72ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እናቴ ከምትታነቂብኝ እኔ ሽባ ሆኜ ብኖርና እያየሁሽ ብታመም ይሻለኛል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 337

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን ወልደ ሚካኤል ነብስህን ይማረው 😭😭😭😭አይይይይ ይሄ ባእድ አምልኮ እዴት ህዝቡን ጨረሰው

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዛሬ ይህንን ትምህርት ሳዳምጥ በእውነት አንጀቴ ተበጠሰ ስለዚህ ህጻን ልጅ ወይኔ ጠቋር እልከኛው እግዚአብሔር ይገስጸው ሃ/ሚካኤልን በአጸደ ገነት ነብሱ ትረፍልኝ የኔ ጌታ

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 ปีที่แล้ว +1

    መ ምኸር አንተ ትልቅ ጸጋኸ ትልቅ እውቀት አለኸ የየካው ሚ ካኤል ይጨምርልኸ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አሁን አጠገቤ ያለ ሠው ሊቆርብ ነው በጣም ትልቅ ደሥታ ላይ ነኝ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 ปีที่แล้ว +8

    መምህር የዛሬው ያሳዝናል ልጁ መሞቱ መምህሬ የኛ እንቁ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነበተሰቦችህ. እኛንም የሰማነው 30. '60. :100. ፍሬ ምናፈራ ያድርገን. እኔስ መስማት ብቻ ሆንኩኝ ይህን የመሰለ ትምህርት ስቃወሙ ነው ምናደደው ምናለበት አንድ ገጠመኝ ብያዳምጡ

  • @yordanos874
    @yordanos874 ปีที่แล้ว +25

    ሀይል ሚካኤል ነፍስህን ይማረው የበአድ አምልኮ ስንቱን ጨረሰ😭😭አቤቱ ለንስሀ እድሜን ስጠን😥🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +2

    እሙየ ወንድምሽ የሄደው ወደ እሩህሩህ አምላካችን ነው። ማሰብ የለብሽም እናትሽን አተረፍሽ , እራሽን አተረፍሽ ። አዲስ ህይወት ጀምሩ ። ልሎችን ዘመዶችሽን አትርፊ ።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ይመስገን ሕይወቴ መስመር እየያዘነው ቤሩት እያለሁ አንዲት እህቴ ነች ለመጀመሪያ ጊዜ ገጠመኙን ሼር ያረገችልኝ እና ለመስማት በጣም ከበደኝ ቀናቶች ተቆጠሩ ልጅቷ ደሞ ችግሬ ስለምታቅ ደጋግማ የላኩት ሰማሽው እያለች ዉትዉት ስታረገኝ ልማዉ ብዬ ጀመርኩ ና በዉቅቱ እንዴ ብዬ የኔን ችግር ተረዳሁ ከዛም ያንተን ትምህርት ሁሌ በጉጉት ነው የምጠበቀው ወደ ሀገር ቤት ስመጣም አንተ ማግኘት ነበር አሳቤ ግን እህቴም ክፉ መንፈስ ስለታመመች ሺንቁሩ ሚካኤል ስለነበረች ቀጥታ ከ ኤርፖርት ወደዛ ወሰደችኝ ዳዉሎድ ያረኩትን ሳማች እና ተገባራዊ ማድረግ ጀመርን ግን አሁን መምህር ተስፋዬ ማገኘት አለብን እያልን እናወራለን ታዲያ ባንድ ሰሞን ዝም አለ ደሞ ለምን እንደው አልገባንም ነበር አንድቀን ጠዋት እህቴ ላይ ያለው መንፈስ እናተ ቆይ መምህር ተስፋዬን አትፈልጉትም? አለ ሌሎችም ነበሩ እንዴ ሴጣን ያዝናል እንዴ ደሞ ጭራሽ አልን የዛኑ ቀን እኔና እህቴ በጣም ተጣላን የጣላነው በወሬ ነበር እኔ በጣም ተናደድኩ ለግዜው እኔ እራሴ ነበር የመሰለኝ እንደ እልክ አስጮከኝ አጀሬ ተጋለጠ እና ስራቸው እኔ ማማት ነው ያሙኛልቀሲስ መምህር ሄኖክን አልወድም ከነሱ ነው የተማሩት እያለ ተናገረ እኔም ወደ እጦጦ ሄጄ ስጠመቀ የመረረው ሄደ ከዛም ወይ አባ ማርያም ተሰናበተ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ተመለሺ ተሰደድኩ በሰላም እየሰራሁ ነው ❤️❤️❤️

