የቫኔላ ስፖንጅ ኬክ // how to make vanilla sponge cake//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2021
  • #cake #ኬክ #Mare
    ኬክ መግዛት ቀረ እቤት ውስጥ
  • ตลก

ความคิดเห็น • 412

  • @user-xp5nq7mc5w
    @user-xp5nq7mc5w 2 ปีที่แล้ว +5

    በርቺ የኔ ባለውያ በጣም ወድጀዋለሁ

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 3 ปีที่แล้ว +8

    እንዲሕ፣ቀላል፣ነው፣ኬክ፣መስራት🤭ዐመሰግናለሑ።እስኪ፣እሜክረዋለሑ።

  • @alemyetube-
    @alemyetube- ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ቆንጆ የሚጣፍጥ የሚያምር የኬክ አሰራር ነው አመሰግናለ ን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @TeAn796
      @TeAn796 5 หลายเดือนก่อน

      😮😅😊😊😊

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ልዩ በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጥሩ ኬክ ከግሩም ገለጻ ጋር ።ተባረኪ።እጅሽ ቁርጥማት አይንካው፣ለወርቅ አምባር ይሁን።

  • @fafitube5129
    @fafitube5129 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔወድ ብጣም አሪፍተምህርት እጅሽ የባርክ😘😘😘😘😍😍

  • @user-pp9bc1yv7k
    @user-pp9bc1yv7k 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ እግዚአብሄር ከዚህበላይ እዉቀትሽን ይጨምርልሽ ቆንጆነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 3 ปีที่แล้ว +2

    እጂሽ ይበረክ ያኔ ቆንጆ በጣም አሪፊ ነዉ

  • @meronabate4283
    @meronabate4283 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow ያስጎመጃል !!!

  • @fatumajabe1141
    @fatumajabe1141 2 ปีที่แล้ว +2

    ወዉ በጣም ቃላል ነዉ እጅሽ ይባራክ ማማዬ

  • @user-ym2ow1qv7e
    @user-ym2ow1qv7e 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው የኔ ባለ ሞያ እጅሽ ይባረክ አንደኛ ነሽ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn ปีที่แล้ว +1

    እዉነት በጣም ነዉ የሚያምረዉ እጅሽ ይባረክ

  • @tlglstgonderewa1097
    @tlglstgonderewa1097 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይምርል እንጂሽ ይባርክው በርች 👏👏👏🌹🌹

  • @ayilin6862
    @ayilin6862 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ መከራሽ ራሱ በጣም ደስ ይላል

  • @birukbekele749
    @birukbekele749 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ

  • @yanuandamentube8786
    @yanuandamentube8786 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እጅ ይባርክ ያምራል በርች

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ጥሩ አሰራር ነው መሞከርሽ ቀላል አይደለም እያሻሻልው ስትሄጂ ከዚህ የበለጠ መሥራት ትችያለሽ በርቺ 👏👏🌻

    • @hananimoshago6519
      @hananimoshago6519 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ አሰራር ነው እኔም እንደም ሰራው ተስፋ አደጋ ለው

  • @gshdjd2609
    @gshdjd2609 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ባለሙያ ነሽ👌👌👌👌

  • @RabiaHassan-qi7ze
    @RabiaHassan-qi7ze 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው

  • @tptp3564
    @tptp3564 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ሢል 👍👍👍👌

  • @rutamehari586
    @rutamehari586 2 ปีที่แล้ว +2

    I like your cake you did great job 👏👏

  • @BertualmeKelekay
    @BertualmeKelekay หลายเดือนก่อน +1

    Waw ejsh y arek lemedam serchew asmesegenshg thenkyu😘😘🥰

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z 3 ปีที่แล้ว +2

    wawww gobez batam yimeral 😋

  • @romanamohd6133
    @romanamohd6133 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርች በጣም ቆንጆ ነው

  • @user-vx1sf6xc4i
    @user-vx1sf6xc4i 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ያምራል❤❤❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 4 วันที่ผ่านมา

    እጅይባርክ❤

  • @belenbulbula5789
    @belenbulbula5789 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተባረኪ

  • @bsrattesfay
    @bsrattesfay 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ስራ ነው ተባረኪ።

  • @solomeadam4262
    @solomeadam4262 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ይላል በጣም

  • @tesfayoutube7581
    @tesfayoutube7581 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወዴ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው አናመሰግናለን በርች ወዴ እጅሽ ይባረክ አችም ጎራበይ ወደቤቴ አችም ጎራበይ

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 2 ปีที่แล้ว +2

    God job my sister 🙏 🙌 ❤

  • @UserUser-hp1ok
    @UserUser-hp1ok 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣምእናመሠግናለን

  • @algurfah1768
    @algurfah1768 3 ปีที่แล้ว +1

    በርች የኔ ቆንጆ

  • @fathimafathima6505
    @fathimafathima6505 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ያምራል ሁቢ

  • @SARAsarcho-gm3xz
    @SARAsarcho-gm3xz 3 หลายเดือนก่อน

    ❤አሪፍ ስራ ነው ማሻአላህ

  • @alemzeethiopia1129
    @alemzeethiopia1129 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ሰራ ነው

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube3260 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል👍👍👍

  • @xbxh8076
    @xbxh8076 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😘😍😘😘😘የኔማሬ

  • @user-wy9ql2pi4o
    @user-wy9ql2pi4o 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጎበዝነሽ

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 2 ปีที่แล้ว

    እጂግ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @helenbeta3914
    @helenbeta3914 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw elu yene gobez berchy betam aryf nw

  • @atnafuabate913
    @atnafuabate913 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ😅

  • @alemsehaymrineda9419
    @alemsehaymrineda9419 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው እሺ

  • @hnah4891
    @hnah4891 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ጀግና ነሽ

  • @sandeepbal9489
    @sandeepbal9489 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene balemoya betam arife new enem emokrewalew

  • @music-kz9ed
    @music-kz9ed 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you እጅሽ ይባርክ

  • @winterabraham1667
    @winterabraham1667 3 ปีที่แล้ว +2

    Berchi konjo ❤
    your so cute
    The restaurant food in hamar Is so delicious BTW

    • @user-gw6ux6rz9x
      @user-gw6ux6rz9x 3 ปีที่แล้ว

      ማሻላህ ውደ በጣም ነው የሚገባው ሥታሥረጂ

  • @aronht5044
    @aronht5044 2 ปีที่แล้ว

    I love the decerations on the cake.

    • @aronht5044
      @aronht5044 2 ปีที่แล้ว +1

      I like your channel.Its just amazing and expiring about how the cake is decerated.This is the very first time I have watched your channel.I just want to say your channel is amazing.your doing amazing.

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow yamral❤

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል አጀሽ ይባረክ አንዛመድ

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እጅሽ ይባረክ እህቴ እንዴት ነው የሚያምረው

  • @ruhamaelshaday4257
    @ruhamaelshaday4257 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek zare keke lemoker new

  • @user-pv3pw1ul3p
    @user-pv3pw1ul3p 11 หลายเดือนก่อน +1

    waw i love ate

  • @mneyabeyene5658
    @mneyabeyene5658 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif yekramn Sel lakln

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +1

    Your smile is atractive as well, keep smiling thank you dear. your cake is perfect.

    • @maremaru
      @maremaru  ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏❤

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 3 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for sharing. Its really nice. አረ የምን መግዛት ነው እንደዚህ አሳምረሽ እየሰራሸ❤🙏😍🥰

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሄለንዬ ❤

  • @teggizaw4372
    @teggizaw4372 3 ปีที่แล้ว +1

    wow betam betam yamrali Lelidet tiseralesh esh

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 3 ปีที่แล้ว +2

    መልኩ እስከዚም ነው ከብረቱ ማንኪያ ይልቅ ጥሩ spatula ተተቀሚ ዲኮር ይቀረዋል ለቤት ኦኬ ነው ግን ኖት ዋው ጣእሙን ስመጣ እቀምሰዋለሁ ቪዛ ሳገኝ🙂

