ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ በጣም ደስስስስ ብሎኛል መምህር በህልሜ ሲያስተምረኝ አደረ እግዚአብሔር ይመስገን
እህቶቼ በፀሎት አሰቡኝ ወለተኪዳን ሀይለገብርኤል ተብላችሁ
እኔ ራሱ በህልሜ ከመምህር ነዉ ያደረኩት
Weyne tadlachu!😊🥺😭
ውድ ቤተሰባቻ ኑ እንማማር እኔም ከመምህር ተስፋዬ ኣብረን ቁጭ ብለን ነበር ከዛ መምህር ተነስቶ መላኣክ ኣለ ሲለኝ እኔ ግን ሃጥያተኛ😭 ሰለሆንኩኝ ኣላየውትም ብፀሎታቹሁ ወለተገብሪኤል ብላቹሁ ኣስቡኝ 😭😭
እኔም በህልሜ ከሶስት ቀን በፊት መጽሐፍ ኣንብቦልኝ መጽሐፉ በዝብ የሚዘጋ ነበር
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ትሸፍንህ እኛም ትምህርቱን ሰምተን 30/ 60 / 100 የምናፈራ ያርገን አሜን
Amen Amen Amen
Amennnn❤💝❤
Amen amen amen
አሜንአሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
የሚገርም ነው እሮብ በ16 ተቀብዬ ነበር ከዛ ቀን ጀምሮ በአአምሮዬ ብትወዱኝስ ትዛዜን ጠብቁ የሚለው ቃል ይመላለስብኝ ነበር ይሄን ገጠመኝም ሳዳምጥም ይሄን ቃል ሰማሁት ..እግዚአብሔር ይመስገን።
የተአገርነውእምኖሪውማሬ ስደትላይ ሆኖ መቀበል ይቻላልዴ? አስረጅኝ እስቲ እኔም ጉጉቴነው ስጋደሙን ከሆነማለትነው
ስደት ላይም ሆኖ ቤተክርስቲያን ካለ ለምን አይቻልም እኔ አረብ አገር አይደለም ያለሁት ግን በስደት ነው የምኖረው ያው ቤተክርስቲያን ስላለ እንቆርባለን እናስቀድሳለን ...እግዚአብሔር ይመስገን
@@ቤተቃና ትችያለሽ ግን የእረፍት ቀን ላይ መሆን አለበት ምክንያቱም ምንም አይነት ስራ መስራት የለብሽም።
መምህር እንኳን ደና መጣህ# 7ተኛ ውርዬ ነው አተን መክታተል ከጀመረኩ #ማታ መቁጠሪያዬን ብትንትኑን አወጣብኝ ባሰተማረከን መሠረት አበዝቼ ሰገጂ ነበረ ተቃጠለ መሠለኝ አሁን እየተፈለምን ነው#መምህረ እረጅም እድሜና ጢና ይሰጥህ በጸሎትህ አሰበኝ ወለተ ኪዳን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም ስደት ነኝ መቁጠሪያ የለኝም ግን መፈሱ ተጋለጠ ልኝ
ብስላሴ ስም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እኔም አረብ ሃገር ነው ያለሁት ና ወንድሜ ጋ ደውየ አንድ በጣም ትሁት የኔ ብቴ ነበሩ ድያቆን ናቸው እና እንዴት ናቸው ስለው እዚ አሉ ስላም በያቸው ብሎ ስልኩን ስጣቸው ምንም ሳይናገሩ እንደ እኔ መነኩሴ ያርግሽ አሉና እኔም አረ እኔ ሓጥያተኛ ነን ኣባ ስላቸው ምንም ሳይ መልሱ ስልኩን ለወንድሜ ስጡት እኔም በጣም ፈራው ምክንኩስና ከባድ ነው እኔ ደሞ ስነፍ ደካማ ነን ወለተ ማርያም ነን በፀሎት ኣስቡን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 💐💐💐
እውነት ስለሁሉም ነገር ፀጋን እና መክሊትን ማወቅ አለብን የእውነት በተለይ ምንኩስና እኛጋ እሰፈራችን እንደዚህ መንኩሳ አቃቢት ሆና እኛው ቤተ ክርስቲያን ስታገለግል አርግዛ ወለደች እዛው ቤተ ክርስቲያን ስታገለግል ነው ያረገዘችው አሁን ግን ሁሉም ቀርቶ ልጇን አያሳደገች አለማዊ ኑሮ ነው የምትኖረው ልጇ አሁን አንድ 8 አመት ይሆናታል በእውነት መምህር የምታቀርብልን ገጠመኝ ሁሉ ሁላችንም የምንለወጥበት ነው እሁላችን ቤት ባይኖር ጎረቤት ዘመዶቻችን ጓደኞቻችን ጋር ያለ ነው የእውነት ይሄን ትምህርት የሚቃወሙ የማያምን ሰው ካለ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈትላቸው
እግዚአብሔር ይመስገን #መምህራችን ሰምቼ እመለሳለሁ ቀድሞ #መኮመክ ልማድ #ሆኖብኝ ነውእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ አይ ጠቁአር እሚሰራው ስራ ችግሩ ይሸነፋል የቤት ሰራተኘዋ እደምታሸንፍ እርግጥ ነው የቤት እመቤት ልበልሽ አር ለነገሩ ሰራተኛ መሆን መታደል ነው እኔ የቤት ሰራተኛ ስለሆንኩ እግዚአብሔር በተናቁት ላይ ስራ ይሰራል ወድማችን ሃይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልክ ከህታችን ጎን ሆነህ ይሄን ገጠመኝ ለህዝብ እዲደስር ስላደረክ በመምህር ስም እዲሁም እኔም እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መጨርሻ ላይ ግን ብራክ እደሚባለው ነው ያደርከኝ ታምሩን ልስማ ጉአጉቼ ቀጣይ ክፍል ስትል ገና ዛሬ ብራክ አደረገን አልኩኝ እጠብቃለን ክፍል ሁለትን
@@DeaconYeabkal እሺ እኔን ደምሩኝ ታዲያ
@@DeaconYeabkal Betasabe Hugege Emalsalhu
Yihe tariki yene tariki newu lyunet binorewum Welete maryam negni betelot asbugni hulashihum
አቤቱ ይቅር በለን ባለማወቅ በብስጭት እየገባን የምናኔን ክብር እያቃለልህን አንተ ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንበጉጉት ስጠብቅህ እንኳን ሰላም መጣህልን የኛ የስደተኞች #ተስፋ ሂወት ነህ 💐🙏🙏🙏
እሽ በርቱ የተዋህዶ ልጆች
@@DeaconYeabkal Betasabe Hugege VedioyenAytashe Emalsalhu
@@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ Ewenat Nw Betasabe Hugege Emalsalhu Masyeee
@@Nahi_Entertainment እሺ በርቱ
አንተን እንዳይደክምህም በ2 ክፍል ይሻላል እባክህን ራሰህን ጠብቅ ለብዙ ሰዋች መዳን ምክንያት ሰለሆንክ እናመሰግናለን ልዑል እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@@user-ru8lb2uf2l q
@@yordanostesfay8725 ምነው? የዚን የተረት አባት የመናፍስት ጀብድ ተራኪ አስተምሮ ላይክ ያረኩ መስሎሽ/ህ ደስ አለሽ? ህ
@@user-ru8lb2uf2l ምን ማለት ነው
@@user-ru8lb2uf2l አሁን አች ምድነሽ ትንሽ አይከብድሽም እደዝህ ብለሽ ስታወሪ አችን ብሎ የደግል ባራ ጉሮረሽን ይዝጋው ለኛ ህወታችነን እየለወጠልን ነው ምን አገባሽ
ተው አንሰዳደብ ስድብ የዲያቢሎስ ነው እሽ ወገን በእሷ እጅ ይፃፍ እንጅ እሷ ላትሆን ትችላለች ለሁላችንም ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን
እግዚእብሔር ይመሰገን እንኳን ለስማይት ቀዳማውዬ ዲያቆንእሲጢፍኖስ አደርሰችውሼር ላይክ እያድርጋን እንጀምር
በጣም የሚገርም እና ድንቅ ይሆነ ገጠመኝ ነዉ መምህራችን ከዚህ ገጠመኝ ከተማረኩት ብኖር እንድ ነገር ማረግ ስትፈልግ መጀመሪያ ያንን ሚታረግዉ ነገር በድንብ ማወቅ እንዳለብህ ነዉ የተማርኩት በእዉነት መምህራችን ሰላም እና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥህ
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጠቃሚ ምክር ትምህርት ነው የነገርከን ያስተማርከን ለፍሬ ያብቃልህ ተማሪዋችህን ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን፫
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምሕራችን የማሆይ ነገር ያሳዝናል እኛ እድንማርበት ስለፈቀደ ነው ይህ ገጠመኝ የቀረበ ልዑል እግዚአብሔር የሁላችንም መጀመሪችን ብቻ ሳይሆን መጨረሻችንም ያሳምርልን አሜን
እህቶቼ ወንድሞቼ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተኪዳን ብላቹ እኔም እዲያረገኛል ከጋደኛዬጋር እደተጣላው ነው ሀሌ እደሰደብኩት እኔ አልገባም ገዳም ገብቼ እገላገላለው እላለው ከተናገርኩት በዋላ ለምን ብዬ ይከፋኛል እባካቹ በጸሎት አስቡኝ ከባድ ነው
Bmastewal adamichi bizu gize getemegn layiimmm tsebel laying silefelif endeminsemaw endeminayew tekwar dinged asnesto yale ekid yasmenekusal keza yasfersal
መፀለይ ነው ያለብሽ
Bertetsh tsley kedus michail yexebekesh
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ምንም እንኳን ዳቢሎስ የራሱን ሰው ባዘጋጂም ነገር ግንየእማ ፍቅር ልጂ ልዑል እግዚአብሔር አሸናፊ ነው በነገራችን ላይ መምህር ትላንት በህልሜ እግዚአብሔር ይቅር ተባባሉ አባታችሁም ይቅር ባይ ነውና እያለኝ ከ እንቅልፌ ነቃው እግዚአብሔር እኔ ሀጣተኛ ነኝ እጠበኝ
እግዛብሔረ ይመሰገን መምህረ እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይሥገን ዉድ መምራችን እንኳን ደና መጡል
እሽ
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነትእግዝአብሔር ፀጋው ያበዝልን ይህ ትምህረት የነፈሰ ትምህረት ነው
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር እናመሰግናለን ዝግይቼ ነው የመጣሁት ትላንት እስከ መጨረሻ ሳላዳምጥን ኮመንት አልፃፉም ብዬ ዘገየው መምህር የተናቀ ያስንቃል በጣም ትንሽ ልጅ ሆኜ ለፍልሳታ ፆም ወደ ፀርጋዳ ጋዳም ሄጄ ነበረ የተናቀች የበታቼው ሰራተኛ ሂዱ አምጡ ብላ እመቤታችን በህልም ታይታው ተቆጥጣቼው አምጥተው ታርክ ሰምቻለሁ ታርኩ ረጅም ነው በአጭሩ ሰው ልቤ ንፁህ ከሆነ ፈጣሪ ሰው አይንቅም ወንድማችን ሀይል ገብርኤል እናመሰግናለን በጣም የምዘገንን ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏የህታችን አይነት እምነት ያድለን በሰው ቤት እግዚአብሔርን ለማምለክ ምንም ነገር አላገዳትም እህቴ በቤቱ ያፅናሽ በርቺ በፀሎት አስቢን ለኛም እግዚአብሔር የህይወት ቃል ያሰማን ኑ ተከተሉኝ ይበለን🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል ያሳዝናል ያስለቅሳል የኔ እናት በመናፍቃን ፈተና የጣላት የጦቆር መንፈስ የቤተሰባችን የዛር መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፅህ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅህ አሜን ። መናፍቃን ሁለት ልብ ያላቸው ተጠራጣርዎች ራሳቸውን ስተው ባአንድ ልብ ባ አንድ ሃሳብ የሚፀና ሰው ያስታሉ እግዚአብሄር አምላክ የምስተውልበት አእምሮ ይስጣቸው
ከእግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጨእንኳን ደህና መጣህልን የኛ መልካም መልከም እደተመቸህ አድርገው በኛ ምርጫ አደለም መምህር መንፈስ ቅዱስ የፍቀደልክን መ ምህር የዛሬው ለየት ያለነው ሐይለ ገብረኤል እግዚአብሔር ይሰጥልን
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
ማቲዎስ ወንጌልም19:20 ይገርማል የእህቴ ታሪክ😢😢😢ልትሞነኩስ ገብታ ነበር እና ከዛ ኣንዲት ጋደኛዋ ድሃ ቤተሰቦች እያሉሽ እንዴት ትሞነኩስያለሽ ብላት ኣስውጥታ ጴንጤ ሁና በ77ዓ/ም ሂዳዳ በ2008 ኣማት መጥታ ሞተችን😢😢😢እህቴ ወለተተክለሃይማኖት ለካ ወደሽ ኣይደለም እንደዚ የሆንሹው 😢😢😢ደግሞ እኮ የቄስ ልጆች እና ቤተሰቦች ነን ፈተናችን ግን ኣቤት ሲበዛ😢😢😢😢
ስላም መምህር መድኒያለም ይርዳክ
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም የሜገርም ነው
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw
Memehir ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጡ
መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ አሜን
በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል የልዲያን ልብ የከፈተ ለእኛም ይክፈትልን በእውነት በጣም እናመሰግናለን።
መምህር ሰላምህ ይብዛ እኔ በልጅነቴ የታላቅ ወንድሜን መጽሀፍ የሚያቃጥል ፍቅር አንብቤ ነበር ከፖርኖ ፊልም ምንም አይተናነሰም ትርጉም ነበር ። እና እንደ አይነት ስሜት አብዝቶ በጣም የሚመጣብኝ በተለይ ቡና በወተት ስጠጣ ነው።ግን እመብርሀን ክብር ክብርብር ትበልልኝ ያንንስሜት ሲመጣብኝ በነገታው በጣም ብዙ ችግር ይገጥመኝ ነበር ያንን ያሳወቀችኝ አጠገቤ በነበረው ሁኔታ ነው ያወኩት ።ጨርሼ አቆምኩ ፈረንጅ አገር ከበላህ ከጠጣህ ይህ ግድ ነው ስለሚሉ ቀላል ይመስላል። አጅሬው ግን ሰተት ብሎ ህይወት ውስጥ ይገባል። አሁን ግን ሰላም ነው እናመሰግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ፈጣር ይጠብቅህበጣም አስተማር ገጠመኝ ነው እኔ አልቻልኩም ላዳምጠው ይስውረኛል ከዛ ደሞከአንድ ስአት በላይ ፍጀኝ ልብ ድክም ካለሁበት አላውቅም መለስ ያረገኛል እንደገና ስጀምረው ገጠመኙ ይወስደኛል ቁጭብየ አልቻልኩም እና ተነስቸ ስራ እየስራሁ ነው ያዳመጥኩት ልደግመው ነው እኔስ ዚም አልለውምወገኖቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝበእውነት መምህራችን ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ።
በርች እህት
መምህር እንኳን በደህና መጣህ
እግዚያብሔር ይመሥገን። የመምህር ግርማ ፍሪወች ዘግይቸ ቢገባኝም በክርስቶስ ሁሉም በደሌ። ተሻረ መምህር ድንግል ከነልጆ ትጠብቅህ ወንድሜ
Salaamii damanshii ibakaishii yemamirii quxurachoo yemitaqachuu kalachuu lakulunyii