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +4

    አረ መምህር ይህ የእባብ አምልኮት በገጠራማዉ ክፍል በጣም ይታወቃል ቡና ከብረት ላይ ትኩሱን ሲበሉ ሁሉ እናያለን

  • @dmulugeta
    @dmulugeta ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የማዝነው በልጁ ሞት 😭 የእግዚአብሔር ክብር እንዲገለጥ ነው የሞተው። ከእግዚአብሔር ዘንድ ቤተኛ መሆኑ አሁን ጥርጥር የለውም። እናቱም እስከመጨረሻው ፀንተው ብህያዋን መሃል ለመሆን ያብቃቸው።

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 ปีที่แล้ว +29

    የወንድማችን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርርፍልን እናታችንን የቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ ปีที่แล้ว +45

    የልጃችንን ነፍስ ይማርልን ...እንኳን እግዚአብሔር ለንስሐ ለስጋ ወደሙ አበቃቸው እናታችንን ...አንተንም ለምታደርገው ነገር መድሐኔዓለም ይክፈልክ መምህር እንወድካለን!!!!

    • @HayatHayat-lw1yk
      @HayatHayat-lw1yk ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen Amen 🌹💒🌹👏👏👏

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @adinchaad7842
      @adinchaad7842 ปีที่แล้ว

      AmenAmenAmen💒💒💒🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💕🙏🙏🙏💒

  • @abi4294
    @abi4294 ปีที่แล้ว +7

    ሀ/ለ ሚካኤል ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው የልጅ ሞት በጣም አስለቀሰኝ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ሁላችንንም ኤፍታ ይበለን መምህር በጣም እናመሰግናለን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet ปีที่แล้ว +6

    ✝ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሰን !!✝💚💛❤
    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት 💚💛❤

    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
    የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X

    አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት
    አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና
    አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን
    አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል
    ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    በዚህ ሊንክ ግቡ እና አብረን እንስገድ !!
    th-cam.com/video/clSqM0lZnPY/w-d-xo.html

  • @liya7235
    @liya7235 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችንን እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያሳርፍልን አይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +30

    እንዃን ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ፉቁረ እግዚእ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መምህር እንዃን ደና መጣህ ጥር ውስ በጣም ብዙ አበይት በአላት ስላሉ የነፍስ ማዕድ አስተምረን😍 ይሄው መምህር ትናንትና ወዲያ LIVE አልገባም ጥር እስኪወጣ አልክ ዛሬ በህልሜ እያለቀስኩ ያልገዘትኩህ ታቦት የለም አትሂድብን እያልኩ😔

    • @hanajilcha8242
      @hanajilcha8242 ปีที่แล้ว

      ሀይለ ሚካኤል ነፍስ ይማር

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭በጣም የሚያሣዝን ነገር ሆኖ መጨረሻዉ ደግሞ ደስ የሚያሠኝ ነው
    የልጁን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ቸሩ አባታችን

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ
    @ኤልሳበጥየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +5

    ለቦጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ንግር ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ንብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለእኛም እግዚአብሔር የንሰሃን እድሜ ይጨምርልን መምርዬ እኔም በቂርቡ ገብቼ ቤተሰቦች ነን አስቆርባለው ብዬ እህቴ ምንም ሳትታማም ሞተች አሉኝ በፀሎት አስቡኝ ከእኔ የተሻላችሁ ፍተና ሁሉ በዛብኝ እግዚአብሔር ማስቻሉን እንድ ሰጠኝ

  • @stotatube3370
    @stotatube3370 ปีที่แล้ว +8

    የሀይለ ሚካኤል ነፍስህ ይማርልን በጣም ልብ ይሰብራል
    መምህር የሰውን ልጅ ከመጥፎ የባእድ አምልኮ እያስተማርክ ወደ ከበረው ሰጋወ ደሙ አስተምረህ ስለምታቀርባቸው እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว +1

    ልብ ይሰብራል በጣም ነፍሱን ይማረው ለረዳቸው እህታችን እግዚአብሔር ይስጣት ይሄ ባህድ አምልኮ ትውልድን ዋጋ እያስከፈለ ነው ባህል ነው እየተባለ ያለ እውቀት ጠፍተናል እውነት ይሄ ትምህርት ለህብረተሰቡ መዳረስ አለበት

