Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
  • 286
  • 3 941 310
ለማግባት ሀብታም መሆን አይጠይቅ -ከትዳር አማካሪ ዶ/ር ማስረሻ ጋር ጥልቅ የትዳር ውይይት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ወደ መልሕቅ ፖድካስት🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በዚህ ክፍል ከትዳር አማካሪ ዶ/ር ማስረሻ ጋር ጥልቅ የትዳር ውይይት እናደርጋለን:: መልካም ቆይታ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial
✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial
melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
มุมมอง: 241

วีดีโอ

ባለቤትህ ከማገጠችብህ ይህንን አድርግ - ባልሽ ከማገጠብሽ ይህንን አድርጊ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 5K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በዛሬው ቪዲዮ የምናየው በጣም የወደደችውን ያፈቀረችውን አግብታ ከ ዓመታት በኋላ ከ አዲስ ሰው ጋር የስሜት ፍቅር ይዟት ባለቤቴ ሞቶ ፍቅረኛዩን ባገባሁ ብላ የተመኘችው ሴት ታሪክ እናያለን እስከመጨረሻው ተከታተሉት መልካም ቆይታ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial ✅ melhekcenter ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial #በትዳር ላይ መማገጥ #መማገጥ #ፍቅር #ፍቅር ይዟት #ቺት #ሴት #መማገጥ #የወደደችውን #መማገጥ #በህልም መማገጥ #ፍቅር #ethiopia #women #et...
በትዳር የቆሰለች ሴት ህመሟ ብዙ ነው! - | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 2.6K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በዛሬው ቪዲዮ ባለትዳሮች መግባባት አቅቷቸው ያንተ ነገር በቅቶኛል ያንቺ ነገር በቅቶኛል ተባብለው ለልጀ ስል ነው አብረን የምንኖረው ብለው የራሳቸውን ህይወት በውጭ እየኖሩ ልጅ ለማሳደግ ብቻ አንድ ላይ ሳይሆን አንድ ቤት ለሚኖሩ ባለትዳሮች ትክክለኛውን መፍትሄ እናያለን እስከመጨረሻው ተከታተሉት መልካም ቆይታ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial ✅ melhekcenter ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
ከተስፋ መቁረጥ እንዴት መውጣት ይቻላል? - ዋጋ ከከፈልን አይቀር ለስኬታችን እንክፈል | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 1.5K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ወደ መልሕቅ ፖድካስት🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በዚህ ክፍል ከአሰልጣኝ ሱራፌል ጋሻው ጋር ጥልቅ የትዳር ውይይት እናደርጋለን:: መልካም ቆይታ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial ✅ melhekcenter ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
አብዛኛው ሰው እየቆየ እንጂ እየኖረ አይደለም ዋጋ ከከፈልን አይቀር ለስኬታችን እንክፈል! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 73116 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ወደ መልሕቅ ፖድካስት🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በዚህ ክፍል ከአሰልጣኝ ሱራፌል ጋሻው ጋር ጥልቅ የትዳር ውይይት እናደርጋለን:: መልካም ቆይታ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial ✅ melhekcenter ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
በጣም ቆንጆ ናት ግን የአፏ ጠረን አያስጠጋም አፍሽ ይሸታል እንዴት ልበላት| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 9K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡ ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial ✅ melhekcenter ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
በዓልን እየሰራን ነው የምናሳልፈው ሲሉኝ ሰራተኞቼን ሰርፕራይዝ አደረኳቸው| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 3Kวันที่ผ่านมา
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡ ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅youtube.com/@MelhkMediaOfficial ✅youtube.com/@GabchaTubeOfficial ✅ melhekcenter ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
የአማት እና የምራት አለመግባባት - ወላጆቻችን አካላችን አይደሉም! Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @HabeneyomMedia
มุมมอง 2.1Kวันที่ผ่านมา
የአማት እና የምራት አለመግባባት - ወላጆቻችን አካላችን አይደሉም! Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @HabeneyomMedia
የአማት እና የምራት ጦርነት - ገንዘብ ስለሚሰጣቸው መማገጡን ሴተሰቦቹ ይደብቁለታል! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @HabeneyomMedia
มุมมอง 456วันที่ผ่านมา
የአማት እና የምራት ጦርነት - ገንዘብ ስለሚሰጣቸው መማገጡን ሴተሰቦቹ ይደብቁለታል! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @HabeneyomMedia
ሶስተኛውን ባሌን ላገባ ነው ጸሎት አርጉልኝ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 3K14 วันที่ผ่านมา
ሶስተኛውን ባሌን ላገባ ነው ጸሎት አርጉልኝ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የስኬታማ ትዳር መገለጫዎ - የተባረከ ትዳር መርሆች | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 5K14 วันที่ผ่านมา
የስኬታማ ትዳር መገለጫዎ - የተባረከ ትዳር መርሆች | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
አስደናቂው የፍቅር ስጦታ ___ መስጠት ነው! - | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 6K14 วันที่ผ่านมา
