ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለሆነው ስላልሆነውም ሊሆን ላሰበው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ስለ ሆነዉ ስላልሆነዉ እየ ሆነ ስላለዉ ስለ ሚሆነዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫❤💒
የውልህ በመቁጠርያ አጋንንትን ሰጥ ለጥ አድርጌበታለሁ እኔም ድኜበታለሁ ታድያ አንተን ልስማ እራራሴን ልካድ ሳይገባህ አታስተምር አስተካክል 🙏
አሜን ይመስገን
@@yifrumesay5503 ለመቃርስ ያልተኛ ሰይጣን አንተ ሰጥ ለጥ አደረከው የሞቀ አልጋክ ላይ እየተኛክ ያሻክን እየመረጥክ እየበላክ አይ ጎበዙ በርታ ።
በዚህ ዘመን እንደ አባ ገብረ ኪዳን ያሉ እውነተኛ አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
Bezi zamen enda mamehir Gerama ayinat abbat magegnet batam matdal nw
ተሸወድደሀል ወንድም የምምር ተስፋዬ በተና ገጠመኝ አድምድ ለመዳን
እስቲ ምኑ ላይ እውነተኛ የሆኑት,?? ቃላትን አጣፍጠው ዳቢሎስ እንዳይታሰር መላ የሚሰጡትን አባቶች ለመንቀፍ ማን ስልጣን ሰጣቸው ??
🙏🏾❤️
እና እንደናንተ ለሰይጣን በሰገጉነው ውይስ ስለሰይጣን በሰበኩን ነው ኤጭ 😢@@JosaCar8210
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እና ደቀ መዛሙርቱን ከፈተና ሁሉ እግዛብሔር ይጠብቃቸውአሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በሁሉም ተጠቅመናል ሁሉም የራሳቸው ፀጋ አላቸው እግዚአብሔን አወቀናል በመምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ፀሎትን ስግደት ጥላትን ማወቅ ተምረናል በአባ ገ/ ኪዳን እወዳቸዋለን ሰው አንከተልም እግዚያብሔርን እንጂ ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም
መምህር ግርማ ወንድሙ አድሜና ጤና ይስጦት። መታች ኣስመታችን የምናውቅበትን በትጋት መጾም መጸለይ መስገድን ኣስተማሩን። አውነተኛ ኣባቶችን ከሃሰተኞችና ከኣስመሳይ ደብተራዎችን አንድናውቅ ስለረዱን አናመሰግናለን።
እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
በአባ ገብረ ኪዳንማ ገና ብዙ ምቀኞች ይነሣሉ። ግን ምንም ዋጋ የለውም አባታችን አባ ገብረኪዳን ትምህርት ማንንም ይለውጣት ሺ አመት ይኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
እሰይ እህቴ የልቤን ነገርሽልኝ❤❤❤
አጋንንት ተቃጠላ ተለበለበ በአባ ገብረኪዳን ትምርት ተቃጠለ በቅናት ተነሣሣ አባቶቻችንን የሾመልን ልዑል💪💪💪👏 ነውና አትድከሙ ወረኞች የሠይጣን ተከታይ ዩቲበሮች አንሰማምምምምምምምም
ወረኛኛኛኛኛኛኛኛ
የሠው ቪዲዮ እየተሠራራቃቹ የአባቶቻችንን ስም አጠፋለሁ ስትሉ አምላክ ይበቀላችኋል።
ለማይ ሁላ የዮቱይብ ብር መሰብሰቢያ ነው ባባገብረኪዳን ማንም አይምጣብን የሳቸውን ትምህርት አንድ ቃል የማይናገር ሁላ የበጠረቃል እግዛብሄረ ይቅር ይበለን
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የዘመነችን እግዚአብሔር የሰጠን ብዙ ነፍስ ያዳኑ እውነተኛ መምህር ናቸው እውነት እንደክር ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም
በትክክል ይህ አዉደልድል ደሞግ የሳቸዉን ስም መጥራቱ
እግዚአብሔርን የማከረች አጠገቡም የነበረች አትመስልም እርገጠኛ ኾነሸ እግዚአብሔር የሰጠን ስትይ።
Andwa ene neng ke menafek wede ewnetnga menged ytmelskung
Wa
እኔ የሁሉንም ትምህርት ሰምቻለሁ ግን አንድም አልተገብርም ነበር የመምህር ግርማን ትምህርት ሰምቼ ስሰግድ ስመ እግዚአብሔርን እየጠራሁ ሉሌም ማታና ጠዋት ስሰግድ (4)መንፈስ ነው ሲለቀኝ አሁን የክርስቶስ ፍቅሩ እየገባኝ የመጣ የእውነት መንፈስ ጭንቅላቴን ተቆጣጥሮኝ ምንም አልሰማም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስፀልይ ሀይምሮዬ ስህለ መድሀኒት አለምን ነው የማየው በፊት ግን የዘሞትኩትን የዋሸሁትን ክፉ እንደሆንኩ እንደማረባ ነበር እያሰብኩ የምጨርስ 😢😢😢😢😢😢
እዉነት ነዉ የመንፈስ ዉግያ የገባው ሰዉ ብቻ ነዉ መምህር ግርማን የምያመሰግነዉ
ጠብደል ውሸት ምስክር አይሆንም
እውነት ነው
@@እዮብንብረትሰው ዳንኩኝ እያለ በግድ አልዳንክም መንፈስቅዱስን ባትሳደብ ጥሩ ነበር
@@እዮብንብረትምኑን አይተህ(ሽ) ነው ውሸት ነው ምትይው ?😊
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አባ ገብረ ኪዳን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ነቃፊዎች በቅናት ነው ይሄግልፅ ነው አባ ገብረ ኪዳን አባታችን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
ስለ አባ ገብረኪዳን የተነገረውን ነገር እቃወማለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር በመምህር ግርማ እና መምህር ተስፋየ ቀሲስ ሔኖክ አድሮ ከባዕድ አምልኮ ፣ ከዘፈን ከሀጥያት ፣ንስሀ በመግባት ፣ ዘፈን በመቆም መፅሀፍ ቅዱስ በማንበብ ህይወቴ በተግባራዊ ክርሰትና በፀሎት ተቀይሮ በጣም ሰላማዊ ፣ቢያመኝም ተመስገን እያልኩ ስለመቁረብ እያሰብኩ ተጋደሉ እንደተባለው በሀጥያት እንዳልወድቅ እየተጋደልኩ ነው!!!ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
Alamawqachawe nw
ለሰው አትከራከሪ የዳንሽ መስሎሽ ከሆነ አትሸወጂ ደበቁት እንጂ አላስወጡትም። አንድ ቀን እነሱ ሲጋለጡ ችግሩ የነበረባቸው ሁሉ በእጥፍ ይሰቃያሉ። ይልቅ ከወዲሁ በትክክለኛው መንገድ ዳኑ።
Tesfaye,henoke,girma are WICKED and witches .Egezeabehere yeferedebacew.