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ ይስብራል😭😭😭😭ሀይለ ሚካኤል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ปีที่แล้ว +40

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳ ለወንገላዊ ዮሐንስ ፍቅር እግዚእ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ኑ ምዕመናን የነፍስ ምግብ ቀርቦዋል የቅዱሳን በረከት ዬደርብን አይምሮዋችንን ይክፈትልን አሜን❤❤

    • @mesihaile580
      @mesihaile580 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የልጃችን ነብስይማር አሜን

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ሀይለ ሚካኤል ነፋሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን የእግዚአብሔር ስም የተመሰ ይሁን በገና ማግስት እግዚአብሔር ፈቅዶ እናቴ ቆረበችልኝ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @zainabethiobi7169
    @zainabethiobi7169 ปีที่แล้ว +11

    የኛ ቤት እርኩስ መፈስ እየተጫወተብንነው
    እኔ ጸሎት እሞክራለሁ ብተስብግምንም አያውቁ እኛ ግን እየተሰቃየንነው በገዘባች በትዳራችን በጤናች አየተሰቃየንነው መምህር 😭እህቴን በጸሎት ወለተ ዮሐንስ 😥አስብልኝ ለምስክርነትያብቃኝ🤲🤲🤲😭

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว +2

      መላአኩ ሚካኤል ይርዳህሽ ። በፆም በፀሎት በስግደት በቁርባን ፅኝ ። ሂደቱ ከባድ ነው ግን ታሸንፊያለሽ

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 ปีที่แล้ว +2

    በእናትህ መምህር ተስፋዬ እኔ አንድ ነገር ለጠይቅ ከአነበብከው በኮሜንቱ ላይ መልስ ስጠኝ የባለቤቴ እናት በህይወት የሉም ግን እኔ ባለቤቴን ከማግባቴ በፊት ጨሌ ያመልኩ ነበር ግን እኔ ወደ ነሱ ግቢ ቤት ሰርቼ ከገባው በኃላ እሳቸው ማምለኩን አቁመው ነበር ምክንያቱም አይምሮዋቸውን ሰውሮ ነበር ልጆቻቸውን እንኳን አያቁም አዛ ከገባው በኃላ ለንሰሀ አባቴ ነግሬያቸው አስቆረብኳቸው ከዛ በኃላ የሆነውን ልነግር አልችልም እሳቸውም ሞቱ ልጆቻቸው ጠሉኝ ልጃቸንም ጠሉ ወንድማቸውንም መሬቱ የአባታችን ነው በሚል ሰበብ መከራ አደረሱብን እግዚያብሄር ይመስገን በፈተና ተፈኜ በመከራ ውስጥ አምላኬን አየሁት ደረሰልኝ ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ለ7ቱ ቅጽሳን መላእክት 24 ካህናተ ሰማያት ለሁሉመ ቅዱሳን ምስጋናና ክብር ይግባቸውና እድሜ ለናንተ በረከቱን ያድላቹ ከረፈደ ቢሆንም በናንተ ት/ት ብዙ ነገር አውቄአለው ነገር ግን ያኔ የለቅሶ ግዜ ቤታቸው ጨሌው ኮርኒሱ ላይ ቀና ስል አየሁት አለችኝ ጫፍን አይቼአለው ብላ ልጄ የናንተን ትምህርት ስነግራቸው ስለጨሌ ሳስተምራቸው ከምትነግሪኝ ገጠመኝ ስሰማ ጨሌው እንዳየች ነገረችኝ አሁን ተጣልተናን እዚያ ቤት እኔ ምጆቸም አንገቡም ቢቆርቡም ምንም ስለማያቁ የንሰሀ አባቴ አስቀርቧቸው ብለውን እኔና ባለቤት 3 ቀን አስጠምቀን አስቆረብናቸው ግን ንሰሀ አልገቡም ንሰሀ አባቴን ግን ጨሌ እንደሚያመልኩ ስነግራቸው ይሄ ሁሉም እናቶች ላይ ያለ ነገር ነው ችግርት የለም ነው ያሉኝ እንዳሁኑ አውቄ ቢሆን እራሴ ሱባሄ ይዤ ነበር የማስቆርባቸው ጥፋት አለብኝ ወይ ለልጆቸ ምን ብዬ ላስተምራቸው ልጆቻቸውን ሁሉ የሚያመልክ የለም ግን ግን ግማሹ ጴንጤ ግማሹ እምነት የሌላቸው ናቸው ከነሱ ጋር እኛም በመረት ምክንያት ፍርድ ቤት ቆመናል ነገሩ ብዙ ታሪክ አለው መምርዬ ጸልይልኝ ወለተ ስላሴ አንድ ቀን በስልክ እንገናኛለን አወራካለሁ እንዳተ አይነት ወንድም ያለውበት አገር ቢኖር እንዴት ደስ ባለኝ እኔ ክፍለሀገር ነኝ በቃ ይሄም ምስክርነት ነው አይደል

