🔴የሰላም አለቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 วันที่ผ่านมา

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ 🤲🌿💞 ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💞🌿💞ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏🌹🌿🌹💞

  • @akt-tube
    @akt-tube 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወት ያስምዕ ልነ ኦ መምህርነ።

  • @BeniolMasresha
    @BeniolMasresha 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፧ እግዚአብሔር ይመስገን!!።

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይውት ያሰማልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ።እንኳን አደረሶት አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
    መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤
    እርስተ፡ መንግሥተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤
    እረጅም፡ ወራትን፣ ሰፊ፡ ዘመናትን፡ በአገልግሎት፡ ያቆይልን፤
    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ።

  • @avantihabtu840
    @avantihabtu840 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ተማሪወችዎንም እንኳን አደረሳችሁ
    (( ትምህርቶች በቶሎ ቢለቀቁ መልካም ይመስለኛል ሁለትና ሶስት ቀናት ባይዘገዩ መልካም ይመስለኛል

  • @lidiyat
    @lidiyat 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 3 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 ❤

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 2 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን:አሜን አሜን አሜን በእውነት :የቸሪቱ ወላዲተ አምላክ በረከቷን :ጣዕመ ፍቅሯን :የቅዱሳን መላእክት:ቅዱሳን ነቢያ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን :አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን🙏✝️

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 3 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BestEnglish16
    @BestEnglish16 3 วันที่ผ่านมา +11

    ዲያቆን ዮርዳኖስ ትምህርትዎ ሱስ ሆኖብኛል፣ እየጠቀመኝም ነው -- ምንም እንኳን ከሚጠበቅብኝ 1 ፐርሰንት እንኳን ባልተገብረውም።

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሳትሰሙ ኮመንት የምትጽፉ ግን ኧረ መጀመርያ አድምጡት ጉድ

    • @BestEnglish16
      @BestEnglish16 3 วันที่ผ่านมา

      The comment is a general one, not about this specific lesson/preaching. ይቅር በሉኝ።

    • @Mercy-x8o
      @Mercy-x8o 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@BestEnglish16But U Have To Say Things After The Preaching አይደል እንዴ? እንደው አይደለም እንጂ በመምህራችን ስም ሌላ ትምህርት ተቀላቅሎ ቢሰጥስ? መጨረሻ ላይ ለመመረቅ ኮመንት ይጻፋል period❤

    • @BestEnglish16
      @BestEnglish16 2 วันที่ผ่านมา

      @Mercy-x8o እሺ፣ ጌታየ/እመቤቴ።

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Mercy-x8o አሁን በ እንግሊዝኛ መፃፍ ምን ይሉታል??

  • @LemlemGadisa-iw9lt
    @LemlemGadisa-iw9lt วันที่ผ่านมา

    ወይ መምህራችን ይሄ መራራ የሆነ እውነተኛ ንግግርክ እኮ ነው ከግድግዳ ጋራ እያጋጨን ያለው የእውነት የእውነት አምላክ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜ እና ጤና ከነመላው ቤተሰብክ ይስጥክ የቅዱሳን አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ!
    አንተ የሚታይክ አይን የብርሃን አይን አይነት
    የቲክቶክ እና ነጠላ ለባሾች ክርስቲያኖች የሆንን ለእኛ ለበደለኞች ለሃጥያተኞች እንዲሰጠን የቅዱሳን አምላክ መድኃኔዓለም ይርዳን አሜን!!!!!!!!