ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር ሁልጊዜ የምፀልየው ፀሎትነው መዝሙር 22 እና 90 በጣም ደስ ነው የሚለኝ::
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህር በጣም ነው የሚያነቃው ትምርቱ አቤት በየቤታችን ስንት ችግር እዳለ እግዚአብሔር አይቶ ይማረን😭😭😭😭😭😭😭
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፋዬ አበራ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልንእማ ፍቅር ትጠብቅልን የኛ እንቁ
እህቴ ሶልያና እኔንም እግሩብ ዉስጥ አስገቢኝ ስለ አዛኝቷ ብለሽ 0548590637 😥
@@ፍቅርካለሁሉአለ እህት አለምየ የለሁበትም ከጉርፑ
@@ፍቅርካለሁሉአለ በስም ሶልያና አትፃፉ እሺ ምዕመነን አስታውሉ በስም ብዙ ሶልያና አለናሌላ አፕልኬሽን እፈለግን ነው ሲከፈት ሊኩን ይቀመጥላችሁአል ለሁላችሁም
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub እሺ እህታችን እጠብቃለን
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub eshi
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንስለ ትምህርቱ የቱን ተናግሬ የቱን ልተወው ሁሉም የኔ ታሪክ ነው በማዳመጥ ነው የምማረው ደጋግ አባቶቼንእናቶቼእህቶቼወንድሞቼአዛኝቱ በወጣችሁበት በገባችሁበት ዋስ ጠበቃ ትሁናችሁሁላችንም እናስተውለሰው መውደቅ ምክነያት እንደሆንን ሁሉ ለመዳንም ምክነያት እንሁን
እንኳን ደና መጣህ መምራችን ኑ እናማር እንቃ እናቃ እማ ፍቅር ድግል ማርያም አይነልቦ ናችንን ታብራልን ሥጨርሥ ኮመት እፅፋለሁ መልካም ቀን
DINGIL bmalet yitarem
Ok y79
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛልክ
አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከት ይደርብንቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ሰምተን ተግባርዊ እድናደርገው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
በጣም ደስ የሚል የሚያሰተምር ትምሕርት ነው መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያአባታችን በረከት ይደርብን ጸጋ ያብዛልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን
ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋም ይሁን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን እግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 በእውነት ባንተ ትምህርት ችግራችን ለማወቅ ችለናል ፀጋውን ያብዛልክ እቁ መምህራችን
ደምሩኝ
አዎን የንጸህይት ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል መድሃኒያለም ሁላችንንም ይባርከን ። መምህር ተስፋ ሥላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣ በእህታችን ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ያስወግድላት አሜን ።
ከምር መምህር ልጄ ወድነዉ አሁን ገና 4 አመቱነዉ ቅዱስ ቁርባን እቆርበነዉ ዳቆን እዲሆንልኝም እመኛለሁ ከስደት ስመለስ አስገባዋለሁ እማ ፍቅር የሰጠችኝ ትልቁ ስጦታዬ ነዉ
ኃ/ማርያም ኃ/ሚካኤል ብ/ገብርኤል እ/ማርያም ወለ/ገብርኤል ወለ/ ኪዳን በፀሎት አስቡን
ኤፍታህ ብየ ስጀምር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኙ በጣም አሪፍ ነው መምህር እግዚአብሔር ያበርታልን ውድ የመምህር ቤተሰቦች ሰላምናቹ በያላቹበት የናታችን የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለየን እሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጣም አመሰግናለዉ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋማርያም ብላቹ በጸሎት አስቡኝ የእግዚአብሄር ልጆች አደራቹ
መምህር፡እባክህን፡ሰልክህን፡አስቀምጥ፡እማማክርህ፡አለኝ።
እግዚአብሔር ደጋጎች አባቶችን ያብዛልን
መምህር zoom እሚባል አፕልኬሽን አለ እሲቲ ሞክሩና እኛም እነሳተፍበት እማፍቅር ትርዳን። ክብር ለንፁሐን ካህናት አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ ለዚሑሉ ትምህርት መነሻ ለሆኑን ለታላቁ አባታችን ለመምህር ግርማ እድሜና ጤናዉን ይስጥልን ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ ይባርክልን❤❤❤
