♥ 34ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 529

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ይህን ፕሮግራም የምትከታተሉ እግዚአብሔር መርጧችኃል ልጠይቅ ያልኩትን ሁሉ ጥያቄዎችን እየተመለሱልኝ ነው መምህርዬ በዕድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy 2 ปีที่แล้ว +153

    በስመእም ክምእመናን የሚገኝው ትምህርት ከየትም እይንገኝ ።ይሄ ፕሮግራም ቀኑን ሙሉ ቢሆን ብስማው ደስታዬ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ይሄንን ፕሮግራም መጀመርህ ።ሌላ የኔ እስተያየት እድል የደረስው ስው በድንብ ሀሳቡን እንዲጨርስ ስእት መስጠት ።ብዙ ስው ማነጋገር ሳይሆን በ እንድ ስውብቻ ጊዜው ቢያልቅ ምንም ችግር የለም ዋናው የዛን ስው ሀሳብ እስጭርስን በደንብ ብንማር ይሻላል እላለሁ ።ይሄ የኔ ሀሳብ ነው። መምህራችንም የምትደውሉ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

    • @almazgrma9969
      @almazgrma9969 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ከምእመናን የምናገኘው ትምህርት እጅግ ድንቅ ነው

    • @ytrea7942
      @ytrea7942 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክክልልል እህቴ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እኽቴ

    • @haymig8457
      @haymig8457 2 ปีที่แล้ว

      Awo ehete

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 2 ปีที่แล้ว

      Awu wenet new

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ እኔበጣም እኔ ከሰዉህይወት ብዙ እየተማርኩኝ ነዉ ብቻ ለነሱ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
    @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว +62

    ልጆችህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ያገሬ ታቦት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልህ አሜን

    • @tiebearegawi683
      @tiebearegawi683 2 ปีที่แล้ว

      Hi selam be USA sint seat naw mitelalfaw please

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንመምህር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 2 ปีที่แล้ว +40

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏🌾💐🕊
    የተዋህዶ እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን❤️🌾🕊

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ሩት እህቴ በረች

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +4

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም መ/ር ተስፋዬ እድሳት ለሚያደሱ መተተኞች የእመቤታችን የቃልክዳን ቦታ አለ ደጅሽን የረገጠ፤እምነትሽን የበላ፤ፀበልሽን የጠጣ እድሳት የምባል ነገር አይደርስቤትም ተብሎላት ቃልክዳን የተገባለት ቦታ አሌ፡፡

  • @ኤፍታህአፀደማርያም
    @ኤፍታህአፀደማርያም 2 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣሜን

  • @Mነኝየተዋህዶልጅ
    @Mነኝየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የሥደት አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት የዘመንህን ያርዝምልን

  • @mayatadi7863
    @mayatadi7863 2 ปีที่แล้ว +2

    ትርሲተ ገብርኤል መምህር በፀሎት አስበኝ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว +10

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በየጊዜው ለሚያስተምረን አምላካችን ስሙ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል የዛሬው ድንቅ ነው ከሁሉም እህት ወንድሞች ተምረናል በማስተዋል እንጠቀምበት መምህራችን ድካምህን መድሐኒአለም ይቁጠርልህ።

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም መምህር መጀመሪያ ላይ የቀረበው ወንድማችን እጅግ ብዙ ተምሬበታለሁ:: ደግመህ ብታቀርብልን እላለሁ:: በርታልን

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛልን መምህር ተስፍዬ
    በእውነት ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የእህታችን በረከቱ ይደርብን አቤት መታደል በርቱል እሽ ወንድማችን በድጋሜ አቅርብልን

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 2 ปีที่แล้ว +49

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዛሬዉ ከሁሌዉ የሚበልጥ ነበር ይለያል ብዙ ትምህርት ወስደንበታል ሰላም እደሩልን መምህር።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +24

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 😢🙏🏿
    እንኩዋን በደህና መጣህ መምህራችን 😘

  • @saraketama2181
    @saraketama2181 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen ❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏💒

  • @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
    @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +27

    እፍፍፍ መጀመራ ላይ የደወለው ወንድማችን ያካፈለን መፈሳዊ ልምዶች በጣም ደስ ይላል የእህታችንም በረከቷ ይደርብን በእውነት በሁላችሁም ጥያቄ ሀሳብ በደብ አስተማሪ ነው ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድላችሁ መምህር ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለመዝሙሩም አጥንትን የማለመልም የመላእክትን ፃእመ ዝማሬ ያሰማልን ደካማ እህታችሁ ወለተ ትንሳኤ ከነመላ ቤተሰቦቻ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

    • @samrawitalemu3069
      @samrawitalemu3069 2 ปีที่แล้ว

      Ewenet wendemachn betam grum new yastemaren endezhe mehonachn yasaznal ehnen tmherte yemenafst sara men wste endalen beawag hzebun mankat new sntocacn sanawk yetfan alen😭😭😭

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +35

    በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የልባችሁ መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን እህቴ/ወንድሜ

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @almazgrma9969
      @almazgrma9969 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

    • @mangiaresano6109
      @mangiaresano6109 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @hyemanothaylu5590
      @hyemanothaylu5590 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @lamriyab7479
    @lamriyab7479 2 ปีที่แล้ว +7

    በስመአብ እግዚሀብሄር ይባርካቹ እውነት ደስ የሚል የህይወት ትምህርት እውነት እግዚአብሄር ይስጣቹ እውነት ቀናው ጌታ ሆይ እኔንም አስተምረኝ። ዳግም ጋብዘው

  • @meryhaile1544
    @meryhaile1544 2 ปีที่แล้ว +6

    ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒያለም ብዙ እየተማርን ነዉ። አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ። የመምህር ግርማን እድሜ ያርዝምልን!!

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 ปีที่แล้ว +6

    ድጋሚ ጋብዝልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ መምህራችን ቤትህ ሁሌ በረከት ይሁን

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ተስፋ ስላሴ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደውላችሁ ጥያቄ የጠየቃችሁ የመሰከራችሁ እህት ወንድሞቻችን እናመሰግናለን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ተሞክሯችሁን ሰለምታካፈሉን በእውነት እናመሰግናለን #ላገቦት የአብረሃም የሰራ ያረግላችሁ ትዳራችሁ ጌታ እየሱስ ክረሰቶሰ ይባረክላች# መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ ይህ ሁሉ ምንማረው አንተ መንገዱ ሰላሳየሀን # የእውነት ቃላት ዬለኝም ተባረክ# ይቀጥል ፕሮግራሞ አንድ ቀን ወንጌል ሁለቱ ቀን ሰልክ ይሁንልን

  • @TehtenaFekede
    @TehtenaFekede ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስይላል ድጋሚ ብትቀርብ ደስ ይለኛል

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🥰🥰🥰 Amen amen amen ye izaberii siraa higamalii izi timiti hulumi ye hiyoote layii ye aleloo ye majamara layii instead ye amii ye ale layii buzutamiiloo abachi izaberii hixachu ulatanya layii Damon lamisalee araraba sigaba digatii listing ye Suu lasii agazamii higamala abate mache basalamii baxena gabiche mixire ahoxiche miwoora adorable bazalootii atawisulinyi sime zige maramiii

  • @sdggftchh104
    @sdggftchh104 2 ปีที่แล้ว +8

    እኝ ክርስትያን ነኝ ኦርተደክስ ነኝ ተመስገን
    ብዙ ተምረናል መምህር ቃልሂወት የስማልን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለሕይትወት ያሣማልን መተት አድራጊዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኔም በእኔ እድሜ መተት እያደረጉ ያሉ ሰወች አሉ 25 አመት ሙሉ ምንም ያለደረጉት ነገር የለም ሁሌም እድሳት ይልካሉ እግዚአብሔር ይመስገን የማይተወን አምላክ እስካሁን አኑሮናል

