118B ገጠመኝ ፦ የሚያስፈሳ መተትና የእልህ መንፈስ ሲገጣጠሙ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 425

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +3

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 4 ปีที่แล้ว +18

    ሆሆ የዛሬው ደግሞ የሚገርም ነው መምህር ስንቱን አስተማርከን የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው 🙏

    • @banchbesratahmad8672
      @banchbesratahmad8672 4 ปีที่แล้ว +3

      ኤፍታህ ወለተ ስላሴ ፣ ገብረ እየሱስ ጌታ ሆይ የተሰጠንን በረከት እንድንጠቀምበት ጥበቡን ማስተዋልን ያድለን አቤቱ ማረን ፈተናችን ብዛቱ መምህር ቃለህይዎትን ያሰማልን ፀጋህ ይብዛ አሜን ፫

    • @abusharedaei7801
      @abusharedaei7801 4 ปีที่แล้ว +1

      Kale hiwet yasemaln

  • @ተዋህዶሀይማኖቴየጥትናትየ
    @ተዋህዶሀይማኖቴየጥትናትየ 4 ปีที่แล้ว +25

    መምህር ብቻ ቃል የለኝም ሁሌም በጉጉት እከታተላለው እግዛብሄር ይመስገን እኔም ዘማዊና እርካሽ ነበርኩ እሁን በንሳሀ ተመልሻለው እግዛብሄር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለልእል እግዛብሄር ይሁን እግዛብሄር ፈቅዶ ለስገው ደሙ እንዳበቃኝ በጦሎት እስቡ ወለተ እየሱስ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +8

    ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አይጣል ነው
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ ነገር ከምታቀርብልን ገጠመኞች ተምረናል የደብሎስን የሴጣንን ስራ አውቅናል እጂግ ከልብ እናመሰግናለን መምህር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ግርማንም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያቆይልን በእውነት

  • @መሲየተዋህዶልጅነኝ
    @መሲየተዋህዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ እኮ ነው የሚለኝ ስሰማህ ስክገባ ግን ያለ ፈተና ሰላምህ ብዝት ይበል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በስደት ሀገ እንዲሁ የሚሰቃዩ አሉና በፆለት አስቡልኝ ወልደ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወለተ ስላሴ መምህር እንዲያው ቦታ ሠመዛት ብየ በቃ አልሳካልኝ አለ እባክህ ለሀገሬ መሬት እበቃ ዘንድ በፆለት አስቡኝ መሰረት ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว +1

    Kaleheyiwetin Yasemalin Amen

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 4 ปีที่แล้ว +36

    በእውነት እግዝአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባውና አንተን ምክንያት አድርጎልን ብዙ ነገር እንድናውቅ አደረከን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 በርታልን መምህራችን

    • @goramayletube5668
      @goramayletube5668 4 ปีที่แล้ว

      መምህር የምትለቃቸውን ትምህርቶች ገጠመኞች እከታተላለሁ ልቤ ወደ አምላኬ ተነሳሳ ነገር ግን ውስጤ ሰላም አጣ/እጨነቃለሁ.በፀሎት ሰአት ፈፅሞ ሌላቦተ ነኝ መላሰውነቴ ይከብደኛል በቀን እንቅልፍ አስቸገረኝ ግራ ገባኝ ተክለ ይሁዋንስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
    @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዝኦ ምን አይነት ጉድ ነው እሁን እሄንን ባታስተምረን ማን ያውቃል ስለ ፈስ መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ኑርልን ለኛ ለስደተኞች ስራ እየሰራል እሄንን ተሰምቶ የማይታወቅ ታአምር እየሰማን በእግዚአብሔር እና አባታችን አንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰቦቼ በሙሉ ወደ መናፍቃን ሄደዋል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ እንዲመልስልኝ ፀልዩልኝ እናቴ ትታመምብኛለች ፀበል የሚወስዳት ሰው አጣሁኝ ።

  • @elsaamare8855
    @elsaamare8855 3 ปีที่แล้ว

    ስላም መምህር በርታ በፁለት አስበን ሀና ማርያም ባለቤት ሀይለማሪያም

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አለህልን
    ክክክክክክየፈሱነገር አይወራም እኔ ገና ልጸልይስልነው የሚጀምረው አዳደየ ብቻህን እስቃለሁ ክክክክክክክክ የታባህ እላለሁ ኡሁንደሞ ፈሱአቁሞ ግሳትነው ግን ደስ አለኝ መፈሱ እደተርበሸሲገባኝ ባስተማርከንመሰርት አይ ዞን ውዶች በርቱልኝ