መምህር እንካን በድህና መጣህ የኣባ ትህትና ደስ ሲል፡ እኔስ በድርቅና ተመሊቸ፡ ዘቢብ መብላት ከጀመርኩት ግን ትንሽ እየተሻለኝ ነው መምህር እናመሰግናለን ።እኛ ሞ በጣም እየተማርን ነው መምህር የተማርነው በኮመንት መግለጽ ጥሩ ነው ግን ስለበዛ እንዴት እንጻፈው ብቻ ኣንድ ቀን ሁላችን በትምርትህ የተቀየርን የሆነን ኣብረን ምስክርነት ምንሰጥ ይኣድርገን እንጂ ። እመብርሃን ኣስብህ በሰማይ ትጻፍልህ።ደሞ እኔ ኣማረኛ ብዙ ኣልችልም፡ትግሪኛነው ምችለው እና ብዙ ጋዶኞቴ ኣማረኛ ብዙህ ካን ባይችሉ ገጠምኝ መዝሙርህ ይሰማሉ ።መምህር ደስ ይበልህ
Zoom መቶ ሰው ሁኖ በ ቪዲዮም ሆነ በ voice /ድምፅ አንድላይ ማዉራት የሚቻል አፕልኬሽን ነው ሞኩሩት 1000 ቢሆንም ይቻላል
Enenm asigebugn
Enanm asgeun
እኔንም አስገቡኝ ከተከፈተ
እኔም አስገብኝ ግን ብዙግዜ ዋይፍየለኝም
እውነት መምህራችን ቃለ ህየውትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስጥልን እውነት በጣም አሬፍ ትምህረት እኔማ በጣም ነው የወደድኩት መምህራችን በጣም ሲስ ሆነብኝ ሺ አመት ኑርልን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን መምህራችን እግዚያብሔር እድሜ እና ጤነወትን ያብዛል ::
እንኳን ደህና መጣህ እንቁ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አሜን በረከታችው ይደረብን ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት የሰውን ወሬ መሰማት የለብኝ እና ለካህናት ከብር መሰጠት በጸሎትና በሰግደት መበርታታ እንዳለብኝ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋው ያኑርልን
እሽ መምህር መልካም ሀሳብ ነው እማምላክ ታክብርልን በእውነት ሁሌም ሚጠቅመንን ነው ምትመክረን
መምህርዬ ያተ ትምህርት ለኔ በጣም ለዉጦኛል ዋጋ ታገኝበታለህ በጣም ተለዉጫለሁ ስታስተምር ብትትን አድርገህ ነው በርታ ወድሜ አተ ክርስቶስ የመረጠህ ነህ እኔ እዲህ አገልግዬ አገቴ በተበጠሰ ሞት አይቀር ስለ ክርስቶስ መስክሮ መሞት መታደል ነዉ እዳፈራ እቁዬ💖💖
ቃል ሀዎት የሳማለን ምምህርተሳፋዬ ⛪️🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤❤
ምምህር ቴሌ ግራም ላይ ብሆን በዙ ሰዉ ያካትታልገጠመኙ አኛንም ለዉጦናል አንድ ጋደኛይ ሰትጸልይ ሰእል ያወራታል ልጂታካን ማበብካን አትችልም ግን በጣም የሚገርም ነገርታያለች
በትክክል አርፊ ሀሰብ ነዉ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ ኦ አምላኬ ንፁህልብ ፍጠርልኝ ምንም በማያቁት መወንጀል የበፊቶቹ ጠባቂው እና ሰራተኛዋ እኔ የተረዳሁት ያው በመንፈሳዊ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ንፁህ ልብ ሁሌም አሸናፊናት እግዚአብሔር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ 🙏የመምህር ተማሪዎች❤
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እዴሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
Amen amen amen
ይገርማን በየትኛውም አለማት ያለን ሁላችንም ከክፉ ሁሉ መናፍስ እርኩሳን መተት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን፫ መህምራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ልዕውል እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫✝️💒✝️💒✝️💒🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልክ መምህራችን እግዚአብሔር ጸገውን ያብዛልህ መምህር እማ ፍቅር ይጠብቅልን
መ ምህር ቃለሂወት ያሠማልን እግዚያብሄር ይሥጥል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል ልፋትህን ቆጥሮ እኛ እንድለወጥ ይርዳን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ዋልክ እንኳን በሰላም መጣህልን የእኛ እንቁ
እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜንንን ።
አሜን አሜን አሜን .መምህር .እድ ሜህ.ያረዝምረልን.በጣም.ጥሩ.ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጡ መምህር
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ሰምተን ተግባርዊ እድናደርገው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን✟✟⛪
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
እረ እትፍራ በድፍረት መተህ ስላስተማርከን ስላሳወከን ወንድሜ እዴት ብዙነገር ነው ይሳወከኝዘመንን ሁሉ በቅድስት ድንግል ማርይም ስምትጠብቅህ በርታልን እግዝእብሄር ቤተስብህን ሁሉ ይጠብቅልህ እሜንእሜን እሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከይቅርታጋ ጋር ለፀሎት ቴሌግራም ብዙሰው ይይዛል መምህራችን
ኤፍታህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ዳና መጠህልን እመፍቅር ጥላ ትሁን ቃላህወት የሰማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን እኔም በጣም ማከብረው እና ምወደው መምህር ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለት
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር የሰዉ ዘር የተባልን በሙል ሐይማኖት ዘር ሳን ቆጥር ኑእርኩስ መንፈስን እንዋጋዉ
የኔ እናት ያለ ሐይማኖት ያለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ውጪ ውጊያ የለም ፓለቲካ እና ሐይማኖት እንለይ ከመናፍቅም ሆነ ከአህዛብ ጋር የሚደረግ ፀሎት ተቀባይነት የለውም
@@21MarYam የሰዉልጂ የሚቀየርበት ምክንያት አይታወቅም እሄን ገጠመኝ በመስማት ብዙ ሙስሊም ፔንጤ ተቀይረዋል እሽ ፖለቲካዉን ለፖለቲከኞች እንተዉላቸዉ
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መመህር በረከታቸው ይደርበን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር የተመገነ ይሁን መምህር ስላም ዋልክልን እንካን ደህና መጣክ
ቴሌ ግራም ብዙ ስው ያስተናግዳል መምህር በእውነት ከምታቀርብልን ገጠመኝ እኔ በህይወት ብዙ ነገር ተምሬ በታለሁ በእውነት መምህር እግዚአብሔርን አምላክ ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን
እንደው በምን ቃል ልግለፅህ መፍትሄህ ብዛቱ ተስፋ ስላሴ እንጃ ብቻ ለአይነ ስጋ ያብቃኝ ወንድሜ
መምህር.ቃለህወት.የሰማልን👏👏
መምህር እንኳን ደህና መጣክልን አሁን ያመጣከው ሀሳብ ጥሩ ነው አንተን ማግኝት ለማንችል ጥሩ ነገር ነው ያሰብከው
Yftan. Ameny. Ameny. Ameny
የኛ ችግር አለማስተዋላችን ነዉ በዘ ፈቀደ የምንመራ ስለሆነ ከጎናችን ያለዉን መልካም ነገር ማየት ማስተዋል መረዳት ያቃተን😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እናመስግናለን መምህራችን
እንኮን ደህና መጣህ መምህርችን ስላምህ ዪበዛልህ
በጣም ደሠ የላል
እግዛቤኢር ይመሰገን እንኳን ደና መጡ እድሜና ጠና ለመምህራችህ በረከታችህ ይደርብን. አሜንን አሜንንንን አሜንንን
መምህር አረ በጣም በዙ ተምህርት ነዉ የተማርነበት ነዉ በዉነት ምን እደማደርግ ግራ ገብቱኚ ነዉ
እውነት ነው
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ተስፋ ስላሴ አባታችን በረከትዎት ይደርብን ለሁላችን አሜን
ሰላም መምህር አንካን ሰላም መጠህ sekyp ይምብል ኦፕልክ ሽን አለ 600 ሠው የስግብላ ብዝ ፅሎት ብትጀም ድስ ይላል
ስላምእውትነ
እውነት ከሆን ለምን አንድላያ አንፀልይም
Never it is only 50
እኔንም አስገቡኝ እስኪ እህቶቸ😢
በጣም ግሩምበእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
፩, መምህር:- ስለ ማህር ፀሎቱ አንድ ሀሳብ አለኝ ፦ በ "IMO " ከሚሆን ለምን በ"Zoom" or በ በሌላ አይሆንም ? ምክንያቱም ; IMO America ያለን ሰዎች ከ"America" ውጪ ያላችሁ ሰዎችን ማግኘት ስለማንችል አብረን ፕሮግራሙን መሳተፍ አንችልም።ይህ ታሳቢ ቢደረግ ሁሉን ያሳተፈ ይሆናል ብየ አስባለሁ።፪, ሌላው የ"Telegram" ግሩፕህን እንዴት መቀላቀል እንችላለን? እስኪ የግሩፑ አካል የሆናችሁ እርዱኝ
አሜን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
ሰላም ላተ ይሁን መምህር እዴት ሰነበትክ እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ፀጋውን ይጨምራል እግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን የመዝሙ ዳዊት ጥቅም የተጠቀመ ያውቀዋል እህታችን በላያው ያደረው ክፉ መነፈስ የቅዱሳን አምላክ ያንሳልን አባቴ አብነ ሐበተማርያም ይተደጓት የአባታችንም በሰከት ይደርብን ለቅዱስ ጋብቻቸው በቅዱስ መንፈሱ ጠብቆ አንድ ለመሆን ያብቃችው እርሱን የሰበ አባት እኛንም ያስበን መምህር እናመሰግናለን ሌላው መምህር የአባታችን የመለአክ ምንክር መምህር ግርማ በማለዳ መያዝና አባዶን የአንተም መጽሐፍና ሰዕል አድህኖ በኤፍታህ መዝሙር ቤት አለ ብለህ ነበረ እኔ ግን እህቴ ልኬ የአባታችን እሳቸው በሚያገለግለበት ቦታ ብቻነው አሉ ታያ እንዴት መግኘት ይቻላል ስዕል አድህኖውስ??ስልክንህ በደውል ቴሌግራም የምትጠቀመ ሌላ ሴት ናት ያነሳችሁ በዚያስ ላይ እንዴት መምህር ተሰፋዬ ተብሎ በፎትህ እኝዴት ይጠቀማሉ ስንት ሰው ነው ለአንት ቮይስ ይሚለክ አረ እናስተውል ወገኖች የሰውን ምስጢር ለመስማት በአባቶቾ ና በመምህራን ሰምናፎቶ አትነግዱ ልቦና ይሰጠን
እኔ ያልገባኝ መምህር ካህን ሳያገባ በፊት ካህን መሆን ይችላል እንዴ ወይስ ኣግብተው የተፋቱ ናቸው ካህኑ ኣልገባኝም?
ካህን የሚኮነው ካገቡበኋላ አይደለም እንዴ ?
