ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወቅታዊና በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እኔ በበኩሌ ቲክቶክ የሚባል ማህበራዊ ሚዲያ መጠቀም አቁሜ ከስልኬም አጥፍቻለው ለእኔ ከሁሉም የባሰ አደገኛው ነው ምክንያቱ አዕምሮን ያቆሽሻል,በጣም አጭር ቪዲዮች ስለሆኑ ለዕዉቀት አይሆንም,በጣም ጊዜ ይበላል,ሐሜተኛ እና ተሳዳቢ ያደርጋል,ዋናው የዝሙት መንፈስ መግቢያ ነው በአጠቃላይ ቲክቶክ የሴጣን ፈተናዎቹ በሙሉ አሟልቶ የያዘ ነው።
እዉነትብለሻን እህቴ ይኸ ሁላ ሲሆን እኔ ተጠቅሜ አላዉቅም አጥፍቸ ኑሬ አሁን ደግሜ አዉርጀ ሁለት ወር ቢሆነኝነዉ ግን ምንጥቅምየለዉም ጊዜከማባካንና አዕምሮን ከማቆሸሽ ዉጭ 😢
በጣም ከባድ ነው ሳናስበው እንድናየው በአጫጭር video ይገፋፋናል ግን አጭር video ብለን ገብተን ለስአታት እንቆያለን ወይም አንማርበትም ግዜ በከንቱ እናባክናለንበ2014 ቲክቶክ ከፍቼ ሁኔታው ሳያው ምድር ዘራኛ ተሳዳቢዎች ፊት ለፊቴ ሳገኛቸው በጣም እባሳጭ ነበር ምን ብየ ኮሜት ልፃፍ ሰላሜ ይነሳኝ ነበር ግን ብዙ ሳልቆይ ወዲያውን አጠፋሁት አሁን ደግሞ በfb you tub እየቆራሪጡ ይለቁታል እግዚአብሔር በመልካም ነገር እንድንማረው ይርዳንለመምህራቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
በጣም እኔም የለኝም በፌስቡክ እየመጣብኝ ፌስቡክ እንዳላጠፋ አንዳንድ መርጃ አያለሁ😢
በጣም በእውነት እግዚአብሔር ታግሶን ነው እንጅ በጣም ከባድ ነው ሀጢያቱም ፅድቁም በእጃችን በተለይ አሁን፪
እኔም 2016 ማለቂያ ላይ አጠፋሁት አሁን ሰላሜን አግኝቻለሁ ተመስገን❤
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ከሙሉ ጤና በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይህ ትምህርት ለኔ ነው 😢😢😢 ማስተዋሉን አድለኝ አምላኬ ደጋማዋ ልጅህ ነኝ 😢😢😢
ቃለሂወትን ያሰማልን መስሚያ ልቦናችን ፈጣሪ ይክፈትልን
እንደዚህ አይነት ጠንከር ያሉ ትምህርቶች ያስፈልጉናል እስከ አሁን አባባላችኁናል አሁን ተግሳፃዊ ትምህርት ነዉ የሚያስፈልገን😢😢ማረኝ አድነኝ አምላኬ ጠፍቼ አልቅርብህ
እረ እኔስ ብሆን
አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን እኛም ሰምተን በልቦናችን እንድገባ እግዚአብሔር ይርዳን የተግባር ሰዉያድረግን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ለኛም ልቦና ይሰጠን ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ እርሱ ይርዳን ❤🙏
ለመምህራኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልንለጊዜ ሚዲያ እንዲህ ከሚቆራረጥ ሙሉውን ለቃችሁት ተረጋግት ብንመለከተው ጥሩ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ለኛ ይስጥ ❤❤❤❤ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ
እውነት ነው በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏😥😥😥
ተባረኩ ስወዳቹ ልቦና ይስጠን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
Yene maninet segelett😭😭😭😭😭 abetu Qdus Egziabheri ahmilakachin hoyi bemheretk maregn🙏🙏🙏 adnegni liben melslgne😥😥😥🙏😔🙇🏾♀️
Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️ ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡራን አባቶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን አሜን ፫/ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፈ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30 ..60 ..100.. ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን 🙏👏🥀
ተበልተናል እኮ ወገን በእውነት ለማበራዊ ሚዲያ የምንሰጠውን ግዜ ለእግዚአብሔር ብንሰጥ ምን ያህል በነፍሳችን በጠደቅን ነበር የአይን ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሮቼ❤❤❤
አሜን😢
Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾
ፈጣራችን ልቦና ይስጠን መምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን,እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን. ይህ ለሁላችንም እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ.