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ አይነት የፈስ ድግምት የቆሎ ተምሪዎች እንደሚለማመዱበት ሰምቼያለሁም።እንደውም መምህር ግርማ ቪሲዲ ላይም አለ።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እንካን ም ተፈወስሽ ይገርማል ።መምህር ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይብባርክልክ ደሞ እግዚዚያብሄ ፈቅዶ ባውደምህረት ለማስተማር ያብቃክ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወት ይሰማልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku9906 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ እይወት ያሠማልን መምህሬ ኑርልኝ አሜን ፫

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 4 ปีที่แล้ว +4

    ወ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜንንንንን

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 4 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ነው ምከታተልህ በጣም ደስተኛነኝ ደሞም እየበረታው ነው በፀሌትህ አስበኝ አስካለ ማርያም ልጄ አይለ ሚካኤል ባለቤቶን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር !!

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እናመሰግናለን ቃለህወትን ያሰማልን በረታልን እየሳቅን ቁም ነገረ የሚገኝበት ድስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላካችን ንጉሳችን አባታችን ፈጣሪያችን በደም ስራችን ውስጥ ፍቅሩን ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን ሶልያና ከልጁዋ ታስታረቀን ምልጃዋ አይለየን አባታችን ቅዱስ ሚካኤል ሩሩህ የዋህ ቅዱስ አባታችን አይለየን አሜን፫ መምህራችን ከነቤተቦችህ እቅፍ ድግፍ አረጎ ይጠብቅህ አሜን፫

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤️
    እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @saltoonsaltoon8844
    @saltoonsaltoon8844 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አሁን ነዉ የጀመርሁት መከታተል ግን በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነዉ መምህር
    ይህ በጣም ነዉ የሚገርመዉ እዉነት እንደዚህም አለ ማለት ነዉ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yugyuyuigguu169
    @yugyuyuigguu169 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላተይሁን መምህራችን እግዚአብሔር እሄን እርኩስ መንፈስ ያጥፋልን እግግዚአብሔር ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅልን የምታቀርብልን ገጠመኞች ጠቃሚየሆኑ ትምህርት አለዉ

  • @senialemu1077
    @senialemu1077 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜክን ያርዝምልን ይሔን ገጠመኝ ስሰማ የእኔ ባሔሪ ነው ድርቅ ማለት

  • @የወቅሸቱቅድስገብሬኤ-ዸ4ገ
    @የወቅሸቱቅድስገብሬኤ-ዸ4ገ 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ

  • @meseretmoges6348
    @meseretmoges6348 4 ปีที่แล้ว +8

    እህተ ዮሐንስ ነኝ በፀሎት እኔን እና ቤተሰቤን አስቡን
    ፍቅርተ ማርያም እና ምህረተ ድንግልንም በፀሎት አስቡልኝ

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral9678 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ስንበት እና ክንፈ ገብርኤል ወለተ ማሪያም

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ በጣም ነው የምከታተልክ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ምታስተምረው ገጠመሞችክ ለኛ ትምህርት ነው

  • @mos9964
    @mos9964 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር የባረከው ይሁን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +8

    ለአሰተማር ለመከርን እንድንሰማ ስለፈቀደልን
    ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል።
    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን
    በልቦናችን ያሳድርብን ረጅም እድሜና ጤና
    ይሰጥልን !!!

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መ ምህራች ግሩም የሖነ ትምህርት ነዉ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnn kal hiwotni yasemalin be tsegaw tanuriln memhr

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከነ ቤተሰብህ አይለይህ ይገርማል የመናፍስት አሰራር ከእግዚያብሄር በራቅን ቁጥር እርኩስ መንፈስ ይቀርበናል ውድ የተዋህዶ ልጆች ወደ እግዚያብሄር እንቅረብ እግዚያብሄር በሚወደው መንገድ እንራመድ አይነ ልቦናችንን እግዚያብሄር ያብራልን አሜንንን

  • @saltoonsaltoon8844
    @saltoonsaltoon8844 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችኝ በርታ ልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +14

    እህታችን ውድድ እናረግሽ አለን ማሬዋ
    በፈስ ብትፈተኝ ህይወት የሆነ ክርስቶስ በልቦናሽ አንግሰሻል አይዞሽ ሰው እንደ ስራው።ምንው ፈስቸ ስጋው ወደሙ በተቀበልኩኝ

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 4 ปีที่แล้ว +11

    አይ የስው ልጅ መከራ ይገርማል ። ወይ የስው ክፋት እግዛብሄር ልብ ይስጠን መምህር ቃለ ህይውትን ያስማልን ያገልግሎትህን ዘመን ይባርከው

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚

  • @mimimm3713
    @mimimm3713 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም የሚደቅ ትምህሪትነው እኔ በጣም ተመስጬ እየሰማውነው እ/ረ ቃለህዎትን ያሠማልን!