  • @limalima4922
    @limalima4922 ปีที่แล้ว +5

    እፉፉፉፉ ለሞተዉ ወንድማችን ነብስ ይማር

  • @ወልደሰማያት
    @ወልደሰማያት ปีที่แล้ว +2

    የወድማችነን ነብስ ይማርልን መምህር ይሄን ገጠመኝ ስሰማው በእባ ነው ምክንያቱም ወድሜን ያጣሁት በእባብ ነው እና አሁን ላይ የእህቴ መንፈስ ሲጋለጥ እኔነኝ የገድልኩት እያለ ይፎክራል 😭😭😭😭😭 እና ሁሌ የእግር እሳት ነው የሆነብኝ መምህር

  • @Ethiopia567
    @Ethiopia567 ปีที่แล้ว +10

    የኛ ህዝብ ገና ድሮ ይድን ነበር😟 እግዚኣብሔር አባ ግርማን ያስነሳለት እኛ ደግሞ ጠንቛይ ብለን አሳደድናቸው። ይኸው አሁን ይሄ ሁላ ጉድ እንሰማለን😢😢😢

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 ปีที่แล้ว +1

    ኃይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ነብስህን ይማርው እፍፍፍፍ ከባድ ነው

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 ปีที่แล้ว +4

    አይለ ሚካይል ነፍስክን በገነት ያኑርልን መምርዬ እደ ለመኩት ዳነ ነበረ የጠበኩት በጣም ነው የአዘኩት እግዚአብሔር ያፅናቹው ለእናቴና ለእህት 😭😭😭

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +3

    በስመ ሥላሴ።
    የሚገርም ነገር ነው ሰዓሊ ለነ ቅድስት
    የወንድማችንን ነፍሱን ይማር ሃይለ ሚካኤልን
    ለ እናትና ልጅ መፅናናትን ይስጥልን ።
    መምህር ተስፋ ስላሴ እድሜ ና ጤና ያድልልን ይስጥልን ። አቤት ስንቱን ሕዝብ አነቃህው እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን ከባዲ ነው በጣም

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እግዛብሄር ይሥጥልን በርታ የምታቀርበው ገጠመኝ ገራሚ ነው ብዙ ያሥተምረናል ባንተ ትምህርትና ገጠመኝ ለቁርባን በቅተናል በፈቃደእግዛብሄር ተመሥገን ልጁንም ነብሡን በገነት ያኑራት ፈጣሪ አንተንም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችህ ይሥጥህ

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +4

    ሀይል ሚካኤል ነፍሰህ ይማርልን የሚያሳዝን ፈተና ገጠመኝ ነው 😢

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +20

    እውነት በጣም የሚገርም ና ልብ የሚነካ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የእኚህ እናት ህይወታቸው የቀየረ የኛም ይቀይርልን የወንድማችን ነፍሰ እግዚአብሔር ይማረው

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs ปีที่แล้ว +9

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በውነት አሳዘነኝ በቤተሰብ ጣጣ ልጅ ሲቀጣጣ ከባድ ነው ነብሱን በገነት ያኑርልን። ሞቱ ቢከብድም ለቤተሰቡ መለወጫ ስለሆነ ፈጣሪ ይመስገን

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ ปีที่แล้ว +3

    ስል ሁሉም ንግር እግዚአብሔር ይመስገን ዋድምቺን ህይል ሚእካኤል ንብሱን ብግንት ይኑርው
    አንችን 🌷አህቺን በርቱ እአግዚአብሔር አምላክ ይፅንቹ
    ምምህርችን ቃል ህውትን ይስማልን ብርቱልን