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን በጎ የምንሰራ ያድርገን😢😢😢😢✝️🙏
አዝግኦ ምሕረን 🤲🏾😭
ትክክል ነው መምህር
በጸሎት አስቡኝ፣ ገብረ ጻድቅ ብዙ ሱስ አለብኝ።
Egzabher yasebhe
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድምዬ በፀሎት በርታ ቅዱት መፃሕፍት አንብብ የቅዱሳን ኣባቶቻችን መንፈሳዊ ፊልም እይ ይረዳሀል
ቃለህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛላችዉ መምህሮቻችን እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ መምህር ፍፃሚወትን ያሳምርልን ግሩም በጣም እውነት ነው እግዚአቢሔር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይዎትን ያሰማልን አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ማስተዋል አድለን❤
አሜን ቃለ ሂውትን ያስማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቸ❤❤❤ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ስሚ ብቻ ሳይሆን የተግባር ስው ያድርገን ተይዘናን በማህበራዊ ሚዲያ ሱስ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይስጥልን ቃለህወትያሰማልን መ ምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራነ ወንጌልን ያብዛልን ።ተዘከሩ መኳንንቲክሙ እንዳለው ሐዋርያው ጳውሎስ አባቶቻችን ያሰንብትልን
በጣም እውነት ነዉ ልቦና ይስጠን
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን❤
በእውነት አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እውነት ነው መምኽሮቻችን እውነት ነው የምትናገሩት ተግጻጽ ጭንቅላቶቻችን ዲሞ እያደረገ የሚዲያ ጉዳይ አስፈጻሚ ሆነናል ከመዝሙርና ከስብከት ውጭ አላስፈላጊ ነው አባቶቻችንን እድሜ ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶች በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏♥️🙏
መድሐንያለም ይድረስልን 🙏🙏🙏 በየሰበካውም ሆነ በቀብር ስነ ስርዓት ላይ ሁሉም ቦታ ሁሉም ካሜራ ማን የሆነበት የሚያሳዝን ዘመን ሆኗል ። እግዚአብሔር ይማረን ። ያሳዝናል 😢😢😢
በእውነቱ እንቁ መምህራኖቻችን ቃለህይዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!ያለምንም ማጋነን የአብዛኛው ሰው ችግር ነው ማስተካከል ይገባናል!!!ጊዜ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን!!!
Kal hiwet yesmealna kburat abotatna ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን😢❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናቶች በተለይ ከስልኩ መጮህ የእነሱ አየጮሁ ማዉራት ሌላውን የሚረብሽ ሲሆን ከመቅደስ እየወጡ አውርተው ተመልሰው የሚገቡም አሉ እነዚህንስ ምን ይመክራሉ
አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወት።ያሰማልን።መምህራቻችን።እውነትነው።ልቦናይሰጠን
ቃለ ህወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
እውነት ነዉ እሺ አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርነዉን ለመተግበር ያብቃን እግዚአብሔር❤❤❤
በጣም እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህወት ያሰማልን በበኩሌ የማህበራዊ ሚድያ ሱሰኛ ከሆኑ አንዱ እኔ ነኝ ነገር ከዚ ብዃላ እባካቹ በፀሎት አስቡኝ ክፍል 1 ክፍል 2 እያለ መቀጠል አለበት አባቶቼ🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️(12) ይጠብቃቹ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
ለመምህሮታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
ኑሩልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እዉነት ነው።
Kalhiwot yasemalen ❤
🙏🏾🙏🙏🏾🙏
እዉነት ነዉ በእዉነት 😢😢 ልቧና ይስጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አባቶቻችንእኮ ለኛ ይጥሩልናን እኛግን ደንዝዘናል 😢😢
መምህሮቻችን ከዚሁ ጋር ተያይዞ በፀሐይ ጧፍ ማብራትና ታቦቱን አጅቦ በእልልታና በጭብጨባ ከማክበር ይልቅ በተለይ ወጣቶች በሞባይል መቅረፅ ልማድ እየሆነ ስለመጣ ምክራችሁን ብትለግሱን ጥሩ ነው ።
የኛ ወርቆች እውነት ነው እረ ተበላሸን እረ ጠፍን. እረ ጌታዬ መልሰኝ መልሰኝ መልሰኝ 😢😢😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን
😢😢😢ወዮልኝ
😢😢😢😢😢አዎ በጣም ጠፍተናል
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
ፈጣሪ ያድነን እንጂ በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነን
❤❤❤
❤
እውነት ነው
Kalay hwiot yasaman
😢😢😢😢😢😊 አድነኝ አምላኬ አድነኝ
እኔ ስልኬ ከሌለ ያፋሽገኛል እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ይደብረኛል ጌታ ሆይ ማረኝ
enem😭
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
diniq new! amlak yirdan!! nurulin WENDMOCHACHIN!!!
