የኬክ ክሬም በቤት ውስጥ //በጣም ቀላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 261

  • @ሀሊማ-z1r
    @ሀሊማ-z1r ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ በጣምደስይላል በርችልን mysister

  • @mimimengistu5568
    @mimimengistu5568 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ያምራል❤

  • @anisasurur7453
    @anisasurur7453 ปีที่แล้ว +14

    የኬክ ክሬም አሰራር በቤት ውስጥ ግብኣቶቹ ፦ የእንቁላሉ ነጩ ፓርት ፤ ስኳር ፤ ቫኔላ ፤ ትንሽ ጨው፤ ሞቅ በለ ውሃ ላይ ከላይ መጣድ ለሁለት ደቂቃ በመጨረሻም ለአስር ደቂቃ በደንብ በማሽን መምታት ክሬም እስኪሆን ድረስ ።

  • @sabafikiru989
    @sabafikiru989 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow ijish yibarek mokirewalehu betam Arif naw sertuwal

  • @EmnetabrehamEmnetabreham-jp6dc
    @EmnetabrehamEmnetabreham-jp6dc ปีที่แล้ว +6

    ❤❤ቀለል ያለ በሚገባ መንግድ ያሳየሽው ጎበዝ

    • @tilahunmamuye4657
      @tilahunmamuye4657 3 หลายเดือนก่อน

      🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🍰🍫🍫🍫🍫🍫🍡🍡🍡🍡🍩🍩🍩🍩🍩🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍪🍪🥟🥟🥟🥟🥟🥟🥟🥟🍪🍪🍪🍪🍪🍪🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🏅🏅🏅🏅

  • @frehiwotnigussie1362
    @frehiwotnigussie1362 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ እናመሰግናለን

  • @KHADIJA-sd9rg
    @KHADIJA-sd9rg 26 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የኔ ቆጆ ሠራሁት በጣም ምርጥ ክሬም ነዉ በርች❤❤❤

  • @AbebechMamo-v9b
    @AbebechMamo-v9b 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርች እጅሽ ይባረክ

  • @lidyatsgab4331
    @lidyatsgab4331 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam arif nw thank you so much 🙏❤️

  • @CallShop-i4c
    @CallShop-i4c 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለው

  • @lenelante9360
    @lenelante9360 ปีที่แล้ว

    ejesh yebarek ewenetem mar nesh

  • @zlovemyheart9148
    @zlovemyheart9148 2 ปีที่แล้ว

    እደዚህ ቀላል ነውደ አመሰግናለሁ እሰራለሁ

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @dokiledokil
    @dokiledokil 7 หลายเดือนก่อน

    clear,thank you

  • @KetemaMulubirhan
    @KetemaMulubirhan 11 หลายเดือนก่อน +1

    በናትሽ😢😢😮😮

    • @KetemaMulubirhan
      @KetemaMulubirhan 11 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢

  • @ETSEGENETHailu-x9l
    @ETSEGENETHailu-x9l 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @natieyob572
    @natieyob572 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ur brave mare

  • @tbth7832
    @tbth7832 2 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ ይባርክሽ ሟያተኛ አርገሽኛል ያንቺን ተሞክሮ ይዤ ሆቴል ቤት የ15000 ብር ደሞዝተኛ ሆኛለሁ

    • @maremaru
      @maremaru  2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት 😍በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ከዚህ በላይ 🙏

    • @LubabaSalihaaa
      @LubabaSalihaaa หลายเดือนก่อน

      ሰላም

  • @Mikiethio
    @Mikiethio 3 ปีที่แล้ว

    Yehe betam yasfelegal ewnet ahun ethio hoge mesemaw ye cream cheger endale new. Ambesa 👏🏽👏🏽

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሚኪያችን 🙏🙏

  • @LUCY-iu9ho
    @LUCY-iu9ho 3 ปีที่แล้ว +7

    ቆንጆ ነው

  • @nigist8453
    @nigist8453 ปีที่แล้ว

    መሺኑ የሌለነስ በጣም ያምራል

  • @bettygetu5930
    @bettygetu5930 2 ปีที่แล้ว +36

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽማ ይሄ መምቻው ከሌለን እና በጁስ መፍጫ ብንመታው አይሆንም እንዴ ?

