71ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በተማሪዎቹ ብስለት ተደንቄ ሳልጨርስ በነሱ ምክንያት ሰባት ሰው ነው ለቁምነገር የበቃው ( አሳዛኝ የ 13 ዓመት ልጅታሪክ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 422

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 ปีที่แล้ว +37

    ውይይይ መምህር ታድለህ ድንግል ማርያም ታሳድግልህ የተባረኩ ልጆች ።በጣም ነው ምወዳችሁ።

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 2 ปีที่แล้ว +47

    🙏 እንኳን ለሊቅ ዲያቆናት ቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ የሰማዕትነትና የወላዲት ድንግል እመቤታችን ወርሃዊ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር የኔ ሚስትም በጣም መታሰር ያስፈልጋታል ቤተሰቦቼም ዘመዶቼም ጓደኞቼም የቅርብ ሰዎቼ ሁሉ እደዚህ ታስረው ቢማሩ ደስ ይለኝ ነበር። እውነቴን ነው የምልህ በዚህ ጉዳይ ተሰቃይቻለሁ በቤተክርስቲያንም አባቶች ጭም አልተባበር አሉኝ ።

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 2 ปีที่แล้ว +35

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን ዛሬ መጀመርያ ነኝ እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ ወርሐዊ በዓል አደረሳቹሁ ኑ ውዶችየ አብረን እናዳምጥ

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህርዬ በውነት እግዚአሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ይህ ሁሉ እግዚአብሔር ከእንተ ጋር አለ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 2 ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ዛፍ ጥሩ ፍሬ ያፈራል እንጅ ከእሾህ ጥሩ ፍሬ አይለቀምም የእማ ፍቅር ልጆች ያኮራሉ ጎበዝ ናቸዉ ፅናቱንና ፀጋዉን ይስጥልን

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 ปีที่แล้ว +34

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለእመቤታችን ለደታ ለማርያም አደረሳችሁ እማ ፍቅር አትለየን አሜን🥰👏

    • @mindanigash4835
      @mindanigash4835 2 ปีที่แล้ว

      Mamirachin🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 22 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @wondimubereka8580
    @wondimubereka8580 2 ปีที่แล้ว +4

    የመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ደቀመዝሙር መምህር ተስፋዬ ልጆችህን እ/ር ያሳድግልህ አሜን።

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py 2 ปีที่แล้ว +11

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ኣሜን ( ፫) መምህር እንኳን ደህና መጣህ ምዕመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር

  • @እመአምላክእናቴግቢከቤቴ
    @እመአምላክእናቴግቢከቤቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    አዎ ምንም አልገረመኝም እኔም ካያቴጋር ሳድግ ጋን እና እስራ ቂጥውስጥ ይቀመጣል እኛም እሱም ጓዳ አብረን ነበር ምተኛው ሚገርመው እጨትራሱ ከደጅ ስንለቃቅም ከእጨቱጋር ታቅፌው ምድጃውጋ ሳስቀምጥ ከጨቱ መካል ወቶ ይዬዳል ግን ኖርማል ነበር ምክንያቱም አብረን ነው ያደግነው ማለት ይቻላል ብቻ ታሪኩ ብዙነው እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ላተ ይሁንልኝ መምህር ብዙ ነገር አውቄያለው ክብር ለድንግል ልጅ

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 ปีที่แล้ว +2

    አለ አዋ የሚበር እባብ መምህር እኔ አይቸውአለሁ

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህርዬ ለስው ልጃች ብዙዋጋ ክፈልክ ማንም አባት የማያደርገውን እያደረክ ነው እግዚአብሔር እንኮን ከጂብ አወጣህ አሜን

    • @fgbh865
      @fgbh865 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +33

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ልደታለማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን የእናታችን ምልጃዋ ጸሎትዋ አይለየን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ኤፍታህ ብዬ ጀምሪያለሁ😍

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @hiwigetachew6244
      @hiwigetachew6244 2 ปีที่แล้ว