እኔም የዚህ ተጠቂ ነኝ😢
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር መስተዋሉ ያድለን ጥያቄ ነበረኝ ከይቅርታ ጋ እንዳታልፉኝ 1ይ ቆሮ 15÷56 የሞት መውግያ ሐጢአት ናት ÷ የሐጢአት ሃይልዋ ኦሪት ናት። እንዴት ኦሪት ሐጢአት ተባለች ሓጢአት ከሆነችስ ለምን አሁን እንጠቀመዋለን ❓
Antes bemin iyastekalefk new?
የንየ ህይወት ያቺ ናት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ህይወት እያልቹሁ 😢😢😢😢😢
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
😢
ወንድሞቼ ዋናው እኔነኝ
ኧረ ከዚህኛው ትምህርት ቀደም ብሎ የነበረውን እሁድ የተማርነውን የመጋቢ ሐዲስን ትምህርት ልቀቁልን🙏
@@AbelaLa-vx9cl እሺ እንለቀዋለን
አይ መምህር ነቅዕ ጥበብ ሰው ትመስላልህ ግን ሰው አይደለህም በጉባኤህ ላይ ሰውን በምን መልኩ እደምትሽኝ በውስጡ ጥያቄ ስጠይቁህ አሁ በአደባብይ ሰው ትመስላልህ ስራ ሰውን ወዳ ያልተፈለገ ነገር ትሽኛልህ ውሽ መምህር
balege srat yazi
መፈትሔ መምህር ወጣቶች ኮንሰርት ሲገባ ዝም ጫት ሲጋራ ወዘተ ሲያደርጉ ዝም ሰሎ ስልክ መናገር ተገቢ አየደለም
ሀሳብሽ ልክ ነው የኔ እህት ግን ስለ አንድ ርእስ ተነሳ ማለት ሌላ የለም ማለት አይደለም:: ነገር ግን ይህ የተነሳው ሀሳብ ከወደቅንባቸው ነገሮች አንዱ መሆኑን እንድናስተውል ነው:: ሌላው ዛሬ በዚህ መልኩ ይህንን ሀሳብ አጋሩን እንጂ በሌላ ጊዜ ወይም በሌሎች መምህራን ጭምር ብዙ ነገር ነው የሚመክሩን የሚያስገነዝቡን:: ደግሞ የተነሳው ሀሳብ ቢብስ እንጂ ትኩረት የማይፈልግ አይደለም አእምሮአችን ሁሉ ማስተዋል ያሳጣው ነገር ስለሆነ::❤
ትእቢተኞችአስመሳዮች
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ወቅታዊና በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እኔ በበኩሌ ቲክቶክ የሚባል ማህበራዊ ሚዲያ መጠቀም አቁሜ ከስልኬም አጥፍቻለው ለእኔ ከሁሉም የባሰ አደገኛው ነው ምክንያቱ አዕምሮን ያቆሽሻል,በጣም አጭር ቪዲዮች ስለሆኑ ለዕዉቀት አይሆንም,በጣም ጊዜ ይበላል,ሐሜተኛ እና ተሳዳቢ ያደርጋል,ዋናው የዝሙት መንፈስ መግቢያ ነው በአጠቃላይ ቲክቶክ የሴጣን ፈተናዎቹ በሙሉ አሟልቶ የያዘ ነው።
እዉነትብለሻን እህቴ ይኸ ሁላ ሲሆን እኔ ተጠቅሜ አላዉቅም አጥፍቸ ኑሬ አሁን ደግሜ አዉርጀ ሁለት ወር ቢሆነኝነዉ ግን ምንጥቅምየለዉም ጊዜከማባካንና አዕምሮን ከማቆሸሽ ዉጭ 😢
በጣም ከባድ ነው ሳናስበው እንድናየው በአጫጭር video ይገፋፋናል ግን አጭር video ብለን ገብተን ለስአታት እንቆያለን ወይም አንማርበትም ግዜ በከንቱ እናባክናለን
በ2014 ቲክቶክ ከፍቼ ሁኔታው ሳያው ምድር ዘራኛ ተሳዳቢዎች ፊት ለፊቴ ሳገኛቸው በጣም እባሳጭ ነበር ምን ብየ ኮሜት ልፃፍ ሰላሜ ይነሳኝ ነበር ግን ብዙ ሳልቆይ ወዲያውን አጠፋሁት
አሁን ደግሞ በfb you tub እየቆራሪጡ ይለቁታል እግዚአብሔር በመልካም ነገር እንድንማረው ይርዳን
ለመምህራቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
በጣም እኔም የለኝም በፌስቡክ እየመጣብኝ ፌስቡክ እንዳላጠፋ አንዳንድ መርጃ አያለሁ😢
በጣም በእውነት እግዚአብሔር ታግሶን ነው እንጅ በጣም ከባድ ነው ሀጢያቱም ፅድቁም በእጃችን በተለይ አሁን፪
እኔም 2016 ማለቂያ ላይ አጠፋሁት አሁን ሰላሜን አግኝቻለሁ ተመስገን❤
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ከሙሉ ጤና በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይህ ትምህርት ለኔ ነው 😢😢😢 ማስተዋሉን አድለኝ አምላኬ ደጋማዋ ልጅህ ነኝ 😢😢😢
ቃለሂወትን ያሰማልን መስሚያ ልቦናችን ፈጣሪ ይክፈትልን
እንደዚህ አይነት ጠንከር ያሉ ትምህርቶች ያስፈልጉናል እስከ አሁን አባባላችኁናል አሁን ተግሳፃዊ ትምህርት ነዉ የሚያስፈልገን😢😢ማረኝ አድነኝ አምላኬ ጠፍቼ አልቅርብህ
እረ እኔስ ብሆን
አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን እኛም ሰምተን በልቦናችን እንድገባ እግዚአብሔር ይርዳን የተግባር ሰዉያድረግን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ለኛም ልቦና ይሰጠን ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ እርሱ ይርዳን
❤🙏
ለመምህራኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልን
ለጊዜ ሚዲያ እንዲህ ከሚቆራረጥ ሙሉውን ለቃችሁት ተረጋግት ብንመለከተው ጥሩ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ለኛ ይስጥ ❤❤❤❤ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ
እውነት ነው በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏😥😥😥
ተባረኩ ስወዳቹ ልቦና ይስጠን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
Yene maninet segelett😭😭😭😭😭 abetu Qdus Egziabheri ahmilakachin hoyi bemheretk maregn🙏🙏🙏 adnegni liben melslgne😥😥😥🙏😔🙇🏾♀️
Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️ ❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡራን አባቶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን አሜን ፫/ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፈ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30 ..60 ..100.. ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን 🙏👏🥀
ተበልተናል እኮ ወገን በእውነት ለማበራዊ ሚዲያ የምንሰጠውን ግዜ ለእግዚአብሔር ብንሰጥ ምን ያህል በነፍሳችን በጠደቅን ነበር የአይን ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሮቼ❤❤❤
አሜን😢
አሜን😢
Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾
ፈጣራችን ልቦና ይስጠን መምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን,እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን. ይህ ለሁላችንም እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ.
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን በጎ የምንሰራ ያድርገን😢😢😢😢✝️🙏
አዝግኦ ምሕረን 🤲🏾😭
ትክክል ነው መምህር
በጸሎት አስቡኝ፣ ገብረ ጻድቅ ብዙ ሱስ አለብኝ።
Egzabher yasebhe
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድምዬ በፀሎት በርታ ቅዱት መፃሕፍት አንብብ
የቅዱሳን ኣባቶቻችን መንፈሳዊ ፊልም እይ ይረዳሀል
ቃለህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛላችዉ መምህሮቻችን እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ መምህር ፍፃሚወትን ያሳምርልን ግሩም በጣም እውነት ነው እግዚአቢሔር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይዎትን ያሰማልን አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ማስተዋል አድለን❤
አሜን ቃለ ሂውትን ያስማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቸ❤❤❤ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ስሚ ብቻ ሳይሆን የተግባር ስው ያድርገን ተይዘናን በማህበራዊ ሚዲያ ሱስ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይስጥልን ቃለህወትያሰማልን መ ምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራነ ወንጌልን ያብዛልን ።ተዘከሩ መኳንንቲክሙ እንዳለው ሐዋርያው ጳውሎስ አባቶቻችን ያሰንብትልን
በጣም እውነት ነዉ ልቦና ይስጠን
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን❤
በእውነት አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እውነት ነው መምኽሮቻችን እውነት ነው የምትናገሩት ተግጻጽ ጭንቅላቶቻችን ዲሞ እያደረገ የሚዲያ ጉዳይ አስፈጻሚ ሆነናል ከመዝሙርና ከስብከት ውጭ አላስፈላጊ ነው አባቶቻችንን እድሜ ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶች በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏♥️🙏
መድሐንያለም ይድረስልን 🙏🙏🙏 በየሰበካውም ሆነ በቀብር ስነ ስርዓት ላይ ሁሉም ቦታ ሁሉም ካሜራ ማን የሆነበት የሚያሳዝን ዘመን ሆኗል ። እግዚአብሔር ይማረን ። ያሳዝናል 😢😢😢
በእውነቱ እንቁ መምህራኖቻችን ቃለህይዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
ያለምንም ማጋነን የአብዛኛው ሰው ችግር ነው ማስተካከል ይገባናል!!!
ጊዜ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን!!!
Kal hiwet yesmealna kburat abotatna ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን😢❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናቶች በተለይ ከስልኩ መጮህ የእነሱ አየጮሁ ማዉራት ሌላውን የሚረብሽ ሲሆን ከመቅደስ እየወጡ አውርተው ተመልሰው የሚገቡም አሉ እነዚህንስ ምን ይመክራሉ
አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወት።ያሰማልን።መምህራቻችን።እውነትነው።ልቦናይሰጠን
ቃለ ህወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
እውነት ነዉ እሺ አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርነዉን ለመተግበር ያብቃን እግዚአብሔር❤❤❤
በጣም እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህወት ያሰማልን በበኩሌ የማህበራዊ ሚድያ ሱሰኛ ከሆኑ አንዱ እኔ ነኝ ነገር ከዚ ብዃላ እባካቹ በፀሎት አስቡኝ ክፍል 1 ክፍል 2 እያለ መቀጠል አለበት አባቶቼ🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️(12) ይጠብቃቹ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
ለመምህሮታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
ኑሩልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እዉነት ነው።
Kalhiwot yasemalen ❤
🙏🏾🙏🙏🏾🙏
እዉነት ነዉ በእዉነት 😢😢 ልቧና ይስጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አባቶቻችንእኮ ለኛ ይጥሩልናን እኛግን ደንዝዘናል 😢😢
መምህሮቻችን ከዚሁ ጋር ተያይዞ በፀሐይ ጧፍ ማብራትና ታቦቱን አጅቦ በእልልታና በጭብጨባ ከማክበር ይልቅ በተለይ ወጣቶች በሞባይል መቅረፅ ልማድ እየሆነ ስለመጣ ምክራችሁን ብትለግሱን ጥሩ ነው ።
የኛ ወርቆች እውነት ነው እረ ተበላሸን እረ ጠፍን. እረ ጌታዬ መልሰኝ መልሰኝ መልሰኝ 😢😢😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን
😢😢😢ወዮልኝ
😢😢😢😢😢አዎ በጣም ጠፍተናል
🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
ፈጣሪ ያድነን እንጂ በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነን
❤❤❤
❤
እውነት ነው
Kalay hwiot yasaman
😢😢😢😢😢😊 አድነኝ አምላኬ አድነኝ
እኔ ስልኬ ከሌለ ያፋሽገኛል እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ይደብረኛል ጌታ ሆይ ማረኝ
enem😭
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
diniq new! amlak yirdan!! nurulin WENDMOCHACHIN!!!
እኔም የዚህ ተጠቂ ነኝ😢
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር መስተዋሉ ያድለን
ጥያቄ ነበረኝ ከይቅርታ ጋ እንዳታልፉኝ 1ይ ቆሮ 15÷56 የሞት መውግያ ሐጢአት ናት ÷ የሐጢአት ሃይልዋ ኦሪት ናት።
እንዴት ኦሪት ሐጢአት ተባለች ሓጢአት ከሆነችስ ለምን አሁን እንጠቀመዋለን ❓