♥ 37ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 291

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ
    @የድንግልማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያላቹ 😥

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 2 ปีที่แล้ว +80

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ የዛሬው ደግሞ እጽብ ድንቅ ነው ምስክርነቱ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ፍጻሜያችንን ያሳምርልን ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፍ ነው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜንአሜን አሜን

    • @hiwotbelete1511
      @hiwotbelete1511 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen

    • @tigistfekadu
      @tigistfekadu 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @emuugirma9913
      @emuugirma9913 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @lichilichi8956
      @lichilichi8956 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏

  • @Weynshet-f9r
    @Weynshet-f9r ปีที่แล้ว +2

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያም በጣም ችግር ውስጥ ነኝ እና ደግሞ ስፀልይ ብዙ ነገር ይስተካከልልኛል ግን አሁን ላይ ለመፀለይ መበርታት አልቻልኩም

  • @teklayeteklya1753
    @teklayeteklya1753 2 ปีที่แล้ว +2

    Elllllllll Egziabher ymesgen
    Amen amen amen

  • @helenhelen6516
    @helenhelen6516 2 ปีที่แล้ว +14

    እልልልልል እግዚያብሔር አምላክ በቤቱ ያጥናችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ እናተን የጎበኘች እመቤቴ እኔንም ትጎብኘኘ አሜን አሜን አሜን

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅርተማርያም
    ኃይል ሚካኤል
    ወለተ ዮሐንስ
    ወለተ ሰማዕት
    ገብረ ፃዲቅ
    በፆሎት አስቡን

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤ellllllliiiiielllllllliiiiiellllllllliiiio

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን #መምህራችን 🙏💚💛💝🙏ደስ እሚል ትምህር ። አንተ ለኛ የተሰጠህ ልዬ ስጦታችን ነህ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Amen zimare melakt yesmalen abate egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว

      Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen emebirehan kebire messagen yegebat amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll egezabeher amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +9

    ውድ የሰደተኞች መምህራችን እጅግ በጣም ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ትምህርት ነበር እግዚአብሄር ለፍሬ ያብቃን ላንተም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 ปีที่แล้ว +4

    ☝️በወንጌል አላፍርም👏ከቶ አላፍርም እኔ ☝️👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስስስስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን መምህራችን ሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኑርልን በቤቱ ያፆናህ ያገለገለ ዘመንህ ያርዝምልን እመ አምላክ ካተጋር ትሁን ሁለየየየ መልካሙን ውይይት እንስማ እንማር የሰላም አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን !!!

  • @Adingn
    @Adingn ปีที่แล้ว +1

    ከተለቀቀ ቢቆይም ዛሬ እየሰማሁት ነዉ በጣም የሚገርም ታምር ነዉ እግዚአብሄር ለሁላችንም ይድረስልን የዛሬዉ ልዩ ነዉ

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meserettimketa5903
    @meserettimketa5903 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በሚገርም ሁኔታ ትምህርትህን ማዳመጥ እየለወጠኝ ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከተሰድድኩ በኋላ መጾም ትቻለሁ ግን እጸልያለሁ በጣም የሚገርመኝ ነገር ግን የምፈልገው ነገር ሲኖር አንዴ ጸልዬ ስሰግድ በቃ እንደ ተአምር የጠየኩት ይሆናል እና ትንሽ ጥሩ ነገር አለኝ ብዬ አስባለሁ ብእድሜ የሚበልጡኝ ሰዎች እንኳን እንድምክርችው ይጠይቁኛል እና ይገርመኛል እግዛብሔር ይባርክህ ነገሮችን ቀለል አድርገህ እንዲገባን አድርገህ ስለምታስረዳን

  • @misrakandegizer9719
    @misrakandegizer9719 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን እጅግ ታላቅ ነገር ነዉ የተደረገልሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል ትዳራቹ የተባረከ ይሁን።

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ
    @ወለተማርያምእማተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
    @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 2 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት ብዙ ተምረናል ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እንድሁም እየደዋላቹ እምታማኩርን

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +1

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @aniaania2741
    @aniaania2741 2 ปีที่แล้ว +2

    ልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 ปีที่แล้ว

    መምህር እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጰጋ ያኑርልን እስከ ቤተሰቦችህ

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Amen Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤👑💐🌷🌻

