እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 297

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 2 หลายเดือนก่อน +249

    ፀሎት ወሳኝ ነው ሁሉን ያስተካክላል

    • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
      @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 หลายเดือนก่อน +7

      በትክክል እሱ ወሳኝነው❤

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 2 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል ዋና ፀሎት ነው

    • @XYZ-b2d
      @XYZ-b2d 2 หลายเดือนก่อน +4

      ምን ብለን እንፀልይ

    • @yashiyashi1504
      @yashiyashi1504 2 หลายเดือนก่อน +4

      @@SaraSarita-wv9sh እውነት ነው ዋናው ፀሎት ነው ፈጣሪ የልባችንን መሻት እሁ ያሣካልን

    • @AminahAminah-zq3nf
      @AminahAminah-zq3nf 2 หลายเดือนก่อน +5

      እፍፍ ይመቺክ ፀሎትሸ ሁሉን ያስተካክላል እኔም አንዷ የፍቅር አልቃሻ ሆኛለሁ የምወስነው ግራ ገባኝ 8 አመታችን በስልክ እድሜየ 2017 28 ልይዝ ነኝ እፍፍፍ ፍቅር ምድነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 หลายเดือนก่อน +115

    ብዙ ወንዶች አንተን ቢከታተሉ እና ቢማሩ እርግጠኛ ነኝ እይታቸዉ ይቀየራል ነገር ግን ባብዛኛዉ የሀበሻ ወንድ እኔ አዉቃለዉ እኔ ያልኩት ብቻ ስለሚሉ አጥፍተዉ እንኳን ጥፋታቸዉ ልክ መስሎ ይታያቸዋል😊😊😊😊😊

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ባሌ ጋር የተለያየነው በዚሁ ነው

    • @Ayatatt
      @Ayatatt 2 หลายเดือนก่อน

      @@እማናፍቆቴ-በ1ቐwwwww

    • @Ayatatt
      @Ayatatt 2 หลายเดือนก่อน

      Ww

    • @Ayatatt
      @Ayatatt 2 หลายเดือนก่อน

      W

    • @Ayatatt
      @Ayatatt 2 หลายเดือนก่อน

      W

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው หลายเดือนก่อน +5

    እኔም አዳማጭነኝ እውነት ዝም ብዬ ሰውን ለመረዳት አዳምጣለሁ የኔ ህመም ብዙ ሁኑ አዳማጭ ስላጣሁኝ 😢በቃ የሰወን ህመም ለመረዳት ያለኝ ጥረት በርታልኝ የኔ ኪራ🙌♥️💗💟

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 2 หลายเดือนก่อน +36

    ጨዋ ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ እንደማስተካክል ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 29 วันที่ผ่านมา +4

    የኔባል በጣም አዳማጪነዉ ማሻአሏህ ታድየ የኔ ፀባየ ሰናይ አሏህ አቂዳዉንም ያስተካክልለት የምጊዜም ዱአየነዉ በአሏህ ተስፋ አልቆርጥም አሏህ የሌላ እምነት ተከታይ የነበረንኳ ወደእስልምና ይመራል እኳን ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመደረሱለሏህ የሚልን የላኢላሀ ኢለሏህ ዉድ እህትወድሞቸ ዱአ አድርጉለት ለኔሲል አሏህ እድመራዉ ሀቢቢ የኔንጉስ እደት አባቱ እደምወደዉ ያገሬሰዉ እገሌ ቢበሉት እጀራ ቢጠጡት ዉሀነዉ ይላል እደዛነገርነዉ አሏህ እኔን እደምታስደስተኝ ህይወትህንሙሉ ያስደስትህ

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 2 หลายเดือนก่อน +56

    ኪራየ የሆነ ፈቅረኛየ በጣም ሰለምወደው ግዜ ሰለማይሰጠኝ ይቅረብኝብየ ተውኩት እጨቃጨቅ ነበረ ቢሰተካከል ብየ ይጎዳኛል ደካማ ጎኔን ተጠቅሞ ብየ ተውኩት ኪራ ለወደፈቱ ሀሳብ ለግሰኝ ልዩ