  • @ወለተፅዬን
    @ወለተፅዬን 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለይዉት ያሰማልን መምህራችን

  • @yishakbro1398
    @yishakbro1398 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር መልካም ትምህረት ነው በሰው ህይወት ውስጥ እኛነታችንን የሚፈትሽ ትምህርት ነው መልካም ነው ። በፀሎታችሁ ያስቡነኝ ሀይለ ሚካኤል፣ እህተ ገብርኤልን ፣እህተ ማርያም አና እህተ ገብርኤል

  • @lidyall449
    @lidyall449 4 ปีที่แล้ว +1

    የእማ ፍቅር ልጅ የተመሰገነ ይሁን በኣንተ ኣድሮ ለእኛን ሰለ ኣሰተማረን ፀጋው ያብዛልህ መምህርየይ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ የቃልንንወተት ይመግብልን ከባድ ፈተና ነውበእውነት ፈስ በጣም ያሳቅቃል ፈጣሪ ግን እንኳን ታረቃት እህታችን ለብዙ ብርሃን ሆነች ለቤተሠቧም ብርሃን ሆነች አፍዝ አደንግዝ እሚያደርጉትን ፈጣሪ
    ልብ ይስጥልን ለጌትነቱ የምንገዛበት የተሠበረ ልብ ያድለንየበረታችሁ እህት ወንድምቼ በፀሉት አስቡኝ ተክለ ወልድ

  • @ksanethaile4483
    @ksanethaile4483 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ኢግዚኣብሄር ጸጋ በረከቱ ያብዛልህ 🙏አህትህ ወለተሰንበት ወለተማርያም ንግስተማርያም ሃረገወይኒ በጸሎታቹህ ኣስቡን 🤲🏽🙏

  • @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7
    @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ቃለይወትን ያሰማልን ኑሩልን

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 4 ปีที่แล้ว +5

    አዎ ሰነፎች ነን። ከዚህ በፊት መምህር ግርማ ጉበኤ ላይ አንድ አባት የተናገሩ አስታውሳለሁ የቆሎ ተማሪ ሳሉ በሰው ላይ የፈስ ድግምት ይደግሙ እንደነበር ተናግረዋል እሱን ማየት ይቻላል
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏ዕድሜ ጤናውን ይስጥልን 🙏💚💛❤

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ተዋህዶ እምነቴ ምን ልሁንልሽ ሁሉ ነገር የሚገኝብሽ በነፍስ በስጋ መፈወሻ የአለምን ችግር እንቆቅልሽ መፍቻ አንቺ እኮነሽ!!!!!! ወገኖቼ እስካሁን አለማወቃችንን እየቆጨን ካሁን ወዲያ ወገባችንን ታጥቀን እንትጋ እንበርታ ወድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    ዉድ አድመጮች ከገጠመኙ ባሻገር የእያንዳንዳችን ገጠመኝ በጣም አሳቀኝ ማወቅን የመሰለ ነገር የለም መምህር ኑርልን

  • @wamdiiiwandii5333
    @wamdiiiwandii5333 4 ปีที่แล้ว

    እኳን ሠላም መጣህልን መምህራን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን አለማመኔ እርዳኝ እኔ ብዙ ችግር አለብኝ ብቻ አምላከ ቅዱሳን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምር

  • @عمرالشمري-ق1ظ
    @عمرالشمري-ق1ظ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገረምነዉ መምሕራችን የመናፈሰ ሰራግን ነቅተናል ይብቃን በደዚሕ የሚጠቀሙ ሰዎችም ማሰተዋልን ይሰጣቸዉ እግዚሀብእሔረ በጣም የተቸገረበቴም አንዱ ነገረ እሔ ነወ ሰዉ እቢ ካለም ከባድ ነዉ እነነቴን የገኘሁበት ገጠመኝ ነወ ጸጋዉን ያብዛልክ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን ወንድማችን

