10 የልባም ሴት እና የልባም ወንድ ባህሪያት! - ልባም ሴት - ልባም ወንድ |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/Melhk...
    #ልባምሴት #habesha #ethiopianwomen #ethiopianwedding #ethiopiantraditionalclothing #distancelove #ethiopianmusic #ልባም ወንድ #habesha #Ethiopian traditional clothing #ethiopiancommunity #10 የልባም ሴት እና የልባም ወንድ ባህሪያት
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 305

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  3 หลายเดือนก่อน +81

    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    youtube.com/@MelhkMediaOfficial

    • @mimiAtena
      @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน +6

      መቶ ጊዜቢቻል እደርግ ነበር ለመምህር ጸግሽ. ሳገባ ባሌን ይዤ. መልቅ ኮርስ እወስዳለሁ. ጌታዬ ሆይ እባክህ የኔን ያልከውን አዳም ስጠኝ.

    • @EABET-qt9iw
      @EABET-qt9iw 3 หลายเดือนก่อน

      ስልክ ቁጡር ዬት ነው ምገኝ

    • @mahletmamuye9578
      @mahletmamuye9578 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@EABET-qt9iwቪዲዎ ለይ መጨረሻ ሁሌ ይናገራል አለ ሌሎችንም አዳምጫቸው ታገኛለሽ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  3 หลายเดือนก่อน +3

      @@EABET-qt9iwበ 0970704050 ይደውሉልን ውድ ቤተሰባችን!

    • @selamawitdemissie-oz5hy
      @selamawitdemissie-oz5hy 2 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊​@@EABET-qt9iw

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 3 หลายเดือนก่อน +51

    ወላሂ ያተን ምክር ስሰማ በጣም እረጋጋለሁ 😢 አሏህ ይባርክህ አደበትክ ደስስ ሲል እኛም በሰዉሀገር ያል ልጆቺ አሏህ ለሀገራቺን ያብቃን 😢

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน +65

    መምህር ጸግሽ እውነት ደስ ብሎኛል. የኦርቶዶክስ. ልጂ በመሆንሆት. ደሞ መምህር. እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን በቤቱ ያጺናሆት

    • @belanlove21
      @belanlove21 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 3 หลายเดือนก่อน +9

      ኦርቶዶክስ ሆነ አልሆነ ሁላችንም የእግዚአብሔር ልጆች ነ ን ሙስሊም ክርስታያኑም እደወድም እና እደእህት ተከባብሮ ነዉ የሚኖረዉ ዉዴ

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 3 หลายเดือนก่อน +44

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ ካየሁ በኋላ ተከታይህ ሆኛለሁ ❤❤❤

    • @abayeyoutube7773
      @abayeyoutube7773 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ❤

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil 2 หลายเดือนก่อน

      እኔራሡ❤❤❤

  • @MuluGemta
    @MuluGemta 3 หลายเดือนก่อน +54

    መምህር ፀግሽ ኦርቶዶክስ ነህ ለካ? ድሮም በጣም እወድህ ነበር ኦርቶዶክስ መሆንህን ሳውቅ ይበልጥ ወደድኩህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

    • @gjns1580
      @gjns1580 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ኦርቶዶክስ ተዋዊ ነው⛪️✝️❤❤❤❤

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 3 หลายเดือนก่อน +24

    የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው🙏

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 3 หลายเดือนก่อน +8

    በፊትም በታም እከተልህ ነበር ኦርቶዶክስ ስሰማ ❤ ፀግዬ እግዚአብር አሁንም ጥበቡን ይጨምርልህ ደሳስ የምትል ወንድማችን❤ ልባም ሴት እድሆን እግዚአብሔር ይዳኝ❤❤

  • @selemawitselemawit4934
    @selemawitselemawit4934 2 หลายเดือนก่อน +6

    በፊትም አንዳንዴ ነበር የምከታተልህ እውነት ለመናገር ቋንቋዬ ነሽ ሚድያ ከቀረብ ቀን ጀምሮ ግን "ሁሌምምምምም"ነው የምከታተልህ።ኦርቶዶክስ መሆንህ ካወኩት ጭራሽ ጓደኞቼ ወደዚል ቻናል መሰብሰብ ጀምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የእኛ( 💒) ሆንክልን ተመስገን❤👏