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል የመምህር አጋዥ ወንድሜ በርታ

  • @AmyAmy-v5k
    @AmyAmy-v5k 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል🎉🎉🎉❤❤ ዝማሬመላክት ይስማልንመምህርር

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር በእውነት ላንተ ጸጋውን ያብዛልህ። ብዙ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የእመቤታችንን አማላጅነት የመላእክትን ተራዳኢነት ሰምተን እግዚአብሔርን እንድናደንቅ ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ተባረክ እኔም በምስክርነቶቹ በጣም ደስ ብሎኝ ነብሴ በረከትን ጠግባለች ቀኔ ብሩህ ሆኖልኛል እግዚአብሔር ለዘለዓለም ስሙ ብሩክ ይሁን የኔ ጌታ ከፍ ይባልልኝ ለኔም ተቆጥሮ የማያልቅ ቸርነቱን አድርጎልኛል። አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ የኔ አባት።

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይመስገን አምላኬ

  • @betselotaregay8182
    @betselotaregay8182 2 ปีที่แล้ว +1

    ELLLLLLLLLLLL TEMESGEN LANCHI YEDERESECH EMEBIRHAN LACHI YEDERESELISH KIDUS RUFAEAL LEGNAM YIDRESILIN🙏🙏🙏

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለድንግል እልልል እልልል እልልል አሜን ፫ ተመስገን

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว +19

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልአንቺን ያናገረች የዳበሰሽ እማ አምላክ እኛንም ትዳብሰን ታናግረን ቅዱስ እሩፋኤል ለኛም ድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጀግ ጠቃሚ ትምህርት ነበር የተማርነው. እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ👏💚
    የነፍስ መአድንን ልቀቅልን!

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @macdesathyou8998
    @macdesathyou8998 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህረት እየተከታተልህ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንካን
    እመብርሃን ረዳችሽ 🙏😭

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +16

    #የዛሬው ምስክረነት በጣም ነው ደስ የሚለው እልልልልልልል❤ እህታችን እና ወድማችን ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው በቤቱ ያጸናችሁ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን!!🌿📖⛪✅ 💚💛❤🙏

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በጸሎት አስቢን ወለተሳራ ብለቹ ወንድሞቼና እህቶቼ

  • @boontuuwaraawalisoo1048
    @boontuuwaraawalisoo1048 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว +7

    እየሱስክርስቶስ፣ለኛም፣ለተጨነቅነው፣ይደርስልን፣እናለምስክርነትያብቃን!!አሜንአሜንአሜንቃልሂወትንያስማልን፣እንቁመምህራችንእድሜናጤና፣ይስጥልን

  • @mangiaresano6109
    @mangiaresano6109 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ
    @እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ
    @የድንግልማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በእውነት አሜን አሜን አሜን

  • @ስናይትእህተማርያም
    @ስናይትእህተማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሕይውት
    ያሰማልን መምህርችን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
    በፀሎት አሰቦኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    ወለተ እየሱስ ወለተ ዩሑንሰ ወለተ ሀና ወልድ
    ገብርኤል

  • @mmss8278
    @mmss8278 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን

  • @ሳራየድንግልንማርያምልጅ
    @ሳራየድንግልንማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @zinashhailu2462
    @zinashhailu2462 2 ปีที่แล้ว +1

    Erzegebeher yemng mermerhirich tag yeabazalach erzegebeher
    Zermeri milkati yeasnmni erzegebeher
    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ellleeellllleeeeee 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ellleeellllleeeeee 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yimesgn Ehti eleleleleeeéee emebrehan yehulu enat derashe nat🙏🙏🙏

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት. ያሰማልን. በእውነት የኔም እናትና አባት. ለቁርባን እንዲበቁልኝ. እማኛለሁና. እባካችሁ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. እኔ. ወለተ. ሰንበት. እባላለሁ. እናቴ. ወለተ. ስላሴ. እያላችሁ. አስቡን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @demekeeshete7314
    @demekeeshete7314 2 ปีที่แล้ว +2

    አልልልልልልልልልልልልልልል ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን አንተንም ከነቤሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋወን ያብዛልህ