በስመአብ በጣም እሚገርም እና የሚያሳዝን ነዉ ከአይምሮ በላይ ነዉ እኔም ብዙ የተማርኩበት ነዉ አቤት የእግዚአብሄር ምህረት እኮ 😢 እረ እኔም አንድት መናፍቅ ጥቅስ እየጠቀሰሽ ልትከራከርኝ ትሞክራለች ጥቅስ ላይ ማንም አይችላቸዉም እመብረሀን ልቦና ትስጣቸዉ እሷ የእመቤታችንን አማላጅነት አታምንም እና እኔ መከራከር አልፈልግም ቤተሰቦችሽ ኦርቶዶክስ ከሆኑ አንቺ እንዲህ እንድታስቢ ያደረገሽ ሌላ ነገር አለ ብየ ትምህርትህን ብቻ ነዉ ሼር እማደርግላት መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ክፍል ሁለትን አዳምጨ እመለሳለሁ ወንድማችን ሀይለ ገብረኤል እናመሰግናለን በጰሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
መምህር መጣህልን የኔአቁፈጣሪያጠብቅህ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መ/ር እንኳን በሠላም መጣህ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እባክህን ምናልባት ይሄንን ጽሁፍ ካየኸው የሙሽሪት የሚባሉትን እናት ለመርዳት የባንክ ብቻ ነው የጻፍከው እባክህ ከቻልክ ስልካቸውን አስቀምጥልን
እንኳን ደህና መጠሀልን መምህር
መምህራችንቃለይወትያሰማልንፀጋውንያብዛልን፣እኔደካማነኝእስኪበፆለታችውእስቡኝወለተማርያምብላችው
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ
እሽ መጥቻለሁ
@@እሙየነኝየተዋህዶልጅ Betasabe Hugege Enem Emalsalhu Emuuu
የሚገርም ደስስ የሚል ትምህርት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስዎን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የተማረነውን በልባችን ያሣድረብን
አቤት አቤት አቤት ጌታ ሆይ አምኖ ከመካድ አንተ ጠብቀን በጣም ከባድ ነው ሥላሴ አምላኬ መጨረሻችንን አሳምርልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃል ህወሃት ያሰማልን በታም አስተማሪ ይሆነ ትምህርት ነው አቢቷ ማአርን ይቅር በለን 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
መምህር እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር እድሜ ያርዝምው ምንም ብዘገዩም አረፈደም በእምነቴ ከትልቁ 0 ወደ ትንሹ 0 ህንድ ቀየር የሚትአስትምርው ትምህርት በታመ ረድቶኛል እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ
በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
መምህር ከይቅርታ ጋር ስለመናፍስቱ ባህሪ በየገጠመኙ ውስጥ በቻ ሳይሆን ለሱብቻ ኘሮግራም (ትምህርት)በታቀርብልን ምክንያቱም ውጊያውን ስንጀምር ለምናየው ምልክት እምንበረታበት ይሆናል በመቀጠል በስደት ላለን በተለይ በአረብ ሃገር ላለን ስደትን በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ሲኦል ከተጠቀምንበት ግን ገዳም ነው በተለይ በዚህ አስተምሮ በትክክል ከተጠቀምንበት አቃለሁ ወደ ትክክለኛ መስመር እስክንደርስ መሰናክሉ ብዙ ነው እግዚአብሔር ያበርታን እኔንም መቅደስ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 🙏
ሁሉንም ትምህርት ለቋል እኮ በዩቶብ ሁሉንም ታገኛላችሁ እድስ የምትገቡ ልጆች ከመጀመሪያው ጀምራችሁ አዳምጡት እሽ
Amen Amen Amen.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን የእመ ብርሀን ልጆች በፆሎታችሁ አስብኝ ወለተ አረጋዊ ብላቹ
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተመስጨ ነው የአዳመጥኩት
መምራችን ፈጣረ ይጠቢቂ
መምህር ህ ሆይ እንደምን አለ።የምታስተላልፍውን እከታተላው እናም በእውነት ያደመጥኩትበት ጊዜ እሊናዬ ስታደስ ይሰማኛል ።እናም አንድ ቀን እልም አይች ፂፌ ነበር ግን አልተመለሰልኝ ግን ያየውት እልም የመምህር ግርማ ልጅ በቄሰነት ተሾመ ይህ ነበር አሁን ያየውት ህልም ትንሽ አሰፍራኝ እባክህን ስታየው በድንግል መለሱልኝ ። በህልሜ ማታ ፀሎት ክፍሌ የፅለይክኝ ሳለ ወደ ሰማይ ሳይ ነጭ ጋቤ የለበሰ በራሱ ላይ ደሞ ቀይ ቆብ የደፍ ቄስ በደመና ተከበው አየሁኝ እኔም እሳችውን በማየት ደስ ቡሎኝ ወደመሬት ተደፍች ስሰግድ የፅሎት ቤቴ ምንጣፍ የለም አዋራ ና እባብ የሚስል ብዙ እግር ያለው ይርመሰመሳል ለብቻው ደሞ የተጠቀለለ ትናንሽ እባቦች ይፍታታሉ እኔ ግን እሱን አይች አልደነግጥኩም መሬቱን አዋራ ጠርጊ በእጂ መሳመ እና ያየዋችው። ቄስን መፀለይ ቀጠልኩ እና ባለ ቤት ከአጠግቤ ቁጭ ብሎ ምንድን ይለኛል ይህ የክፉ ሰዎች ሰራ ነው ሰለው አንች እንደው ምናምንቴ ጣጣ ትወጃለች ምን አይደለም ብሎ ዝም አለ እኔም ብንን ብዩ ስነሳ ህልም ነው ። እባክህን አይተ ዝም አንዳትል መምህር!!!!
ሕግዚሃብሄር ይመስገን እንማማር ዘንድ ስለፈቀደልን የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሁለቱንም ክፍል አድምጬሃለሁ ወደ መጨረሻማ በፍርሃትና በእንባ ነው የጨረስኩት ብቻ የአባቶቻችን አምላክ ዛሬም አልተወንም በዘመናችን ብዙ ተሃምር እያደረገልን ነው ስለፈቀደልን አሰምቶናል ግን በመምህርም አባታችን በምህር ወንድማችን አድሮ እኛን ለማዳን ደፋ ቀና እያልን ነው ብዙ መንገድ እየጠራን ነው ይህ ሁሉ ድካምና ቅዱስ ቃሉ እንዳይፋረደን አደራ እንበርታ የተፈወሳችሁ በቸርነቱ የተጎበኛችሁ ክፋውን መንፈስ ጥንተ ጠላታችንን ድል ያደረጋችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወንድማችን አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ የቅዱሳን መላክት ዝማሬ ያሰማክ ፍቅርተ ስላሴ ነኝ በፀሎትህ ሀስበኝ ብዙ ሀሳብ አለኝ ሳልሞት እንድፈፅመው የሚጠብቀኝ ቅዱስ ገብርሄል ይርዳኝ ከእርሱ ጋር ውል አለኝ አሜን
እፍታህ ተከፈት የኔ ውድ መምህሬ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እኔ በእውነት ቃለታ የለኝ ባንተ ትምህረት ቡዙ ተምሬ ኣሎሁ ድንግል ስልያና ትጠብቅህ መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤
Amen Egzabehr ytmsegen
ሀይለ ገብረኤል ልዑል እግዛብሔር ይባርክህ ድንቅ የሆነ ትምህርት እናመሰግናለን ፈጣሪዬ ክብርና ምሰጋና ላንተ ይሁነ ልቦና ሰጠን አሰተውለን እንድንሄድ አድርገን በሰራተኛዋ(በቤት እመቤቷ) ቀናሁ ተመሰገን ይሄን ያሰተማርከን🙏🙏🙏