  • @TgestDesale
    @TgestDesale 3 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ ብዙ ነገሮችን በጥልቅ እና በማስተዋል እንድረዳ የአንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል እስኪ እንደኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ ሁሉንም ያዳመ👂እጅ ወደ👋

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 หลายเดือนก่อน +25

    እኔንም ልባም ሴት ያድርገኝ ፈጣሪ
    ቋንቋየነሽ ሚዲያ ካየውህ በሗላ ተከታታይ ሆኛለሁ ተባረክ በተለይ የእግዚአብሔር ቃል ጸሎት ምን ያህል ብርታት እንደሚሰጥ ምታስተምረው በየ video ጸጋው ያብዛልህ ጸግሽ 👏👌

  • @FygGuv
    @FygGuv 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ሞገሳም ተባረክ! ሰለአንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በጣም አከበርሃለዉ❤❤❤ እግዚአቤሔር ማሰተዋል ይሰጠን :: ምሳሌ 31 :10 ሴቶች ,,,

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน +62

    የቅዱስን አምላክ እኔንም ልባም. ሴት አድርገኝ ልባም ባልም ስጠኝ ና. ሁሌ ላድቀው. ላግባ ብቻ ለማድነቁ አያሳስብህ ጺግሽ በጸሎት አስቡኝ እባካችሁ ምንም ፍቅር አይዘኝ ወዶች ይጠይቁኛል ግን. ውስጤ አይቀበላቸውም

    • @sinatteketel5395
      @sinatteketel5395 3 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 3 หลายเดือนก่อน +9

      እማ አይነጣላ ይሁናል በፅሎት በርች

    • @ጌች2023
      @ጌች2023 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ነው።ለሁሉም ጊዜ አለው።ከተመቸሽ ብታወርኝ ደስ፣ይለኛል።

    • @mimiAtena
      @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@ጌች2023 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ እሽ ደስ ይለኛል. ደሞ አመሰግናለሁ ል

    • @mimiAtena
      @mimiAtena 3 หลายเดือนก่อน

      @@ጌች2023 እሽ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 3 หลายเดือนก่อน +31

    ቋንቋዬኔሽ ሚዲያ ለይ ካየሁህ በኃላ እና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆንህን ከአረጋገጥኩኝ በኃላ ነው አንተን መከታተል የጀመርኩት እናም የተዋህዶ ልጅ በመሆንህ ኮርቼብሀለው በርታልን ❤❤❤

    • @yonasayele
      @yonasayele 3 หลายเดือนก่อน +3

      What are you talking about

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 3 หลายเดือนก่อน +7

      ቆይ ማሀይም ነሽ የአስተሳሰብ ድሀ ናቹሁ እዴ ኦርቶዶክስ ቢሆን ባይሆን ኢቆጲያዊይ ነዉ ግብዝ ነሽ እሺ

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@fatumamehamed3270 ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ብቻ አሰስ ገሰሱ ወደ ጆሮዬ የማስገባ ደደብ አይደለሁም እንደ አንቺ የምበላውንም የማዳምጠውንም የምመርጥ ሰው ነኝ የሆንሽ ቅድ አፍ ።

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@yonasayele I thought he was መናፍቅ ግን አይደለም ለዛ ነው 👍

    • @Samira-g5z4z
      @Samira-g5z4z 3 หลายเดือนก่อน +6

      አላህ አላህ😅አሳቅሺኝ ጠቃሚ ነገር ከሆነ ኦሮቶዶክስ ጴንጤ ሙስሊም ምን አስመረጠሽ እዚህ ላይ የሚያወራው ስለ ሂወት ስኬት ነው እንጂ ስለ ሀይማኖት አይደለም ለማንኛውም እውቀትን ፈልጊ የሚጠቅምሽን ያዠ የማይጠቅምሽን ተይው እሺ ውዷ እኔ የማዳምጠው ስለሚመለከተኝ ነው እንጂ በእምነት ስለምመሳሰለው አይደለም

