ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!youtube.com/@MelhkMediaOfficialባሉበት ሆነው በኦንላይን እንዲሁም በአካል ለመማከር በ 0970704050 / 0988507070 ይደውሉልን።መልሕቅ ለጤናማ የፍቅር እና የትዳር ህይወት!
Gra eyegebagn nw yezin yahl maternal
መምህር ስልጠናው ውጪ ሀገር ላለነውም ነው?
@@ituneethiopia8427 በኦላይን ማለት ለኛም ጭምር ማለትመሰለኝ
@@MelhkMediaOfficial ቋንቋዬ ላይ ያየውክ ለት ነውሰስክራይብ ያረኩክክ ወንድሜ በርታልኝ ፈጣሪ ባንተ ላይ ሆኖ ትዳርን ይጠብቅ ይምከረን ይገፅፀን
@@ituneethiopia8427 ውጪ ላላችሁትም በኦንላይን ይሰጣል።
እባካችሁ በየ እምነታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጭንቅ ውስጥ ነኝ ሁሉም ነገር ከበደኝ ጨነቀኝ ግራ ግብት አለኝ እግዚአብሔር ይጎብኝሽ በሉኝ😢
Yene eht
Fetari yirdash
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የልብሽን ጭንቀትና ሃዘን ትካዜ ያንሳልሽ ፍፁም ሰላም ይሙላብሽ❤
ፀልዬ የኔ ውድ እኔም ሲጨንቀኝ ወደ አምላኬ እልቅሼ ስማፀነው ይቀለኛል ያልፋል ዋና ጤና ይኑርሽ
እመብረሀን ታስብሺ ፀልይ
እኔ ለየት ያለ አመለካከት አለኝ የሁሉም ሰው አፈጣጠሩ አንድ አይነት ቢሆንም በዝህች ምድር ላይ ስንኖር ግን ሕይወት ፎርሙላ አይደለም እያንዳንዱ ሰው ከፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር እንዲኖረው የተፈቀደለትን ይኖራል ማግባትም መውለድም የሕይወት ግዴታዎች አደሉም ቢሆንም ጥሩ ነው ባሆንም እንደዛው ወደኋላ መመልከት አላስፈላጊ ነው እላለሁ እያንዳንዷን የተሰጠችንን እድሜ እንደተሰጠችን በያንዳንዱ የእድሜ ጊዜ ተቀብሎ አጣጥሞ እግዚአብሔር ን በመፍራት በማክበር የተሰጠንን መኖር ብልህነትና አሰተዋይነት ይመስለኛል ሌላው በእድሜ የሚመጡ የሰውነት ለውጦችን መሽፈን ሳይሆን መቀበል ማመስገን ለዚህ ደግሞ ሁሌም በወጣትነትም በጎልማስነትም በእርጅናም ወቅት አብሮን የሚኖር የመቀበል የሚመሰገን ልምድ ማዳበር ይኖርብናል እላለሁ እንጂ የባከነ ጊዜም እድሜም የለም በሚለው እፀናለሁ
👍🏻👏👏👏
እዉነት ነዉ የተሰጠን እያንዳንዳን ቀን ተቀብለን እያጣጣምን እያመሰገንን መኖር እንጂ የሆነ ወንድ ወይም ሴት በህይወታችን ሲመጣ መሆን የለብንም ደስታ የምናገኘዉ። በጤንነት እራሳችንን እየተንከባከብን እግዚያብሄርን እያመለክን በተሰጠን ጊዜ የሚጠቅም ስራ እየሰራን በመንገዳችን ጥሩ ትዳር ከመጣ መቀበል ነዉ ካልመጣም በጤንነት በህይወት መኖር እያንዳንዷን ቀን መተንፈሳችን እራሱ ትልቅ ነገር ነዉ በኮንፊደንስ እራስን ችሎ ለመኖር መጣርና ብልህና kind ሆኖ መኖር በተቻለ መጠን
በትክክል 🙏
Tekkekl !! " Edema mabeladhet??? " 😅😅😅😅 sewuye kuch Beleh read Your Bible. Yetebelashe yemibal Gize Yelem.
Bedeb yebakene gize yinoral yeteseten tsega enabelashalen hulem yerasachin newi yeminabelash
እኛ ሴቾችን ስደት ነው እድሜያችንን ሚጨርሰው ሌላ አይደለም እመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
ያባንኩት ያፈቀርኩትን ልጅ በመጠበቅ 9 አመት ዛሬግን ማግባት ፍፈልገሁ አቺን ነው ብሎ መጣአ እኔም ስለማፈቅረሁ ተቀብዬዋለሁ በቅርብ ልንጋባ ነው አላህከፈቀደ በጣም ፀሎት አድርጌ አለሁ ምንህም ነገር አላህ ሲፈቅድ ነው እሚሆነሁ እቶቼ ትዳርን ስታስቡ በህምነታቹ ፀሎት አብዙ
❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በ 29የሶስት ልጆች እናት ነኝ ልጅነቴን በአግባቡ ተጠቅሜበታለሑ ይሒ ሑሉ የሖነው በቤተሰብ ፍቅር ነው አሑን ስዴት ነኝ ልጆቼም እኔም አብረን እያደግን ነው እግዚአብሔር ይመስገን በደስታ ምንም ሳይከፋኝ እየኖርኩ ነው የምኖርበት አላማ መጀመሪያ ለኔ ሲቀጥል ለለልጆቼ ያሳድግልሽ በሉኝ❤❤❤❤❤
ታድለሽ
ታዳልሽ እኔ 28 ነው እድሜ አይደለም ለማግባት ሃገር ማግባትም አስቤ አላቅም
@@dubkhfffkkxhu9048 እኔ 33 ነኝ አሁንም ስደት ነኝ ወፍ የለም
@@fatmasaeed6043 አይዞሽ እህቴ ለሁሉ ግዜ አለው
@@dubkhfffkkxhu9048 🙏🙏🙏
እኔስ ፈጣሪ ይመስገን በልጅነቴ አግብቼ ወልጃለሁ 🎉🎉🎉 የስደት እህቶቼ አግቡ ውለዱ ያርብ ብር መቼም አይጠገብም ወልዳችሁ አሳድጋችሁ ተመልሳችሁ መስራት ይችላል 🎉🎉
❤❤❤❤❤ ewunet nw
@@HasenaKoshi ውድ ነገር በርችልኝ
@@RahilAkillu እሺ ውዴ
አይ ስደት ነው እድሜዬን የጨረሰው 12አመት በስደት ይሔው ሳላገባ ሳልወልድ አለሁ ፈጣሪ ለእኔ የሆነውን ይስጠኝ ብቻ ነው ጸሎቴ ለነገሩ ያሁን ልጆች ብልጥ ናቸው😊
ፈጣሪ ይባርክህ ምክሮችህ ነፍስ ይዘራሉ ለኛም ፈጣሪ ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን ❤❤❤
ወይኔ መልህቅ የዛሬው ለኔ ብቻ የተላለፈ ትምህርት ነው እድሜዬን በከቱያባከንኩ አሁንም መወሰን ያልቻልኩ ሰው ነኝ በዛላይ የቤተሰብ ጫና
እኔ ስደት ላይ ነኝ እዛ ሁኘ ብዙ ፈተና ባሳልፍም የ 1ልጅ እናት ነኝ እድሜ 29 ፈትቻሎ ይመስገን ልጅ እያሳደኩኝ ነዉ ልጄ 5አመቱ🎉
የእኔን ህይወት የሚናገር የሚመስለኝ ነገርስ እማምላክ ወላዲት አምላክ ከእነ ልጇ ትጠብቅህ❤
በጣም ጥሩ ነገር ሂወት ያለው ነገር ነው ምትናገርው ቀን ሙሉ ብትሰማ አትሰለችም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ🎉
ተመሰገን አሁን 30አመቴ ናው የናቃውት 25አመቴ ትዳርና ልጅ ባይኖርኝ ገናዘብና ፍጣሪ አለኝ አገሬ ሰገባ አገባለው ግን የሚቆጨኝ ለፍቅርኛየ 9አመት የሰጠውት ጊዜ ገናዘብ ናው ግን አሰተምሮኝ አልፏል አሁን የምፍልገው የምኖርበት ቤት ቀጥሎ ትዳር ልጅ እራሴን በማንበብ እራሴን መለወጥ ናው ፍላጎቴ ያለፍው እዴሜየ አልኖርኩም ማለት ናው
ፈቃድሽ ከሆነ ?
