለሂወት ያሰማልን
በመምህር ላይ አድሮ ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እኩን ለዚህ አበቃን እህታችነም ጉበዝ በረቼ ጠንካራ መንፈሳዊይ ህወት ያለሽነሽ እኝንም ሰው ያድረገን ቸሩ አምላክላችን አማኑኤል
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የተዋህዶ እንቁ🍀🌿❤
ቤተሰብ እንሁን መሲ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብ ዕድሜና ጤና ይስጥልን የእኛ እንቁ
ልብያሌ ልብ በል የሰመውን አሰመ መምራችን ፈጣሪ ይበርኮት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ይላላ ወንድማችን እንኩዋን በምረቱ ጎበኘህ ለህታችንምጸጋው ይብዛልሽለመምራችን ቃለሂውትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
Amen 3
መምህረ በፀሎት አሰብኝ አሞኛል ወለተ መዲህን😭
amen amen amen memerachen ayene lebonachen yekeftlene
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋ ስጥልን
እልል ደስ ሲል ያምላክ ቸርነት. ምን ይሳነዋል
⛪️ተመልካቾች Like አድርጉ። ተደብቃችሁ አትመልከቱ !ትምህርቱ እንዲስፋፋ አትፈልጉም እንዴ ???🤔
መምሀር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ትላንት በአጋጣሚ ቁጥር 347 ቤቶች ድራማ ተመልክቼ በጣም ነው ያዘንኩት።በድራው የደብተራና የአስማተኞችን መጽሓፍ የአጋንንት ሥራ የአባቶቻችን ጥበብ ነው እያሉ፤እንደ አንድ ደብተራ አይሉት ዲያቆን ምሁር ተብዬ ግለሰብ ኅብረተሰቡን እያሳሳቱ ይገኛሉ። እባክህን በዚህ ዓይነት ነገሮች ላይ የበለጠ ብታነቃን መልካም ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ።
እግዚአብሔርይመስገንመምራችንእድሜናጤናይስጥህ
ቃል ህይወት ያሠማልን የዘቢብ ሸጋ አባት እድሜ ጤና ይሥጥህ
ተመሰገን መድሀኒአለም አባቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!
እገዚያብሔር ይመስገን መምሕር በጣም ብዙ ተምሬበታለው ቃለ ሒይወት ያሰማልን
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
እስካለ ማርያም
ወለተ ስላሴ
ወልደ ገብርኤል
ሀይለ ጊዮርጊስ
ተክለ ጊዮርጊስ
አፀደ ማርያም
ወልደ ሩፋኤል
ሀይለ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ገብረ ፃዲቅ
ገብረ ኢየሱስ
ወለተ ብርሃን
ሀይለ ሚካኤል
አስካለ ማርያም
ወልደ ኢየሱስ
ሀይለ ሚካኤል
ሚስጥረ ስላሴ
ገብረ መድህን
ፍቅርተ ስላሴ
ወለተ አረጋይት
ወለተ ሰንበት
ሀይለ ጊዮርጊስ
ሀይለ ጊዮርጊስ
ጽጌ ማርያም
ህይወተ ማርያም
ወለተ ፃዲቅ
ወልደ ዮሐንስ
ወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ያብዛልህ
ምመናን እያያችሁ ላይክ ሰብስክራይ ኮመንት እያረጋችሁ ላልደረሰው እንዲዳረስ እንዲማሩበት እንዲለወጡ እኛ እንደተማርንበት እንደተለወጥንበት አመሰግናለሁ
ክብር ለድንግል ማሪያምል ልጅ ይሁን ለየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን እውነት ለእኞም ማሰተዎልን ይሰጥን
Amen amen amen kali hewot yasemalen
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እግዚአብሔር ይመሥገን ቅድስ አማኑኤል ከሞት ያተረፈኝ ቀን ነው የዛሬ አመት ቤሩት በነበርው ፊንዴታ ተርፌ ለዚህ ሰአት ቀን ያደረስከኝ አምላኬ አመሠግናለው 🙏🙏🙏በስደት ያላችው እህት ወንድሞቼ ክፊ ከይንካችው እኔ እህታችዎን በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን አካንም ተረፍሽ
እግዚአብሔር ይመሥገን
አግዚእብሔር ይመስገን እንካን ተርፍሽ
እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አትረፈሸ
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ፀቦዖን የስብሽ እህታችን
likeን አትርሱ ምእመናን
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህልን
ሰንየ ሰብስክራይብ አርግኝ
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ፀገውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህም ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
Amen amen amen 👏👏🙏🙏🙏🙏👍💖💖💖
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወትን ያሰማልን🙏👏💜💛💚💙
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ምህረቱን ያቅርብልን 🙏🙏🙏
እል ልል ልል ልል ልል
በረከተቾ ዪደርብን