      ሠላም ኤፍታህ እባክሽ በምን ላግኝሽ አሥቸኩይ በእመቤቴ

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว

      @@hiwigetachew6244 ተሌግራም ላይ ገጠመኝ ብለሽ ሰርች አርጊ ወደ ጸሎት ግሩፑ ላይ ግቢ እዛው አለሁ አትገዝቺኝ እህታለም👏

  • @temesgentemesgen4398
    @temesgentemesgen4398 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በጣም ነው የማመስግኖት ከሁሉም በላይ በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው :: ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +5

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ሲያሳሰዝን 😭😭ግን በመጨረሻው ደስ ይላል
    😢😢😢 መምህርም ኣንተም ፈጣሪይጠብቅህ ሰትናገር እያዘንህ ነው ምትናገር😘. ያገኘሀው ጅብ ደሞሰትናገር ፈራሁ 😄 በህልም መጣ ማይፀሊሰው ቢሆን ንሮኮ ይበላው ነበር .ተማሪወች ደሞ ተባረኩ 😘
    ....ኣቡነ ሃብተማርያም ከሁላችን ይሁኑ . ሁሉ ቀን ሲደርስ ይሆናል ለበጎ ነው. ኣሜን ዝማሬ መላእክታን ያሰማልን

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንደ አንተ አይነት ሰው የሆነ ሰው ቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ ታብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +10

    ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ አጀት ይበላሉ የእዉነት በጣም አደንቃችኋለዉ 💞🙏መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 💞🙏💞🙏💞🙏

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 ปีที่แล้ว +9

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 2 ปีที่แล้ว +6

    እድግ በሉ እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድግ በሉልኝ የእማ ፍቅር ልጆች

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እርጄም እድሜ ፈጣሪ ይሰጥህ በየ ገጠሩ ብዙ ነገር አለ ግን ያንተ ትምርት በገጠር ቢደርሰ ህዝብን ማትርፈ ይቻል ነበር ግን እንኮአን እንተርኔት መብራትም የለም ያው ከሰይጣን ጋ መጋፈት ነው

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን፡መምህርእድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 ปีที่แล้ว +6

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለልደታ ማርያም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ ደስ የሚል ቀን ነዉ

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @zeenzeen3257
    @zeenzeen3257 2 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሃን ትጠብቅልህ እደጉልኝ ልጆቼ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ሚካሄል እና ተክለፃዲቅ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጣፋጮች እመቤቴ ባማላጅነቶ በጥበብ ታሳድጋችሁ የተባረከ አባት አላችሁ መመረጥ ነው ኤልዱዬ😍😘

  • @youtobe8587
    @youtobe8587 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን ለመላዉ ቤተሰብህ እንኳን ለብርሃን ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @ተመሰጌንአምላኬ
    @ተመሰጌንአምላኬ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @debe5811
    @debe5811 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen baxam dasi yeemili now manure igzaber amalka kana lijjochi ixabaqii amen amen amen🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️💚💛🙋🙋🙋

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለዲተአምላክ መዝገበፀሎት ሳይሊተምህረት እመብርሃን ወራዊ መታስቢያ ቀን አደረሳቹ

  • @edomsoliyana6841
    @edomsoliyana6841 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እኔ የተከራየሁበት ቤት እባብ እየመጣ ቡና ይጠጣ ነበር የቤቱ ልጅ ነች የነገረቺኝ

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ይሰመዐልን መምህራን አምላክ ቅዱሰ ቅዱሰሩፈኤል ከክፈ ዝብል ይሓልውና አሜን አሜን አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለቅድስት ሥላሴ እልልልልልልልልልል ምን ይሳነዋል የኛ አባት መድሐኒያለም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +3

    መንህራችን ኑርልን!!!