    • @bettygetu5930
      @bettygetu5930 2 ปีที่แล้ว +4

      ይቻላል?

    • @asamereababu62
      @asamereababu62 2 ปีที่แล้ว +3

      በማንኪያሥ???

    • @kidusaychiluhim4881
      @kidusaychiluhim4881 ปีที่แล้ว

      ​@@bettygetu5930 ppp/llllllllpppplp😂😮.❤

    • @kidusaychiluhim4881
      @kidusaychiluhim4881 ปีที่แล้ว

      😮 this is perfect O.M.G🎉❤

    • @moudathmoudath6471
      @moudathmoudath6471 ปีที่แล้ว +3

      ላምን አትመልሽላትም ማሽኑ የሌለውስ በምን መስራት ይችላል 😢

  • @Fqriamlak
    @Fqriamlak ปีที่แล้ว +1

  • @abiyotmekonen9420
    @abiyotmekonen9420 2 ปีที่แล้ว

    It is so good I have try it

  • @jikkjulago6840
    @jikkjulago6840 3 ปีที่แล้ว

    Waw tanku so much Yame

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 2 ปีที่แล้ว

    Masha allh
    Batam sflgaw nbar

  • @firdowsabdlla2114
    @firdowsabdlla2114 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @zabeebazabeeba2071
    @zabeebazabeeba2071 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @MamiMami-s9s
    @MamiMami-s9s ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @mahelatderebe4020
    @mahelatderebe4020 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ ተባረኪ

    • @maremaru
      @maremaru  2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏❤

  • @AliaIsmail-zl8ur
    @AliaIsmail-zl8ur 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @ሀሊማ-z1r
    @ሀሊማ-z1r ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @KeyratAwel
    @KeyratAwel 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽን የሌለውስ

  • @KetemaMulubirhan
    @KetemaMulubirhan 11 หลายเดือนก่อน +2

    እፍ😢4እንቁላል አድርጌ 1ኩባያ እየወርደብኝነው

  • @AbukiAdem-uo2fu
    @AbukiAdem-uo2fu 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝነሽ እጅቭን ለወርቅአንባር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ባለሙ👍

  • @Selamselam-z3l
    @Selamselam-z3l 8 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነው በርቺ🎉🎉🎉🎉

  • @sanaitsanait5177
    @sanaitsanait5177 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobeze neshi 🥰👏👌👌👌🙏🙏

  • @DesalegnHailemichael
    @DesalegnHailemichael 5 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez ayezoshe berche

  • @BarkotTubee
    @BarkotTubee หลายเดือนก่อน

    በርች እማደምሪሽአለሁ ደምሪኝ ጎበዚበርች❤❤❤

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ የንቁላል ክሬምና በሌላ የሚሰራው ጣዕሙ አንድ ነው

  • @AsegedeAsegedeLove123
    @AsegedeAsegedeLove123 7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆአይስክሬም❤❤❤

  • @bemenetdashaw620
    @bemenetdashaw620 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በታም ይምራል

  • @soliyanadereje5752
    @soliyanadereje5752 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ በርቺ 😊😊😊😊😀😀😀😀😍😍☺️

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 2 ปีที่แล้ว

    Thank. You. So. Machi. Vari. Nic

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ብያለሁ

  • @EmebatShalemu
    @EmebatShalemu 7 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ጎበዝ

  • @KetemaMulubirhan
    @KetemaMulubirhan 11 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ መፍትሔሰጪኝ

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 6 หลายเดือนก่อน

      በሽታዉን ያልተናገረ መፍትሄ አይገኝለትም አሉ❤

  • @TselotDire
    @TselotDire 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ሞክሬው ሆኗል ግን ትንሽ የገበታ ቂቤ ቢጨመርበት ምን ይሆናል