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
በእዉነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምራችን ለየት ያለነዉ ስለሁሉም ነገር👏👏👏
ላይክ እናድርግ ወገኖቼ ለኛ ሲል መምህራችን ለፍቶ ሲያቀርብልን እኛም የሚገባንን እናድርግ ❗️❗️❗️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን
ዘዘዘ፣፣ቨ
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራ. ቃለህይወትያስማልን.. ዝማሬመላእክትያስማልን ።
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የወንድማች በረከትህ ይደርብን በፀሎታችው አስብኝ አመተማርያም
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅብል
በርታልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማል
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ካለማመን ወደ ማመን ከታማሚነት ወደ ጤነኛንት የመለስከ ወንድሜ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን።እህቴ ጎበዝ እግዚአብሔር በአንቺ ላይ አድሮ ነውና እሄን ሁሉ ያደረገው በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር ሁሉን ማረግ ይችላል ከኛ የሚጠበቀው ማመን ብቻ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እሄን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቃለሄወት ያሰማልን መምህር🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጠም ነው ደስ የሚልው ወንድሞችን አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማ ፍቅር ፀጋውን የብዙላችሁ አባቶችን 💚💛❤️✝️✝️✝️💐💐💐🌹🌹🌹🌻🌻🌻🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም የልጅቷን ጥንካሬ ይስጠን ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እውነት እንዲህ የሚያስቡልን ያብዛልን እራሳቸውን አሳልፈው.የሚሰሰጡ ምህሮችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
ቅዱስ ኡራኤል ለሁላችንም የእውቀትን ፅዋ ያጠጣን።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ።ከዚህ በላይ የሰዎችን ህይወት የምትታደግ ያድርግህ።
ሰብስክራይብ አርግኝ
Amen 🙏
@@shewayetube-445 esun tetesh minal getemegun erega belesh betadamechi
@@entertainmentjunkies9926 ካንች በፊት ነዉ ያዳመጥኩት እኛ ሰወች ስንባል ሰዉ መተቸትና እራሳችን ፃዲቅ አርገን ማየት እንወዳለንእጂ😣
@@shewayetube-445 tadiya mindenew subscribe argug eyalu melemen? Muscicawes?
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ ይሚል ትምህርት
ማራናታየ ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
Amen amen amen memhir Kale yiywet yasemalin memhir
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏ዝማሬ መላከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን አስተማሪ እንደበት ለኛ ሰሚና አስተዋይ ለቦን ይደልን አሜን {3) ወድ ተምህረቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
እህት ወንድሞች እኔና ጋደኛዬ በስደት አርብ ሃገር ነን ሁለታችንም በኮሮና ታመናል
ወለተገብርኤል እና እህተማሪያም ብላችሁ በፁሎት አስቡን
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህርዬ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምስጋና ይድረሳት ቅዱሳን ምስጋና ይድረሳቸዉ
Amen Amen Amen
በዚ ዘመን የመምህር ትምህርቶች አዳምጦ የማይለወጥ አለ ብዬ አላስብም ግን ልብን በቅን አስተሳሰብ ከፉቶ መሆን አለበት የነፉስ ምግብ ነው እድለኛ ነኝ!!!! እግዚያብሄር ለኔ የ ደረሰ ለሁላችሁም ይድረስ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
የመመምህር ልጆች ሼርር ላይክአርጉ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዝመለህን ያዝነልን ወደማቸን በረከትህ ይደርበን አሜን አሜን አሜን
እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ የማማከር ኣገልግሎት ለምንድነው ይቋረጥከው???