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ኣደረስህ መምህር እግዝኣብሄር ይመሰገን የሁላችንንን ህይወት እንድቀየር እግዝኣብሄር ይርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 2 ปีที่แล้ว

    መምህር አንተና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ጥበቃና ፀጋውን ይብዛላችሁ ።

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 2 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ብርታት ይሁንልህ ብርታልን ❤❤❤❤ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @Kesiebu
    @Kesiebu 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይሚገርም ትምህርት ነዉ መምህር ብዙ ብዙ አይተማርን ነዉ ከዚ ብሮግራም አንድዉ ስለሁሉ ነገር አግዚያብሔር ይስጥልን አንተም አድሜን ያዝርምልን ቅዱስ ኡራሄል ይጥብቅ ተስፋስላሴ አምብርሃን ትከተልክ አሜን።

  • @ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ
    @ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን

  • @zeinamansido382
    @zeinamansido382 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሀር በእወነትደስ ይላል ክብር ለድንግል ልጅ💐💐💐👏👏👏👏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว

    የሉእል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር 🤲

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው🕊🕊🕊

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሆን በጠመደስይላል የሚገርምነው የነዚህን ልጆችልቦና የከፈተ አምላክ የኔንም ልቦናይክፈትልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 ปีที่แล้ว

    ተአምር ተአምር ነው
    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደስ አልክ በእውነት ውድ ወንድማችን በእውነት
    ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቅልን በእውነት
    እንጂ ግርሚ ነው በእውነት

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ደስይላልእያንም ይለውጠንቤተስብ እህቴን ለዚህ ያብቃልን መምህር ወድማችን በድሬደዋ የተማረ ሰው ባለቤቱን እዳታዳምጥ እያደረገ እሷግን የምታውቀው ነገር ስላለ እኔጉረቤት ነኝ በጣም ገብቷናል መምህር ወድማችን በርታልን እንጠቀማለን ተባረክ ተባረክ መምህር

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean😀😀🏅.

  • @wederyeleshjnber207
    @wederyeleshjnber207 2 ปีที่แล้ว

    አይ መምህር ትግሥትህ ሥቱን ታያለህ እመብርሃን ትጠብቅልን በእዉነት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህርዬ እኛ ስንለድ ቀይ ዶሮ ይታርዳል ስንገርዝ ደሞ እቁላል ይፈርጥና እቤቱ ጣራላይ ይሰቅሉታል ቀይ ደሮ ይታርዳል እባብ በጣራው በጊቢያችን ሲተራመስ ነው የሚውለው በስመአብ መምህርዬ እር ስንቱን ልገርህ ዘርዝሬው አያልቅም😥😥😥

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ደስ የሚል አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ባንተ ትምህርት ማይቀየር አለ ብዬ አላስብም እግዝያብሔር ይርዳኝ ለ ሀገሬ ያብቃኝ እኔም ቤተሰቦቼን የመቀየር አሳብ አለኝ እመምላክ ሁላችንንም ትርዳን

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢልዱየ በእምኒየ ደስ ስትሉ እግዚኣብሄር በጸጋና። በጥበብ ያሳድጋቹ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን እንኳን አብሮአደረሰን እስከመላው ቤተሰቦችህ አሜን ፫

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳ ደናመጣህልን እልም ካለ ጨለማ ያወጣሁት ጠላት ያውኩት ስንትጉድ በህይውቴ ከነቤተስብ ያሳለፍነው በተለምዶ ወይም በዘር የሚመስልን ነገርን ኖሬ ባለማውቄ ብዙ ተጎድቼ ከነቤተስቤ ብዛት እናቴ በህይውት ብትኖርልኝ እና ብታዳምጥ ስትፈራውና መፍትሔ ታግኝለት ነበር ምን ሳትወላውል ያለኝ አማራጭ በክርስትና ስሟ እፀልይላታለሁ ላአባቴም በፅሎት አስበዋለሁ የሚወዱት ሊቀመልክ ቅዱስገብርኤል በቀኝ ያውላቸው ላይቭ ፕሮግራም እዱሉን ባገኝ አድቀን ገብቼ እነግርህ ኑበር የቅዱስገብርኤል አምላክ ከነቤተስቦችህ ይጠብቅህ መምህሬ

