N nnnn n nnb b n bn b n 4.y.mbb n.mmbnnmmmnmmn.mnjbjn.mjnmn.mm nmmmm.n mbmn mbmm b. Mmmmmmmbbmmb.n.mmnmbbbmbb.m.mmnmm.mmmmmbnmm. hmb mmmm.b.m..mmmm mbn.mmm.mmmbbmbnmnn nn.mmmmm.mmmmbmnmbbmm.m.mmmm nmb mn. Bbmn mn nmmnmm.bmmmmm.nmmnmm.mmmm. mbmmb b bbb . ? B Ñfu Bn . Bb . B. .. .n ..
እውነት የዛሬ ትምህርት ይለያል በተለይ የሰማዕቷ ቅድሰት አርሰማ ተአምር የተናገረች ልጅ እጽብ ድንቅ ነው በጣም ደሰ ብሎኛል 🥰ባንተ አድሮ ያሰተማረን ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይድረሰው
ሰላም ነዉ የእኔ እህት እንዴት ነሽ አንድ ጥያቄ ነበረኝ በማርያም ዛሬ በህልሜ ብር ስቋጥር የማዉቃት ቀይ ሴትዮ ልብስ ግዢ ትለኛለች እስኪ ንገሪኝ እኔ የገመትኩት አለ እስኪ አንቺ ንገሪኝ እህቴ
እስኪ ህልም ፍቱልኝ አባቴ እናቴ ን በቢላዋ ሲወጋት አየሁምንድነው እስኪ ንሩረኝ እህቶቸ ጎሽ
@@ሶሊያና-ጠ2ፐ እህቴ እኔ ደካማ ነኝ ግን መምህር እንዳለው ብር ልጅ ነው ልብሰ ደሞ ጸጋ ነው እና በጾሎትና ሰግደት በርቺ
@@fgbh865 ቢላ ጥሩ አይደለም እህቴ አባትና እናትሸ በጾሎት አሰብያቸው
@@selam801 እሺ አመሰግናለሁ
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የናታችን ቅድስት አርሰማ ረድኤት በረከትዋ ይደርብን በእወነት ለኛም
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ድንቅ ነው የቅድስት አርሴማ ተኧምሯ እህታችን እናመሰግናለን ስለ ነገርሽን ድንቅ ምስክርነት ሁላችንንም በፀሎቷ ትርዳን ሰማዕቷ
እህታችን እሴተ ማርያም ብለሽ አስቢኘ በእውነት ዛሬ ባንች በህታችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
የኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ተምርን እምንለወጥ ያድርገን ቅዱስ እግዚያብሔር
አርሴምዬ ክብር ምስጋና ይድረሳት አቤት መታደል እህታችን በረከትሽ ይድረሰኝ ያንችን ጸሎት የሰማች የሁላችን ልቦና ከፍታ ጸሎታችን ትቀበለን አሜን ፫
የዛሬው በብዛት ስለት የደረሰላቸውን ሰማን ጥያቄዎቻቸውም ጥሩ ነበር መምህር ያንተ ማብራሪያዎች ግሩም ነበር
"አመተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቿ እና ባለቤቴ ሐይለ ጽዮንን" በጸሎታችሁ አስቡን
መምህር ባለቤቴ ያንተን እና የመምህር ግርማ ትምህርትም የፈውሱን አይዎድም እና እኔ ብዙ ጊዜ ስለምልክለት ትንሽም ቢሆን እያዳመጠልኝ መጽሐፋቸውንም ግዛልኝ ስመጣ አነበዋለሁ ብዬው ገዝቶ እያነበበ የተወሰነ ወዶት ነበር እያመነ እየመጣልኝ ነበር አሁን ትላንትና መምህር ዘበነ ሰይጣንን የምታገኑ የምትሰብኩ አጥማቂያን እና ሌሎችም የምትሰሩት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ነው ሲል ሰምቶ ከዚህ በኋላ አንች ስመምትልኪልኝ ኮተት ምንም ነገር መስማት አልፈልግም አንችንም አልሰማሽም የሰይጣን ነገር መስማት አልፈልግም ብሎ በቁጣ ነገረኝ ደነገጥኩ💔 ።
እና ደግሞ ሁሌ ስናወራ ምናልባትም በእኛ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ጉዳይ በሃሳብ ስንጨቃጨቅ ቶሎ ብሎ እኔዴውም እኔና አንች አብረን አንዘልቅም እንለያይ ይለኛል ።
ግንኮ በመንፈሳዊ ህይወቱም ጥሩ የሚባል ሰው ነበር ተምሮ ድቁና ድረስ ደርሶ ነበር ጭራሽ ሰሞኑን አንች የሚጠቅም ሃሳብ ቢኖርሽ እንኳን አልሰማሽም ወንድ ስለሆንኩ በኔ ሃሳብ ነው የምሄደው እስከማለት ደረሰ ሁሌ እፈራለሁ 💔 "አመተ ማርያም እና ሃይለ ጽዮን " እያላችሁ በጸሎት አስቡን !!!