ልጄ እኔ ካህን ነኝ ይህ የኔም ጥያቄ ነው። አንድ ዲያቆን ካህን የሚሆነው ወይ አግብቶ ነው ወይ መንኩስ ነው። እንጂ በፍፁም አንድ ካህን ካገባ በኋላ ድጋሚ ማግባት አይችልም። በጣም የምወደው ልጅ ነውና ለመምህር ተስፋዬም ይሄንን ነገር ይቅርታ እንዲጠይቅበት ጽፌለታለሁ።
እሺ ኣባቴ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ ስለመለሱልኝ
Kageba buhala now ye kahen mareg yemisetew ketesasatku eremugn ehet wedemochye
የእኔም ጥያቄ ነው ግራ ያጋባል
እንደምን ነህ ምህራችን ተሰፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን። በብዛት ኣብሮ ለመጸለይ እኛ ከመላዉ አለም በአንድ ላይ የምንጸልየዉ የጠዋት ጸሎት በእስካይፕ የማታዉን ደግሞ በፖልቶክ ነዉ ከረዳችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን እንዴት ዋልክልን እንዴት ላግኝህ መምህር
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ከእዚህ ታሪክ ብዙ ተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህየወት ያሠማልን ያባታችን በረከታቸው ፆለታቸው ይደርብነበፆለት አስቡን ወለተ መድህን ብላችሁመምህር ተስፋየ ፀጋውን ያብዛልወት አሜን አሜን አሜንየሠማነውን በልባችን ያሣድርልን፠አሜን
We can use zoom app for prayers
የቴሌ ግራም ስልክ ቁጥር ያላቹ ካላቹ እዚችጋር ፃፍ ብታረጉልኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስትልን ተባረክ!!!!!!
እኔ ገጠመኙ በጣም ቀይሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ቤተሰቦችን ለመቀየር ነው ጥረቴ በተለይ ልዮ ገጠመኝ 19 እንደወንድማችን ያለ ኢትዮጵያ ላይ ያብዛልን
እውነት መምህራችን እስከሚለቀቅ ሱስ ሆኖብኛል ገጠመኙ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ትምህርት ልዩ ነው ሁሉም የየራሱ የሆነ ታሪክ ነው የማይረሣው ገጠመኝ 23 24 44 ሌላውም በጣም ልዮ ነው ልዩ ገጠመኝ በሙሉ ሥለዚህ በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው እራሡ በጣም ትምህርት ነው እቃውም ካልተገኘ ለበጎ ነው ሠራተኛዋና ዘበኛው ግን ተይዘው ከልከሊዎስም ይያዝ እነሡም ተምረው ሠው ይሁኑ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫።
Selam memher getemg betm astemirogal egzabher idem keteng yestiln ketinsh werat bewhal wed hagerchin gebtn end mengegot irgxegn w/Mariyam
መምህር ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማን ቤተሰቡ ነፃ መውጣቱ ደስስስ ብሎኛል እናታችንም ፈጣሪ የሚድኑበትን ቀን ይስጣቸው የአባታችን ፀሎታቸው አይለየን አሜን።
Endamin walk wendimachin
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙌🙏🙏
ይህንን ጥያዌ እንድትመልስልኝ እፈልጋለሁ
መምህሪዝማሪመላእክትን ያሠማልን አሜን
Or do you have this option Zoom we can pray they have maybe like 65 or more than that
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ነው
betseloteh assebegn ! gebere selase
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን ጓደኞቸ አይዟቹህ የክፍሌ ተማሪዎች በፀሎት እንተሳሰብ
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ 🙏🙏
Be imo sayihoon be zoom ariif new
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን።
Endemen keremek ?
መምህር በእውነቱ ጥሩ ትምህርት ነው ግን አንድ ቄስ እያለ ነው ማግባት የሚፈቀደው ወይስ ዲያቆን እያለ?
መምህር ስለአስተማርከን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እህቴ እሔን ገጠመኝ ካዳመጥሽው የሰው ንብረት ለሕወት ማጥፊያ ነው እና ንስሃ ግቡ የባለንብርቶች ጸሎት እግዚአብሔር ይሰማልእና ንስሃ ግቡ የደብተራ የጥንቆላ ሌላም ሌላ ለግዜው ነው የእግዚአብሔር መንገድ ግን የዘላለም ሕይወት ነው አባ ጋብቻችሁ ያአብራሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጸሎቶት አስቡን ወለተማርያም ከነቤተሰቦቸ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እባክህን እኔም በዚህ ግሩብ መግባት እፈልጋለው 00971566702417 ብላቹ አስገቡኝ እህቶቼ እና ወንድማችን
አንም ፍልግልው
እር እኔ ራሱ መግባት እፈልግ ነብር
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ ይላል ነው ህፃናት ለሁሉምጎበዝ ናቸው አእምሯቸው ንፁህ ነው ልጅ ያላቹ ወላጆች በሃይማኖት አሳድጓቸው የአገር ተረካቢ ናቸው 🌾🌾🌾🙏🙏🙏