  • @altudz4055
    @altudz4055 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሳቹ ተወዳጆች 🥰

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሄር በጥበበ ያሳድጋችሁ

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @حواءحواء-ت3ك
    @حواءحواء-ت3ك 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር አያቴ ረከቦት ዉስጥ እባብ እናገኝ ነበር በፊት አሁንደግም ከበሩሥር እናገኘዋለን ብና ሳታፈላ ከረፈደ ይመጣል ሰተት ብሎ አሁን ያለሁት ስደት ነዉ አይሰሙኝም እናቴ በሽተኛነች አያቴ ከ8ልጆቿ ሀለት ቀሩ እናቴም ታማለች አክስቴም ስደት ነች አሰሪዎቿ የሰራችበትን አይሰጦትም እዉጭ አስወጥተዉ የሚዘጉባት ከዛበግድ ትገኛለች ለዛዉም የጊወርጊሥ ልጅ ስለሆነች ነዉ በህይወት ያለችዉ ሊገሎት ነበር አሠሪዎቿ ከአንዴም ሦሥቴ እራሦን ለማጥፋት ትምክራለች እናቴም ደህና ንሠሀ ለመግባት ተቃርባልኝ የወፍ መዳኒት ለማምጣት ብላ ጠንቆይ ቤት ነዉ አሁን እምትመላለሠዉ እና በፀሎት አሥቦቸዉ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @MartaBirhanu-o8w
    @MartaBirhanu-o8w 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ዘርህ ይባረክ ተክልዬይባርኩኽ።❤❤❤

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 2 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን በጣም ያስፈራልም ያሳዝናልም ግን መጨርሻው ግን ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ያድልህ ጌታ ኢየሱስ አሜን

  • @yowebdarbadi347
    @yowebdarbadi347 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ እራሴ ለኩርባን ልቀፍልህ እያሰብኩ ነው👐👐👐እሱ ይርዳኝ
    ስላሴ የዛር መንፈስ ያስወግድልን

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር የማዳም አበሶች ኑ እንማር

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም
    @የማረያምልጅአዲሰአለም 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለማይነገረው ሰጣታው🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብኤር ይመስገን 🤲🤲 መጨረሻው ደሰሰ ይላል 👏👏 መምህራችን የቅዱሳን አምለክ ይጠብቅክ እመብርአን ሁሌም ከለላ ትሁንክ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እሜን አሜን🙏

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳንም በስላም ማጣልኝ መምህራችን ወጋህ እግዚአብሔር አመላክ የክፊልህ ረጂሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲😥

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በእነዚህ ተማሪዎች ላይ አድሮ ስራውን ሰርቷል እናንተ እንቁ ተማሪዎች ወድማችሁን ከዚህ ህይወት ስለወጣችሁት እግዚአብሔር ለናንተም ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @ራሄልእህተማርያም
    @ራሄልእህተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል መምህ ር አምላክ ይጠብቅ

  • @የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
    @የማርያምልጅ-ኈ2ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ መምህርዬ ይሄ ኮ ለኛ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @khiriyamuhammad6198
    @khiriyamuhammad6198 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ብውነት ምህምር እድሜን ያርዝምልኝ እኔ በሣቼው ትምህርት ብዙ እማለቀውን አውቄለሁ

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እንኳን መጠልንን እንኳን አረሳቹሁ ለጊታችን ልደት በሃል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    ወለተማርያም ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትቅደምልህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥህ ቃላ የለኝም ጎዶልያስ

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደስ አለህ።
    እግዚአብሔር ይስጥህደ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና መምህር በዚህ ህይወት ታሪክ እንኳን አንተ በቦታው ተገኝተህ ያየኸው የደከምክበት እኔም ነፍሴ እርክት አለች እፉፉፉፉ መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በረከትህ ይደርብኝ የኔ ጀግና መምህር ከጎኔ ያሉ ሰዎች ሁሌ አንተን ቢነቅፉብኝም እኔ ግን በእያንዳንዷ ገጠመኝ ይበልጥ እየወደድኩህ እያከበርኩህ ነው ጀግናዬ መምህሬ ኑርልን 💓