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ያሳዝናል በሽታዉ ግን እንኳን እግዚአብሔር በነፍስም በስጋም አተረፈህ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን ደካማ እህታችሁ ነኝ በስደት ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን እህት ወንድሞቸ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን👏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን✝️🌿
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በፆለት አስቡኝ ወለተማርያም
እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ዲስ ላይክ የሚያደርጉ ሰዎች ምን አይነት አይምሮ ነው ያላቸው ቢያንስ ቅድምያ ለምን አያዳምጡትም ገጠመኙ እንኳን አሁን ገና መለቀቁ ነው እኮ ብቻ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ የልባችንን አይን ያብራልን በእውነት
እኔ አንድ ሜመስለኝ ላኬ አና ደስ ላይክ የማይውቅ ሰው አለ መስለኝ
በእውነ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ ሰለ ሁሉም ነገር አግዚአቤሔር ይመሰገን ፡፡
እምነት እምነት እምነት ብቻ ያመነ የተጠመቀ ይድናል አይደለስ ቃሉ እኔ ግን በአንዱ ሰምቶ በአንዱ ማፍሰስ ብቻ መምህር በፀሎት አስበኝ ወንድማችን እምነትህ አዳነህ እህታችን ጥንካሬሽ በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር በአንድ ያድርጋችሁ እናታችንን ከዚህ ርኩስ መንፈስ እግዚአብሄር ይፈውሳቸው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
Amen qalotin yesamalen
መምህር እግዝአብር ይጠብቅህ
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን!!!
ለእግዚያብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም
ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን ለእህታችን ለወንድማችን በእውነት ፀጋወን ይብዛልን 12 እመት ጉባይ መተደለ ነው ለልጁ መዳኛ ሆነች እግዚአብሔር ይመሰገን በመፃፍ ኢዮብም 33፥14 እግዚአብሔር በአንድም በሌላም የነገራል ነገረ ግን ሰው አይስተዋልም የለለ እሱን ለመዳን ለሱ በዘ መንገድ አለው ተመሰገን አመለኬ ሀገራችን በፀሎት አሰቦት ወገኖቼ
Yene wudye memhirchin egzabher tsega yabzalk
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን/፫/ውድ መምህራችን ሰላማችሁ ይብዛልን
አሜን
#እግዚአብሔር በሰማነው ፍሬ የምናፈራ ያርገን
አቤቱ የሰራዊት ጌታ #እግዚአብሔር ሆይ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ስጠን 🙏🙏🙏😥😥
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሁሉን ነገር ለሚያደርገው እሚሳነው ነገር ለሌለ ክብር ለስ ይሁን
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የኛንም ህይወት ይቀይር በእውነት😭😭😭🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእህታችንን እና የወንድማችንን መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምርላቸው ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እግዚያአብሄር ይመስገን
ሰው ተምሮ የማያውቁትን አስተምሮ ወደ እግዚአብሔር ሲያመጣ እንደት ደስ ይላል
ሁላችንም በምንማረው ትምህርት ፍሬያማ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን መምህር ሺ አመት ኑርልን ያንተ አይነቱ ሺ ሚልዮን ይሁኑልን