    • @BetaBeta-g7s
      @BetaBeta-g7s 2 หลายเดือนก่อน +21

      በርቺ ኮስተር በይ ማራምን ላንች ካለዉ የትም አይሄድም ።

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 2 หลายเดือนก่อน

      @@BetaBeta-g7s ተለያይተነል ልዩ ቆየን እኮ ምንም አይሆነኝ

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 2 หลายเดือนก่อน +11

      ከልብ ከፈለገሺ ላች ግዜ አያጣም ደሞ እንዳይሰማሺ እኔም ገጥሞኝ ተውኩት ቢለምን ምን ዋጋ አለው

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@الكنجالكنج-ت1ل ቦግ እልም ሲል ትከከል ነውመውደድ በምን ይታወቃ ል ታዳ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 2 หลายเดือนก่อน +7

      እኔም ወላሂ እደት እዳቃጠለኝ እኔስደዉል አያነሳም አልተወዉ ኒካ አለን😢

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው ኮመንት ለማረግ ቸኮልኩ ሳጨርሰው ምን ልበልህ እያንዳንድ ቃላቶች መሬት አልወደቁም ❤❤❤❤ 🎉🎉

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 2 หลายเดือนก่อน +15

    ኪራዬ ሃሳብህ መልክትህ እይታህ በጣም ልክ ነው እኔ በደንብ እስማማበታለሁ ግን አንዳዴ ምን አለ መሰለህ ራስህን በግልፅ አሳውቀህ ምንም አይነት ድብቅ ማንነት ሳይኖርህ ለዛ ሰው መኖር ስትጀም እንዲሁ አትኩሮት ለመሳብ ብቻ ተብሎ የሚደረግ ቸልተኝነት ይሄ ነው ብለህ በቂ ምክንያት የማታገኝለት አይነት ሁኔታ ላይ መሆን ሲጀምር ያ ሰው ከሱ አልፎ ከራስህ ጋር ሁሉ ያጣላሃል መፍትሄው ግራ እስከገባህ ድረስ ብቻ ሲኖሩት ብዙ ህመም አለው ፍቅር መፍረድ ይከብዳል በርግጥም ግን ደሞ መልካም ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ከራሴ ጋርም ተጣልቼ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

    • @AsiyaAbdulekadir-sq8my
      @AsiyaAbdulekadir-sq8my 7 วันที่ผ่านมา

      Betekekel

  • @GelaneGelaneTadesse
    @GelaneGelaneTadesse 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ቃላት የለኝም ዘመንህ ይለምልም 🎉🎉🎉🎉

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
    @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 2 หลายเดือนก่อน +14

    በእውነት በርታ ወንድማችን ትለያለህ በጣም የወጣቶች አርአያ ነህ መጨረሻህ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ🎉

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
    @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ 2 หลายเดือนก่อน +14

    በጥቅሉ ወንዶቹም ይሁን ሴት ስንወደዲ ሳይሆን ጥለውን ሲሄዱ ነው ምንወደው አላህ የጻፈልኝ አያልፈኝምና እጠብቃለሁ እንጂ ማን ይለማመጣል

    • @Ksa-bd4zu
      @Ksa-bd4zu หลายเดือนก่อน

      በትክክል አሏህ የፃፈው ላይቀር የምን መለማመጥ ነው ወንድን

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 24 วันที่ผ่านมา

      አላህ የፃፈልሺን ይሰጥሻል።አያያዝ ካልቻልሺ ይነጥቅሻል

  • @SaaadaA-v3v
    @SaaadaA-v3v 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራየ ትለያለህ የኔ እንቁ የኢትዮ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zumera-y5p
    @zumera-y5p 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ልዩ ቅመም የምክር ጥግ እንደው ንግግርህ ጠብአትልም ተግባሪዎች ያድርገን