  • @genetyasin
    @genetyasin 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን ልጆችህን ታሳድግልህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +3

    Egzibher yimsegn memihir selam egzibher kehulachu gar yihun AMEN AMEN AMEN 😘💚💛❤🙏#የግዚያት ባለቤት እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ የጨለማውን ግርማ ገፈህ ብርሀንን እንደመለከት ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ በምኝታየ ስለጠበከኝ ከሞት ስለሰወርከኝ እጅ መንሳቴን አቀርባለሁ
    #ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልደ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም የዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🤲🏻🕯🕯🕯

  • @ሥላሤሥላሤ
    @ሥላሤሥላሤ 2 ปีที่แล้ว

    መመህረ ሁሉም በቤታችን አለ ይገረማል

  • @zainabethiobi7169
    @zainabethiobi7169 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እህቴ በመተት እየተሰቃየነው ሳኡድነው የምትኖረው በጸሎት ወለተ ዮሐንስ 😭☝️አትርሱኝ ሁሉነገር አሳጣት አሁን የሳ ነብስ ቀርው 😢
    ጸሎት አታደርግም እግዚአብሔር መሆኑ እጅ እምነቱ ቢኖርም ጸሎት ለማድረግ እውቀት የላትም መንማድረግ ይሻለኝን መምህር ይቅርታ😢

    • @user-MARYAM.
      @user-MARYAM. 2 ปีที่แล้ว

      የክርስትናስሟን እጅሽ ላይ ፀፈሽ ስገጂ ....ቀስብለሰጨሽ ደሞ ገጠመኙን እድታዳምጥ አድርጊ ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንም ጋር ነው...

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ልጁችን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልህ

  • @tymordoha
    @tymordoha ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመዢገን መምህራችን ኢድሜ ጠና ዪጠለን ቃለህወት የሰማልን አሜን 🙏❤❤

  • @abi4294
    @abi4294 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነት እማ ፍቅር ትጠብቅህ አንተ ስትናገር በጣም ነው የዘገነነኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚሐብኤር ይመስገን የልፋትህን ዋጋ የድንግል ማርያም ልጅ ይክፈልህ ፀጋውን ያብዛልህ የስንቱን ህይወት ነው የቀየርከው ቤት ይቁጠረው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ዝማሬ መላክትን ያሳማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว

    በየሱስ ስም ጉድ እረ አምላኪ ይቅር ይበለን እግዚኡ ማርነ ክርስቱስ🙏🙏🙏😍💒💒💒

  • @ወልደሰማያት
    @ወልደሰማያት 2 ปีที่แล้ว +2

    አደኛ ነኝ ዛሬ መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን👏

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 2 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ነነወ ከዚህ ሕይወት መዉጣት

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መህምር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ3ጰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ3ጰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 2 ปีที่แล้ว

    ዱሮ እንደ ተረተረት ይነገረን የነበረው ነገር ለካ የእውነት ነው ።መድሃኔአለም ይጠብቀን

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ልጅችህን እግዚአብሔር ያሳድግልን

  • @seniatitamru7788
    @seniatitamru7788 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመዳህኒያለም ለድንግል ልጅ መምህር ይህንን ታሪክ የደረሰበት ካልሆነ ማንስ ሊያምን ይችላል??? መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ብዙ ተምረናል የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እግዚአብሔር

  • @ክርስቲያንዘሚካኤል
    @ክርስቲያንዘሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ በቅንነት ስራዎችህ ሁሉ የፍቅር የድጋፍ እጁ ካንተ ጋራ ይሁን ቅዱሳንና መላእክቶቹ ቸርነቱ ትጠብቃችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንወዳችውሀለን

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
    @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእውነት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    በጣም የሚሳዝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ታሪክ ተቀየረ በእግዚአብሔር እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለክ መምህር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አሜን አሜን አሜን