ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቪድዮው መርሐግብር በጣም ነው የወደድነን ብዙ ነገር እየተማርን ነው እንዲህ ግዜህን ሰጥተህ እንደሚገባን አብራርተህ ንፅር አድልገህ ስለምታስተምረን እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሐይልና ብርታት ይስጥህ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ተሥፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ ከተማሪዎቹ ጋር ይጠብቅልን የነገ ሰው ይበለን አሜን ❤
የመናፍቋን ሴትዮ ሙሉ video የት ማየት እችላለሁ ( ምን youtube ላይ ነው እንግዳ ሆና የቀረበችው) ኤፍታዬ እህቴ??
አረ ማየተም አያሰፈለገም እኔ ቀፈፊ ነው ያለቸኝ መምህር ደና አረጎ አሠተመሮናል 🙏
Ewunet new .
አሜን አሜን አሜን እህቴ
Ewnet new ❤🥰🙏
መምህር ተስፋዬ ጥሩ የማንቃትና የጠላትን ሴራ የማጋለጥ ስራ ነው የጀመርከው በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤❤
የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ቅዱስ አማኑኤል አባታችን ምህረቱን ይላክልን❤
🙏amen
ኣሜን❤
እቺ እህታችን አሁንም ያንተን ትንታኔ ስትሰማ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት ወደ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመጣለች ህልሟ የእግዚአብሔር እሷን እንደፈለገ ያስታውቃል መምህርዬ አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ የተባለው ላንተ ነው የማትገባበት የማታወጣው ጉዳንጉድ የለም
የዘመናችን እንቁ ሐዋሪያ መምህርዬ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
በአንተ ላይ ሆኖ ሲሰራ እያየን ነው ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብህ
መምህርዬ እድሜ ለአንተ እና ለቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም እና ሌሎቹም የመናፍስትን ውጊያ ላስተማሩን አባቶች የክፉ መናፍስትን ሴራ እና መፍትሄውን ጾም ጸሎት ስግድትን የቅዱስ ቁርባንን ህይወት ላስተማራችሁን። ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈላችሁ ዘላለማዊው እውነተኛው መድሃኒት ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከናንተ ጋር ይሁን።
ይገርማል እኔ የተረዳሁት መጀመሪያ ከሀገር ያሶጣት ዉጭ ያለዉን የሴጣን ሀይል ሊጨምርባት ነዉ ምክንያቱም ሄዳ ምንም አላደረገላትም ግን አንዴ መካደም ስትጀምር በደረቴ ገባ ያለችዉ አሁን መጨረሻ ደሞ ለኛ ወሳኝ ሰው ነሽ ብሎ እሳት የመሰለ በጨረር ነገር በደረቴ ገባብኝ ያለችዉ ሌሊት ሌሊት ባህር ላት ሴጣን ሲወርድ አያለዉ ያለቸዉ ኢተዬጵያ ሂጂ መንገዱ ጥሩ ነዉ አላት አጠቃላይ ሙሉ ቻርጅ አርጋ የኢተዬጵያን ገብታ ህዝቡን በመናፍቅነት እንድታሶርስለት ሙሉ ሀይል አርጎ ነዉ የመጣዉ እግዛብሄር ከሚጠፉት ይሰዉረን ህዝብም እግዛብሄር ይጠብቀዉ እኔ ካንድ ፓስተር በላይ በነሱ የሚጠፋዉ ህዝብ ነዉ ሚያሳዝነዉ
የጠፉትን እግዚያብሔር ወደቤቱ ይመልሳቸው አሜን
የምትለቃቸው ቪዲዮዎች አስተማሪ ናቸው ቀጥልበት መምህሬ❤❤
እንዲህ የጠላትን ሴራ አጋልጥልን ለኛም አይናችንን ግለጥልን። ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅህ።
በትክክል ብሀር ውስጥ ልክ እደሰው ነው የሚኖሩት አጋንቶች እኛም ጋር በክፍል ሀገር ያየ ሰው አለ በዛ ላይ እረኞችን እያስገቡ ደማቸውን መጠው አውጥተው ገለው ያወጧቸዋል 😢😢😢😢😢😢ምገድ ላይም እደሰው ይሄዳሉ ሰው በቀን በጠራራት ማታም ከተራራ ወደ ተራራ ባየር ላይ ይሻገራሉ ማብራት እያበሩ ይሄም የአየር አጋንት ነው የመምህርን ትምህርት እደምናዳምጠው 😢😢😢😢😢እናቶቻችን በቀን መታ ምገድ ላይ ያገኙታል
የአማኑኤል አፅብሃ ምስክርነት ይናገራል 😢😢 እውነት ነው
Enie bekakumien ken lielit tenesten wede sebel snhied betkkl mebrat eyabra aychewlaw keza besmeab weweld wemenfes kdus snl bektsbet mebratun atefaw
በጣም እውነት ነው ወደ ጅማ አካባቢ ልጆች ጠፍተው በሳምንት ወይ በሶት ቀን ስፈለጉ ቆይተው ይመጣሉ :: ደቼ የምትባል ሰይጣን ስው መሰል ወስዳቸው ባህር ውስጥ አቆይታ የምገርም ወርቅ በወርቅ የሆነ ቤት እና ወተት እያጠጡአቸው እቆይትው እንደለቀቋቸው ምጥተው ይናገሩ ነበር ብዙ ለማመን የምከብዱ ነገሮ አሉ::
እናቴም ትነገረኝ ነበር ባህር ውሰጥ እሚኖሩ ሰዎች አሉ ትልነበር ሰጋለበሰ አጋንንት መሆናቸውን አታቄም ለዛ ቀትር ላይ ወንዝ ሰትሸገሩ አማትቡ ትለናለች ጥላ ከዘረጋቹ እጠፉ አድልጅ ትምህረርት የሻይ ክበብ ትሰራበር ፖሰቲ እየጠበሰች ተሸክማነው በቀትር ወንዙን ተሻግራ ነበር ትምህርትቤት እምትሄደው እና ተለክፋ ማቃ ማቃ ሞተች
እኒየም ሰምቻለሁው
ewnati naw ename samechalew faxare yexabeqane