@@Eyubakአቤት እውቀት 😂
ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
በነአባ ገብረኪዳን በኩል ጌታችን መድሀኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን አየዋለሁ እጅግ በጣም በህይወቴ ለውጥ አምጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ረዥም እድሜ ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን ...
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ያሳዝናል እንደዚህ እርስ በእርስ ከመባላት ሱባኤ ገብቶ እውነቱን መረዳት
እኔ እራሴ መፈሳዊ ሄወቴ በጣም ተቀይሯል በአባ ገብረ ኪዳን አይ ሰይጣን ደሞ በዚህ መጣችሁ
Amen
በእውነት ለሁሉም አባቶቻችን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁሉንም እነወዳቸዋለን በተለይ አጥማቂ የምትሏቸውን ም እኛ የተያዝነዉ በባዕድ አምልኮን አድገን እግዚአብሔር ይመሥገን እኔም ለንሠሀ በቅቻለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ ቤተሠቦቼንም በትንሹ ከባዕድ አምልኮ አስጥያለሁ በነሡ ትምህርት እግዚአብሔር ይመሰገን ለንሠሀ እንዲበቁ በፀሎት አስቡኝ እና በጥርጣሬ ላይ የምትወዛገቡ ደሞ እግዚአብሔር እዉነቱን ይምራችሁ
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ መሰከርሽ እናመሰግናለን ለተረድት❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
አሜን
እውነትህን ነው ወንድም እኔም በሚለፈልፉት አላምንም ብዙ መምህራኖች ያስተምራሉ
እውነት የሚናገር ምንግዜም አይወደድም ስለዚህ የአባ ገብረኪዳን ጠላቶች ከመለፍለፍ አይመለሱም ሃይሉ የእግዚአብሔር ነው ።ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤❤❤
ስለሆነውም ስላልሆነውም ስለሚሆነውም ሊሆን ስላለውም ስለሁሉም ልዑል ❤❤❤እግዚአብሔር❤❤❤ ይመስገን።
❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉ እንሰማለን እንመረምራለን ግን የምጥቀመን እንከተላለን ቃል ህወት ያሰማልን ወንድም
በጣም ትገርማለህ ወንድሜ እኔ በአካል የደረሰብኝን ልንገርህ ልጄ ገና የ4 ዓመት ልጅ እያለች ነው ቄስ ናቸው አለ የተባለደብር ቀዳሽ። ለልጃቸው ልጅ አእምሮዋን ያስተላለፋት እኔ እግዚአብሔርን ሁሌ አመሰግነው አለሁ ልጄን ምንም አንድ ቀን እንኳን ጉንፋን ታማ የማታውቅ በትምህርታ እጅግ በጣም ጎበዝ ታዲያ ከታመመች ከአራት አመት በኃላ በቤቴ በእኔ በራሴ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጥ በፀሎት እቤቴ ውስጥ ነው የተጋለጠው እንኳን እነሱ በእግዚአብሔር ቤት ያሉት ይቅርና እኔም አለማዊዋ ተደርጎልኛል። እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግን ቄሶቹ ደብተራዎቹ እንዳይጋለጡ ስለሚፈልጉ ነው። እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሰው ሰይሆን የምንከተለው የእግዚአብሔርን አስተምህሮ ነው ለምን ትሰግዳላችሁ ትፀልያላችሁ ትቀጠቅጣላችሁ ከሆነ ይገርማል።
በ ምን አወቅሽ ለልጃቸው ልጅ ማስተላለፋቸውን ? ሰይጣን ለፍልፎ ነው? እሱ እኮ ውሸታም የ ውሸትም አባት ነው። ሠውን ከሰው የሚያጋጭ ነው ። ደሞ ሣይንሱ እንዳሚለው ከሆነ ልጆች በአመት ውስጥ እስከ 8 ጊዜ ድረስ ጉንፋን ከያዛቸዉ ጤነኛ ናቸው ምክንያቱም immunity መታደስ ስላለበት ። አሁን እነዚያን አባት ተጠያቸዋለሽ እሳቸው የሚቀድሱበት ቦታ እንኳን አትሄጅም ይሆናል፡ ይህንን ነው ሴይጣን የሚፈልነው ። ከፋፋይ ስለሆነ። ደጋሚ ቄሶች የሉም ማለቴ ግን አይደለም ። አሉ። ግን እ/ር ራሱ የጋልጣቸዋል ። እንጂ ሰይጣን ስለ ለፈለፈ አናምነውም
ረ@@selam_lehulum.ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል
@@selam_lehulum.በእግዚአብሔር ሀይል ከተያዘስ ይዋሻል? ምን አይነት አስተሳሰብ እንዳላችሁ አይገባኝም ፣ ሰይጣን ከእግዚአብሔር ይበልጣል እያላችሁ እንደሆነ ይገባችኋል ግን😂 ታድያ ከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የሚለውን የቤተክርስቲያናችን መፅሐፍ ምን ልትሉት ይሆን? ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ እሱን መፅሐፍ ሲያስተዋውቅ አልነበር?