አስደናቂው የፍቅር ስጦታ መስጠት ነው! - | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
በመሀል አዲስ አበባ ዘመናዊ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ በ 15 % ቅድመ ክፍያ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 39121 วันที่ผ่านมา
በመሀል አዲስ አበባ ዘመናዊ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ በ 15 % ቅድመ ክፍያ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ያለምንም ፍቅር 30 ዓመት በትዳር | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 5K21 วันที่ผ่านมา
ያለምንም ፍቅር 30 ዓመት በትዳር | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ባለ ትዳሮች ቤት መኖር የሌለባቸው 4 መጥፎ ነገሮች | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 6K21 วันที่ผ่านมา
ባለ ትዳሮች ቤት መኖር የሌለባቸው 4 መጥፎ ነገሮች | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ምንም ልብህ ቢሰበር ሊነሳ የሚችል ስብርባሪ አለው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 2K21 วันที่ผ่านมา
ምንም ልብህ ቢሰበር ሊነሳ የሚችል ስብርባሪ አለው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
መንፈሳዊ ሰዎች እና ትዳር - መንፈሳዊ ሴት - በእስምልና አላህን ይፈራሉ በክርስትና ጌታን ይፈራሉ ብለን ለው የምናምነው | Melhk Media |መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 7K28 วันที่ผ่านมา
መንፈሳዊ ሰዎች እና ትዳር - መንፈሳዊ ሴት - በእስምልና አላህን ይፈራሉ በክርስትና ጌታን ይፈራሉ ብለን ለው የምናምነው | Melhk Media |መልሕቅ ሚዲያ
መግባባት ላቃታቹ ባል እና ሚስቶች ሁለት መፍትሔ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 11Kหลายเดือนก่อน
መግባባት ላቃታቹ ባል እና ሚስቶች ሁለት መፍትሔ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የስኬት ታሪክ ብዙ ውድቀት ነው - ሎተሪ ያሸነፉ ሰዎች ለምን ድሀ ሆኑ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
የስኬት ታሪክ ብዙ ውድቀት ነው - ሎተሪ ያሸነፉ ሰዎች ለምን ድሀ ሆኑ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ከፈጣሪ ውጭ ማንም የለኝ - ሲያስፈራራኝ ባሌን አሳሰርኩት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 4.7Kหลายเดือนก่อน
ከፈጣሪ ውጭ ማንም የለኝ - ሲያስፈራራኝ ባሌን አሳሰርኩት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ሳያገቡ መኖር ይቻላል ወይስ አይቻልም - ለብቻ ያለ ወንድ ወይም ያለ ሴት መኖር | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 10Kหลายเดือนก่อน
ሳያገቡ መኖር ይቻላል ወይስ አይቻልም - ለብቻ ያለ ወንድ ወይም ያለ ሴት መኖር | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የሴቶችን እድሜ ይበላሉ - ህይወት አልጋላይ ብቻ አይደለም | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
የሴቶችን እድሜ ይበላሉ - ህይወት አልጋላይ ብቻ አይደለም | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ከ 30 - 60 ዓመት ላላችሁ ባለ ትዳሮች ይህ Video ለእናንተ ነው | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 19Kหลายเดือนก่อน
ከ 30 - 60 ዓመት ላላችሁ ባለ ትዳሮች ይህ Video ለእናንተ ነው | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ወንድ ልጅን አልጋ ላይ ጀግና የምታደርገው ሴት ናት - የድክመተ ወሲብ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 27Kหลายเดือนก่อน
ወንድ ልጅን አልጋ ላይ ጀግና የምታደርገው ሴት ናት - የድክመተ ወሲብ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ላዳመጠው ልብም ጥሩ መካሪ ነው! - በስራ ቢሆን ሁሉም ሀብታም ነበር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 4.8Kหลายเดือนก่อน
ላዳመጠው ልብም ጥሩ መካሪ ነው! - በስራ ቢሆን ሁሉም ሀብታም ነበር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የባሏን ልብ የምትገዛ ሴት - እንደተፈቀረች የምትኖር ሴት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 25Kหลายเดือนก่อน
የባሏን ልብ የምትገዛ ሴት - እንደተፈቀረች የምትኖር ሴት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ከባዱ የሴቶች ስህተት በትዳር ውስጥ - The worst mistake women make in marriage | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 52Kหลายเดือนก่อน
ከባዱ የሴቶች ስህተት በትዳር ውስጥ - The worst mistake women make in marriage | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
እውነተኛ ፍቅር ያለው ድሀ ቤት ነው! - የጎደለ እምነት ዋጋ ያስከፍላል! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 4.6Kหลายเดือนก่อน
እውነተኛ ፍቅር ያለው ድሀ ቤት ነው! - የጎደለ እምነት ዋጋ ያስከፍላል! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ሳላገባ ሳልወልድ 49 ዓመት ሞላኝ - በመጥፎ ጓደኞቼ ሰበብ ትዳሬን አጣሁ - ከእኔ ተማሩ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 14Kหลายเดือนก่อน
ሳላገባ ሳልወልድ 49 ዓመት ሞላኝ - በመጥፎ ጓደኞቼ ሰበብ ትዳሬን አጣሁ - ከእኔ ተማሩ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
በ 17 ዓመቷ ሁለቴ ያስወረደችው ወጣት - ፍቅር እና ገንዘብ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
มุมมอง 4.7Kหลายเดือนก่อน
በ 17 ዓመቷ ሁለቴ ያስወረደችው ወጣት - ፍቅር እና ገንዘብ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