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py ปีที่แล้ว +5

    ለሞተው ወንድማችን ነፍስ ይማር

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንአደረሰለቅዱስይዋኔስነጉድጎድ ምህምናንመምህራችንመጦልኑህእንማር

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 ปีที่แล้ว +1

    መምህርየ እንዴት ሰነበትክ እረ የዛሬው ያሳዝናል በሰመአብ ሀይለ ሚካኤልን ነብሰ ይማር ያሰለቅሳል ወላዲትን አሰላቀሰኝ ምን ልበልህ ጥሩ ልብ ያለው ልጂ ነዉ አምላክ በቀኑ ያቁምልን አሜን

  • @matt2263-e2x
    @matt2263-e2x ปีที่แล้ว +1

    የሃይለሚካኤልን ነፍስ በገነት ያኑርልን።

  • @zainabethiobi7169
    @zainabethiobi7169 ปีที่แล้ว +4

    የኔእናት እናቴ እየተሰቃየይነው በልጁቾ😭

  • @fikirabebefikir7371
    @fikirabebefikir7371 ปีที่แล้ว +2

    የልጃችንን ነፍሱን ይማርልን የመንግሥቱ ወራሽ ያርግልን

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 ปีที่แล้ว +1

    የወድማችን ነብስ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን መምህር እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦችክ ይስጥልን

  • @hirutbekele1892
    @hirutbekele1892 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምህር በጣም ያሳዝናል የዚህ የህፃን ልጅ መሙት በምን አይነት መንገድ ብንማር ነው የሚገባን የዝህን የቆሻሻ እምነት የምናሰወግደው ምንም የማያውቁት ትውልዱ ተሳቃየ የልጁን ነብሰ በገነት ናት ምንም ኃጢኣት አልሰራም እግዚአብሔር ልቡና ይሰጠን .

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
    እኔ የማዉቀዉ ልጅ ከአጎቴ ግቢ የቀን ሥራ የሚሠራ ጅብሰም ፍሬም ነዉ እና የደረቀ እባብ በኪሡ ይዞ ይዞራል ሢጋራም ያጨሣል

  • @zahratsfai1203
    @zahratsfai1203 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 ปีที่แล้ว +5

    አረ እባክህ በምን በኩል ላገኝህ ወንድሜ በጣም ጭንቅ ውስጥ ነኝ😭😭😭

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ ปีที่แล้ว +2

    አኔ ይብብ ስም ሲትር ስውንቴን ይውርኝል ያምይው ነው ያሚምስልኝያ
    ድሮ ልጅ ሆንዬ ሁሌም በጎች ስግደ አይውልው አልፍርዉም ንብር አሁን ግን በጣም ፍርውለው እግዚአብሔር

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 ปีที่แล้ว +4

    እኛ ጎረቤት ያሉ ሰውዬ ሲሞቱ ጥቁር እባብ ከቤታቸው እደወጣ አስታውሳለው በባድ አምልኮ ይታወቁ ነበር

  • @alextakele
    @alextakele ปีที่แล้ว +1

    እኔንም የቤተሰባችን የዛር መንፈስ አክስቴን አስልሞ ልቀድመው ሳስብ ቀደመኝ😢

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
    @የቅዱስገብረኤልወዳጅ ปีที่แล้ว +2

    አዎ እዉነት ነዉ አባቴን ቀድሞ ገሎብኛል 😢

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር እንዲመሠረት እንደ ላከህ ስድቡንም ዱላዉንም ግልምጫዉንም ዝም ብለህ መለወጥ ያንተ ዋጋና መክሊት ቀሰማያዊ አምላክ እጅ ተፅፏል ምንም ማድረግ አይቻልም ቤተሰብህን መድሐኒያዓለም ይባርክ ይጠብቅልን በዚች ምድር ላይ ያለ ስራ እጅግ ድንቅ ነዉ አለመጥፋታችንም በቸርነቱ ብዛት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዳቢሎስ ብዙ ሰዉ እየተነጠቀ ነዉ እልልልልልል እልልልል እልልልል እያልን እናመሠግናለን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +2

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 ปีที่แล้ว +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን

  • @almaztesema5444
    @almaztesema5444 ปีที่แล้ว +1

    ሀይለ ሚካኤልን ነፍስ ይማርልን

  • @mekidesshimelis5371
    @mekidesshimelis5371 ปีที่แล้ว +2

    የሀይለሚካኤል ቤተሰቦች የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወንድማችንን ማርልን እያላችሁ ስገዱ እና ሱባዬ ያዙለት አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ቃልኪዳን ስላላቸው ወንድማችንን በአፀደገነት ያሳርፉልናል ! ቤተሰቦቹም እግዚያብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 ปีที่แล้ว