እሚገርም ነዉ ሁሉም ቦታ እደ ሰፈሩ ይለያያልና በኛጋ ደሞ ጫካ ዉስጥ ወይም ዛፎች በብዛት የሚገኝበት ቦታ እዉስጡ የስኒዉ እቃ ስቅጨለጨል ይሰማል ሰዎቹም ሲያዎሩ ይሰማል ግን አናያቸዉም እነሱን ፍለጋ ጫካዉን ሙሉ እዞራለን ግን ምንም የለ አዳዶች እናቶች ደሞ ከጫካዉ የሚያምር ሲኒ አገኘን በለዉ የዘወ ወደቤታቸዉ የመጣሉ😢
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ይች እህታችን የአንተን ትምህርት በርግጠኝነት ተከታትላ እንደምትለወጥና ወደ ነበርችበት እምነቷ እንደምትመለስ እናምናለን ❤❤❤
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን ተመሰገን❤❤❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ የዚህ ዓለም ነገር እጅግ ከባድ ነው እና በሃይማኖት እና በምግባር አፅናን ከሚድኑትም መካከል አድርገን ማስተዋሉን ስጠን።
በፀሎታችሁ ኣስቡልኝ ወንድሜን ኪዳነ ማርያም ብላችሁ በእግዚአብርሔር ስም ኣደራ😢
መምህራችን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤
ዘመኑን የዋጅህ እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ❤
አባካችሁ እንቃ ግዜው ከባድ ነው። መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን!!! እግዚያብሔር ልባችንን ይክፈትልን አሜን።
እግዚሀብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን ብመምህራ ተስፋዬ አበራ አደሮ ያስትማርን ያመክርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አንተን ስለ ሰጠን ይክበር ይመስገን
ሀይለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ መንፈሳዊ የብረት መዝጊያ ባል እንዲሆንልኝ መንፈሳዊ ለማድረግ ጥረት ላይ ነኝ
መምህርዬ እግዚአብሔር በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ✝️✝️✝️
Amen Amen Amen klak hiwet yesman yene merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አንዴት ነህ መምህረ
መምህር በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ❤
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር በእውነት በጣምነው የምናመሠግነው
መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን መርሀ ግብር ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው በዚኸው ይቀጥል የሚገርመው እኔ አሁን ካለሁበት ካረቦች ቤት ሰወቹ የሉም ግን ልጅቷ እራሷን መቅሰላ ልትሰግድ እግሯን ታጥባ ስትሄድ አየኋት መጡ ብየ ስሄድ ማንም የለ ውሀው ግን በትክክል በላጡ ላይ ፈሷል የታጠበችበት ይለያል😢 ሁለተኛ ቀን ደግሞ ሁሉም ፀጥ ብለው ተኝተው ሴትዮዋ በመጥብሀው በር ስታልፍ አየኋት ድጋሜ ሳይ ማንም የለም ተኝተዋል😢
ፀለይ በርቼ የነሱ መንፍስ እዳይፈትንሽ እህታለም
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ በታሰቢያ ክብረ በዓል ቅዱስ አማኑኤል ሁላችሁንም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ መምህርዬ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በዚህ ማብራራት ትምህርትህን ቀጥልበት በጣም ተጠቅመንበታል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
Amen Amen Amen enkuwan abro aderesen
ቀጥል መምህር በጣም ጥሩ ትንታኔዎች አስተማሪ ነው ሴትየዋ ያየችው እራሱን አዳል ሞቴ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ወደ ተዋሕዶ ይመልሳት።
መምህርዬ እግዚአብኤር ፀጋውን ያብዛልክ❤ በጣም እናመሰግናለን።የሚገርም ቆይታ ነበር በእውነት በአንተ ላይ አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ። መምህርዬ የቪዱዮ ፕሮግራም ምርጥ ነው ለብቻው ይቅረብ ለምን ከብዙ ንግግር በዋላ እንደገና የስልክ ውይይቱ አንተን ያደክምካል ስለዚህ ቢቻልክ ላይቩን የስለክ ጥሪ ለብቻ አድርገው ፡ እግዚአብኤር ካንተ ጋር ይሁን እማፍቅር አትለይክ እንወድአለን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ተመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ይቀጥልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለዚ ቤት መምህርየ ሰላምህን ይብዛልን በጸሎት አስበኝ ጻድቃነ ማርያም እያላች ወገኖች😢
Pls we want more
Elllellllellll amen amen amen
እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መምራችን❤❤❤❤
ከገጠመgen ይልቅ እንደዚ አይነት video ይሰራልን ምትሉ like 👇
መምህራችን ፀጋውን ያብዛል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እጂግ በጣም ዴሥ የሚል ነገር ነው ይቀጥል እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