  • @MinilikTikursew
    @MinilikTikursew 2 หลายเดือนก่อน +15

    ኪራየ በጣም ሁሌ የሚገርመኝ ነገር አለ ወንዶች ይቀርቡኛል ጥሩ ጊዜ እናሳልፍና መቸም ይጠላኛል ብለህ እስከማትገምት ድረስ ይወዱህና ብዙ አይቆዮም በሆነ ነገር ስንጋጭ ከኔ ጋር ለመቀጠል ጥረት አያረጉም በዛው ዝም ስላቸው ዝም ብለውኝ ይቀራሉ እሱ ብቻ መሰለህ ፍጥነታቸው ከሴት ጋር የተነሱትን ፎቶ ለመለጠፍ እና ምን አደረኳቸው ይሄን ያህል የበደሉኝ እነሱ ሆነው instead of sorry ጭራሽ ልቤን የሚሰብር ነገር አድርገውኝ ይሄዳሉ አንድ ብቻ አይደለም 4 ወንድ ተመሳሳይ ነገር ነው ያደረጉኝ እና ገረመኝ ለኔ ይሄ? ደሞኮ አብረዋቸው የሚሆኑት ሴቶች ከኔ የተሻሉ አይደሉም በምንም ነገር ሴቶቹ ከኔ ጋር አይስተካከሉም ግን ከኔ እነሱን መምረጣቸው በጊዜ ሂደት i lost my self confidence😢😭😭😭😭😭😭 So what can i do😢😢😢😢

    • @meazaaychew3799
      @meazaaychew3799 2 หลายเดือนก่อน +3

      Pray pray pray and wait

    • @MariamAdey-gp5kw
      @MariamAdey-gp5kw 2 หลายเดือนก่อน +7

      እኔም እንዳንቺ ኣይነት ህመም ላይ ነኘ ግን ለካ ከደ ጋር ነው ያለው ችግሬ
      መንፈሱ ነው የምያባርራቸው
      ስለዚ ምናልባት እንደኔ ሳይረፍድ
      ወደ ፀበል ነገር እድሜን ሲያልቅ ነው የነቃሁት ካጠፋው ይቅርታ

    • @serkalemdemsieserkalemdems6532
      @serkalemdemsieserkalemdems6532 2 หลายเดือนก่อน +5

      አይነጥላ መንፈስ ነው ይሄን ከአንች እንድርቁ የሚያደርጋቸው የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭ ምክኒያቱ ምንደሁ ታውቂዋለሽ

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 24 วันที่ผ่านมา

      መልክ ዋሰትና የለዉም ሲሲቱየ፣ራሰሺን ፈትኝ።እኔ ፣2ወንዶች ትቻለሁ አይቸ አይቸ አንዱ ወለደ ግን ነብሱ ሁሉ ያለዉ ከኔጋ ነዉ ቢመለሰ ደሰ ይለዋል ፣አንድኛዉ አላገባም ያለቅሳል ።ከልቤ ሰለማፈቅር ሰተዋቸዉም ጣጣ የለኝም፣

    • @MinilikTikursew
      @MinilikTikursew 23 วันที่ผ่านมา

      @ 😅😅😅😅 eshi yegna magic girl

  • @tgrayadey-j1x
    @tgrayadey-j1x 2 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ኪራዬ ወንዶች ከሴትጋ ስትጣሉም ጥቅስ ኣታብዙ ኣታድርጉም በዉስጣቹ እዘኑ ከነበረን ጥላቻ እየጨመረ ነዉ በልልኝ😂

  • @MediyKalTube
    @MediyKalTube 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴ ኪራ ዛሬ ግን የኔንን ስሜት ነዉ የመከርከኝ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr 2 หลายเดือนก่อน +10

    አድ ሰው ሲቀና እምነት ያጣል አህህህ

  • @Genet-o8h
    @Genet-o8h 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @misrakgetachew
    @misrakgetachew 23 วันที่ผ่านมา

    tebarek wondime anten meketatel kejemerku behuala bizu timhrt agignchalhu beselam betena nurilin

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ ኪሩ እዲስ ነገር እየጠበክ ነበር ''’''

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው እደ ፀሎትና ጊዜ ያሰፈልጋል

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኩራ ብርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ❤🙏❤🙏👌👌

  • @TarikuaGetu-rs2bu
    @TarikuaGetu-rs2bu 2 หลายเดือนก่อน +8

    አንዴ ጭቅጭቅ ከጀመረ የሚስተካከለው የሚበላሸው ይበዛል ትቶ መሄድ ብቻ ነው መፍትሄው በተለይ ለሴት ልጅ

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል 👍👍👍👍👍

  • @monalizatesfaye
    @monalizatesfaye 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ እና ገምቢ አስተያየት ነው ግን ኪሩ ያ ሰው ችግሩን ለመናገር ፍላጎት ባይኖረውስ ምንድነው ማድረግ ያለብን ችግራችን ምን እንደሆነ ካላወቅን በምን እናስተካክል

  • @ZerituyaiTure
    @ZerituyaiTure 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምክሮችክን ስሰማው ውይ ስሰማው ባድር አይሰለቸኝም ፈጣሪ ይባርክ ምክሮችህንስሰማው ውይስሰማው ባድር አይሰለቸኝም ፈጣሪ ይባርክ

  • @ZerfalemAlemnew
    @ZerfalemAlemnew 2 หลายเดือนก่อน

    ጭራሽ ስትል ገረመኝ 😂😂😂 ማርያም እናቴ ትጠብቅህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @SoliyanaSoli-f6v
    @SoliyanaSoli-f6v หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ይሄ ለኔ ጠቅሞኛል እናመሰግናለን ቀጥልበት 👌

  • @kidistabebe-g4e
    @kidistabebe-g4e 2 หลายเดือนก่อน +1

    you are wonderful , i have big respect for you / God bless you/

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ትችላልክ በርታ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @lub6388
    @lub6388 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ለምክሮችክ በርታ🙏✅🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም
    @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ሰው ይስጠን ❤

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    endewem gefegna kemhon megfeat yeshelal!

  • @metsimechal
    @metsimechal 2 หลายเดือนก่อน +1

    This is what we need ❤❤ thanks betam

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄንን ሁሉ እኔ አደርጌዋለሁ ግን 3 ወር አውቄ ጠፍቼ ዝም ነው ያለኝ የተናገርከው ሁሉ አድርጌያለሁ ፍቅሩ ሲቀንስ ከዛም ጠፋው ግን አልፈለገኝም onlin ስገባ ግን ጻፈልኝ ስጠይቀውም ቢዚ ሆኜ ነው አለኝ አሁን ግን በመተው ላይ ነኝ አሁንም ይሆነ ነገር ሲጨንቀው ችግሩን ለመንገር ይደውላል

  • @Zehara645
    @Zehara645 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቴሌግራም ካለህ የሆነ ታሪክ ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር

  • @AZIZAKHANAziza
    @AZIZAKHANAziza 2 หลายเดือนก่อน

    ኪራ እረፍቴ እኮነህ በፀጥታ ነው የማዳምጥህ ስወድህ በርታልን ❤❤❤

  • @mintamirmekonnen68
    @mintamirmekonnen68 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራ እምትሰቸውን video እከታተላለሁ ብዙ ተምሬያለሁ ቀጥልበት::ብችል 1 ነገር ባማክርህ

  • @ermiaswelde1839
    @ermiaswelde1839 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ዛሬ ለኔ ነው ይሄ ትምህርት 10q kiruyee

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yihen video 2 gize new yayewt....it's just amazing as always.ena demo silly yalkachew examples betam gerami nachew endewum bedenb edigebagn new yaderegugn. ❤ thanks a lot bruh and the whole crew

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትሁት አክባሪ አዳማጭ ሰወችን የምረዳ ለመረዳት የምሞክር
    ነበርኩ እናማ እቃቃ ሊጫወትብኝ ፈለገ
    ጥግ ድረስ ሄድኩ 😢መገንጠልን መርጨ ተገነጠልኩ።

  • @TxRrr-o6z
    @TxRrr-o6z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ewuketik nigigerik wow ejig betam des yilal kelibe newu madamitik..lebizu sewu asitemari nek ketilibet alah yagizik!

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 2 หลายเดือนก่อน +1

    Always look Forward to your videos Thank you for giving us News we can use to help increase the quality of our life ❤

  • @SabikaSaba
    @SabikaSaba หลายเดือนก่อน

    👍ጀግና እኮ ነህ❤ማሻ አላህ

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 2 หลายเดือนก่อน +2

    wow wow thank you bro

  • @Halewiya-o7w
    @Halewiya-o7w หลายเดือนก่อน

    Ewenet nw abeni madamet betam asfelagi nw thank you bro🙏🙏🙏

  • @BezaelyasBeza
    @BezaelyasBeza 2 หลายเดือนก่อน

    ስልችት ነው ያለኝ መረዳት ማዳመጥ መናገር
    ሁፍ ድክም ነው የሚለው
    ይሁን ትምርቱ በጣም ደስ ይላል እኔ ግን ዝም ብያለው

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 2 หลายเดือนก่อน +1

    thank you betam darskegn yemir zagtogn nebre ena ahun damo yetafbetin mknat Liyasredgna eyasabe nw ena enem dawiye alschagrkutim ena be text endet wlk endet adrk bicha nw sil yenbrew ena Amsginlehu betam

  • @seadabdu6135
    @seadabdu6135 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም🌹🌹🌹🌹

  • @GODISTHEKINGOFKINGS
    @GODISTHEKINGOFKINGS 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much god bless you 🙏

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዪ እናመሰግናለን❤

  • @ConfusedBread-mq3gn
    @ConfusedBread-mq3gn หลายเดือนก่อน +2

    እህት ወንድሞቼ ዱአ አድርጉልኝ ባሌ ፀባዩ እየተቀየረብኝ ነዉ እኔ ሥደት ላይ ነኝ

  • @g7vg900
    @g7vg900 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውይይይ ንግግርህን ስወደው በምን ቃል ልግለፅህ😊

  • @BettyBekele-vh4rm
    @BettyBekele-vh4rm 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @EmuBayelign
    @EmuBayelign หลายเดือนก่อน

    Mariyamn men ale endt shiiii bifetry ..yemer antn yagegnch edelgna nat ❤❤❤❤

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k 2 หลายเดือนก่อน +1

    kira lyu lij neh allah yichemrlh anbessa!!!

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kiraye betam enamesegnalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betty-n2j
    @Betty-n2j 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወድማችን በትክክል👌👌👍🏾

  • @Smile99297
    @Smile99297 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሰዎች እንዲወዱን ብለን መልፋት የለብንም ፍቅር በግዴታ አይሆንም ካልተወደድን መተው እንጂ እንዲወዱን ምን እናድረግ እያልን መጨነቅ ስህተት ነው...jst let them go

    • @ZerfalemAlemnew
      @ZerfalemAlemnew 2 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ማርያምን አሁንስ ገባኝ

  • @WubalemBbirhanu
    @WubalemBbirhanu 2 หลายเดือนก่อน +25

    ብቻ ከባድ ነው እንደሚወራ አይደለም አሁንማ የፍቅር ስሜቱ እራሱ የጠፋብን ነው የሚመስለን ፍቅር እኮ ህይወት ነው

    • @ريهانا-ك3ف
      @ريهانا-ك3ف 17 วันที่ผ่านมา

      ንግግሩ ሚስጥር ነው ❤️

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለው ኪራየይ❤❤

  • @yalemzerfzumra3310
    @yalemzerfzumra3310 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ።

  • @fani-f3b
    @fani-f3b หลายเดือนก่อน

    The king of kings ❤

  • @FC_24556
    @FC_24556 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የማደንቅህ

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ላች ካለው ፈጣሪ ላተ ካላት ተጨቃጭቃችሁ አደለም ትግል ተጋጥማችሁ የትም አይሄድም::

  • @MahletAdaneAbem
    @MahletAdaneAbem 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lamakrh efelgalew ebakh

  • @yashiyashi1504
    @yashiyashi1504 2 หลายเดือนก่อน +13

    የርቀት ፍቅር ያለውን እስቲ ምክእ ስጠኝ እንዴት ልከባከበው?????

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 2 หลายเดือนก่อน

      ኸረ መቃጠል ነው የርቀት ፎ ብር ሲፈልጉ የሚደውሉ ስንት አሉ

    • @lub6388
      @lub6388 2 หลายเดือนก่อน +2

      የርቀት ፍቅር በሽታ ነው 😢 ካላገባችሁ በፍቅር ላይ መቆየት ላማለኝ በሰማይ ነው😥😥

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys หลายเดือนก่อน

      እረረ እኔም😢😢😢😢😢😂😂😂

  • @genitube5211
    @genitube5211 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኸኸ ተባረክ ኪራዬ❤❤❤❤❤❤

  • @meklitdaniel2999
    @meklitdaniel2999 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amesegnalew kiru!

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ዴና መጣህ ኪራችን

  • @Derartu-fh4kt
    @Derartu-fh4kt หลายเดือนก่อน

    እዉነትትላያልህወንድሜ

  • @godislove1474
    @godislove1474 2 หลายเดือนก่อน +13

    ወይኔ አንተግን አልናፍቅህም ይመችህ ፊቴግን ቅጭም ብላል ለማንኛውም በጣም ናፍቄሀለው እሀትህ ቱቲ ነኝ ጠፍውኮ አልተመቸኝም ብዙናፍቆት በዝቶብኝ ደብሮኝ ነበረ ማማ ትዝ እያለችኝ ደብሮኝ ነበረ ኬሩዬ 7ወር ሆነኝ ከተለዬችኝና ደውየማወራት የነበረው ሁሉ ስለቀረ ነው የጠፋሁብክ እንዳንዴ ደውዬ ላወራህ አስብና ታሳዝነኛለህ ችግሬን ማሸከም ላሸክምህ አልፈልግም እኔ በጣም ታናሼ ሆነህ በደም እንደምንገናኝ ነው የማስበው ታላቅህ ታከብርሀለች ወድሀለው ቱቲ ነኝ ኮራብሀለው

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትህን እኮ ነው ሙጫ የሆኑ ሰወች አሉ. እኔ ይሄ ይሄ ነኝ እደምታስቢው /እደምታስበው አደለሁም የግድ ልትወዱን ይገባል የሚሉ ብዙ ሰወች አይቻለሁ. በራስህ በሚሰሩትም ይሁን በንግግራቸው አይተህ በራስህ እድትወስን እድል አይሰጡህም ሙጭጭ ነው ክክክክክክክ

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🥰🥰🥰👏

  • @BetelehemGetachew-y6l
    @BetelehemGetachew-y6l 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ምርጥ ሰው ነክ የምር

  • @senatsenaet
    @senatsenaet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ የኔ ይገርመኛል ስነገር ጮክ ብየ ባወራም አያመኚም እራሴን ግን ሰወች ችግራቸውን ስሰማ በሰከንድ እራሴን ያመኛል

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለመወደድተብሉ ያልሆነ ነገረ አታረጎ የራሳቺህ ተክተሉ ለሰወብላቺ እዲወዱኝብላቺህ የሆነነገረጣጣ ወደዛ እገዚቤረ የታመነ የተወደደ የተዳረ ተቁም የገባወ ይሰጠን

  • @SemiraMohammed-q5d
    @SemiraMohammed-q5d หลายเดือนก่อน

    አላህ የኔካለዉ የትም አይቀር አላህ የኔያለዉን ይስጠኝ

  • @Naminadam
    @Naminadam 2 หลายเดือนก่อน +1

    kiraye good❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh8327 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @SinimegnDemssie
    @SinimegnDemssie 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebatek wenedem❤❤❤❤

  • @istme4224
    @istme4224 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሒ የዛሬው ትምህርት ያዝናናል ደስ ሲል እኔ ቅድም block ካላደርኩ ደስ አይለንም 3ቀን ካልደወለብሎክ😂😂😂😂😂😂

    • @tsehaytsehayand
      @tsehaytsehayand 2 หลายเดือนก่อน

      🤭🤭🤣🤣🤣

    • @HadasTedros
      @HadasTedros 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሲጀመር ሶስት ቀን እንዴት ይቆያል 🤔

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 2 หลายเดือนก่อน

      15 ቀን

    • @istme4224
      @istme4224 2 หลายเดือนก่อน

      @@zemenaybaye7457 እኮ😆😆

  • @MaronAregay-oj2mj
    @MaronAregay-oj2mj 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks ❤️ bother

  • @SeadaHussen-g3j
    @SeadaHussen-g3j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ይለያል

  • @Jaki_tube
    @Jaki_tube 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lik nek bro temachitakegnal 👌👌👌

  • @sishawtekalign3813
    @sishawtekalign3813 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ መድኀኔ ዓለም ይጠብቅህ!!!
    ክላሲካሉን ማግኘት ወይም ታይትል ካለው ማወቅ ይቻላል

  • @esetezel3363
    @esetezel3363 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameseginalehu wendime

  • @GgGg-j1i
    @GgGg-j1i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Batekekle fekre bagede ayeoneme❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ሰላም መጣህ!!!

  • @kalkidanmolla-fu8uv
    @kalkidanmolla-fu8uv 2 หลายเดือนก่อน +1

    keftogn neber betam new yeredahegn

  • @habtamjote8418
    @habtamjote8418 หลายเดือนก่อน

    YENE WEDE ANBESA TEBAREK YEMNNOREWE HIWET EYENEGERKENE NEW

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 2 หลายเดือนก่อน +2

    Good🙏

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዛብሔር አንድ ሁኑ ብሎ ካልፈቀደ ምንም ቢለፋ አይሆንም

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤❤

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኩራየ አክብርሀለሁ አንድ ነገር ልጠይቅህ አሣድረህ አታዉቅም በሞቴ እእእእ አዳር ከለከልክን 😂😂😂

  • @Hayat-fc4gy
    @Hayat-fc4gy 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመጀመሪያ ነኝ❤❤❤🌹

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 2 หลายเดือนก่อน +1

    I spoiled about 3 good relationships due to my behaviour. I was not giving them space

  • @sexytube5387
    @sexytube5387 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅረኛ ሲኖራቸው ሲንግል መሆን የሚአምራቸው, ሲንግል ሲሆኑ ፍቅረኛ መያዝ የሚአምራቸው ሰወች በዝተዋል። ያሁኑ ጀነሬሽን ከባድ ነው

  • @bamlia8877
    @bamlia8877 2 หลายเดือนก่อน +2

    20:59 አልቻልኩም 😂😂😂😂😂😂😂 አርፌ እያዳመጥኩ ነበር 😂😂😂😂

  • @እመብረሃንየልቤብረሀን
    @እመብረሃንየልቤብረሀን หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢በትክክክክክክክልልልልእግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsaKsa-h6q
    @KsaKsa-h6q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለክ♥️

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 2 หลายเดือนก่อน +1

    That light blue shirt too ❤