    ሀይለ ሚካኤል ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘበንህን ይባርክልን አሜን

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ጰጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ለልጃችንም እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንዴት ነህ የመንፍሳዊ ህይወቴ ብርታቴ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መዳኒአለም

  • @world12384
    @world12384 ปีที่แล้ว +4

    አሜን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ እንጦሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ይማረን አቤተ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካጠላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @hsznjd4044
      @hsznjd4044 ปีที่แล้ว

      (፫)

    • @Mimi-kc3km
      @Mimi-kc3km ปีที่แล้ว

      እግዚ አብሔር ይመሰገን መ
      መምህር እንኳን ደና መጡልን

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በስላም መጣክ መምህርዬ

  • @hareempuran8430
    @hareempuran8430 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህር

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher ปีที่แล้ว +2

    እግዘአቤሔር ይመስን በጥም ልብ ይነካል ወድማችን ንብስ ይመረለን 🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም ለመምህራችን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እግዚአብሔር የሃይለ ሚካኤል ነፍስ በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እህታችን አይዞሾ እግዚአብሔር ያፅናችሁ እናታችን ለቅዱስ ቁርባን ስላደረስዎት ስላበቃዎች እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምሬ ለምከፍለው ዋጋ ሁሉ እግዚአብሔር በሰማይ ይክደፈልህ ባዕታለ ማርያም እሷ ተጠብልን ከክፉ ነገር ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meseretweldea9149
    @meseretweldea9149 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለጌታ እንኮንም መምህር አወኩህ

  • @Hapy457
    @Hapy457 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬውስ ያስፈራል "" ረቡኒ "" ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr ปีที่แล้ว +5

    ቃል ሂውተይሰመዐልን መምህረን እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክ መሰተወዕለ ልብን ሰጣና ክሰይጣን እሰርት ያፈተና ቅዱሰ ሩፈኤል ይጣብቅን ውሓሰ ጠብቅይ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +10

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል አብርሃ ወአጽብሃ እንኳን አደረሳችሁ ይቺ ቀን ልኔ ልዩ ናት so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ ልቤ ስብር አለ የእውነት ውድማችን ነፍስን በአፀደ ገነት ትረፉልን አይይ ይህ መናጢ ቀደማቸው እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @ffrehiwotteklehaymant9589
    @ffrehiwotteklehaymant9589 ปีที่แล้ว +1

    ኃይለ ሚካኤልን ነብስ ይማር። ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ልብይሰብራል

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🤲

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ከምትታነቅብኝ እኔ ሽባ ሆኘ ብኖር ይሻለኛል
    ያሳዝናል በእነት
    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ላዳምጥ መምህራችን

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 ปีที่แล้ว +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የወድማችንን ነፍስ ይማር በእውነት በየቤቱ ስትጉድ አለ ባለማወቅ ስቱ ተደረገ

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር የሀይለ ሚካኤል!!!

  • @ebrahitoebrahito7942
    @ebrahitoebrahito7942 ปีที่แล้ว +2

    ነብሳቸው በአፀደገነት ያኖራቸው ነብስ ይማር 🙏

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላው ያሰማልን

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
    @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ ปีที่แล้ว +4

    ሰለም መምህር እዴኖት በሚሰጡት ትምህርት ወጌል በጣም ተለውጬበታለው እግዚአብሔር በዴሜ በፀጋ ያኖሮት የልጃችንን ነፍስ ይማር

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍፍ ልጅን በእውነት ያማል ጊታሆይ እግዚአብሔር ያፃነችሁ ሃይለሚካኤልን ነፍስ ይማርልን 😭😭😭😭😭😭