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረሰ መምህርየ ላንተ ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛልህ ያንተን ትምህርት ብዙዎቹን ቀይራል እኔንም ከነሱ ውጥ አንዷእዲያረገኝ በፀሎትህ አስበኝ ይችን ኮሜት የምታነብ ሁላችሁም በፀሎታችሁአስቡኝ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ይሄን እንድሰማ ያረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እጅግ በጣም ይገርማል። ለእህታችን የተለመነች ቅድስት አርሴማ ለሁላችን ትድረስ።
👉👉👉 እባካችሁን ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አደራ። 👈👈👈
እልልልልልል እሰይ ላንቺ የደረሰች ቅድስት አርሴማ ለኛም ትድረስ
ወለተ ኪዳን
ተስፋ ማርያም
ብርሃነ ትንሳኤ
ተስፋ ጎርጊስ ብለሽ ለወዳጅሽ ለቅድስት አርሴማ አአሳስቢልን
ፀጋውን ያብዛልሽ
ይህንን ድንቅ ነገር ያሰማን እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
Eshi Amen tismachihu
እልል እልል እልል በ ፀሎት አስቡኙ ባለቤቴ ቅዱስ ቁርባ እሺ እንዲለኝ የ እግዚያብሔር ፍቃድ እንዲሆን ወለተ ማሪያም,ወለተ ስላሴ,ገብረ መድህን ,ገብረዮሀንስ
መምህር ግን ኤልዱዬ ለምን ዶኪ ቲዩብ ላይ ቀርባ ይህን ድንቅ እውቀቷን አታካፍልም ለህዝቡ በጣም ንፅህ እና እውቀት የተሞላበት አእምሮ እኮነው ያላት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህእ ቃለሔወትን ያሰማልን ሰማእቶ ቅድስት አርሴማ በረከቶ ይደርብን እህታችን በፀሎት አስቢን እህተማርያም ፡፡ወልደ ዮሐንስ ብለሺ አስቢን
የዛሬው የተለዬ ነው በእውነት የእናታችን ቅድስት አርሴማ ታአምር በጣም ይገርማል
አርሴምዬ እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ሥላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ዐይኔ ደም እደመሰለ እና ተጣብቆ ነው የምያድረው ይገርማል ሁሌ ግራ ይገባኝ ነበር እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እልልልልል 👏👏👏🌼🌻🌼
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እኔማ እቺ ስለ አርሴማ ተአምር የተናገረችው ልጅ በጣም ብዙ አስተምራኛለች እኔ የሷ የስለት ልጅ ነኝ ወሩ ሙሉ መልከአ የለቱን አድርሼ በ6 በሆነ ምክንያት አንዳዴ ሳላደርስ እንዳልፍ ያደርገኛል የሷን መልከአማ በጣም ነው እሚጠላው አጅሬው ሥላሴ ይገስጸው
N nnnn n nnb b n bn b n 4.y.mbb n.mmbnnmmmnmmn.mnjbjn.mjnmn.mm nmmmm.n mbmn mbmm b. Mmmmmmmbbmmb.n.mmnmbbbmbb.m.mmnmm.mmmmmbnmm. hmb mmmm.b.m..mmmm mbn.mmm.mmmbbmbnmnn nn.mmmmm.mmmmbmnmbbmm.m.mmmm nmb mn. Bbmn mn nmmnmm.bmmmmm.nmmnmm.mmmm. mbmmb b bbb
. ? B
Ñfu
Bn
. Bb
. B. .. .n
..