@@pets8881 yena mare bftsemi aganiten atemgne esu weshetam new yagatemshe ewente lihon yechelali
ሳይንሱን ነው ያስቀደምሽው ፁሚ ፀልይ ስገጂ ከዛ እሷ ያለችውን ባንች ላይ ታይዋለሽ የዛን ጊዜ ነው እሚገባሽ ይሄን ካላደርግሽ መቸም አይገባሽም
እስከዛሬ ብዙ መምህር ሰምቻለሁ ግን እንደአባ ገብረኪዳን ታይቶም ተሰምቶም አያዉቅ እድሜ ይስጥልን❤❤
አባ ገብረ ኪዳንን ያግልግሎት ዘመናቸውን የድንግል ልጅ ያስረዝምልን ብዙ ለወጥ አምጥቻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባ ገብረኪዳን እረጅም እድሜ ይስጥልን ልብ ያለው ልብ ይበል።
Amen ehte
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
ሁሉም በተሠጠው ፀጋ ያገልግል እገዚሃብሄር ፀጋው ስጦታው አያልቅምና ለሐዋራያቶች ለነቢያቶች የተሠጣቸው ፀጋ ይለያያል እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን ካህናት ዲያቆናት ቀሣውስት መምህራን የፈውሥ አገልግሎት የሚሠጡ አጥማቂ ስላሉ ሁሉም በተሰጣቸው ፀጋ ያገልግሉ አዘጋጅ ወንድሜ ተሣሥተሀል ይሄን ለመወሠን አንተ ብቁ አየደለህም ለማንኛውም ማስተዋልንና ጥበብን ይገለፅልን
ልጁ ትክክል ነው አእምሮ ተሰቶናል መመርመር አለብን ሰይጣንን አደባባይ ማስልፍለፍ ምን ይባላል መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ እናንብብ
@@Ketselamariyam-gt8mzመፅሐፍ ቅዱስ ባነበበ ቢሆን ኖሮ ፕሮቴስታንት እግዚአብሔር ባወቁ ኦርቶዶስ በሆኑ ነበር ቃሉን አጣመዉ ስለሚረዱት አይድኑም አንቺም በነፈሰበት ስለምትነፍሺ አንድ ተራ You tuber የተናገረዉን ሰምተሽ ስለምትከተይ አትድኝም ቆም ብለሽ ለራስሽ ማስተዋል ያለበሽ አንቺ ነሽ የትምህርቱ አላማ እያንዳንዱ ሰዉ እራሱን ቤተሰቡን እህት ወንድሙን ማዳን ነዉ ማንም በማንም ላይ አይጠየቅም እኔም ልንገርሽ ብዬ ነዉ እንጂ ስላንቺ አዮመለከተኝም ሰዉ እራሱን ማጥፋትም ይችላል እራሱን ማዳንም ይችላል ነፃ ፍቃድ አለዉ ነፃ ፍቃድሽን ተጠቅመሽ ብታስተዉይ ነገሮችን ልትመረምሪ ይገባል በዚህ ጊዜ ሰዉን ከሚያድነዉ ይልቅ አሳሳቹ ብዙ ነዉ ስለዚህ ሁሉን ነገር በራስሽ ተምረሽ መወሰን አለብሽ ሁላችንም እራሳችንን እናድን
@@Namrod2327 ሲጀምር እኔ የማውቀው ንፋስ ነው እንጂ ሰው ሲነፍስ አላውቅም ሲቀጥል አጥማቂ ነን ባዮች ጠንቋዮች አሉ አንቺ ትክክል ናቸው ካልሽ መብትሽ ነው ጭቅላቱ ያንቺ የምታስቢበት አንቺ ሌላው ፕሮቴስታንስ መፅሐፍ ቅዱስን ይይዙታል እንጂ አያነቡትም አይረዱትም በተረፈ መልካም ጊዜ
@Hiwottefera-gt8mz ግራ የገባዉ ትዉልድ እኔ ይየዉልሽ 1.አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ 2.ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ 3.ቀሲስ ሄኖክ ሀይለማርያም 4.ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ 5.መምህር ተስፋዬን አትንኩ ሌላቹን እንደፈለክሽ አስቢያቸዉ እነዚህን ከላይ የጠቀስኳቸዉን መምህራን እዉነተኛ እንደሆኑ እኔና አንቺ ሰንሆን ስራቸዉ ምስክር ነዉ። የተመረጠ ነዉ የነሱን ትምህርት የሚሰማ
አልተሳሳሳተም ወንድማችን እጥማቂ ተብየዋቹ አሳችዋች ናቸዉ ሥራተ ቤተክርስቲያንን የሚጥሱ ካሃድዋች ናቸዉ
ወንድማችን የምታቀርባቸው መንፈሳዊ ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ እና ህይወት ቀያሪ ናቸው። ልቦናውን አድሎን ለመቀየር ካደለን። ግን መምህራንን ስትጠራ በአክብሮት ቢሆን መልካም ነው። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ።