Thanks you so much my brother and memihir tesfaye 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስግን እንደተ ናቹ የእግዚአብሔር ልጆች መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ህወት ያሰማልን የተማሪኑዉ በልባችን ይደሪ ኣሜን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር።ቃለህይወትያስማልን ።ይስ
ምንም ቢሰማ የማይጠገብ የማይሰለች እስኪ የተለወጣችሁ በመምህር እንደኔ ደስታችሁን ግለጹ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኔ ከብዙ ፈተና አላስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች ወጥቻለሁ መምህር ለእኔ የህይወቴ ቀያሪ ናቸው ምንም እንድንል አላቅም ክፉ አይካብን መምህር
እግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራችን፣እንኳን፣በሰላም፣መጣህልንሰላምህን፣ያብዛልህ
እግዚኦ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን
መምህር እንኳንም በሰላም መጣህ
Amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኳንም ወደነበሩበት ተመለሱ እሙሀይ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አረ የሰይጣን ፈተና ከባዲ ነው እግዚአብሔርን ካልያዝን በርታቱን ይስጠን
እግዚኦ መሐረነ ክርሰቶሰ አቤቱ
ሠላም ለእናንተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሠቦች እንኳን ደና መጣህልን መምህር ተስፋዬ ቃለ ሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተስፋ ስላሴ
ሰላም መምህር እሽ እንጠብቃለን ተመስጨ እያዳመጥኩ አቋረጥከው እሽ ተሎ ልቀቅልን
በጣም ጠቃሚ የሚያስተምር ትምህርት ነው እድሜና ጢና ያድልልኝ
እግዚአብሔር ይመሰገንመምህር የዛር መንፈስ የሰንቱን ህይወትችን አበላሸ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እሄ ትምህርት ለኔነው ለምን ከመስማቴ በፊት አባቴ ለምንድን ነው ያሰቭኩት ሁሉ ለምንድን ነው የማይሳካው ስል በአእምሮዬ አለማዊ ስለሆነ የሚል ነገር መጣ በአእምሮዬ ማለት ያው ገንዘብ እንዳሰብኩት ለምን አትሰጠኝም ማለቴ ነው።ካንተ ደግሞ የሰማሁት ምንም እንደማይጠቅም ሁሉ ለድሀ ስጥ ማለቱ በጣም ትምህርት ሰጠኝ።ተባረክ መህርዬ
መምህር ቃል ሂወት ያስማልን ጠሩ አስተማሪ ገ ጠመኝ ነው መምህር እኔ 13ዓመት ሆነኝ አንድ ሰው ብቻ ነው ማስበዉ ለሊት በህልሜ ካለየዉት ቀን አስበዋለው በዚ ምክንያት ሌላ ወንድ መቅረብ ያስጠላኛል በዚ መክንያት በጣም እብሳጫለዉ መምህር በፅሎታችሁ አስቡኝ መበርስላሴ እያለቹ
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ መንበረ ስላሴ ስላሴወች አመስተፋቅር መንፈስ ይገላግሉሽ መስተፋቅር መንፈስ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት እና ያየው ነው የሚያውቀው እኔ ደርሶብኝ አይቸው አስጨንቆኝ አቋሜን አውርዶኝ መዳህኒያለም ነው ያዳነኝ መንፈሱ የተያዘልኝ ኪዳነምህረትን ለምኛት ከአይን ጥቅሻ ፈጥና ደርሳ ያማለደችኝ ተሪኬ የተቀየረልኝ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልሽ ድንግል ማርያም የታሰርሽበትን ገመድ ትበጥስልሽ
ሃና ከዚህ ከሚያስጨንቅሽ መንፈስ ለመገላገል 3 ቀን ሱባኤ ግቢ የሚመችሽ ከሆነ እንደዚሁም ስለት ተሳይ በጸሎትና በስግደት የማይሸነፍ ክፉ መንፈስ የለምና ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳሽ መም ተስፋዬ ከአመት በፊት ስለ ሱባኤ ያስተማረውን ትምህርት ሰምተሽው ነበረ ወይ?
መምህር ስላም ነህ? ዘመንህን አምላክ ይባርክልህ ስለስው ህይወት የምትጨነቅ እግዚአብሔር አምላክ ስለአንተ ህይወት ይጨነቅልህ
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ልቦና ማስተዋል ያድለን
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ይገርማል እግዚኦ ምን እደምል አላውቅም መምህራችችን በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ የህይወትን ቃለ ያስማልን መምህር
ሀይለገ ብር ኤል እጊዚ አብይር ይባርክህ እድን ማር በትምክንያት ስለሆከን ለኛም የተማርነውን በ ልቦናችንያሳድርልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እሄ ትምህርት አንቅቶኛል አስተምህሮ ኛልም ለምን አታገቢም ሲሉኝ ባል ከማገባ ገዳም ብገባ ይሻለኛል በማለት ነው ሁሌም እም መልሰው አሁን ግን አወኩኝ ጠቋር መሆኑን ከናቴ የመጣ መንፈስ ነው በናቴ ላይ ሲአጓራ አቃለው (ጠቋር, ኦፋ, አዳል ሞት ,ወሰን ጋላ,)የሜባል መንፈስ ከናቴላይ ያጓራ ነበር
መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ ግን ቢዙወቻችን ኑሮ ሳስጠላን ምርር ሲለን እንመለኩሳለን እንላለን ግን መሆን የለበትም እቤታችን በጸሎት እና በቅዱስ ቁርባን በስግደት እራሳችነን ማሸነፍ ይበልጣል እህቶቸ ወድሞቸ ገዳም ህደን በርከት ተቀብለን መመለስ እንችላለን ሳይገባን እንኳን ምንኩስ እና ቁርባን እራሱ ለእኛ ብዙ ነው
ewnet new enem endih yaregegn neber bnisiha abate mikiiiir ketifat sewin kmasasat terfeyalehu
በጣም ታስቀኛለክ አንድም ቀን ትምርት ብለክ እምትለቀው አምልጦኝ አያቅም ላገኝክም ፈልጌ ስልክ አታነሳም ሁሉን ነገር መንፈስ ብለክ ከማለፍ እስቲ መናፍቅ ብለክ ምታጥላላቸውን በመፀሐፍ ቅዱስ አስተምሮ አስረዳ እኔ እንደውም አንተ ላይ አይለኛ ጋኔል እንዳለብክ ነው ምግባርክ እሚያሳየኝ ፈጣሪ ይፈውስክ መዳን ይሁንልክ
አይዞሽ እህት አለሜ የሰማሽውን በተግባር ፈፅሚ ማለቴ ስገጅ ፁሚ ፀልይ በርች ስልክ እማያነሳው ሳይመቸው ቀርቶነው የሚሆነው ተማሪ የእነ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እነ አባ ገብረ ኪዳን ወንጌልን ፈትፍተው ነው የሚያጎርሱት ፀጋውን ያብዛላቸው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬ ስልክህ ሰርቶልኝ ነበር ግን እኔም ለመናገሩ ፈራሁ አንተንም ወድያውኑ ዘገሀው መምህራችን አሁን አይሰራም አለኝ ፈልገህ ነበር
ልትደውይ ስትን ጸልይ መንፈስም እንዳይሰራ ያደርጋል
አንድ ጓደኛየም ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርቶላት ወዲየው ዘጋ ከዛ ወደዚህ አልሰራ አላት መንፈስ ነው የሚዘጋባችሁ
@@sablasabla1557 በስመአብ ነው እንዴ እኔ እምብይ አለኝ ሀሎ ብሎ አናግሮኝ ወድያው ተዘጋ😭😭😭