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣክልን በገጠመኝ በሁሉም እየተለወጥኩኝ ነው ቀሰ በቀሰም ሌሎችንም ትምህርቶችክን እየሰማው ለአባታችን መከራት መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይሰጥልን እናተን ሰለ አፈሩልን ከኛ ላይ ቀንሶ እድሜን ይሰጣቸው አተም በርታልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት በዚህ ገጠመኝ ያልተለወጠ ማን አለ መለወጥ ቢያቅተው እንኳ የሆነ ነገር ስንሆን ገጠመኙላይ ስለሰማነው ይችግርማ እንደዚህ ነው እያልን እንረዳለን መምህር በእድሜና በጤና ይጠብቀዎት
እኳን ደህና መጡ መምህራቺን ጸጋዎን ያብዛሎት እግዚአብሔር በጸጋና በድሜ ይጠብቅህ💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህዉት ያስማልን
ቃለ ሂዎትን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen 💚💚💚
መምህር ሁልጊዜ የምፀልየው ፀሎትነው መዝሙር 22 እና 90 በጣም ደስ ነው የሚለኝ::
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህር በጣም ነው የሚያነቃው ትምርቱ አቤት በየቤታችን ስንት ችግር እዳለ እግዚአብሔር አይቶ ይማረን😭😭😭😭😭😭😭
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፋዬ አበራ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልንእማ ፍቅር ትጠብቅልን የኛ እንቁ
እህቴ ሶልያና እኔንም እግሩብ ዉስጥ አስገቢኝ ስለ አዛኝቷ ብለሽ 0548590637 😥
@@ፍቅርካለሁሉአለ እህት አለምየ የለሁበትም ከጉርፑ
@@ፍቅርካለሁሉአለ በስም ሶልያና አትፃፉ እሺ ምዕመነን አስታውሉ በስም ብዙ ሶልያና አለና
ሌላ አፕልኬሽን እፈለግን ነው ሲከፈት ሊኩን ይቀመጥላችሁአል ለሁላችሁም
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub እሺ እህታችን እጠብቃለን
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub eshi
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ስለ ትምህርቱ የቱን ተናግሬ የቱን ልተወው
ሁሉም የኔ ታሪክ ነው በማዳመጥ ነው የምማረው
ደጋግ አባቶቼን
እናቶቼ
እህቶቼ
ወንድሞቼ
አዛኝቱ በወጣችሁበት በገባችሁበት ዋስ ጠበቃ ትሁናችሁ
ሁላችንም እናስተው
ለሰው መውደቅ ምክነያት እንደሆንን ሁሉ ለመዳንም ምክነያት እንሁን
እንኳን ደና መጣህ መምራችን ኑ እናማር እንቃ እናቃ እማ ፍቅር ድግል ማርያም አይነልቦ ናችንን ታብራልን ሥጨርሥ ኮመት እፅፋለሁ መልካም ቀን
DINGIL bmalet yitarem
Ok y79
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛልክ
አሜን አሜን አሜን
ያባታችን በረከት ይደርብን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ሰምተን ተግባርዊ እድናደርገው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫
በጣም ደስ የሚል የሚያሰተምር ትምሕርት ነው መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያአባታችን በረከት ይደርብን ጸጋ ያብዛልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን
ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋም ይሁን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን እግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 በእውነት ባንተ ትምህርት ችግራችን ለማወቅ ችለናል ፀጋውን ያብዛልክ እቁ መምህራችን
ደምሩኝ
አዎን የንጸህይት ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል መድሃኒያለም ሁላችንንም ይባርከን ። መምህር ተስፋ ሥላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣ በእህታችን ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ያስወግድላት አሜን ።
ከምር መምህር ልጄ ወድነዉ አሁን ገና 4 አመቱነዉ
ቅዱስ ቁርባን እቆርበነዉ ዳቆን እዲሆንልኝም እመኛለሁ ከስደት ስመለስ አስገባዋለሁ እማ ፍቅር የሰጠችኝ ትልቁ ስጦታዬ ነዉ
ኃ/ማርያም ኃ/ሚካኤል ብ/ገብርኤል እ/ማርያም ወለ/ገብርኤል ወለ/ ኪዳን በፀሎት አስቡን
ኤፍታህ ብየ ስጀምር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኙ በጣም አሪፍ ነው መምህር እግዚአብሔር ያበርታልን ውድ የመምህር ቤተሰቦች ሰላምናቹ በያላቹበት የናታችን የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለየን እሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጣም አመሰግናለዉ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋማርያም ብላቹ በጸሎት አስቡኝ የእግዚአብሄር ልጆች አደራቹ
መምህር፡እባክህን፡ሰልክህን፡አስቀምጥ፡እማማክርህ፡አለኝ።
እግዚአብሔር ደጋጎች አባቶችን ያብዛልን
መምህር zoom እሚባል አፕልኬሽን አለ እሲቲ ሞክሩና እኛም እነሳተፍበት እማፍቅር ትርዳን።