እረ በስመአብ ስንት ነገረ ነው ያለው በጣም ይገርማል እሱ በቸርነቱ ያድነን በዝህ ዘመን የተሰጠን መምህር ተስፋዬ እድሜጰጤና ይስጥህ ትልቅ የምያነቃ ትምህርት ነው
አይ መምሕር ማብራርያውን ይቀጥል በጣም ይጠቅመናል በርታ ድንግል ከነቤተሰቦችሕ ይጠብቅሕ
መምህር በባሕር ዉስጥ ያሉት ቡና የሚያፈሉ ኣሉ ኣየሁ ያለኝ ስዉ ኣለ እዉነት ነዉ❤❤❤❤
በእውነት እኔም ልጅ ሁኛ ብዙ ልጆች ይነግሩኝ ነበር በስመ አብ
የመምህርን ትምህርት ስሰማ ሁሉ ነገር የተዘጋው ሁሉ ይከፈታል መንፈስ ቅዱስ አለው የምር ተጠቀሙበት ምዕመናን እኔ የተጠቀምኩበትን ነው ምነግራችሁ
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
ነገ ግባ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ቀጥልበት ቀጥልበት አግዚአብሔር ይርዳህ አማፍቅር ታግዝህ ❤❤❤
መምህር ቨዲየውችን በጣም አሰተማሪ ነው ቀጥልበት
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለመድሐኒያለም በአል በሰላም አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ከነቤተሰቦችህ በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ይጠብቅልን አግዚአብሔር አየረዳህ አስከሁን አያቀረብከዉ ያለዉ ትምህርት በጣም አስተማሪ ነዉ ይህ ደግም የበለጠ ለማያምኑ ሀይማኖታቸዉን የለወጡ ኦርቶዶክስ ለሚወቅሱ ትልቅ መልስ ነዉ
እናመሰግናለን መምህር በጣም የሚገርም ትንተና ነው በየቀኑ የሚያስደምም የሴጣን መረቡ የሚገርም ነው ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ማን እንደሆርቶዶክስ የሚገርመው እልማን በቀኝ ሳይሆን የምትተረጉመው በግራ ነበር ግን የሚገርመው አሁንም በህይወቷ አብራት የሚጋዝ እንደሆነ እገምታለሁ (መነፈሱን በትከሻዋ ) እንዳለ ይሰማኛል
መምህር ይቀጥል እጅግ አስተማሪ ነው ባለቤቷ እራሱ እመኑኝ ጥያቄ ፈጥሮባት እራስዋን እንደምትፈትሽ የበቀደሟም እንደዛው ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ❤እመ አምላክ ትጠብቅልን❤ላይቭ ስትገቡ አማትቡና ግቡ እንዳትመሰክሩና እዳትጠይቁ የሚፈልግ አካል ነው ሚያስፈራችሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም ለናት ይህን የተዎህዶ ልጅቻች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል ወርሐዊ በዓል ወድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መዳን በስጋ እና በደሙ ነወይ አጅ በሌላ የለም
ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲egzbiher tsegawun yabazalh ❤❤❤🙏🙏🙏ye qetel memehir
መምህራችን እንኳን ስላምመጣህ የመምህር ቤተስቦች ሁላችሁም እንኳን ለውረሀዊዩ መድኃኒአለም አድረሳችሁ ለነገው ለአመቱ አማኑኤል አድረስን ❤
እኳን ደህና መጣህልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውውን ያብዛልህ አሜን
መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ከእና ቤተስቦችክ ያአኑርልን በአንቴ ትምህርት ከጭለመ ወደ ብርሃን ተመለስኩ ለአንቴ የምለው ቀለት ያጥርኝል❤❤❤❤❤❤❤
ይቀጥል ግን መምህራችን ላይቩን ለኛ ብትሰጠን እንዲህ አይነት ማብራሪያውን ግን በቢዲዎ አድርገህ ብትለቅልን እናዳምጣለን በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያስረዳከን ላይብ ስትመጣ ግን በጣም ብዙ ሰው የሚፈልገው ስልክ አናግረከን ጥያቂያችንን ብትመልስልን መምህራችን
መምህር ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም ይቀጥል ይቀጥላል ❤ ❤ ❤
Liveየሚለውን አልሰማም ነበር የራሴ ስንት ችግር እያለብኝ የሰውን እየሰማው ለምን ልጨነቅ ብዪ ነበር አሁን አቀረብህ ቆንጆ ነው በዚህ ቀጥል እኛም እድሉን አግኝተን እስክናገኝህ
በጣም እየተማርንበት ነው ቀጥልበት መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእኛቤተክርስታን ከልብ ገብተን ብንል ምን ይደረግልና ግን እኛ ለሌላው የምንሰግደው አንድ ቤተክርስትያን ውስጥ ግብር ተንበርክከን ብንነግረው ሰሚ አምላክ ነው ያለን ምንም የመፃፍ ቅዱስ ባናነብም ግንቡ እርስ ያስተምረናል ለባእድ አምልኮ ከምንሰግድ እጃችን ዘርግተን ብንል ምን ይሰማናል ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
አሜን
መምህር ቤሩት የምሠራበትቤት የመጣ እንግዳ የአንገቴን መስቀልወደውጭ አድርጌ ሳስተናግደው መስቀልሽንደብቂው አንቺ ያቃጥለኛል ሲለኝ ገርምኝ እሰይ እግዲያው ማያቃጥልህ ነበር ያልኩት።
ኦርቶዶክስ መሆኗ ብቻ በቂ አይደለም ሃይማኖቷን ማወቅ ፣ንስሀ መግባት፣መፆም ፣መፀለይ፣መትጋት አለባት ።ስራ ያስፈልጋል