  • @smehsmehs1646
    @smehsmehs1646 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህረበሌላቀንጋብዘውበጠምደሥሚልነው
    ቃለህይወትያሠማልን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ረ3ጐ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ረ3ጐ 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውኑ ልቦና ይስጠን እንጂ እማ! በሰማነው የምንመለስ ያድርገን ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልን💞

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን እጅግ በጣም አስታማሪ ነው ውድ መእምናን እንበርታ

  • @selamftsum954
    @selamftsum954 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህርዬ በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን የመምህር ፍሬዎች እህት ወንድሞቼ ወለተ ሥላሴ እያላቹሁ በፆሎት አስበኝ እየተጨነኩኝ ውስጤ አልረጋጋ አለኝ የቤተሰብ ናፍቆት ጭንቀት

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን ሶወስተኛዋ ላይ የኔም ልክ እንደዛ ነው እህ ፌትየ ላይ ዪረራጣል ግማሹ ግን ግንባሬ ላይ እንደ ሺሮ ወጢ ይተጋተጋል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተወግዶልኛል እኔ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ጥሩ መርሀግብር ነበር እግዚአብሄር ይመስገን እናመሰግናለን

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርሁበት በራሴ ህይወት ላይ ነው ብዙው ነገር መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እህታችሁ ወለተ ፃዲቅ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @tsegakt2012
    @tsegakt2012 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋየንም ከቤተሰቡ ጋር እግዛአቢሔር አድሚያቸዉን ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልህ መንፈስቁድሱን ይላክልህ 🙏🙏🙏 እኔንም አንድቀን እድሉ ቢደርሰኝ

  • @tigistadane9688
    @tigistadane9688 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እግዚያብሄር ይስጥህክ ከአስመሳይ ክርስትና ወጥቼ ጠበቅ አድርጌ እንዲዝ ስለረዳከኝ አመሰግናለሁ!ፈጣሪካንተጋር ይሁን

  • @ተመስገንኣምላኬ-ሸ5ወ
    @ተመስገንኣምላኬ-ሸ5ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን በፀሎት አስብኝ አባቶች ወለተ ስላሴ እያላቹ ድካም ነኛ 😢

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ
    @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫መምህርዬኑርልኝ እመብረሀን ትጠብቅልን ቤተሰቦችህን ብዙ ፋሬ አፋርተናል ተመስገን ነዉ

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን የተዋህዶ አርበኛ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።የሐዲስና የቃልዬ ሰርግ በዚህ አልጠበኩም ነበር። 🙌ፀጉሯኝ መሸፉን ስርኣተ ቤተክርሲቲያንን መጣስ የለባቸውም እደ መናፍቃን እራቁት ልብ ይስጠን!!😥😥💚💛❤ተዋሕዶ ሐይማኖቴ📖⛪😇✅🙏

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  2 ปีที่แล้ว +21

      ሐዲስና ቃልዬ የመሰላቸውን ሳይሆን ያደረጉት ከቤተሰብና ከአባቶች ጋእ እኩል የሚያደርጋቸውን ፕሮግራም ነው ያወጡት ማንኛውም ሰው ስለራሱ ቀን እንደማንነቱ ያዘጋጃል እንጂ እንደናንተ ጉጉት አይደለም በዛላይ ሐሙስ ቆርበዋል
      ሁልግዜ ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ብቻ እናክብር እንጂ የሰዎችን ማንነት እንደኛ ለማጠምዘዝ አንጣደፍ

    • @Ngsti123
      @Ngsti123 2 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነህ መምህር ደሞ የኛ የሀበሾች ችግራችን አንድ ሰው ከታቃወመ ሁላችንም በዛው እንቀጥላለን አሽቃባጮች ነን እራሳችንኮ ነገ ሰርግ ላይ እንጨፍራለን ከዚ በኋላ ባንጨፍርም እንኳ ሳናውቅ ይሁን አውቀን ጨፍረናል እስክስታ መተናል ምናለ ሰውን በደስታው ቀን እንዲህ ባንተች ባንፈርድ እና ደግሞ ነገ በምን አይነት ፈተና እንደምንወድቅ አናውቅም ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ☝️ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 2 ปีที่แล้ว +6