የመምህር ቁጥር ሱጡኘ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፈጣሪ የሚያዳምጥ ልቦና ስጠኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስቡኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ እዳረሱ ✝️⛪️✝️🕊
ቃል ህይወት ያሠማልን መ ምህር
እኳን ሰላም መጣህ መምሆህር በየቀኑ ይለቀቅልን እኔ ማታማታ ገጠመኝ ካልሰማሁ እንቅልፍ አይወስደኝም
በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው ግን እግዘብሔር አምላክ ታላቅ አምላክ ነው በእህታችንና በወንድም ወለደ ገብርኤል አድሮ ታላቅ ነገረ ሰላደረግ ክብር ለስሙ ይሁን
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
ሰላም መምህር በጣም በጣም ጥሩ ገጠመኝ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ይኸን ገጠመኝ ሳዳምጥ በተመስጦ ነበር ግን ሚገርመው እኔም ደስ የሚለው ነገር ስለት ይሰምርልኛል መምህር
እስኪ ተሳይልኝ ውስጤ ያለ ዛር ውልቅ ብሎ እንዲወጣልኝ
መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቸምህርት እየለወጠን ነው ተለውጠናል እኔ ሁሌም እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በእውነት
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ባንተ አድሮ ላሥተማረን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አስተማሪ ታሪክ ነው ከዚህ ታሪክ የተማርኩት አንድን ነገር የእግዚአብሔርፍቃድ ሳንጠይቅ መጀመር እንደሌለብን ያስተምራል እናም የጠቋር መንፈስ ተግባርን ያስተምራል
Memhr tesfush tebarek wendme
ዛሬ በጣም ደስስስስ ብሎኛል መምህር በህልሜ ሲያስተምረኝ አደረ እግዚአብሔር ይመስገን
እህቶቼ በፀሎት አሰቡኝ ወለተኪዳን ሀይለገብርኤል ተብላችሁ
እኔ ራሱ በህልሜ ከመምህር ነዉ ያደረኩት
Weyne tadlachu!😊🥺😭
ውድ ቤተሰባቻ ኑ እንማማር እኔም ከመምህር ተስፋዬ ኣብረን ቁጭ ብለን ነበር ከዛ መምህር ተነስቶ መላኣክ ኣለ ሲለኝ እኔ ግን ሃጥያተኛ😭 ሰለሆንኩኝ ኣላየውትም ብፀሎታቹሁ ወለተገብሪኤል ብላቹሁ ኣስቡኝ 😭😭
እኔም በህልሜ ከሶስት ቀን በፊት መጽሐፍ ኣንብቦልኝ መጽሐፉ በዝብ የሚዘጋ ነበር
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን በዘርፋፋዋ ቀሚሷ ትሸፍንህ እኛም ትምህርቱን ሰምተን 30/ 60 / 100 የምናፈራ ያርገን አሜን
Amen Amen Amen
Amennnn❤💝❤
Amen amen amen
አሜንአሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
የሚገርም ነው እሮብ በ16 ተቀብዬ ነበር ከዛ ቀን ጀምሮ በአአምሮዬ ብትወዱኝስ ትዛዜን ጠብቁ የሚለው ቃል ይመላለስብኝ ነበር ይሄን ገጠመኝም ሳዳምጥም ይሄን ቃል ሰማሁት ..እግዚአብሔር ይመስገን።
የተአገርነውእምኖሪውማሬ ስደትላይ ሆኖ መቀበል ይቻላልዴ? አስረጅኝ እስቲ እኔም ጉጉቴነው ስጋደሙን ከሆነማለትነው
ስደት ላይም ሆኖ ቤተክርስቲያን ካለ ለምን አይቻልም እኔ አረብ አገር አይደለም ያለሁት ግን በስደት ነው የምኖረው ያው ቤተክርስቲያን ስላለ እንቆርባለን እናስቀድሳለን ...እግዚአብሔር ይመስገን
@@ቤተቃና ትችያለሽ ግን የእረፍት ቀን ላይ መሆን አለበት ምክንያቱም ምንም አይነት ስራ መስራት የለብሽም።
መምህር እንኳን ደና መጣህ# 7ተኛ ውርዬ ነው አተን መክታተል ከጀመረኩ #ማታ መቁጠሪያዬን ብትንትኑን አወጣብኝ ባሰተማረከን መሠረት አበዝቼ ሰገጂ ነበረ ተቃጠለ መሠለኝ አሁን እየተፈለምን ነው#መምህረ እረጅም እድሜና ጢና ይሰጥህ በጸሎትህ አሰበኝ ወለተ ኪዳን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም ስደት ነኝ መቁጠሪያ የለኝም ግን መፈሱ ተጋለጠ ልኝ
ብስላሴ ስም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እኔም አረብ ሃገር ነው ያለሁት ና ወንድሜ ጋ ደውየ አንድ በጣም ትሁት የኔ ብቴ ነበሩ ድያቆን ናቸው እና እንዴት ናቸው ስለው እዚ አሉ ስላም በያቸው ብሎ ስልኩን ስጣቸው ምንም ሳይናገሩ እንደ እኔ መነኩሴ ያርግሽ አሉና እኔም አረ እኔ ሓጥያተኛ ነን ኣባ ስላቸው ምንም ሳይ መልሱ ስልኩን ለወንድሜ ስጡት እኔም በጣም ፈራው ምክንኩስና ከባድ ነው እኔ ደሞ ስነፍ ደካማ ነን ወለተ ማርያም ነን በፀሎት ኣስቡን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 💐💐💐
እውነት ስለሁሉም ነገር ፀጋን እና መክሊትን ማወቅ አለብን የእውነት በተለይ ምንኩስና እኛጋ እሰፈራችን እንደዚህ መንኩሳ አቃቢት ሆና እኛው ቤተ ክርስቲያን ስታገለግል አርግዛ ወለደች እዛው ቤተ ክርስቲያን ስታገለግል ነው ያረገዘችው አሁን ግን ሁሉም ቀርቶ ልጇን አያሳደገች አለማዊ ኑሮ ነው የምትኖረው ልጇ አሁን አንድ 8 አመት ይሆናታል በእውነት መምህር የምታቀርብልን ገጠመኝ ሁሉ ሁላችንም የምንለወጥበት ነው እሁላችን ቤት ባይኖር ጎረቤት ዘመዶቻችን ጓደኞቻችን ጋር ያለ ነው የእውነት ይሄን ትምህርት የሚቃወሙ የማያምን ሰው ካለ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈትላቸው
እግዚአብሔር ይመስገን #መምህራችን ሰምቼ እመለሳለሁ ቀድሞ #መኮመክ ልማድ #ሆኖብኝ ነው
እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ አይ ጠቁአር እሚሰራው ስራ ችግሩ ይሸነፋል የቤት ሰራተኘዋ እደምታሸንፍ እርግጥ ነው የቤት እመቤት ልበልሽ አር ለነገሩ ሰራተኛ መሆን መታደል ነው እኔ የቤት ሰራተኛ ስለሆንኩ እግዚአብሔር በተናቁት ላይ ስራ ይሰራል ወድማችን ሃይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልክ ከህታችን ጎን ሆነህ ይሄን ገጠመኝ ለህዝብ እዲደስር ስላደረክ በመምህር ስም እዲሁም እኔም እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መጨርሻ ላይ ግን ብራክ እደሚባለው ነው ያደርከኝ ታምሩን ልስማ ጉአጉቼ ቀጣይ ክፍል ስትል ገና ዛሬ ብራክ አደረገን አልኩኝ እጠብቃለን ክፍል ሁለትን
@@DeaconYeabkal እሺ እኔን ደምሩኝ ታዲያ
@@DeaconYeabkal Betasabe Hugege Emalsalhu
Yihe tariki yene tariki newu lyunet binorewum
Welete maryam negni betelot asbugni hulashihum
አቤቱ ይቅር በለን ባለማወቅ በብስጭት እየገባን የምናኔን ክብር እያቃለልህን አንተ ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
በጉጉት ስጠብቅህ እንኳን ሰላም መጣህልን