አባታችንን አትኩብን አባታችን አባገብር ኪዳንን የሰጠን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን።
እኔ በበኩሌ ማናቸውንም አልቃወምም።በሁሉም ተጠቅሜአለሁ።ሁሉም የመዳንን መንገድ መርተውኛል።እያንዳንዱ የራሱ መክሊት አለው ዘርተዋል አትርፈዋል።ሊቀ ሊቃውንት ሌሎቹን ቢቃወሙ ቅር አልሰኝባቸውም ጣፋጭ ፍሬአቸውን ቃለ ወንጌልን አጣጥሜ ተመግቤአለሁ።ሁሉም ለኔ መሪዎቼ ናቸው።እርስ በርስ አንነቃቀፍ ጠላታችን የተጣለውን በጋራ እንዋጋው።
እግዚያብሔር ይመስገን ብዙ መልካም አባቶች ወንጌልን የሚያስተምሩን የሚገስፁን ስለሰጠን መከራ ፈተና በሐዋርያት ላይ ያለ ነው የኛ አባቶች ደግሞ ፈተናውን ያልፋሉ እኔን ከንቱዋን በአባ ገብረ ኪዳን ተለውጫለሁ ቃሉን ለማወቅ እንድተጋ አድርገውኛል ተመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ግዴለችሁም ዘድሮ እዉነት ነዉ ያምላችሁ እዉነተኛዎቹ አባቶች እነ ሀሰተኞች የምለዩበት ዘመንነዉ ጽኑ ለመተቸት አትቾክሉ እድሜ ይስጠን እነየለን
እርሰ በራሳችን በንዋደድድ ጥሩ ይመሰለኛል በኔ በኩል ሁላቸው እምክብራችው አባቶች ናቸው ✅👏
ስለሁሉም ነገር እግዛቢሔር ይመስገን።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️
ለዚች ሰዓት ቀን ወደህና ፈቅደህ ያቆየህኝ አምላኬ ተመሰገንልኝ😢❤
You are not grout up you need to learn and pray and fast two weeks ❤ask God to bless you ❤❤❤
አሜን ይመስገነው እንመርምር
እኔ ኦርቶዶክሳዊት ነኝ የማንም መምህር ተከታይ አይደለሁም የምከተለው አንድ እግዚአብሔርን ነው በትክክል የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ትምህርት የሚያስተምር መምህርን ትምህርት እማራለሁ ሁሉም ቢሆን ጥሩ ትምህርት ያስተምራሉ ግን ማንንም ከ ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ጋር አታወዳድሩ የሳቸው ትምህርት 😢😢😢ነፍስን ያረሰርሳል
ትክክል
የአምልኮት ስግደት ጀምረሀል ቅዱስ ቁርባን ተቀብለሀል?? ጥሩ ትምህርት ማለት ይህ ይመስለኛል እራስህን መርምረው
ተከታይ የሚለውን አስተካክይ ማንም የሰው ተከታይ የለም
ማንንም አልከተልም አላልክም ?
ተከተለኝ ያለህ መምህር ኣለንዴ?
ሁፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉይ እነኮ አባ ገብረክዳን ይለይቡኛል በሳቸው ስብከት ነው የእግዝሐብሔርን መንገድ ያወኩት ሽ አመት ይንገሱ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢
አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
እኛ በሁሉም አባቶች እየተጠቀምን ነው እና በነመላከ መላከ መምህር ግርማ በነ መምህር ተስፍዬ አቡራ ፀሎት አናውቅም ፀሎት አወቅን ጠላታች ዳቢሎስ እንጂ ሰው እንዳልሆነ ገባን በቡዙ ነገር በመንፈሳዊ ህይወታችን ተጠቅመናል የእግዛብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን
Amen Amen Amen men ale begabachawee
እድሜ ከመላከ መንክራት ሁሉም ሰባኩ ሳይቀር ስለፀሎት ቤት ማውራት ጀመረ ማን ሊክድ ነው ይህን ሀቅ ዩቱበር ሁላ
አሜን አሜን አሜን 🙏
ስንት ከፈልክ ለመጠመቅ?
@@ምሕረት ኧረ ወንድሜ እውነት እውነቱን እናውራ እንጂ ደሞ የት ነው ለመጠመቅ ሲከፈል ያየኸው?
