ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር እግዚአብሔር ከቀኝ ከግራ ይቁምልክ ይጠብቅክ የዘውትር ፀሎቴነው አሜን
ማነው በመምህር ተስፋዬ ትምህርት እንደኔ የተቀየረው ህይወቱ የተስተካከለ እናንት የምትቃወሙ ሰዎች ብልጥ ሁኑ መቃወሙን ትታችሁ ህይወታችሁ ቀይሩ እንደኛ
Egam end anche tekeyernal yena konjo
አሜን አሜን አሜን መመምህሬ
አሜን አሜን አሜን አልልልል ትመሰገን ፈጣረድሰሲለ
እኔኮ በጣም ይገርመኛል ይደንቀኛል የእግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ 😭😭 የኔ አባት መደሓኔ ዓለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን፫እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለአለም ነውና🍃🌺🕊🍃መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💒🌺💒🕊
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለነሱም የደረሰችላቸው እማ አምላክ እኞንም በአማላጅነቷ ካለብን ችግር ታላቀን። መምህራችን እማፍቅር ሁሌም በምትወጣበት በምትገባበት ትጠብቅህ።
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
Ooooooo
@@maymrobi❤
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዜሀቤር ይጨምርልህ እግዜሀቤር ይጠብቅህ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስራ ሲገርም እመቤታችን ልደታ ክብርና ምስገና ይድረሳት
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባ እቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ሠላማ ተሣፌ ብርንን ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ አብርሀን ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ሠለማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ መጥምቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ሥለ ቅድሥት ኤልሣ ቤሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀ በለት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሦጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen Bereketachew Yderbn
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በየቀኑ የምስማው ገጠመኝ የእመቤቴ እና የአምላኬ ፍቅር በውስጤ እየተንቦገበገ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ ከነቤተሰቦችህ የስንቱን ህይወት ነው የቀየርከው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌነው የምፀልይልህ
በሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና መምህርይ እመቤቴ ትሓልካ🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ደንቅ ነገር ያደርጋል እመቤታችን ቅድስት ልደታ ለሁላችን ተድረስልን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቀህ አሜን በረከትህ ይደረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወት የስማዓና ጸግኡ በረኸቱ የብዝሓልካ ውድ መምህር ሕቶ ኣብ በዓል እግዚኣብሄር ኣምላክ ናይ ኣምልኮ ይስግድ ድዩ ገለ ስብት ኣይስገድን እለምኒ
እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል
ስለ ጽዋ ማህበር ያስተማርከን የብዙዎችን እይታ ያስተካክላል፡ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን፡፡
መምህርዬ እመብርሃን ከለላ ትሁንህ።መንፈሳዊነት ይብለጥ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አኩን ድን ምጥህ ብውንት በጣም የሚግርመ ግጥምኝ ነው ቃል ህውትን ይስማልን ሁልችህንም እግዚአብሔር ውድ ቤቱ ይምልስን ብውንት
እግዚአብሔር ይመስገን አተን የጓበኘች ልደታ ማርያም እኔንም ትጓብኘኝ በጾሎትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ ኣረጋዊ ብላችሁ
አሜን ፣ መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
እናመሰግናለን ዉጤታማ ሆነናል ብዙ ከአንተ ተምረናል እግዚአብሔር እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልህ ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ትባረክህ ልጆችህም ሁሉም እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ ፈረሃ እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን የምፈሩ እግዚአብሔርን የምያከብሩ ለእግዚአብሔር የምዘምሩ ድንግል ማርያምን የምያመሰግን ለአንተም የምታዘዙ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ያርግልህ 🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፅጌ ፆም አደረሳችሁ እንድሁም ለጻድቁ ለምወዳቸው አቡነ ሀብተማርያም ወርሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አሜን ወይ ፈተና አዳምጠን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን🥰❤️
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረስን ፆመፅጌን በሰላም ጀምረን እድንጨርስ የአምላክ ፍቃድ ይሁንልን።
በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የምንሰማው ሁሉ ለፍሬ ያብቃን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ለጾመ ጽጌ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ንጹህ ልቢ ንኩለና ይሃበና ፈጣሪ❤ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላምን ፍትሕን ፍቅርን ተለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ 🙏❤መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣምላኽ ❤🙏
በውነት መምህር ተባረክ ድግልነው ታሪኩ በጉጉት ነው የጨረስኩት እግዚያብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaber mezgen Egzaber kale hiwet yesamlen mamerachin 🤲🙏🙏✝️⛪👏👏👏👏🍇🍇🍇🍇🌾🌾🌾🥰🥰🥰🥰💓💓💓💓
እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ህይወት አውጥቶ ለዚህ ክብር ላበቃው ልደታ እናቴ በምልጃዋ ስለ ረዳችው ሰሟ እስከ ዘላለም የተመሰገነች ትሁን
በእዉነት ጂማ ልደታ ማሪያም አንድ ወንድማችን በኤች አይቪ ተይዞ ልደታ ፀበልዋን ተጠምቆ ጠጥቶ ከበሽታዉ ተፈዉሶ እዛዉ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆነ በጣም ግሩም ናት👏👏👏
መምህር በእውነት ቃለት የለኝም የእኛ ሙሴ ፈጣሪ በእድሜ በጠና ይጠብቅልን በአንተ ነው ድነት ያገኘነው እናመሰግናለን በድንግል ማሪያም ስም እናመሰግናለን
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
መምህሪ የኔ እቁ በርታልኝ❤🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህልን 👏ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የበረከትና የረድኤት ያድርግልን🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን በበረከቷ ትጎብኘን
አሚን አሚን አሚን
መምህር ።እድሜ ክጢና።ይስጥልን
እግዚኣብሔር ከኛጋራ ከሆነ ሃጢያት፡እንደ ሓጢያት ይሸተናል፡ጽድቅ እንደ ጽድቅ ይሸተናል🙏🏾❤እውነት ነው።
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ሀጢአት እንደ ሀጢአት ይሸተናል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ካልሆነ ግን ሀጢአት እንደ ፅድቅ ይሸተናል መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰
መምህር እባክህ በጸሎትህ አስበኝ ተሰቃየሁልህ እኮ በሰው ሀገር ስራ በማጣት በርግጥ እጸልያለሁ ንስሀም ገብቼ ሁሉንም የሀጢያት ስራ ትቼ በብቸኝነት ውስጥ ነው ያለሁት ስልክህም እምቢ አለኝ መቁረብም በጣም ነው እምፈልገው ግን ችግሩ ማሟላት ያለብኝ ነገር በምን ልግዛው ውጭ ሀገር ሁኜ ይህንን ብል በእውነት እሚያምነኝ ሰው ላይኖር ይችላል አንተ ግን እንደምትረዳኝ ተስፋ አደርጋለሁ ትምህርቶችህን በሰማሁ ቀጥር የባለታሪኮች መጨረሻ በጣም ያስቀናኛል በስጋው ደሙ መታተማቸው እጅግ ያስቀናኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እርሱ ይቅደምልሽ የኔ እህት🥰🥰🥰
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገ ይህን ሁሉ ላደረገ በእውነት እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም ነገር ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ከወደቅንበት የሚያነሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ በጣም እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃል ይሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እጅግ በጣም ደስ የሌለ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ እውነት ነው መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከኛከሆነውይ በጣም ነው የሚሸተው እና የሚቀፈው ኃጥያት
መምህር ትምህርትህን ስሰማ ያፋሽገኛል ያንጠራራኛል ያጨናንቀኛል ኡፉ እኡፉ እኡፉፉ ይላል ከውስጤ ጥሩ ስሜት የለኝም
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ኃጢአት እንደ ኃጢአት ይሸታል፡፡ የኃጢአትን ሽታ እናውቀዋለን፡፡ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ካልሆነ ግን ኃጢአት እንደ ፅድቅ ይሸታል፡፡
መመምህር እ/ር ይባርክህ ፀጋና ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪና የሚያነቃቃ ታሪክ ነው የነገርከን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ቸሩ መድሓኒአለም ይጠብቅህ። በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት። ውጊያው እና ፈተናው ከባድ ነው ይገባና ምክንያቱም ጠላታችን አይተኛም።
በፅሎታችሁ እስብኝ ምህረተ ሥላሴ ሣራእግዚአብሔር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ከኛጋ ካለ ሁሉም መልኳም ይሆናል
እግዚአብሔር ምሳና ተሃልዩ ሓጥያት ና ይሸት እዩ
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል
ሰላም ለሁሉ "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ሀጢያት እንደ ሀጢያት ይሸታል""እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከልሆነ ግን ሀጢያት እንደ ፅድቅ ይሸታል"የዛሬው ምርጥ ትምህርት
lulum Amen Amen 💒💒❤️
መምህር እንኳን ደናመጣህልን ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅህ በፀሎት እስብሃለው ሁሌ የጨለማ ህይወቴን ብርሃን እድመጣ ያረከኝ ባንተ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይመስገን ጠላቴን እዳውቅ ስለረዳህኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ድሮ ዘፈን እወድነበር እድሁ ስስራ ስሄድም መዝፈነበር አሁን ትውት አርጌአለው መስገድ መፀለይ ስጀምር አዳዴ በአእምሮዬ ብቅ ሲል በስመአም በዬ ይጠፋል ዘፈን የተባለ
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር !!!
አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
19d ላይ የተናገርከው ልክ ነው። ያው አምላክ ልቡን ክፍቶለት ነው ብዬ ማስበው። እና ልኡል እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ።
ሰላም ሜምህሪ እንኳን ሌፂጌ ፆም ቤሴለም አዴሬሰችዉ ቤጠም ዳስ ዬሚሊ እና ሊብ ዬምየንጤሌጥል ገጤሜኝ ነው ኬምሌው ቤለይ በጣም በጣም ደሰ እየሌኝ ነው የደሜጥኩት ሜምህሪን እግዚአብሔር ይጤብቅሊን የቅድስት ልደታ ማርያም ለሱ የዴሬሰች ሌኛም ትዲሬስሊን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🕊️🕊️🕊️⛪⛪⛪⛪አጌረችንን እግዚአብሔር ይጤብቅሊን 😘😘😘😘❤️❤️❤️
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እውነት ግሩም ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን መምህራችን በርታ
*ለስእርተ ርእስኪ**አወራረዱ ከገለአድ ተራራ አንደ ሚወርድ ፍየል መንጋ ለሚጅመለመልው የራስሽ ፀጉር ሰላምታ ይገባል አስቀድሞ በአባትሽ እንደተነገረ።*🤲🕯️🕯️🕯️*ለርእስኪ የዚህ አለም ቅብአ ዘይት ያይደለ የምስጋና ሽቱ መቀባት ለተገባው ራስሽ ሰላምታ ይገባል*🤲🕯️🕯️🕯️*ለገቦኪ ልብሷ የወርቅ መጎናጸፊያ ነው ብሎ አስቀድሞ ዳዊት እነደተናገረ የንጽሕና የወርቅ አሸንክታብ ላአንዘረገገው ሽንጥሽ ሰላምታ ይገባልን*🤲🕯️🕯️🕯️
ሰለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እሰይ እልልልልልልልል
የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉመምህራችን እመብርሐን ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ሃጢያት እንደ ሃጢያት ይሸተናል ሃጢያትነቱን እናዉቃለን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሌለ ሃጢያት እንደ ፅድቅ ይሸተናል(ይመስለናል)ቃለ ህይወት ያሰማልን
የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን ለነሱ የደረሰ አምላክ እኜአንም ይርዳን መምህር እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤነ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ በኡነት እኔም ለሰው የሜአስተምር ገጠመኜ አለኜ እግዚአብሄር ሲፈቅድ ይቀርባል
በጣም በጣም በጣም ደስስስ ይላል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን ፫ መምህራችን ይገርማል
እመብርሐን ወላዲተ አምላክ እናቴ ልደታማርያም ከልጅሽ ከወዳጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ👏👏👏
Egziabher jega Gara jehone hatiat ende hatiat yishetal
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናቴ ልደታ ሁላችንም ታስበን በእውነት🙏 መጨረሻቸውን ደሞ እናቴ ልደታ በጀመረችበት መጨረሻውም ታሳምርላቸው🙏 #መምህራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ከምመጣብህ ፈተና ሁሉ ጠባቅ መላእክትን ልኩ ይከላከልልህ🙏ፀጋውን አብዝቱ ይስጥልን🙏
Ameen Ameen Ameen
Amen🙏
Amen amen amen 🙏🙏🙏💒🤲🤲🤲❤🌹
@@አየሱስክርስቶስአምላኬ
x
መምህር ቃለሔወትን ያሰማልን በእዉነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ያስተማርከን የናታችን የቅድስት ልደታ በረከቶ ይደርብን ለኛም አዉ መምህር በጣም ፍተና እዳለብክ የደብተራ መፈስ እደሚላክብክ በግልፅ ነዉ ያየሁት በፀሎት ሁላችንም እናስብካለን ፈተናክን ያናክል ነዉ የምናየዉ አይዞክ በርታ የሚጠብቅክ አይተኛም የደብተራ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ ተስፋ ስላሴን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡
እግዚአብሔር ይመሰገን መ ምህር
ቃል ሂውተ ይሰመጳለን መምህረ ተሰፈይ
እናመሰግናለን ዉጤታማ ሆነናል ብዙ ከአንተ ተምረናል እግዚአብሔር እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልህ ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ትባረክህ ልጆችህም ሁሉም እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ እግዚአብሔርን የምፈሩ እግዚአብሔርን የምያከብሩ ለእግዚአብሔር የምዘምሩ ድንግል ማርያምን የምያመሰግን ለአንተም የምታዘዙ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ያርግልህ መምህር ገ/እየሱስ ብለህ ፀልይልኝ
በጣም ብዙ ትምህርት ነው የወሠድኩት
ቃለበረከትን ያዲልህ ጨምሮ ጨምሮ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው በምትሰራው ስራ እኛንም እግዛብሄር ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህር አሰማለሁ አያለሁ ግን መለወጥ አልቻልኩም በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም
አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እውነት ነው እንቁአችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በርታልን እንወድሃለን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለፅጌ ፆም በሠላም አደረሣችሁ ፆሙን የበረከትና የረድኤት ያድርግልን አሜን ፫
እንዃን አደረሳችሁ ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንዃን ደና መጣህ መምህር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አዴረሠን እህት
እህትየ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ ከይቅረታ ጋረ
መምህር በልጅነቱ ሳያቅ ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው ድቁና መቀበል ይችላል
@@rozlove6832 ይቅር ለእግዚአብሔር እሺ ጠይቂኝ
ተመስገን ዕልልልልልል በጣም ደስስስ ይላላላ
እልልልልልልልልልልልልልልል እዴት ደስ እዳለኝ የመጨረሻዉ ፖርት እድሜ ይስጥህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃለሕይወት ያሠማልን በዉነት እንዴት ደሥ እንዳለኝ እረጅም እድሜ ይሥጥልን መምሕራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት የተዋህዶ ንጉስ መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይክብር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
የእግዚአብሔር አምላክ ሰም የተመሰገነ ይሁን እሄ ሁሉ የጥንት ጠላታችን ሴራ እህታችን በረከትሽ ይደርብን ብርቱእህት
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመሰግንቃል ሕይውት ያሰማልንእግዚአብሔር ከኝጋራ ከሆን ሀጢያትን እንደሀጢያት ያሸትናል እግዚአብሔር ከኝ ጋራከላለ ሀጢያት ፃድቅ ሆኑ ይታየናልየድንግል ማርያም ልጀ ሰሙ የተመሰግንይሆን ፋፃሜቹን ያሰምሪለቹ ኤፋታህ በለን ሁላችንም
ዘፈን ጥበብ _ነው? ዘፈን ጥበብ ነው የሚሉ አሉ። አዎን ጥበብ ነው ከእግዚአብሔርሳይሆን ከሰይጣን የተገኘ ጥበብ ነው፤ ቅዱስ ሳይሆን ርኩስጥበብ ነው፤ መዳኛ ሳይሆን መጥፊያ ጥበብ ነው፤ የህይወትሳይሆን የሞት ጥበብ ነው፡፡ ይህን ሳስብ ቅዱስ ጳውሎስ የዚችዓለም ጥበብ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞኝነት ነው ያለው ትዝአለኝ።እግዚአብሔር ድምፅ የሰጠን እሱን እንድናመሰግንበት እሱንእንድናወድሰው፣ እሱ የፈቀደላቸውን እሱ ያከበራቸውን ቅዱሳኑንእንድናመሰግንበት ነው እንጂ ለሰው እንድንዘፍን አይደለም።ወይ የእግዚአብሔር ወይም የዓለም ልንሆን ግድ ይለናል፤ሁለት ጌታ የለም። ዘፈን መዝፈን ኃጢያት ነው። አሁን ባለንበትዘመን ዘፈን ኃጢያት እንደሆነ፤ የዲያቢሎስ ታላቅ መሳሪያእንደሆነ፤ ዘፋኝነት ከክርስቶስ ማህበር እንደሚለይ በግልጽእየተመለከትን ነው። ዘፈን ስራ ነው የሚሉ አሉ አዎን ለዘፋኝመዝፈን ስራው ነው፤ ለሌባም መስረቅ ስራው ነው፤ ለዝሙትአዳሪዋም ዝሙት ስራዋ ነው፤ ለቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይም መግደልስራው ነው ግን ደግሞ ኃጢያት ናቸው ስራዬ ነው ብሎኃጢያትነቱን ማስቀረት አይቻልም፡፡ እንግዲህ ምን እንላለንኃጢያትን ስራ ነው ብለን ሙግት እንገጥማለንን??እየመረጥንብንዘፍንስ ለመልካም የተዘፈኑ ዘፈኖች አሉየሚሉም ብዙ ናቸው። ዘፈን ሀጥያት ነው በቃ ምንም ጥያቄናመልስ የለውም ቴዲ ስለዘፈነው መዝሙር መሆን አይችልምስለ ሀገር ሆነ ስለምን..ስለ ሀገር ጸልዩ እንጁ ዝፈኑአልተባለም፣ እናት ቢዘፈንላትስ ይላል ደሞ አንዱ፣ እድሜህእንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር ይላል እንጂ ዝፈንላቸውአይልም!!ብዙ ሰው ጥብቅና ለቆመለት ሰው ቃሉ ይህን ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህ መምህር ቃለ ሂወት ይሰማል ፀሎት አስብ
እግዚአብሄር ይመስገንእልልልልልልልልሎሎ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እያልሁ እውነት ነው ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በዉጭም ያላችሁ እንኳን ለፅጌ ፆም አደረሳችሁ ብያለሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከኛጋራ ከሆነ ሀጢያት ይሸተናል ያስጠላናል እግዚአብሔር ከኛጋር ካልሆነ ሀጢያት እንደ ፅድቅ ይሆንብናልእግዚአብሔር ይመስገን አርቲስቶች ሲቀየሩ ከስራቸው ያሉ ብዙ ወገኖቻችን ይድኑልናል እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስስስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
አንተን የሠጠን እግዛቤር ዪመሥገን
መምህሬ እኔ በጣም ነው ያሽገርኝ ይህ የቡዳ መንፈስ አህዛቦቹላይ ሆኖ እምነት ስቀባው ይርገፋል ግን በሳምንት በሳምንት ይሆን ጥቋቁር ነገር ፈስስ ያርገብኛል ከአንገቴ እስከ ፀጉሬ ደርስ እና ይህው 1 አመት እደዚህ እያርገብኝ በፀሎት አገዙኝ ወገኖቼ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም መምህሬም ወለተ ስላሴ በላቸሁ ከአስሬዎቼ ጋር ሁሌ ሌጣላኝ እሞክራል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሲስደቡኝም በትግዕስት ነው እማለፍው
እግዚአብሔር ይመስገን ሃጥያትን አርቆ ለዚህ መልካም ስራ የጠራን
እጅግ በጣም ደስስ የሚል ገጠመኝ ነዉ የእህታችንን እምነት ለኛም ይስጠን!!ቅድስት ልደታ ትክበር ትመስገን👏ልደታ ማሪያም ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች ደጅዋን ተሰልሜ የጠየኳትን ነገር ነስታኝ አታዉቅም!የሚገርመዉ በህፃንነቴ ምግብ አልበላ ብዬ እናቴን ሳስቸግራት ለልደታ ማሪያም ልጄ እንደ ልጅ ሰሃን ይዛ ምግብ ስትበላ አሳይኝ ብላ ተስላ በአመቱ ቁጭ ብዬ ሰሃን ይዤ መብላቴን እናቴ ነግራኛለች!!!!ስሟ ሁሌም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አርቲስቶች ንቁ እግዚአብሔር አስራት የማወጣበትን ስራ ስጠኝ በሉት እርሱ አያልቅበትም ይሰጣቹሀል።ለወንማችን የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን🤲🤲🤲
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
ከእኔ የበረታችሁ ወለተ መድህን ነኝ አስቡኝ በፀሎታችሁ😭😭
መምህር እግዚአብሔር ከቀኝ ከግራ ይቁምልክ ይጠብቅክ የዘውትር ፀሎቴነው አሜን
ማነው በመምህር ተስፋዬ ትምህርት እንደኔ የተቀየረው ህይወቱ የተስተካከለ እናንት የምትቃወሙ ሰዎች ብልጥ ሁኑ መቃወሙን ትታችሁ ህይወታችሁ ቀይሩ እንደኛ
Egam end anche tekeyernal yena konjo
አሜን አሜን አሜን መመምህሬ