  • @user-ml6rj7hn4y
    @user-ml6rj7hn4y 3 หลายเดือนก่อน

    ድሥቲቷ ሥታምር ፎቅ ያለችዋ😂😍

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 3 ปีที่แล้ว +11

    እኔና ኬክ ስንዋደድ የባሰ እንድሰራ አነሳሳሺኝ የኔ ባለሙያ ሴት አቦ እጂሺ ይባረክ

  • @AmusedAirplane-jp5vl
    @AmusedAirplane-jp5vl 3 หลายเดือนก่อน

    gobezineshi❤️

  • @asfaw96
    @asfaw96 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-qw4th1hs6w
    @user-qw4th1hs6w 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ጎበዝ በርች❤❤❤

  • @abrhammuluken1086
    @abrhammuluken1086 2 ปีที่แล้ว

    በርች የነ እናት

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ

  • @maki4428
    @maki4428 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምአሪፍነውበርች

  • @tigisttewahedo4278
    @tigisttewahedo4278 9 หลายเดือนก่อน

    Woow gobeze❤❤

  • @waletubi2267
    @waletubi2267 ปีที่แล้ว

    Bagaa nagadhaan dhufutee Annaa haa dhufuu bareduu koo♥️♥️waqayyoon gofotaan biyaa kenyaaf nagaa haa godhuu ♥️♥️♥️dhugaa waww kekaa bayyee baredaa ta'eeff ciremaa haallaa baredaa ta'ee sirraa baradheen jiraa halumaa kananii ittii fufii Amalee akkaa waan garrii siraa baradhuu Abadiin qabaa♥️♥️♥️

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job really nice

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሺ

  • @rrdff2374
    @rrdff2374 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @bizuneshtubi4510
    @bizuneshtubi4510 3 ปีที่แล้ว

    Ejishi yibareki berichi

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 3 ปีที่แล้ว +1

    Looking Nice kake 👌

  • @chol9412
    @chol9412 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @asmaasmaa5727
    @asmaasmaa5727 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ'ሀቢቲ

  • @aregashdesta9420
    @aregashdesta9420 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጎበዝ

  • @geregerc109
    @geregerc109 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በሮቺ

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 ปีที่แล้ว +6

    I can tell this is good, Gobez. thanks for sharing

  • @saraserosero8133
    @saraserosero8133 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሪፍ ነዉ

  • @user-lq7dj4xe8c
    @user-lq7dj4xe8c 3 ปีที่แล้ว +1

    Yummy😍😘

  • @farekesfarekes
    @farekesfarekes วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @semharmehari4669
    @semharmehari4669 2 ปีที่แล้ว

    Betam turu new👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @user-nh1li8xq7u
    @user-nh1li8xq7u หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህት

  • @aggtrigger2782
    @aggtrigger2782 3 ปีที่แล้ว +1

    Very sweet thank you

  • @wongelzekarias3332
    @wongelzekarias3332 3 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለው በጣም። ሞክሬው እንዴት የሚገርም cake እንደወጣልኝ።

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 2 ปีที่แล้ว +1

    Bravo thankyou❤

  • @saraserosero8133
    @saraserosero8133 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @almazabera7638
    @almazabera7638 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @user-zk9ve5vd6v
    @user-zk9ve5vd6v 2 ปีที่แล้ว

    Good job ehtye

  • @hiwitube_2023
    @hiwitube_2023 3 ปีที่แล้ว +1

    Woow aref kak new yeserashew

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ባለሙያ ሆነሽ የምን መግዛት ነው 👍👍🍇🍇🍇🍇🍇🙏

  • @tinekonjo7300
    @tinekonjo7300 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif new mar 😘😘😘

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee 10 หลายเดือนก่อน

    ዋውው

  • @nigist8453
    @nigist8453 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ቆጆ ነው

  • @yonatanyohannes5717
    @yonatanyohannes5717 2 ปีที่แล้ว +1

    It is very nice

  • @ayantusebsibe4084
    @ayantusebsibe4084 2 ปีที่แล้ว

    Good job 👍👍👍

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 3 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