ያብስራ አድነገር ልገርህ ሰነግርህ ግን አባ ገብረ ኪዳንን የመናገረም የመዉቀስም አቅሙ የለኝም ግን እነመምህር ተስፋየ እነመምህር ግረማ እድሁም ሌሎች የሜስተምረቱ እዉነት ነዉ እኔ ያደኩበት አገር ምን እየተደረገ ስለማቅ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሁሉም የተለያየ ፀጋ ሰቶል ለምን በነሱላይ አድሮ አሰተማረን አይባልም ይህ ትምህረት የሜገባዉ እደኔ የሰይጣንን ተኮል እያየ ያደገ ሰዉ ነወ እነሱ የሜሰተምህሩትን ትምህርት ይገባዋል ስለዚህ ሁሉም በተሰጠዉ ፀጋ ያገልግል እራሱ በሄወቱ ያለዉን ስለሜዉቅ ሰዉ እሜጠቅመዉን ያዉቃል እከሌ ልከነዉ እከሌ ልክ አይደለም አይባልም
Ewnt nw enam aba Gebrekdanm, mamher Grama batm ewdalhu hultum ye eraschaw taga alchaw yemtakemannen becha eyamrten mawesd nw
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ወንድሜ የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ በርታ❤❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታሆይ ቤትህን አፅዳ ዘመናችን በሀሰተኛ ነብያት ከሀሰተኛ አጥማቂ ከሀሰተኛ አዋቂ ምድራችንን ከመሉት ተኩላዎች አንተ አጋልጣቸው አሜን
እኔ ሁሉንም መምህሮች እወዳቸዋለሁ በጣም ግን ግን እደ አባታችን መመህረ ግረማና መመህረ ተሰፋየ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማረያም አባታችን አባ ይዮንሰን ሳገኝ ነዉ የልቤ በረ ሐፈጣሪ የተከፈተዉ ክረሰትናን በተግባረ መኖረ የጀመረኩት እግዚአብሄረ ይመሥገን የመምህረ ግረማ ፉሬወች በሙሉ ማለት ይቻላል ሁሉም ቆራቢ ና ሠጋጅ ሠዉ አክባሪ ታዛዠ ሠጭ ናቸዉ ። እግዚአብሄረ የተመሠገነ ይሁን ፈጣሪ ሁሉንም በረሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በረታ ወድማችን ለመምሕሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አምላካችን እንደ እሳቸው ያለ ደጋግ አባቶችን ያስነሳልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስግ ቃለ ህይወት ያሰማልን የገልሎት ዘመናቸዉን የብዛልን
መምህራችን እዮም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ
ጌታ ሆይ እንደኛ ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን ጌታ ሆይ ማረን
እ/ር ይመስገን ሰይጣን ምቀኝነቱ አያልቅበት ለአባታችን ለአባ ገ/ኪዳን እረጅም ጅድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ይስንቱን ህይዎት በቀየሩ ባስትማሩ ሰይጣን ስም መስጠት አያልቅበትም
እውነት ነው እግዚአብሔር የሚለውን በሙሉ ጻፉ በምጻር ቃል አይጻፍም እግዚአብሔርን ያህል ፈጠር
፡የእግዚአብሔር ስም እ።ር ተብሎ አይጻፍም መልተን እንጻፈው❤🎉
አርፈው አልቀመጥ አሉ እነዚ ቀሲስ እና መምህራን ድንቅናቸው ክርስትናን አያነበንቡትም ይኖሩታል እጂ ሰማይቤት ጥቅስ አትጠየቅም ከልማድ ክርስትና ወደተግባር ክርስትና የቀየሩ ናቸው የቤተሰብክን ዛር አራግፍ እነሱጋር አትሂድ ግን ከሁሉም ስማቸው ከዛ ከኦርቶዶክስ ከወጡ አስተምሮ ቅጣኝ የሰይጣን ጠበቃ አትሁኑ
ማንም አልነካቸው እራሳቸው ናቸው የጀመሩት
የምትመርጣቸው ትምህርቶች በሙሉ በጣም ልብን ይማርካሉ፣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ይባርክህ!
አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው ድንቅአባት ናቸው እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ እንኩዋን የሳቸውን ስብከት ስሰማ ሰላማዊ እንቅልፍ እተኛለሁ የእንቅልፍ ክኒኔ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
ወንድማችን ለጠየቅኽው ጥያቄዎች ያለኝ አጭር መልስ፦ ሀሠተኛ አጥማቂዎች የምትሏቸው አባቶች ለቤተክርስቲያን አዲስ አስተምህሮ አላመጡም። በተለይ አባታችን መምህር ግርማ እና ቀሲስ ሄኖክን በመውከል የምመልሠው፤ የአሁኑ ዘመን መንፈሳዊ አባቶች የጣሉትን ነው ያነሱት እንጂ ለቤተክርስቲያን አዲስ አስተምህሮ አላመጡም። በገድላት በስንክሳር ያለውን የቅዱሳን የእለት ተእለት የክርስትና ህይወት ነው በከተማ ሆነን እንድንኖረው ያስተማሩን። በአጭሩ ከልማድ ክርስትና ወደ ተግባር ክርስትና አመጡን ይኽው ነው።
🤝🤝👍👍🙏🙏
አባ ገብረ ኪዳንን እግዚአብሔር ያቆይልን የልብ አድርስ ማሽሞንሞን የማይወዱ እንቅጭ እንቅጩን የሚናገሩ ነቸው ማርያምን አባ ገብረ ኪዳንን የሚጠላ ሰው ሰይጣን የሰፈረበት ነው
እውነትነው መንፈስ ቅዱስ የራቀው ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር!!!
አባገብረኪዳንን ሚናገሩ ሰወች እራሳው ይስተካከሉ እኔ የምመክራቸው አባገብረ ኪዳንን።ቢያጠምቃቸው ይፈወሳሉ።አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አባ ገብረ ኪ ዳንን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
ሱባሄ ያዝና ይገለፅለሀል
Tew wendme biyans Le thtna bleh ygeletlhal atbel. Egziabher ymaren
አባ ገብረኪዳን እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ግን ተቃዉሞው ትክክል አደለም አባት ናቸው ሱባኤ መግባት እግዚአብሔርን መጠየቅ ይችላሉ :::::::::::::
ጭራሽ ለራስሽ ግቢ መነኩሴ እኮናቸው ስለ ሱባኤ አች ልነግሪያቸው አጋንታም የአጋንት የደናቁርት ተከታይ ነሽ እሺ
@@MayeIoveሳትሳደቢ/ሳትሳደብ መልካም ምክር መስጠት ቀር በቃ ሁሉም የስድብ ማአት አረ እናስተውል ፣ከቻላቹሁ መጥፎ ነገር እንኳን ቢሆን በመልካም ተርጉሞ ማስረዳት ነው እንጂ አትሳደቡ ፣ግን ከትልቅ ይቅርታ ጋር በፃፍኩት ኮሜት ከተቀየማቹሁ❤
@@netsanetworku2852 በጣም የሚገርም የኔ ኮመት ተደለት በእርግጥለእኔ ምንም የሚቀንስ ሆነ የሚጨምር ነገር አይሆንም ::::ምግባሯ ገራሚ ነው 😔ስድብ አይይይ ወንጌል መማር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር
አንተ አባን እምትቃወመው ሱባኤ ገብተህ ነው ?
