የሚጣፍጥ የፒዛ አሰራር አብረውን ይስሩ። የተለያዩ የምግብ አሰራሮችን፣ ከአገር ውጭ እንዲሁም አገርኛ ማዕዶች እና ጠቃሚ የአመጋገብ ምክሮች በኢትዮ ሼፍ ያግኙ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2022
  • የሚጣፍጥ የፒዛ አሰራር ማንም ሰው በቀላሉ ሊያዘጋጀው የሚችለው.በየቀኑ አዳዲስ የምግብ አሰራሮች,ለቁርስ፣ለምሳ እና ለእራት በፆም በፍስክ የሚበሉ ባህላዊ ዘመናዊ፣ ጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦች ፣ የአገር ውስጥ የአገር ውጭ በቀላል አዘገጃጀት ኢትዮሼፍ ላይ ያገኛሉ። ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ www.ethiochef.com ስልካችሁን በማስገባት ማግኝት ይችላል። መተግበሪያችን ለማውረድ ይሄን ይጠቀሙ play.google.com/store/apps/de...
    Produced by ethiochef/ኢትዮ ሼፍ/ Please make sure to like👍 and subscribe to Our TH-cam channel and turn on notifications🔔 to stay updated on all new recipes. Thank You!! Any unauthorized use, copying, uploading, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: ethiochef

ความคิดเห็น • 21

  • @ethiochef
    @ethiochef  2 หลายเดือนก่อน +8

    ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏

  • @addisusisay3805
    @addisusisay3805 9 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ አባቴ አድሜና ጤና ይሰጥህ❤😊😊😊

  • @netsanetshiferaw6372
    @netsanetshiferaw6372 ปีที่แล้ว +5

    Iwunet new hulum sew liseraw yichilal thanks 😊 chef 👨‍🍳

  • @tsegaberhanu5879
    @tsegaberhanu5879 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የሚጣፍጠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskurazabehailu5123
    @eskurazabehailu5123 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ( ሼፍ ) እንዴት ነህ ትክክለኛውን
    የፓስታ አቀቃቀል ፤ መጨረሻ ይለቀለቃል በቀዝቃዛ ዉሀ ??????

  • @aronmelos6636
    @aronmelos6636 ปีที่แล้ว +3

    እርሾ(yeast) is a type of fungus not bacteria

  • @addidtekle9413
    @addidtekle9413 ปีที่แล้ว +2

    የፈጢራወን አሠራር ሣታሣየን በቀጣይ እባክኸ

  • @afarhabdullah
    @afarhabdullah หลายเดือนก่อน +2

    ማስታወቂያህ ያሰለቻል

  • @TigistNegash-nz4lv
    @TigistNegash-nz4lv 13 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @itel-w1o
    @itel-w1o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @user-ew8hw3ct3n
    @user-ew8hw3ct3n ปีที่แล้ว +1

    I thought it was yeast …what kind of bacteria please?

  • @adaneteklu5157
    @adaneteklu5157 ปีที่แล้ว +2

    የሶሲ ቦል አሳየን እባክክ

  • @zulfaali4676
    @zulfaali4676 ปีที่แล้ว +1

    Hy

  • @NaniTeresa
    @NaniTeresa ปีที่แล้ว +1

  • @NaniTeresa
    @NaniTeresa ปีที่แล้ว +1

    Aseraru Desylal Gen Kmmohiwbzunahaw

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ከአንተ ባላቅም ጓንት አልተጠቀምክም ሊጡን ስታሽ

  • @netsanetshiferaw6372
    @netsanetshiferaw6372 ปีที่แล้ว +1

    Lemin bemulu serteh atikortewum neber

  • @AsterAster-nh5xi
    @AsterAster-nh5xi หลายเดือนก่อน

    😢 ሱስህ ቆንጁ ነው ሽፈ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 ปีที่แล้ว +5

    ለምንድነው የሚፈጨው??? አስተያየት ስንሰጥህ መልስ ንገረን ሼፍ##

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 17 วันที่ผ่านมา

      ከተሳሳትኩ ሼፍ ያርሙኛል። የሚፈጨዉ፣ ቲሜቲሙ የተከተፈዉ ከነቅርፊቱ ነዉ ።አልተላጠም ወይንም አልተፈቀፈቀም። የተሠራዉ ደግሞ ካናፒ ነዉ። ሰለዚህ የተሠራዉ ፒዛ ላይ የቴማቴሙ ቅርፊት ፈጦ መታየት ስሌለበት ነዉ የተፈጨዉ። ቢበስልም እንኳን የቴማቴሙ ቅርፌት አይጠፋም ይታያል። Nutrition value አንዳለ ይቀራል።