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፈ2ኰ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፈ2ኰ 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር አምላክ የፈረሀ ልብን ያድለን የእውነት ወንድማችን ላስተዋለ ሰው በጣም መልካም ትምህርት ነው ሰምተን የተግባር ሰው ያድርገን ልባም ሰው ያድርገን አናመሰግናለን ወንድማችን

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም የተዋሕዶ ልጅ በመሆኑ ደስ ብሎኛል
    ቋንቋየነሽ ሚዲያ ላይ ነው ያገኘሁህ
    ሉሌን እናመሰግናለን
    ፀግሽ አንተን ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 3 หลายเดือนก่อน +11

    አውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልህ

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 3 หลายเดือนก่อน +22

    ከዛሬ ጀምሬ ተከታታይህ ነኝ መምህር ኦርቶዶክስ አትመስለኝም ነበር እናም አልሰማህም ነበር ከአሁን መጣሁ🎉❤

    • @yonasayele
      @yonasayele 3 หลายเดือนก่อน +3

      Shame on you

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 3 หลายเดือนก่อน +4

      ምን አይነት አስተሳሰብ ነዉ

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 3 หลายเดือนก่อน +9

      ተይ ባክሸ ቁም ነገረ ሀይማኖት አይለይም እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን እከታተለዋለው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 3 หลายเดือนก่อน

      @@samerasamera4475 ትክክል ነሽ ዉዴ ተባረኪ

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 3 หลายเดือนก่อน +5

      ጉድ እኮ ነውይሄ የሀይማኖት ትምህር አይደለም የጋብቻ እንጂ😊😊😊

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያላገባቹ እህቴች ይህን ብርግራም ተከታተሉ ይጠቅመናል እህቶቸአስተማነው ለኔ ተምሪበታለው

  • @eskdirmekesha-sm4ub
    @eskdirmekesha-sm4ub 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በትዳር ሀያመት ላስቆጥር ነዉ የበለጠ ለምክርህን ስሰማ እራሴን እያዬሁበት ነው❤❤❤❤

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቻናልህን ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል ቲክቶክ ላይ ነበር የትቆራረጠ ቪድዬ የማየው ይመቹኛል ትምህርትክ ጀግና ነህ ጠንክር አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ 🥰

  • @SesegDerso
    @SesegDerso 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቆንቆየ ሚድያ ላይ ካየሁህ ቡሀላ መከታተል ጀመርኩ❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ እኔነኝ እዝህም እዛም እምል ልብ ይስጠኝ እኔ ፆለቴ ጥሩ ባል ስጠኝ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ሚስት እድሆን ብዬነው እምፀልየው

    • @bewkamro877
      @bewkamro877 3 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው መጀመሪያ ጥሩ ሠው ከመፈለጋችን በፊት እኛ ጋ መስራት አለብን

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 3 หลายเดือนก่อน +2

    ከተለያዩ ሚዲያዎች ውስጥ ትምርትና ምክር የማኘዉ ሚዲያ ቢኖሮ ዩቲቭ ቻናል አድናቂያ ቹ ነኝ ወድሜ ያንተማ መንፈሳዊ ስላለው ትምርቶችክ ምክርክ ዋው ቀጥል❤❤

  • @misganawfaye8067
    @misganawfaye8067 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በሚያቀው ልክ እንደሰውዬው እኔ 3 ልጅና እጅና እግሬን ይዤ ስደት ገባሁ ለዛውም ኤክሰስ የሆነ ንብረት ትቼለት ግን አሁን እየኖረበት አደለም ሙዳ ሌባ ነው እና ስንቱን እንችላለን እግዚአብሔር ይርዳን ላንድ ክሮዘር እየነዳ ወቶ ሸጦት መጣ