መምህር 😢😢😢😢 በምን እደማገኝ አላዉቅም ብቻ ማገኝት አለቻልኩም 😢😢😢 እናም ባለማወቅ የሰዉ መዉደድ አደረጊልሁ ሰለመናፍሰታት አሁን ሲገባኝ ያደረኩት ነገር ሰተት ነበር እናም አሁን አተን ካወኩ ጀምርሬ ተቀይሪ አለሁ ጥሩ መነፈሳዉይ ሁኛልሁ እሰገድ አለሁ እፆም አለሁ ነሰሀ ለመገባት በጣም ጓጉቻልሁእናም አሁን ላአይ እሚሰጨነቅኝ ነገር እራሴ የሰዉመዉደድ ያረኩት ትዝ ይልኝ እና አለቀሳልሁ 😢😢😢😢 እንዴት ብየ ጨቀላቴ ላይ ላጠፋዉ😢😢😢 እህት ወድሞች አሰቡኝ በፆልታችሁ ወለተ ሰላሴ ብላአችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ያበርታህ መምህርዬ በርታልን በእውነት ስንት ነገር ተማርንብህ ዘላለም ያኑርህ❤️❤️
የቪዲዮ መርሐግብር በጣም ደስይላል ይቀጥልመምህር 😊
በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በጣም እየተፈታተነኝ ነዉ
Egzio meherene Keresetos abatu ante aseben keduse Egziabeher Arebochu bebezat menafeset new yemiyiamelekut kenesu gar bezu amet serechalhu beretalen meherene Egziabeher yitbekehi
የኛ እንቁ መምህራችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር በርታልን🙏
እግዚኦ እደው ስንት ጉድ አለ ።መድሃኔአለም አባቴ አደራህን ፍጻሚያችንን አሳምረው ከእቅፍህ እንዳታወጣን ።ውውይይ ሆሆ መምህር ለነገሩ አንተ ለምታስተምረው ትምህርት ማረጋገጫም ናቸው እንዲህ አይነት ነገር የለም ብለው ለሚሉ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይቀጥል ቀለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን 🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Amen memher tesfa
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን
እውነተኛ መረዳት ያለው ይንገረኝ አሁንስ ግራ ገባኝ ወገን እየሱስን ማመን ነው ወይስ ሀይማኖት ነው የሚያድነው ?
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዝኣቢሄር ይጠብቅህ
❤❤❤amen amen amen
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት 🥺🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወይ ጉድ የዛሬው ደግሞ ይባስ እርሱ አጀምሮ እራሱ አሰፈጻማት የሚገረመው እኮ አንዴም ፀበል ሄድኩ ወይ የእመቤታችንን ወይ የቅዱሳንን ሰም የጠራቸው ቦታ የለም አንዳንዴ እንዴት በከፉ መያዝ ነው ከዚህም በኃላ ደግሞ ጥፋቷ ሰለሚበሰ የጊዜ ባለቤት ከጠላት አፋ ይንጠቃት
እህቶቼ በፅሎት አስቡኝ ወለት ኪዳን ብላቹ ጨጋራዬን አልቻልኩም ስለ እመቤቴ ድግል ቅድስት ማርያም ብላቹ 😭🙏
እግዚአብሔር ይማርሺ ወለተ ኪዳን አይዞሺ እህቴ ፆለት አዲርጊ እግዚአብሔር መሀሪ ነዉ ይምርሻል
ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ እህቴ ፀልይ አብዝተሽ ስገጅ ፀበል ጠጭበት
አወ በትክክል መምሕር ተደጋጋሚ ሳልጠራ አቤት እላለሁ ከኋላየ የቆመም ይመስለኛል
Mana dhaba baay’een keenya waa’ee amantii osoo hin beekiin waan baay’ee keessa galee garuu waan kana keessa ba’uun aarsaa guddaa nama kafalchiisa kun hundi dursine walaluu keenya garuu waan baay’een baradhe midiyaa kanarra waaqayyoo baraaf jireenya keessan haa eebbisu❤❤❤❤🙏🙏
መምህርየ ቃለሕይወት ያስማልን የህይወት ዘመንክን ይባርክልን
መምህር በርታልን ፈጣሪ እረጀም ያገልግሎት እደሜ ይስጥክ 🙏
ቅዱስ ገበርል መስገን። የደረስወ❤❤❤
ከእኛም በጣም ባድ ቡዙ ሠውየፈጅ ብሀር አለ እና መምህር እውነትክን ነው በእኛ ሀገር ትልቅ ወንዝ አለ በጣም የሚፈራው ወንዙን ተሻግረን የምንሄድ ከሆነ ወይ ኖግ ወይ ቆሎ አለዚያ እንጅራ የሆነነገር ጣሉለት ይባላልእና ደግሞ በቀትር በወንዙ አትሄዱ ቡና የሚያፈሎበት ሰአት ሰለሆነ ፈንጃል ተሠብራለችው የባላል ቡና ያአፈላሎ ልብስ ያአጥባሉ ከብሀር ወተው ፀሀይ የሞቃሎ ይባላል አቤት በእኛ ሀገር ቡዙ ሰው የሚያመልከው አል እና ቡዙ ነው የአለ ሰአት ሲሂዱ ፈንጃል ሰብረው ነው ተብለው የታመሞ የተነኩ የሞቶ አሉ እና ድግስ ደግሳችው በደ ብሀሩ ጡለሽ ጣሉ ይባላል
ቃላህዉት ያስማልን ተስፈ ሰላሴ። የቃጥል❤❤❤❤
አሜን አሜን
Amen
ዱብ ነው የሚለው ከሰማይ አለ መምህር 🤣🤣🤣 መምህር በሚናገራቸው መሳቅ አበዛሁ ስትስቅ እስቃለሁ ካለው ልጅ ተጋባብኝ መሠለኝ
መምህርዬ ቃል እንዴት ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ነገም ግባ❤❤❤
የቪድዮው መርሐግብር በጣም ነው የወደድነን ብዙ ነገር እየተማርን ነው እንዲህ ግዜህን ሰጥተህ እንደሚገባን አብራርተህ ንፅር አድልገህ ስለምታስተምረን እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሐይልና ብርታት ይስጥህ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ተሥፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ ከተማሪዎቹ ጋር ይጠብቅልን የነገ ሰው ይበለን አሜን ❤
የመናፍቋን ሴትዮ ሙሉ video የት ማየት እችላለሁ ( ምን youtube ላይ ነው እንግዳ ሆና የቀረበችው) ኤፍታዬ እህቴ??