ความคิดเห็น

  • @YoditTogo
    @YoditTogo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bless u❤❤❤

  • @raharaha7818
    @raharaha7818 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ልጅናሆምዩቱቤ
    @ልጅናሆምዩቱቤ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጊዜህን ሰዉተህ በነፃ ስላስተማርክን እናመሰግናለን 🙏

  • @YoditTogo
    @YoditTogo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I like you ❤❤❤ Go head

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምክንያቲም የዘመኑ ሴት የሰው ትዳር አፍርሰው መግባት ስለሚፈልጉ ናቸው. ሴቶቹ አሁን ላይ ክብር አተዋል ሰርተው ከመለወጥ ይልቅ በአቋራጭ እና በመስተፋቅር ወይም በዝሙታቸው : በአርቴፊሻል ሜካፕ ውበት ወንዱን ማጥመድ እና መንጠልጠል ነው ሚፈልጉት:: ባለ ትዳሮ ሆነ አልሆነ ሴቶቹ ጉዳያቸው አደለም :: ወንድ ልጅማ በሀሪው ነው ውሻም ይከተላል እኮ::

  • @KennaaBiranu
    @KennaaBiranu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አለበት ብሩም ምቾቱም ቀርቶብኝ ለራሱ እንደ ፈለገ ሆኖ ለኔ ሰላም ሴቶኝ ልጄን ባሳደኩኝ 💔😢

  • @sewalemhaile1
    @sewalemhaile1 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንድነው የተቋረጠው😳

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tanks a lot Bro/S ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hawamuhemed5939
    @hawamuhemed5939 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ዱዓ የምታበዛ ሴት ሁሉ በጃነው ምክንያቱም አሏህ ያግዛታል

  • @FadilaYasen-gn3og
    @FadilaYasen-gn3og 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @እማፍቅር-መ6በ
    @እማፍቅር-መ6በ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እኔም እዲህ አይነት ፈተና ገጥሞኛል ባይን በጣም እማፈቅረዉ ልጂ ነበር ከዛም ቤተሰብቸ አይፈልጉትም እሱም የተረጋጋ ስላልነበር. ሊላ መልካም ሰው አግቸ አገባሁ ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ ላይ ነን ግን ያነን ማሰብ ማቆም አልቻልኩም ምን ይሻለኛል😢

