የአህያ ስጋ ብሉ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ አህያና ግርዛት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 177

  • @seyifebegan9398
    @seyifebegan9398 12 วันที่ผ่านมา +16

    አቤት ለመንቀፍ ከመሮጥ በንፅህ ልብ ሙሉውን ቃለ መጠይቅ ብንሰማ። ሁሉም ለመንፈቅ ይሮጣሉ። አስመሳዬ በሙላ

    • @MintesnotFekede
      @MintesnotFekede 11 วันที่ผ่านมา

      እውነትክን ነው ጳጳስ ለመሳደብ መሮጥ ጥሩ አይደለም

    • @dan8175
      @dan8175 11 วันที่ผ่านมา

      ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት: ድንቅ መምህር: ድንቅ ሰባኪ ወንጌል: ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት: ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት ለወንጌል መምህራን አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ: የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል እንዲታነፁና መሰረታቸውን እንዲያፀኑ ያደረጉ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ አመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷና ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው: የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ: ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም ቅዱስ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋን እናገኝንበታለን::
      እናንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን የምትሉ ብፁ አባታችን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የምትከሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቢገባችሁም በዚህ ሶሻል ሚዲያውን ባጣበበው ጉዳይ ላይ ግን ሁላችሁም ወድቃችሁአል በተለይ መምህር ነኝ አስተማሪ ነኝ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዲያቆን ነኝ ካህን ነኝ ሊቀ ጠበብት ነኝ ሊቀ ሊቃውንት ነኝ እያላችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እያነሳችሁ የቅዱሳኑን የሰማእታቱን የቅዱሳን መላእክቱን ስም እየጠራችሁ ከናንተ በላይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት የሚያውቅ የሌለ የሚመስላችሁ ራሳችሁን ሊቀ ሊቃውንት አድርጋችሁ የምታቆለጳጵሱ ራሳችሁን አስታችሁ ሌላውን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ:: ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ማስተዋል ተገቢ ነው:: ቅዱስ ወንጌል ከእንግዲህ በምንበላውና በምንጠጣው ሳይሆን ከልባችን በሚወጣው ክፉ ሃሳብ እንዳንረክስ ከአፍ የሚወጣው እንጂ ወደ ሆድ የሚገባው እንደማያረክሰን ከሁሉ በላይ ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ያስተምረናል::
      ብፁ አባታችን አህያ ብሉ ብለው አልተናገሩም:: እሳቸው ያሉት ሰዎች የሀገራቸው ባህልና ልማድ ሆኖ እነኚህን እንስሳቶች ቢመገቡ የረከሱ ርኩሶች ናቸው ማለት እንዳልሆነና ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና አስተምኅሮ እንደሆነ ነው የገለፁት:: እርኩስ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባምና እርኩስ ስንል መጠንቀቅ ይገባናል:: እኛ የማንመገባቸውን እንስሳቶች ሰዎች ሲበሉ ወይም ሲመገቡ ብናይ እንዳንፀየፍ እኛ የማንመገብበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከልክሎን ሳይሆን በባህል በልማድና በፍላጎታችን ምክንያት መሆኑ በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት ህገ አሪትን ትከተል ስለነበር በዚያን ግዜ የነበረው እምነት እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ይከለክል ስለነበረ ከክርስቶስ ልደት በሁዋላም የአመጋገባችን ባህልና ልማድ እንደቀጠለ ዛሬ ላይ እንደደረስን ይታወቃል:: በአዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለልን የደም ዋጋ ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኗል:: ይሁንና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ዛሬ ላይ እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ሃይማኖታችን ይከለክላል የምትሉ ከሆነ ግን ገና የወንጌሉ ምስጢር ያልተገለጠላችሁ ገና በኦሪት ዘመን ላይ የቆማችሁ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰላችሁን የኢየሱስ ክርስቶስን የደሙን ዋጋ በማሳነሳችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀናል የምትሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ለይተን እናውቃለን በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ አድገናል ተጠብበናል የምትሉ ይህንን የወንጌል እውነት አለመመስከራችሁ በእጅጉ ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ብፁ አባታችን የተናገሩት ትክክል መሆኑን መመስከርና ከእውነት ጋር መቆም ይገባችሁ ነበር:: እርግጥ ነው እውነቱን መናገር መስቀል ሆኖባቹሁዋል ስለሆነም በእኔ የሚያምን ቢኖር መስቀሉን ይያዝ ይከተለኝም የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ መጠበቅ አቅቶዋቹሁአል:: ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ግን የሚመጣውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ውጊያ ሳይፈሩ በተለይም የዩቱዩብና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች የሚፈጥሩትን ውዥንብርና ጩኅት ከምንም ሳይቆጥሩት የወንጌሉን ቃል በትክክል በእምነት ፀንተው አስተማሩን እንጂ አንዳችም ስህተት አላስተማሩም:: በእርግጥም ብፁ አባታችን ስለወንጌሉ ቃል በመጋደላቸው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላሉ ክብርና ሞገስንም ያገኛሉ:: ከዚህ የሚበልጥም ዋጋ የለም:: እናንተ ግን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የተናገሩትን እውነት እያጣመማችሁ በሐሰት የምትከሱ የሌላውን ሰላም የምትነሱ ሁሉ ንስሐ ግቡ መስቀሉን ለመሸከምና ለእውነት ለመቆምም ትጉ:: በዚህ አጋጣሚ የማይረባውን ትተን ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ለአለፉት አስርተ አመታት በተለያዩ አርእስቶች ያስተማሩትን ትምህርቶች አቡነ በርናባስ ብለን ጉግል (google) ብናደርግ ስለኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የበለጠ እውቀት እናገኛለን ያን ግዜም በእውነት ብፁ አባታችን ማን እንደሆኑ የበለጠ እንረዳለን እናመሰግናቸዋለንም እግዚአብሔርንም ስለአባታችን እናመሰግነዋለን:: ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስ እንወድዎታለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የአገልግሎት ዘመናትን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን:: እግዚያአብሔር ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን:: አሜን:: መልካም ቀን::

    • @dan8175
      @dan8175 10 วันที่ผ่านมา

    • @Selhulum
      @Selhulum 7 วันที่ผ่านมา

      @@seyifebegan9398 የኔ መራቂ የተናገሩት በምንሰማው መሠለኝ ?? ነው የየት ሀገር ፈረንጅ ነህ ?

    • @Selhulum
      @Selhulum 7 วันที่ผ่านมา

      @@MintesnotFekede ስድብና ጥያቄ ለዩ ?

  • @HomeBased-yd7um
    @HomeBased-yd7um 12 วันที่ผ่านมา +12

    የማይበሉና የሚበሉ እንስሳ ተለይተው ተፅፈዋል መፅሀፍ ቅዱስ ሰኮናው ክፍት የሆነ የሚበላውን ከማይበላ ተለይቷል አንድ ሰው መቶ ብሉ ስላ የምንበላው እኛ ምኝ ነን ተጠንቀቁ ሰዎች እንዲ ያለ ትምህርት የሚያስተምረውን መርምሩ

    • @KiyaEma-r8p
      @KiyaEma-r8p 12 วันที่ผ่านมา

      ማስረጃ ጥቀስ እስቲ😏 እስቲ ኦርቶዶክሳውያን የሰፈር ወሬ ይዛቹ ያላነበባቹትን አታውሩ

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 12 วันที่ผ่านมา

      @KiyaEma-r8p ምነው የአህያ ስጋ ካልበላው ብለሽ ተዝረከረክሽ ምነው ሁሉን እንብላ አላቹ ፔንጤዎች ተረጋጊ በመጀመርያ ይሄ እንክርዳድ አይምሮሽን እውቀት ሙዩበት የሠፈር ወሬ ትላለች እንዴ አንቺ ቤተሰብሽ በሚያመልከው ወሰንጋላ መንፈስ ፐንጥጠሽ ወይ ዝርክርክ ኦርቶዶክስ ሆነሽ አታነቢ ይኸው ተጠልፈሽ ለመተቸት ትሮጫለሽ ብዬ እራሱ ብትባዬ አህያ, እባብ, አሳማ አያስጠላሽም አጋሰስ ለዚ ስትከራከሪ አታፍሪም🤮🤮🤮🤮🤮 ለማንኛውም ዘሌ 11 ጀምረሽ አንብቢ በየወገኑ ተጠቅሷል ሰኮናው ስለተሰነጠቀ እንስሳ አንብቢ መጀመርያ

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 12 วันที่ผ่านมา +1

      @@KiyaEma-r8p ዘሌዋውያን 11 :3 ጀምሮ አንብቢ በየወገኑ ተመድቧል መጀመርያ ግን ሰኮናቸው ክፍት ስለሆኑት እንስሳ ለዬ ምነው አህያ,እባብ, አሳማ ምግቤ ነው አልሽ ለዚ ስትከራከሪ አታፍሪም🤮🤮 ሰነፍ ኦርቶዶክስ ስለነበርሽ ተጠለፍሽ የምን የሠፈር ወሬ ነው ስድ አደግ ባለጌ.