አረ ማየተም አያሰፈለገም እኔ ቀፈፊ ነው ያለቸኝ መምህር ደና አረጎ አሠተመሮናል 🙏
Ewunet new .
አሜን አሜን አሜን እህቴ
Ewnet new ❤🥰🙏
መምህር ተስፋዬ ጥሩ የማንቃትና የጠላትን ሴራ የማጋለጥ ስራ ነው የጀመርከው በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤❤
የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን
ቅዱስ አማኑኤል አባታችን ምህረቱን ይላክልን❤
🙏amen
ኣሜን❤
እቺ እህታችን አሁንም ያንተን ትንታኔ ስትሰማ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት ወደ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመጣለች ህልሟ የእግዚአብሔር እሷን እንደፈለገ ያስታውቃል መምህርዬ አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ የተባለው ላንተ ነው የማትገባበት የማታወጣው ጉዳንጉድ የለም
የዘመናችን እንቁ ሐዋሪያ መምህርዬ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
በአንተ ላይ ሆኖ ሲሰራ እያየን ነው ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብህ
መምህርዬ እድሜ ለአንተ እና ለቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም እና ሌሎቹም የመናፍስትን ውጊያ ላስተማሩን አባቶች የክፉ መናፍስትን ሴራ እና መፍትሄውን ጾም ጸሎት ስግድትን የቅዱስ ቁርባንን ህይወት ላስተማራችሁን። ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈላችሁ ዘላለማዊው እውነተኛው መድሃኒት ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከናንተ ጋር ይሁን።
ይገርማል እኔ የተረዳሁት መጀመሪያ ከሀገር ያሶጣት ዉጭ ያለዉን የሴጣን ሀይል ሊጨምርባት ነዉ ምክንያቱም ሄዳ ምንም አላደረገላትም ግን አንዴ መካደም ስትጀምር በደረቴ ገባ ያለችዉ አሁን መጨረሻ ደሞ ለኛ ወሳኝ ሰው ነሽ ብሎ እሳት የመሰለ በጨረር ነገር በደረቴ ገባብኝ ያለችዉ ሌሊት ሌሊት ባህር ላት ሴጣን ሲወርድ አያለዉ ያለቸዉ ኢተዬጵያ ሂጂ መንገዱ ጥሩ ነዉ አላት አጠቃላይ ሙሉ ቻርጅ አርጋ የኢተዬጵያን ገብታ ህዝቡን በመናፍቅነት እንድታሶርስለት ሙሉ ሀይል አርጎ ነዉ የመጣዉ እግዛብሄር ከሚጠፉት ይሰዉረን ህዝብም እግዛብሄር ይጠብቀዉ እኔ ካንድ ፓስተር በላይ በነሱ የሚጠፋዉ ህዝብ ነዉ ሚያሳዝነዉ
የጠፉትን እግዚያብሔር ወደቤቱ ይመልሳቸው አሜን
የምትለቃቸው ቪዲዮዎች አስተማሪ ናቸው ቀጥልበት መምህሬ❤❤
እንዲህ የጠላትን ሴራ አጋልጥልን ለኛም አይናችንን ግለጥልን። ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅህ።
በትክክል ብሀር ውስጥ ልክ እደሰው ነው የሚኖሩት አጋንቶች እኛም ጋር በክፍል ሀገር ያየ ሰው አለ በዛ ላይ እረኞችን እያስገቡ ደማቸውን መጠው አውጥተው ገለው ያወጧቸዋል 😢😢😢😢😢😢ምገድ ላይም እደሰው ይሄዳሉ ሰው በቀን በጠራራት
ማታም ከተራራ ወደ ተራራ ባየር ላይ ይሻገራሉ ማብራት እያበሩ ይሄም የአየር አጋንት ነው የመምህርን ትምህርት እደምናዳምጠው 😢😢😢😢😢እናቶቻችን በቀን መታ ምገድ ላይ ያገኙታል
የአማኑኤል አፅብሃ ምስክርነት ይናገራል 😢😢 እውነት ነው
Enie bekakumien ken lielit tenesten wede sebel snhied betkkl mebrat eyabra aychewlaw keza besmeab weweld wemenfes kdus snl bektsbet mebratun atefaw
በጣም እውነት ነው ወደ ጅማ አካባቢ ልጆች ጠፍተው በሳምንት ወይ በሶት ቀን ስፈለጉ ቆይተው ይመጣሉ :: ደቼ የምትባል ሰይጣን ስው መሰል ወስዳቸው ባህር ውስጥ አቆይታ የምገርም ወርቅ በወርቅ የሆነ ቤት እና ወተት እያጠጡአቸው እቆይትው እንደለቀቋቸው ምጥተው ይናገሩ ነበር ብዙ ለማመን የምከብዱ ነገሮ አሉ::
እናቴም ትነገረኝ ነበር ባህር ውሰጥ እሚኖሩ ሰዎች አሉ ትልነበር ሰጋለበሰ አጋንንት መሆናቸውን አታቄም ለዛ ቀትር ላይ ወንዝ ሰትሸገሩ አማትቡ ትለናለች ጥላ ከዘረጋቹ እጠፉ አድልጅ ትምህረርት የሻይ ክበብ ትሰራበር ፖሰቲ እየጠበሰች ተሸክማነው በቀትር ወንዙን ተሻግራ ነበር ትምህርትቤት እምትሄደው እና ተለክፋ ማቃ ማቃ ሞተች
እኒየም ሰምቻለሁው
ewnati naw ename samechalew faxare yexabeqane
እሚገርም ነዉ ሁሉም ቦታ እደ ሰፈሩ ይለያያልና በኛጋ ደሞ ጫካ ዉስጥ ወይም ዛፎች በብዛት የሚገኝበት ቦታ እዉስጡ የስኒዉ እቃ ስቅጨለጨል ይሰማል ሰዎቹም ሲያዎሩ ይሰማል ግን አናያቸዉም እነሱን ፍለጋ ጫካዉን ሙሉ እዞራለን ግን ምንም የለ አዳዶች እናቶች ደሞ ከጫካዉ የሚያምር ሲኒ አገኘን በለዉ የዘወ ወደቤታቸዉ የመጣሉ😢