      ሁላችንም ከመፍረድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ግን መምህር እተዘመረ ያለው መዝሙር ነው እነሱ እራቁታቸውን ሆነው እንቅስቃሴው ለዘፈን የሚቀርብ ስርአት የማይተናነስ ሆኖ ስላየነው እንጂ ፈራጆች ሆነን አይደለም መምህር መምህራችንም የምታስተምረን እንዲህ ያለ ስርአት አይደለም እኔ በበኩሌ ከመናፍቃን ስርአት የማይተናነስ ሰለጠንን እያልን እየሰየጠንን ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበን🤲😭😭😭😭😭😭😭😭 የቤተክርስትያን ስርአት ጋብቻ ምን መምሰል እኔዳለበት አስተምረን መንፈሳዊ ተብሎ ግን ግማሽ ለግማሽ ወዴት እየሄድን ነው??????

    • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
      @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kidankidankidankidan7031 ትክክል👍👍👍👍

    • @ayalchmgarsa7615
      @ayalchmgarsa7615 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን 🤲⛪️

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ🙏👏💜💛💚💙

  • @birhandeyasa753
    @birhandeyasa753 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃላ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻💐🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ ልልልልልልልልል ልልልልልል ልልልልልል ልልልልልል 👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን ብዙነገር ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት የአገልግሎት ይባረክ 💠🤲🏻💠🤲🏻💠🤲🏻💠🙏❤️❤️🙏

  • @helansila1956
    @helansila1956 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ማምህር ተሲፋዬ ሰጋውን ያብዛልኝ እነም ሚሲክርነት አለኝ ማምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም እህታችን ብርክታዊት እጅግ በጣም ነው የምንወዳቹ የምንክብራቹ

    • @gehwhsvsvgehehehv6819
      @gehwhsvsvgehehehv6819 2 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንያብራሃምየሳራጋብቻይሁንልህ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ብርክታየት

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ኢቲዮጲያ. ሀገራችንን. ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን. መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉ወንድማችን. የተናገረው. በጣም አስገራሚ ነው. ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን ኑረልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
    @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ፫🙏🙏❤
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ክፉ ነገር አይካብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏❤ብዙ ነገር ተምርናል የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫🙏🙏🙏❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾❤❤❤💓💓💓💓💓💓

  • @mamushendale6640
    @mamushendale6640 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ እግዚአብሔር ድንቅ ስራ የገባው ሰው ሲያስረዳ ደስ ይላል ስለ መናፍስትም እነደዛው አኔም አኛም ትምህርት አያገኘን ነው

  • @ayalchmgarsa7615
    @ayalchmgarsa7615 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕዋት የሰመል ለመዝሙሩም
    ዝመሬመለእክትን የሰመልን
    ፀገውን የብዘሎት

  • @Nana-wt8vp
    @Nana-wt8vp 2 ปีที่แล้ว +3

    በውነት መምር ቃሎት ያሰማልን
    መምር ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችንም ካአንተ
    ጥሩ ነገር ተምረነናል ሁልግዜም
    በዚህ ጉባዬ ላይ ተገንተክ ምታቀውን ብታስተምረን እላለው በቤቱ ያፅናችው

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 8 หลายเดือนก่อน

    እግዜብሄር ይመስገን መምህር እርዥም እድሜና ጤና አብዝቼ እመኝሎታለህ በፀሎት አስቡኝ አፀደገብሬኤል ብለው እስከነቤተቡቼን

  • @እማፍቅር-ቈ4በ
    @እማፍቅር-ቈ4በ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክን መጀመራያው ላይ የገባከው ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ግን ወዴት እየሄድን ነው የሀገሬ ልጆችን በጣም ተግተን መፀለይ ይኖርብናል ድንግል ማርያም መላክቶች ከክፉ መንገድ ይመልሡን አሜን አሜን አሜን