ክብር ለንፁሐን ካህናት አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ ለዚሑሉ ትምህርት መነሻ ለሆኑን ለታላቁ አባታችን ለመምህር ግርማ እድሜና ጤናዉን ይስጥልን ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ ይባርክልን❤❤❤
መምህር እንካን በድህና መጣህ የኣባ ትህትና ደስ ሲል፡ እኔስ በድርቅና ተመሊቸ፡ ዘቢብ መብላት ከጀመርኩት ግን ትንሽ እየተሻለኝ ነው መምህር እናመሰግናለን ።እኛ ሞ በጣም እየተማርን ነው መምህር የተማርነው በኮመንት መግለጽ ጥሩ ነው ግን ስለበዛ እንዴት እንጻፈው ብቻ ኣንድ ቀን ሁላችን በትምርትህ የተቀየርን የሆነን ኣብረን ምስክርነት ምንሰጥ ይኣድርገን እንጂ ። እመብርሃን ኣስብህ በሰማይ ትጻፍልህ።ደሞ እኔ ኣማረኛ ብዙ ኣልችልም፡ትግሪኛነው ምችለው እና ብዙ ጋዶኞቴ ኣማረኛ ብዙህ ካን ባይችሉ ገጠምኝ መዝሙርህ ይሰማሉ ።መምህር ደስ ይበልህ
Zoom መቶ ሰው ሁኖ በ ቪዲዮም ሆነ በ voice /ድምፅ አንድላይ ማዉራት የሚቻል አፕልኬሽን ነው ሞኩሩት 1000 ቢሆንም ይቻላል
ደምሩኝ
Enenm asigebugn
Enanm asgeun
እኔንም አስገቡኝ ከተከፈተ
እኔም አስገብኝ ግን ብዙግዜ ዋይፍየለኝም
እውነት መምህራችን ቃለ ህየውትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስጥልን እውነት በጣም አሬፍ ትምህረት እኔማ በጣም ነው የወደድኩት መምህራችን በጣም ሲስ ሆነብኝ ሺ አመት ኑርልን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን መምህራችን እግዚያብሔር እድሜ እና ጤነወትን ያብዛል ::
እንኳን ደህና መጣህ እንቁ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አሜን በረከታችው ይደረብን ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት የሰውን ወሬ መሰማት የለብኝ እና ለካህናት ከብር መሰጠት በጸሎትና በሰግደት መበርታታ እንዳለብኝ
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋው ያኑርልን
እሽ መምህር መልካም ሀሳብ ነው እማምላክ ታክብርልን በእውነት ሁሌም ሚጠቅመንን ነው ምትመክረን
መምህርዬ ያተ ትምህርት ለኔ በጣም ለዉጦኛል ዋጋ ታገኝበታለህ በጣም ተለዉጫለሁ ስታስተምር ብትትን አድርገህ ነው በርታ ወድሜ አተ ክርስቶስ የመረጠህ ነህ እኔ እዲህ አገልግዬ አገቴ በተበጠሰ ሞት አይቀር ስለ ክርስቶስ መስክሮ መሞት መታደል ነዉ እዳፈራ እቁዬ💖💖
ቃል ሀዎት የሳማለን ምምህር
ተሳፋዬ ⛪️🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤❤
ምምህር ቴሌ ግራም ላይ ብሆን በዙ ሰዉ ያካትታል
ገጠመኙ አኛንም ለዉጦናል አንድ ጋደኛይ ሰትጸልይ
ሰእል ያወራታል ልጂታካን ማበብካን አትችልም ግን በጣም የሚገርም ነገርታያለች
በትክክል አርፊ ሀሰብ ነዉ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ ኦ አምላኬ ንፁህልብ ፍጠርልኝ ምንም በማያቁት መወንጀል የበፊቶቹ ጠባቂው እና ሰራተኛዋ እኔ የተረዳሁት ያው በመንፈሳዊ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ንፁህ ልብ ሁሌም አሸናፊናት እግዚአብሔር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ 🙏የመምህር ተማሪዎች❤
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እዴሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
Amen amen amen
ይገርማን በየትኛውም አለማት ያለን ሁላችንም ከክፉ ሁሉ መናፍስ እርኩሳን መተት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን፫ መህምራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ልዕውል እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫✝️💒✝️💒✝️💒🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልክ መምህራችን እግዚአብሔር ጸገውን ያብዛልህ መምህር እማ ፍቅር ይጠብቅልን
መ ምህር ቃለሂወት ያሠማልን እግዚያብሄር ይሥጥል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል ልፋትህን ቆጥሮ እኛ እንድለወጥ ይርዳን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ዋልክ እንኳን በሰላም መጣህልን የእኛ እንቁ
እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜንንን ።
አሜን አሜን አሜን .መምህር .እድ ሜህ.ያረዝምረልን.በጣም.ጥሩ.ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጡ መምህር
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ሰምተን ተግባርዊ እድናደርገው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን✟✟⛪
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