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ስምተን ፈጻሚ ያርገን ጸግሽ የኔ መልካም መምህር ልባም ሴት ያርገኝ ለመሆን እጥራለሁ ቁጠኛ ነገር ነኝ ተቆጥቼ ነዳሚ ነኝ በራሴ የምቆጭ ግን እጥራለሁ አልችልም ለመቻል እጥራለሁ ለምን እንደማልሆን አላም ❤❤❤❤❤❤

  • @kdjdnhdhduj9193
    @kdjdnhdhduj9193 16 วันที่ผ่านมา

    ትምሮቶችህንእከታተላለሁወዉ👌👍አላህእሥልምናንይወፍቅህበዚህአጋጣሚየእሥልምናመፃሀፎችንአብብ

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 3 หลายเดือนก่อน +2

    የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔር መፍራት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤🎉።

  • @YgghBbgh
    @YgghBbgh 3 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ተረጋጉ ኦርቶዶክሳ ነን ባዮች አይማኖት አያድንም ። ወደ ቃሉ ተመለሱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ያድናል ። ።ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 14:6። ደሞ ግርም የምትሉት የኦርቶዶክስ ልጅ ስለሆንክ በጣም ወደድንክ የምትሉ ሰዎች እግዚአብሔር እኛን ሲወደን እኮ እንዲው ዝም ብሎ ነው የሚወደድን ነገር ሳይኖረን ምንም ምክኒያት ሳይፈልግ ነው የወደደን ። ስለዚህ አትሳቱ ዘር አይማኖት እያላችሁ አትፈንቅሉ

  • @ዜድ-ጐ4ዀ
    @ዜድ-ጐ4ዀ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፀግሽ ልዩ ሰዉ ነህ እኛ የማዳም ቅማሞች እንወድሃሌን❤

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 3 หลายเดือนก่อน +1

      Awoo❤❤❤❤❤❤

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 2 หลายเดือนก่อน +1

      🌹💚💛❤️

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 2 หลายเดือนก่อน

    አኔ በለን ሣልወደው ባህሪው ጥሩ ነው ተበየየ በጣም ተገፋፍቸ ነው ያገባሁት ፍቅርሩንም አልቀበል ፍቅርም ልሠጠው አልቻልኩም መለየትንም ሥጠይቀው ሣፈቀርሽ አንች አይገባሽ ፍቅር አታቂ ይለኛል ልብ አለመኖር ነወይ ልቤን ለማሣመን ብሞክርም ልቤ አልቀበል አለኝ የምትመክረኝ ካለህ በፈጠረህ ተባበረኝ 6 አመታችን ከተጋባን😢😢😢

  • @AbeTil-t3w
    @AbeTil-t3w 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ።የልቤን ሀሳብ ትነግረኛለህ አመሰግናለሁ ።እየደከመኝ ነው መምህር አንዱ ሁለት እንዳይሆን ታስፈልገኛለህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ትዳሬ በጣም አደጋ ላይ ነበር አንተን እና የተለያዩ መምህራኖችን በማዳመጥ ብዙ ተለውጫለሁ ከልብ አመሰግናለሁ🙏😍

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ፈተና ወደ ሂወቴ መጥቷል በትዳሬ ጉዳይ እግዛብሄር እንዲያግዘኝ ፀልዩልኝ

  • @ሳለቅዱሰገብርኤል
    @ሳለቅዱሰገብርኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዉነት ቃለሂወት ያሠማልን ቆቋየነሽ ድግል በሚለዉ ሚዲያ ካየሁ ጀምሬ እከታተላለሁ ብዙ ነገር ተምሬለሁ😢

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 3 หลายเดือนก่อน +6

    አምላኬ ሆይ ልባም ሴት አድርገኝ😢😢

    • @chaltualemu-pi7fq
      @chaltualemu-pi7fq 3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @mrvip7755
    @mrvip7755 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ሁልግዜ ባሌን አከብረዋለሁ እንከባከበዋለሁ የሚናገረውን እሽ ነው የምለው ፍቅሬን እገልፅለታለሁ አሁን ሳየው ሁሉን ነገር ከኔ አጅ የሚፈልገው እሱ ፍቅር እኳ መግለፅ አይፈልግም አሁን ግን አልፈልገውም ከልቤ ለማውጣት ምንገድ ላይ ነኝ

    • @bewkamro877
      @bewkamro877 3 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ተረጋጊና ስላለው ነገር በግልፅ በማውራት ችግሮቻችሁን ለመፍታት ሞክሩ !!! ብዙ ጊዜ የምንሰሳተው "እኔ ትክክል ነኝ " የሚለው ነው።

    • @mrvip7755
      @mrvip7755 3 หลายเดือนก่อน

      በግልፅ ብዙ ግዜ ጠይቄዋለሁ ትዳሬንም ላለማጣት ብዙ ጥሬለሁ አሁን ግን ጥርጣሬ ፈጠረብኝ ሌላ የሚፈልጋት እዳለች ብዬ

    • @bewkamro877
      @bewkamro877 3 หลายเดือนก่อน

      @@mrvip7755 አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን 🙏🙏🙏 አንቺ የእውነት መልካም ለመሆን ሞክሪ!!!

    • @Maregu-v9t
      @Maregu-v9t 3 หลายเดือนก่อน

      @@bewkamro877 እህታችን ለባልሽ ይህን በማድረግሽ ትክክል ነሽ አይሰለችሽ አሁንም ቀጥይ በመልካምነት ሁልጊዜ በልጠሽ ተገኝ የትዳር ሕይወት አሁንስ ደከመኝ ሰለቸኝ የሚባልበት አይደለም በእግዚአብሔር ፊት ጊዜ ወስደሽ ፀልይ የፍቅር ጠላት ሰይጣን ስለሆነ ሰይጣን ፍቅር እንዳይኖር በማድረግ ቤተሰብን ማፍረስ ይፈልጋል አንቺ ግን ለሰይጣን ክፍተት አትስጪ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለምና ጸልይ ይንከባከብሻል ያከብሪሻል ያጣሽውን ሁሉ ታገኚዋለሽ

  • @abie790
    @abie790 3 หลายเดือนก่อน +1

    8. በስመኣብ ከሁሉ ከሁሉ በንግግር የማያምን ሰው በርቀት✋✋✋

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተዋሕዶ ልጅ በመሆኑ ደስ ብሎኛል
    ቋንቋየነሽ ሚዲያ ላይ ነው ያገኘሁህ
    ሉሌን እናመሰግናለን
    ፀግሽ አንተን ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤

  • @angelsintayehu5616
    @angelsintayehu5616 2 หลายเดือนก่อน

    ትዳር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደለም ወዳዶች ከሐይማኖተኝት ውጡ እና እውነትን ተማሩ።

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልባም ሴት አስተዋይ ናት ይሄም በፀጋው ሀይል የሚስጥ ነው ፈጣሪ ካልረዳ መገጣጠም አይቻልም ስለዚህ ላላገባችው የኔን አይነት አስተዋይ ባል ይስጣችው ክርስቶስ ።ትዳርን ያማረ ለማድረግ የጌታ እጅ ሲያስፈልግ በዋናነት በመቀጠል ለቃሉ በመታዘዝ የሚስጡ ስጦታዎች ናቸው ትዛዛቱን ከፈፀምን የማይታዘዝልን ነገር የለም so እግዚአብሄር እንደሚለን ከሆንን የምድር የሆነው ሁሉ የኛ ይሆናል ለርሱ ካልታዘዝን በስጋ ስንኖር ብዙ ዋጋ ከፍለን እኖራለን ይህ እንዳይሆንብን መታዘዝ ህይወት ልስጠን ጌታ ።ያለን ይህን ነው የማታውቃቸው መንግስታትን ትጠራለህ የማያውቁህ መንግስታት በፍጥንት ይመጣሉ በክብሩ ከፍ ስላደረገን ።ማንኛውም ነገር ስኬታማ ለመሆን ለእግዚአብሄር ቃል መታዘዝ ነው ዋና ው ስኬት በዛ ውስጥ አለ ።ይሁንባችው መታዘዝ