ለምን ተለያያችሁ
በእግዚአብሔር ጊዜ ሁሉም ይሆናል ለሁሉም ጊዜ አለው
@@الكنجالكنج-ت1ل ሌላ አገባ እኔ ሰራ ሰራ ሰል ጥፍቱ የኔ ናው
It's normal
አመሰግናለሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን!🙏
ቅዱስ አማኑኤል እድሜና ጤና ይስጥልን በሚገርምህ ሁኔታ ትዳር የለኝም ከዚህም ቦሃላ አፐባለሁ ብዬ አላስብም ግን ብዙ ያገቡ ጓደኞች አሉኝ የኑሱ ትዳር የኔ እስኪመስለኝ ድረስ እጨነቃለሁ
በዚህ ትምህርት ብዙዎችን ታነቃለህ ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን።ባለ ትዳር ነኝ ሳያገቡ ዘመናቸው እንዳያልፍ ታደርጋለህ ከጸጸትም ትታደጋለህ።
ምግሮችህ ማሻአሏህ እኛ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
በትክክል ወንድማችን የብዙዎች የሴት ልጆ እድሜ የሚጨረስው የማይሁን ወንድ ነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳን አብሱ ስደት ላይ ያለን ሴቱች
መምህር ጸግሽ የተዋህዶ. ወርቅ የኛ ኩራት ዘላለም ኑርልን. የኛ መልካም መምህር
ለምን ያላገባች ሴት የማትረባ ተስፋ የሌላት አድርጋቹ ታስባላችሁ ተው በመሰለኝ አታውሩ ማንም የራሱ ህይወት እንዲበላሽ የሚፈልግ የለም
የምር ተባረክ ወድማችን እናመሰግናለን ድቅ ትምህት ነው ከሞላ ጎደል የኔን ሂወት ነው ያወራክልኝ በጣም ተምሬበታለው እናመሰግናለን ግን እባካቹ ፀልዩልኝ እስኪ ፀሎታቹ ያስፈልገኛል ♥♥
ሁሌ ትልቅ ትምህርት ነዉ ምታስተምህረን በጣም ነዉ ምናመሰግንህ ፈጣሪ. ጠናና ረጅም እድሜ ይስጥህ ኑረልን🙏🙏🙏
Thanks
ተመስገን ጌታዬ ስዴት ላይ በመሖኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ይሒንዬ ይሕን ትምሕርት ይሕን ተስፋ ዬት ይገኝ ነበር የመዳም ቅመሞች በእውነት ማግኘት ከንቱ ነው ግን ተምረን ተመክረን ማግኘቱም ሲመጣ ጥሩ ተስፋ ያለው ሕይወት ይኖራና ❤❤❤❤❤
እዉነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የሚያስፈልገንን ይሰጠን
እንዃን ደህነ መጠህልንንንን እድሜነ ጤነ ይስጥህ የንተን ትምህርት መከተታል ከጀመርኩ ቦሀለ ቡዙ ለውጥአግቸለሁ ተበረክ
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
በዉነት አተን አለማምስገን እኔ እጃ በዉነት እረሜ ይስጥህ ወድሜ
እኛን እደሜያችንን ይምጨርስው ስደት ነው እኔማ እድነግጣለው እወነት እደሜን ሳስታዉስ አስባቹታል ለሰው እየኖርን እራስችን እምንሞተው😢❤
በጣም
ኣይዞሽ እማ እሺኣትጨነቂ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 you are strong you know 🤗🤗🤗😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤
ትክክል ነዉ ያንተን ምክር በጣም ጠቃሚ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ 👏
ጌታን በጣም ደስ ብሎኝ ነው ምክታተል እድሜ እና ጤና ይስጥ 🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን
እናመሰግናለን. መምህር ጸግሽ የተዋህዶ እቁ
አልሀምድሊላህ ጊዜን በአግባብ ነው መጠቀም የያዝኩት ትዳሬ ልጆቸ🎉❤❤ያሥደሥቱኛል አልሀምድሊላህ የሚገርም ት. ት ነው እናመሠግናለን
❤❤❤ የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤
ወንዱ አልፈልግሽም ቢላትማ, ጥሩ ነበር:: ግን ተስፋ እየሰጠ እሰከ 8 ወይም ከዛ በላይ አብሮ ቆይቶ, ካለምንም ምክንያት ሌላ ሴት ያገባል. ምንም ሳይመስለው, በዚህ ምድር እንደ ወንዶች ከአላማ አደናቃፊ, ከሀዲ የለም:: ሴቶች በተለይ ወጣቶች መጀመሪያ ተማሩ, ራሳችሁን ቻሉ , ገዛ በጓደኝነት ረጅም አትቆዩ, ቶሎ ተጠናኑ, ጊዜሽ ሳያልፍ አግቡ, ወንድ ከዛ በፊት አትመኑ
እዉነት ነዉ አረመኔዎች ናቸዉ በእዉነት በቀለኞች
የሚያስፈልገኝን የሚያውቅልኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ❤❤❤❤
እርጋታህ አገላለጽህ ድንቅ ነው በሚገባን መንገድ ለማስረዳትየሔድክበትን እርቀት ያለማድነቅ አልችልም አመሰግናለሁ ስልህ ከልቤ ነውበርታልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
እመብርሀን ችግራችነን ትፍታልልንጂ የሴት ልጂ ብዙነው ችግራችን
በጣም እከታተልሃሎህ በጣም ጠቃሚ ነው እድሜ ሲገፋ ፊት ሲጨማደድ ተበላሸ የምትለው ግን I disagree ምክንያቱም መጨማመድም ሰው ነውና ለሁሉም ዕድሜ የሚደርስበት ተፈጥሮ ነውጂ መበላሸት ሳይሆን Grace ነው ለሁሉም all age ራስን መጠበቅ እስማማሎህ
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን የእኛ ቅን አስተማሪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤
ብር ሳባርር. ሰላሳ አመት አለፈኝ. ግን እኮ ብሩም የለ. ጌታዬ. እባክሽ በቃሽ በለኝ የስደት ህይወት የኖሪ አኖኖሪ መሆን. ድክም ብሎኛል. ጸግሽ አመሰግናለሁ
መልህቅ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን 😊😊❤❤❤