  • @BirtukanMihret-b9v
    @BirtukanMihret-b9v 3 หลายเดือนก่อน

    Yenakongo gobeze berche memchaw kelale beguse mefcha. Yechalale

  • @rahelmekonnenteklemariam5559
    @rahelmekonnenteklemariam5559 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @የአዳምልጆችYouTube
    @የአዳምልጆችYouTube ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነበር

  • @bemenetdashaw620
    @bemenetdashaw620 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል

  • @Micraft6556
    @Micraft6556 2 ปีที่แล้ว

    Egik betam amesegenalew

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 7 หลายเดือนก่อน

    በርች ❤❤❤

  • @liyahyle9881
    @liyahyle9881 3 ปีที่แล้ว

    wow betam yamral yene marrr🥰🥰🙏

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      Thank you liyaye ❤🙏

  • @anshahamid7276
    @anshahamid7276 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @ShambelChekol
    @ShambelChekol 3 หลายเดือนก่อน

    በጁስ መፍጫ መምታት ይቻላል

  • @assadadi3652
    @assadadi3652 2 ปีที่แล้ว

    Mert ejochsh yebarku

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውነው

  • @TotosKitchen
    @TotosKitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    Love , love , love your recipes

  • @shiberegizaw8740
    @shiberegizaw8740 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጀግና ነሽ ወድጄዋለዉ እናመሰግናለን በርቺ

  • @WondimuFentaw
    @WondimuFentaw หลายเดือนก่อน

    Be mefcha mefchet anchilim?

  • @Tsehay-n2v
    @Tsehay-n2v 2 หลายเดือนก่อน

    በር ቺ

  • @anmutzeleke892
    @anmutzeleke892 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you my sister it is very easy. but how to make a cup cake? can you show me?

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በርቺ እህታችን

  • @erekikmulie7341
    @erekikmulie7341 ปีที่แล้ว

    ኬክእወደለው

  • @asfawtakele6148
    @asfawtakele6148 5 หลายเดือนก่อน

    አዎ

  • @semirareshid-lv1bd
    @semirareshid-lv1bd 9 หลายเดือนก่อน

    በመፍጫ ይቻላል

  • @edenabebe9114
    @edenabebe9114 3 ปีที่แล้ว

    wow Betam konjo nw sera nw

  • @kidistgmariam9216
    @kidistgmariam9216 2 ปีที่แล้ว

    All day simply 😍

  • @natnaeltibebe842
    @natnaeltibebe842 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ነው በርቺ ነገር ግን የተለያዩ በቤት ውስጥ የሚሠሩ ቀላል ነገሮችን ብታሣዪን ወጠጠጥሩ ነው አመሠግናለሁኝ

    • @tibltsaraya8340
      @tibltsaraya8340 3 ปีที่แล้ว

      the first one is the most part I have to do it again in a while to respond with your friends to see you soon and we will have a good idea for the 1st right onto a lot more to come up for a

    • @tibltsaraya8340
      @tibltsaraya8340 3 ปีที่แล้ว

      THE

  • @rahelmekonnenteklemariam5559
    @rahelmekonnenteklemariam5559 2 ปีที่แล้ว

    ማወቅ እፈልግ ነበር

  • @gelilagagi592
    @gelilagagi592 2 ปีที่แล้ว +1

    Began konjo new gen designu alwetam why?

  • @muhammadawwalabdurahmaan8883
    @muhammadawwalabdurahmaan8883 3 ปีที่แล้ว

    Maashaa'allaah

  • @umureyan2013
    @umureyan2013 ปีที่แล้ว

    ይቻላል

  • @zyrelbriones5620
    @zyrelbriones5620 ปีที่แล้ว

    wwaww❤❤

  • @TizitaTafes-ps9jg
    @TizitaTafes-ps9jg ปีที่แล้ว

    Machine kelelens be eje alchelem???