አባ አባ የሚባለው ጥሩ ሲያስተምር ጥሩ መጥፎ ሲያስተምር መጥፎ መባል አለበት እጅ ይዞ መንግሥት ሰማያት አይወስድም ሁሉ በስራው ተጠያቂ ነው@@Eyo...user-vt7em8io2e
የደረሰበት ያውቀዋል። እናንተ ምናችሁም ስላልተነካ አይገባችሁም። እንደው እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ጥያቄዎችን ልጠይቅህ። 1. ቤተ ክርስቲያን እየሄድክ ታስቀድሳለህ? 2. ንሰሀ ገብተሀል? 3. ቆርበሀል? 4. ቤትህ ውስጥ ፀሎት ታደርሳለህ? 5. ትጠመቃለህ?6. አስራት በኩራት ታወጣለህ? 7.ትሰግዳለህ? …….8. ዘፈን ማዳመጥ አቁመሀል? አይመስለኝም። ብታደርግ ኖሮ አደባባይ ላይ ሰዎችን ሊያውም የሀይማኖት አባቶችን በዚ ደረጃ አትናገርም። ደግሞ መንፈሳዊ ህይወት ስትመራ ትህትናን ትማራለህ። ት/ቶችን ማዳመጥህ ጥሩ ሆኖ ሳለ የሚጠቅምህን እንድትለይ ፈጣሪ ልቦና እንዲሰጥህ በንፁህ ልቦና ጠይቅ። ም/ቱም አንተ የምትቃወማቸው ሰዎች ፀልዩ ቁረቡ ንሰሀ ግቡ ነው ያሉት…..
እርስዎ ንሰሀ ገብተው ቆርበው ከሆነ ፈጣሪ ያጽነዎት መጨረሻዎትን የሳምርልዎት። ሰውን አይመልከቱ ሰው ተሰባሪ ሸንበቆ ነው።
ጎበዝ❤❤❤
❤❤❤
እውነት ነው አብዛኛው ወሬ ብቻ ነው በተግባር ሲታዩ zero
ሰይጣን በማስመሰል የተካነ ነው አንተ ጠያቂው ከሁሉም የፀዳሁ ንፀ ነኝ እያልክ ነው እናንተ ከመናፍቅ ምናችሁ ተለየ መናፍቅ የሚያደርገውን እናንተም እያደረጋችሁ ነው ማስመሰል ዲያቢሎስ ስራ ነው
አባታችን ቃል ሕይወት ያሴማልን አግዝአቤሔር ይመስጌን ድንቅ ትምህርት ነውሁሉም መምሯቻችን በእውነት ድንቅ ናችሁ ፀጋውን ያብዛችሁ አሜን
ሰለሁነው ሁሉ ስለሚሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ህወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶች ከደብተራ እና ከመተተኛ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
እወነት ነው በሆነው ነገር ሁሉ ❤ እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏❤️🙏
ወንድማችን ያብስራ ልቦናህ እያወቀ ሰውን አታወዛግብ እባክህ
እግዚአብሔር ይመስገን
እውነትን ስላቀረበ
ለመሸቀል ነዋ
እዉነትን ሰለ አቀርበ
እንደ አባ ገብረ ኪዳን እዉነተኛ አባት ይስጠን እረጅም እድሜ ይስጠዎት ::
አባ ገብረኪዳን= እውነትና እውነት ብቻ❤❤❤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክላቸው ! በረከታቸው ይደርብን።
ካንተ በላይ ሰው ተከታይ የለም 4 አይና ስለሆኑ አይሳሳቱም ብለህ የተናገሩትን እንደ አምላክ ቃል ተቀብለህ የምታስተጋባ ሰው ተከታይ አንተ ነህ ላነሳከው ነጥብ እንደማስረጃ መፅሐፍ ቅዱስን ወይም ሌሎች መፅሐፍትን ሳይሆን አባን የምትጠቅስ ምስኪን ነህ መምህር ባንቲሁን የተናገሩትን ጎትተህ ከነመምህር ተስፋዬ ጋር አቀራርበህ በጅምላ አጥማቂያኑ አንድ ሀሳብ ናቸው ብለህ በመተቸት ይህን ምእመን ማደናገር አትችልም ያለመማርህ ጥጉ አንዱ በተናገረው ሌላውን ልትጨፈልቅ መነሳትህ በርግጥ ምን ይጠበቃል ካንተ እንተዋወቃለን የምንተዋወቅበት ቦታ
ብዙ ልፅፍልክ አሰብኩና የአይምህሮ ችግር እንዳለብክ በትንሽየ ፅሁፍ አወኩ ግን አንዲት ትምህርት ሳላስተምርክ ማለፍ አልፈለኩም ስማኝማ ለሌላ ጊዜክ ''ሰውን ማውቅክ ቦታ አውቅካለው'' አይባልም እሺ የምታውቀኝ ከ4 ዓመት በፊት ምስካየ ስጣላ ስደባደብ ነው እና አንድን ሰው ባለፈ ህይወቱ ለማሸማቀቅ የሞከርክበት መንገድ ምን ያህል ገና መሆንህን ያሳያል ለማንኛውም ለሌላ ጊዜክ ሰው ለቆት የሄደው ቤት ሄደክ አታንኳኳ እሺ ለዛሬ እቺን ተማር ለነገሩ ከሰይጣን ትምህርት ውጭ ሌላ ምን ታውቃላችሁ ።