Tematsegnat,eua tarklshalech
_ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእማ ፍቅር ወዳጅ በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ለሁላችሁም እህቶቻቻን ፀጋውን ያብዛላችሁ እናመሰገናለን ከእናንተ ህይወት ብዙ ነገር ተምረናል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህሬ እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻እልልልልልልልል🌻_
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
ቅድስት አርሴማ አንችን የሰማች ሁላችንን ትቀበለን እህቴ በጣም የሚገርም መመረጥ ነዉ 🙏🙏 እኛንም በፀሎትሸ አሰቢን አፀደ ማርያም እና ልጄ ወለተ ማርያም
እልልል እልልል እልልል እንዴት ደስ እምል ገጠመኝ ነው የእናታችን አርሴማ ትዓምር ❤️🙏እኔንም በፀሎትሽ እስቢኝ ወለተ ማርያም
Amen tismash ehite
በስመሀብ የዛሬዉ መረሀ ግብር እጅግ በጣም አስተማሪ ደስ የሚሊ ወይይት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ሰማኽቶ ቅድስት አርሴማ ትባርከን አሜን አሜን አሜን🤲🏻♥️🙏🙏🙏
ደስ የሚል ትምርት ነው ባተላይ አድሮ ያስተማረን ልቁል እግዛብሄር ይክበር ይመስገን
እህቶቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ
እህተ ማሪያም
እህተ ስላሴ
ቀጥላ ጊወርጊስ
ወልደ ዩሀንስ
የዛሬው ደግሞ በጣም ደስ ይላል ምስክርነት የበዛበት ነዉ ቡዳ መንፈስ እኔ ላይም አለብኝ አይኔ ላይ ያየሁት ሁሉ ይበላሻል አንሀ ሀር ደግሞ ተኝቸ ስነሳ አይኔ ሞልቶ ነዉ የማገኘዉ ጨለማ ደግሞ በጣም ነዉ የምፈራዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኔም ለአርሴማ ብዙ አድርጋልኛለች በሰው ሀገር ከእስር ቤት ያለ ፖስፖርት አገሬ አግብታኛለች ጠርቼያት አሳፋራኝ አታውቅም ለሁላችሁ ትድረስላችሁ የኔ እናት የካራዋ አርሴማ ትድረስላችሁ ወለተ ኪዳን አስቡኝ
ሄዋን እንኳን በሰላም ለአገርሽ በቃሽ ቅድስትአርሴማ እናታችን ለሁላችን ትድረስልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲 በፀሎትሺ አሰብን ወለተ ማርያም
እህተ አማኑኤል
ሀብተ ስላሴ
በክለኪሮስ በጸሎትሽ አስቢን
እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነዉ መምህር የእናንተዉ ድምፅ ብለህ ቆራርጠህ እንደምትለቀዉ እባክህ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ላይ የደወሉትን ቆርጠህ ልቀቅልን ዳዉን ሎድ ለማድረግ?ቃለ ልይወትን ያመሳልን
ሰማህቶ ቅድስት አርሴማ እኛንም ከክፍ ነገር ትጠብቀን ፍቅርተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስቡኝ
እህታችህ በረክትሽ ይደርብንግ ምእመናን በ ጸሎታችሁ ኣስቡንግ እናቴ ቅድስት ኣርሴም የኔንም ማህጸን ትፍታ ዘንድ ጸዳለ ማርያም እና ገብረሚካኤል።
ያ አርሴማ ልጅ❤❤❤ ። በፀሎት አስቢን ገብረ ስላሴ
Eshi Esua Tasbilen ,tsfewna sihed Asgebalalew le gedamwa
ቅድስት አርሴማ እናቴ ስራዋ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሳት በምልጃዋ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
የእህታችንን ታሪክ ደግሜ ሳዳምጠዉ ግርም ይላል የተወለደችዉ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እለት ነዉ ስራ የተጠራችዉ መጋቢት አምስት የአመቱ የፃድቁ የገብረ መንፈስ ቅዱስ እለት ነዉ የሳቸዉም አስተዋፅኦ ያለበት ነዉ የእናታችን የሰማእቷ በረከቷ በሁላችን ይደርብን የሚገርም ታሪክ ነዉ እመ ብርሐን እስከ መጨረሻዉ በእምነት ታፅናሽ እህታችን👏
ሰላም ሶሊያነ ምነው ጠፋሽ በሰላምነው
