ሴት ልጅን ተወዳጅ እና ተፈቃሪ የሚያደርጓት 10 ባህሪያት! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/Melhk...
    #ተወዳጅና ተፈቃሪ #ሴት #ልጅ #ተፈቃሪ #ተወዳጅ እና ተፈቃሪ #10 ባህሪያት #inspiration #news #ethiopian #motivation #habesha #በትዳር #teddyafro

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  3 หลายเดือนก่อน +186

    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    youtube.com/@MelhkMediaOfficial

    • @tigistkebede2658
      @tigistkebede2658 2 หลายเดือนก่อน +1

      Plesse can you send me your phone# plesse 🙏

    • @demesewmereid9147
      @demesewmereid9147 2 หลายเดือนก่อน +9

      በጣም ጠቃሚ ነው

    • @elsatefera2676
      @elsatefera2676 2 หลายเดือนก่อน +6

      Ene mnm tigeset yelegnim pls mekereken efelegalew

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 หลายเดือนก่อน

      ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ገና ዛሬ ነው ያየዃቹ ❤❤❤እናመሰግናለን

    • @InflxHot-sx7kt
      @InflxHot-sx7kt 2 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊

  • @TenagneWaldemariam
    @TenagneWaldemariam 3 หลายเดือนก่อน +297

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነበረ እኔ እንደ ልባሟ ሴት ነኝ እንደ መዐሀፍ ቅዱስ አካሄድ ነው በትዳር 40 አመት ቆይታችን በቁርባን ተወስነን 3 ልጆችን አፍርተን አሁን ጡረታ ውጥትን በስላም ወደ እገራችን በመግባትላይ ነን Atlanta Ga USA

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 3 หลายเดือนก่อน +19

      ታድለሽ ይሄ የማስተዋል ጥበብ ስለተሰጠሽ ነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምር

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 3 หลายเดือนก่อน +2

      Egziabhir.mestereshachhun
      Tasamrlachu❤❤❤❤❤

    • @hanogg8115
      @hanogg8115 2 หลายเดือนก่อน +2

      Egziabher yemesegen ❤ le egnam yehe yehunelen 🙏❤❤

    • @tajtaj9676
      @tajtaj9676 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

    • @TitiTiti-x1k
      @TitiTiti-x1k 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikla new ewunet new🎉👌👌👌💯💯💯💯👏👏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน +345

    ኧረ እኔ ትግስት የለኝም ፆለት አርጉልኝ አይቸ ማለፍ አልችልም ማስተዋል እድሰጠኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ታገሽ መሆን እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም

    • @MartaKidanemariam
      @MartaKidanemariam 3 หลายเดือนก่อน +14

      Like me

    • @mdibintali9604
      @mdibintali9604 3 หลายเดือนก่อน +16

      ደግ አምሳያ አለኝ ከምር አላህ ትግስት ይስጠን

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 หลายเดือนก่อน +6

      እኔም😢

    • @FygGuv
      @FygGuv 3 หลายเดือนก่อน +22

      አይዞሸ ሎቃሰ 18 27 አንቢቢዉ እሺ በእግዚአቤሔር ሁሎ ይቻላል ❤❤

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔአሁላይትግሥትየለኝም

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 3 หลายเดือนก่อน +243

    እስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ይራራልሽም ብላችሁ መርቁኝ እስኪ😢😢

    • @feker122
      @feker122 3 หลายเดือนก่อน +12

      እግዚአብሔር ይብርክሽ የልብሽን መሻት ይፈጥምልሽ

    • @BekooDAye
      @BekooDAye 3 หลายเดือนก่อน +10

      ቅዱስ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 3 หลายเดือนก่อน +9

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻትሽን ይምላልሽ

    • @hdlidet
      @hdlidet 3 หลายเดือนก่อน +9

      ፈጣሪ ውድድድድ ያድርግሽ ያክብርሽ ያንሳሽ ያፅናናሽ ም
      ሞገስ ይስጥሽ ጥላትሽን ድል የምትነሽ ውብ ያድርግሽ

    • @SanayitBahrain
      @SanayitBahrain 3 หลายเดือนก่อน +2

      Egzihaber yibrksh tsagwn mogisun yadlsh yegodalwn yimlalsh

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጨምርልክ ወድማችን ለምክርህ እናመሰግናለን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 3 หลายเดือนก่อน +19

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል,መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ እና ጠቃሚ ምክር ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

    • @meseretuae23
      @meseretuae23 2 หลายเดือนก่อน

      Me to m😊😊😊😮😢🎉 28:14 eto❤😂

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 หลายเดือนก่อน +43

    ከ10
    5እንካን በተገባር ላይ ብናውል እንጠቀማለን

  • @fikr9286
    @fikr9286 3 หลายเดือนก่อน +19

    ዋው👌 የሚገርም አገላለፅ ነው::
    ፀግሽ ከዚ በላይ ፀጋው ያብዛልህ❤️
    አስተዋይ ልባም ሰው እንደ አንተ በሀገራችን ያብዛልን🙏

  • @banchabaye5962
    @banchabaye5962 3 หลายเดือนก่อน +131

    ትግስት አለኝ እያወኩ እንዳላወኩ እሆናለው ግን ሰዎች ትግስትህን እንደ ማታውቅ ይፈታተኑሀል

    • @mikkiichlkebe
      @mikkiichlkebe 2 หลายเดือนก่อน +6

      በኔም ደርሶብኝል ሁሌም ሞኝና ምንም የማላቅ እመስለዋለሁ ይህንንም እችላለሁ መቻልን የመሰለ ነገር የለም

    • @yaynemisatekle8702
      @yaynemisatekle8702 2 หลายเดือนก่อน +2

      Le tagashoch Fetena Yichemeral Lemin Meselesh Yibelit Tagash tihognlesh.

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 2 หลายเดือนก่อน

      tekekle

    • @AbayTesfayeTebeka
      @AbayTesfayeTebeka 2 หลายเดือนก่อน +4

      ስትታገሺ አንደኛ ጥቅሙ ላንቺ ነዉ። ሁለተኛ መታገስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እዛ ዉስጥ ትማሪበታለሽ ትእግስት ማድረግ ማለት እንደ ስሙ ቃላል አለመሆኑን በህይወትሽ ትማሪበታለሽ ለቀጣይ ህይወትሽ የትኛዉም ፈተና ቢመጣ በዛ በመታገስ ዉስጥ ታሳልፊዋለሽ እንደዉም ብርቱ ያደርግሻል ማለት ነዉ።ሶስተኛዉ ሰዎች ያንቺን የመታገስን ዋጋ ያያሉ ይማሩበታል ይጠቀሙበታል። በመጨረሻም በፍቅር ታግሰሽ የጠበቅሽዉ ነገር ፌሬዉን ትበያለሽ ማለት ነዉ።ስለዚ ያ መታገስሽን አይቶ ሞኝ ነሽ ላለሽ ሰዉ ሳይሆን ለራስሽና ለሌሎች ጥቅም ስትዪ በፍቅር ታገሺ።ምናልባትም ኮ እየታገስሽዉ ያለሽዉ ያ ሞኝ ነሽ ለሚልሽ ሰዉ ይሆናል በመጨረሻ ግን ዉጤቱን ያየዋል ምንም ይሁን ምን መታገስ ዋጋ
      እንዳለዉ ይገነዘባል።

    • @Argobwa
      @Argobwa 2 หลายเดือนก่อน +6

      የኔ ብጤ 😂😂ግን አልቃሻ ነኝ 😢

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +83

    ወንድማችን የምታስተምረዉ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል በምያስፈልገኝ ሳኣት ነዉ መዳመጥ የጀመርኩት ለኔ የተላክህ ኢስከምመስለኘ ኣንድ ትምህርትህ ሰምቼ የ37 ኣመት ችግሬ ኣዉቄበታለሁ እግዝኣብሄር ይስጥህ ፀጋዉ ያብዛልህ

    • @almaz7677
      @almaz7677 3 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @tajtaj9676
      @tajtaj9676 2 หลายเดือนก่อน

      እሰይ ተመስገን

    • @zed6309
      @zed6309 2 หลายเดือนก่อน +1

      ላረፈደ በትዳር ለቆየው፣ ነገር ግን ከመስፈርቱ ምንም የለለው ፣ስላላት ምን መሆን ፣እንደት ማስተካከል ይቻላል?

    • @abokassemalawiehሰደተኜዋ
      @abokassemalawiehሰደተኜዋ 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር❤🎉

    • @queenb4503
      @queenb4503 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @alemb4972
    @alemb4972 3 หลายเดือนก่อน +67

    ተባረክ ለባለትዳሮች ከፈጣሪ የተላክ ነህ

  • @WoinishetKabtyemer
    @WoinishetKabtyemer 3 หลายเดือนก่อน +36

    ምክራችሁ ጥሩ ነው ግን አንዳንድ ባሎች በሚያደርጉት ድርጊት ሁሉን ነገርሴት እንድትሸከም ይጫናሉና በጣም አስቸጋሪ ነው ለነሱም ሀሳብ ያስፈልጋል

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 หลายเดือนก่อน

      ለማማከር በ 0970704050 ላይ ይደውሉ

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش 3 หลายเดือนก่อน +91

    አስተዋይ መሆን ትእግስተኛ መሆን እፈልጋለሁ ግን ለማን ልታገስ ለመዳም ነው ግዴታየ ነው ሌሎች በዙሪያየ ያሉ ሰዎችም ትእግቴን እንደሞኝነት ቆጥረውት እየተጫወቱብኝ ነው እኔስ ግራው ገብቶኛል ኡፍፍ😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 3 หลายเดือนก่อน +11

      ለመዳም እማ ግዴታችን ነው አማራጭ የለንም

    • @rahelkiroskebede2655
      @rahelkiroskebede2655 3 หลายเดือนก่อน

      ay gra aygbash eht enem LebedeLegn baL kene aberochu setoch gar bemohon awardognaL moraLe endimot eskemtamem dres hugne neber ahun gn ke 17 amet behaLa neqahugn beqagn tfu kategebe enante merzoch ke betfo baL tebyew chmr 👎🤨 ene kewedajoche meLkam kemiyasbLugn sewoch gar bcha new yemqerbew bye nuroyen beseLam eyenorkugn new 👏👍👌 sLezih tgst sibeza tru aydeLem beqa yemibaLbet gize aLe gd new kaLhone hiwet meqeteL aychaLm 🤔

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 3 หลายเดือนก่อน

      ይቁጠሩታ አንቺ ስራሽ ቸወጪ

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 3 หลายเดือนก่อน

      @@عإشهعبدالله-ل4ش ነይ እስኪ እናዉራ እኔ ብቸኛ እህትሽ ነኝ መወለድ ቋንቋ ነዉ

    • @Tube-fp8gy
      @Tube-fp8gy 3 หลายเดือนก่อน +6

      እደኔ ዝምተኝነት እደሞኝ ነት የሚቆጥሩ አሁን አሁን ግን ትዕግስት ይፈታተኑኛል

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 3 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ትክክለኛ መሰረታዊ ትምህርት ነዉ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ❤የሚያሳዝነዉ ግን በዚህ ዘመን እየሆነ ያለዉ በተቃራኒ መሆኑ ነዉ😢

  • @amarech1945
    @amarech1945 3 หลายเดือนก่อน +42

    አይ ማግባት እንደ እርሶ ያለዉ የበሰለ ሰዉ ነበር እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርሎት አንቱ ማለት ደሞ የርጅና ሳይሆን ያክብሮት ነዉ 🙏

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 3 หลายเดือนก่อน +15

    እናመሰግናለን.. ወንዶችን ተወዳጅና ተፈቃሪ የሚያደርጉት 10 ባህሪያት ብትነግረን ደሞ ደስ ይለናል..

  • @زينتقلبى
    @زينتقلبى 2 หลายเดือนก่อน +2

    የምር ምርጥ ሠው ነህ ነገር ግን እኔ ሁሉንም ነገር አታገሠለሁ ግን ውሸት ከቶም ከባሌ ሢሆን ልታገሥ ቀርቶ ያሥጠላኛል 18 አመት ያቆየሁትን ትዳር አሁን በተኩት በምን ብትለኝ በውሸት እና ባሥካሪ መጠጥ የምር ባል ሢዋሽ በጣም ያሥጠላኛል የምር ልባም ሤት ነበርኩኝ ግን ልፋቴ ከቱ ሆነ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 2 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ትግሥት የለኝም ግን ባሌ ትግሥተኛ ሥለሆነ አልሀምድሊላህ ሦሥት ልጆች አሉኝ እየኖርን ነው ካንተ እየተማርኩ እሥተካከላሁ ኢንሻኣላህ ፈጣሬን በጣም እፈራለሁ ግን ንደተኛ ነኝ ቦግ እላለሁ

    • @SamuelAlesew
      @SamuelAlesew หลายเดือนก่อน

      ትግስትንም ተለማመጅ

    • @temrAhmed-uz9fz
      @temrAhmed-uz9fz วันที่ผ่านมา +1

      ትዳርሽን ጠበቅ አረጊ ከተበላሸ ማስተካከል አትችይም😢

    • @سميرةبننعلي
      @سميرةبننعلي วันที่ผ่านมา

      @@temrAhmed-uz9fz ኢሻአላህ

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 2 หลายเดือนก่อน +15

    አንተ ልክ እንዳልከው እኔ በእናቴ ፀባይና በእህቶች ፀባይ በጣም ነው ምኮራው እኔ ሳሰበው ነገሮችን በውስጤ አልይዝም እንጂ ትንሽ ፍጠን ምል ይመስለኛል አውን ስደት ሚዲያ በደንብ ስከታተል ቢዲዮ እያየው እርጋ ብዬ ነገሮችን ቆም ብዬ ማስብ ጀምርያለው ተመስገን እግዚአብሔር አባቴ መሰተዋሉን አብዝቶ ያድለን ተባርክ ወድሜ እውነት ነው የጥበብ ሁሉ መጀመርያ ፍርሀ እግዚአብሔርን መፍራት ነው✅🙏🙏🙏🙏❤❤❤️

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 3 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ትምህርቶችህ ላይ ከምረማቸው ቢያንስ 10%7 የሚሆኑት መልካም የሴት ባህሪ አለኝ እዳለኝ ሳላውቅ በአንድም በሌላም ጥሩ ነገሮች እዳሉኝም እደሌሉኝም እየተረዳሁ ነው ግን ማፍቀርም ሆነ ማግባት በጣም ነው የምፈራው አፍቅሬ እንኳን ያፈቀርሁት የፍቅር ጥያቄ ሲያቀርብልኝ እሺ ብሎ መቀባል ይከብደኛል ግን በፍቅር እጎዳለሁ እደው በዝምታ

  • @tsehaygeremew
    @tsehaygeremew วันที่ผ่านมา +1

    ትምህሮቶችህ የምር ጠቅመውኛል በሞላ ጎደል እከታተላለሁ ግን በጥቅሉ ሚዲያ ብዙም ቢጎዳም ብዙም ያስተምራል ለተጠቀምንበት

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስለእውነት ፀጋው ይጨምርብክ ወድጄሃለው ትምህርቶችን ምነው እዳንተያለ ወንዶችን ለምድራችን ባበዛ በጣም ወድጃለው ምክርክ ይህ እኔን ይመለከታል❤❤❤❤

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 3 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት እግዛብኔር እኔ ከአንተ ምክር እጅግ ብዙ ተምሬ ያስተካከልኪተ እመቤቴእጀድምና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 3 หลายเดือนก่อน +27

    ወንድ ልጅን ተወዳጅ እና ተናፋቂ ሊያደርግ የሚቻለዉም ማብራሪያ ቢሰጥበት፣ ጠቃሚ ምክረ ሀሳብ ነዉ፣ ተባረክ፣

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም አሳብ ነዉ 👍

    • @asmarudesse5575
      @asmarudesse5575 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ወነድም ትምርትህ በጣም ጥሩ ነው ባል እና ሚሰት ባንድ እነንበርሰቲ ተምረዉ እንድ ሰሪ እየሰሩ ወደቤት ሲመለሱ ሲቲቱ ማድ ቤት ገብታ ምግብ ሰታበሰል ባል ምን መሰራት እአለበት 😂ትላለህ እሷ እአልጋ እአነጣ ፊ ምግብ እአብሳ ይ ልጅ ተንከባቢ በአጠቃላይ ምን ይፈጠራል ብለህ ተታምን እለህ?

    • @HasetGanta
      @HasetGanta 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔርን መፍራቱ

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 3 หลายเดือนก่อน +24

    በልኡል ግዚአብሔር ስም እምላለሁ እራሴን ከፍ ማድረግ ባይሆንብኝ እግዚአብሔር ሙሉ አድርጎነበር የፈጠረኝ ምንም በል ምን ውበትም ቤትም ትዳርም ስራም ትምህረትም በቃ ሁሉን ግን እኔን ሚመስል አላጋጠመኝም አዝናለሁ ፈጣሪ ያውቃል አልጨነቅም 💗😥😭

    • @hanatsegayebiru7973
      @hanatsegayebiru7973 2 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ላንቺ ያሰበውን ይስጥሽ አይዘገይብሽ

    • @mugibamugiba437
      @mugibamugiba437 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም አንድእኩል ነን

    • @asfawadugna9299
      @asfawadugna9299 2 หลายเดือนก่อน +1

      Hi wude

    • @asfawadugna9299
      @asfawadugna9299 2 หลายเดือนก่อน +1

      Selam selam

    • @asfawadugna9299
      @asfawadugna9299 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 3 หลายเดือนก่อน +11

    ክልብ እናመስግናለን ወንድሜ ስለትምህርቱ ፍጣሪ ያላስብክውን እንጀራ ይስጥክ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትግስተኛ ነበርኩ ለ7አመት ታገስኩ አሁን ግን ትግስቴ አልቋል እመክረዋለሁ አስመክረዋለሁ አሱ ግን ሰምቶ እንዳልሰማነው የሚሆነው ገንዘብ አያያዝ አያቅም አኔን አያምነኝም ሁል ግዜ ይጠረጥረኛል እኔ ግን ታማኝ ነኝ እግዚያቤርም አይፈቅድም እኔም የመጀመሪያ ይሻላል ብየ እየተጎዳሁ ነው አሁን ግን አልቻሉኩም አመቤቴ ታውቃለች ስለምክርህ በጣም አመሠግናለሁ❤

  • @LozaLoza-w2t
    @LozaLoza-w2t 3 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት ምርጥ አስተማሪዬ ነህ ትምህርቶችህ ሁሉ ልቤ ውስጥ ያሉ ሀሳቦቼ ናቸዉ ድንቅ አስተማሪ ነህ ያየሁብህ አንድ ነገር ግን እግዚአብሔር ህይወትህ ውስጥ የእዉነት እንዳለ ነዉ እሱ ሞገሱን ያብዛልህ ደሞ መልህቅ በጣምምምም የምወደዉ ስም ነበር እኮ ❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፈ2ኰ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፈ2ኰ 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም እናመሰግናልለን ፀግሽ እግዚአብሄር አምላክ አስመሳይ ሳይሆን የተግባር ሰው ያድርገን በፁሎት እንድንተጋ እግዚአብሄር ያግዙን

  • @cerkic3510
    @cerkic3510 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ትግስት ያድለን ትግስት ስሌለለኝ ትዳሬን ከፈታው 9 አመት ሞላኝ አሁንም ለመመለስ አስቢያለው ከሁለት አባት መውለድን ሳስበው ይጨንቀኛል በፆለታችው አስቡኝ እፍ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 3 หลายเดือนก่อน +10

    ትዳር ትእግስት እና ፅናት ያስፈልገዋል እግዚአብሔር በሁላችንም ጓዳ ይግባ አሜን፫🙏🙏🙏

  • @ShowaHabteneri
    @ShowaHabteneri 2 หลายเดือนก่อน +8

    እናመሰግናለን እኔ ነኝ በቃላት በጣም ነው የማበላሸው እግዚያብሄር ይመስገን በሱ ትግስት 16 አመት ሆነን

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 3 หลายเดือนก่อน +11

    ከቋንቋዬነሽ ሚዲያ አይቼህ ነው የመጣሁት

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 3 หลายเดือนก่อน +7

    መምህርዬ እንደ እርሶ አይነት ለዚህ ሁሉነገራችን አርቴፊሻል ለሆን ትውልዶች ያስፈልገናል 😢😢 የቤተክርስቲያን አስተማሪ ሆኖ ስለ እንደዚህ አይነት ነገር በግልፅ ማውራት ነውር መስሎ ለሚታየው ህዝብ በዚህ ትውልድ ልክ እንደ ጠዋት ፀሐይ ብቅ ስላሉልን እውነት አምላኬንና ቤተክርስቲያኔን አመሰግናለሁ😢😢

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔርን እኔም በጣም ትግስተኛ ነኝ ነገር ግን ሰው ይጎዳኛል አይቸ ሳልፈው ሰምቸ እዳልሰማሁ አሳልፋለሁ😢😢😢 እዳላዋቂ ያደርጉኛል 😢 ብቻ የልብን አዋቂ እግዚአብሄር ብቻ ነው❤❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም ወድ ወድማችን እዉነት ነዉ ዋዉ ብያለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አድናቂህ ነኝ ❤🙏🙏🙏

  • @bettyhaylu6223
    @bettyhaylu6223 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንዱም ውስጥም የለሁም ይገርማል ይሄከሆነ የትዳር መስፈርቱ አግብቼ መኖሬን እንጃ ስለምክርህ አመሰግናለው

  • @lishanAli-c1l
    @lishanAli-c1l หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ እረጋ ያልክ ጨዋ ክበርልኝ ዛሬ ከገለፅክልን አስር ባህሪዎች 8ቱን ተላብሻቸዋለሁ ሰው ፍፁም ስላልሆነ 2ቱ ይጎሉኛል ለማስተካከል እጥራለሁ

  • @fes592
    @fes592 2 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን። እግዚአብሄርን መፍራት ካለ ፀሎት ካለ መልስ አለ።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን መልህቅ የተማርነውን በተግባር ለመኖር ያብቃን❤❤❤❤

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 3 หลายเดือนก่อน +6

    የወደፊት የትዳር አጋሪ በጣም ሲበዛ ዝምተኛ ነው እኔ ደግሞ ተናጋሪ ነኝ እና የራሴን ብሐሪ ምትነግረኝ ይመስለኛል

  • @tamaramehta6535
    @tamaramehta6535 3 หลายเดือนก่อน +1

    In Ethiopia for Ethiopian this kind of program should be podcasted in all kind of media. On Tv, Radio, church and schools too. Great job teaching teaching sr.

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 3 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ወንድሜ አስተዋይ ብላሃት የሚባል ነገር ፍፁም የለኝም እግዚአብሔር እዲረዳኝ ፀልይልኝ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ጠቅሞኛል ጌታ ይባርክህ

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሚያነቃ ጌታ ይባርክህ።

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 2 หลายเดือนก่อน +3

    በስመአብ እንደ አንተ አይነጥ ምርጥ የትዳር አማካሪ አይቼ አላውቅም ትምህርቶችህ አጥንት ሰርስረው ይገባሉ በእውነት ከእግዚአብሔር ጋራ የአንተን ትምህርት ጨምሬ ትዳሬን እታደገዋለው ተባረክ

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝአብሔር ጥበብህ እንደሰሎሞን አብዝቶህ ይስጥህወንድሜ። በጣም በጣም ልብ ብሎ የምሰማዉ ምክርህ ኩፉ ህወት ላለዉ ሰዉ ወደ እዉነተኛዉ መንገድይመራል።በርታልኝ።

  • @LoloLol-oz5js
    @LoloLol-oz5js 3 หลายเดือนก่อน +12

    እድሜ ይስጥልን 🇪🇹🥰

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 16 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትምህርትህን እያተከተተልኩ ነዉ ጡሩ ትምህርት ነዉ ምተስተምራዉ እነማሰግናላን አላህ ይጫምርልህ በእዉቀትህ ለይ አዉቀት።

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 3 หลายเดือนก่อน +6

    ትክክል አንዳንዶቹ ታናሽ ሲሆኑ ሌሎች ግን ሞኝ ያስመስላል ፈጣሪ በተለይ በአረብ ሀገር ያለን ትዕግሥት ስጠን በሕይወታችን የተባከ የተቀደሰ ትዳር ስጠን በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል
    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በተለይ ትዕግሥት ማጣት በዙነገሮቼን ያበላሸ ነገር ሰለሆነ ተምሬበታለሁ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልክ ፡ ነው ፡ ከሁሉም ፡ ነገር ፡ በላይ ፡ እግዚአብሔርን ፡ መፍራት ፡ ይበልጣል ።

  • @TGST645
    @TGST645 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በእግዚአብሔር ፊትም በሰው ፊትም ሞገስ ያገኛል ድንቅ ነው ሁሉም ተባርክልን ወንድማችን❤

  • @kelemuaMera
    @kelemuaMera 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰማንውን በተግባር እድንፈፅመው ፈጣሪ ይርዳን እናመሰግናለን

  • @Hdhdu-m7g
    @Hdhdu-m7g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሰ የምል ምክር ነዉ እናመሰግናለን እኔ በትዳር ሳኡዲ ላይ 6አመቴ ግን ሁለየ ጪቅጪቅ ነዉ አዲ ቀን ሰላም የለም በቃ አሁን ግን ልንለያይ ወሰነናል እኔ ግን በጣም ጨቆኛል የአላህ 6አመት በሰደት በትዳረ ሰንኖር ልጂ እኳ የለንም ሀብት ንበርት ሰንሰበሰብ አሁን ግን በቃ ተለያይተን ገዘብንም ልንካፍል ተነጋግረናል እሱም ችኮኛል ችክትክሺ አለኚ እኔም ችኮኛል አልኩት ሀላሰ ምን ትሉኛላችሁ

  • @liyumeshesha3527
    @liyumeshesha3527 3 หลายเดือนก่อน +7

    እስቲ ከልባችሁ ባርኩኝ መርቁኝ ፀልዩልኝ🙏🏻

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሰግናለን መምህራችን የእውነት ትለያለህ ማስታወሉን ያድለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ድቅ የሆነ መንፈሳዊ ትምህርት ነዉ የምታሰተምረዉ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ እኛም እንማርበት እሺ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙋🙋🙋👍👍👍

  • @JerryBab
    @JerryBab 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው ማመሰግነው ብዙ ቡዙ ነገር ነው የተማርኩበት በድጋሜ በጣም በጣም ነው ማመሰግነው ወንድሜ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ንቁ ብዙ ትምህርት ወስጄሀለው ወደ ትዳር ለመግባት እያሰብኩ ነው ከፈጣሪ ጋ ለሁላችንም ፈራሃ እግዚአብሔር ይስጠን እውነት ነው እኔ አደኛ አስመሳይ ነበርኩኝ በስመአብ 😂 አሁን አስተዋይ ሆኞሃለው ፈጣሪ ይመስገን ለንሳሀ በቃሁኝ ተመስገን ❤ በተለይ ትግስተኛ መሆን ብዙ ፀጋን ያሰጣል በእውነት❤

  • @Bete-d2b
    @Bete-d2b 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ አሳብ ነው የምታንሸሸረሽረው በጣም ነው የምናመሠግነው።

  • @letshkndey
    @letshkndey 3 หลายเดือนก่อน +7

    በፆሎታች አስቡኝ እህት ወነድሞቼ በፆሎት ደካማ ነኛ

    • @jhgh9061
      @jhgh9061 2 หลายเดือนก่อน +2

      እመ አምላክ ታስብሽ አይዞሽ ሁላችን ደካማ ነን

    • @Frehiwet-li4tv
      @Frehiwet-li4tv หลายเดือนก่อน

      አይይ እኔ ብቻ አይለሁም እመቤቴ ትርዳን

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ተባረክ.ወድሜ.በጣም.ደሥ.የሚል.ትምርት.

  • @MilliyonGirmay
    @MilliyonGirmay 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ የእውነት ከፈጣሪ የተላክ ነህ ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት በብዛት በትዳሩ ሰላም የሌለው ሰውነው የሚበዛው ያንተ ትምህርት ሁሉን ይታደጋል ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛው ከምንም በላይ ደግሞ ኦርቶዶክስ በመሆንህ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ

  • @መድኃንያለም
    @መድኃንያለም 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልን ጡሩ ትምርት ነው

  • @HabtamuaTekabe
    @HabtamuaTekabe 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በጣም ትግስተኛ ነኝ

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 3 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት እግዚአብሔር እድሜና ቴናን አብዞቶ ይትህ መልካሙ አማካሪያችን ምክርን ሰምቼው ተግባራዊ ሴት አርገኝ አምላኬ

  • @محمدنور-ن2ج
    @محمدنور-ن2ج 3 หลายเดือนก่อน +3

    የምጋርም ትግስት አለኝ ጋዛብን ባጣም ነዉ ምጣብቃ ዉ ሁሌም ላማጻ ላይ ብርቱናኝ ብዙማጋሪ አልዎድም ግን ማዉራት ያለብኝ ን ግልጽ አድርጌ አዉራሎ ላሳዉ ትልቂ ክብር አለ ኝ እግዚአብሔር ን ማራት ካምንም ይቃድማል

  • @eyadethiopia
    @eyadethiopia 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ሆኜ ነው እስከዛሬ subscribe ሳላደርግ የማይክ

  • @abebayebizuwork7055
    @abebayebizuwork7055 2 หลายเดือนก่อน +28

    ፈጣሪ ክፍተቴን እና ድክመቴን አይቶ እንግዲህ ያልከውን ሁሉ ያድለኝ! ከምንም በላይ በማስተዋልና ትዳሬን በጥበብ መምራት እፈልጋለሁ።
    ሁሌም ትዳሬ
    መፈቃቀር
    መከባበር
    መደማመጥ
    እሺ መባባል
    መተማመን
    ግልፅ መሆን
    ያለስስት ያለንን ነገር በፍቅር መሰጣጣት
    መደጋገፍ
    አንተ/ቺ ትብስ/ሽ ተባብሎ መኖር
    ብቻ ትዳሬ እግዚአብሔር የሚከብርበት እንዲሆን ሁሌም ፀሎቴ ነው::

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 หลายเดือนก่อน +2

      ለመማር ይደውሉን በ 0970704050

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴት የምትገዛ እቃ ነች እንዴ በሷ በኩል ብቻ ሁሉም ነገር ፐርፌክት እንዲሆን የምትፈልጉት? ስሜት ያላት ሰው ናት! በፍቅር ከያዝካትና ካከበርካት ስታናግርህ ጆሮ ከሰጠሀት መልካም ትሆናለች::
    ስጡ ይሰጣችሗል!
    እናንተ ግን ሳትስጡ መቀበል ትፈልጋላችሁ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሁሉን አማላለሁ ግን ትክለኘውን ሰው ሰላላገኘሁ አልተሳካም ..ሁለቱም ተመጣኘ ካልሆነ ና ሁለቱም በፈቅረ ከተገኙ ነው.ሌላው በአንድ አጅ አይጨበጨብም.

  • @GhGhvvg-mh7xc
    @GhGhvvg-mh7xc 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሺአመት ኑርልን ፀግሽ

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔርን መፍራት ፣ አስተዋይና ብልሃተኛ ትእግሥትና ፅናት ያላት ሴት ፤ እንድሆን እየረዳኸኝ ላለኸው እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት። ፍፃሜዬ ይመር። አሜን።

  • @netsanetminalu3363
    @netsanetminalu3363 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጠቃሚ እና ወሳኝ ምክር ነዉ ተባረክ

  • @Dadimose
    @Dadimose 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውስጤን ደከመኝ በሰላም መለያየትም እኮ ክበር ነው አንዳንድ ወንዶች ግን ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ የምር አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 3 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ እህቴ እኔም በሽተኛ ሁኘ ቀረሁ ለሰው አስመሳይ ፀባየ ሰናይ ይመስላል ለቤቱ ግን እባብ ነው ለሚስት ነፆነት የማይሰጡ ናቸው

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 3 หลายเดือนก่อน +2

      Offff. You have only one life.
      You need to go to family counsellings .
      Pray God will give you a solution.
      I wish you good luck 👍

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 3 หลายเดือนก่อน

      Bestelot.berch.ayzosh😢

    • @Frehiwet-li4tv
      @Frehiwet-li4tv หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ እኔም አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው አይዟችሁ

  • @bitsutsegaye
    @bitsutsegaye 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሴት ልጅ መከራ .....😢የምትለው ሁሉ ልክ ነው። ግን እኛስ ማን ይስማን?? እንክብካቤ እና መደመጥ ን ባሎች ያስቡበት

  • @frehiwotawetahegn4722
    @frehiwotawetahegn4722 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቴ ትዳሬ ብላ የምትለውን ሴት ወንዶች አይፈልጉም::

  • @tigistkebede2658
    @tigistkebede2658 2 หลายเดือนก่อน

    በትምህርትህ በጣም ተጠቅማለው ግን እስከ ዛሬ አንስተህ የማታውቀውን ነገሮችን በሕይወተ እያለፍኩ ያለሁትን share ላርግህ ፈልገ ስልክ ድውዩ የሥራ ባንደርቦችህ ብቻ ያነሳሎ ያለነው ከኢትዮጵያ ወጭ ነው ደውለን አለማግኝታችን በጣም አሳዝኖናል ደውለን ካላገኝንህ የምታስታምረው ትምህርት ምስክርነት ካልስማህ ትንሺ ጥሩ አይሆንም አንተን የናገኝበት መንግድ ብታስተካክልልን ጥሩ ነው አብሮህ የምስሩት ምንም ስራ እይስሩ እይደሉ እኔ በበኩለ ሦስት ጌዜ ደውዩ ቀጠሮ ያዥው ብሎኝ ብዙ ብር ጨርሰውኝ በመደወል ደውለን አንተን ካላገኝን ምንም ምንጠቅመው ነገር የለም ተባርክ!!

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ውድ ቤተሰባችን በ 0970704050 ይደውሉልን እና በቀጠሮ እንዲያገኙት እናደርጋለን። እናመሰግናለን

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 3 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት አቤት አቤት ግን ኦርተዶክስ መሆንህን ያወኩ እለት ደስታዬ የእውነት አላቅም ነበር
    በጣም ነው ምንወይህ በርታልን ምክርህ ሁሉ ህይወት ያለመልማል ❤❤❤❤

    • @degubuse8201
      @degubuse8201 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @tsigebekena6817
      @tsigebekena6817 2 หลายเดือนก่อน

      @@degubuse8201 yaskali ede ?

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሀይማኖት ሳይሆን እምነት ነው የሚያድነው​@@degubuse8201

    • @SelamHaile-y4t
      @SelamHaile-y4t 2 หลายเดือนก่อน +1

      አትቅልጂ ኦርቶዶክሰ ውሰጥ እንዲህ የእግዚያቤሄርን ቃል በመተማምን የሚናገር የሚያሰተምር ቢኖር ኖሮ አይ ክፎ አታነገሪኝ እሰኪ ኦርቶ ቢሆን ኖሮ ሰንቴ አርሴማ ኩኩ ትጠራ ነበር😂😂😂

    • @tsigebekena6817
      @tsigebekena6817 2 หลายเดือนก่อน

      ለከቱ ንግግር አው ልክ ነው ብሎ እደማለፍ ትልቅ መልስ የለም

  • @SamsungBdy-o9n
    @SamsungBdy-o9n หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወዲም ትትና የተሞላበት ከልብህ የመነጨ ትምህርት ነው

  • @saeedahmaad5906
    @saeedahmaad5906 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሏህ ይጠብቅህ አንተ መልካም ኢትዮጲያዊ የሰወች መርህ የምትሆን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን ከልብ እናመሠግናለን መድኃኔአለም ልባም ሴት ያድርገን

  • @BelaBelaynesh
    @BelaBelaynesh 2 หลายเดือนก่อน +3

    ት/ቱ በጣም ጥሩ ነው አሁን ትዕግሥት አልሰራም እኮ ጎበዝ

    • @MmMm-bw1lc
      @MmMm-bw1lc 2 หลายเดือนก่อน

      ዝቅታችን በፍቃዳችን መሆኑን አይረዱማ😢

  • @selam7742
    @selam7742 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሚያነቃ ጌታ ይባርክህ።

  • @AjebushBerhanu
    @AjebushBerhanu 3 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ ጉደዬን ነግረኛል

  • @JgHu-j4u
    @JgHu-j4u 28 วันที่ผ่านมา

    በመጀመራ አላህ እፍራለሁ 2. ኛ. ትዕግስት. አለኝ ግን ባሌ ትግስቴን. አስጭርስኝ. ፍታሁት. አለፍልኝ. አልሀምድልላህ. አሁን እንታርቅ. አለኝ. ምን. ትለኝ. አለህ. 😢😢😢

  • @KIdistWouba
    @KIdistWouba 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኛ ውድ ወድም ተባረክ❤❤❤

  • @meselechzafu4768
    @meselechzafu4768 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የምታስተምረዉ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዝኣብሄር ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋዊ ያብዛልህ ሁሉ ወንድ ኢንዳንተ ብሆን ምንኣለበት

  • @HeranDhereesa
    @HeranDhereesa 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ ነው መልካም ጅማሬ ነው እኔም ጥቂቷ ለምድኔን ወደፊት አጋራሀለው በርታ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 3 หลายเดือนก่อน +5

    oline መማረ ይቻል

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  3 หลายเดือนก่อน +3

      በሚገባ ይቻላል በ 0970704050 ይደውሉልን።

    • @HelenYegetalij
      @HelenYegetalij 3 หลายเดือนก่อน +1

      Legna lemedam qimemochi asitemiren ebakih imo kifetina😢❤

    • @MareshetTsegaye
      @MareshetTsegaye 3 หลายเดือนก่อน

      መደወል ብቻነው

    • @kasutube8310
      @kasutube8310 3 หลายเดือนก่อน

      @@MelhkMediaOfficial እሺ🙏

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው በርታልን ወንደም አለም ብልህ ማህበረሰብ ያብዛልን

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
    @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ፡በጣም፡ጥሩ፡ምክር፡ነዉ፡አዕምሮህ፡ይባረክ፡፡

  • @firehiwot798
    @firehiwot798 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ከሚባሉ ሴቶች ነበርኩኝ ግን አሁን አሁን በጣም ትዕግስት እያጣሁ ነዉ ብልሃተኛ ነበርኩ ብዙ ኃላፊነት ያለብኝ ሰው ነኝ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ማንነቴ እየተቀየረ ሌላ ሰው እየሆንኩ ነዉ እባካቺሁ ፀልዩልኝ 😢😢😢

    • @genetayana3842
      @genetayana3842 2 หลายเดือนก่อน

      Geta yirdash ehite, anchi gin stress maletim bizu Chana, pressure yebezabish yimesilal tinish lemaref relax lemadreg mokiri lerassh give sichi maref alebish dear

  • @hangi4471
    @hangi4471 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን🙏

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 3 หลายเดือนก่อน +3

    እራሴ በመጠበቅ ላይ ዜሮ ነኝ እውነት😢

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 3 หลายเดือนก่อน +1

    _ፈጣሪ ኣብዙቶ እድመ እና ጤና ይሰጥልን በእወነት ደሰሰሰ የምል ሚክር ነው♥️_