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gerum abat egziyabhr zemnhn yarzmew memehr ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @እድልHabetamu
    @እድልHabetamu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ጥያቄ የማገጠ ወንድ ወይም ሴት ተፀፅተው ወደ ትዳራቸው ከልባቸው ይመለሳሉ ሊታመኑ ይችላሉ ቪዲዮ ብትሰራልን ብዙ ሰዎች ማወቅ ይፈልጋሉ ይቅር ለመባባል ትዳርን እንዳይፈርስ ልጆች እንዳይገላቱ❤❤

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነቱን ለመናገር የአፍ ጠረን ችግር የአፍ ብቻ አይደለም የውስጥ ወይም ከሆድ ጋር የሚገናኝ ነገርም አለው በደንብ መታየት ያስፈልጋል

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ምግብ በስዐቱ አለመመገብ በራሱ ችግር ነው 😢

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይጠብቀን ከክፉ ነገር።ኢትዮጵያ በኤችአይቪ በአፍሪካ 3 ተኛ ናት መማገጥ ከባድ ነው በተላይ ሴቶች ትዳር ያለው ወንድ አማግጦሽ ቢያገባሽ ሁሌም የሲዖል ህይወት ነው ሚያኖርሽ የተገፋች ሴት እንባ ይከተላል

    • @ZuzuBintIselam
      @ZuzuBintIselam 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላህ ይበቀላቸው

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሚያስፈራው በሽታው ነው እንዴት ሰው በህይወቱ ይቀልዳል ይሄ ልክፍትነው ብቻውን ቢሞት ጥሩነበር ሚስቱንም ይዞ ባሉዋንም ይዛ እነዚ ነፍስገዳይ ናቸው የሰው መጥፋት ምክንያት መሆን ከመግደል አይተናነስም

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@shekatelebenatsheka6143 መፃፍ ቅዱስ ላይ ለሰው ህይወት ውድቀት ተብሎ የተጻፈው በብዛት ዝሙት ነው ብቻ ደስ አይልም እግዚአብሄር እኛን የፈጠረን እንደ ቤተመቅደስ ንጹህ አርጎ ነው በመላ ሰውነታችን ይዘዝበት

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ✅✅✅✅✅✅

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሁሉ ያያል ከትዳር ውጭ መማገጥ ሀጥያት መጥፎ ነው ለእንደዚ አይነት ስው ይቅርታ ማደርገ አብሮ መኖር አያስፍልግም

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 วันที่ผ่านมา

    Laza eko nawe ethiopia ka africa ba HIV 3 Level laye yalenawe 35,milion ethiopiawi hiv alebate

  • @LolBaba-si7oc
    @LolBaba-si7oc วันที่ผ่านมา

    ምንድን ነው ትላክሱ

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 วันที่ผ่านมา

    ከማገጠ ባልና ከማገጠች ሚስት ጋር አብሮ መቀጠል አያስፈልግም፤ መታሰብም የለበትም! የማገጠውን አካል ሲጥ ማድረግ ነው እንጅ የምን መለሳለስ ነው?

    • @ልጅናሆምዩቱቤ
      @ልጅናሆምዩቱቤ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በአፍ እንደመናገር ቀላል አይደለም ብሮ 😢😢

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያግዘን በእውነት😢😢😢😢

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
    @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት วันที่ผ่านมา

    ብቻ ፈጣሪ መልካሙን ያድለን እጂ ትዳር ፈተና አለው ግን እኔ ቢማግጥ ይቅርታ አላደርግለትም መሄድ ከጀመሩ መቸም አይታመንም

  • @helymaru
    @helymaru วันที่ผ่านมา

    selam wendem yene tareki besema tiru astemare yehonal pleas ketemchek bawerak tiru new betam yemegrem tariki new

  • @tsahydemsis6757
    @tsahydemsis6757 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @abayhailu1476
    @abayhailu1476 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
    @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት วันที่ผ่านมา

    ለወዶች ነው ባብዝኝ በጅ ያለ ወርቅ እደመዳብ ነው የሚሆን እኔማ እነሱን ማመን ነው ያቃተኝ ለዚህም የጓደኛየ ባል እሷን ካላገባሁ ሞቴን እመጣለሁ እጂ ሌላ አላገባም ብሎ አግብቶ አመት እኳ አልቆየም ፈቶ ሲገባ አሁን እደልብስ እያቀያየረ አለ 😂😂😂😂😂