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ትምህርትና ምክር ነው በጣም ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩት ዘመናቹ ይባረክ መምህራችንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እረ እኔም ሶስተኛዉ ክትባቱን ሙሉ ሰዓት ቅዱስ እሩፋኤል አንተ አክመኝ እያልኩ ከአፌ ሳይለይ ተወግቼ ጨረስኩ በፊት ቀኝ እጄ በጣም ያመኝ ነበር እንደ ፓራላይዝድ ቀኝ እጄ አሁን ዝንብሎ ቆይቶ ስጋዬን ያመኛል ተሽሎኛል ተመስገን እግዚአብሔር

    • @emuhd6125
      @emuhd6125 2 ปีที่แล้ว

      kebire misegana le egziabher yehun

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልል ደስ የሚል ምስክር ነው ....እመቤቴ ድንግል ማርያም ምንም አይሳናትም

  • @workinishamara6158
    @workinishamara6158 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እድሜ ከፀጋ ጋር ያብዛልህ እግዚያብሔር

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +2

    እልእልእልእልእልእልእልእእእእእልልልል💒🙏🙏🙏

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ
    @አብሳሪውገብርኤልአባቴ 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላአክት ያሰማልን መምህሪዬ እረጅም እድሜ ኑርልኝ

  • @aniaania2741
    @aniaania2741 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምህር እግዚአብሔር ያገግሎት ዘመን ይበርክል 🙏🙏🙏🙏

  • @דמקהטרקאן
    @דמקהטרקאן 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የድግል ልጅ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @የጃኔክሳውዴ
    @የጃኔክሳውዴ 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ የሚገርም ታምር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fikirtdilla8970
    @fikirtdilla8970 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል.....እግዚአብሔር ይመስገን !!! ማርያም በሽልም ታወጣሽ

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ብለናል. እህታችን.
    የሁላችን እናት ለተጨነቁት. ሁሉ. ትድረስላቸው. በእውነት. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህርችን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን

  • @workneshsigegn941
    @workneshsigegn941 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድቅነው የእግዚአብሔር ስራ ማርያምን መምህራችን ሁላችንንም በስደት ነው ራሳችንንያግኝነው በአተና በአባታችን መምህርግርማውንድሙአድሮ በየቤታችን እየመታ ከንቅልፋችን እያስንሳነው ዕቁመምህራችን ሺአመት ከሙሉጤናጋር ከነቤተስብህያኑርልኝ የስደተኞች አዋርያ ነህአተ እህትውንድሞቼ ለእናተየደርስ እግዚአብሄር ለኛም ይድርስልን እኔም የምውድውባሌን ብዙ ነገር የሆንኩለትን በስው ምክንያት ነው የፍታሁት አሁንምድርስግን አፍቅርውእውድስአለሁ ካለሱ ምንም ነገር ትዳርም ፍቅርም ምይዝአይመስለኝም ግን እሱ አሁንምንምአይመስለውምበእውነትለእናተየደርስ እግዚአብሄር ይድርስልኝለኔምለመርሀግብር ተክታታዮች እህትውንድምአባት እናቶቼጋርምአሜን

  • @tayitutube6246
    @tayitutube6246 2 ปีที่แล้ว

    Waqaayyo Umaata keenyaa yaadadhuu yaa Abbaa maloo✔️💕💕💕

  • @asther503
    @asther503 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያስገርማል የእግዚአብሔር ድቅ ስራ ነው የመቤቴ ታምር መቼ ተነግሮ ያልቃል አሁንም ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ እህቴ

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 ปีที่แล้ว

    Eleleeelleleee Eleleeelleleee Eleleeelleleee egezeaber yemsgen Inatachin qidist dengel mariyam miljawa ayilayen hulachinm tidabsen ❤✝️✝️❤❤❤❤

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን እንኳን ሰላም መጣህ ኤፍታህ በለኝ

  • @hirutbekele
    @hirutbekele 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማለን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን እንኳን እመቤቴ አተረፈሸሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ወለተስላሴ-ጸ1ዠ
    @ወለተስላሴ-ጸ1ዠ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም አመሰግን አለሁ መምህር