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ይች እህታችን የአንተን ትምህርት በርግጠኝነት ተከታትላ እንደምትለወጥና ወደ ነበርችበት እምነቷ እንደምትመለስ እናምናለን ❤❤❤
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን ተመሰገን❤❤❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ የዚህ ዓለም ነገር እጅግ ከባድ ነው እና በሃይማኖት እና በምግባር አፅናን ከሚድኑትም መካከል አድርገን ማስተዋሉን ስጠን።
በፀሎታችሁ ኣስቡልኝ ወንድሜን ኪዳነ ማርያም ብላችሁ በእግዚአብርሔር ስም ኣደራ😢
መምህራችን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤
ዘመኑን የዋጅህ እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ❤
አባካችሁ እንቃ ግዜው ከባድ ነው። መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን!!! እግዚያብሔር ልባችንን ይክፈትልን አሜን።
እግዚሀብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን ብመምህራ ተስፋዬ አበራ አደሮ ያስትማርን ያመክርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አንተን ስለ ሰጠን ይክበር ይመስገን
ሀይለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ መንፈሳዊ የብረት መዝጊያ ባል እንዲሆንልኝ መንፈሳዊ ለማድረግ ጥረት ላይ ነኝ
መምህርዬ እግዚአብሔር በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ✝️✝️✝️
Amen Amen Amen klak hiwet yesman yene merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አንዴት ነህ መምህረ
መምህር በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ❤
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር በእውነት በጣምነው የምናመሠግነው
መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን መርሀ ግብር ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው በዚኸው ይቀጥል የሚገርመው እኔ አሁን ካለሁበት ካረቦች ቤት ሰወቹ የሉም ግን ልጅቷ እራሷን መቅሰላ ልትሰግድ እግሯን ታጥባ ስትሄድ አየኋት መጡ ብየ ስሄድ ማንም የለ ውሀው ግን በትክክል በላጡ ላይ ፈሷል የታጠበችበት ይለያል😢 ሁለተኛ ቀን ደግሞ ሁሉም ፀጥ ብለው ተኝተው ሴትዮዋ በመጥብሀው በር ስታልፍ አየኋት ድጋሜ ሳይ ማንም የለም ተኝተዋል😢
ፀለይ በርቼ የነሱ መንፍስ እዳይፈትንሽ እህታለም
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ በታሰቢያ ክብረ በዓል ቅዱስ አማኑኤል ሁላችሁንም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
መምህርዬ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በዚህ ማብራራት ትምህርትህን ቀጥልበት በጣም ተጠቅመንበታል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
Amen Amen Amen enkuwan abro aderesen
ቀጥል መምህር በጣም ጥሩ ትንታኔዎች አስተማሪ ነው ሴትየዋ ያየችው እራሱን አዳል ሞቴ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ወደ ተዋሕዶ ይመልሳት።
መምህርዬ እግዚአብኤር ፀጋውን ያብዛልክ❤ በጣም እናመሰግናለን።የሚገርም ቆይታ ነበር በእውነት በአንተ ላይ አድሮ የሚሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ። መምህርዬ የቪዱዮ ፕሮግራም ምርጥ ነው ለብቻው ይቅረብ ለምን ከብዙ ንግግር በዋላ እንደገና የስልክ ውይይቱ አንተን ያደክምካል ስለዚህ ቢቻልክ ላይቩን የስለክ ጥሪ ለብቻ አድርገው ፡ እግዚአብኤር ካንተ ጋር ይሁን እማፍቅር አትለይክ እንወድአለን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ተመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ይቀጥልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለዚ ቤት መምህርየ ሰላምህን ይብዛልን በጸሎት አስበኝ ጻድቃነ ማርያም እያላች ወገኖች😢
Pls we want more
Elllellllellll amen amen amen
እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መምራችን❤❤❤❤
ከገጠመgen ይልቅ እንደዚ አይነት video ይሰራልን ምትሉ like 👇
መምህራችን ፀጋውን ያብዛል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እጂግ በጣም ዴሥ የሚል ነገር ነው ይቀጥል እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