  • @KsaKsa-m3l
    @KsaKsa-m3l วันที่ผ่านมา

    እየ የምለዉ ደሞ አዲሰዉ ከትዳር ቡሀላ ሌላ ጋ ሂዶ ከማገጠ ምን ይሰራል መለያየት ነዉ እጂ እደሀለዉ ጋ ስሜቱ እስኪበርዲ ዝም ለምን እደዋለሁ እኔ በራሴ ባለቤቴ ምንም ነገር ይበዲለኝ ይቅርታ ከጠየቀ ይቅር እለዋለሁ ችት ካረገ ግን በታአምር አብሬዉ አልኖርም ምክኛቱ ከኔ የጎደለ ነገር ካለ መናገር ይችላል

    • @SaronArefayne
      @SaronArefayne 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tkkl ❤

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z วันที่ผ่านมา

    ይኸው በ20 አመቴ የገባሁበት ትዳር ዛሬ 42 አመቴ የ4ቆነጃጅት እናት ነኝ ፍቅር ሰላም ካለ ሌላው ትርፍ ነው ሰፊ ፍላጎት አያስፈልግም እንደ አቅም እንደቤት ከተኖረ ቀላል ነው እንጀራ በወርቅ አይበላ ገንዘብ ቢቆለል አይበላም

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 วันที่ผ่านมา

      ሳህ. ደምሩኝ በቅንነት

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ วันที่ผ่านมา

    የኔ ህይወት ይሄ ነው ምን እንደሚሻለኝ ፈጣሪ ይሁነኝ እንጂ ምን እንደማረግ አላውቅም ይሀው አለው በሰው ሀገር ተቃጥዬ

  • @worikinashiGatiso
    @worikinashiGatiso วันที่ผ่านมา

    woww so Amzimg 🥰🥰🥰

  • @EmebetYihun
    @EmebetYihun วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @namakulaqurusum9881
    @namakulaqurusum9881 วันที่ผ่านมา

    Waaooo Gudaa Galatomaa keessatuu kabajnii fi jalalii siin hadha wara fi matii keessan hundaaf qabdaan baayyee namatii tola annii bultii keessa hin galee jalales hin qabu horadhes hin beku kabaja koo egeen kan rabii keetii jedhe naaf kenet heruma asabni annii bultiif qabus 100% 90 siridha kan anqate lale madalee sirefana kanafuu galatomaa🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️💪💪

  • @buzuneshabara6961
    @buzuneshabara6961 วันที่ผ่านมา

    Nagaan waqayyoo sif haa ta'u dhugumatii waqayyoo goftaa baraa kee sif haa ebisuu Afaan Oroommn ni jiraa Maxafaa kunii

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf วันที่ผ่านมา

    የኔን ቤት ታሪክ ነው ያወራሀው ባሌ ፍቅረኛ እያለን ነበር ያኔ እድሜው 30 አከባቢ ነበር የአፍ ጠረኑ እንደሚሸት እና ጥርሱን እንዲታከም በተደጋጋሚ የነገርኩት እሱ ግን ምንም አይሰማኝም ግንኙነት ስናደርግም አፌን በጨርቅ ወይም በትራስ እየሸፈንኩ ነበር ያሁሉ አመት አብረን የኖርነው በተለይ የአመት በአል ቀን አልኮል ከጠጣ ያለበት ክፍል ሁሉ ነው የሚሸተው የሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው መቼ ቢታከም ጥሩ ነው 50 አመቱ ላይ አሁን ጊዜው አልፋል ቢታከም ባይታከም ለውጥ የለውም ስለማንሳሳም ያሳዝናል ቆርበን ስለተጋባን ቃልኪዳኔን መጠበቅ ነበረብኝ 💔

  • @SamrisamriSamrisamri
    @SamrisamriSamrisamri วันที่ผ่านมา

    ካልተስማሙ ፣ካልተረዳዱ፣ካልተዋደዱ መከባበር ከሌለ ከመገዳደል መለያየቱ መፍትሔ ነው ወዳጄ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 วันที่ผ่านมา