የኛ የስደተኞች #ተስፋ ሂወት ነህ 💐🙏🙏🙏
እሽ በርቱ የተዋህዶ ልጆች
@@DeaconYeabkal Betasabe Hugege VedioyenAytashe Emalsalhu
@@DeaconYeabkal Betasabe Hugege VedioyenAytashe Emalsalhu
@@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ Ewenat Nw Betasabe Hugege Emalsalhu Masyeee
@@Nahi_Entertainment እሺ በርቱ
አንተን እንዳይደክምህም በ2 ክፍል ይሻላል እባክህን ራሰህን ጠብቅ ለብዙ ሰዋች መዳን ምክንያት ሰለሆንክ እናመሰግናለን ልዑል እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@@user-ru8lb2uf2l q
@@yordanostesfay8725 ምነው? የዚን የተረት አባት የመናፍስት ጀብድ ተራኪ አስተምሮ ላይክ ያረኩ መስሎሽ/ህ ደስ አለሽ? ህ
@@user-ru8lb2uf2l ምን ማለት ነው
@@user-ru8lb2uf2l አሁን አች ምድነሽ ትንሽ አይከብድሽም እደዝህ ብለሽ ስታወሪ አችን ብሎ የደግል ባራ ጉሮረሽን ይዝጋው ለኛ ህወታችነን እየለወጠልን ነው ምን አገባሽ
ተው አንሰዳደብ ስድብ የዲያቢሎስ ነው እሽ ወገን በእሷ እጅ ይፃፍ እንጅ እሷ ላትሆን ትችላለች ለሁላችንም ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን
እግዚእብሔር ይመሰገን
እንኳን ለስማይት ቀዳማውዬ ዲያቆንእሲጢፍኖስ አደርሰችው
ሼር ላይክ እያድርጋን እንጀምር
በጣም የሚገርም እና ድንቅ ይሆነ ገጠመኝ ነዉ መምህራችን ከዚህ ገጠመኝ ከተማረኩት ብኖር እንድ ነገር ማረግ ስትፈልግ መጀመሪያ ያንን ሚታረግዉ ነገር በድንብ ማወቅ እንዳለብህ ነዉ የተማርኩት በእዉነት መምህራችን ሰላም እና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥህ
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጠቃሚ ምክር ትምህርት ነው የነገርከን ያስተማርከን ለፍሬ ያብቃልህ ተማሪዋችህን ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን፫
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምሕራችን የማሆይ ነገር ያሳዝናል እኛ እድንማርበት ስለፈቀደ ነው ይህ ገጠመኝ የቀረበ ልዑል እግዚአብሔር የሁላችንም መጀመሪችን ብቻ ሳይሆን መጨረሻችንም ያሳምርልን አሜን
እህቶቼ ወንድሞቼ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተኪዳን ብላቹ እኔም እዲያረገኛል ከጋደኛዬጋር እደተጣላው ነው ሀሌ እደሰደብኩት እኔ አልገባም ገዳም ገብቼ እገላገላለው እላለው ከተናገርኩት በዋላ ለምን ብዬ ይከፋኛል እባካቹ በጸሎት አስቡኝ ከባድ ነው
Bmastewal adamichi bizu gize getemegn layiimmm tsebel laying silefelif endeminsemaw endeminayew tekwar dinged asnesto yale ekid yasmenekusal keza yasfersal
መፀለይ ነው ያለብሽ
Bertetsh tsley kedus michail yexebekesh
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
ምንም እንኳን ዳቢሎስ የራሱን ሰው ባዘጋጂም ነገር ግን
የእማ ፍቅር ልጂ ልዑል እግዚአብሔር አሸናፊ ነው
በነገራችን ላይ መምህር ትላንት በህልሜ እግዚአብሔር ይቅር ተባባሉ አባታችሁም ይቅር ባይ ነውና እያለኝ ከ እንቅልፌ ነቃው
እግዚአብሔር እኔ ሀጣተኛ ነኝ እጠበኝ
እግዛብሔረ ይመሰገን መምህረ እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይሥገን ዉድ መምራችን እንኳን ደና መጡል
እሽ
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት
እግዝአብሔር ፀጋው ያበዝልን ይህ ትምህረት የነፈሰ ትምህረት ነው
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር እናመሰግናለን ዝግይቼ ነው የመጣሁት ትላንት እስከ መጨረሻ ሳላዳምጥን ኮመንት አልፃፉም ብዬ ዘገየው መምህር የተናቀ ያስንቃል በጣም ትንሽ ልጅ ሆኜ ለፍልሳታ ፆም ወደ ፀርጋዳ ጋዳም ሄጄ ነበረ የተናቀች የበታቼው ሰራተኛ ሂዱ አምጡ ብላ እመቤታችን በህልም ታይታው ተቆጥጣቼው አምጥተው ታርክ ሰምቻለሁ ታርኩ ረጅም ነው በአጭሩ ሰው ልቤ ንፁህ ከሆነ ፈጣሪ ሰው አይንቅም ወንድማችን ሀይል ገብርኤል እናመሰግናለን በጣም የምዘገንን ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏የህታችን አይነት እምነት ያድለን በሰው ቤት እግዚአብሔርን ለማምለክ ምንም ነገር አላገዳትም እህቴ በቤቱ ያፅናሽ በርቺ በፀሎት አስቢን ለኛም እግዚአብሔር የህይወት ቃል ያሰማን ኑ ተከተሉኝ ይበለን🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል ያሳዝናል ያስለቅሳል የኔ እናት በመናፍቃን ፈተና የጣላት የጦቆር መንፈስ የቤተሰባችን የዛር መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፅህ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅህ አሜን ። መናፍቃን ሁለት ልብ ያላቸው ተጠራጣርዎች ራሳቸውን ስተው ባአንድ ልብ ባ አንድ ሃሳብ የሚፀና ሰው ያስታሉ እግዚአብሄር አምላክ የምስተውልበት አእምሮ ይስጣቸው
ከእግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጨእንኳን ደህና መጣህልን የኛ መልካም መልከም እደተመቸህ አድርገው በኛ ምርጫ አደለም መምህር መንፈስ ቅዱስ የፍቀደልክን መ ምህር የዛሬው ለየት ያለነው ሐይለ ገብረኤል እግዚአብሔር ይሰጥልን
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
ማቲዎስ ወንጌልም19:20 ይገርማል የእህቴ ታሪክ😢😢😢ልትሞነኩስ ገብታ ነበር እና ከዛ ኣንዲት ጋደኛዋ ድሃ ቤተሰቦች እያሉሽ እንዴት ትሞነኩስያለሽ ብላት ኣስውጥታ ጴንጤ ሁና በ77ዓ/ም ሂዳዳ በ2008 ኣማት መጥታ ሞተችን😢😢😢እህቴ ወለተተክለሃይማኖት ለካ ወደሽ ኣይደለም እንደዚ የሆንሹው 😢😢😢ደግሞ እኮ የቄስ ልጆች እና ቤተሰቦች ነን ፈተናችን ግን ኣቤት ሲበዛ😢😢😢😢
ስላም መምህር መድኒያለም ይርዳክ
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም የሜገርም ነው
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw
Memehir ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጡ
መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ አሜን
በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል የልዲያን ልብ የከፈተ ለእኛም ይክፈትልን በእውነት በጣም እናመሰግናለን።
አሜን፫
መምህር ሰላምህ ይብዛ እኔ በልጅነቴ የታላቅ ወንድሜን መጽሀፍ የሚያቃጥል ፍቅር አንብቤ ነበር ከፖርኖ ፊልም ምንም አይተናነሰም ትርጉም ነበር ። እና እንደ አይነት ስሜት አብዝቶ በጣም የሚመጣብኝ በተለይ ቡና በወተት ስጠጣ ነው።ግን እመብርሀን ክብር ክብርብር ትበልልኝ ያንንስሜት ሲመጣብኝ በነገታው በጣም ብዙ ችግር ይገጥመኝ ነበር ያንን ያሳወቀችኝ አጠገቤ በነበረው ሁኔታ ነው ያወኩት ።ጨርሼ አቆምኩ ፈረንጅ አገር ከበላህ ከጠጣህ ይህ ግድ ነው ስለሚሉ ቀላል ይመስላል። አጅሬው ግን ሰተት ብሎ ህይወት ውስጥ ይገባል። አሁን ግን ሰላም ነው እናመሰግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ፈጣር ይጠብቅህ
በጣም አስተማር ገጠመኝ ነው እኔ አልቻልኩም ላዳምጠው ይስውረኛል ከዛ ደሞ
ከአንድ ስአት በላይ ፍጀኝ ልብ ድክም ካለሁበት አላውቅም መለስ ያረገኛል እንደገና ስጀምረው ገጠመኙ ይወስደኛል ቁጭብየ አልቻልኩም እና ተነስቸ ስራ እየስራሁ ነው ያዳመጥኩት ልደግመው ነው እኔስ ዚም አልለውም
ወገኖቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ
በእውነት መምህራችን ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ።
በርች እህት
መምህር እንኳን በደህና መጣህ
እግዚያብሔር ይመሥገን። የመምህር ግርማ ፍሪወች ዘግይቸ ቢገባኝም በክርስቶስ ሁሉም በደሌ። ተሻረ
መምህር ድንግል ከነልጆ ትጠብቅህ ወንድሜ
Salaamii damanshii ibakaishii yemamirii quxurachoo yemitaqachuu kalachuu lakulunyii
በስመአብ በጣም እሚገርም እና የሚያሳዝን ነዉ ከአይምሮ በላይ ነዉ እኔም ብዙ የተማርኩበት ነዉ አቤት የእግዚአብሄር ምህረት እኮ 😢 እረ እኔም አንድት መናፍቅ ጥቅስ እየጠቀሰሽ ልትከራከርኝ ትሞክራለች ጥቅስ ላይ ማንም አይችላቸዉም እመብረሀን ልቦና ትስጣቸዉ እሷ የእመቤታችንን አማላጅነት አታምንም እና እኔ መከራከር አልፈልግም ቤተሰቦችሽ ኦርቶዶክስ ከሆኑ አንቺ እንዲህ እንድታስቢ ያደረገሽ ሌላ ነገር አለ ብየ ትምህርትህን ብቻ ነዉ ሼር እማደርግላት መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ክፍል ሁለትን አዳምጨ እመለሳለሁ ወንድማችን ሀይለ ገብረኤል እናመሰግናለን በጰሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
መምህር መጣህልን የኔአቁፈጣሪያጠብቅህ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መ/ር እንኳን በሠላም መጣህ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እባክህን ምናልባት ይሄንን ጽሁፍ ካየኸው የሙሽሪት የሚባሉትን እናት ለመርዳት የባንክ ብቻ ነው የጻፍከው እባክህ ከቻልክ ስልካቸውን አስቀምጥልን
እንኳን ደህና መጠሀልን መምህር
መምህራችንቃለይወትያሰማልንፀጋውንያብዛልን፣እኔደካማነኝእስኪበፆለታችውእስቡኝወለተማርያምብላችው
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ
እሽ መጥቻለሁ
@@እሙየነኝየተዋህዶልጅ Betasabe Hugege Enem Emalsalhu Emuuu
የሚገርም ደስስ የሚል ትምህርት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስዎን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የተማረነውን በልባችን ያሣድረብን
አቤት አቤት አቤት ጌታ ሆይ አምኖ ከመካድ አንተ ጠብቀን በጣም ከባድ ነው ሥላሴ አምላኬ መጨረሻችንን አሳምርልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃል ህወሃት ያሰማልን በታም አስተማሪ ይሆነ ትምህርት ነው አቢቷ ማአርን ይቅር በለን 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
መምህር እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር እድሜ ያርዝምው ምንም ብዘገዩም አረፈደም በእምነቴ ከትልቁ 0 ወደ ትንሹ 0 ህንድ ቀየር የሚትአስትምርው ትምህርት በታመ ረድቶኛል እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ
በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
መምህር ከይቅርታ ጋር ስለመናፍስቱ ባህሪ በየገጠመኙ ውስጥ በቻ ሳይሆን ለሱብቻ ኘሮግራም (ትምህርት)በታቀርብልን ምክንያቱም ውጊያውን ስንጀምር ለምናየው ምልክት እምንበረታበት ይሆናል በመቀጠል በስደት ላለን በተለይ በአረብ ሃገር ላለን ስደትን በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ሲኦል ከተጠቀምንበት ግን ገዳም ነው በተለይ በዚህ አስተምሮ በትክክል ከተጠቀምንበት አቃለሁ ወደ ትክክለኛ መስመር እስክንደርስ መሰናክሉ ብዙ ነው እግዚአብሔር ያበርታን እኔንም መቅደስ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 🙏
ሁሉንም ትምህርት ለቋል እኮ በዩቶብ ሁሉንም ታገኛላችሁ እድስ የምትገቡ ልጆች ከመጀመሪያው ጀምራችሁ አዳምጡት እሽ
Amen Amen Amen.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን የእመ ብርሀን ልጆች በፆሎታችሁ አስብኝ ወለተ አረጋዊ ብላቹ
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተመስጨ ነው የአዳመጥኩት
መምራችን ፈጣረ ይጠቢቂ
መምህር ህ ሆይ እንደምን አለ።የምታስተላልፍውን እከታተላው እናም በእውነት ያደመጥኩትበት ጊዜ እሊናዬ ስታደስ ይሰማኛል ።እናም አንድ ቀን እልም አይች ፂፌ ነበር ግን አልተመለሰልኝ ግን ያየውት እልም የመምህር ግርማ ልጅ በቄሰነት ተሾመ ይህ ነበር አሁን ያየውት ህልም ትንሽ አሰፍራኝ እባክህን ስታየው በድንግል መለሱልኝ ። በህልሜ ማታ ፀሎት ክፍሌ የፅለይክኝ ሳለ ወደ ሰማይ ሳይ ነጭ ጋቤ የለበሰ በራሱ ላይ ደሞ ቀይ ቆብ የደፍ ቄስ በደመና ተከበው አየሁኝ እኔም እሳችውን በማየት ደስ ቡሎኝ ወደመሬት ተደፍች ስሰግድ የፅሎት ቤቴ ምንጣፍ የለም አዋራ ና እባብ የሚስል ብዙ እግር ያለው ይርመሰመሳል ለብቻው ደሞ የተጠቀለለ ትናንሽ እባቦች ይፍታታሉ እኔ ግን እሱን አይች አልደነግጥኩም መሬቱን አዋራ ጠርጊ በእጂ መሳመ እና ያየዋችው። ቄስን መፀለይ ቀጠልኩ እና ባለ ቤት ከአጠግቤ ቁጭ ብሎ ምንድን ይለኛል ይህ የክፉ ሰዎች ሰራ ነው ሰለው አንች እንደው ምናምንቴ ጣጣ ትወጃለች ምን አይደለም ብሎ ዝም አለ እኔም ብንን ብዩ ስነሳ ህልም ነው ። እባክህን አይተ ዝም አንዳትል መምህር!!!!