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 ปีที่แล้ว +2

    ሃይለሚካል በገነት ያቆይህ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +2

    እግዛቤሄር ይመስገን🙏

  • @ወለተስላሴ-መ1ሰ
    @ወለተስላሴ-መ1ሰ ปีที่แล้ว

    አወ እኔም ካባቴ ያለውን መንፈስ ልክ እንደነቃሁበት አባቴ ወደ ኢትዮጵያ ደውየ አባየ ሽንት ለመሽናት እሚከለክልህ ወገብህን እሚየዚህ እግርህን እንዳትራመድ ሽባ እሚአድርግህ መንፈሱ ነው ስለዚህ በጸሎት መበርታት አለብህ ንሳሃ ግባ ከዛም ወንቅሸትገብርኤል ሂድ ብየ ነግሬው እሺ ልጄ እንዳልሽኝ አደርጋለሁ ብሎኝ ልክ በወሩ ባጃጅ ገጭቶ ገደለብኝ መንፈሱ ቀደመኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምነው ከ ጎኑ በሆንኩኝ ብየ ተጸጸትኩ 😭😭😭እህ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว +1

    የወንድማችን ነብስ በአፀደ ገነት የሳርፍልን 😭😭እናታችን የቀረብ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏✝️✝️

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +5

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ 👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏
    እናዳምጥ እናስተውል እንተግብር 👍
    እንዴት ልብ ይሰብራል እህህህህህ አይይይ አለማወቅ ሐይለ ሚካኤል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ልብ ይነካል ።
    በውጭ ሀገር እባብ ሲበሉ አየሁ በጣም ነው የሚያመልኩበት እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ህዝብህን አድን እርእስትህንም ባርክ 🙌

    • @selam801
      @selam801 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ ሐናዬ የኔ አሰተዋይ እህት

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለአባታችን ለውንጋላዊው ዩሀንስ ፍቅር እግዚ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች የአባቶቻችን ረዴታችው በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር ወንድማችን እህ አለማወቅ አቤት

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስ ይማር

  • @aynalemsahle6083
    @aynalemsahle6083 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው መምህር የኔ አያት እናቴ አመቺሳ ሰጥታ ነበር እናም እናቴ እኔ ስወለድ አልሰጠችኝም ግን ውቃቢቤቴ ሲሆዱ እናቷ የእኔነች ለምንልጇን አለመጣችሁም በለው ጠይቀው ነበር እናም መምህር ሳንቲም ልከናል አሉ እኔደሞ ስወልድ እሷንም አላመጣችሁም ልጇንም አላመጣችሁም ብለው እክስቴን ሲጠይቋት አመጣለሁ ብላ ሳልሄድ ሳንቲምም ሳልክ ልጄን ለድንግል ማርያ ነው የሰጠውት እናም ግን በአሁን ሰአት ቤተሰቤ በሙሉ ንሰሀ ሳይገቡ ነው የወሰዳቸው ያለ ነው የልጅ ልጅ ብቻ ነው እውነት ነው መምህር ይህን ስሜት የሚያውቀው የተነካ ብቻ ነው ምናለ ይሄን ትምህርት ቀደም ብዬ ባውቀው አልኩኝ

  • @user-fi8uw2yc4g
    @user-fi8uw2yc4g ปีที่แล้ว +2

    በጸሎትአስቡኝወለተማርያምእባላለሁ

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንካን በሰላም መጣህ ❤️❤️❤️
    በጣም ነው የሚያሳዝነው የወድማችን ነፍስ በኣፀደ ገነት ያኑርልን ኣሜን🙏😥
    እህታችንእግዛብሔር ያበርታሽ 🙏

  • @salme4126
    @salme4126 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያድልልን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን በጣም ልቤ የምነከ አሣታሚ በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን ወንድም እግዚአብሔር በቅኝ እጁ ይቀበላል ነፍስ የማር 😭😭😭

  • @limalima4922
    @limalima4922 ปีที่แล้ว +3

    አንጀቴ ተላወሰ

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ቃልህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ ያድልልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርህ አባቴ እናታችንም እንኳን ተመለስች ለልጅቱም በመንግስቱ ያሳርፈው ነብሱ ይማረው አሜን፫ ሚገርም ታርክ ነው በእውነት በጣም ያስደንግጣል ያስፈራል ከዝህ ነገር ለሁላችን ያውጣን አሜን መምህር እባክህ ወለተ ዮሐንስ እያልክ በጸሎትህ አስበኝ በጣም በመንፈሳዊ ህወቴ ደካማ ነኝ እንዳትረሳኝ 🤲😍

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የወድማችን ነፍስ ይማር

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብሄር የልጁን ነፍስ ይማርልን በጣም ያሳዝናል መምህር ቃለህይወትን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