    አገሬ ስገባ በአካል አንተን ማግኘት ፈልጋለሁ ወንድሜ

  • @GezahegnMasresha
    @GezahegnMasresha 2 วันที่ผ่านมา

    ዋው ድንቅ ቆይታ ነበር ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀው። ድጋሚ በትዳር ሕይወቱና በስልጠናዎቹ ይቅረብልን! አመሰግናለሁ ሱራ🙏

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 2 วันที่ผ่านมา

    Wedaje wendu interested kalhone kersu core beleif flagot mizan feqad wechi khonech misale azamlke tifu chikko bne aynetu 5 nettbun tewgnna 5 milion nettbm binorat aqleshlishot new ymimotew..btly wend kalfelege tinshm yembita milkt kasaye..bitteshn yhagershn sew ekuyashn mesayshn felgi new..tikikilegnaw mikr..alezya gize btly yset taxi aydelemna khuletum bado endatasqerat new segate ..ewnetun tnagro emeshebet yiluwal yih new...set kalflgech gidyelem bahl weg minamn lihon selemichil tinsh gidyelem yijajal bzu gin wegene..sent werqama ymiyadergh big projects alu ymitebqhna bzih wendum bihon bayjajal ymil qen mikren elegsalew..yihe ferenj dro tiqur ensesa nw bilo bmiyasb saat ytfelasefubet yzoo arawitoch knowladge new..sew kibur new time is gold yiluhal lerasachew gze ferenjochu anten gin bndih aynet sihrachew yitebetbuhal..don beleive my bro ksemachugn kzih yweshet philosophy yenat abatochachin gize ynbrw ewqet bshiettf yibelttal tru family mesrtew anten asgegntew hagerhn emnet bahlhn bkibr awrsewh hedu ena ..atijajal..ygnzeb bicha..tayhon ygizem gifff ale..muselim khonk bqedana qederu emen..qedmo ynekah aystihm yasateh aynekahm bilowal nbi muhammed saw..ok alayehm bzih real ewneta mamen kflgk professor tilq balewqwt ytebalew balbirr btidar relationshipu fail..adrgo bmiyasazn hunate..duryew mhaym gebere getterew bettam ytesaka ymiyasqena hiwot smrolet sihed..so min lmalet new kante yteshalu gerami denq sewochm wedqewalna ytkstwn lmlkam bileh teqebel..ktesakalhm bilt wey awaqi selehonk adelem amesgin fettarihn kmisganawm mhkl atinbottare bgura eweq yante gubzna sayhon yfettari tsega new..nbiyu saw endalut hulem tiqm mitagegnbet lay gugu hun beqa try your best kkeshefe..yaluh metfo happen alfo alfo kaderege qul qedderellah wemasha faale..allah wesene yashawn aderege lmlkam new bileh bmrdat teqebel..enji ymanm qettafi wurre wedeflagotu litemezezh wey andwa sheqaba litanberekikh wey yeandu sheregna telalaki awaqi meslo ymigthn hula merz yhone knowladge eytegatk wegene buhala ..mngstu endalew guwadoch lsewm limit alew ..ene yelehubetm amanuel hospitaln hideh atachenanqbn..guwadoch ysewm eko limit alew..kkk..naaltushtush wurre belilgn..lza new harrerochin yminafeqrachew..dokha atadrgen aza..chinq anchilim yharer lijoch nen...

  • @muna-l6d
    @muna-l6d 2 วันที่ผ่านมา

    you so stupid

  • @muna-l6d
    @muna-l6d 2 วันที่ผ่านมา

    Why you send me this?

  • @Amanshow-አማን
    @Amanshow-አማን 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሸቶኝ አስታውኬ አውቃለሁ በጣም ከባድ ነው

  • @ytse1447
    @ytse1447 2 วันที่ผ่านมา

    I feel it teaches for kids that divorce is normal

  • @ytse1447
    @ytse1447 2 วันที่ผ่านมา

    This is normal in USA , but I don’t agree with that

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 2 วันที่ผ่านมา

    እንሰማለን አንፈርድም😢

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 2 วันที่ผ่านมา

    End tidari asifari ale gin

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 3 วันที่ผ่านมา

    100%❤🎉🎉🎉🎉