እረ እትፍራ በድፍረት መተህ ስላስተማርከን ስላሳወከን ወንድሜ እዴት ብዙነገር ነው ይሳወከኝዘመንን ሁሉ በቅድስት ድንግል ማርይም ስምትጠብቅህ በርታልን እግዝእብሄር ቤተስብህን ሁሉ ይጠብቅልህ እሜንእሜን እሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከይቅርታጋ ጋር ለፀሎት ቴሌግራም ብዙሰው ይይዛል መምህራችን
ኤፍታህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ዳና መጠህልን እመፍቅር ጥላ ትሁን ቃላህወት የሰማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን እኔም በጣም ማከብረው እና ምወደው መምህር ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለት
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር የሰዉ ዘር የተባልን በሙል ሐይማኖት ዘር ሳን ቆጥር ኑእርኩስ መንፈስን እንዋጋዉ
ደምሩኝ
የኔ እናት ያለ ሐይማኖት ያለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ውጪ ውጊያ የለም ፓለቲካ እና ሐይማኖት እንለይ ከመናፍቅም ሆነ ከአህዛብ ጋር የሚደረግ ፀሎት ተቀባይነት የለውም
@@21MarYam የሰዉልጂ የሚቀየርበት ምክንያት አይታወቅም እሄን ገጠመኝ በመስማት ብዙ ሙስሊም ፔንጤ ተቀይረዋል እሽ ፖለቲካዉን ለፖለቲከኞች እንተዉላቸዉ
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መመህር በረከታቸው ይደርበን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር የተመገነ ይሁን መምህር ስላም ዋልክልን እንካን ደህና መጣክ
ቴሌ ግራም ብዙ ስው ያስተናግዳል መምህር በእውነት ከምታቀርብልን ገጠመኝ እኔ በህይወት ብዙ ነገር ተምሬ በታለሁ በእውነት መምህር እግዚአብሔርን አምላክ ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን
እንደው በምን ቃል ልግለፅህ መፍትሄህ ብዛቱ ተስፋ ስላሴ እንጃ ብቻ ለአይነ ስጋ ያብቃኝ ወንድሜ
መምህር.ቃለህወት.የሰማልን👏👏
መምህር እንኳን ደህና መጣክልን አሁን ያመጣከው ሀሳብ ጥሩ ነው አንተን ማግኝት ለማንችል ጥሩ ነገር ነው ያሰብከው
Yftan. Ameny. Ameny. Ameny
የኛ ችግር አለማስተዋላችን ነዉ በዘ ፈቀደ የምንመራ ስለሆነ ከጎናችን ያለዉን መልካም ነገር ማየት ማስተዋል መረዳት ያቃተን😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እናመስግናለን መምህራችን
እንኮን ደህና መጣህ መምህርችን ስላምህ ዪበዛልህ
በጣም ደሠ የላል
እግዛቤኢር ይመሰገን እንኳን ደና መጡ እድሜና ጠና ለመምህራችህ በረከታችህ ይደርብን. አሜንን አሜንንንን አሜንንን
መምህር አረ በጣም በዙ ተምህርት ነዉ የተማርነበት ነዉ በዉነት ምን እደማደርግ ግራ ገብቱኚ ነዉ
እውነት ነው
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
መምህር ተስፋ ስላሴ አባታችን በረከትዎት ይደርብን ለሁላችን አሜን
ሰላም መምህር አንካን ሰላም መጠህ sekyp ይምብል ኦፕልክ ሽን አለ 600 ሠው የስግብላ ብዝ ፅሎት ብትጀም ድስ ይላል
ስላምእውትነ
እውነት ከሆን ለምን አንድላያ አንፀልይም
Never it is only 50
እኔንም አስገቡኝ እስኪ እህቶቸ😢
በጣም ግሩም
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
፩, መምህር:- ስለ ማህር ፀሎቱ አንድ ሀሳብ አለኝ ፦ በ "IMO " ከሚሆን ለምን በ"Zoom" or በ በሌላ አይሆንም ? ምክንያቱም ; IMO America ያለን ሰዎች ከ"America" ውጪ ያላችሁ ሰዎችን ማግኘት ስለማንችል አብረን ፕሮግራሙን መሳተፍ አንችልም።
ይህ ታሳቢ ቢደረግ ሁሉን ያሳተፈ ይሆናል ብየ አስባለሁ።
፪, ሌላው የ"Telegram" ግሩፕህን እንዴት መቀላቀል እንችላለን?
እስኪ የግሩፑ አካል የሆናችሁ እርዱኝ
አሜን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
ሰላም ላተ ይሁን መምህር እዴት ሰነበትክ እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ፀጋውን ይጨምራል እግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን
የመዝሙ ዳዊት ጥቅም የተጠቀመ ያውቀዋል እህታችን በላያው ያደረው ክፉ መነፈስ የቅዱሳን አምላክ ያንሳልን አባቴ አብነ ሐበተማርያም ይተደጓት የአባታችንም በሰከት ይደርብን ለቅዱስ ጋብቻቸው በቅዱስ መንፈሱ ጠብቆ አንድ ለመሆን ያብቃችው እርሱን የሰበ አባት እኛንም ያስበን መምህር እናመሰግናለን ሌላው መምህር የአባታችን የመለአክ ምንክር መምህር ግርማ በማለዳ መያዝና አባዶን የአንተም መጽሐፍና ሰዕል አድህኖ በኤፍታህ መዝሙር ቤት አለ ብለህ ነበረ እኔ ግን እህቴ ልኬ የአባታችን እሳቸው በሚያገለግለበት ቦታ ብቻነው አሉ ታያ እንዴት መግኘት ይቻላል ስዕል አድህኖውስ??ስልክንህ በደውል ቴሌግራም የምትጠቀመ ሌላ ሴት ናት ያነሳችሁ በዚያስ ላይ እንዴት መምህር ተሰፋዬ ተብሎ በፎትህ እኝዴት ይጠቀማሉ ስንት ሰው ነው ለአንት ቮይስ ይሚለክ አረ እናስተውል ወገኖች የሰውን ምስጢር ለመስማት በአባቶቾ ና በመምህራን ሰምናፎቶ አትነግዱ ልቦና ይሰጠን
እኔ ያልገባኝ መምህር ካህን ሳያገባ በፊት ካህን መሆን ይችላል እንዴ ወይስ ኣግብተው የተፋቱ ናቸው ካህኑ ኣልገባኝም?