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወድ መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን እድሜና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ቤተሳይዳመዝሙር
    @ቤተሳይዳመዝሙር 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድማችን የሰጠው ምስክርነት እውነት ነው እኛም የምናውቀው ምስክርነት ነው እህታችን እኔ በቅርብ ስለማውቃት ነው ዲያብሎስን ቀጥቅጣ የምታስለቅስ ናት ፀጋውን ያብዛላት ለእኔ ሞራሌም ትምህርትቤቴም ናት እግዚአብሔር ይጥርብቃት

  • @Gebriel19
    @Gebriel19 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ብዙ ተምረናል፡ ወንድማችን ድጋመህ ኣቅርብልን።

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ 2 ปีที่แล้ว +5

    እህት ወንድሞቸ እባካችሁ የንስሀ አባት አገናኙይ የመጠሪያየን እድሜ አላቃትምና 😢😢

  • @salme4126
    @salme4126 2 ปีที่แล้ว +2

    ተሰፋ ሰጭ ትምህርት ለየት ያለን ተመሰገን ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ሰተነሀል እናመሰግናለን

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳይከፈልበት እኛ ልጆችህን ለማዳን ትለፋለህ መምህራችን ኑርልን በአንተ ትምህርት ብቻ ሰላም አግኝቻለሁ ህይወቴም ተስተካክሏል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @asther503
    @asther503 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን መምህር ሁሉም የኔ ህወሃት ነው የመናፍስት ጦርነት ከባድም ቢሆንም ከእግዚአብሔር ሰለማያመልጥ ምንግዜም አሸናፊ ነን ትህግሁ ወፀልዩ ከመይትባሁ ወስተመልሱ በህሉ መህዳኑተ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ የተዋህዶ ልጁች በርቱ እና ፀልዩ

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 ปีที่แล้ว +1

    ዕቁመምህራችን በአተላይ አድሮ ያስተማርን የገስፅን ከእንቅልፋችን ያንቃን ሉዕል እግዚአብሄር ይመስገን እድሜ ከጤና ከሙሉቤተስብህ ፀጋውን ያብዛልህ በየአንዳንዶ ጥያቄ በያአንዳንዶስልክ የኔህይውት እካነው ብቻ እግዚአብሄር ኤፍታህ በለን የእህት ውንድሞቼ የደርስ እግዚአብሄር ለኔም ይድርድልኝ በፆለታችሁአስቡኝ ወለተ ኪዳንምህርት ብላችሁ

  • @hayt9989
    @hayt9989 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝመዉ እህተ ገብረኤል ብላችሁ በጰሎታችሁ አስቡኝ እኔ ሀጲተኞነኝ🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን #መምህራችን🙏 💕💐

  • @shawitmicheal2397
    @shawitmicheal2397 27 วันที่ผ่านมา

    Beunet betam mwedewu siliken lala altakembetam ye Memhar Tesfayi nw yemolawu gn techagerkugn enkilf eyiwesedagn mechares alchalm betselotachawu aguzgna 🙏🙏🙏

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢፍታህ ሰላመ እግዚአብሔርይብዛላችሁ መእመናን መምህሬ እንኳን በደህና መጣህ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እግዚዎ አለም ወዴት እያመራ ነዉ እግዚአብሔር ከዚህ መሀት ይሰዉረን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምርት አግቼበታለሁ እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ሁላችንንም ይፈውሰን🙏🙏🙏

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +27

    መምራችን መጅመርያ ላይ ያውራውን ውንድማችን ሌላ ቀን ጋብዝልን በዙ ነገር እንማርበታለን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 2 ปีที่แล้ว +8

    😂ያሳዝናል😭 የመናፍስቱ ዓለም እንደ ሀገር አበላሽቶናል። በስደት በታትኖናል፣ በሀገር ቤት ፍቅር አሳጥቶናል፣ በቤተሰብ በተለያዩ ችግሮች አስሮናል 😭 በብዙ ፈትኖናል። እንደ ቸርነቱን ነው እስካሁን የቆየነው። አሁንም ወገኔ እንንቃ ወደ ፈጣሪ እንመለስ። ስግደት ፆም ፀሎት ከምንተነፍሰው አየር እኩል ያስፈልገናል ።በርቱ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ።💚💛❤🥰⛪️ መምህሬ የlive,ፕርግራሙ ይቀጥል ።