ስወድሽ ደምሪኝ❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን በላጤ እንጠብቃለን
እናመሰግናለን መምህር🙏
እረ መምህርዬ እናመሰግናለን በጣም ❤እግዚአብሔር ይባርክህ የላጤ ስልጠናውን ግን በውጪ ላለነው ፓስትልን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ❤
በኦንላይን ስልጠናውን ለመሳተፍ በ 0988507070 ይደውሉልን።
በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል በስደት እድሜአችን ለምንጨርሰውስ ምን ተሻለን
እህቴ ሁሉም የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ከኝ ያለውን ደረሻ እግዚአብሔር በፀሎት መጠየቅ ነውእግዚአብሔር ሁሉን በጊዜው ያሰተካክለውን በንፁህ ልብ ሁኗ እግዚአብሔር በተሰፍ መጠበቅ ሁሉ ለሰ መሰጠት
ግዜሽን ባግባብ ተጠቀሚ በተለይ ተዳር ከለለሽ ልጅ ከለለሽ ገንዘብ ምንም አይደል ንቂ
በጣም እዉነት❤
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
ደሰ ምል ትምህርት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ያግዘን👏❤️❤️❤️
ምክርህ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን ❤
ዮሐንስ 3:6 💗💗💗💗💗
የዮሃን፡ራእይ፡ነው፡ወንጌል
ተባረክ እኔ ብዙ እውቀት አግኘው ❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
እውነት ነው ወንድሜ የሴት ችግር ብዙ ነው እግዚአብሔር ያስባትበየቤቱ ስንት አለ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
እናመሰግናለን ያለሁበትን ነዉ የተናገረህዉ መምህር ❤❤
እናመሰግናለን ፡
ደስ የሚለኝ እ/ር በልጅ ስለባረከኝ ነዉ
ዋው የዛሬው ምክርህ ደግሞ የተለየ ነው!!! በጣም ወሳኝ እና ለውሳኔ የሚያበቃ ምክር!!!
በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤
ትክክል እናመስግናለን
ፀጋውን ያብዛልህ ፀግሽየ❤❤❤የሰማነው በተግባር እንድናውለው የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን❤
በጣም አርፍ ምክር ነው Thanks 🙏🙏
ውድ መምህራችን እና መካሪ የእኛ እንቁ እናመሰግናለን
ቀጠፊ ወንዶች 70%ቱን ገንዘብነው የምፈልጉት ሴት ፍቅርኘው የምትፈልገው
Enama agbashalhu beloj bemalakew nger telyayen ahun laye betam endmiwedej yengerejal yemenaweraw btelegeram nw yemenawraw lerejem gize bakal altegenajenm gera gebaje
ተባረክ🙏
ዋው ድንቅ ትምህርት ተባረክ የማግባቱ ጉዳይ አልፎናል እንጂ
እናመሰግናለን መምህር
እመሰግናለን ትልቅ ትምርት ነው
ጥሩ ምክር ነው ነገርግን ብዙዎቹ ሴቶች ላይ ብቻ focus ያደረጉ ናቸው ጥሩ ወንዶችም ምን መሆን እንዳለባቸወ ብታቀርብ ጥሩ ነው።
It's really true good advice 👌
እናመሰግናለን መምህር ኡፍ ስደት እዳው ደህንነቱ መጨረሻችንን ያሳምረልን
አይይ የኔን መጨረሻ ማወቅ ፈለኩ ፍቅር የማይገባኝ ድንጋይ ሆኛለሁ😢 በጣም የምወደኝን ልጅ አሳልፈ ሰጠው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ትግስቱን ይሰጠኝ ዘንድ ፀልሁልኝ 😌
Thank you my brother God bless to you specially 3rd idea before I make mistake finally I decided now I have husband and kids thank you God.
You are so welcome
ልክ ነህ ወንድሜ
እውነት ነው እናመሰግናለን
አውነትም ፀግሸ ታምር ነው ምክርህ እናመሰግናለን
ዉነት ነው ዋንድሜ እኔ ለ 5 ዓመት አንተ ሰው የሚወደኝ መስሎኝ ሌላ ዕድል እራሱ እያለኝ እሱን በ ሙውደደ ናቀኝ አሁን በቃኝ ፍቂር የሚባል ትቻለው ብር ብቻ ነው ማስራት የምፈልገው ወደ ፊት የሚሆን ፋጣሪ ማጠበቅ ነው
ፀጋውን ያብዛልህ !!!
Thank you ! Ena erase Anda eyehede hede sele eyemeta gizayen siyabakin wesegnana aquamen Negraw kelebam kehyewtem awetahut ..benegerachin lay set lije ayeta ayeta teqortalch !
እናመሠግናለን
ያለማግባት ምን ያስለቅሳል አግብታቹህ ስትለበለቡ ነው የምናየዉ አየን እኮ አግብተንም ሳናገባም ይልቅ ያላገቡት እል እል ይበሉ ያዉም አበሻ በጥቅም እንጂ በፍቅር የማይኖር 😄😄😄😄😄😄
Manaw yagodash?not everyone is z same!
@@sehenmoges4539 እረ ማንም አልጎዳኝም የተጎዱትን ብሶት እያየሁ ነው በተለይ ሴቱ ሲልመጠመጡ ከዛ ደሞ ከዛ ታርጌታቸዉን ከመቱ በሁዋላ በቀል ነው ስራቸዉ ስንት የሴት የወንድ ሌባ አየን
ትክክልነዉአመሰግናለሁ
Thank you everything for us education specially woman she have to decide for future and pray 🙏.
God bless u such a humble advisor.
እኔመሰግናለንንንን
❤የሚገርም ሀሳብ ነው ፈጣርየ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኑርልን ወድማችን እናመሠግናለን ❤❤❤❤
ማሻ አላሄ እናመሰግናለን
እ/ሔር የእድሜ ፀጋ ይስጥልን
በትክክል
እኔ ሀያ ቤት ነኝ ግን ከዛ በላይ ብሆንም አይቆጨኝ ምክንያቱም ለኔ ከኔ በላይ የቤተሰቦቼ ደስታ እነሱን ለመርዳት የምፍጨረጨረው የነሱ መደሰት ያስደስተኛል ዛሬን ለቤተሰቦቼ የምችለውን ያክል ጊዜዬን ሰጥቼ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሄር ያዘጋጅልኛል እኔ ለራሴ ገንዘብ ሳልይዝ አላገባም ብዬ ያልገደልሁት ጊዜ ቢሄድም አይቆጭም
አንቺ ሞኝ ዘመኑ ከፍቶአል እንዳይቆጭሽ
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን!
አሁን እኮ ወንዶቹ አልፈልግሽም አይሉም ጭራሽ ፍፁም አፍቃሪ ነው ሚመስሉት ይንከባከባሉ የምሬን እኮ ነው ፍፁም የአፍቃሪ ባህሪ ነው ሚያሳዩን አንድ ቀን እስኪፈነዳ ድረስ እንዴት እንለያቸው 🙄🤔
በትክክል የምር ማሰናበትማ ጥሩ ነበር
ብቻ ፈጣሪ ይርዳን❤
እህታችን ወንዱ ምትለይበት በጣም ቀላል ነው። አንቺ ውደጅው አፍቅሪው ከዛስ በሰፈርሽው ነዋ ሚሰፈርልሽ።አንድ ነገር ግን ልበል የትዳር ስራት ሳትፈፅሚ አንሶላ መጋፈፍ አስወግጂ ካረግሽው ግን ጥርጣሬዎች ብዙ ውጣ ውረዶች ያስከትላል እግዚአብሔር ይርዳሽ አገራችን ሰላም ያርግልን።
ማፍቀር ብቻ ትዳር አይሆንም። ወንድ ልጅ ካፈቀረ ከወደደ ከነድክመትሽ ወዲያዉ ሊያገባሽ መቻል አለበት አለበለዚያ ሬዲ ዝግጁ ያልሆነን ወንድ መቅረብ ማለት በገላሽ መቀለድ፣ባልሽ ላልሆነ ወንድ እራስሽን እንድተሰጪ ሊያስገድዱሽ ይችላሉና ተጠንቀቁ። ወሳኟ ሴት ናት ፣ሴት ልጅ የምትፈልገዉን ነገር በግልፅ ባሏ እንዲሆን ለመረጠችዉ ወንድ መንገር አለባት እሱ ስለላይፍ ገና ከሆነ አይሆንሽም ፣እሱን ብቻ ማፍቀር እድሜ መፍጀት ነዉ ወሳኟ አንቺነሽ እንጂ እሱ አይደለም። ሊያገባቹ የማይችል ወንድ አፍቃሪሽ አይደለም ጠላት ነዉ..አፍቃሪ ማለት ወዳጅ ነዉ ከወደደ ደሞ ወድያዉ እቅድ ማዉጣት አለባቹ ላይፍን እንዴት እንደምትመሩና ስራ መስራት መጀመር አለባቹ። እናት አባት ቤት ሆናቹ ፍቅረኛ እያላቹ አትያዙ የትዳር የሚሆን ሰዉ እንጂ እሱ ነዉ ትክክለኛዉ አፍቃሪ ና የትዳር ሰዉ ዝግጁ ነዉ ገንዘብ ኖረዉም አልኖረዉ አብረን ሰርተን እንለወጣለን ብሎ እቅድ ያወጣል
ሰላም ሰላም ምክርህ አንጀት አርሰ ነዉ አመሰግናለሁ ጥያቄየ አንድ ባለትዳር ሴት የልጆች እናት ሆና ከሌላ ወንድ ጋር ለምታማግጥና ከባልዋ ሌላ ከፍቅረኛዋ ልጅ ወልዳ አቶ ባል ልጁ መሰሎት እያሳደገ ከሆነ እንደዚሁም ለወደፊቱ ከባልዋ ተፋታ ከፍቅረኛዋ ጋር በትዳር እንደሚቀጥሉ እቅድ ለአላት ሴት ምን አይነት ምክር ነዉ የሚያሰተካክላት ??? ባለቤትዋ ለቤተሰቡ ሟች እና ታታሪ ሰራተኛ ነዉ ።
Thanks🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
.
Betkikl betikikl yehe tmirt tinat bihon gin ebakachu gizeachu yehne ehitoche temarubet , weyi gize ❤
እውነት ነው እኔ እድሜ ከ30አመት በላይ ነው አንድ ልጅ አለችኝ ግን የልጅ አባት ጋራ ምንም ለውጥ የለኝም እኔ አሁንም እሱን እየጠኩ አንድ ቀን ይለወጣል ብየ ልጅ 15አመቱ💚💛❤
ግዘሽን አታቃጥይ ልጅሽን አሳድግ ብቼኝነት ይሻላል ጠንካራና ጎበዝ ሴት ሁኝ እርግፍ አድርገ ትቼ ሁለት ሴት ልጆች አሰተምረ ይሄው አሰመርቃለው አሁን በጣም ደሰተኛ ነኝ።
እረ እናቱ ብቻሽን ብትሆኒ ይሻል የ ባለጌ ወንድ መቼም አይቀየርም እኔ 10 አመት በድሎኝ ይቅርታ አድርጊልኝ እስተካከላለሁ በሎ ቤት ተመልሶ ከገባ በኃላ መጥፎ ባህሪውን በስልኩ አገኘሁበት እና አሁን ጭንቅ ብሎኛል በስደት ነው የምኖረው ጋደኛም ዘመድም የለኝም ግን አማሉንኤል የሰጠኝ 3 ልጆች አሉኝ አሁን እስኪ ምከሩኝ
@@zakidagi7539 ለምን ወሰነሽ አትለይም እህቴ ግዜሽን በጭንቀት ለምን ታሳልፍያለሽ ያለ ወንድ መኖር አይቻልም ያለው ማነው?? ብቼኛ ሰትሆኝ ጠንካራና ጎበዚ ትሆኛለሽ አሰብበት።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ በህይወቴ እስካሁን ፍቅር ይዞኝ አያውቅም አሁን 26 አመቴ ነው ያለሁት በስደት ላይ ነው አንዳንዴ ቦዶነት ይሰማኛል ማፍቀር እፈልጋለሁ ፍቅር በፍላጎት ሳይሆን በራሱ ጊዜ የምንጎናፀፈው ፀጋ ብሆንም የራሴ ፍላጎትም ይወስነዋል ነገር ግን ሰው ላይ ከማየው ነገር ሰውን ማመን አቃተኝ ምን ማድርግ አለብኝ😢
ለጥያቄው መልስ ለማግኘት እንዲሁም ለማማከር በ 0970704050 ላይ ይደውሉ
Thank you 😇🙏
ዘመንህ፡ይለምልም፡እናመሰግናለን፡በጣም፡፡
አሜን፫ ፈጣር የምጠቅመን ይስጠን ትዳርም የእግዚአብሔር ነዉ
,በቃትዳር ከእግዚያብሔርነዉ አትጨነቁ ጸልዩ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
youtube.com/@MelhkMediaOfficial
ባሉበት ሆነው በኦንላይን እንዲሁም በአካል ለመማከር በ 0970704050 / 0988507070 ይደውሉልን።
መልሕቅ ለጤናማ የፍቅር እና የትዳር ህይወት!
Gra eyegebagn nw yezin yahl maternal
መምህር ስልጠናው ውጪ ሀገር ላለነውም ነው?
@@ituneethiopia8427
በኦላይን ማለት ለኛም ጭምር ማለት
መሰለኝ
@@MelhkMediaOfficial
ቋንቋዬ ላይ ያየውክ ለት ነው
ሰስክራይብ ያረኩክክ ወንድሜ
በርታልኝ ፈጣሪ ባንተ ላይ ሆኖ ትዳርን
ይጠብቅ ይምከረን ይገፅፀን
@@ituneethiopia8427 ውጪ ላላችሁትም በኦንላይን ይሰጣል።
እባካችሁ በየ እምነታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጭንቅ ውስጥ ነኝ ሁሉም ነገር ከበደኝ ጨነቀኝ ግራ ግብት አለኝ እግዚአብሔር ይጎብኝሽ በሉኝ😢
Yene eht
Fetari yirdash
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የልብሽን ጭንቀትና ሃዘን ትካዜ ያንሳልሽ ፍፁም ሰላም ይሙላብሽ❤
ፀልዬ የኔ ውድ እኔም ሲጨንቀኝ ወደ አምላኬ እልቅሼ ስማፀነው ይቀለኛል ያልፋል ዋና ጤና ይኑርሽ
እመብረሀን ታስብሺ ፀልይ
እኔ ለየት ያለ አመለካከት አለኝ የሁሉም ሰው አፈጣጠሩ አንድ አይነት ቢሆንም በዝህች ምድር ላይ ስንኖር ግን ሕይወት ፎርሙላ አይደለም እያንዳንዱ ሰው ከፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር እንዲኖረው የተፈቀደለትን ይኖራል ማግባትም መውለድም የሕይወት ግዴታዎች አደሉም ቢሆንም ጥሩ ነው ባሆንም እንደዛው ወደኋላ መመልከት አላስፈላጊ ነው እላለሁ እያንዳንዷን የተሰጠችንን እድሜ እንደተሰጠችን በያንዳንዱ የእድሜ ጊዜ ተቀብሎ አጣጥሞ እግዚአብሔር ን በመፍራት በማክበር የተሰጠንን መኖር ብልህነትና አሰተዋይነት ይመስለኛል ሌላው በእድሜ የሚመጡ የሰውነት ለውጦችን መሽፈን ሳይሆን መቀበል ማመስገን ለዚህ ደግሞ ሁሌም በወጣትነትም በጎልማስነትም በእርጅናም ወቅት አብሮን የሚኖር የመቀበል የሚመሰገን ልምድ ማዳበር ይኖርብናል እላለሁ እንጂ የባከነ ጊዜም እድሜም የለም በሚለው እፀናለሁ
👍🏻👏👏👏
እዉነት ነዉ የተሰጠን እያንዳንዳን ቀን ተቀብለን እያጣጣምን እያመሰገንን መኖር እንጂ የሆነ ወንድ ወይም ሴት በህይወታችን ሲመጣ መሆን የለብንም ደስታ የምናገኘዉ። በጤንነት እራሳችንን እየተንከባከብን እግዚያብሄርን እያመለክን በተሰጠን ጊዜ የሚጠቅም ስራ እየሰራን በመንገዳችን ጥሩ ትዳር ከመጣ መቀበል ነዉ ካልመጣም በጤንነት በህይወት መኖር እያንዳንዷን ቀን መተንፈሳችን እራሱ ትልቅ ነገር ነዉ በኮንፊደንስ እራስን ችሎ ለመኖር መጣርና ብልህና kind ሆኖ መኖር በተቻለ መጠን
በትክክል 🙏
Tekkekl !! " Edema mabeladhet??? " 😅😅😅😅 sewuye kuch Beleh read Your Bible. Yetebelashe yemibal Gize Yelem.
Bedeb yebakene gize yinoral yeteseten tsega enabelashalen hulem yerasachin newi yeminabelash
እኛ ሴቾችን ስደት ነው እድሜያችንን ሚጨርሰው ሌላ አይደለም እመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
ያባንኩት ያፈቀርኩትን ልጅ በመጠበቅ 9 አመት ዛሬግን ማግባት ፍፈልገሁ አቺን ነው ብሎ መጣአ እኔም ስለማፈቅረሁ ተቀብዬዋለሁ በቅርብ ልንጋባ ነው አላህ
ከፈቀደ በጣም ፀሎት አድርጌ አለሁ ምንህም ነገር አላህ ሲፈቅድ ነው እሚሆነሁ እቶቼ ትዳርን ስታስቡ በህምነታቹ ፀሎት አብዙ
❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በ 29የሶስት ልጆች እናት ነኝ ልጅነቴን በአግባቡ ተጠቅሜበታለሑ ይሒ ሑሉ የሖነው በቤተሰብ ፍቅር ነው አሑን ስዴት ነኝ ልጆቼም እኔም አብረን እያደግን ነው እግዚአብሔር ይመስገን በደስታ ምንም ሳይከፋኝ እየኖርኩ ነው የምኖርበት አላማ መጀመሪያ ለኔ ሲቀጥል ለለልጆቼ ያሳድግልሽ በሉኝ❤❤❤❤❤
ታድለሽ
ታዳልሽ እኔ 28 ነው እድሜ አይደለም ለማግባት ሃገር ማግባትም አስቤ አላቅም
@@dubkhfffkkxhu9048 እኔ 33 ነኝ አሁንም ስደት ነኝ ወፍ የለም
@@fatmasaeed6043 አይዞሽ እህቴ ለሁሉ ግዜ አለው
@@dubkhfffkkxhu9048 🙏🙏🙏
እኔስ ፈጣሪ ይመስገን በልጅነቴ አግብቼ ወልጃለሁ 🎉🎉🎉 የስደት እህቶቼ አግቡ ውለዱ ያርብ ብር መቼም አይጠገብም ወልዳችሁ አሳድጋችሁ ተመልሳችሁ መስራት ይችላል 🎉🎉
❤❤❤❤❤ ewunet nw
@@HasenaKoshi ውድ ነገር በርችልኝ
@@RahilAkillu እሺ ውዴ
አይ ስደት ነው እድሜዬን የጨረሰው 12አመት በስደት ይሔው ሳላገባ ሳልወልድ አለሁ ፈጣሪ ለእኔ የሆነውን ይስጠኝ ብቻ ነው ጸሎቴ ለነገሩ ያሁን ልጆች ብልጥ ናቸው😊
ፈጣሪ ይባርክህ ምክሮችህ ነፍስ ይዘራሉ ለኛም ፈጣሪ ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን ❤❤❤
ወይኔ መልህቅ የዛሬው ለኔ ብቻ የተላለፈ ትምህርት ነው እድሜዬን በከቱያባከንኩ አሁንም መወሰን ያልቻልኩ ሰው ነኝ በዛላይ የቤተሰብ ጫና
እኔ ስደት ላይ ነኝ እዛ ሁኘ ብዙ ፈተና ባሳልፍም የ 1ልጅ እናት ነኝ እድሜ 29 ፈትቻሎ ይመስገን ልጅ እያሳደኩኝ ነዉ ልጄ 5አመቱ🎉
የእኔን ህይወት የሚናገር የሚመስለኝ ነገርስ እማምላክ ወላዲት አምላክ ከእነ ልጇ ትጠብቅህ❤
በጣም ጥሩ ነገር ሂወት ያለው ነገር ነው ምትናገርው ቀን ሙሉ ብትሰማ አትሰለችም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ🎉
ተመሰገን አሁን 30አመቴ ናው የናቃውት 25አመቴ ትዳርና ልጅ ባይኖርኝ ገናዘብና ፍጣሪ አለኝ አገሬ ሰገባ አገባለው ግን የሚቆጨኝ ለፍቅርኛየ 9አመት የሰጠውት ጊዜ ገናዘብ ናው ግን አሰተምሮኝ አልፏል አሁን የምፍልገው የምኖርበት ቤት ቀጥሎ ትዳር ልጅ እራሴን በማንበብ እራሴን መለወጥ ናው ፍላጎቴ ያለፍው እዴሜየ አልኖርኩም ማለት ናው
ፈቃድሽ ከሆነ ?
ለምን ተለያያችሁ
በእግዚአብሔር ጊዜ ሁሉም ይሆናል ለሁሉም ጊዜ አለው
@@الكنجالكنج-ت1ل ሌላ አገባ እኔ ሰራ ሰራ ሰል ጥፍቱ የኔ ናው
It's normal
አመሰግናለሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን!🙏
ቅዱስ አማኑኤል እድሜና ጤና ይስጥልን በሚገርምህ ሁኔታ ትዳር የለኝም ከዚህም ቦሃላ አፐባለሁ ብዬ አላስብም ግን ብዙ ያገቡ ጓደኞች አሉኝ የኑሱ ትዳር የኔ እስኪመስለኝ ድረስ እጨነቃለሁ
በዚህ ትምህርት ብዙዎችን ታነቃለህ ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን።ባለ ትዳር ነኝ ሳያገቡ ዘመናቸው እንዳያልፍ ታደርጋለህ ከጸጸትም ትታደጋለህ።
ምግሮችህ ማሻአሏህ እኛ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
በትክክል ወንድማችን የብዙዎች የሴት ልጆ እድሜ የሚጨረስው የማይሁን ወንድ ነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳን አብሱ ስደት ላይ ያለን ሴቱች
መምህር ጸግሽ የተዋህዶ. ወርቅ የኛ ኩራት ዘላለም ኑርልን. የኛ መልካም መምህር
ለምን ያላገባች ሴት የማትረባ ተስፋ የሌላት አድርጋቹ ታስባላችሁ ተው በመሰለኝ አታውሩ ማንም የራሱ ህይወት እንዲበላሽ የሚፈልግ የለም
የምር ተባረክ ወድማችን እናመሰግናለን ድቅ ትምህት ነው ከሞላ ጎደል የኔን ሂወት ነው ያወራክልኝ በጣም ተምሬበታለው እናመሰግናለን ግን እባካቹ ፀልዩልኝ እስኪ ፀሎታቹ ያስፈልገኛል ♥♥
ሁሌ ትልቅ ትምህርት ነዉ ምታስተምህረን በጣም ነዉ ምናመሰግንህ ፈጣሪ. ጠናና ረጅም እድሜ ይስጥህ ኑረልን🙏🙏🙏
Thanks
ተመስገን ጌታዬ ስዴት ላይ በመሖኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ይሒንዬ ይሕን ትምሕርት ይሕን ተስፋ ዬት ይገኝ ነበር የመዳም ቅመሞች በእውነት ማግኘት ከንቱ ነው ግን ተምረን ተመክረን ማግኘቱም ሲመጣ ጥሩ ተስፋ ያለው ሕይወት ይኖራና ❤❤❤❤❤
እዉነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የሚያስፈልገንን ይሰጠን
እንዃን ደህነ መጠህልንንንን እድሜነ ጤነ ይስጥህ የንተን ትምህርት መከተታል ከጀመርኩ ቦሀለ ቡዙ ለውጥአግቸለሁ ተበረክ
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
በዉነት አተን አለማምስገን እኔ እጃ በዉነት እረሜ ይስጥህ ወድሜ
እኛን እደሜያችንን ይምጨርስው ስደት ነው እኔማ እድነግጣለው እወነት እደሜን ሳስታዉስ አስባቹታል ለሰው እየኖርን እራስችን እምንሞተው😢❤
በጣም
ኣይዞሽ እማ እሺኣትጨነቂ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 you are strong you know 🤗🤗🤗😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤
ትክክል ነዉ ያንተን ምክር በጣም ጠቃሚ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ 👏
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ጌታን በጣም ደስ ብሎኝ ነው ምክታተል እድሜ እና ጤና ይስጥ 🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
እናመሰግናለን. መምህር ጸግሽ የተዋህዶ እቁ
አልሀምድሊላህ ጊዜን በአግባብ ነው መጠቀም የያዝኩት ትዳሬ ልጆቸ🎉❤❤ያሥደሥቱኛል አልሀምድሊላህ የሚገርም ት. ት ነው እናመሠግናለን
❤❤❤ የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤
ወንዱ አልፈልግሽም ቢላትማ, ጥሩ ነበር:: ግን ተስፋ እየሰጠ እሰከ 8 ወይም ከዛ በላይ አብሮ ቆይቶ, ካለምንም ምክንያት ሌላ ሴት ያገባል. ምንም ሳይመስለው, በዚህ ምድር እንደ ወንዶች ከአላማ አደናቃፊ, ከሀዲ የለም:: ሴቶች በተለይ ወጣቶች መጀመሪያ ተማሩ, ራሳችሁን ቻሉ , ገዛ በጓደኝነት ረጅም አትቆዩ, ቶሎ ተጠናኑ, ጊዜሽ ሳያልፍ አግቡ, ወንድ ከዛ በፊት አትመኑ
እዉነት ነዉ አረመኔዎች ናቸዉ በእዉነት በቀለኞች
የሚያስፈልገኝን የሚያውቅልኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ❤❤❤❤
እርጋታህ አገላለጽህ ድንቅ ነው
በሚገባን መንገድ ለማስረዳት
የሔድክበትን እርቀት ያለማድነቅ
አልችልም አመሰግናለሁ ስልህ ከልቤ ነው
በርታልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
እመብርሀን ችግራችነን ትፍታልልንጂ የሴት ልጂ ብዙነው ችግራችን
በጣም እከታተልሃሎህ በጣም ጠቃሚ ነው እድሜ ሲገፋ ፊት ሲጨማደድ ተበላሸ የምትለው ግን I disagree ምክንያቱም መጨማመድም ሰው ነውና ለሁሉም ዕድሜ የሚደርስበት ተፈጥሮ ነውጂ መበላሸት ሳይሆን Grace ነው ለሁሉም all age ራስን መጠበቅ እስማማሎህ
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን የእኛ ቅን አስተማሪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤
ብር ሳባርር. ሰላሳ አመት አለፈኝ. ግን እኮ ብሩም የለ. ጌታዬ. እባክሽ በቃሽ በለኝ የስደት ህይወት የኖሪ አኖኖሪ መሆን. ድክም ብሎኛል. ጸግሽ አመሰግናለሁ
መልህቅ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን 😊😊❤❤❤
ስወድሽ ደምሪኝ❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን በላጤ እንጠብቃለን
እናመሰግናለን መምህር🙏
እረ መምህርዬ እናመሰግናለን በጣም ❤እግዚአብሔር ይባርክህ የላጤ ስልጠናውን ግን በውጪ ላለነው ፓስትልን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ❤
በኦንላይን ስልጠናውን ለመሳተፍ በ 0988507070 ይደውሉልን።
በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል በስደት እድሜአችን ለምንጨርሰውስ ምን ተሻለን
እህቴ ሁሉም የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ከኝ ያለውን ደረሻ እግዚአብሔር በፀሎት መጠየቅ ነው
እግዚአብሔር ሁሉን በጊዜው ያሰተካክለውን በንፁህ ልብ ሁኗ እግዚአብሔር በተሰፍ መጠበቅ ሁሉ ለሰ መሰጠት
ግዜሽን ባግባብ ተጠቀሚ በተለይ ተዳር ከለለሽ ልጅ ከለለሽ ገንዘብ ምንም አይደል ንቂ
በጣም እዉነት❤
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
ደሰ ምል ትምህርት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ያግዘን👏❤️❤️❤️
ምክርህ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን ❤
ስወድሽ ደምሪኝ❤
ዮሐንስ 3:6 💗💗💗💗💗
የዮሃን፡ራእይ፡ነው፡ወንጌል
ተባረክ እኔ ብዙ እውቀት አግኘው ❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
እውነት ነው ወንድሜ የሴት ችግር ብዙ ነው እግዚአብሔር ያስባትበየቤቱ ስንት አለ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
እናመሰግናለን ያለሁበትን ነዉ የተናገረህዉ መምህር ❤❤
እናመሰግናለን ፡
ደስ የሚለኝ እ/ር በልጅ ስለባረከኝ ነዉ
ዋው የዛሬው ምክርህ ደግሞ የተለየ ነው!!! በጣም ወሳኝ እና ለውሳኔ የሚያበቃ ምክር!!!
በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤
ትክክል እናመስግናለን
ፀጋውን ያብዛልህ ፀግሽየ❤❤❤
የሰማነው በተግባር እንድናውለው የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን❤
በጣም አርፍ ምክር ነው Thanks 🙏🙏
ውድ መምህራችን እና መካሪ የእኛ እንቁ እናመሰግናለን
ቀጠፊ ወንዶች 70%ቱን ገንዘብነው የምፈልጉት ሴት ፍቅርኘው የምትፈልገው
Enama agbashalhu beloj bemalakew nger telyayen ahun laye betam endmiwedej yengerejal yemenaweraw btelegeram nw yemenawraw lerejem gize bakal altegenajenm gera gebaje
ተባረክ🙏
ዋው ድንቅ ትምህርት ተባረክ የማግባቱ ጉዳይ አልፎናል እንጂ
እናመሰግናለን መምህር
እመሰግናለን ትልቅ ትምርት ነው
ጥሩ ምክር ነው ነገርግን ብዙዎቹ ሴቶች ላይ ብቻ focus ያደረጉ ናቸው ጥሩ ወንዶችም ምን መሆን እንዳለባቸወ ብታቀርብ ጥሩ ነው።
It's really true good advice 👌
እናመሰግናለን መምህር ኡፍ ስደት እዳው ደህንነቱ መጨረሻችንን ያሳምረልን
አይይ የኔን መጨረሻ ማወቅ ፈለኩ ፍቅር የማይገባኝ ድንጋይ ሆኛለሁ😢 በጣም የምወደኝን ልጅ አሳልፈ ሰጠው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ትግስቱን ይሰጠኝ ዘንድ ፀልሁልኝ 😌
Thank you my brother God bless to you specially 3rd idea before I make mistake finally I decided now I have husband and kids thank you God.
You are so welcome
ልክ ነህ ወንድሜ
እውነት ነው እናመሰግናለን
አውነትም ፀግሸ ታምር ነው ምክርህ እናመሰግናለን
ዉነት ነው ዋንድሜ እኔ ለ 5 ዓመት አንተ ሰው የሚወደኝ መስሎኝ ሌላ ዕድል እራሱ እያለኝ እሱን በ ሙውደደ ናቀኝ አሁን በቃኝ ፍቂር የሚባል ትቻለው ብር ብቻ ነው ማስራት የምፈልገው ወደ ፊት የሚሆን ፋጣሪ ማጠበቅ ነው
ፀጋውን ያብዛልህ !!!
Thank you ! Ena erase Anda eyehede hede sele eyemeta gizayen siyabakin wesegnana aquamen Negraw kelebam kehyewtem awetahut ..benegerachin lay set lije ayeta ayeta teqortalch !
እናመሠግናለን
ያለማግባት ምን ያስለቅሳል አግብታቹህ ስትለበለቡ ነው የምናየዉ አየን እኮ አግብተንም ሳናገባም ይልቅ ያላገቡት እል እል ይበሉ ያዉም አበሻ በጥቅም እንጂ በፍቅር የማይኖር 😄😄😄😄😄😄
Manaw yagodash?not everyone is z same!
@@sehenmoges4539 እረ ማንም አልጎዳኝም የተጎዱትን ብሶት እያየሁ ነው በተለይ ሴቱ ሲልመጠመጡ ከዛ ደሞ ከዛ ታርጌታቸዉን ከመቱ በሁዋላ በቀል ነው ስራቸዉ ስንት የሴት የወንድ ሌባ አየን
ትክክልነዉአመሰግናለሁ
Thank you everything for us education specially woman she have to decide for future and pray 🙏.
God bless u such a humble advisor.
እኔመሰግናለንንንን
❤የሚገርም ሀሳብ ነው ፈጣርየ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኑርልን ወድማችን እናመሠግናለን ❤❤❤❤
ማሻ አላሄ እናመሰግናለን
እ/ሔር የእድሜ ፀጋ ይስጥልን
በትክክል
እኔ ሀያ ቤት ነኝ ግን ከዛ በላይ ብሆንም አይቆጨኝ ምክንያቱም ለኔ ከኔ በላይ የቤተሰቦቼ ደስታ እነሱን ለመርዳት የምፍጨረጨረው የነሱ መደሰት ያስደስተኛል ዛሬን ለቤተሰቦቼ የምችለውን ያክል ጊዜዬን ሰጥቼ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሄር ያዘጋጅልኛል እኔ ለራሴ ገንዘብ ሳልይዝ አላገባም ብዬ ያልገደልሁት ጊዜ ቢሄድም አይቆጭም
አንቺ ሞኝ ዘመኑ ከፍቶአል እንዳይቆጭሽ
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን!
አሁን እኮ ወንዶቹ አልፈልግሽም አይሉም ጭራሽ ፍፁም አፍቃሪ ነው ሚመስሉት ይንከባከባሉ የምሬን እኮ ነው ፍፁም የአፍቃሪ ባህሪ ነው ሚያሳዩን አንድ ቀን እስኪፈነዳ ድረስ እንዴት እንለያቸው 🙄🤔
በትክክል የምር ማሰናበትማ ጥሩ ነበር
ብቻ ፈጣሪ ይርዳን❤
እህታችን ወንዱ ምትለይበት በጣም ቀላል ነው። አንቺ ውደጅው አፍቅሪው ከዛስ በሰፈርሽው ነዋ ሚሰፈርልሽ።አንድ ነገር ግን ልበል የትዳር ስራት ሳትፈፅሚ አንሶላ መጋፈፍ አስወግጂ ካረግሽው ግን ጥርጣሬዎች ብዙ ውጣ ውረዶች ያስከትላል እግዚአብሔር ይርዳሽ አገራችን ሰላም ያርግልን።
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን!
ማፍቀር ብቻ ትዳር አይሆንም። ወንድ ልጅ ካፈቀረ ከወደደ ከነድክመትሽ ወዲያዉ ሊያገባሽ መቻል አለበት አለበለዚያ ሬዲ ዝግጁ ያልሆነን ወንድ መቅረብ ማለት በገላሽ መቀለድ፣ባልሽ ላልሆነ ወንድ እራስሽን እንድተሰጪ ሊያስገድዱሽ ይችላሉና ተጠንቀቁ። ወሳኟ ሴት ናት ፣ሴት ልጅ የምትፈልገዉን ነገር በግልፅ ባሏ እንዲሆን ለመረጠችዉ ወንድ መንገር አለባት እሱ ስለላይፍ ገና ከሆነ አይሆንሽም ፣እሱን ብቻ ማፍቀር እድሜ መፍጀት ነዉ ወሳኟ አንቺነሽ እንጂ እሱ አይደለም። ሊያገባቹ የማይችል ወንድ አፍቃሪሽ አይደለም ጠላት ነዉ..አፍቃሪ ማለት ወዳጅ ነዉ ከወደደ ደሞ ወድያዉ እቅድ ማዉጣት አለባቹ ላይፍን እንዴት እንደምትመሩና ስራ መስራት መጀመር አለባቹ። እናት አባት ቤት ሆናቹ ፍቅረኛ እያላቹ አትያዙ የትዳር የሚሆን ሰዉ እንጂ እሱ ነዉ ትክክለኛዉ አፍቃሪ ና የትዳር ሰዉ ዝግጁ ነዉ ገንዘብ ኖረዉም አልኖረዉ አብረን ሰርተን እንለወጣለን ብሎ እቅድ ያወጣል
ሰላም ሰላም ምክርህ አንጀት አርሰ ነዉ አመሰግናለሁ ጥያቄየ አንድ ባለትዳር ሴት የልጆች እናት ሆና ከሌላ ወንድ ጋር ለምታማግጥና ከባልዋ ሌላ ከፍቅረኛዋ ልጅ ወልዳ አቶ ባል ልጁ መሰሎት እያሳደገ ከሆነ እንደዚሁም ለወደፊቱ ከባልዋ ተፋታ ከፍቅረኛዋ ጋር በትዳር እንደሚቀጥሉ እቅድ ለአላት ሴት ምን አይነት ምክር ነዉ የሚያሰተካክላት ??? ባለቤትዋ ለቤተሰቡ ሟች እና ታታሪ ሰራተኛ ነዉ ።
Thanks🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
.
Betkikl betikikl yehe tmirt tinat bihon gin ebakachu gizeachu yehne ehitoche temarubet , weyi gize ❤
እውነት ነው እኔ እድሜ ከ30አመት በላይ ነው አንድ ልጅ አለችኝ ግን የልጅ አባት ጋራ ምንም ለውጥ የለኝም እኔ አሁንም እሱን እየጠኩ አንድ ቀን ይለወጣል ብየ ልጅ 15አመቱ💚💛❤
ግዘሽን አታቃጥይ ልጅሽን አሳድግ ብቼኝነት ይሻላል ጠንካራና ጎበዝ ሴት ሁኝ እርግፍ አድርገ ትቼ ሁለት ሴት ልጆች አሰተምረ ይሄው አሰመርቃለው አሁን በጣም ደሰተኛ ነኝ።
እረ እናቱ ብቻሽን ብትሆኒ ይሻል የ ባለጌ ወንድ መቼም አይቀየርም እኔ 10 አመት በድሎኝ ይቅርታ አድርጊልኝ እስተካከላለሁ በሎ ቤት ተመልሶ ከገባ በኃላ መጥፎ ባህሪውን በስልኩ አገኘሁበት እና አሁን ጭንቅ ብሎኛል በስደት ነው የምኖረው ጋደኛም ዘመድም የለኝም ግን አማሉንኤል የሰጠኝ 3 ልጆች አሉኝ አሁን እስኪ ምከሩኝ
@@zakidagi7539 ለምን ወሰነሽ አትለይም እህቴ ግዜሽን በጭንቀት ለምን ታሳልፍያለሽ ያለ ወንድ መኖር አይቻልም ያለው ማነው?? ብቼኛ ሰትሆኝ ጠንካራና ጎበዚ ትሆኛለሽ አሰብበት።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
እኔ በህይወቴ እስካሁን ፍቅር ይዞኝ አያውቅም አሁን 26 አመቴ ነው ያለሁት በስደት ላይ ነው አንዳንዴ ቦዶነት ይሰማኛል ማፍቀር እፈልጋለሁ ፍቅር በፍላጎት ሳይሆን በራሱ ጊዜ የምንጎናፀፈው ፀጋ ብሆንም የራሴ ፍላጎትም ይወስነዋል ነገር ግን ሰው ላይ ከማየው ነገር ሰውን ማመን አቃተኝ ምን ማድርግ አለብኝ😢