መምህሬ ቃላት የለኝም ከጭለማው ወደ ብርሃኑ እግዚአብሄር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ አመጣኝ ፍቅሩን አሳየኝ አጢያት በደሌን ሳያይ እንደቸርነቱ ብዛት አቆመኝ ተመስገን በብዙ እድሜና ጤና ኑርልኝ መምህር💙🙏
Like እና share ማድረግ እንዳንረሳ !!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ህይወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
መህርዩ ምንልበልህ ከቶ አግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ያደረው ታምር እፁብ ድቅ ነው
ብም ብም ብም አሪፍ ግጥም ነዉ። ገደልከኝ ድንቅ ትምህርት
እግዚአብሔር ይመስግገን በጠቃሚነው እድሜ ይስጥ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌺🌺🌺🌺
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስነገን
Kelhiwot yasamlen mamirchin tsagw yabezelen ameen ameen ameen
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
ተመስገን የእግዛብሔር ሰራ እንዴት ይደንቅ
መምህሬም ፀጋህ ይደርብን
ቃል ህይወት ያስመዐልና
ፈጣሪ በፀጋው ያኑርክ ወንድሜ የእኛ ሙሴ
🙏❤ እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን ልዩ ትምህርት ነው የልጅትዋ ጉብዝና የሚደንቅ ነው❤
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
አግዚእብሔር ይመስገን መምራችን እንካን ስላም መጣክ
እግዚአብሔር ይመስ ቃለ ሂወት ያሰማልን
እህት ወንድሞቸ እባካችሁ በፀሎት ወልደ ትንሳኤ እያላችሁ አስቡኝ
የታደለ ስው ነው እኛንም ይርዳን.
ምስል አቁመን አንሰግም ለጣዎት
ከሰማይ የመጣው እያለልን ታቦት
ጨሌ ሰብስበን አንሰግድም ለሰይጣን
የእስራኤል ልጆች እኛ ክርስቲያን ነን
ፈጥሮ የሚገዛ እያለን አምላክ
ለወደቀው መልአክ አንበረከክ
በመስቀሉ ግርጌ የተሰጠችን
የምታማልደን እናት አለችን
ክፉውን አንፈራም ከቶ አንጨነቅም
የመልአክት ጥበቃ ከኛ ዙሪያ አይርቅም
ባለ ምልክት ነን ጌታችን ያውቀናል
የአንገታችን ማሕተብ ወንዝ ያሻግረናል
ከኛ የሚጠበቅ ጥቂት መታመን ነው
ባሕር የሚከፍል ንጉስ ከኛ ጋር ነው።
በቱርክ ሐገር በብዙ በሽታ የሚሰቃይው ወንድማችንን ዲያቆን ዘማሪ ሐይሉ መንግስቴን በፀሎት አስቡት በጣም ነው የሚያሳዝን
እግዚአብሔር መልካም ነው
Ezabeher yemsgen amen memher
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ፫ ተስፋ ስላሴ ቃለሂወት ያሰማልን
በመምህር ላይ አድሮ ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እኩን ለዚህ አበቃን እህታችነም ጉበዝ በረቼ ጠንካራ መንፈሳዊይ ህወት ያለሽነሽ እኝንም ሰው ያድረገን ቸሩ አምላክላችን አማኑኤል
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የተዋህዶ እንቁ🍀🌿❤
ቤተሰብ እንሁን መሲ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብ ዕድሜና ጤና ይስጥልን የእኛ እንቁ
ልብያሌ ልብ በል የሰመውን አሰመ መምራችን ፈጣሪ ይበርኮት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ይላላ ወንድማችን እንኩዋን በምረቱ ጎበኘህ
ለህታችንምጸጋው ይብዛልሽ
ለመምራችን ቃለሂውትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
Amen 3
መምህረ በፀሎት አሰብኝ አሞኛል ወለተ መዲህን😭
amen amen amen memerachen ayene lebonachen yekeftlene
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋ ስጥልን
እልል ደስ ሲል ያምላክ ቸርነት. ምን ይሳነዋል