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @tgiወለተእየሱስ
    @tgiወለተእየሱስ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን🙏🙏🙏🙏

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe4638 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህውትን ያሰማልን መምህረችን በእውነት በጣም አሰተማረ ነው ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @masiilove5716
    @masiilove5716 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @saratube3483
    @saratube3483 2 ปีที่แล้ว

    የቅዱስ ዑራኤል በረከቱ ይደርብን። ዌለቴ ኪዳንን በፀሎት አስቡት

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም የሚገርም ነው መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አስተማሪ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ተምሬበታለሁ

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በውነት እግዛብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያገኘሁበት ቀጥታ ተደዋውለው በሚናገሩ ሰዎች በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምእራችን አሁንም አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥእ ቤተሰቦችእንና አንተን የቃልኪዷኗ እመቤት ከልጇ ሆና ትጠብቃችሁ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወድማችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን ወደፊትም እግዚአብሔር ፈቅዶ ብትቀርብልን ደስ ይለናል ከምእመናን የሚገኘው ትምህርት እመቤቴን ለኛ ጥንካሬ ይሆነናል ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ዮስጥህ አሜን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እንድሁ ውደ መምራችን የምትደውሉ እህት ውንድሞችን በእውነው ፀጋውን ያብዛላችው በጣም እየተማርንበት ነው

    • @endashawgizaw2082
      @endashawgizaw2082 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እንድሁ ውደ መምራችን የምትደውሉ እህት ውንድሞችን በእውነው ፀጋውን ያብዛላችው በጣም እየተማርንበት ነው

  • @ndnb913
    @ndnb913 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህር እግዚኣብሔርድእሜንናጤናይስጥልን እጅግ አስትማሪነው

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃላህወት የሰማልን መምህራችን💒
    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልዕክት የሰማልን

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 2 ปีที่แล้ว +1

    kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin

  • @Mari-jv7zc
    @Mari-jv7zc 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኔም ፈተና ላይ ነኛ ከሰው አገር እህቴ በጣም ታማብኛ አለች በፁለታቹህ አስቡኛ

  • @tsegakt2012
    @tsegakt2012 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ እግዛቢሔር መጨረሻወን ያሳምርልን የኔም ያንቺም አንድ አይነት ነዉ ሰዉ ምን አይነት ጨካኝና ስግብግብ እንደሆነ እግዛአቢሔር ከኛ ጋር ይሁን የኔ ጌታ ሚያደርጉት አያዉቁም እና ይቅር በላቸዉ ቡሏል እና አሁንም ይቅር ይበላቸዉ🙏🙏🙏

  • @sossinanepsi1044
    @sossinanepsi1044 9 หลายเดือนก่อน

    ወድማችንበቀታ፣የለውንይገረቃለይወትየሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርን የአበርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችወ አሜን እኛንም ለዚህ ክብር አበቃን🙏🙏🙏

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አወ መምህራችን እኔ ራሱ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሓዲስና ቃልዬ ስለ ተጋቡ በተለይ ደግሞ የራሳቸው ስም አስገብቶው በመዘምራቸው እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ሆይ መምህር እንኳን ደህና ማህ ምእመናን በፀሎት እንበርታ ጊዜው በጣም ያስፈራል😭😭😭

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🙏 qale hiwot yasemalen wendmachin memher tesfaye Egziyabher yakbrlign ህልም ኣያለው ግን ሲነጋ ምንም ማስታወስ ኣልችልም ምንድነው

  • @ኤፍታህገብረስላሴ
    @ኤፍታህገብረስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፐእ እረ መምህር ሌላ ግዜ ብትጋብዘው በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ⛪️

  • @gtu1737
    @gtu1737 2 ปีที่แล้ว

    አሜን የአብርሀምና የሣራ ያርግላቸዉ