  • @ሶልሻየመሴ
    @ሶልሻየመሴ 7 วันที่ผ่านมา

    የቤተ ክርስቲያን ውድ ልጆቿ ግራ አጋቢ ጉዳዮች ስር ሰደው የዋሃንን ከመጠላለፋቸው አስቀድሞ ወቅታዊ ምላሽ በመሥጠት ሲረባረቡ ማየት ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ ትጋቱን ያብዛላችሁ

  • @mesfinzerihun3673
    @mesfinzerihun3673 12 วันที่ผ่านมา +22

    ምናለ ይህን ከንቱ ክርክር ትታችሁ ሕዝቡ የዘላለምን ሕይወት እንዲያገኝ ክርስቶሰን ብትሰብኩለት

    • @ElizabethTenahun
      @ElizabethTenahun 12 วันที่ผ่านมา

      😢

    • @Hamerbako
      @Hamerbako 12 วันที่ผ่านมา

      ጴጤ የሞተ የሰው አስክሬን ይበላል

    • @WoyyesaKelela
      @WoyyesaKelela 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@Hamerbako።። ጳጳሱ ጴንጤ ነው ። ደንቆሮ

    • @merchaaba
      @merchaaba 12 วันที่ผ่านมา

      አልኩባይ አለ ሠው

    • @HiwotDagne-o6s
      @HiwotDagne-o6s 12 วันที่ผ่านมา

      መናፍቅ

  • @BereketZel
    @BereketZel 13 วันที่ผ่านมา +32

    ምን አለበት ይሄን ከሚያወሩ አገራችን ብዙ ችግረ እያለባት በየቦታው ለሚሞተው ለሚፈናቀለው ከቻሉ ድምጽ ካልቻሉ ጸሎት ቢያረጉ ምን አለበት

    • @wedereiatelaw2353
      @wedereiatelaw2353 12 วันที่ผ่านมา

      እንደዚህማ ቢያደርጉ ጥሩ ነበር ቤተክርስቲያንን የነሱ ይቲዩቧ መነገጃ አደረጓት በጣም ያሳዝናል
      እግዚአብሔር ይድረስላ ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 12 วันที่ผ่านมา

      ፋኖን ጠይቅ

    • @ameletio3425
      @ameletio3425 12 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው ሙሉውን ብትስሙ የተቆራረጠ እየስማችሁ ክብር የሆኑትን አባት አታዋርድ 😢😢 አባቶችን እናክብር ለዩቱብ ብለው ቆራርጠው ሲያስሙን ከመንጫጫት በፌት ሙሉውን እንስማ

    • @ashenafimengistu1568
      @ashenafimengistu1568 12 วันที่ผ่านมา +1

      በየቦታዉ ለሚራቡት ደግሞ ትልቅ ነገር ነዉ ጦርነቱ የጠገበዉ ፋኖ ነዉ

    • @dan8175
      @dan8175 11 วันที่ผ่านมา +1

      ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት: ድንቅ መምህር: ድንቅ ሰባኪ ወንጌል: ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት: ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት ለወንጌል መምህራን አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ: የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል እንዲታነፁና መሰረታቸውን እንዲያፀኑ ያደረጉ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ አመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷና ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው: የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ: ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም ቅዱስ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋን እናገኝንበታለን::
      እናንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን የምትሉ ብፁ አባታችን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የምትከሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቢገባችሁም በዚህ ሶሻል ሚዲያውን ባጣበበው ጉዳይ ላይ ግን ሁላችሁም ወድቃችሁአል በተለይ መምህር ነኝ አስተማሪ ነኝ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዲያቆን ነኝ ካህን ነኝ ሊቀ ጠበብት ነኝ ሊቀ ሊቃውንት ነኝ እያላችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እያነሳችሁ የቅዱሳኑን የሰማእታቱን የቅዱሳን መላእክቱን ስም እየጠራችሁ ከናንተ በላይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት የሚያውቅ የሌለ የሚመስላችሁ ራሳችሁን ሊቀ ሊቃውንት አድርጋችሁ የምታቆለጳጵሱ ራሳችሁን አስታችሁ ሌላውን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ:: ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ማስተዋል ተገቢ ነው:: ቅዱስ ወንጌል ከእንግዲህ በምንበላውና በምንጠጣው ሳይሆን ከልባችን በሚወጣው ክፉ ሃሳብ እንዳንረክስ ከአፍ የሚወጣው እንጂ ወደ ሆድ የሚገባው እንደማያረክሰን ከሁሉ በላይ ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ያስተምረናል::
      ብፁ አባታችን አህያ ብሉ ብለው አልተናገሩም:: እሳቸው ያሉት ሰዎች የሀገራቸው ባህልና ልማድ ሆኖ እነኚህን እንስሳቶች ቢመገቡ የረከሱ ርኩሶች ናቸው ማለት እንዳልሆነና ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና አስተምኅሮ እንደሆነ ነው የገለፁት:: እርኩስ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባምና እርኩስ ስንል መጠንቀቅ ይገባናል:: እኛ የማንመገባቸውን እንስሳቶች ሰዎች ሲበሉ ወይም ሲመገቡ ብናይ እንዳንፀየፍ እኛ የማንመገብበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከልክሎን ሳይሆን በባህል በልማድና በፍላጎታችን ምክንያት መሆኑ በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት ህገ አሪትን ትከተል ስለነበር በዚያን ግዜ የነበረው እምነት እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ይከለክል ስለነበረ ከክርስቶስ ልደት በሁዋላም የአመጋገባችን ባህልና ልማድ እንደቀጠለ ዛሬ ላይ እንደደረስን ይታወቃል:: በአዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለልን የደም ዋጋ ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኗል:: ይሁንና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ዛሬ ላይ እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ሃይማኖታችን ይከለክላል የምትሉ ከሆነ ግን ገና የወንጌሉ ምስጢር ያልተገለጠላችሁ ገና በኦሪት ዘመን ላይ የቆማችሁ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰላችሁን የኢየሱስ ክርስቶስን የደሙን ዋጋ በማሳነሳችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀናል የምትሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ለይተን እናውቃለን በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ አድገናል ተጠብበናል የምትሉ ይህንን የወንጌል እውነት አለመመስከራችሁ በእጅጉ ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ብፁ አባታችን የተናገሩት ትክክል መሆኑን መመስከርና ከእውነት ጋር መቆም ይገባችሁ ነበር:: እርግጥ ነው እውነቱን መናገር መስቀል ሆኖባቹሁዋል ስለሆነም በእኔ የሚያምን ቢኖር መስቀሉን ይያዝ ይከተለኝም የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ መጠበቅ አቅቶዋቹሁአል:: ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ግን የሚመጣውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ውጊያ ሳይፈሩ በተለይም የዩቱዩብና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች የሚፈጥሩትን ውዥንብርና ጩኅት ከምንም ሳይቆጥሩት የወንጌሉን ቃል በትክክል በእምነት ፀንተው አስተማሩን እንጂ አንዳችም ስህተት አላስተማሩም:: በእርግጥም ብፁ አባታችን ስለወንጌሉ ቃል በመጋደላቸው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላሉ ክብርና ሞገስንም ያገኛሉ:: ከዚህ የሚበልጥም ዋጋ የለም:: እናንተ ግን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የተናገሩትን እውነት እያጣመማችሁ በሐሰት የምትከሱ የሌላውን ሰላም የምትነሱ ሁሉ ንስሐ ግቡ መስቀሉን ለመሸከምና ለእውነት ለመቆምም ትጉ:: በዚህ አጋጣሚ የማይረባውን ትተን ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ለአለፉት አስርተ አመታት በተለያዩ አርእስቶች ያስተማሩትን ትምህርቶች አቡነ በርናባስ ብለን ጉግል (google) ብናደርግ ስለኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የበለጠ እውቀት እናገኛለን ያን ግዜም በእውነት ብፁ አባታችን ማን እንደሆኑ የበለጠ እንረዳለን እናመሰግናቸዋለንም እግዚአብሔርንም ስለአባታችን እናመሰግነዋለን:: ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስ እንወድዎታለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የአገልግሎት ዘመናትን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን:: እግዚያአብሔር ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን:: አሜን:: መልካም ቀን::

  • @dan8175
    @dan8175 2 วันที่ผ่านมา

    ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች በሙሉ በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት ድንቅ መምህር ድንቅ ሰባኪ ወንጌል ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት የስብከት ፀጋ የተሰጣቸው አንደበተ ርቱዕ ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የወንጌል መምህራን ታላቅ አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል የተዋህዶ ልጆች ሁሉ በዓለት ላይ እንዲታነፁና በእምነታቸው እንዲያድጉ ሰላሳ ስልሣ መቶም ፍሬ እንዲያፈሩ እጅግ የደከሙ አሁንም እየደከሙ ያሉ አባት ናቸው::
    አምላካችን መድሃኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቃል ነው እንጂ እንዳለው በውጪው ዓለም ተበትኖ ያለው ኢትዮጵያዊ ከእምነቱ እንዳይርቅ ይልቁንም በእምነቱ እንዲበረታና እንዲፀና ደከመኝን ሳያውቁ በዓለም ሁሉ እየዞሩ የሕይወት እንጀራ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲሰብኩ የኖሩ አሁንም የሚሰብኩ ናቸው:: ኢትዮጵያውያን በየአቅራቢያቸው እንዲሰባሰቡና ህንፃ ቤተክርስቲያን እንዲገነቡ እግዚአብሔር አምላካችንን በአንድነት እንድናመልክና እንድናወድስ የተዋህዶ ልጆችን ሲያበረታቱ የነበሩ ሲሆን ዛሬ በዓለም ዙርያ ተቁዋቁመው ለሚገኙት በርካታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናት የበኩላቸውንን ጉልህ አስተዋፅኦ አድርገዋል::
    የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተው አጥብቀውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ ዓመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷ ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚከሱና ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ "ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ሁልጊዜ ተዘጋጃችሁ ኑሩ" ብሎ እንዳስተማረው በተለይ በኛ ዘመን ለኛ የተዋህዶ ልጆች የሚቀርቡልንን ጥያቄዎች ሁሉ ለመመለስ የተዘጋጀን እንድንሆን በእያንዳንዱ የቤተክርስትያናችን እምነትና ስርዓት ላይ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ትምህርቶችን አዘጋጅተው አስተምረዋል:: አሁንም እያስተማሩ ይገኛሉ::
    መድሃኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ባገሩ አይከበርም እንዳለው ሆኖ ነው እንጂ ብፁ አባታችንን ማንም መፅሐፍ ቅዱስን የማያነብ ደካማ ሰው ሁሉ ከመሬት ተነስቶ የሚሰድባቸው አባት አይደሉም:: አቡነ በርናባስን እግዚያብሔር አምላካችን የሚያውቃቸው ከሳሻችን ዳቢሎስ እንደሚከሳቸው ሳይሆኑ ራሱ መድኃኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ የኔ ትንታግ ብሎ የሚመሰክርላቸው የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ ይህንን ዓለም በፍፁም የማይመስሉ ይልቁንም ይህንን ዓለም ከነግሳንግሱ የናቁ ሕይወታቸው በሙሉ ፀሎት ስግደት ውዳሴና አምልኮ ብቻ የሆነ የሚሰድቧቸውን የሚመርቁ ለሚከሱዋቸው የሚፀልዩ በጠላትነት የሚያይዋቸውን የሚወዱ ለሚበድሏቸው ይቅርታን የሚለምኑ ለሚጋፉዋቸውም እንደ አባታችን አብርሃም ሁሉን የሚተዉ አንደበታቸውን የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነትና ኃያልነት ለመመስከር ለወንጌል አገልግሎት ብቻ የሚያውሉ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናች ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ፈርጦች እንደሆኑት ቅዱሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ ዋጋንና ሞገስን እናገኝንበታለን:: የብፁ አባታችን ቡራኬያቸው ይድረሰን::

  • @DaneilGebereselassie
    @DaneilGebereselassie 12 วันที่ผ่านมา +11

    ይገርማል ሰው በየቀኑ እየተገደለ እናተ አባቶች ወንድሞች አህያ ጅብ ብሉ እያላችሁ የምትሰብኩ በጣም ያሳዝናል

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 12 วันที่ผ่านมา

      አባቶችኮ መስመራቸውን ስተዋል።

  • @dan8175
    @dan8175 2 วันที่ผ่านมา

    ስለሚበሉ እንስሳቶች ሌላም ምሳሌ ከቅዱስ ወንጌል እንጥቀስ::
    በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 10:10-16 ያለውን ስናነብ እንዲህ ይላል::
    ቅዱስ ጴጥሮስ "በተራበ ግዜ ምሳ ሊበላ ወደደ እነርሱም እያዘጋጁ ሳሉ ተመስጦ መጣበት:: ሰማይም ተከፍቶ በአራቱ ማዕዘን የተያዘ እንደ ታላቅ መጋረጃ ያለ ዕቃ ወደ ምድር ሲወርድ አየ:: በውስጡም አራት እግር ያለው እንስሳ ሁሉ አራዊትም የሚንቀሳቀስም የሰማይ ወፎች ነበሩበት:: "ጴጥሮስ ሆይ ተነስና አርደህ ብላ " የሚል ቃል ወደ እርሱ መጣ:: ጴጥሮስ ግን "አቤቱ ከቶ አይሆንም ርኩስ የሚያፀይፍም ከቶ በልቼ አላውቅም" አለው:: ዳግመኛም "እግዚአብሔር ንፁህ ያደረገውን አንተ አታርክስ" የሚል ቃል ወደ እርሱ መጣ:: ይህንም ሦስት ግዜ አለው ወዲያውም ዕቃው ወደ ሰማይ ተመለሰ::
    ከዚያም በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 10:28 ላይ ቅዱስ ጴጥሮስ እንደገለፀው
    "ለአይሁዳዊ ሰው ሄዶ ከባዕድ ወገን ጋር መቀላቀል እንደማይገባው ታውቃላችሁ ለእኔ ግን ከሰው ማንንም ቢሆን እንዳልፀየፍና ርኩስ ነው እንዳልል እግዚአብሔር አሳየኝ::" አላቸው::
    እንግዲህ እናንት ብፁ አባታችንን የምትከሱ ብፁ አባታችን ከቅዱስ ጴጥሮስ የተለየ ምን ተናገሩ? ቡራኬያቸው ይደርብንና እሳቸው ቅዱስ ጴጥሮስ እንዳስተማረው ከሰው ማንንም ቢሆን እንዳንፀየፍና እርኩስ ነው እንዳንል አስተማሩን እንጂ:: እንግዲህ ብፁ አባታችንን መናፍቅ የምንል ከሆነ ቅዱስ ጴጥሮስን መናፍቅ ማለታችን አይደለምን? ደግሞስ "እግዚአብሔር ንፁህ ያደረገውን አንተ አታርክስ" የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል መናቃችን አይደለምን? እኚህን ሊቅና የዘመናችን የወንጌል አርበኛ የሆኑትን ብፁ አባታችንን እስከሚበቃን ተሳደብን አሽሙዋጠጥን ተሳለቅንባቸው:: ታዲያ በዚህ ስራችን ከአንድም ሦስት ግዜ "እግዚአብሔር ንፁህ ያደረገውን አንተ አታርክስ" ያለንን እግዚአብሔር አምላካችንን መሳደባችንና ማሽሟጠጣችን አይደለምን? እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ወደ ልቦናችን ይመልሰን:: ማስተዋልን ይስጠን::
    እነኚህን የተሳሳቱ በክፋት መንገድ የሄዱ ወንድሞችና እህቶች ለመመለስ ቢጠቅም ሌላም አንድ ምሳሌ እንጨምር::
    መብልን በተመለከተ ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች በምዕራፍ 10:23-27 በፃፈው መልእክቱ
    "ለባልንጀራችሁ እንጂ ለራሳችሁ አታዳሉ:: ደግሞም በሥጋ ገበያ የሚሸጡትን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ" "ምድር በመላዋ የእግዚአብሔር ናትና::" "ያላመነ ሰው ቢጠራችሁ ልትሄዱም ብትወዱ ያቀረቡላችሁን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ::" እንግዲህ "ይህ ለጣዖት የተሠዋ ነው" ያላችሁ ቢኖር ግን ስለ ነገራችሁና ባልንጀራችሁም የሚጠራጠር ስለሆነ አትብሉ:: ይህ ማለት ለጣዖት ከተሰዋው በቀር በስጋ ገበያ የሚሸጡትን ሁሉ በእንግድነትም ሄዳችሁ ያቀረቡላችሁን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመረምሩ ብሉ ነው ያለው::
    ወደ ሮሜ ሰዎች በምዕራፍ 14:2-3 ላይ እንደተጠቀሰው "ሁሉን ይበላ ዘንድ እንደተፈቀደለት የሚያምን ሁሉን ይብላ የሚጠራጠር ግን አትክልት ይብላ:: የሚበላው የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም የሚበላውን አይንቀፈው ሁሉንም እግዚአብሔር አውቆአቸዋልና" ይላል::
    እንደው በማርያም ህሊናችሁ ይፍረድ ብፁ አባታችን ቅዱስ ጳውሎስ ካስተማረው ውጪ ምን አስተማሩ? እንደውም እሳቸውን እንደሚከሷቸው እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ብሉ አላሉም:: ከአንደበታቸውም አልወጣም አልተሰማምም:: ከደመ ክርስቶስ ወዲህ ግን ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኑዋልና ቅዱሱን ፍጥረት ሁሉ ርኩስ አትበሉ ነው ያሉት:: ይህንን በማለታቸው ብፁ አባታችንን መሳደባችሁ ዓለሙን በወንጌል ያበራውንና እግዚአብሔር አምላካችን ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ያለውን ቅዱስ ጳውሎስን መሳደባችሁ አይደለምን? ከዚያስ ከፍ ሲል እግዚአብሔር አምላካችንን መሳደባችን አይደለምን? አንደበት እሳት ነው ተብለን ተምረናል ስድብም እርኩሰት ነው ወደ ገሃነመ እሳት የሚያስጥል እንድሆነ ሰምተናል::
    ታዲያ መሳደባችን ለምንድነው? መሳደብ ያፀድቃል የተባልን ይመስል ስንሳደብ የምንውል ለምንድነው? የሐዋርያው የቅዱስ ይሁዳ መልእክት ምዕራፍ 1:9 ላይ እንደተፃፈው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እንኩዋን ስለ ሙሴ ስጋ ከሰይጣን ጋር በተከራከረ ግዜ የስድብ ቃልን ሊናገር አልደፈረም "እግዚአብሔር ይገስፅህ" አለው እንጂ:: ታዲያ እኛ ምን ሆነን ነው እንዲህ የስድብ ፋብሪካ የሆነው? ለምስጋና የተፈጠረን አንደበት ለእርኩሰት የምናውለውስ እስከመቼ ነው? ትክክለኛውን ወንጌል የሚያስተምሩንን እነዚህን አባቶች የምንሳደብ ከሆነ እንዴት የመዳንን መንገድ ልናውቀው ይሆን? ከፈጣሪያችን ጋር የሚያገናኙን ስለኛ ወደአምላካችን ዘወትር የሚለምኑትን አባቶች እግዝአብሔር አምላካችን በጎቼን ጠብቁ ጠቦቶቼን አሰማሩ ግልገሎቼን ጠብቁ ብሎ ያዘዛቸውን የመንፈስ ቅዱስ አባቶቻችንን እንዴት ልናዋርዳቸው ልባችን ፈቀደ?

  • @deaconabrham
    @deaconabrham 12 วันที่ผ่านมา +2

    ብፁዕ አቡነ በርናባስ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ የኢየሱስን ፍቅር በልቤ ውስጥ የሳሉት አባት
    ሐዲስ ኪዳንን በሚገባ የተረዱ ቅን አባት ናቸው የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ ናቸው።

    • @dan8175
      @dan8175 10 วันที่ผ่านมา

      ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት: ድንቅ መምህር: ድንቅ ሰባኪ ወንጌል: ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት: ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት ለወንጌል መምህራን አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ: የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል እንዲታነፁና መሰረታቸውን እንዲያፀኑ ያደረጉ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ አመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷና ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው: የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ: ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም ቅዱስ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋን እናገኝንበታለን::
      እናንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን የምትሉ ብፁ አባታችን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የምትከሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቢገባችሁም በዚህ ሶሻል ሚዲያውን ባጣበበው ጉዳይ ላይ ግን ሁላችሁም ወድቃችሁአል በተለይ መምህር ነኝ አስተማሪ ነኝ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዲያቆን ነኝ ካህን ነኝ ሊቀ ጠበብት ነኝ ሊቀ ሊቃውንት ነኝ እያላችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እያነሳችሁ የቅዱሳኑን የሰማእታቱን የቅዱሳን መላእክቱን ስም እየጠራችሁ ከናንተ በላይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት የሚያውቅ የሌለ የሚመስላችሁ ራሳችሁን ሊቀ ሊቃውንት አድርጋችሁ የምታቆለጳጵሱ ራሳችሁን አስታችሁ ሌላውን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ:: ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ማስተዋል ተገቢ ነው:: ቅዱስ ወንጌል ከእንግዲህ በምንበላውና በምንጠጣው ሳይሆን ከልባችን በሚወጣው ክፉ ሃሳብ እንዳንረክስ ከአፍ የሚወጣው እንጂ ወደ ሆድ የሚገባው እንደማያረክሰን ከሁሉ በላይ ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ያስተምረናል::
      ብፁ አባታችን አህያ ብሉ ብለው አልተናገሩም:: እሳቸው ያሉት ሰዎች የሀገራቸው ባህልና ልማድ ሆኖ እነኚህን እንስሳቶች ቢመገቡ የረከሱ ርኩሶች ናቸው ማለት እንዳልሆነና ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና አስተምኅሮ እንደሆነ ነው የገለፁት:: እርኩስ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባምና እርኩስ ስንል መጠንቀቅ ይገባናል:: እኛ የማንመገባቸውን እንስሳቶች ሰዎች ሲበሉ ወይም ሲመገቡ ብናይ እንዳንፀየፍ እኛ የማንመገብበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከልክሎን ሳይሆን በባህል በልማድና በፍላጎታችን ምክንያት መሆኑ በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት ህገ አሪትን ትከተል ስለነበር በዚያን ግዜ የነበረው እምነት እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ይከለክል ስለነበረ ከክርስቶስ ልደት በሁዋላም የአመጋገባችን ባህልና ልማድ እንደቀጠለ ዛሬ ላይ እንደደረስን ይታወቃል:: በአዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለልን የደም ዋጋ ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኗል:: ይሁንና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ዛሬ ላይ እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ሃይማኖታችን ይከለክላል የምትሉ ከሆነ ግን ገና የወንጌሉ ምስጢር ያልተገለጠላችሁ ገና በኦሪት ዘመን ላይ የቆማችሁ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰላችሁን የኢየሱስ ክርስቶስን የደሙን ዋጋ በማሳነሳችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀናል የምትሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ለይተን እናውቃለን በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ አድገናል ተጠብበናል የምትሉ ይህንን የወንጌል እውነት አለመመስከራችሁ በእጅጉ ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ብፁ አባታችን የተናገሩት ትክክል መሆኑን መመስከርና ከእውነት ጋር መቆም ይገባችሁ ነበር:: እርግጥ ነው እውነቱን መናገር መስቀል ሆኖባቹሁዋል ስለሆነም በእኔ የሚያምን ቢኖር መስቀሉን ይያዝ ይከተለኝም የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ መጠበቅ አቅቶዋቹሁአል:: ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ግን የሚመጣውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ውጊያ ሳይፈሩ በተለይም የዩቱዩብና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች የሚፈጥሩትን ውዥንብርና ጩኅት ከምንም ሳይቆጥሩት የወንጌሉን ቃል በትክክል በእምነት ፀንተው አስተማሩን እንጂ አንዳችም ስህተት አላስተማሩም:: በእርግጥም ብፁ አባታችን ስለወንጌሉ ቃል በመጋደላቸው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላሉ ክብርና ሞገስንም ያገኛሉ:: ከዚህ የሚበልጥም ዋጋ የለም:: እናንተ ግን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የተናገሩትን እውነት እያጣመማችሁ በሐሰት የምትከሱ የሌላውን ሰላም የምትነሱ ሁሉ ንስሐ ግቡ መስቀሉን ለመሸከምና ለእውነት ለመቆምም ትጉ:: በዚህ አጋጣሚ የማይረባውን ትተን ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ለአለፉት አስርተ አመታት በተለያዩ አርእስቶች ያስተማሩትን ትምህርቶች አቡነ በርናባስ ብለን ጉግል (google) ብናደርግ ስለኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የበለጠ እውቀት እናገኛለን ያን ግዜም በእውነት ብፁ አባታችን ማን እንደሆኑ የበለጠ እንረዳለን እናመሰግናቸዋለንም እግዚአብሔርንም ስለአባታችን እናመሰግነዋለን:: ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስ እንወድዎታለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የአገልግሎት ዘመናትን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን:: እግዚያአብሔር ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን:: አሜን:: መልካም ቀን::

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 11 วันที่ผ่านมา

    የምታወሩትና የምታስተምሩት ያለቀባችሁ ይመስላል በጣም የምታሳዝኑ ኃላፊነታችሁን ወደ ጎን ትታችሁ ወደዚህ የመጣችሁት ለነገሩ ለራሳቹ ብሉት እንጅ ይሄንን የሚቀበላችሁ የለም ሁሌም ግርታ ለመፍጠርና ምህመኑን ለማደናገርና ሞራሉን ለመንካት ለማሳቀቅ ለማሳሳት ይመስላል ጥረታችሁ ይህን ታሪክ ትታችሁ ወንጌሉን ስበኩ።

  • @senegiyorigisfanos368
    @senegiyorigisfanos368 12 วันที่ผ่านมา +4

    ገና ጉድ ነው የምንሰማው ሸኮናው ስንጥቅ አመንዣሂ ውጭ አትብሉ የሚለው ታዲያ ምድነው

  • @Yohannaleulalula16
    @Yohannaleulalula16 12 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪን ቀንና ለሊት እያሳዘንን "አሳ በፆም ወቅት ይበላል ወይስ አይበላም" የሚል ጥያቄ ፈጥረን እኮ የምንሰቃይ አላዋቂዎች (ignorants) ነን ።
    What a pity!😢

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 11 วันที่ผ่านมา +1

    በርኔባስ የረከሰ አገር ስለሚኖር የረከሰ ነገር ለመብላት ይቋምጣል። መፅሀፍ ቅዱሱን አንብቦ ሳይጨርስ አቡንነት አሳፋሪ ነው። 'ሀሉም ተፈቅዶልኛል። ሁሉሞ ግን አይጠቅምም።' ኦርቶዶክስ መገማገምና ራሷን ማጥራት አለባት።

  • @GoytomGoytom-z8t
    @GoytomGoytom-z8t 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕወት ያሰማልን tenQ

  • @belawe9768
    @belawe9768 11 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ ቆረንጦሥ ምእራፍ 10 ቁጥር 25--31 ሁሉም የእግዚአብሄር ፍጥረት ቅዱሥ ነውና ከፈለጋቹህ ብሉ ይላል

  • @batiamani9621
    @batiamani9621 12 วันที่ผ่านมา +5

    እባካችሁ ለጥቅም ብላችሁ አህያ የሆነ ሀሳብ አታንሱ!!!

  • @EleniTeshome-t1e
    @EleniTeshome-t1e 12 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የሆነብንን አስብ

  • @messya7125
    @messya7125 12 วันที่ผ่านมา +2

    አንድ ላይ ቁጭ ብሎ ቢወያዩ ጥሩ ነበር ቃለ መጠየቅ ቢደረግላቸዉ ጥሩ ለየ ብቻ አስተያየት ከሚሰጡ፡ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሥጋዉ ከምን እንደሚመጣ መመርመር ነዉ ፡ እና አሁን ምንድ ነዉ የምትሉን ብሉ ነዉ ? ስጋ አበላላቸዉ ያስፈራል ፡ አዉሬ ይመስል

  • @berhanemeskel5041
    @berhanemeskel5041 12 วันที่ผ่านมา +1

    አባ የአህያ ስጋ ሰለ ሚበሉት ነው ለኞ ብሉ የሚሉን አንጂ እግዚአብሄር የምንበላውና የማንበላውን በመጽሐፍ ዘለዋውያን መ 11ቁ 2 ጀምሮ ተጸፈዋል

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 12 วันที่ผ่านมา

      አባ መጽሀፉን ጠንቅቀው ያውቃሉ ያለንበት የምህረት እና የደህነት አዲስ ኪዳን ላይ የተሻሩትን እና ጥላ የሆኑትን ህግጋቱን እና ስርአቱን ነው የገለጹት መጽሀፍ ቅዱስ የብዙ መጽሀፍቶች ናቸው ከኦሪት እስከመጽአቱ ስለ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተጻፈልን አንብብ ሙሉውን መጽሀፍ ኣባ ሊገልጽሉን የፈለገቱን የከበረ ቃል ከመውቀስህ በፊት ህዝብ እ😮ውቀት በማጣት ይጠፋል ! ይላል የእግዚአብሔር ቃል !!

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 8 วันที่ผ่านมา

    ምናለበት ለቀቅ ብታደርጉንተባለ አልተባለክርስና ምን መብላትወይም ምን የማይበላ መሆኑንጠንቅቀን እናውቃለን ሰውየው መናገራቸው ብቻ ሣይሆንየሚዲያው ማራገብ የባሰ ሰቀቀን ኋነን ለቀቅ አርጉን በሰላም እንኑረበት ሀገራችን በሰው የደም ጎርፍ እየታጠበች እናንተ ስለሆድ ትወዛገባለችሁ ይልቁስደም መፋሰሱ እንዳቆም በየእምነታችን እንጸልይ እናልቅስ ።

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 12 วันที่ผ่านมา +7

    ኧረ በማምያም ቪዲዮውን ስታቀናብሩ አያስጠላቹምዴ በስላሴ😢😢ኤጭ ጭራሽ ስጋ ልጠላነው 😷😷😷በስማአም😢

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 12 วันที่ผ่านมา

      አህያ ብሉ😂😂😂

  • @henokmulatu625
    @henokmulatu625 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Matthew 15 አማ - ማቴዎስ
    10: ሕዝቡንም ጠርቶ፦ “ስሙ አስተውሉም፤
    11: ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው፡” አላቸው።
    12: በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ቀርበው፦ “ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሰምተው እንደ ተሰናከሉ አወቅህን?” አሉት።
    13: እርሱ ግን መልሶ፦ “የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል።
    14: ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ፡” አለ።
    15: ጴጥሮስም መልሶ፦ “ምሳሌውን ተርጕምልን፡” አለው።
    16: ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ “እናንተ ደግሞ እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን?
    17: ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን?
    18: ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።
    ማነው ትክክል
    ኢየሱስ ክርስቶስ ወይስ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ??

  • @solomonmatebu
    @solomonmatebu 12 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክልኛ አና ቤተክርስቲያን ምመጥን አቅራረብ. lelochu youtuberoch kezik temaru.

  • @AyuTolossa-b3n
    @AyuTolossa-b3n 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እርኩስ ፍጥረት አልፈጠረም አሉ እንጂ አህያ ብሉ አላሉም

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 12 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 12 วันที่ผ่านมา

      በማስተዋል አዳምጧቸው መጀመሪያ ለእያንዳንዱ ምን ብለው ተናገሩ እና ምን ለማለት ፈለጉ ብላቹህ አስተውሉ እና ቀጣይ ታቦትም አያስፈልግም ሊሉን ነው ጠብቁ ያኔ ከእንቅልፋቹህ ትባንናላቹህ ወደ ትግራይ እየተንቀሳቀሱ ያሉት ተሃድሳዊያን አባቶች 😢

    • @AyuTolossa-b3n
      @AyuTolossa-b3n 12 วันที่ผ่านมา

      @@bemnethailu1663 በትምህርትና በዕውቀት መዝነህ መቀበል እንጂ አንተ ወደምትፈልገው እየተረጎምክ እንዱህ ሊሉ ነው እያልክ አትፍራ

  • @kenenidaka5314
    @kenenidaka5314 12 วันที่ผ่านมา

    God Bless You 🙏

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን መርዝ ከሚረጩ ፍቅር ቢረጩ እና በዚህ ዙርያ ብናወራ ብንወያይ አሁን በዚህ ሰአት የሚያስጨንቀን ይሄ አልነበረም

  • @shimelisworeta
    @shimelisworeta 11 วันที่ผ่านมา

    ብፁ አባታችን አሰኪ እርሰወ በልተወ ያሣዩን።

    • @MintesnotFekede
      @MintesnotFekede 11 วันที่ผ่านมา

      እረ ተው

    • @Natnael-t8l
      @Natnael-t8l 3 วันที่ผ่านมา

      እሣቸው ብሉ አላሉም

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou 12 วันที่ผ่านมา +5

    ምንድን ነው ሰውን የምታወዛግቡት! አባታችንእኮ ግልፅ አድርገዋል! ደስ ካለህ ብላ ካላለህ አትብላ! በቃ! እኛ ከባህላችን እና ከልምዳችን ተነስተን አንበላም እንጂ መፅሀፍ ቅዱስ ብሉ አትብሉ አይልም !

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 12 วันที่ผ่านมา

      ተሳሳትክ፣ ሸኮና ድፍን እንስሳት እንደማይበሉ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።

    • @yonasTubeYou
      @yonasTubeYou 9 วันที่ผ่านมา

      @@yenesewzegeye1922 አሱ በሉይ ኪዳን ነው፤፤ ከሚበሉ ነገሮች ህግጋት በከርሰቶስ በተከፈለው ዋጋ ተፈተናል። አባታቸንም ገልውታል ፨

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 9 วันที่ผ่านมา

      @@yonasTubeYou "የኦሪትን ህግ ላጸና እንጂ ልሽር አልመጣሁም" ተብሎ ተጽፏል።

  • @dan8175
    @dan8175 11 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ነን በሚሉት የበለጠ አዘንኩ:: እንዴት ይህ በወንጌሉ ግልፅ የሆነ ነገር ከሁለት ሺህ አመታት በሁዋላ ነቀፋን የሚያስነሳ አዱስ ሃሳብ ሆነባችሁ:: የዓለም አርቶዶክስ ክርስቲያኖች ክርስትናችንን እንዲጠራጠሩ የሚያደርግ ነው:: ለሽሙጥ ከመቸኮላችሁ በፊት እባካችሁ ወንጌሉን በሚገባ እንረዳ::

  • @gebeyehutefera5281
    @gebeyehutefera5281 12 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።
    - የማቴዎስ ወንጌል 5 : 17

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 12 วันที่ผ่านมา +5

    ሰውየው ከተጠረጠሩ ቆዩ
    ጌታ ሆይ ተሎ ና 🙏 ና 🙏 ና🙏

  • @MintesnotFekede
    @MintesnotFekede 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ገለጻ ነው

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 12 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ክርስቱስ ወንጌልን ለማጥበቅ እንጂ ወንጌልን ለመሻር ኣልመጣም

  • @mulumkenabate1620
    @mulumkenabate1620 11 วันที่ผ่านมา

    አይበጭላም ይበላል በሚል የሚጨቃጨቅ ሀይማኖተኛ በጣም ያስገርማል:: ከጅምሩ ፅድቅ የሰማያት ከፍታ ነው:: በፅድቅ ከፍ ማለት ሲቻል ደግሞ እንኳን የአህያ ስጋ የበግ ስጋ እራሱ አይበላም::

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 12 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ ይቂር ይበለይን

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 12 วันที่ผ่านมา +2

    እትዮጵያውያን አህዛብ አይደለንም ለማለት ነው ምን ታወሳስቡታላችሁ አባታችን ትክክል ነው ያስተማሩት በማስረጃ እኔ የአባታችንን ትምህርት ተቀብያለው

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክስ አዲስ ኪዳንን አለመቀበሉዋ በዚህ ቁልጭ ብሎ ወጥቶአል ስለ ስጋ ስለ መገረዝ አዲስ ኪዳንን አለመቀበላቸው ወይም አለማወቃቸው በዚህ ግልጽ ወጥቶአል ዲያቄን ሄኖክ የሚደነቅ ነው

    • @merchaaba
      @merchaaba 12 วันที่ผ่านมา

      እብድ ዩትበሮች

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 12 วันที่ผ่านมา

    Galatians 5 አማ - ገላትያ
    11: ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እስከ አሁን መገረዝን ብሰብክ እስከ አሁን ድረስ ለምን ያሳድዱኛል? እንኪያስ
    የመስቀል ዕንቅፋት ተወግዶአል።
    12: የሚያውኩአችሁ ይቆረጡ።
    ጳውሎስ የፈለገ ይቆረጥ ነው ያለው።

  • @BirukBelay-i3v
    @BirukBelay-i3v 12 วันที่ผ่านมา

    Colossians 2 አማ - ቆላስይስ
    16: እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም
    አይፍረድባችሁ።
    እንግዲህ በነካ እጃችሁ የሰንበትንም መሻር እንዳትረሱ ።

    • @wondewosengebremeskel5236
      @wondewosengebremeskel5236 12 วันที่ผ่านมา

      እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም። Mathew 5:17.
      Min leleh felegie new tergwame saygebah andun antelteleh atetfa. Kidus Paulos leman tsafew lemen tsafew, milewen bedenb mawek alebeh.endalasredah yeh aymechem gin bekelalu, ye st john christomos commentary on Colossians anbeb.Medhanialem bemeheretu yemelketen.

  • @yohanneshaile6539
    @yohanneshaile6539 10 วันที่ผ่านมา

    ያንን የምንፈራዉን ድርጅት ተቀላቅለዉ ይሆን?

  • @LakeEsu-n9f
    @LakeEsu-n9f 12 วันที่ผ่านมา +1

    በየትኛዉ መጻፍ ነዉ ኦሪት ዘሌላዊን የሻረዉ? ሕግና ነብያትን ልፈጽም እንጂ ልሽር አልመጣሁም ያለዉ እንዴት አይተዉት ነዉ?

    • @dawitmulugeta947
      @dawitmulugeta947 5 วันที่ผ่านมา

      አዲስ ኪዳን ማንበብ ጀምር ያኔ መልሱ እዛው ላይ አለ

  • @TolosaFikadu-pp8up
    @TolosaFikadu-pp8up 7 วันที่ผ่านมา

    ይድረስ ለዶክተርዘበነ ለአደናግሬ እውቀታቸው ይድረስ ይድረስ ይድረስ

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 12 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ወንጌል ገና አልገባትም ስንል 2000 አመቴ ነው ብላ እድሜዋን ትቆጥራለች። እኛ ደግሞ ድንጋይ ውሃ ውስጥ ለሺህ አመታት ስለኖረ ዋና ይችላል ማለት አይደለም እንላታለን። እኔ በግሌ አሳማም፣ አህያም፣ አንበጣም አልበላም። የማልበላው በአዲስ ኪዳን ትምህርት ስለሚያረክስ ሳይሆን ስላለመድኩት ነው። የሚበላውን ረክሰሃል አልለውም። ወንጌል እንደሚናገረው፣ “የሚበላ የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፥ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።”
    - ሮሜ 14፥3
    የኦሪት ህግ ዛሬ የለም። ድሮም የተሰጠው ከኛ ለተመረጡት የእስራኤል ህዝብ ነው። ከእስራኤል ውጪ የነበረው ደግሞ አህዛብ ይባላል። ለአህዛብ የተሰጠ ህግ የለም
    ህግን ሳንፈፅም ኢየሱስ ህግን ሁሉ ፈፅሞ ከህግ ትእዛዝ አዳነን። የእግዚአብሔር መንግስት አሳማ በመብላት አትጠፋም፣ ባለመብላትም አትገኝም። “የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።”
    - ሮሜ 14፥17
    ወንጌል ሌላ ቦታም እንዲህ ይለናል።
    እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤ በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና።
    1ኛ ጢሞ4፣4-5 ስለዚህ በመብላትና ባለመብላት ራሷን ፃድቅ የምታስመስለው ኦርቶዶክስ ከ2000 አመት በኋላም ወንጌል ገና አልገባትም።

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 12 วันที่ผ่านมา

      ተናግረህ ሞተሀል እስኪ ስድቡን አቆየውና አንተም ስለወንጌል ብቻ ለራስህ አስተምር ወንጌል ማወቅ እንዲህ ነውን ሌላውን ማንቋሸሽ

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 12 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ዲ/ን ያረጋልን አትሞግቱም?ከእርሳቸው ቀደም ብሎ በዚህ ጉዳይ ላይ አስተምሯልና!

  • @Absinea
    @Absinea 12 วันที่ผ่านมา +1

    የግብፅ ኦርቶዶክስ እኮ አሳማ ይበላል እኛስ ለምን አንበላም

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 12 วันที่ผ่านมา

      Bila enibela atebel kebet

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 7 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ አለኝ ሰውስ ማይበላው ለምንድን ነው?

  • @wondwossenalemu9073
    @wondwossenalemu9073 12 วันที่ผ่านมา

    He is right.

  • @ayelegoba
    @ayelegoba 12 วันที่ผ่านมา +4

    ''እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ያረክሳሉ ብለን የምናምነው ፍጥረት የለም'' ጊዜ ሚዲያ አትሳሳቱ።

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 12 วันที่ผ่านมา

      በሉ አህያቹን ብሉ 😂😂😂 ብል አፍያ

    • @dan8175
      @dan8175 10 วันที่ผ่านมา

      ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት: ድንቅ መምህር: ድንቅ ሰባኪ ወንጌል: ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት: ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት ለወንጌል መምህራን አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ: የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል እንዲታነፁና መሰረታቸውን እንዲያፀኑ ያደረጉ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ አመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷና ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው: የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ: ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም ቅዱስ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋን እናገኝንበታለን::
      እናንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን የምትሉ ብፁ አባታችን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የምትከሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቢገባችሁም በዚህ ሶሻል ሚዲያውን ባጣበበው ጉዳይ ላይ ግን ሁላችሁም ወድቃችሁአል በተለይ መምህር ነኝ አስተማሪ ነኝ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዲያቆን ነኝ ካህን ነኝ ሊቀ ጠበብት ነኝ ሊቀ ሊቃውንት ነኝ እያላችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እያነሳችሁ የቅዱሳኑን የሰማእታቱን የቅዱሳን መላእክቱን ስም እየጠራችሁ ከናንተ በላይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት የሚያውቅ የሌለ የሚመስላችሁ ራሳችሁን ሊቀ ሊቃውንት አድርጋችሁ የምታቆለጳጵሱ ራሳችሁን አስታችሁ ሌላውን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ:: ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ማስተዋል ተገቢ ነው:: ቅዱስ ወንጌል ከእንግዲህ በምንበላውና በምንጠጣው ሳይሆን ከልባችን በሚወጣው ክፉ ሃሳብ እንዳንረክስ ከአፍ የሚወጣው እንጂ ወደ ሆድ የሚገባው እንደማያረክሰን ከሁሉ በላይ ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ያስተምረናል::
      ብፁ አባታችን አህያ ብሉ ብለው አልተናገሩም:: እሳቸው ያሉት ሰዎች የሀገራቸው ባህልና ልማድ ሆኖ እነኚህን እንስሳቶች ቢመገቡ የረከሱ ርኩሶች ናቸው ማለት እንዳልሆነና ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና አስተምኅሮ እንደሆነ ነው የገለፁት:: እርኩስ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባምና እርኩስ ስንል መጠንቀቅ ይገባናል:: እኛ የማንመገባቸውን እንስሳቶች ሰዎች ሲበሉ ወይም ሲመገቡ ብናይ እንዳንፀየፍ እኛ የማንመገብበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከልክሎን ሳይሆን በባህል በልማድና በፍላጎታችን ምክንያት መሆኑ በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት ህገ አሪትን ትከተል ስለነበር በዚያን ግዜ የነበረው እምነት እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ይከለክል ስለነበረ ከክርስቶስ ልደት በሁዋላም የአመጋገባችን ባህልና ልማድ እንደቀጠለ ዛሬ ላይ እንደደረስን ይታወቃል:: በአዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለልን የደም ዋጋ ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኗል:: ይሁንና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ዛሬ ላይ እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ሃይማኖታችን ይከለክላል የምትሉ ከሆነ ግን ገና የወንጌሉ ምስጢር ያልተገለጠላችሁ ገና በኦሪት ዘመን ላይ የቆማችሁ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰላችሁን የኢየሱስ ክርስቶስን የደሙን ዋጋ በማሳነሳችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀናል የምትሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ለይተን እናውቃለን በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ አድገናል ተጠብበናል የምትሉ ይህንን የወንጌል እውነት አለመመስከራችሁ በእጅጉ ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ብፁ አባታችን የተናገሩት ትክክል መሆኑን መመስከርና ከእውነት ጋር መቆም ይገባችሁ ነበር:: እርግጥ ነው እውነቱን መናገር መስቀል ሆኖባቹሁዋል ስለሆነም በእኔ የሚያምን ቢኖር መስቀሉን ይያዝ ይከተለኝም የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ መጠበቅ አቅቶዋቹሁአል:: ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ግን የሚመጣውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ውጊያ ሳይፈሩ በተለይም የዩቱዩብና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች የሚፈጥሩትን ውዥንብርና ጩኅት ከምንም ሳይቆጥሩት የወንጌሉን ቃል በትክክል በእምነት ፀንተው አስተማሩን እንጂ አንዳችም ስህተት አላስተማሩም:: በእርግጥም ብፁ አባታችን ስለወንጌሉ ቃል በመጋደላቸው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላሉ ክብርና ሞገስንም ያገኛሉ:: ከዚህ የሚበልጥም ዋጋ የለም:: እናንተ ግን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የተናገሩትን እውነት እያጣመማችሁ በሐሰት የምትከሱ የሌላውን ሰላም የምትነሱ ሁሉ ንስሐ ግቡ መስቀሉን ለመሸከምና ለእውነት ለመቆምም ትጉ:: በዚህ አጋጣሚ የማይረባውን ትተን ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ለአለፉት አስርተ አመታት በተለያዩ አርእስቶች ያስተማሩትን ትምህርቶች አቡነ በርናባስ ብለን ጉግል (google) ብናደርግ ስለኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የበለጠ እውቀት እናገኛለን ያን ግዜም በእውነት ብፁ አባታችን ማን እንደሆኑ የበለጠ እንረዳለን እናመሰግናቸዋለንም እግዚአብሔርንም ስለአባታችን እናመሰግነዋለን:: ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስ እንወድዎታለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የአገልግሎት ዘመናትን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን:: እግዚያአብሔር ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን:: አሜን:: መልካም ቀን::

    • @user-mg5dp7no8p6
      @user-mg5dp7no8p6 10 วันที่ผ่านมา

      አንተ ኦርቶዶክስ አይደለህም ኦርቶዶክ ስንበላ ያረክሳሉ ብለን የምናምናቸው እንሰሳት አሉ

  • @ANBESAZEHEM
    @ANBESAZEHEM 12 วันที่ผ่านมา

    እስቲ ድፈሩና ለሚያልቁት ንፁሀን አዝነናል እንኳን በሉ.....

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 10 วันที่ผ่านมา

    Yihe hidam menafek ye sew segam labella yichilal
    Hege leshire akemetahum alebenjiy lishire slemetam

  • @S-G.19
    @S-G.19 13 วันที่ผ่านมา +3

    Abatachin Egzeabeher bicha new.

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 13 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ግን ምንም አልገባኝ

    • @mefordad
      @mefordad 12 วันที่ผ่านมา

      አረ ያሳፍራል የእውነት እንኳን ከአባቶች ከአንድ ምዕመን እማይጠበቅ ነገር ነው እያሉት ያሉት ቋቅ ይላል 😢እነ ሆድ አምላኩ ብቻ ይማረን በቸርነቱ ወዴት እየሄድን እንድሆን እግዚአብሔር ይወቀው

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቱፍ ይች ቤተክርስቲያን. ስንቱን ጉድ ነው የተሽከመችው

  • @Absinea
    @Absinea 12 วันที่ผ่านมา

    እኛ እኮ አይሁድ አደለንም ክርስቲያን ነን

  • @wondwossenalemu9073
    @wondwossenalemu9073 12 วันที่ผ่านมา

    Ye ewuket manes silehone bible enabib.

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 12 วันที่ผ่านมา

    ህገ እዝጋብሄር ለኣለም ነው የመጣው

  • @alemayehuasemerie1272
    @alemayehuasemerie1272 12 วันที่ผ่านมา

    እረ የዘንድሮ ጳጳስ የአህያ ስጋ ቢበላ ችግርየለውም ምንማለት ደጎሞ መጽሀፍ ቅዱስ አዋቂ ይመስላሉ በመጽሀፍ ቅዲስ የሚበሉ ሸሆና ክፍት የሆኑ የማይበሉ ሸሆና ዝግ አህያ ፈረስ ግመል 7:42

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 12 วันที่ผ่านมา

    እውቀት አልባ ልብስ ለባሽ ድንቆሮ ሰው ናቸው ፈጣሪ ይንቀላቸው

  • @emu4343
    @emu4343 12 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ንግግራቸው ስህተት ነው የሚለውን ስው መልሶ ብጹ የሚለው ንግግር እንደት ነው

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr 12 วันที่ผ่านมา

    ቆይ አሁን ይፈቀዳል ነው ወይስ አይፈቀድም እቅጩን ተናገሩ😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ7ለ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ7ለ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ጭራሽ ስጋ መብላት ልጠላ ነው ባንተ ቪዲዮ ቅንብር መሰረት በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ ለሰው አለመጨነቅ

  • @KalaebKifle-uq8qz
    @KalaebKifle-uq8qz 12 วันที่ผ่านมา

    ሰይጣን መልአክን ተመስሎ ይመጣል ተብሏል በዚህ ጊዜ ተጠንቀቁ

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 12 วันที่ผ่านมา +1

      አትሸወዱ አህያ ብሉ😂😂😂ብል አፍያ

  • @OBservant-5
    @OBservant-5 11 วันที่ผ่านมา

    የሰው ስጋ በሚበላበት አገር የኣህያ ስጋ በመብላትና አለመብላት ላይ ትከራከራለህ።

  • @SiyumMengstu-t8o
    @SiyumMengstu-t8o 12 วันที่ผ่านมา

    Bewnet kalhiwet yasemalen lantem Le memhranochachenm

  • @antewed4047
    @antewed4047 12 วันที่ผ่านมา

    Accept the truth 😮

  • @wedereiatelaw2353
    @wedereiatelaw2353 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ እባካችሁ በቤተክርስትያናችን
    ውስጥ በላይበላዩ ብዙ ችግሮች እየተጨመረ ለጠላት ማስደቻ አታድርጉ አሁን ይሄ አስፈላጊ ነው ቤተ ክርስቲያናችን ብዙ መከራ እየወረደባት እናንተ ደግሞ ትጨምራላችሁ መከራዋን አታብዙባት አሁንስ በጣም በዛ ።

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 12 วันที่ผ่านมา

      ደንቆሮ አትሁን ከቻልክ ተማር

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 12 วันที่ผ่านมา

    Ethiopiawiyan gibizoch honen nuw inji lemedhanutina digimt tebilo ye jib kenfer,ye jib joro,ye jib gubet,ye jib Mila's...eyale teshamito sibelu be media yitay yelende?

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 12 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ በስምንተኛው ሺህ የማይሠማ የለም። ብዙ እንግዳ ትምህርቶችም ይመጣሉ። በእጅጉ መጠንቀቅ ይኖርብናል።

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 12 วันที่ผ่านมา

      ከእውቀት ነፃ ናቹ ለዛ ነው የማትበሉት 😂😂😂

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 12 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@Hanylove6542 ሰውየ የማይበሉና የሚበሉ እንስሳ ተለይተው ተፅፈዋል መፅሀፍ ቅዱስ ሰኮናው ክፍት የሆነ የሚበላውን ከማይበላ ተለይቷል አንድ ሰው መቶ ብሉ ስላ የምንበላው እኛ ምኝ ነን ተጠንቀቁ ሰዎች እንዲ ያለ ትምህርት የሚያስተምረውን መርምሩ

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 12 วันที่ผ่านมา

      @@Hanylove6542 የአጋንንት ማደሪያ፣ መልዕክት ማስተላለፊያ እና መጠቀሚያ አትሁን/ኚ።

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b 12 วันที่ผ่านมา

    አሁንም ጳጳሱ ለክርስቲያኖች ሌላ የማይጠቅምና ፀረ ኦርቶዶክስ የሆነ ሀሳብ ከማውራት ለሚፈናቀለው፡ቤቱ ያለ ፍትህ ለሚፈርስበት ሰው፡ቤተ ክርስቲያን እየፈረሰች እያዩ በቤተክርስቲያን ስም ምዕመኗንና ስርዓቷን የሚያፈርሱ አባት ተብየዎች እስከ መቼ በቤተ ክርስቲያን ላይ ሲያሾፋና ሲቀልዱ ይኖራሉ?ቅዱስ ሲኖዶስ አሁንም በእነዚህ አባት ላይ ሊመረምርና ሊያጠነው ይገባል፡፡በእነዚህ አባት ስር የሚገኙ ምዕመናንና መምህራንም ትልቅ የቤት ስራ አለባቸው

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 12 วันที่ผ่านมา

    Illuminate and gay bernabas and henok haile

  • @HirutAbebe-vi7rm
    @HirutAbebe-vi7rm 12 วันที่ผ่านมา

    አሁን ይበላል ነው አይበላም አሰተያየት ሰጭወች መልሳቸው አልገባኝም።

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 12 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 12 วันที่ผ่านมา

      አህያ 😂አሳማ 😂 እባብ 😂አትምረጡ ሁሉንም ብሉ አትሞኙ

  • @Selhulum
    @Selhulum 12 วันที่ผ่านมา

    ያልገባኝ ነገር እኚህ አባት ክርስቶስ ለሰው መምጣቱን ረስተውት ነው እንዴ ? እንሰሳትም ክርስቶስ ሲመጣ ከእርግማናቸው ተቀድሰዋል ሊሉን እንዳይሆን? ቆይተው ግን ለእንሰሳት ትንሳኤ ሙታን አላቸው እንዳይሉ ነው?

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 በሉ እንግዲህ አህያቹን ብሉ😂😂😂

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 11 วันที่ผ่านมา

    Le berenabas ayite, Demete, wusha aredachihu s belut

  • @S-G.19
    @S-G.19 13 วันที่ผ่านมา

    Minew bitsuh bitsuh malet abezah?

  • @eneyehaile
    @eneyehaile 9 วันที่ผ่านมา

    እና የሔኖክ ሃይሌ ስምን ለምን መጥቀስ አስፈለገ ብሉ አለ ትላለክ?ለ view ብለክ የሰው ስም አታጥፋ

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 12 วันที่ผ่านมา

    ደም ያለወጣለት ያልበሰለ ጥሬ ስጋ እየበላችሁ እያስበላችሁ እየበራካችህ እውነት የሚነገሩ መስደብና ማንቃሸሽ ጥሩ አይደልም

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 12 วันที่ผ่านมา

    የዘቀጥንበት ሞራላችን የተሰበረበት ዘመን ላይ ስለሆንን ጳጳሱ አሜሪካ ስለሚኖሩ አሳማቸውን ቀርጥፈው ይብሉ አህያቸውን ቀርጥፈው ይብሉ፡፡ ለእኛ ግን ጽዩፍ ነው፡፡ ወንድምህ ከሚሰናከልብህ ራስህን ወደ ባሕር ጣል እንዲሉ ፈረንጅ ቻይና የማንበላውን ቢበላ አንሰናከልም፡፡ ጳጳሱም አህያ ስጋ ቢበሉ የኣሳማ ስጋ ለመብላት ቢሹ ይብሉ፤ እኛ እርሳቸውን እንደ እኛ አንቆጥራቸውምና አንሰናከልም፡፡ በረሀብና በክፉ ዘመን ግን አባቶቻችን አልበሉም፡፡ እኛ ግን ቁርጣቸውን ይስሙ አንበላም፡፡ እነዚህ አሳማና አህያ የመሳሰሉ የማይበሉት የማይሳሳተው አምላክ እርኩስ አድርጎ ስለፈጠራቸው አይደለም፡፡ አፈጣጠራቸው የምድርን ቆሻሻ አግበስብሰው እንዲበሉ ነው፡፡ እነዚህ የማይበሉ ፍጡራን ብንበላቸው የጤና ጉዳት ያመጣሉ፡፡ ግን ምን ጠፍቶ ነው እነዚህን አንሰሳት የምንበላው፡፡

  • @taklhabbb
    @taklhabbb 11 วันที่ผ่านมา

    የተቀደሰ ነገር ሞልቶ በተረፈበት ሀገር የፀበለስ ጉዞ ያሳዝናል!!አቅራቢውም ከውስጥህ አመለካከት ተነስተህ ነው እንጂ ለዚች ትልቅ ሀገር ህዝብ ና ባህል የምታቀርበውን ለይተህ ማወቅ ይቀርሀል ልበል ;ሻማ ከለኮሰኝ ክብሪት በላይ ያቀፍሁት ክር ጎዳኝ አለች

    • @dimtsumebrahtu8335
      @dimtsumebrahtu8335 4 วันที่ผ่านมา

      ብላ ያለህን ሰው የለም። ቢበላ የሚያረክስ አይደለም ነው የተባልከው

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 12 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😮😮

  • @hxjcckcig
    @hxjcckcig 13 วันที่ผ่านมา

    ትእይንቱን ትተህ መልክቱን ብቻ ብናነብልን ምን አለ

  • @ephremagebre7009
    @ephremagebre7009 12 วันที่ผ่านมา

    የተገረዘ ሀውልት?... አክሱም እኮ የክርስትና ወይም ኦሪት ሳይሆን የጣኦት ምልክ ነው። የሌለውን ነገር ፈጥሮ ማውራት ልምዳችሁ ነው።

  • @AliAhmed-rf7xk
    @AliAhmed-rf7xk 12 วันที่ผ่านมา

    ጉድ በል ወሎ አለ
    ክርስቲያኖች ለካስ እንዲህ የወረዳችሁ ናችሁ ስታስጠሉ።

    • @belegeworku9471
      @belegeworku9471 11 วันที่ผ่านมา

      Enate ye ahiya Siga tibelalachuh?

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 13 วันที่ผ่านมา +4

    አንተ አታፍርም አባታችን ስትል አስመሳይ ነህ እሺ የእኛ አባት አይደሉም እኚህ ከሀዲ ፕሮቴስታንት ናቸው ሁሌም ክህደት ነው የሚናገሩት አቶም ሲበዛበባቸው ነው

    • @BirukBelay-i3v
      @BirukBelay-i3v 12 วันที่ผ่านมา

      መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ይሻላል ከመቃወም በፊት ።

  • @harmonybahru8981
    @harmonybahru8981 12 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሬን ስጋ ደሙ በውስጡ እያለበት ቁርጥ ስጋ ስትበሉ የሚያረክስ ሳይሆንባችሁ የአህያ የፈረስ ወዘተ እያሉ መመፃደቅ ምን ይሉት ነው?
    ካህኑን ሳደምጣቸው ብሉ አላሉም። ነገር ግን ሁሉ ተፈቅዶልኛል ግን ሁሉም የሚያንጽ አይደለም ያለውን አምላካዊ ቃል ትርጉም ሰጡት እንጂ።ወንድሜን ካሰናከለ ለጣዖት የተሰዋውን ብጎመጅም ይቅርብኝ እስከማለት ራስን መካድ ያስተማሩትን እንተቻለን? እስኪ ስጋና የወተት ተዋጽዖን በመራቅ ለምን መጾም እንደሚገባ ያብራሩትን ልብ በሉት።መርጦ በሌዎች በመረጣችሁት ላይ እንኩዋን ገደብ አለ።

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 12 วันที่ผ่านมา +1

      አህያህን ብላ ታዲያ ማን ከለከለህ?

  • @RedietAlemu-x4w
    @RedietAlemu-x4w 12 วันที่ผ่านมา +1

    አረዎገኖቸ ሲኖደሱ ገዴታ እሄንን ጉድ ምላሽ መስጠት አለበት መጻሀፍ ቅዱስ ጭራሽ ነው የማይፈቅድ ነው እኮ ምታወሩት አረ ምእመን ሊጠፋነው ገደል እየከተትነው ነው አረ ምንሻላል ከቶ ከሀድያን በዛ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 12 วันที่ผ่านมา

    አይ የትውልድ መበላሸት ስንት የሚያስበን ነገር እየለ ነገር ማሰር መፍታት ምን ይሉታል መጀመሪያ አውዱን እንከተል ሲቀጥል እያንዳንዱ በተማረው በጥንቱ በአባቶቹ መንገድ ይሂድ ከዛ ደግሞ አባቶች የራሳችን የሚወክለን ሚዲያ አለን ተምረን አይደለም አስበን የማንጨርሰው ምስጢር ያላት ቤተ ክርስትያንን በዛ ላይ ማውራት ማስተማር ካለባቸው ገደባቸውን ቢያውቁ ይኈው እንዲ የማንም ክፍት አፍ አስተያየት መስጫ ሳጥን ከምትሆኑ እባክስችሁ ስራችንን እሱ ይፈትሻል ግን ሰው ከሚሰናከልባችሁ እራሳችሁን ጠብቃችሁ ብትኖሩስ ነውር ነው ይሄ ዘመን የፈተና ነው መሮጥ መሸሽ ማምለጥ እንጂ መታገል ተፍገምግሞ ለመውደቅ መጣር ነው እግዚኦ አንትር እግረኛው ሚዲያ ምን ኣኣግረኛ ነክ ያለክንም ይንሳክ ምን ያለ ቆሻሻ ፍልፈል ሰው ነክ ለምን ቦታክን አታውቅም ደስ አለክ ይሄንን ምንም የማያውቅ በግ ሕዝብ ስታስፈርድበት ለምን አፉ ዝም ስለማይል ሰው ደግሞ ባወራው ይጠየቃል ሁፍፍፍፍ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 12 วันที่ผ่านมา

    አህያ በልተህ ነው እንዴ የምታወራው? በጣም አናፋህ 😅

  • @alem352
    @alem352 12 วันที่ผ่านมา

    ሰዉ ጠፍቶ ነዉ አንተ ስለጳጳሱ የምትናገር ? መሐይም

  • @kassahunmulatu8438
    @kassahunmulatu8438 5 วันที่ผ่านมา

    አዋቅሽ አዋቅሽ ሲሏት... በመሆኑ ሰው ለመብልና ለመጠጥ ይከረከራል?

  • @rastahailu7335
    @rastahailu7335 12 วันที่ผ่านมา

    I Unsubscribed from your channel because you are not knowledgeable about it. You like to get only a subscription and Like by making controversy!! Shame on you. The Archbishop is very right because he is going with the Bible. Have you ever seen Orthodox people eat Dogs, cats, horses, Donkeys, and Camels?? In my life, I have never heard any Orthodox eat those animals. The Archbishop never said eat these Animals!!!!!!! God loves any creature because he never hates any animal!! Eat fish. Now fish!!! what kind of Orthodox!! It looks like you created the law of the bible!!!

  • @Singitton
    @Singitton 12 วันที่ผ่านมา

    ኦሪት ለእስራኤል ነው የተሰጠው ኢትዮጵያ ምን አገባት ኪዳኑስ መች ይመለከታታል?

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 11 วันที่ผ่านมา

    Kehadiw betenabas maferiya new
    Pente new