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እሺ እንደ ፍቃዱ እንበረታለን

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 4 ปีที่แล้ว +21

    የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ እንማር መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    መምህራችን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላነተ ይሁን መምህሬ እንዴት ሰነበት በእወነት ቃለህይውት የሰማልን የዛሬው ገጠመኝ የተማርኩት ትእግሰ ያሰፈልጋል እለህ የዳቢሎሰ ነወ እና በፀሎት መጠንከር የሰፈልጋል ትእግሰተኛ መሆን በእወነት ግን በጣም ነውየሳቅሁት እኛም በርትተን ከጠላቶቻችን በፀም በፆም በሰገደት ማሸነፈ በእግዚአብሔር ነወ የምለወ ማሰተዋል ይሰጠነ አሜነ. በፀሎት አሰበኝ ገነተማርያም ነኝ 🙏🙏🙏

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
    @ዮርዳኖስ-ዠ1በ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር እሄ ሁሉም ያስተማርከን እናመሰግናለን በጸሎት አስበን ጸጋ ማርያም

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን:: የልጅቷ ገጠመኝ ብዙ አስተምሮናል:: የጥበብ ሁሉ መገኛዋ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ለዘላለምም ከእርሱ ጋር ናት::መጽሐፈ ሲራክ ም/1 ቁ 1 :: (ም1 ቁ. 23. ጊዜዋን እስክታሳልፍ ድረስ ቁጣን ታገሣት:: በኃላም ደስ ታስኝሃለች::) ቃሉን ስንቀበል ማስተዋልን ይስጠናል:: እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም::

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም
    @የማረያምልጅአዲሰአለም 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 4 ปีที่แล้ว +12

    እናመሰግናለን መምህር አንተን ካወኩ ጀምሮ ግንዛቤዬ ጨምሮዋል 🙏

  • @ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ
    @ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር እየተማርን ነው እናመሰግናለን መምህሬ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @enderis7939
    @enderis7939 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለስተማርን ለገሰሰን ለመምለህራች ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜናበጤና ያኑርልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ምህራችን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነዉ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥልን አሜን ፫

  • @ናታኔምደጁ-ጘ1ኀ
    @ናታኔምደጁ-ጘ1ኀ 4 ปีที่แล้ว +14

    መመህር ከዚህ ትምህር የተማርኩት ነገር ቢኖር
    1እልህኝነት እንደማያስፈልግ
    2ሰዉን አብዝቶ ማመን እደማያስፈል
    3ሰዉ ከሚልክብን ሴጣ በራሱ የሚመጣ እደሚሻል ተረዳሁን ከሁሉም እግዚአብሔር ይሰዉረን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 4 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍታህ(ተከፈት)ቃል ህይወት ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
    @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +7

    ወገኖቼ እስኪ ቢዶውን ስትከፍቱ Like ማድረግ አትርሱ ከኮመንት ይልቅ ላይክ ይጠቅማልና አዲስ ለሆናችሁ ስብስክራይቭ በማድረግ ቤተስብ ሁኑት ዝም ብላችሁ ስምታችሁ አትውጡ ላይና ስብስክራይቭ አድርጉ መምህርን እናበረታታው
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት በጣም ይገርማል እነዚህ ደብተራ ተብየዎች ልቦና ይስጣቸው እንጅ የስንቱን ቤት አፈረሱት ደግሞ ምን ያለ ስው ነው የሚወዳት ከሆነ ለምን በክፉ መንፈስ መፈታተን አስፈለገው ለምን በጾሎት እግዚአብሔርን አይጠይቅም። ሱዳኖቹ፣ አረቦቹም እግዚኦ ዝም ብለው ነው የሚፈሱት ነውር የላቸውም ጭራሽ አይስቁ አይሽማቀቁ ከስው ፊት ትልቅ ትንሹ ይፈሳሉ እግዚኦ ነጮች ግን ዝም ብለው አይፈሱም ግን ነውር የለውም የተቃጠለ ጋዝ ነው ይላሉ ግን እንደ አረቦች አይደሉም ክክክክክክክ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
      @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽ ነው አረቦቹ ስፈሱ ከንሱ ይልቅ እኛ ኢትየጱያውያን እንደነግጣለን

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እግዚኦ ሱዳኖቹ ጭራሽ ልብሳቸውን ገልበው ይፈሳሉ ክክክክ
      አስሪየ ትገርመኝ ነበር እንደ ህፃን ምግብ ላይ ሁላ ኤጭ ምንም ቢሆን ሃባሻነቴ ኩራቴ
      አዎ እህቴ ትክክል ነሽ የምኖረው ጀርመን ነው ነጮች ነውር የላቸውም ግን ዝም ብለው አይፈሱም የተቃጠለ አየር ነው ይውጣ ይላሉ

    • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
      @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
      ክክክክክክ
      አሳቅሽኝ የእውነት
      አንዴ አስሪየ ጉንፋን ይዟት ሻይ አፍልቸላት ልስጣት እጄን ስዘረጋ ወፍራም ናትና እዋይ
      ክክክክክ ለቀቀችው ደግሞ በለበስችው ልብስ ታርገበግበዋለች እኔ በድንጋጤ ሻይ ተደፋብኝ ከጥፍሬ ልገባ በሃፍረት ዋይ ደግሞ መምህር ናት ክክክክ
      ከእኛ ሐበሻ ስናስነጥስ ይማርህ እንደማለት ነው ለእነሱ ምንም አይመስላቸውም

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
      @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +2

      @@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ ውዴዋ የዛሬ ገጠመኝ መሳቁ እስካሁን አላቆረጠልኝም
      ያንች ኮሜንት ሳነብብ በሳቅ ልሞት ነው ። የገጠመኙ ስቄ ሳልጨርስ የምሰራኝ ሰውየ ከመክና ዕቃ አውርጅ ብሎኝ ቀድሞኝ ወደ ቤት ገባ መቸ እንደሄደ አላውቅም እኔ ከመክና ዕቃ አውርጀ ስመለስ ሰውየው ከቤት ገብቶ ስወጣ ከማሃል ደርጅ ስንገናኝ ለቆ አይተወውም መሰለሽ መሄጃየ ነው ያሳጣኝ ።ከድንጋጤ የተነሳ አ መንፈስ ሳይወጣ አቀርም።
      ማሬዋ ቀኑ የፈስ ነው

    • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
      @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

      😁😁🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      መምህር ተስፋየ ፀጋውን ያብዛለትና ፈታ እያደረገን ያስተምረናል
      እህቴ የአረቦቹ ጉድ አያልቅም እኮ
      እኔም እንደ አዲስ እየሳቁ ነው😁😁🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወቼው ጉድ አሉ ኡፍፍፍ
      ምናለ የድሮ ፍቅር ቢመልስልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልን ወለተዮስስ ነ መላእ ቤተሰቦችዋ በለህ ብላቹ በፀለታቹህን አስብኝ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +7

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርሰቶሰ የተመሰገን ያሆን ቃል ሕይውት ያሰማልን
    መምህርችን እድሜ ጤነ ያድልለን🙏

  • @maryem6840
    @maryem6840 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እሚግርም ነው እግዚአብሔር በዚህ አይነት ነገር ይስውርን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤️

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዛቤረ ከንተጋ ይሁን ኑርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +16

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት ይገርማል ይህች ፈስ እንኳን በኔ ቤትም አይጠፋም በፆሎት ሳዓት የተቀጠረ ይመስል ይረብሸኛል ፈሱ በታች ይወርዳል መከራው ሽታው በአንገት ላይ ወጥቶ ድብልቅልቁን ያወጣዋል

  • @nardosyeenatenafake1198
    @nardosyeenatenafake1198 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አንተን ምክንያት አድርጎልን የጠላት ሴራን እድናውቅ ስላደረገን ከብር ምስጋርና ለእግዚአብሄር ይገበዋል

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርት ሁሉ ምግብ ነው እረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @uae9981
    @uae9981 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ 4 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር. በርታልን❤

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ ከጠላት እጅ አድነን አንተ ከተወከን ዋጋ የለንም እና
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @endalshihuntafesse7518
    @endalshihuntafesse7518 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል እኛንም ለመዳን ያብቃን በፀሎትህ አስበን ወለተሀና ነኝ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አበርትተኸናል። እልፍ ነፍሳት እያተረፍክ ነውና ደስስስስ ይበልህ ወንድማለም

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
    @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እረ አያስቅም እውነት በጣም ነው የሚያሳዝን ከዚህ ይሰውረን የኃጢአታችን ብዛት ነው የማናሸንፍበት ምክንያት ተጠራጣሪ ስለሆን የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጠን አሜን ከአምላካችን አፍ ከመተፋት ይሰውረን የሂወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን እማ ፍቅር አትለይህ ከነ ቤተሰብህ አሜን