ካህን የሚኮነው ካገቡበኋላ አይደለም እንዴ ?
ልጄ እኔ ካህን ነኝ ይህ የኔም ጥያቄ ነው። አንድ ዲያቆን ካህን የሚሆነው ወይ አግብቶ ነው ወይ መንኩስ ነው። እንጂ በፍፁም አንድ ካህን ካገባ በኋላ ድጋሚ ማግባት አይችልም። በጣም የምወደው ልጅ ነውና ለመምህር ተስፋዬም ይሄንን ነገር ይቅርታ እንዲጠይቅበት ጽፌለታለሁ።
እሺ ኣባቴ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ ስለመለሱልኝ
Kageba buhala now ye kahen mareg yemisetew ketesasatku eremugn ehet wedemochye
የእኔም ጥያቄ ነው ግራ ያጋባል
እንደምን ነህ ምህራችን ተሰፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን። በብዛት ኣብሮ ለመጸለይ እኛ ከመላዉ አለም በአንድ ላይ የምንጸልየዉ የጠዋት ጸሎት በእስካይፕ የማታዉን ደግሞ በፖልቶክ ነዉ ከረዳችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን እንዴት ዋልክልን እንዴት ላግኝህ መምህር
ደምሩኝ
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ከእዚህ ታሪክ ብዙ ተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህየወት ያሠማልን ያባታችን በረከታቸው ፆለታቸው ይደርብነ
በፆለት አስቡን ወለተ መድህን ብላችሁ
መምህር ተስፋየ ፀጋውን ያብዛልወት
አሜን አሜን አሜን
የሠማነውን በልባችን ያሣድርልን፠አሜን
We can use zoom app for prayers
የቴሌ ግራም ስልክ ቁጥር ያላቹ ካላቹ እዚችጋር ፃፍ ብታረጉልኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስትልን ተባረክ!!!!!!
እኔ ገጠመኙ በጣም ቀይሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ቤተሰቦችን ለመቀየር ነው ጥረቴ በተለይ ልዮ ገጠመኝ 19 እንደወንድማችን ያለ ኢትዮጵያ ላይ ያብዛልን
እውነት መምህራችን እስከሚለቀቅ ሱስ ሆኖብኛል ገጠመኙ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ትምህርት ልዩ ነው ሁሉም የየራሱ የሆነ ታሪክ ነው የማይረሣው ገጠመኝ 23 24 44 ሌላውም በጣም ልዮ ነው ልዩ ገጠመኝ በሙሉ ሥለዚህ በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው እራሡ በጣም ትምህርት ነው እቃውም ካልተገኘ ለበጎ ነው ሠራተኛዋና ዘበኛው ግን ተይዘው ከልከሊዎስም ይያዝ እነሡም ተምረው ሠው ይሁኑ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫።
Selam memher getemg betm astemirogal egzabher idem keteng yestiln ketinsh werat bewhal wed hagerchin gebtn end mengegot irgxegn w/Mariyam
መምህር ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማን ቤተሰቡ ነፃ መውጣቱ ደስስስ ብሎኛል እናታችንም ፈጣሪ የሚድኑበትን ቀን ይስጣቸው የአባታችን ፀሎታቸው አይለየን አሜን።
Endamin walk wendimachin
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙌🙏🙏
ይህንን ጥያዌ እንድትመልስልኝ እፈልጋለሁ
መምህሪዝማሪመላእክትን ያሠማልን አሜን
Or do you have this option Zoom we can pray they have maybe like 65 or more than that
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ነው
betseloteh assebegn ! gebere selase
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን ጓደኞቸ አይዟቹህ የክፍሌ ተማሪዎች በፀሎት እንተሳሰብ
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ 🙏🙏
Be imo sayihoon be zoom ariif new
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን።
Endemen keremek ?
መምህር በእውነቱ ጥሩ ትምህርት ነው ግን አንድ ቄስ እያለ ነው ማግባት የሚፈቀደው ወይስ ዲያቆን እያለ?
መምህር ስለአስተማርከን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እህቴ እሔን ገጠመኝ ካዳመጥሽው የሰው ንብረት ለሕወት ማጥፊያ ነው እና ንስሃ ግቡ የባለንብርቶች ጸሎት እግዚአብሔር ይሰማልእና ንስሃ ግቡ የደብተራ የጥንቆላ ሌላም ሌላ ለግዜው ነው የእግዚአብሔር መንገድ ግን የዘላለም ሕይወት ነው አባ ጋብቻችሁ ያአብራሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጸሎቶት አስቡን ወለተማርያም ከነቤተሰቦቸ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እባክህን እኔም በዚህ ግሩብ መግባት እፈልጋለው 00971566702417 ብላቹ አስገቡኝ እህቶቼ እና ወንድማችን
አንም ፍልግልው
እር እኔ ራሱ መግባት እፈልግ ነብር
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ ይላል ነው ህፃናት ለሁሉም
ጎበዝ ናቸው አእምሯቸው ንፁህ ነው ልጅ
ያላቹ ወላጆች በሃይማኖት አሳድጓቸው የአገር ተረካቢ ናቸው 🌾🌾🌾🙏🙏🙏