    • @feker122
      @feker122 2 หลายเดือนก่อน

      Ameen

  • @jordans9533
    @jordans9533 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲሁም ደስ ትለኝ ነበር በቃ አሁን በራሴ እምነት ትዳር አማካሪ ማግኘቴ ደስ ብሎኛል

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 3 หลายเดือนก่อน

    Ewnet.zare.sitastemir.ayche.betamm.dess.alegni.leka.memiher.neh.ineko.tewahdo.atmeslegnim.bicha.igzabeher.yemesgen

  • @Tigabuatagesatogether
    @Tigabuatagesatogether 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ምክር ትምህርት ነው ያስተላለፉት❤❤❤❤

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የኛ እንቁ ❤❤❤❤❤❤

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ሲወድሽ እግዚአብሄርን የሚፈራ ባል ይሰጥሻል🥺

  • @BezaAbe-fl1hn
    @BezaAbe-fl1hn 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ሰወች ሰለ እግዜአብሔር ሲናገራቸው አይቀበሉም

  • @YordanosHaile-o6g
    @YordanosHaile-o6g 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጸሎት የተባረከ ትዳር ሰላም ነው ለሐገረም ለልጀም ጸሎት የማይፈታው ችገር የለም

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የአቤያን ልብ ስጣኝ ምሰሌ 31 ሴቶች አብቡት መምህር በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ልብ ይስጣን ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @mezmurhabesha
    @mezmurhabesha 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፋ ትምህርት ነው። በርታ

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 3 หลายเดือนก่อน +2

    የምትሰጣአቸው ምእክእሮኦች ጡሩኦችናአቸው ወአንዲእማአችን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞች፣ እህቶች ልቡ ያለዉ ይስማ የ ሚናገረዉ በሙሉ ትክክል ነዉ!!! እናመስግናለን🙏🏽

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን ልባም ሴትነኝ ሁሉም አለኝ ❤
    ልባም ባል ይስጠኝ ፈጣሪ🤲

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ወንድማችንን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤

  • @FrehiwetWelde
    @FrehiwetWelde 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ❤❤

  • @HiwetShambel-jj5st
    @HiwetShambel-jj5st 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የአግልግሎት ዘመን ይባርክልን 💓💓💓

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @MerryZewdu
    @MerryZewdu 8 วันที่ผ่านมา

    Memehr temehrtochk ayameltegnem gin rne becha mademt kehon ena esu kalsema endet balance enadergalen

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ ምርጥ ሰው በጣም እናመሰግን አለን ግን እንደት ላግኝህ አንድ በጣም የተቸርኩበት ነገር ነበር ምን መሰለህ ባለትዲር እና ያድልጅ እናት ነበርኩ አሁን ግን እንደለመታደል ሆኖ ተለያተና ምክናቱም በሱ ቤተሰብ የተነሳ ትዲሪ ፈረሰ እናም 6በትዲር ቅይተን ነበር ከተለያየን 4አመት ሆን እሱ አግብቶ ነበር ግን ምንም አልተመቸኝ እባክሽ እንታረቅ ይለኛል እኔግን ፈራሁ ምክናቶም መልሶ ቢሰብረኝስ ብየ ግን በጣም ነው እምወደው ከሌ ሰውጋም ሄወት ለመጀመር አልቻልኩም አሁንም ሶን ነው እማስበው እባክህ መላ በለኝ ወንድሜ

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር

  • @Lamia1122Almaroky
    @Lamia1122Almaroky 2 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሄር ይባርክህ መምህር ቡዙ ነገር አስታወስከኝ በፀፀት ተገረፍኩ የማይቀየር ሆነብኝ ቡዙ ስህተት ሰርቻለሁ የዘራሁት ነገር አዳይበቅ ፀልዩልኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አሰቡኝ

  • @YeworkTeg
    @YeworkTeg 2 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you

  • @hayah2326
    @hayah2326 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ የሊላችሁ ልብ ይስጣችሁ ይስጠን😢😢😂😂❤❤❤

  • @hanateshome8196
    @hanateshome8196 3 หลายเดือนก่อน +1

    lmn tolo tolo video melkek akomachu😔😔 pls bezu ngr nw memarew atetfu ..❤❤😊

  • @MihretGetahun-so7st
    @MihretGetahun-so7st 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው ይሄ እውቀት በኑሮ ነው ወይም በትምህርት ብቻ???

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY.

  • @TecastMasala
    @TecastMasala 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY.

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይኸንምክርህንበልጂነቴአግኝቼዉበነበር✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስውደህ እኮ❤

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዳተ አይነት ሰው ያብዛል የወለዱክ ይባረኩ

  • @tube7299
    @tube7299 3 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽዬ ወንድማለም እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ማስተዋልን ጨምሮ ይስጥህ ከዚህ የበለጠ አገልግሎትህን ይባርክልህ 😍🙏🙏🙏

  • @Konjit-b
    @Konjit-b 15 วันที่ผ่านมา

    እውነት በጣም ዳስ የምለ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪዬ አስተዋይና ጥበብን ስጠኝ እስከ ዛሬ ብዙ ጥፋቶችን አጥፍቻለዉ ያንተን ምክር መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ፈጣሪ ይመስገን ብዙ ተምሪያለዉ እናም አመሰግናለዉ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ ፀግሽ🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 3 หลายเดือนก่อน

    ❤እግዚአብሔር የሰማውትን እንድኖር ይርዳኝ በጣም ጥሩ ምክር አግኝቻለው አመሰግናለሁ መምህር ❤🙏🙏

  • @MequanintWondmu
    @MequanintWondmu หลายเดือนก่อน

    You are agreat psychotherapist continue your advice !

  • @y9gh956
    @y9gh956 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን የኔ እንቆ❤❤❤ ካተብዙነገር ተምሮ አለሁ❤❤❤

  • @abelazt2599
    @abelazt2599 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካሙን ይስጠን እኛንም በዚህ ሰናይ ተግባር ያፅናን መድሕንአለም 🙏🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክ በጣም ጥሩ ጠቃም ነንጥቦች ናችው እኔ 10ደብተር ላይ ጽፉያለሁኝ ❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
    @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን አብዛሀኞቹ እኔጋ አሉ ልክ እንደኔ አይነቱን ይሰጠኝ 😊

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 3 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 3 หลายเดือนก่อน

    ባሉ ይገኝ እጅ ልባም ሴት ለመሆን እየተማርኩ ነዉ

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልባም ሴት አድርገኝ

  • @21-ot6dm
    @21-ot6dm 3 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ መምህራችን እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ገና ካንተ ብዙ ነገር እንማራለን ❤❤❤

  • @M.yemariyamlijGabriel
    @M.yemariyamlijGabriel 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አውነት ፍራ እግዚአብሔር ያሳድርብናል ብቻ ይክብዳል ጌዛችን

  • @ArametoAram
    @ArametoAram 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️🙏❤️👌

  • @rahelshiferawgobezie8914
    @rahelshiferawgobezie8914 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemGermaryam
    @LemlemGermaryam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @bemnet385
    @bemnet385 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareki Geta yibareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ begeta buzn yetmarki Geta yrdan

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG 3 หลายเดือนก่อน

    I just became part of this family today.
    Didn’t know he got TH-cam channel

  • @belaynshkuma9274
    @belaynshkuma9274 3 หลายเดือนก่อน

    ayi.ababa.karto.afu.zimi.balelin😱😱😱

  • @beli905
    @beli905 2 หลายเดือนก่อน

    ምክሮችህ ልዩ ናቸው😊

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤እንካን በሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የምትሰጠው ምክር ዋዉ ትህትና የተሞላበት😍 🙏🙏

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሡብሀነሏህ. አላህ ይዘንልን ልብ ይስጠን