አሜን አሜን አሜን አልልልል ትመሰገን ፈጣረድሰሲለ
እኔኮ በጣም ይገርመኛል ይደንቀኛል የእግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ 😭😭 የኔ አባት መደሓኔ ዓለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን፫
እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለአለም ነውና🍃🌺🕊🍃
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💒🌺💒🕊
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለነሱም የደረሰችላቸው እማ አምላክ እኞንም በአማላጅነቷ ካለብን ችግር ታላቀን። መምህራችን እማፍቅር ሁሌም በምትወጣበት በምትገባበት ትጠብቅህ።
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
Ooooooo
@@maymrobi❤
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዜሀቤር ይጨምርልህ እግዜሀቤር ይጠብቅህ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስራ ሲገርም እመቤታችን ልደታ ክብርና ምስገና ይድረሳት
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባ እቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ሠላማ ተሣፌ ብርንን ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ አብርሀን ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ሠለማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ መጥምቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ሥለ ቅድሥት ኤልሣ ቤሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀ በለት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሦጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen Bereketachew Yderbn
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በየቀኑ የምስማው ገጠመኝ የእመቤቴ እና የአምላኬ ፍቅር በውስጤ እየተንቦገበገ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ ከነቤተሰቦችህ የስንቱን ህይወት ነው የቀየርከው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌነው የምፀልይልህ
በሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና መምህርይ እመቤቴ ትሓልካ🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ደንቅ ነገር ያደርጋል እመቤታችን ቅድስት ልደታ ለሁላችን ተድረስልን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቀህ አሜን በረከትህ ይደረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወት የስማዓና ጸግኡ በረኸቱ የብዝሓልካ ውድ መምህር
ሕቶ ኣብ በዓል እግዚኣብሄር ኣምላክ ናይ ኣምልኮ ይስግድ ድዩ ገለ ስብት ኣይስገድን እለምኒ
እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል
ስለ ጽዋ ማህበር ያስተማርከን የብዙዎችን እይታ ያስተካክላል፡ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን፡፡
መምህርዬ እመብርሃን ከለላ ትሁንህ።መንፈሳዊነት ይብለጥ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አኩን ድን ምጥህ
ብውንት በጣም የሚግርመ ግጥምኝ ነው ቃል ህውትን ይስማልን ሁልችህንም እግዚአብሔር ውድ ቤቱ ይምልስን ብውንት
እግዚአብሔር ይመስገን አተን የጓበኘች ልደታ ማርያም እኔንም ትጓብኘኝ በጾሎትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ ኣረጋዊ ብላችሁ
አሜን ፣ መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
እናመሰግናለን ዉጤታማ ሆነናል ብዙ ከአንተ ተምረናል እግዚአብሔር እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልህ ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ትባረክህ ልጆችህም ሁሉም እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ ፈረሃ እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን የምፈሩ እግዚአብሔርን የምያከብሩ ለእግዚአብሔር የምዘምሩ ድንግል ማርያምን የምያመሰግን ለአንተም የምታዘዙ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ያርግልህ 🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፅጌ ፆም አደረሳችሁ እንድሁም ለጻድቁ ለምወዳቸው አቡነ ሀብተማርያም ወርሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አሜን ወይ ፈተና አዳምጠን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን🥰❤️
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረስን
ፆመፅጌን በሰላም ጀምረን እድንጨርስ የአምላክ ፍቃድ ይሁንልን።
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የምንሰማው ሁሉ ለፍሬ ያብቃን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ለጾመ ጽጌ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
ንጹህ ልቢ ንኩለና ይሃበና ፈጣሪ❤
ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላምን ፍትሕን ፍቅርን ተለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ 🙏❤
መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣምላኽ ❤🙏
በውነት መምህር ተባረክ ድግልነው ታሪኩ በጉጉት ነው የጨረስኩት እግዚያብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaber mezgen Egzaber kale hiwet yesamlen mamerachin 🤲🙏🙏✝️⛪👏👏👏👏🍇🍇🍇🍇🌾🌾🌾🥰🥰🥰🥰💓💓💓💓
እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ህይወት አውጥቶ ለዚህ ክብር ላበቃው ልደታ እናቴ በምልጃዋ ስለ ረዳችው ሰሟ እስከ ዘላለም የተመሰገነች ትሁን
በእዉነት ጂማ ልደታ ማሪያም አንድ ወንድማችን በኤች አይቪ ተይዞ ልደታ ፀበልዋን ተጠምቆ ጠጥቶ ከበሽታዉ ተፈዉሶ እዛዉ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆነ በጣም ግሩም ናት👏👏👏
መምህር በእውነት ቃለት የለኝም የእኛ ሙሴ ፈጣሪ በእድሜ በጠና ይጠብቅልን በአንተ ነው ድነት ያገኘነው እናመሰግናለን በድንግል ማሪያም ስም እናመሰግናለን
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
መምህሪ የኔ እቁ በርታልኝ❤🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህልን 👏ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የበረከትና የረድኤት ያድርግልን🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ
አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን በበረከቷ ትጎብኘን
አሚን አሚን አሚን
መምህር ።እድሜ ክጢና።ይስጥልን
እግዚኣብሔር ከኛጋራ ከሆነ ሃጢያት፡እንደ ሓጢያት ይሸተናል፡ጽድቅ እንደ ጽድቅ ይሸተናል🙏🏾❤እውነት ነው።
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ሀጢአት እንደ ሀጢአት ይሸተናል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ካልሆነ ግን ሀጢአት እንደ ፅድቅ ይሸተናል
መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰
መምህር እባክህ በጸሎትህ አስበኝ ተሰቃየሁልህ እኮ በሰው ሀገር ስራ በማጣት በርግጥ እጸልያለሁ ንስሀም ገብቼ ሁሉንም የሀጢያት ስራ ትቼ በብቸኝነት ውስጥ ነው ያለሁት ስልክህም እምቢ አለኝ መቁረብም በጣም ነው እምፈልገው ግን ችግሩ ማሟላት ያለብኝ ነገር በምን ልግዛው ውጭ ሀገር ሁኜ ይህንን ብል በእውነት እሚያምነኝ ሰው ላይኖር ይችላል አንተ ግን እንደምትረዳኝ ተስፋ አደርጋለሁ ትምህርቶችህን በሰማሁ ቀጥር የባለታሪኮች መጨረሻ በጣም ያስቀናኛል በስጋው ደሙ መታተማቸው እጅግ ያስቀናኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እርሱ ይቅደምልሽ የኔ እህት🥰🥰🥰
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገ ይህን ሁሉ ላደረገ በእውነት እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም ነገር ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ከወደቅንበት የሚያነሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ በጣም እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን ቃል ይሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እጅግ በጣም ደስ የሌለ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ እውነት ነው መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ከኛከሆነውይ በጣም ነው የሚሸተው እና የሚቀፈው ኃጥያት
መምህር ትምህርትህን ስሰማ ያፋሽገኛል ያንጠራራኛል ያጨናንቀኛል ኡፉ እኡፉ እኡፉፉ ይላል ከውስጤ ጥሩ ስሜት የለኝም
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ኃጢአት እንደ ኃጢአት ይሸታል፡፡ የኃጢአትን ሽታ እናውቀዋለን፡፡ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ካልሆነ ግን ኃጢአት እንደ ፅድቅ ይሸታል፡፡
መመምህር እ/ር ይባርክህ ፀጋና ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪና የሚያነቃቃ ታሪክ ነው የነገርከን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ቸሩ መድሓኒአለም ይጠብቅህ። በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት። ውጊያው እና ፈተናው ከባድ ነው ይገባና ምክንያቱም ጠላታችን አይተኛም።
በፅሎታችሁ እስብኝ ምህረተ ሥላሴ
ሣራ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ከኛጋ ካለ ሁሉም መልኳም ይሆናል
እግዚአብሔር ምሳና ተሃልዩ ሓጥያት ና ይሸት እዩ
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል
ሰላም ለሁሉ "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ሀጢያት እንደ ሀጢያት ይሸታል"
"እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከልሆነ ግን ሀጢያት እንደ ፅድቅ ይሸታል"የዛሬው ምርጥ ትምህርት
lulum Amen Amen 💒💒❤️
መምህር እንኳን ደናመጣህልን ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅህ በፀሎት እስብሃለው ሁሌ የጨለማ ህይወቴን ብርሃን እድመጣ ያረከኝ ባንተ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይመስገን ጠላቴን እዳውቅ ስለረዳህኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
ድሮ ዘፈን እወድነበር እድሁ ስስራ ስሄድም መዝፈነበር አሁን ትውት አርጌአለው መስገድ መፀለይ ስጀምር አዳዴ በአእምሮዬ ብቅ ሲል በስመአም በዬ ይጠፋል ዘፈን የተባለ
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር !!!
አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
19d ላይ የተናገርከው ልክ ነው። ያው አምላክ ልቡን ክፍቶለት ነው ብዬ ማስበው። እና ልኡል እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ።
ሰላም ሜምህሪ እንኳን ሌፂጌ ፆም ቤሴለም አዴሬሰችዉ ቤጠም ዳስ ዬሚሊ እና ሊብ ዬምየንጤሌጥል ገጤሜኝ ነው ኬምሌው ቤለይ በጣም በጣም ደሰ እየሌኝ ነው የደሜጥኩት ሜምህሪን እግዚአብሔር ይጤብቅሊን የቅድስት ልደታ ማርያም ለሱ የዴሬሰች ሌኛም ትዲሬስሊን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🕊️🕊️🕊️⛪⛪⛪⛪አጌረችንን እግዚአብሔር ይጤብቅሊን 😘😘😘😘❤️❤️❤️
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እውነት ግሩም ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን መምህራችን በርታ
*ለስእርተ ርእስኪ*
*አወራረዱ ከገለአድ ተራራ አንደ ሚወርድ ፍየል መንጋ ለሚጅመለመልው የራስሽ ፀጉር ሰላምታ ይገባል አስቀድሞ በአባትሽ እንደተነገረ።*🤲🕯️🕯️🕯️
*ለርእስኪ የዚህ አለም ቅብአ ዘይት ያይደለ የምስጋና ሽቱ መቀባት ለተገባው ራስሽ ሰላምታ ይገባል*🤲🕯️🕯️🕯️
*ለገቦኪ ልብሷ የወርቅ መጎናጸፊያ ነው ብሎ አስቀድሞ ዳዊት እነደተናገረ የንጽሕና የወርቅ አሸንክታብ ላአንዘረገገው ሽንጥሽ ሰላምታ ይገባልን*🤲🕯️🕯️🕯️
ሰለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እሰይ እልልልልልልልል
የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ
መምህራችን እመብርሐን ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ሃጢያት እንደ ሃጢያት ይሸተናል ሃጢያትነቱን እናዉቃለን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሌለ ሃጢያት እንደ ፅድቅ ይሸተናል(ይመስለናል)ቃለ ህይወት ያሰማልን
የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን ለነሱ የደረሰ አምላክ እኜአንም ይርዳን መምህር እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤነ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ በኡነት እኔም ለሰው የሜአስተምር ገጠመኜ አለኜ እግዚአብሄር ሲፈቅድ ይቀርባል
በጣም በጣም በጣም ደስስስ ይላል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን ፫ መምህራችን ይገርማል
እመብርሐን ወላዲተ አምላክ እናቴ ልደታማርያም ከልጅሽ ከወዳጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ👏👏👏
Egziabher jega Gara jehone hatiat ende hatiat yishetal
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናቴ ልደታ ሁላችንም ታስበን በእውነት🙏 መጨረሻቸውን ደሞ እናቴ ልደታ በጀመረችበት መጨረሻውም ታሳምርላቸው🙏 #መምህራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ከምመጣብህ ፈተና ሁሉ ጠባቅ መላእክትን ልኩ ይከላከልልህ🙏ፀጋውን አብዝቱ ይስጥልን🙏
Ameen Ameen Ameen
Amen🙏
Amen amen amen 🙏🙏🙏💒🤲🤲🤲❤🌹
@@አየሱስክርስቶስአምላኬ
x
መምህር ቃለሔወትን ያሰማልን በእዉነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ያስተማርከን የናታችን የቅድስት ልደታ በረከቶ ይደርብን ለኛም አዉ መምህር በጣም ፍተና እዳለብክ የደብተራ መፈስ እደሚላክብክ በግልፅ ነዉ ያየሁት በፀሎት ሁላችንም እናስብካለን ፈተናክን ያናክል ነዉ የምናየዉ አይዞክ በርታ የሚጠብቅክ አይተኛም የደብተራ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ ተስፋ ስላሴን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡
እግዚአብሔር ይመሰገን መ ምህር
ቃል ሂውተ ይሰመጳለን መምህረ ተሰፈይ
እናመሰግናለን ዉጤታማ ሆነናል ብዙ ከአንተ ተምረናል እግዚአብሔር እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልህ ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ትባረክህ ልጆችህም ሁሉም እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ እግዚአብሔርን የምፈሩ እግዚአብሔርን የምያከብሩ ለእግዚአብሔር የምዘምሩ ድንግል ማርያምን የምያመሰግን ለአንተም የምታዘዙ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ያርግልህ መምህር ገ/እየሱስ ብለህ ፀልይልኝ
በጣም ብዙ ትምህርት ነው የወሠድኩት
ቃለበረከትን ያዲልህ ጨምሮ ጨምሮ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው በምትሰራው ስራ እኛንም እግዛብሄር ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህር አሰማለሁ አያለሁ ግን መለወጥ አልቻልኩም በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም
አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እውነት ነው እንቁአችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በርታልን እንወድሃለን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለፅጌ ፆም በሠላም አደረሣችሁ ፆሙን የበረከትና የረድኤት ያድርግልን አሜን ፫
እንዃን አደረሳችሁ ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንዃን ደና መጣህ መምህር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አዴረሠን እህት
እህትየ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ ከይቅረታ ጋረ
መምህር በልጅነቱ ሳያቅ ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው ድቁና መቀበል ይችላል
@@rozlove6832 ይቅር ለእግዚአብሔር እሺ ጠይቂኝ
ተመስገን ዕልልልልልል በጣም ደስስስ ይላላላ
እልልልልልልልልልልልልልልል እዴት ደስ እዳለኝ የመጨረሻዉ ፖርት እድሜ ይስጥህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃለሕይወት ያሠማልን በዉነት እንዴት ደሥ እንዳለኝ እረጅም እድሜ ይሥጥልን መምሕራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት የተዋህዶ ንጉስ መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይክብር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
የእግዚአብሔር አምላክ ሰም የተመሰገነ ይሁን እሄ ሁሉ የጥንት ጠላታችን ሴራ እህታችን በረከትሽ ይደርብን ብርቱእህት
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰግን
ቃል ሕይውት ያሰማልን
እግዚአብሔር ከኝጋራ ከሆን ሀጢያትን እንደ
ሀጢያት ያሸትናል እግዚአብሔር ከኝ ጋራ
ከላለ ሀጢያት ፃድቅ ሆኑ ይታየናል
የድንግል ማርያም ልጀ ሰሙ የተመሰግን
ይሆን ፋፃሜቹን ያሰምሪለቹ ኤፋታህ በለን ሁላችንም
ዘፈን ጥበብ _ነው?
ዘፈን ጥበብ ነው የሚሉ አሉ። አዎን ጥበብ ነው ከእግዚአብሔር
ሳይሆን ከሰይጣን የተገኘ ጥበብ ነው፤ ቅዱስ ሳይሆን ርኩስ
ጥበብ ነው፤ መዳኛ ሳይሆን መጥፊያ ጥበብ ነው፤ የህይወት
ሳይሆን የሞት ጥበብ ነው፡፡ ይህን ሳስብ ቅዱስ ጳውሎስ የዚች
ዓለም ጥበብ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞኝነት ነው ያለው ትዝ
አለኝ።
እግዚአብሔር ድምፅ የሰጠን እሱን እንድናመሰግንበት እሱን
እንድናወድሰው፣ እሱ የፈቀደላቸውን እሱ ያከበራቸውን ቅዱሳኑን
እንድናመሰግንበት ነው እንጂ ለሰው እንድንዘፍን አይደለም።
ወይ የእግዚአብሔር ወይም የዓለም ልንሆን ግድ ይለናል፤
ሁለት ጌታ የለም። ዘፈን መዝፈን ኃጢያት ነው። አሁን ባለንበት
ዘመን ዘፈን ኃጢያት እንደሆነ፤ የዲያቢሎስ ታላቅ መሳሪያ
እንደሆነ፤ ዘፋኝነት ከክርስቶስ ማህበር እንደሚለይ በግልጽ
እየተመለከትን ነው። ዘፈን ስራ ነው የሚሉ አሉ አዎን ለዘፋኝ
መዝፈን ስራው ነው፤ ለሌባም መስረቅ ስራው ነው፤ ለዝሙት
አዳሪዋም ዝሙት ስራዋ ነው፤ ለቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይም መግደል
ስራው ነው ግን ደግሞ ኃጢያት ናቸው ስራዬ ነው ብሎ
ኃጢያትነቱን ማስቀረት አይቻልም፡፡ እንግዲህ ምን እንላለን
ኃጢያትን ስራ ነው ብለን ሙግት እንገጥማለንን??
እየመረጥንብንዘፍንስ ለመልካም የተዘፈኑ ዘፈኖች አሉ
የሚሉም ብዙ ናቸው። ዘፈን ሀጥያት ነው በቃ ምንም ጥያቄና
መልስ የለውም ቴዲ ስለዘፈነው መዝሙር መሆን አይችልም
ስለ ሀገር ሆነ ስለምን..ስለ ሀገር ጸልዩ እንጁ ዝፈኑ
አልተባለም፣ እናት ቢዘፈንላትስ ይላል ደሞ አንዱ፣ እድሜህ
እንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር ይላል እንጂ ዝፈንላቸው
አይልም!!ብዙ ሰው ጥብቅና ለቆመለት ሰው ቃሉ ይህን ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህ መምህር ቃለ ሂወት ይሰማል ፀሎት አስብ
እግዚአብሄር ይመስገን
እልልልልልልልልሎሎ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እያልሁ እውነት ነው ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በዉጭም ያላችሁ እንኳን ለፅጌ ፆም አደረሳችሁ ብያለሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከኛጋራ ከሆነ ሀጢያት ይሸተናል ያስጠላናል እግዚአብሔር ከኛጋር ካልሆነ ሀጢያት እንደ ፅድቅ ይሆንብናል
እግዚአብሔር ይመስገን አርቲስቶች ሲቀየሩ ከስራቸው ያሉ ብዙ ወገኖቻችን ይድኑልናል እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስስስ ይላል