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @hanazenebe4276
    @hanazenebe4276 ปีที่แล้ว

    amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
    በእውነት ትምህርቶችህ ገጠመኞችህ ስሰማ ሀገር ቤት ነው ላሉት ቤተሰቦቼ ነው ያዘንኩት ስደትም በመኖሬ የእናቴን ድንግል ማርያምን ፍቅር የልጆን የእየሱስ ክርስቶስን ፍቅር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴን እንዳውቅ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይገበዋል በእውነት በምክንያት አድርጎ ያስተምረናል በሩን ይከፍትልናል ያሳየናል እኛ አናስተውልም እንጅ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
    አባታችን በሰላም ከስደት ተመልሼ ወደ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እንድመለሱልኝ ምኞቴ ነው
    ከእርሳቸውም ጋር ተገናኝቼ ለምስክርነት ያብቃኝ
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @firhiwatdemes3894
    @firhiwatdemes3894 2 ปีที่แล้ว +2

    መህምህር ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጠኔ ለዘላለም ክቡርልን የባ መህምህር ግርማ ልጆቻቸውን ስላበረከቱልን እዝቡን እያነቁ የለቹ የሂወት መንገድ እና የነብስ መንገድ ስላሳየችሁን ዘራቹ ይብዛ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቃቹ አሜን

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube2978 2 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yemsgen bewnt memhrachin kale hiwot yasmalen bedmi betga yetbkeln Amen bezu temret temribet Alehu yeh hulu laderg Le leul egziabher kebrna mesgana yegbaw Amen

  • @legesdamtew7717
    @legesdamtew7717 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህ እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንብ

  • @tewahedokedst530
    @tewahedokedst530 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel5759 2 ปีที่แล้ว +1

    እልእልእልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የምን ትምህርት ነው እና መምህራችን
    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
    መልካም አደሪ መምህር ግን ይቅርታ
    በጣም ስልክ የደውልኩ ልክ ነው በዙግዜ አተነስልኝም

  • @saratamerat
    @saratamerat 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ክበር ተመስገንልን

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ባተትምርት በደብ የሰማ ሰው ሂወቱ እሚቀየር አልጠራጠርም100 መቶ በመቶ🙏🙏🙏💒

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን እናከብረሃለን መምህርዬ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam dese tellachu Egzbher kanchegar yehen embete mariam kanchegar tehen 👍💖❤️💝💝💕👌

  • @najwamohammed7337
    @najwamohammed7337 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህራችን ወድመቻችን እህተቻችን

  • @sarahgenet9530
    @sarahgenet9530 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hdhdhdhdrhdhd7683
    @hdhdhdhdrhdhd7683 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት እግዚአብሔር የከን መርሀግብር አዘጋጅተህ ብዙ ነፍሳት እያዳንህነው መምህርዬ እውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከነ መላው ቤተሰብህ በባለ ትዳሮቹ በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ምስክርነው ያጋሩን ❤እናመሠግናለን ❤ ትዳራችሁ ልጆቻችሁ ይባርክላችሁ❤👏

  • @emuugirma9913
    @emuugirma9913 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ደስ እላይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም ዛሬም ዘወትርም የየመሰገነ ይሁን በእውነት እፁብ ድንቅ የሆነ የእግዚአብሔር ስራ ነው
    ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን የመቤቴ ታምር ድንቅ ነው
    መምህራችን የዛሬው ምስክርነትና ትምህርት በጣም ደስ የሚል ነበር
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @desalegnbogle9478
    @desalegnbogle9478 2 ปีที่แล้ว

    መምህርና እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን የነፍሳችን መጋቢ በጸሎታችሁ አስቡን ወልደ ተንሳይ ወለተ ጊወርጊስ አጸደ ማርያም ገብረ መድን

  • @تالاالرويلي-د6ز
    @تالاالرويلي-د6ز 2 ปีที่แล้ว

    በውንት መምህራችንዝማሪመላእትን ቃለህይወትን ያሰማለልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @workneshsigegn941
    @workneshsigegn941 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰነ ይሁን እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ገላገለችሽ በእውነት ድንቅ የሆነ ነገር ነው የሁላችንንም እምነታችን እንደናተ ያጠንክርልን ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እባላለሁ ማርያም በሽልም ታውጣሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @NISIM.
    @NISIM. 2 ปีที่แล้ว

    אמן אמן אמן🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል