ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማህበሩ 60%የሚሆነውን አገር ሰላም ና መረጋጋት በሌለበት ብቻው ምን ያድርግ፡ይሔም ተመስገን ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማህበሩ በዚያ ጋኔል ሳይጠለፍ አይቀርም ከለውጡ በኃላ ስለ አነድ ነገር ተንፍሽ ብሎ አያውቅም ምናልባትም ታፍነው ይሆናል
lk neh wendma
ቤተ ክርስቲያን ስደት ላይ ናት ብሎ መግለጫ አውጥቶ አንጫጭቶ ነበር ከለውጡ በኋላ ችግሮቾ የሉም ለማለት አይደለም።ምንም የለም ለሚለው ምላሽ ለመስጠት ነው።
አታካብዱ ምንም የተፈጠረ የለም።
ምን ይብላ የይቱብ ብር አሽቃባጭ ሁላ
ጊዜው አደለም ማህበሩ ብቻ አደለም ገዳማትን መርዳት ያለበቴ ጥያቄውን ያነሱት ሰው እራሳቸው ምን አደረጉ
እየረዱ ነው ጠያቄዎቹማ አታቁ ከሆነ ጠይቁ
እዴ የት ነክ ወድሜ ዳቆን የወርዳኖስ በጣም የሚሰራ እዲሁም በጣም ብዙ ገዳማትን ይረዳል እየረዳ ነው
ዝም ብለህ በራስ በኩል የምታደርገውን አድርግ በቃ
ቡዙ ነገር አድርገዋል አጣራ
ይሄ ሚዲያ እኮ በሬ ወለደ ነው የሚያወራዉ
ለምንም አይጠቅምም በቆሎ ተማሪ እና በገዳማውያኑ ስም የሚነግድ የሌቦች ክምችት ነዉ አስመሳዮች ናቸው ምንፍቅና እየተስፋፋ ያለው ከዚሁ በሚኮበልል ነዉ የማህበሩ አባል ያልነበረ መናፍቅ አይገኝም
ይቅር ይበልዎት መቼስ ጠላት ከውስጥ እንጂ ከውጪ አይደለም ማህነሩን በጥቅሉ መውቀስ እራሱ ወንጀል ነው በዚያም አሉ በዚህ ማህበሩ የቤተክርስትያናችን የጀርባ አጥንት መሆኑን አንክድም
ታዲያ ምን ይገርማል ይሁዳም እኮ በሐዋርያት ወገን ነበር።
ቱሪናፋ የሆነ ሚድያ
ማኅበሩ ለጋሽ ዮርዳኖስ ሪፖርት እያቀረበ መስራት አይጠበቅበትም
የድንቁርና መልስ