  • @meseret2813
    @meseret2813 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ
    እህቴን በፀሎት አስብልኝ አሞታል ወለተዮሀንስ ብለህ

  • @niston6045
    @niston6045 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @liya7521
    @liya7521 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ ባበጣም ይገርማል እግዚአብሔርይመስገን እንዳንተ አይነት መምህር ስላገኝን

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +5

    ያም ሆነ ይህ መማራችን መልካም ነዉ ይጠቅመናልና መምህር እኔ መጸሀፍ እፈልጋለሁ ይህ ካልሆነልኝ ኮሜንት ላይ መጮሄን አልተዉም ሰለዚህ መጸሀፉ እንድደርሰኝ አድርጉ በጣም ነዉ የምፈልገዉ በጣም በጣም

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
    @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን በርታልን በእውነት ሒወታችንን ተቀይሯል እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔም ሆዴን ሁለየ ይነፋኛል በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት እያልክ

  • @አዲየድንግልልጅ-ዐ4ጐ
    @አዲየድንግልልጅ-ዐ4ጐ 4 ปีที่แล้ว +14

    መምህሬ ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ 🤲 እህት ወንድሞቼ የእመብርን ልጆች እንደምን ከረማችሁ የእመ አምላክ ምልጃ አይለየን አይለያችሁ🤲 ( በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን)🤲

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ተምረንበታል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 4 ปีที่แล้ว +3

    በስምኣብ ገና ብዙ እንሰማለን እንኳንም እግዚኣብሔር ኣወጣሽ ።እኛ ኣይገባንም እንጅ እግዚኣብሔር ወደ ራሱ ልያቀርበን ስል በኣንድም በሌላም ይጠራናል እና ኣንቺም ይሄ ስላጋጠመሽ በስንት መከራ ወደ እርሱ ቀረብሽ እና ለበጎ ሆነልሽ ይመስገን ፈጣሪ።ውድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ኣብዝቶ ኣብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ እመብርሃን ከነ ሙሉ ቤተስብህ ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ።እኛንም ሰምተን እንድንለወጥ እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን

  • @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጨ3ነ
    @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጨ3ነ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን በጾሎት አስበኝ አመተ ሚካኤል

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ
    @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው ገጠመኝ ሙሉ በሙሉ የኔን ህይወት የተረከው ነው የመሰለኝ ባህሪዬም የፍቅር አጋጣሚውም እኔም ሀብታም እና ደሃ ከልቡየሚያፈቅረኝን ቀረብኩት ባህሪዬ ግን እዳልመችው አደረገኝ ችሎኝ አለ ልጁ ግን መምህር ባንተው ገጠመኝ እራሴን ላስተካክል ስል በማዛጋት በፈስ እቸገራለሁ ይህን ገጠመኝ ስሰማም እራሴን በጣም አመመኝ በስደት ላይ ነኝ መምህር እባኮት በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ ፀልዩልይ ይህን ኮሜንት ያነበባችሁ ሁሉ ስለ አለም መድሀኒት ብላችሁ ።።።።❤❤❤🙏

    • @ስላም-ጠ3ኸ
      @ስላም-ጠ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳአንቺ ነኝ እንፀለይ እህቴ ትምህርት ተውኩት ተስፋ ቅርጫ ስደት ወጣሁት መተት ነው ብቃ በግሳት በእና በፈስ ሆድ ይነፋኛል ሆድ ውስጥ እምገለባበጥ ነገር አለ ብቻ ብዙ ነው ምግብ እንዳይበለማ በቀን አንዴ ነው እምመገበው ግን ምግቢ አይደለም ብየ መንፈስ መሆኑ ስቅ ምልክት ማየት ጀምርኩኝ እና እንፀልይ

    • @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ
      @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

      እሽ የኔ ውድ እንበርታ ፈተና ለበጎ ነው እናት ሀገራችንን ሰላም አድርጎ እኛም ለሀገራችን በቅተን ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን ማማዬ❤❤❤

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 ปีที่แล้ว +7

    አይድርስ ነው ምስኪን መከራዎን አሳያት እግዚአብሔር ይገስፅ።

  • @mahilovebelayi4396
    @mahilovebelayi4396 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርከዉ እናም መምህር ከየቅርታጋ ቁጥረወትን እፈልጋለሁ

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን አሜን አፌ ይሸታል ጸባየ መያዛ መጨበጫ የለኝም በሽታው ሲስተሙ ይቀይራል በጣም ተቸግሬ አለሁ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ አስቡኝ