እንዳትሰለቻት ይሄን አድርግ |How to keep a healthy relationship |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 196

  • @Hanansiyu
    @Hanansiyu วันที่ผ่านมา +68

    እኔ ሚገርመኝ ሲንግል ሆኜ ቪዲዮህን ሁሉ በደስታ ማየው ማዳምጠው ነገር ነው በርታ😊

  • @LidyaTaye-tt5cj
    @LidyaTaye-tt5cj วันที่ผ่านมา +11

    ሁልጊዜም ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው እይታው እና ላይኩ አይመጣጠንም ሰወች ግን አይከፈልበትም እኮ ለምን ላይክ አታደርጉለትም ሁል ጊዜ የምታዘበው ነገር ነው በርታ ወንድሜ ለወጣቱ ምርጥ ትምህርትነው😊

  • @nunudaniel1748
    @nunudaniel1748 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሁሌም የምሰማህ relationship ውስጥ ስለሆንኩ ሳይሆን ስጀምር ጤነኛ የሆነ ግንኙነት እንዲኖረኝ እና ከሴት የሚጠበቀውን ነገር build አድርጌ መጀመር ስለምፈልግ ነው ኪራዬ comment አድርጌልህ አላውቅም ግን ባንተ videos በጣም እየተጠቀሙ ካሉ ሰዎች መካከል ነኝ ሁሌም እከታተላለሁ ሁሉም ሴት ሚስት አይሆንም ትል የለ😊 ራሴ ላይ እንድሰራ እያደረከኝ ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ🙏እያንዳንዱ ወሬዎች ውስጥ ራሴን እያስገባሁ ነው የምሰማህ😊

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ วันที่ผ่านมา +24

    ዛሬ መጀመሪያ ኮማች ነኝ አሀዱን በጉጉት የሚጠብቅ 👍👍👍👍

  • @BetiAbebe-b1w
    @BetiAbebe-b1w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀማራ ነኝ ግን ጥሩ ምክር ነው❤❤

  • @ZebiderEgese-kb5is
    @ZebiderEgese-kb5is 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋውውው እውነት እራሴን የፈተሽኩበት ምርጥ ምክር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ወንድም ተባረክ ሚገርም ምክር ነው❤❤❤❤❤

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg วันที่ผ่านมา +9

    ምርጥ ምክርነው እኔ ስለምኖረው ወድጄዋለሁ ምክርህን🥰

  • @GoitomHaileslassie
    @GoitomHaileslassie 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሁሌ self care ስትል እንዴት ደስ እንደምትለኝ ይመችህ ኪራየ❤❤❤

  • @mama123dad3
    @mama123dad3 วันที่ผ่านมา +5

    ኡፈ እውነት ዛሬስ የውሰጥን ነው የተናገርከው ክበርልኘ ወንዴሜ🥰🥰🥰🥰

  • @H.A........-jz6ub
    @H.A........-jz6ub วันที่ผ่านมา +5

    ከህመሜ እድድን ያንተ ትምህርት ብዙ ጠቅሞኛል በርታ ኪራ🎉

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 วันที่ผ่านมา +9

    ኪራዬ በርታ እኔ ባንተ ተለውጫለው በራሴ ኮንፊደንስ እንዲኖርኝ አርገህኛል❤

  • @nahlanahla5935
    @nahlanahla5935 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ብየ ልፃፍ ቃላት አጠረኝ
    ብቻ ግን አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አለሁ ቪዲዬው የምንኖረውን ነው የሚተርከው !!!!!

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s วันที่ผ่านมา +8

    ኩራ ኩራ ምርጥ ሠዉ እባካቺሁ ላይክ አርጉት እናርገዉ በጣም ጠቃሚ ነው ትምህርቱ ማራምን

    • @Vvfh-dv4ju
      @Vvfh-dv4ju 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 วันที่ผ่านมา +3

    ስነስርአት ያለህ ጠንቃቃና ጎበዝ ነህ በህይወቴ ከተማርኩት አንዱ በብዛት ስዎች ስንባል ሁልጊዜም የምንለው አናጣም ቃላት ለመስነጣጠቅ በአለም ውስጥ አንድና አንድ እኛ ብቻ ሳንሆን አንቀርም, እና የኛ አላፊነት ለምንናገረው ንግግር እንጂ ስሚው ለሚተረጉመው አላፊነት የለብንም ብዬ ኡስባለሁ I love the way how you explain ❤

  • @075_ቸ
    @075_ቸ วันที่ผ่านมา +4

    የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ በዚህ ያበርታህ❤

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 วันที่ผ่านมา +6

    ዴግሜ ነው ያዳመጥኩት

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን እውነት ነው ምታውራ ሁሉም እኔም ከጎደኝዬ የተለያየውት በንፀና ምክኒት ነው እኔ አልብላም አልጠጣ ንፁ ብቻ መሆነው ምፈልገው እና ሰው ለረጀም ጊዜ አዳምጣለው እሱ ግን አያዳምጠኝም ምንም ሲቅተኝ ተውኩት

  • @አምሮንለአምሮት
    @አምሮንለአምሮት 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው

  • @fathimafa6444
    @fathimafa6444 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለን ኪራየ❤

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉ዋው ኪራ እሚገርም ነው ሐሳብህ ሐሳብ የተሞላበት ሰፕራዝ እምወደው ቃላት ኪራ ዋው 4 ኛው በተለይ 5 ዋው ኮንፊደንስ ከፍቅረኛዬ ውጭ ምንም አመስለኝም ኪራ በርታ እሚገርም ሐሣቦች ነው በርታ🎉🎉

  • @ElleniZekarias
    @ElleniZekarias วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md วันที่ผ่านมา +3

    I'm not in a relationship, but i enjoy listening to your advice❤thank you very much🙏🙏🙏

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m วันที่ผ่านมา +1

    ጓደኛዬ በጣም ስለማጣምጠው መፍትሄ መንገዱን ስለማሳየው
    ባንቺ እርፍፍ ነው የምለው ሲለኝ ይገርመኝ ነበር ዛሬ ተረዳሁት❤

  • @ዜድመሀመድ-ኸ1ዐ
    @ዜድመሀመድ-ኸ1ዐ วันที่ผ่านมา +3

    እናመሠግናለን. ❤❤. ምችት ነው እምትለኝ. ንግግርህ ጣፋጭ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd วันที่ผ่านมา +1

    ሣይሠለቸኝ የምከታተለው ምርጥ አቀራረብ ያለህነህ በርታ ወድም❤❤❤

  • @HiwetKejela-fq7oo
    @HiwetKejela-fq7oo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Andegna mekari neh❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ ምን እላለሁ❤❤❤❤❤

  • @redietsolomon9643
    @redietsolomon9643 วันที่ผ่านมา +1

    መስማት ሳይሆን ማዳመጥ የሚችል ጆሮ ያለው ሰው ንግግር በደንብ ይገባዋል በርታልኝ😊👏👏

  • @melekamenet
    @melekamenet วันที่ผ่านมา +2

    ፏፏፏ እንበል እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @SalamhWit
    @SalamhWit 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ታማኝ ወዲ የለም😢😢

  • @melekamenet
    @melekamenet วันที่ผ่านมา +1

    እነመሰግነለን ወንደም ❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 วันที่ผ่านมา +2

    እምወድሕ ኪራየ አላሕ ይጨምርልሕ በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ከነ ቤተሰቦችሕ

  • @JfhHfv
    @JfhHfv วันที่ผ่านมา +3

    ልክ እዳተ እዉቀት ከዝነጣጋ ከለርጋ😌 አድናቂህነኝ

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እማምላክ ትጠብቅህ አቦ ሰትናገር ደሰሰትለ❤❤❤❤❤❤

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq วันที่ผ่านมา +2

    The way u express things is really marvelous

  • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
    @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ วันที่ผ่านมา +1

    እኳን ደህና መጣህልን 🥰🥰🥰🥰

  • @HananH-x7w
    @HananH-x7w วันที่ผ่านมา +1

    ኪራዬ እናመሰግናለን አግዚአብሄር ጥበቡን ይጨምርልህ❤

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih วันที่ผ่านมา +4

    አመሰግናለሁ kira❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ገራአሚ አገላልፅ

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ วันที่ผ่านมา +2

    Thank you.
    Young man
    appreciate you 😊

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z วันที่ผ่านมา +1

    በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አልማዝነኝከደሴ
    @አልማዝነኝከደሴ วันที่ผ่านมา +2

    Alhemdulilah bale hulgze yami yade nklgh ንፅህናዬን ነው beka setoch ፅድት በሉ tkebera lachhu ❤ Thank you 🎉

  • @MulerTigraweti
    @MulerTigraweti วันที่ผ่านมา +3

    *_ኪራየ ምርጥ ሰው 😇💜💐_*

  • @BitaniyaYegeata
    @BitaniyaYegeata ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ምርጥ❤

  • @HaymanotArega-q5q
    @HaymanotArega-q5q 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yemr bro ate tleyaleh enem fkrem esemah alen ene bzu tekmehgnal yesun balawukm berta tebarek

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha วันที่ผ่านมา +3

    ኪራዬ ትንሹ መምህራችን እደግልን በርታልንም❤❤❤❤😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍስህ ንፁ ናት ታድለህ ❤

  • @saharawada
    @saharawada วันที่ผ่านมา +1

    Wow wandime tilayalek hulem mikirochihin masmat das yilagnal batam astamari new nurilin barta fatari idimena tena yisti

  • @TsigeeHabatamuu
    @TsigeeHabatamuu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes true thanks brother 😍💯👍

  • @fenetethio9841
    @fenetethio9841 วันที่ผ่านมา +1

    Kiru anten mayt ke jamrku bezu ngre taqyre btm amsginlew barta ❤❤🙏🙏

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለን👍👍👍👍👍👍👍💯

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv วันที่ผ่านมา +1

    ኪራዬ የኔ ቁጥብ የኔ ጥንቁቁ ❤❤❤

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ኪራዬ

  • @ያሸናፊእናት
    @ያሸናፊእናት วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬ ወግ ደረሰኝ አደኛ ነኝ

  • @alemgetachew3151
    @alemgetachew3151 วันที่ผ่านมา +1

    Wow ...ኪራ አንደኛ እኮ ነህ የምር👏 👍

  • @aster8918
    @aster8918 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥምክርነው👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @فاطمه-ي6ط
    @فاطمه-ي6ط วันที่ผ่านมา +1

    ለገባዉ ሠዉ ልክነህ

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለው ተምሬአለው

  • @Meee4210
    @Meee4210 วันที่ผ่านมา +1

    Tnx😊

  • @ZeenatOmar-o5m
    @ZeenatOmar-o5m วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ኬራየ🎉

  • @abaytube1595
    @abaytube1595 วันที่ผ่านมา +4

    ኪራየ የኔ ❤በጣም አድናቂህ ነኝ ለሁለት ምክርህ ከልቤ አመሠግናለሁ 😊

  • @weynua-tube
    @weynua-tube วันที่ผ่านมา +1

    በፍቅር ነው የማዳምጥክ ማሻአላህ

  • @meseHusen
    @meseHusen วันที่ผ่านมา +1

    ኪራዬ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Melat-o2c
    @Melat-o2c วันที่ผ่านมา +1

    ልባም ባል ኪRዬ ma special♥️

  • @mareynareymareymarey9106
    @mareynareymareymarey9106 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውውው እናመስግናልን ❤❤❤

  • @daryeleshabebe9475
    @daryeleshabebe9475 วันที่ผ่านมา +2

    Kiraye tebarek❤

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu วันที่ผ่านมา +1

    ሀቂቃነው ትክክክል

  • @BitaniyaYegeata
    @BitaniyaYegeata ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks

  • @MastewalSewnet-ed1ve
    @MastewalSewnet-ed1ve วันที่ผ่านมา +3

    Thank you kira

  • @YirgeTub
    @YirgeTub วันที่ผ่านมา +1

    Thaks bro✨🔥

  • @AbcAbc-wn2rz
    @AbcAbc-wn2rz วันที่ผ่านมา +2

    በስራ ብዘገይም አዳመጥኩህ
    ኪራዬ በራስ ሲሆን ከባድ ነው ፍቅር በቃ ከባድ ነው እንደመጀመሪያው ለመሆን ከባድ ነው ሁሉን እሱ ላይ ጥዬ ነበር ሁሉም ከጊዜ በኃላ ይቀየራል ባዶ ሆኛለው ኡኡፍፍ
    አለመፈለግ ያማል ብቻህን ፈላጊ 😢

    • @ፍቅርተስፋዬ-ዸ4ጸ
      @ፍቅርተስፋዬ-ዸ4ጸ วันที่ผ่านมา +3

      ለራሳችሁ ጊዜ ስጡ ዋጋችሁን እወቁ ትንሽም ብትሆን የራሳችሁን ስራ ስራ ከጡሩ ሰዎች ጋር ዋሉ አዋዋላችሁን አሳምሩ ራሳችሁን ጠብቁ ተንከባከቡ ከሁሉ በላይ በየሀይማኖታችሁ በርትታችሁ ጸልዩ 🙏

    • @ፍቅርተስፋዬ-ዸ4ጸ
      @ፍቅርተስፋዬ-ዸ4ጸ วันที่ผ่านมา +2

      ለራሳችሁ ጊዜ ስጡ ዋጋችሁን እወቁ ትንሽም ብትሆን የራሳችሁን ስራ ስራ ከጡሩ ሰዎች ጋር ዋሉ አዋዋላችሁን አሳምሩ ራሳችሁን ጠብቁ ተንከባከቡ ከሁሉ በላይ በየሀይማኖታችሁ በርትታችሁ ጸልዩ 🙏

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ፍቅርተስፋዬ-ዸ4ጸበትክል እህቴ ❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA วันที่ผ่านมา +4

    🎉🎉🎉❤❤እናመሰግናለን ግን የአሁን ወንዶችን እንዴት ማወቅ እንችላለን ግራ እያጋቡን ነው እኮ ወይ ፍቅራቸውን እየገለፁልን እንድንወዳቸው አያረጉን ወይ ጉ ድ ግራ ያጋባል ዘንድሮ አስመሳይ ሰው በዝቶብናል ፈጣሪ ይጠብቀን❤ ❤ያረብ

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭አወን ከምር

  • @KaleDawit-c2b
    @KaleDawit-c2b วันที่ผ่านมา +1

    Nice topic. Stay blessed 🙌 😇

  • @TibarakTilahuni
    @TibarakTilahuni วันที่ผ่านมา +1

    yezare ❤Wowowowowowo Nurilini Kira❤

  • @medna5856
    @medna5856 วันที่ผ่านมา +1

    Tank you 😍

  • @2003j.f
    @2003j.f วันที่ผ่านมา +4

    Welcome bro ❤❤

  • @FuffChhc
    @FuffChhc วันที่ผ่านมา +1

    ኪራችን❤

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 วันที่ผ่านมา +13

    Telyalhe berta wendeme ❤

  • @betelhembedane6950
    @betelhembedane6950 วันที่ผ่านมา +3

    Kiran emitiwedu esti like eyaregachu yihen mirtye❤❤❤

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k วันที่ผ่านมา +1

    Thank you kiraye 🙏❤️

  • @sitoahmed
    @sitoahmed วันที่ผ่านมา +1

    ሱሴ ኪራዬ ባክህ ወንዶች የሚያፈቅሮትን አይወዱም

  • @tgst16-f7h
    @tgst16-f7h วันที่ผ่านมา +1

    ኪራየ ትለይብኛለት ምርጡ❤

  • @akiashiferaw6032
    @akiashiferaw6032 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you bro❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Kira👍

  • @YilmamartaMarta
    @YilmamartaMarta วันที่ผ่านมา +1

    Smart❤

  • @እሙኢዘድንእሙኢዘድን
    @እሙኢዘድንእሙኢዘድን 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በናትህ ቁጥርህን ከመ ሞተ በፊት ድረስለኝ

  • @Taleworkmengesha
    @Taleworkmengesha วันที่ผ่านมา +1

    Kiraye well came 🎉

  • @SadazeynuSusu
    @SadazeynuSusu วันที่ผ่านมา +1

    Kiraye thanks

  • @HayatMensur-y4g
    @HayatMensur-y4g วันที่ผ่านมา +1

    bro enamesegnhalen

  • @Majed8920-b5z
    @Majed8920-b5z วันที่ผ่านมา +1

    Hulem Yant mekroch yalehubetn huneta yegeltsalu keziam men madereg endalebgn yemerugnal 🎉🎉 bro Batam nw yemamesegnew fetari yebarkh🙏🙏🙏

  • @FuffChhc
    @FuffChhc วันที่ผ่านมา +1

    😢እንዴት ላግኘው

  • @Hayat-k7r
    @Hayat-k7r วันที่ผ่านมา +1

    Kiru melkam sew ewnt elhalhu betam bezu ngirochen kom beya edaseb erdtongal video mektatle

  • @Senayetdere
    @Senayetdere วันที่ผ่านมา +1

    Welcome kira feqerega yelegem gen bexam nawe madamexe mewedawe bero bereta ❤❤

  • @SebleBelay-b1d
    @SebleBelay-b1d วันที่ผ่านมา +2

    Kiraye yena wendem❤❤❤❤🎉🎉

  • @HanaSamuel-s9j
    @HanaSamuel-s9j 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mn abate largh ❤

  • @MeronDerje-s3e
    @MeronDerje-s3e วันที่ผ่านมา +7

    ኪራዬ ስለምክርህ አመሰግናለሁ አሁላይ ስለወንድ ማሰብ አቁማለሁ ገደል ይግባ ሆይ

  • @SmilingJigsawPuzzle-kx2uv
    @SmilingJigsawPuzzle-kx2uv วันที่ผ่านมา +1

    Endate bemidiya alem yasitemaregn yelem lena lewetatochi tikikilign ewnetawun mitasitemiregn jegina nek b❤❤❤

  • @VitaSweet-qj3jp
    @VitaSweet-qj3jp วันที่ผ่านมา +1

    I need a man like you very elegant

  • @DgdyDhdy-g1h
    @DgdyDhdy-g1h วันที่ผ่านมา +2

    ኪራየ❤