@@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ ሰላም ነዉ በፅዬ እንዴት ነሽ እኔ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ😘
Amen yene enat tashnagn
ቅድስት አርሴማ ክብር ምስገና ይገባታል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል እግዚአብሔር ይመስገን
ወለተ ዮሐንስ ብለሺ አስቢን እህታችን
እልልልልልል ቅድስት አርሴማ ሁላችንንም በጎዶላችን ሁሉ ትርዳን አሜን!!! በፀሎት አስቡን ብስራተ ገብርኤል
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
መምህር ገብርኤልን በምነት ልጅህ በጣም ከመውደዴ የተነሳ ካንዴ ሰወስቴም በህልሜ ላንተና ለሰላም እንደምወዳት ንገሩልኝ ስላችሁ እሺ አላችሁ ነገራችኃት እንዴ ግን ማርያምን በጣም ነው እምወዳት አደበቷ ሲጣፍጥ
እኔም አብሪያት ስዘምር ነው ያየኋት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድጋት
እኔም ስወዳት የኔ ማር ድንግል ታሳድጋት
እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰመአቷ አርሴማ እኛንም ትርዳን በፀሎት አስቡን ወለተ ሚካኤል እህተ ሚካኤል ወለተ ሀና ወልደ አማኑኤል ብላችሁ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በፅሎት ኣስቡኝ ወለተ ገብሪኤል ብላቹ ጭንቀት ኣለብኝ
እልል እልል እልል የእናታችን ቅድስትአርሴማ
ክብር ምስጋና ይድረሳት
በጣም እናመሰግናለህ ሌሎች መምህራንም ምን ኣለበት ሃሳባችን ቢሰሙን ቢያደምጡን ስሙን እንጂ እንስማቹ የሚል እምብዛም የሉምና በርታ። የእሸቱ ግን በመናፍቃን ያሉትም ለመንካት የፈለገ ይመስለኛልና በዚህ. ..
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣኸ በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
የቅድስት አርሴማ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ በማርያም ስለ ቅድስት ሰማእቷ ስለ ቅድስት አርሴማ የመሰከርሽዉ እህቴ እህተ ሚካኤል አስካለ ማርያም ብለሽ በፀሎት አስቢኝ በእመብርሐን ይዤሻለሁ የተጨነኩበት ትልቅ ጉዳይ አለኝ
Amen ehite tismash ayzosh
በእዉነት እፅብ ድንቅ ነዉ ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ወጎኖቼ እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም ወልደ ስማያት እህተ ስላሴ ገብረ ስላሴ ተክለ ዮሐንስ እያላችሁ አትርሱኝ፫
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቸ
ይህን ያረገ አምላክ ይክበር ይመስገን ለሁላችንም አርሴምዬ ለሁላችንም ትድረስልን
ስለሁሉም የአምላካችን ሰስም የተመሠገነ ይሁን ፈጣር ሆይ ኢትዬጵያን ሠላም አርግልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን ላንች የደረሰች አርሴማ ለሁላችንም ትድረስ በፀሎት አስብን አስካለ ማርያም ከነልጆቿ ብለሽ
Amen tismash ehite
ፍቅሪተ አማኑኤል። በፅሎት አስብኝ
እልልልልል ክብር ለቅድስት አርሴማ ይሁን በፀሎት አስቢን ወለተጊዮርጊስ ብለሽ እህቴ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን
እርሱም እናት እሀቴ በፅለት አስባኔ ኣስኳል ማርያም
በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቼ.
ፅጌ ማርያም
ወልደ ሐዋርያ
እህተ እየሱስ
እልልልልልልልልል ቅድስት አርሴማ ተአምርዋ ብዙነው እግዚአብሄር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
*_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*
እልልልልልልልልል......