ሕግዚሃብሄር ይመስገን እንማማር ዘንድ ስለፈቀደልን የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሁለቱንም ክፍል አድምጬሃለሁ ወደ መጨረሻማ በፍርሃትና በእንባ ነው የጨረስኩት ብቻ የአባቶቻችን አምላክ ዛሬም አልተወንም በዘመናችን ብዙ ተሃምር እያደረገልን ነው ስለፈቀደልን አሰምቶናል ግን በመምህርም አባታችን በምህር ወንድማችን አድሮ እኛን ለማዳን ደፋ ቀና እያልን ነው ብዙ መንገድ እየጠራን ነው ይህ ሁሉ ድካምና ቅዱስ ቃሉ እንዳይፋረደን አደራ እንበርታ የተፈወሳችሁ በቸርነቱ የተጎበኛችሁ ክፋውን መንፈስ ጥንተ ጠላታችንን ድል ያደረጋችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወንድማችን አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ የቅዱሳን መላክት ዝማሬ ያሰማክ ፍቅርተ ስላሴ ነኝ በፀሎትህ ሀስበኝ ብዙ ሀሳብ አለኝ ሳልሞት እንድፈፅመው የሚጠብቀኝ ቅዱስ ገብርሄል ይርዳኝ ከእርሱ ጋር ውል አለኝ አሜን
እፍታህ ተከፈት
የኔ ውድ መምህሬ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
እኔ በእውነት ቃለታ የለኝ ባንተ ትምህረት ቡዙ ተምሬ ኣሎሁ ድንግል ስልያና ትጠብቅህ መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤
Amen Egzabehr ytmsegen
ሀይለ ገብረኤል ልዑል እግዛብሔር ይባርክህ ድንቅ የሆነ ትምህርት እናመሰግናለን
ፈጣሪዬ ክብርና ምሰጋና ላንተ ይሁነ ልቦና ሰጠን አሰተውለን እንድንሄድ አድርገን በሰራተኛዋ(በቤት እመቤቷ) ቀናሁ ተመሰገን ይሄን ያሰተማርከን🙏🙏🙏
Thanks you so much my brother and memihir tesfaye 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስግን እንደተ ናቹ የእግዚአብሔር ልጆች መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ህወት ያሰማልን የተማሪኑዉ በልባችን ይደሪ ኣሜን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር።ቃለህይወትያስማልን ።ይስ
ምንም ቢሰማ የማይጠገብ የማይሰለች እስኪ የተለወጣችሁ በመምህር እንደኔ ደስታችሁን ግለጹ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኔ ከብዙ ፈተና አላስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች ወጥቻለሁ መምህር ለእኔ የህይወቴ ቀያሪ ናቸው ምንም እንድንል አላቅም ክፉ አይካብን መምህር
እግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራችን፣እንኳን፣በሰላም፣መጣህልንሰላምህን፣ያብዛልህ
እግዚኦ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን
መምህር እንኳንም በሰላም መጣህ
Amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኳንም ወደነበሩበት ተመለሱ እሙሀይ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አረ የሰይጣን ፈተና ከባዲ ነው እግዚአብሔርን ካልያዝን በርታቱን ይስጠን
እግዚኦ መሐረነ ክርሰቶሰ አቤቱ
ሠላም ለእናንተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሠቦች እንኳን ደና መጣህልን መምህር ተስፋዬ ቃለ ሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተስፋ ስላሴ
ሰላም መምህር እሽ እንጠብቃለን ተመስጨ እያዳመጥኩ አቋረጥከው እሽ ተሎ ልቀቅልን
በጣም ጠቃሚ የሚያስተምር ትምህርት ነው እድሜና ጢና ያድልልኝ
እግዚአብሔር ይመሰገንመምህር የዛር መንፈስ የሰንቱን ህይወትችን አበላሸ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እሄ ትምህርት ለኔነው ለምን ከመስማቴ በፊት አባቴ ለምንድን ነው ያሰቭኩት ሁሉ ለምንድን ነው የማይሳካው ስል በአእምሮዬ አለማዊ ስለሆነ የሚል ነገር መጣ በአእምሮዬ ማለት ያው ገንዘብ እንዳሰብኩት ለምን አትሰጠኝም ማለቴ ነው።ካንተ ደግሞ የሰማሁት ምንም እንደማይጠቅም ሁሉ ለድሀ ስጥ ማለቱ በጣም ትምህርት ሰጠኝ።ተባረክ መህርዬ
መምህር ቃል ሂወት ያስማልን ጠሩ አስተማሪ ገ ጠመኝ ነው መምህር እኔ 13ዓመት ሆነኝ አንድ ሰው ብቻ ነው ማስበዉ ለሊት በህልሜ ካለየዉት ቀን አስበዋለው በዚ ምክንያት ሌላ ወንድ መቅረብ ያስጠላኛል በዚ መክንያት በጣም እብሳጫለዉ መምህር በፅሎታችሁ አስቡኝ መበርስላሴ እያለቹ
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ መንበረ ስላሴ ስላሴወች አመስተፋቅር መንፈስ ይገላግሉሽ መስተፋቅር መንፈስ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት እና ያየው ነው የሚያውቀው እኔ ደርሶብኝ አይቸው አስጨንቆኝ አቋሜን አውርዶኝ መዳህኒያለም ነው ያዳነኝ መንፈሱ የተያዘልኝ ኪዳነምህረትን ለምኛት ከአይን ጥቅሻ ፈጥና ደርሳ ያማለደችኝ ተሪኬ የተቀየረልኝ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልሽ ድንግል ማርያም የታሰርሽበትን ገመድ ትበጥስልሽ
ሃና ከዚህ ከሚያስጨንቅሽ መንፈስ ለመገላገል 3 ቀን ሱባኤ ግቢ የሚመችሽ ከሆነ እንደዚሁም ስለት ተሳይ በጸሎትና በስግደት የማይሸነፍ ክፉ መንፈስ የለምና ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳሽ መም ተስፋዬ ከአመት በፊት ስለ ሱባኤ ያስተማረውን ትምህርት ሰምተሽው ነበረ ወይ?
መምህር ስላም ነህ? ዘመንህን አምላክ ይባርክልህ ስለስው ህይወት የምትጨነቅ እግዚአብሔር አምላክ ስለአንተ ህይወት ይጨነቅልህ
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ልቦና ማስተዋል ያድለን
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ይገርማል እግዚኦ ምን እደምል አላውቅም መምህራችችን በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ የህይወትን ቃለ ያስማልን መምህር
ሀይለገ ብር ኤል እጊዚ አብይር ይባርክህ እድን ማር በትምክንያት ስለሆከን ለኛም የተማርነውን በ ልቦናችንያሳድርልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እሄ ትምህርት አንቅቶኛል አስተምህሮ ኛልም ለምን አታገቢም ሲሉኝ ባል ከማገባ ገዳም ብገባ ይሻለኛል በማለት ነው ሁሌም እም መልሰው አሁን ግን አወኩኝ ጠቋር መሆኑን ከናቴ የመጣ መንፈስ ነው በናቴ ላይ ሲአጓራ አቃለው (ጠቋር, ኦፋ, አዳል ሞት ,ወሰን ጋላ,)የሜባል መንፈስ ከናቴላይ ያጓራ ነበር
መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ ግን ቢዙወቻችን ኑሮ ሳስጠላን ምርር ሲለን እንመለኩሳለን እንላለን ግን መሆን የለበትም እቤታችን በጸሎት እና በቅዱስ ቁርባን በስግደት እራሳችነን ማሸነፍ ይበልጣል እህቶቸ ወድሞቸ ገዳም ህደን በርከት ተቀብለን መመለስ እንችላለን ሳይገባን እንኳን ምንኩስ እና ቁርባን እራሱ ለእኛ ብዙ ነው
ewnet new enem endih yaregegn neber bnisiha abate mikiiiir ketifat sewin kmasasat terfeyalehu
በጣም ታስቀኛለክ አንድም ቀን ትምርት ብለክ እምትለቀው አምልጦኝ አያቅም ላገኝክም ፈልጌ ስልክ አታነሳም ሁሉን ነገር መንፈስ ብለክ ከማለፍ እስቲ መናፍቅ ብለክ ምታጥላላቸውን በመፀሐፍ ቅዱስ አስተምሮ አስረዳ እኔ እንደውም አንተ ላይ አይለኛ ጋኔል እንዳለብክ ነው ምግባርክ እሚያሳየኝ ፈጣሪ ይፈውስክ መዳን ይሁንልክ
አይዞሽ እህት አለሜ የሰማሽውን በተግባር ፈፅሚ ማለቴ ስገጅ ፁሚ ፀልይ በርች ስልክ እማያነሳው ሳይመቸው ቀርቶነው የሚሆነው ተማሪ የእነ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እነ አባ ገብረ ኪዳን ወንጌልን ፈትፍተው ነው የሚያጎርሱት ፀጋውን ያብዛላቸው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዛሬ ስልክህ ሰርቶልኝ ነበር ግን እኔም ለመናገሩ ፈራሁ አንተንም ወድያውኑ ዘገሀው መምህራችን አሁን አይሰራም አለኝ ፈልገህ ነበር