  • @elfneshmira4478
    @elfneshmira4478 3 ปีที่แล้ว +1

    good✔️✔️✔️

  • @yenuskasahun2095
    @yenuskasahun2095 2 ปีที่แล้ว +2

    ከሁለት በላይ እንቁላል ካደረግን ስኳሩ ምናምን ይበዛል

    • @maremaru
      @maremaru  2 ปีที่แล้ว

      ስኩዋርንም የተወሰነ መጨመር

  • @BestinatDigafe-ri7ml
    @BestinatDigafe-ri7ml 9 หลายเดือนก่อน

    ትላንትናአይቼሞከርኩትእውነትሽንነውክሬምሆኖቁጭአለ😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤በጣምግሩምነውከምሬነው

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +11

    ጎበዝ በቀላሉ ክሬም በቤታችን አገኘን ማለት ነው 👍👍👍👍በርቻ

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🙏❤

    • @dawitabayneh4560
      @dawitabayneh4560 4 หลายเดือนก่อน

      ስኳር ተፈጭቶ አይሆንም ወይ?

  • @anwarabas7969
    @anwarabas7969 2 ปีที่แล้ว

    የቅርፅ ማዉጫዉስ

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝበርች

  • @mahletashenafi1203
    @mahletashenafi1203 2 ปีที่แล้ว

    Ene gn mnm liseralgni alichalem

  • @hanidinku1398
    @hanidinku1398 ปีที่แล้ว

    ከለር መጠቀም ስንፈልግ እንዴት ከለር እንጠቀማለን

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 ปีที่แล้ว +9

    Wow, it looks so yummy!

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 3 ปีที่แล้ว

    ያምራን በርች

  • @Njk88-y5d
    @Njk88-y5d ปีที่แล้ว

    ተሥልሚ የዲክ ሻጡር

  • @yemanekifle1805
    @yemanekifle1805 2 หลายเดือนก่อน

    Be juce mefcha yihonal ebaksh melshiln

    • @maremaru
      @maremaru  2 หลายเดือนก่อน

      ሞክሪው እህት እኜ ሞክሬው አላቅም

  • @HermelaSolomon-he8kh
    @HermelaSolomon-he8kh 4 หลายเดือนก่อน

    አንድ የሆነ ነገር ልጠይቅሽ ክሬሙን ሰርቼ ሞክሬው ነበር ግን የእንቁላሉ ሽታ አልጠፋ አለኝ ቫኔላ ብጨምርበትም ምን ባረግ ይሻላል

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ቆንጆ!! በጣም አሪፍ ነው👍👍👍 ተመችቶኛል!! እናመሰግናለን❤🙏

  • @rameyahimed1673
    @rameyahimed1673 3 ปีที่แล้ว

    I like.it

  • @atsededemeke8779
    @atsededemeke8779 2 ปีที่แล้ว

    Ye gd be mestawet sahn mehon alebet lemesrat creamun

    • @maremaru
      @maremaru  2 ปีที่แล้ว +1

      የለበትም በማንኛውም እቃ ቢሆን

    • @atsededemeke8779
      @atsededemeke8779 2 ปีที่แล้ว

      @@maremaru tenx

  • @ሠላምቲዩብ-ጸ5ጀ
    @ሠላምቲዩብ-ጸ5ጀ 3 ปีที่แล้ว

    ደምሪኝ ቆንጆ በርችመሻአላህ

  • @BezawerkMoges-oe8ku
    @BezawerkMoges-oe8ku ปีที่แล้ว

    🙏🙏😍😍

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ክሬም ነው እናመሰግናለን በጣም

  • @Addis2016
    @Addis2016 3 ปีที่แล้ว

    Thanks we love you

  • @AdoniKuku
    @AdoniKuku 6 หลายเดือนก่อน

    Betammmmmmmmm le bezu seat metawet bejus mefcham bejem eyekeyayerku metahut gn wef yelem ayoferem 2 seat honegn ere dekemegn 😢😢😢

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj 3 ปีที่แล้ว +1

    የፆም ካል አሳይን