እረ በስመአብ ስንት ነገረ ነው ያለው በጣም ይገርማል እሱ በቸርነቱ ያድነን በዝህ ዘመን የተሰጠን መምህር ተስፋዬ እድሜጰጤና ይስጥህ ትልቅ የምያነቃ ትምህርት ነው
አይ መምሕር ማብራርያውን ይቀጥል በጣም ይጠቅመናል በርታ ድንግል ከነቤተሰቦችሕ
ይጠብቅሕ
መምህር በባሕር ዉስጥ ያሉት ቡና የሚያፈሉ ኣሉ ኣየሁ ያለኝ ስዉ ኣለ እዉነት ነዉ❤❤❤❤
በእውነት እኔም ልጅ ሁኛ ብዙ ልጆች ይነግሩኝ ነበር በስመ አብ
የመምህርን ትምህርት ስሰማ ሁሉ ነገር የተዘጋው ሁሉ ይከፈታል መንፈስ ቅዱስ አለው የምር ተጠቀሙበት ምዕመናን እኔ የተጠቀምኩበትን ነው ምነግራችሁ
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
ነገ ግባ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ቀጥልበት ቀጥልበት አግዚአብሔር ይርዳህ አማፍቅር ታግዝህ ❤❤❤
መምህር ቨዲየውችን በጣም አሰተማሪ ነው ቀጥልበት
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለመድሐኒያለም በአል በሰላም አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ከነቤተሰቦችህ በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ይጠብቅልን
አግዚአብሔር አየረዳህ አስከሁን አያቀረብከዉ ያለዉ ትምህርት በጣም አስተማሪ ነዉ ይህ ደግም የበለጠ ለማያምኑ ሀይማኖታቸዉን የለወጡ ኦርቶዶክስ ለሚወቅሱ ትልቅ መልስ ነዉ
እናመሰግናለን መምህር በጣም የሚገርም ትንተና ነው በየቀኑ የሚያስደምም የሴጣን መረቡ የሚገርም ነው ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ማን እንደሆርቶዶክስ የሚገርመው እልማን በቀኝ ሳይሆን የምትተረጉመው በግራ ነበር ግን የሚገርመው አሁንም በህይወቷ አብራት የሚጋዝ እንደሆነ እገምታለሁ (መነፈሱን በትከሻዋ ) እንዳለ ይሰማኛል
መምህር ይቀጥል እጅግ አስተማሪ ነው ባለቤቷ እራሱ እመኑኝ ጥያቄ ፈጥሮባት እራስዋን እንደምትፈትሽ የበቀደሟም እንደዛው ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ❤እመ አምላክ ትጠብቅልን❤ላይቭ ስትገቡ አማትቡና ግቡ እንዳትመሰክሩና እዳትጠይቁ የሚፈልግ አካል ነው ሚያስፈራችሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም ለናት ይህን የተዎህዶ ልጅቻች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል ወርሐዊ በዓል ወድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መዳን በስጋ እና በደሙ ነወይ አጅ በሌላ የለም
ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
egzbiher tsegawun yabazalh ❤❤❤🙏🙏🙏ye qetel memehir
መምህራችን እንኳን ስላምመጣህ የመምህር ቤተስቦች ሁላችሁም እንኳን ለውረሀዊዩ መድኃኒአለም አድረሳችሁ ለነገው ለአመቱ አማኑኤል አድረስን ❤
እኳን ደህና መጣህልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውውን ያብዛልህ አሜን
መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ከእና ቤተስቦችክ ያአኑርልን በአንቴ ትምህርት ከጭለመ ወደ ብርሃን ተመለስኩ ለአንቴ የምለው ቀለት ያጥርኝል❤❤❤❤❤❤❤
ይቀጥል ግን መምህራችን ላይቩን ለኛ ብትሰጠን እንዲህ አይነት ማብራሪያውን ግን በቢዲዎ አድርገህ ብትለቅልን እናዳምጣለን በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያስረዳከን ላይብ ስትመጣ ግን በጣም ብዙ ሰው የሚፈልገው ስልክ አናግረከን ጥያቂያችንን ብትመልስልን መምህራችን
መምህር ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም ይቀጥል ይቀጥላል ❤ ❤ ❤
Liveየሚለውን አልሰማም ነበር የራሴ ስንት ችግር እያለብኝ የሰውን እየሰማው ለምን ልጨነቅ ብዪ ነበር አሁን አቀረብህ ቆንጆ ነው በዚህ ቀጥል እኛም እድሉን አግኝተን እስክናገኝህ
በጣም እየተማርንበት ነው ቀጥልበት መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእኛቤተክርስታን ከልብ ገብተን ብንል ምን ይደረግልና ግን እኛ ለሌላው የምንሰግደው አንድ ቤተክርስትያን ውስጥ ግብር ተንበርክከን ብንነግረው ሰሚ አምላክ ነው ያለን ምንም የመፃፍ ቅዱስ ባናነብም ግንቡ እርስ ያስተምረናል ለባእድ አምልኮ ከምንሰግድ እጃችን ዘርግተን ብንል ምን ይሰማናል ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
አሜን
መምህር ቤሩት የምሠራበትቤት የመጣ እንግዳ የአንገቴን መስቀልወደውጭ አድርጌ ሳስተናግደው መስቀልሽንደብቂው አንቺ ያቃጥለኛል ሲለኝ ገርምኝ እሰይ እግዲያው ማያቃጥልህ ነበር ያልኩት።
ኦርቶዶክስ መሆኗ ብቻ በቂ አይደለም ሃይማኖቷን ማወቅ ፣ንስሀ መግባት፣መፆም ፣መፀለይ፣መትጋት አለባት ።ስራ ያስፈልጋል
መምህር 😢😢😢😢 በምን እደማገኝ አላዉቅም ብቻ ማገኝት አለቻልኩም 😢😢😢 እናም
ባለማወቅ የሰዉ መዉደድ አደረጊልሁ ሰለመናፍሰታት አሁን ሲገባኝ ያደረኩት ነገር ሰተት ነበር
እናም አሁን አተን ካወኩ ጀምርሬ ተቀይሪ አለሁ ጥሩ መነፈሳዉይ ሁኛልሁ እሰገድ አለሁ እፆም አለሁ
ነሰሀ ለመገባት በጣም ጓጉቻልሁ
እናም አሁን ላአይ እሚሰጨነቅኝ
ነገር እራሴ የሰዉመዉደድ ያረኩት ትዝ ይልኝ እና አለቀሳልሁ 😢😢😢😢 እንዴት ብየ ጨቀላቴ ላይ ላጠፋዉ😢😢😢 እህት ወድሞች አሰቡኝ በፆልታችሁ ወለተ ሰላሴ ብላአችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ያበርታህ መምህርዬ በርታልን በእውነት ስንት ነገር ተማርንብህ ዘላለም ያኑርህ❤️❤️
የቪዲዮ መርሐግብር በጣም ደስይላል ይቀጥልመምህር 😊
በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በጣም እየተፈታተነኝ ነዉ
Egzio meherene Keresetos abatu ante aseben keduse Egziabeher Arebochu bebezat menafeset new yemiyiamelekut kenesu gar bezu amet serechalhu beretalen meherene Egziabeher yitbekehi
የኛ እንቁ መምህራችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር በርታልን🙏
እግዚኦ እደው ስንት ጉድ አለ ።መድሃኔአለም አባቴ አደራህን ፍጻሚያችንን አሳምረው ከእቅፍህ እንዳታወጣን ።ውውይይ ሆሆ መምህር ለነገሩ አንተ ለምታስተምረው ትምህርት ማረጋገጫም ናቸው እንዲህ አይነት ነገር የለም ብለው ለሚሉ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይቀጥል ቀለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን 🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Amen memher tesfa
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን
እውነተኛ መረዳት ያለው ይንገረኝ አሁንስ ግራ ገባኝ ወገን እየሱስን ማመን ነው ወይስ ሀይማኖት ነው የሚያድነው ?
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዝኣቢሄር ይጠብቅህ
❤❤❤amen amen amen
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት 🥺🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወይ ጉድ የዛሬው ደግሞ ይባስ እርሱ አጀምሮ እራሱ አሰፈጻማት የሚገረመው እኮ አንዴም ፀበል ሄድኩ ወይ የእመቤታችንን ወይ የቅዱሳንን ሰም የጠራቸው ቦታ የለም አንዳንዴ እንዴት በከፉ መያዝ ነው ከዚህም በኃላ ደግሞ ጥፋቷ ሰለሚበሰ የጊዜ ባለቤት ከጠላት አፋ ይንጠቃት
እህቶቼ በፅሎት አስቡኝ ወለት ኪዳን ብላቹ ጨጋራዬን አልቻልኩም ስለ እመቤቴ ድግል ቅድስት ማርያም ብላቹ 😭🙏
እግዚአብሔር ይማርሺ ወለተ ኪዳን አይዞሺ እህቴ ፆለት አዲርጊ እግዚአብሔር መሀሪ ነዉ ይምርሻል
ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ እህቴ ፀልይ አብዝተሽ ስገጅ ፀበል ጠጭበት
አወ በትክክል መምሕር ተደጋጋሚ ሳልጠራ አቤት እላለሁ ከኋላየ የቆመም ይመስለኛል
Mana dhaba baay’een keenya waa’ee amantii osoo hin beekiin waan baay’ee keessa galee garuu waan kana keessa ba’uun aarsaa guddaa nama kafalchiisa kun hundi dursine walaluu keenya garuu waan baay’een baradhe midiyaa kanarra waaqayyoo baraaf jireenya keessan haa eebbisu❤❤❤❤🙏🙏
መምህርየ ቃለሕይወት ያስማልን የህይወት ዘመንክን ይባርክልን
መምህር በርታልን ፈጣሪ እረጀም ያገልግሎት እደሜ ይስጥክ 🙏
ቅዱስ ገበርል መስገን። የደረስወ❤❤❤
ከእኛም በጣም ባድ ቡዙ ሠውየፈጅ ብሀር አለ
እና መምህር እውነትክን ነው በእኛ ሀገር ትልቅ ወንዝ አለ በጣም የሚፈራው ወንዙን ተሻግረን የምንሄድ ከሆነ ወይ ኖግ ወይ ቆሎ አለዚያ እንጅራ የሆነነገር ጣሉለት ይባላል
እና ደግሞ በቀትር በወንዙ አትሄዱ ቡና የሚያፈሎበት ሰአት ሰለሆነ ፈንጃል ተሠብራለችው የባላል
ቡና ያአፈላሎ ልብስ ያአጥባሉ ከብሀር ወተው ፀሀይ የሞቃሎ ይባላል አቤት በእኛ ሀገር ቡዙ ሰው የሚያመልከው አል እና ቡዙ ነው የአለ ሰአት ሲሂዱ ፈንጃል ሰብረው ነው ተብለው የታመሞ የተነኩ የሞቶ አሉ
እና ድግስ ደግሳችው በደ ብሀሩ ጡለሽ ጣሉ ይባላል