እግዚአብሔር ይመስገን: የሰማዕቷ ቃልኪዳን ይጠብቀን አይለየን።
እፁብ ፍሬዋ የአትናሲያ ቅድስት አርሴማ ዘርማንያ የነፍሴ ውድቀት ሳይመጣ ሞቷ የቴዎድሮስ ልጀ ነይ ሰማዕቷ 🙏ቅድስት አርሴማ ከክፉ ነገር ትጠብቀን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰመልን መምህራችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ከነቤተሰቦቸ🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
በፀሎት አስቤን የኔ እህት ፍቅርተ ስላሴ ብለሽ መምህርዬ ኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን እውነት በጣም ደስስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይላክል አሜን አሜን አሜን
ሠላም ለተ ይሁን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ አዱ በደወለዉ በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነዉ እግዛብሄር ስሙ ይክበር ባተ አድሮ እድንማማር የረዳ ስሙ ይክበር ይመሥገን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥክ ፈጣሪ መምህራችን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
በእውነት እንቁ መምህራችን ፀጋው ያብዛልን እዴሜ ከጤናጋረ ያድልልን እኔማ እግዚአብሔረ ከፈቀደ ወደ አገረ ቤት ስገባ አገኘሀለሁ እንጅ በስልክ አልተሳካልኝም
ቃለሂወት ያማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙነገር ተምረንበታልን
ፅጌ ማርያም እና ቤተሰቧን አስቢያት በይልኝ እህቴ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ እናቴ
መምሕር በጣም ደስ የሚል ጣም ያለዉ ትምርት ተምረንበታል በእዉነት ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔርን ተቀብዬዋለዉ ስላሴን ጠርቼ ጀምሬአለዉ ስራችን ዉሎአችን አንዲባረክልን ፍቃድ አንዲሆን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
Elelelelel elelelelel elelel misgana le semaitwa Amen
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ እህቶች ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ እህታቸው ወለተ ማርያም ብላችሁ😢😢😢
የኛ እቁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አርሴማ ከነ ቤተሰቦህ ትጠብቅህ
ውይ እኔም እጅግ በጣም ነው የምወደው መምህሬን በማርያም እስቲ ተገናኙ እና ተጋገዙ እባክህን መምህሬ በጣም አከብራችዋለው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት የዛሬው ደስ የሚል ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
ሰማኢት ቅደሰት አርሴማ ዋሕሰይ ረዳኢተያ አልልልልልልልልል
እኔንም በፅሎትሸ አሰበኝ ወለተ ገብርኤል ብለችሁ
Tismah wendme
እህቶቻችን 🤲ወንድሞቻችን 🤲እባካችሁን 🤲በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 🤲
ለፀሎት ስቆም እያዞርኝ ነው ፀሎት ማድርግ አልቻልኩም 🤲🤲🤲እባካችሁን 🤲አስበኝ 🤲
በሰመአም ይህ ትምህርት እጅግ በጣም አስፈላጊ እና የተቸገርንበት ትምህርት ነው የተማርንበት እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል
የሰማእትዋ በረከት ለኔም ይድረሰኝ
እልልልልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እደት ደሥ ሢሊ የሠማአቷ ታምረ ተመሥገን ይህን እድሠማ ያደረገኝ ጣሪ ይመሥገን እህታችን በፀለትሺ አሰቢኝ አሰቡኝ ሁለተ ማረያም
እልልልልልል ኣርሴማዬ ቃልኪዳንሽ ደስ ይላል በፀሎት ኣስቢን ወለተየሱስ ብለሽ
ያለሁት በስደት ነው ስራ አጥቼ መከራተት ብቻ ፀልያለሁ ፀጥ ተስፋ ቆርጫለሁ ሰው ደረሰልኝ ስለት ሲል እቀናለሁ እውነት መሮኛል
እልል እልል እልል እግዛብሒር ይመስገን እናቲ እርሲበፀሎት እስቡኝ መምህር ተስፍዪ እግዛብሒር እድሚ ክጢና ክነባለቢትህ ክነልጆችህ. ይጠብቅህ ካእጋንት ይጠብቅህ ወንድሚ ክስንት ጉድ እወጣህን እድሚ ክጢና በዘይቱ በደሙ ጥብቆ ለርጅም እድሚ ያኑርልን እቪ❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብን
ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቤ አስቡኝ እቤታችን ነሚያጣላ ብኩን የሚያረግ መንፈስ ገብታል አስቡኝ ቤተሰቦቼ በሰው ሀገር ተንከራተትን ገብቶኛል የሰላም እግዳልሆነ አባቴ ከቆረበ በኀላ ሰካራም ሆነብኝ ትልቅ ሰው ነው አስቡኝ ሰማህቷ አርሴማ እሬት ታርግበትበሉኝ
በእውነት እናታችን ቅድስት አርሴማ አንችንየሰማች እኛንም ትስማን እህታችን መልካምትምህርትነው የሰጠሽን ❤ መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረንየመከረን የገሰፀን ይክበርይመስገን 30 60 100 እድናፍራ እመቤታችን ልቦናችንን ትክፈትልን❤❤
Elelelelle Elelele Elelele Amen Amen Amen egzabher yibarkachu tebareku ermana Tena yisxacho 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሰማይቷ አርሴማ እኛንም ትርዳን በፀሎት አስቡን ሃብት ገብርኤል አና ፅጌ ዮሐንስ ብላችሁ ፀልዩልን
እግዚአብሔር ይመስገን
በሱባኤ እንኳን እደጇ ሄዶ እቤታችን ውስጥ አንድ ቀን እንኳን ብንገባና ብናስብ እግዚአብሔር እመቤታችን መላእክትን ቅዱሳንናፃድቃን ብንማፀን በእውነት እግዚአብሔር ቅርብ ነው እና እህቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እናታችን ቅድስት አርሴማ ምልጃዋ ለሁላችን ይድረሰን !
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ደዋይወች በእውነት እናመሰግናለን በተለይ ቅድስት አርሴማ ያደረገችላት በጣም ደስ ይላል እናችን ቅድስት አርሴማ ሁላችንንም ትርዳን
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እህት ወድሞቼ እህታችን //አዝመራ #ወለተ ስላሴ አሰሪዎቿ አሳፍረው ለቀዋት ነው እና በፆሎት አስቧት አይ ስደት😭😭💔🙏
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሀ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫⛪💗⛪🕊
አሜንንአሜንንንአሜንንን።እህታችንንእመብርሀንትዳብሳትትፈውሳት
እህታችን በጣም ደሰ የምል ታምረ ነው እህታቸን ፀጋወን ያብዛልሽ በፅሎት አሰብን ወለተ ማርያም ብላችው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልል ነው የዛሬ ትምህርት ትናት የናታችን ሰማእትዋ ቅድስት አርሴማ ነበር ዛሬ ደሞ የእስዋ ተአምር ሰማን ይህ እንድንሰማ የፈቀደልን ለሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️👏❤️❤️❤️
መምህርየ ብርታቴ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን.አሜን አሜን ሰላም.እደሩው መምህር.ቤተስቦቼ.የዛሬ.ውይይት በጣም.ብዙትምህትት ያዘለነው.እናመስግናለን መምህር.ከላይቨብዙ.ነገር.መማርና.ማወቅችለናል
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችውንም ቃለ ሂውተያሰማልን
እልልልልልልልልል የቅድስት አርሴማ ክብር ይድርሳት
መምህርእድሜናጤናይስጥልኝአብዝቶ በፀሎት ያስቡን ወለተማርያም ወልደይዋንስ ወለተማርያም ወለተእሩፋኤል ወልደገብርኤል መምህርተስፋዬአበራከእግዛብሄርጋርእርዳኝካየከው
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እድሜ ከጤና ይስጥልን
ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን እናታችን ቅድሰት አርሴማ ለሁላችን ትርዳ አባየ እድሜና ፀጋውን ጤና ጋር ያብዛልን
እልልልልልልልልልልልልልል ❤ዝማሬ መላእክት ያሠማል ን መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥልን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማለን በጣም ደስ የምል ትምህርት ነዉ ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እልል እልል የቅድስት አርሴማ አምላክ ይመስገን
እእእእእእእእእእ እናታችን ቅድስት አርሴማ ስሟ የተመስገነ ይሁንልን አሜን ❤️ አሜን ❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤️ አሜን
በእውነት የእግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ደህናመጣህ እግዚያብሄር
አምላክ ክብሩን ይውሰድ ላንተም ያገልግሎት
ዘመን ይባርክል ይጠብቅ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን