ሰዎች ስለእናንተ ማወቅ የሌለባቸው 7 ነገሮች | ለሰው አትናገሩ | don't tell this seven thing | Fikare k.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 682

  • @sebleyosef9850
    @sebleyosef9850 10 หลายเดือนก่อน +91

    1 ያለፈ ስህተት እና የወደፊት ዕቅድ
    2 ያዘንክበት/ የተቸገርክበትን ነገር
    3 ስለ ቤተሰብ
    4 ጥንካሬ እና ድክመትህን
    5 ገቢህን አና ተቀማጭ
    6 ስለተዋረድክበት እና ስላፈርክበት
    7 ስለ ወዳጅህ እና ጠላትህ

    • @mkhdhfh4062
      @mkhdhfh4062 9 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል

    • @Buze-wl4um
      @Buze-wl4um 7 หลายเดือนก่อน

      Betam Betam Betam tikkikilll👌👌👌

    • @SaharAlsharo-p5y
      @SaharAlsharo-p5y 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @getayene5899
      @getayene5899 6 หลายเดือนก่อน

      Thank you

    • @Radet-vw4zb
      @Radet-vw4zb 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @yared7699
    @yared7699 10 หลายเดือนก่อน +257

    በጣም ትልቅ ምክር ነው ወንድሜ በጓደኝነት በእህተነት በወዳጅነት የወራኋቸው ሚሰጥሮቼ ያንገበግበኛል ልክ ነህ ችግርህን አይተው ሲያሙክ ነው የሚገኙት ብቻ ዛሬም አረፈድም አጠነቀቃለሁ።አመሰግናለሁ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 9 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም

    • @lubabamamo1793
      @lubabamamo1793 9 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ወ

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @banch2948
      @banch2948 8 หลายเดือนก่อน

      betam wude

    • @biriebirhanu6917
      @biriebirhanu6917 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @Nejat197
    @Nejat197 10 หลายเดือนก่อน +64

    ዋዉ በጣም ድንቅ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ያካፈልከን እኒ በዙሪያየ ያሉትን ሁሌ እየታዘብኳቸዉ ነው ብቻ ከሰወች ተንኮል እና ክፋት ጌታ ይጠብቀን በርታ ወንድማችን ቻናሉንም አሳድገው ተጠቀምበት ድንቅ ብቃት አለህ

    • @YasinMuste
      @YasinMuste 8 หลายเดือนก่อน +1

      እነመሥግነለን

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 4 หลายเดือนก่อน +14

    ከሰባቱ ቢያንስ በአራቱ ነገሮች በማምናቸዉ ሰዋች በጣምምምም ተጎድቻለሁ
    የምንማረው ከወደቅን ከቁስል በኃላ ነው
    ብቸኛ ሚስጥረኛ ጌታታታታታ ብቻ
    ሳልነግረዉ ስሜቴን የሚሰማ ዉስጣዊ ህመሜ የሚያመዉ ታማኙ እግዚአብሔር ብቻቻቻቻቻቻ ❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 หลายเดือนก่อน +40

    በእውነት በትክክል በተለይ ለዘመዶችህ የራሴ የምትላቸው በሚገርም እጅግ በሚገርም አንቋሽሸው ነው የሚያጥላሉብህ በጣም በሚያሳዝን የደረሰብኝ ነው ግን እግዚአብሔር ይዘህ የጀመርከው ማንም አያስጥልህም እመኑኝ ሀይል የእግዚአብሔር ነውና 🙏

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  10 หลายเดือนก่อน +6

      ሁሌም እውነትን ከያዝክ አሸናፊ ነህ🗝

    • @RitaSaeed
      @RitaSaeed 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Bante-c3v
      @Bante-c3v 4 หลายเดือนก่อน

      እንደኔ ነህ ብሮ ትክክል​@@RitaSaeed

  • @EphremGetahun-dk3xh
    @EphremGetahun-dk3xh 10 หลายเดือนก่อน +93

    እውነት ነው በራሴ ላይም አይቼዋለሁ ሰባቱም ልክ ነው😢እናመሰግናለን❤

  • @AaSs-ll9bw
    @AaSs-ll9bw 9 หลายเดือนก่อน +49

    እኔ ለራሴ ሰው አጥቼ ብቻዬን ነኝ ያለሁት በጣም የዋህ በመሆኔ በጣም እናደዳለሁ በአሁኑ ሰአት ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል ሰው ለማመን ይከብደኛል ብቸኝነት ይሰማኛል😢 ❤ ምክርህን ስላካፈልከን አመሰግናለሁ ለማድረግ እጥራለሁ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 หลายเดือนก่อน +8

      እውነት የዋህነት ለጊዜው የጎዳናል ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ይከፍለናል አይዞኝ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው😢😢😢❤❤❤❤

    • @ትግስተስፍይቅርባይነት
      @ትግስተስፍይቅርባይነት 7 หลายเดือนก่อน +5

      ከእኔ ተመሳሳይ ሰው ሳገኝ ጭንቀቴ ይቀንሳል እኔም ነኝ ውዴ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ZorishMenjeta❤👌prefekt

    • @binitube7524
      @binitube7524 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም የዋህነቴ ጎድቶኛል ስው ቀርቤው ተጠቅሞብኝ ይክደኛል እሚመስለኝ ለኔ አለመፈጠሩ ይገርመኛል

    • @kidan.gebregzabher4962
      @kidan.gebregzabher4962 6 หลายเดือนก่อน +2

      ታዲያ ሁላችን ይዋሆች ኮሆነን ማን ልማን ነው ይሚጎዳው ሁሉመ እንደዛው ስልሚል ነው መስ ይቅርታ😊

  • @genetdesta-x1n
    @genetdesta-x1n 10 หลายเดือนก่อน +58

    አቤት አምላክ ሆይ ከክፋ ተብከኝ ብተልይ ወዳጅ መስለን ሰውን የምንጎዳ ሰዎች እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን!

  • @LordEsmiz
    @LordEsmiz 6 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም አመሰግናለሁ ከእንቅልፌ ስነሳ ይሆን ምክር በመስማቴ መልካም ጊዜ

  • @addismack9721
    @addismack9721 10 หลายเดือนก่อน +44

    ትልቅ ምክር ነው ድሮም ሚስጥሬን አልናገርም ለሰው አሁን ደግሞ ትክክል ነበርኩ ማለት ነው ❤

    • @ElhamAy645
      @ElhamAy645 10 หลายเดือนก่อน +5

      ታድለክ

    • @yemesrachmamo
      @yemesrachmamo 3 หลายเดือนก่อน

      Gobez

    • @Naeema-c9w
      @Naeema-c9w หลายเดือนก่อน

      ማሻአሏህ እኔስ ዝም ብዬ አወራ ነበር አሁን ግን ....😢

  • @meazi01
    @meazi01 6 หลายเดือนก่อน +6

    ትክክል ነው! በዚ ጉዳይ ብዙ ተጎድቻለው ማንኛውም ሚስጥር ለሰው መናገር ጡሩ አይደለም. እኔ የተጊዳውበትን በሰው ለሰዎች ነግሬ እነዛ ሰዎች ሁሉም ከኔ እርቀው ሄዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው አጠገቤ ያለው!

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 10 หลายเดือนก่อน +37

    በጣም አመሰግናለሁ ሰዎች ይቀናሉ በጣም ውይይይ😢 የኔ የምላቸው ሰዎች ራሱ እንደማይሳካልኝ እንደማይሆን ይነግሩኛል💔

    • @dgfxfff8587
      @dgfxfff8587 9 หลายเดือนก่อน +3

      ወይኔ ጋደኛ አገኘሁ😢😢😢😢

    • @newand9050
      @newand9050 8 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞን እህት ወድሞቸ አይክፍችሁእኔ ግን😢😢😢😢😢

    • @hikaahmed7133
      @hikaahmed7133 7 หลายเดือนก่อน +2

      Kelibachew lihon yechilale iko ayehonem bilew miyamenut

    • @ethiopiahagere7625
      @ethiopiahagere7625 7 หลายเดือนก่อน

      @@hikaahmed7133 እንደዚህ ተብሎ አይነገርማ የሰው ልጅ ከልቡ ከፈለገ የማያሳካው ነገር የለም። ይሳካል

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 8 หลายเดือนก่อน +24

    በትክክል ብለሀል አይ አለማወቃችን ብዙ ነገር አበላሽተናል😢😢😢

  • @mierafgebre662
    @mierafgebre662 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ትክክለኛ ና ትልቅ መልእክት ነው ደግነትን እንደ ሞኝነት ምቆጠሪበት ዓለም ላይ ነን .......ዋጋ ይስከፊላል ....

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 9 หลายเดือนก่อน +42

    ልክነህ እኔ የሆዴን እያወራሁ በሰወች ተንቄ ብቻየን ነኝ ይሄን ግልፅኘነቴን እዴት ድብቅ እደምሆን አቅቶኛል

    • @SamriSamri-gq3pp
      @SamriSamri-gq3pp 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም አቃተኝ ቡዙ ስው ጎድቶኛል

    • @vedventure5425
      @vedventure5425 6 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ እንደኔ ጥቃቱ የኔ የምላቸው ሚስቴ ሳይቀር ነው የሚያደርሱብኝ ምክንያቱ 7 መመሪያዎችን ጭራሽ አለማወቄ ነው እኔ አይምሮዬ የኔ የምለው ሊጎዳኝ አይችልም ብዬ ስለማስብ ነበር አሁን አበደን በቅቶኛል ዝም ጭጭ ነው

    • @MariamAdey-gp5kw
      @MariamAdey-gp5kw 5 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ብቻየን ይመስለኝ ነበር
      ሂወቴን ጠሊቻት ጓደኞት ኣሉኝ
      ማለት ነው ተመስገን ተነፈስኩን
      ሰው ያለ ኣጠገቤ እስክመስለኝ

    • @HalimaAragaw-ze2pk
      @HalimaAragaw-ze2pk 4 หลายเดือนก่อน

      የኔቢጤ ሞልቷልአላህይርዳን

    • @አጥነፍ
      @አጥነፍ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኦኦኦኦኦ,ልክ እንዴ እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞህ

  • @yididateak-gj1zx
    @yididateak-gj1zx 9 หลายเดือนก่อน +4

    አይገርምም እነዚህ ሁሉ ያልካቸው እኔ በሂወት አይቸው አለው ግን ጥያቄ ያሁን ይሄን ባህሪያ መቼ ማስተካከል ያለብኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ አምናለው በፈጣሪ ሀይል ሁሉንም አስተካክላለው

  • @dagnachewsetegn9704
    @dagnachewsetegn9704 10 หลายเดือนก่อน +31

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @alemeshetgezahegn
    @alemeshetgezahegn 10 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ምክር ነው።በርቱ ቀጥሉበት።

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ 29 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምርት እኔ እውስጤ ያለው ጨጋራየ ብቻ ናበር ሁሉም ለሰወች ለማቀውም ለማላቀውም አወራ ናበር ግን ልክ እደካስ ሁሉም የጉንኝ ጀመር አሁን ግን ተመስግን ተምሬ ተምሬ ዝምታን ወደድኩውት አዳደየ በስተት የምናደርጋቸው ናገሮች ያስተምሩና ፈጣሪ እኛም ለመማር ልቦና ይጠን🙏

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በጣም ትልቅና አስፈላጊ ምክር ነው ያካፈላችሁን 7ቱም ለህይወታችንበሙሉ ጠቃሚ ናችው ኮሜት ላይ ጭንቀት የሚፈጥርብን የመሰላችሁ አላችሁ ይሕ ማለትኮ ከማንም ጋር አታውሩ/አትወያዩ ማለት አይደለም እሚወራና እማይወራ አለ ለሚያውቅበት እና ነገሮችን ሁሉ ቀድሞ ለትረዳ እኔ ግን ሰ7ቶችም ቀድሜ ባለመረዳቴ ብዙ ተጎድቻለሁ እቅዶቸሁሉ ተዛብተውብኛል ሁሉን ነገር በመናገሬ ምንም ነገር ክፉም ይሁን በጎ ማንኛውንም ሰው ከትጠጉኝ ብደቂቃ አምኘ ነበር የማወራቸው ለኔ ደግነት/የዋህነት ሀቀኝነትም ጭምር መስሎ ነበር የሚታየኝ ለነሱግን እኔዛሬ ከገባኝ ይበልጥ ጅል የጅል መጨረሻ እደሆንኩ ነው የሚያውቁኝ እነሱኮ ልክናችው ነኛ በገዛ ስራየ የሚወራውንም የማይወራውንም ቀባጥሬ ቀባጥሬ የሚያግዙኝ ጭንቀቴን የሚያቀሉልኝ አይዞሽ ያልፋልየሚሉኝ መስሎኝ ነበር በሰአቱ ለትንሽ ጊዜ ቢሆንም የሚያበሽሩኝ ነበሩ ግን ትንሽ አብሬአቸው ስቆይ በገዛ ጅልነቴ ተርጉመው የሚናገሩኝ የሚሸሙሩብኝ የሚሽሟጥጡብኝ አሉ እኔም ለምን ብየ በራሴ እፀፀታለሁ በራሴ ስራ ፈጣሪየን አማራለሁ እደዛውም ሁኘ መልሽ እደዚያው ነኝ ሲነጋ አለመረዳቴ ማንም ይህን ማንም በተለይ ውድቀታችንን ለትዳር አጋሮቻችንም ቢሆን ማውራት የለብንም በትቻለን አቅም እኛ ስለምናምናቸው ስለምንወዳቸው የበለጠ እድንቀራረብ ነው የምናወራቸው ግን የተቀያየምን ቀን የበለጥ የነሱ ንግግር ይጎዳንል እኛ ያንን ነገር ተፀፅትን እኳን መልሰን ልንሠራው ማስታወስ እኳ የማንፈልገው ይሆናል ለነሱ ግን እደዚያው ነው የምንመስላቸው እና እስኪ ብዙ ተጎድተን ቢሆንም ለቀሪው እንማር እንገዘብ እኔ ይሔን ከሰማሁ በኋላ ለቀጣይ ምን መወሰን እዳለብኝ ተርድቻለሁ

  • @ansimag6539
    @ansimag6539 10 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም ትልቅ መልእክት ነው እናመሠግናለን

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ ት/ት አገኘሁበት ይህ ሁሉ ስህተት አብሮኝ እየኖረ እንዴት ታማኝ ጓደኛ ማግኘት እችላለሁ ሰባቱም ስህተት ውስጥ አለሁበት ግን በህይወቴ ደስተኛ አልነበርኩም።

  • @Netsanet21
    @Netsanet21 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አመሰግናለሁ!!

  • @NajatAman-us9ip
    @NajatAman-us9ip 5 หลายเดือนก่อน +14

    አዝናለሁ ።መንገድ ስቻለሁ ።
    ሁሉንም ለ ጓደኞቼ ፣ ባሌ ለምለው ሰው ስለ ቤተሰቦቼም ድክመት ....ስለ እኔ ሁሉንም ነገር በመናገሬ ያጣሁት ብዙ ነገር አለ ።

    • @EshetYetesena
      @EshetYetesena 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ውዴ እኔም አንዳንዴ ልክ አይደለም ለባልሽ እንኳን መምረጥ ያስፈልጋል

    • @EshetYetesena
      @EshetYetesena 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ቀምሻለሁ

    • @MercyHabte-pf7ln
      @MercyHabte-pf7ln 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም የትኛውም ምስጢር ወይም ድካማችንን ችግራችንን ለሰው ከነገርነው ማጥቂያ ያደርገዋል😢😢

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 10 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ምክር ነው

  • @UabBdj
    @UabBdj 10 หลายเดือนก่อน +8

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @tesfuteklu260
    @tesfuteklu260 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ ይላል ያስተምራል ቀጥሉበት

  • @Butagemda
    @Butagemda 10 หลายเดือนก่อน +10

    ልበ ቅን ሰዎች ከቅርብ ዘመዶቻቸውም ሳይቀር ጉዳት ሲደርስባቸው ማየት መስማት ያሳዝናል;;

  • @ሙሉአለመሰበለጠ
    @ሙሉአለመሰበለጠ 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ የነገርከን ምክር እኔ በራሴ ተቀብያለሁ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ቀጥልበት ተጨማር ትምህርት እፈልጋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ephrembekele8876
    @ephrembekele8876 10 หลายเดือนก่อน +6

    ትክክል ነው እኔም በህወቴ አጋጥሞኛል

  • @FjFj-oq6cx
    @FjFj-oq6cx 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እዉነት በጣም ተመስጨ ያደመጥኩት ምርጥ ምክር ከዛሬዋ ቀን ጀምሬ ምንም ቢፈጠር ምንም ደስታየንም ችግሬን ከራሴጋ መፍታት እዳለብኝ ነዉ የስከዛሬዉ ሞኝነቴ ይበቃኛን 😢🥺❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን🙏 የእናት ምክር ልበል ! ተባረክ ወንድማችን!!በዝች ከሐዲ አለም ና በዚህ ግዜ አለሟ በከፋችበት ደም, በበዛበት ግዜ አንደነዚህ ምክሮችና አጽናኝ አንደበቶች መስማት ነፍስና ስጋን ይፈዉሳሉ ሰማኄኝ? ቀጥልበት ግድ የለህም ብዙ ሰዉ አንደኔ ብጤ ይመርቃቹሃል🙏🙏🙏ደህና ሰንብት❤❤❤❤❤❤

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  9 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🗝

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ትክክል ነው በውነት ይሔን ስላከፈልሽ አመሠግናለሑ❤❤❤

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ልክ በኔ የደረሰ ነው እውነትህን ነው ወንድሜ ሰው ለሰው መድሃኒቱም አጥፊውም ነው ይባል የለ በእውነት ትልቅ ምክር ነው እጅግ አመሰግንሃለሁ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 หลายเดือนก่อน +12

    ከልብ እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉🎉

  • @AmenaDjibouti
    @AmenaDjibouti 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ወላሂ ምርጥ ምክር ሳህ በትክክክል እነረ አሁን ወላሂ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 20 วันที่ผ่านมา

    ይህ በእውነት ለእኔ ነው በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @HiwetTesfaye-yh7ex
    @HiwetTesfaye-yh7ex 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @AddisAbaba-j3s
    @AddisAbaba-j3s 10 หลายเดือนก่อน +2

    በፍጠራቹህ አከሌ የሚባል ሰው በመፅሃፉ እንደፃፍ ብላቹህ ምንጭ ጠቅሳቹህ አውሩ የራሳቹህ አስመስላቹህ አታውሩ ነውር ነው
    ❤❤❤❤ የዚህ መፅሐፍ ደራሲ ፖክ ሮይተር ይባላል ማሳወቁ ጥሩ ነው ግን ነውር ነው ምንጭ አለመጥቀስ 😂😂😂

  • @RediattamiruTamirugenbeto-c6b
    @RediattamiruTamirugenbeto-c6b 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው

  • @HiwetTesfaye-yh7ex
    @HiwetTesfaye-yh7ex 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትልቅ ትምርት ነው

  • @abse4305
    @abse4305 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዝምታ ወርቅ ነው

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @AdemMohammed-y3j
    @AdemMohammed-y3j 2 หลายเดือนก่อน

    1, ያለፈውን ስተትህንና የወደፊት እቅድህን አትናገር
    2, ስላዘንክበት ነገር እና ስለተናደድክበት ነገርህን አትናገር
    3, ስለቤትህ እና ስለ ቤተሰብህ አትናገር
    4, ጥንካሬ እና ድክመትህን አትናገር
    5, ገቢህን እና ተቀማጭ ገንዘብህን አትናገር
    6, ስለተዋረድክበት እና ስላንዘክበት ጉዳይ አትናገር
    7, ማን ወዳጅ እንደሆነ እና ማን ጠላት እንደሆነ አትናገር

  • @gobenaabdeta6638
    @gobenaabdeta6638 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @YenenshAbrham
    @YenenshAbrham 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ልበልህ በምድራዊም በሰማያዊ በረከት ተባሰክ እንደ ፈጣሪ ኮሌጅ በፍቅር ሰለሚሰማዉ ምክርህ እጅግ አሰግናለሁ አሁንማ ገና ሸምቸ ሣልጨርሰ በሰደት ላሉ በሀገር ላሉ ለማቃቸዉ ሁሉ ከአምሰት ቁጦር በላይ እያካፈልኩኝ ------ በቃ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hanatafese9256
    @hanatafese9256 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው

  • @genethana1145
    @genethana1145 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጢም አመሰግኖለሁ የኒ ህይወት ነው

  • @MsBirani
    @MsBirani 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጣፋጭ ምክር አብሶ ለኛ ለሴቶች

  • @afjalhusain7994
    @afjalhusain7994 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን አሥተማሪ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @AdanechMulatu
    @AdanechMulatu 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለው ትልቅ ትምረት 🙏🙏🙏🙏

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 7 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቅ ትምህርት ነው:እኔ በግሌ የተስበርኩበት ነገር ነው አሁን ላይ መናገር ካለብኝ ለፍጣሪዬ ብቻ ነው::ተባርክ ወንድሜ🙏🏽

  • @LemesaHora
    @LemesaHora 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 7 หลายเดือนก่อน +11

    ዝምያለነጃወጣ ብለዊል ነብያቺን ሱለላሁአሊይህወሰለም

  • @Radet-vw4zb
    @Radet-vw4zb 3 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidandessie3918
    @kalkidandessie3918 26 วันที่ผ่านมา

    በጣም ትክክል ተባረክ

  • @ermiassnigusse9836
    @ermiassnigusse9836 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለው 🙏🙏🙏

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gv 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ድንቅ ምክር ተባረክ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ትልቅ ተማርኩ

  • @KenawakNagasa
    @KenawakNagasa หลายเดือนก่อน

    አናመሰግማለን thanks

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @FikirBekele-15
    @FikirBekele-15 10 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛዉ ምክር ሁልጊዜ የማየው ነው።በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @HabtemichaelDaniel
    @HabtemichaelDaniel 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ምክር ነው🎉

  • @AdeesAdes
    @AdeesAdes 6 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው ሠባቱም የኔያለሁበትነው አይ ትክክልነህ በእውነት እግዛቤርን የልበን አማከርከን

  • @MarkoseMark
    @MarkoseMark 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለመልካም ምክር ተባረክ

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  3 หลายเดือนก่อน

      ስለተማርሽበት ደስተኞች ነን🗝

  • @AragacheAra
    @AragacheAra 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @SamriSamri-gq3pp
    @SamriSamri-gq3pp 6 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው እኮ በተለይ እኔ የስቀልኝ ሁሉ የውድድኝ ይመስለኛል ግን ስው እጅግ ክፉ ነው

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  6 หลายเดือนก่อน

      እንደዚህ መረዳትሽ አንድ የንቃት ምልክት ነው keep going 🗝👍

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ወላሂ አስፈላጊአደለም መናገር እኔገመምቺለሁ

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነትኖ እኔ ባራሴለይ አይቻሎ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 10 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you so much

  • @gashawalelegn4704
    @gashawalelegn4704 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው በውነት አመሰግናለሁ በኔ በኩል በጣም ነው የተማርሁበት

  • @SeyidaTemam
    @SeyidaTemam 10 หลายเดือนก่อน +2

    Betam Amasagenalew hullum nagr yene sera new mekeru kamibalew baly takmognal

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  10 หลายเดือนก่อน +1

      የኛም ፍላጎት እሱ ነው🙏🗝

    • @SeyidaTemam
      @SeyidaTemam 10 หลายเดือนก่อน

      @@Fikare_kewakibt 🙏🙏🙏🙏

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደርሶብኛል ልክ ነህ

  • @ZeynebGasheu
    @ZeynebGasheu 8 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ በራሴ የደረሰ ታሪክ ነው በሁሉም ነገረ ለማሥተዠካከል እሞክራለሁ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጥልኝ ለኔ ነው ይህ ምክር በውነት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ምክር አስቀድሜ ባውቅ ኖሮ ብዙ ስህተቶችን አስተካክል ነበር😢😢😢

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 9 หลายเดือนก่อน +14

    ስለዚህ በህሳብ ብዛት ፈንድተን መሞታችን ነው ማለት ነው::ተጠራጣሪ ና ሰውን የማናምን ሆነን ከራሳችን ጋር እየታገልን በጭንቀት መወጠር!? ሰው የውስጡን ሃሳብ አውጥቶ ለሌላው ሰው ካልተናገረ የሃሳብ ህመም ይታመማል::መቼም ቅን ሰው አይጠፋምና ሀሳባችንን ሊረዳ ለሚችል ሰው ብናጋራ በሃሳብ ብዛት ፈንድተን እንዳንሞት ይረዳናል::አምላኬ ሰው ስጠኝ ብሎ መፀለይም ግድ ይላል::

    • @Getenew-b2z
      @Getenew-b2z หลายเดือนก่อน

      በእርግጥ ልክ ነው ግን ጉዳቱ ያመዝናል!

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም በምክራችሁ ረኪ አለው ጌታ ይባርካችሁ

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 4 หลายเดือนก่อน

    ምረጥምክረ ነው እናመሰግናለን ወንድሞች ን❤

  • @iyobTadele-u6v
    @iyobTadele-u6v 10 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አመሰግናለሁ በርታ

  • @mdfsffda5885
    @mdfsffda5885 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ወንድሜ ትክክለኛ ምክር ነው እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯✅🇪🇷

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  10 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @SimesiratuSimesiratu
    @SimesiratuSimesiratu 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ስጭኝ ሳልላት ሰታኝ እኔ ደግሞ ማድረግ ስላልቻልኩ ደካማ ጎኔን ተጠቅማ ልታሸማቅቀኝ ትፈልጋለች

  • @letconsider
    @letconsider 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ብቻዬን የመቅረቴ ምክኒያት ምስጥር ባለመጠበቄ ያለኝን አጥቻለሁ ወዳጅም አጥቻለሁ(ወዳጆቼ የዋህነትም በጣም ጎድቶኛል

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  6 หลายเดือนก่อน +1

      መስተካከል አለበት🗝

  • @Seadaoumer-d7s
    @Seadaoumer-d7s 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምእናመሰግናለንወንዲማችን❤

  • @habibo-i5o
    @habibo-i5o 11 วันที่ผ่านมา

    እሚገርም ትምርትነው❤❤❤❤

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ማርያምን ምርጥ ነው ይመቻል ጥንክሩልን ጥሩ አስተማሪ ፖሮግራም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  10 หลายเดือนก่อน

      ከልብ እናመሰግናለን 🙏

  • @hassenabdullahi6487
    @hassenabdullahi6487 หลายเดือนก่อน +1

    Bro thnkyou you are amizing

  • @Abdulkerim7300ma
    @Abdulkerim7300ma 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው !!

  • @BogaleBaheru
    @BogaleBaheru 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤በትክክል

  • @Getenew-b2z
    @Getenew-b2z หลายเดือนก่อน

    እዉነት!! አመሠግናለሁ!!!

  • @Hayat-g5f
    @Hayat-g5f 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betam arif mkir neber thenks

  • @genettekilu8973
    @genettekilu8973 5 หลายเดือนก่อน

    እናማሰግናለን❤

  • @LijSeydo
    @LijSeydo 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ምክር ፈልም ላይ ነበረ የገባሁት የሚገርም ምክር አገኘሁ አመሠግናለሁ

  • @محمدنور-ن2ج
    @محمدنور-ن2ج 10 หลายเดือนก่อน

    ባትክክል ዎንድሜ ብዙ ጊዜ aworahuti ናጋር yiqochagali👍👍👍

  • @Sadae-v4b
    @Sadae-v4b 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ጀዛከላሁም ኽይረን

  • @AbduOumer-iw2ds
    @AbduOumer-iw2ds 4 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ አይነት ምክሮችን ቅድማያ ብሰማዉ ደስባለኝ አሁንም ገናነዉ አመሰግናለሁ ❤ብሮ❤

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  4 หลายเดือนก่อน

      👍አዎ አሁንም አልረፈደም

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