ሰውየ አጥማቂወችህ ተነኩብህ አይደል ሀሀሀሀ ቻለው እንግድህ እኛ ኦርቶዶክሳውያን የሴትን ልጂ ገላ እያሻሸ እሚያጠምቅ አጥማቂ አናውቅም ቅድስት ቤተክርስቲያናችንም አላስተማረችንም ብዙ አታናግሩን እራሳችሁን ቻሉ እኔ ለምሳሌ ስለ አምላኬ ቸርነት በብዙ መመስከር እችላለሁ ይሄም ማለት ከኛ ቤት በተለይ ወደ ገጠሩ አካባቢ ባዕድ አምልኮ አለ እኛም ቤት ይደረግ ነበር ዶሮ ይደማ ነበር በግ ይደማ ነበር ግን ይሄ ሲሆን የነበረው ከዛሬ ፩፭ ወይም16 አመት በፊት ነው አሁን ግን እቤታችን ቡና እንኳን አይፈላም እግዚአብሔር፠ይመስገን ይሄን ያደረገልን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ እንጂ አጥማቂ እገሌ መሌ አይደለም😮😮😮😮እምፈራው አንተም ነገ አጥማቂ ነኝ ብለህ ብቅ እንዳትል ነው😢😢😢😢ምክኒያቱም ጊዜው ከፍቷልና😢😢😢😢ማራናታ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢
@@libonatubeዝም በለው ያብስራ ወንድሜ ጠብቅ ግን ይሄ ሰውየ የነዚህ ሰወች ፈለግ ተከትሎ ነገ አጥማቂነኝ ባይል 😢😢😢😢😢😢
እንዳትጠራጠር በዚሁ ከቀጠለ ይመጣል ። ስንት ቀን ሙሉ ፕሮቴስታንቶች በእመቤታችን ላይ በቅዱሳን ላይ ሲያፌዙ ትክክል እንዳልሆነ ስንሰራ እና ስንናገር አንዲት ነገር ለይስሙላ እንኳን ያልፃፈ ሁላ ዛሬ የት ይማሩ ከየት ይምጡ ያልታወቁ ግለሰቦች ተነኩብን ብለው ከየት እንደተሰበሰቡ እግዚአብሔር ይወቀው ማፈሪያ ሁላ ።
+ እኔ ግን እኔ አይደለሁም +አውግስጢኖስ ፈጣሪ የለም ባይ እና በዝሙት የተበላሸ ሕይወት ይኖር የነበረ ሰው ነው:: በቅዱስ አምብሮስ ስብከት ከተመለሰ በኁዋላ ግን ይህ ሰው ፍጹም በንስሓ ተለውጦ በምንኩስና መንገድ ሔዶ እስከ ጵጵስና ደረሰ:: ይህንን የንስሓ ሕይወት መኖር ከጀመረ በኁዋላ ቀድሞ በአመንዝራነት ሕይወት ሲኖር ወዳጁ የነበረች አንዲት ሴት መንገድ ላይ ከሩቅ አይታ ተከትላ ጠራችው:: ወደ ቀድሞ ትዝታውና ኃጢአቱ መመለስ ያልፈለገው ይህ አባትም ጥሪዋን እንዳልሰማ ሆኖ በፍጥነት መሔድ ጀመረ:: ይህች ሴትም እየሳቀች :-አውግስጢኖስ እኔ እኮ ነኝ! ብላ ጮኸችእርሱም ወደ እርስዋ ዞሮ :- "እኔ ግን እኔ አይደለሁም" አላት::ክርስትና የወደቀ የሚነሣበት የረከሰው የሚነጻበት ሕይወት ነው:: በዚህ መስመር ያለፉ ሁሉ ትናንትን እየተዉ ሌላ ማንነትን ይለብሳሉ:: ትልቁ ፈተና ሰዎች ተነሥተህ እያዩህም እንኩዋን መውደቅህን አለመርሳታቸው ነው:: ፈጣሪ "ከእንግዲህ አትበድል" ብሎ ይቅር ቢልህም ሰዎች ግን ይቅር አይሉህም:: "ድመት መንኩሳ ዓመልዋን አትረሳ" እያሉ እየተረቱ ወደ ነበርክበት እንድትመለስ ይገፉሃል እንጂ እንድትለወጥ አይፈቅዱልህም::ሳውል አሳዳጅ ነበረ ዛሬ ግን ሐዋርያ ነው:: ብዙ ክርስቲያኖች ግን እርሱን ለማመን ተቸግረው ነበር:: ከመመረጡ ጀምሮ "ኸረ እርሱ አይሆንም" ብለው ለፈጣሪ ምክር የሠጡም ነበሩ:: ከተመረጠ በኁዋላም ለመቀበል ተቸግረው ከሐዋርያት አሳንሰው ያዩት አልጠፉም:: እርሱም በትሕትና "ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ የማይገባኝ" ቢልም : "ጭንጋፍ" ብሎ ራሱን ያለ ጊዜው ከሚወለድ ጽንስ ጋር አነጻጽሮ ዘግይቶ የተጠራ መሆኑን ቢናገርም ከሐዋርያት በምንም የማያንስ ሐዋርያ ነበረ:: እነርሱ በትናንት ማንነቱ ሊያዩት ቢሹም እርሱ ግን "እርሱ አልነበረም" እርሱ መኖር አቁሞ በእርሱ ይኖር የነበረው ክርስቶስ ነበረ::አንዳንድ ሰዎች የማያምኑህ ከክፋት ተመልሰህ መልካም ስትሆን ብቻ አይደለም:: በጣም መልካም ስትሆንላቸውም አያምኑህም:: ስታከብራቸው ምን አስቦ ነው? ብለው ይጠራጠራሉ:: መልካም ስታደርግላቸው "ምነው ደግነት አበዛሽ? ተንኮል አሰብሽ እንዴ? "ይህቺ ጠጋ ጠጋ ዕቃ ለማንሳት ነው" "there is no free lunch” ብለው ሊሰጉ ይችላሉ:: መልካም የሚያደርግላቸውን ሁሉ ሊያርድ የሚያሰባቸው የሚመስላቸው ሰዎች አሉ:: ፍቅር የትግል ስልት የሚመስላቸው ጨብጠውህ ጣታቸው እንዳልጎደለ የሚቆጥሩ ዓይነት ተጠራጣሪ ሰዎች አሉ::ዮሴፍ የገጠመው ይህ ነበር:: በሃያ ብር ሸጠው ግብፅ ያወረዱት ወንድሞቹን ይቅር ብሎ በፍቅር ተቀበላቸው:: አባታቸውን ያዕቆብን አስመጥቶ በክብር በግብፅ እንዲኖሩ አደረጋቸው:: ከዓመታት በኁዋላ አረጋዊው ያዕቆብ ሞተ::ይሄን ጊዜ የዮሴፍ ወንድሞች ድንገት ስብሰባ አደረጉ: "አባታችን ከሞተ በኁዋላ ቢበቀለንስ?!" ብለው ስጋታቸውን ተመካከሩ:: ስለዚህ ዶልተው መጡና እንዲህ አሉት :- አባታችን ከመሞቱ በፊት እንዲህ ሲል ተናዝዞ ነበር:: እባክህን የወንድሞችህን በደል ይቅር በል:: (ዘፍ 50:15-21) ዮሴፍ ይኼን ሲሰማ አለቀሰ:: ይቅርታን አድርጎም አለመታመኑ አመመው::እርሱ ለእነርሱ ድሮም ክፉ አልነበረም:: አሁን ደግሞ ላደረሱበት በደል እንኩዋን ፈጣሪውን የሚያመሰግን ሆኖአል:: "እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው" ነበር ያለው:: ምንም በደል ቢደርስበት እነርሱ አልተለወጡ ይሆናል እንጂ እርሱ ግን ትናንት የሚያውቁት ዮሴፍ አይደለም:: "እኔ ግን እኔ አይደለሁም" አላቸው::ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በእውነት እረጅም እድሜን ይሰጥልን ከሰጋ አጎቴ ከመንፈስ አባቴ ሊቀ ሊቃውንት ከኔታ እዝራ ስመጣ ሰለእናንተ ሰምቻለሁ እንቁ አባት ናቹሁና እረጅም እድሜ ጤናን ይሰጥልን እነዚህህ አጥማቂ አቃባጣሪ የሆኑትን ፈጣሪ ይገጽጽልን አጥማቂ አቀባጣሪ የሚከተሉትን ሁሉ ልቦና ይሰጣቸው እኛንም ይጠብቀን
የኔታ እዝራን ካወክ እኔ ደሞ በጣም በጣም አዉቃቸዎለሁ። ቄስ በቄስ እየተቀናና ድግምት አድርገው ካህናትን ብዙ አልገደሉም???? ስንት ጉድ እንዳለ እናዉቃለን ግን እባቡን አቅፋችሁ መተኛት ፈለጋችሁ
@@ituneethiopia8427አቤት ሰው እስኪ ራሳችንን እንመልከት እየቃዣችሁ ነው? ተው ግን😢
@@ituneethiopia8427እያንዳንዱ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አንተ ወይ አንቺ ምን አገባሽ? ሰው ላይ መፍረዱ ይቅር እና ራሳችሁ ላይ ትኩረት አርጉ
@@ituneethiopia8427በማስረጃ ዝም ብላችሁ አታውሩ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ቀለበረከትን ያሰማልን ወድማችን እናመሰግናለን
አባገብረኪዳን ለሁሉም ካህን የመፈወስ ፀጋ አለው ያሉት ከወንጌል ቃል ውጢ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጦት
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን⛪️⛪️🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እስከ ሀጢያቴ አቅፈህ እየጠበቅህ ስላኖርከኝ😢😢😢😢😢
እባካችሁ አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን አትንኩብን እኔ በአባ ገብረኪዳን ህይወቴ ተቀይሯል ሠውየውን ስሰማው በጣም ሰቀቀኝ የእውነት አስቡትማ ከየት መጣብን እግዚአብሔር ትግስቱ ን ይስጣቸው አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን
አባ ገብረ ኪዳን ፀጋ እግዚአብሔር ያላቸው ስለሆኑ ነው ህዝበ ክርስቲያኑ ልቡን ከፍቶ የሚሰማቸው። ብዙ ያልተነገረ የተሰወረ ፀጋ አላቸው። አውነት ነው ስለ ክርስቶስ ሀይል እንጅ ስለ አጋንት ለምን በተደጋጋሚ እንሰማለን። ለነሱ ንግድ ነው።
እግዚአብሔር፡ ይክበር፡ ይመስገን። አሜን
100% እርግጠኛ ነኝ፣ በቪዲዮው መጨረሻ ላይ የጠየቅኸውን ወይም ያነበብከውን፣ አንተ አይደለህም የፃፍከው። አባቶችን የሚጠሉ አካላት ናቸው ፅፈው እንድታነበው የሰጡህ።
ማንም ይፃፈው መልሱን ነው ማሰብ
Ebakachihun enasitewil sew aniketel .memihir yetebalut bemichot eyenoru be sew yikeldalu .
@@BirhaneKassaye እኛ ክርስቲያኖች ሰውን አንከተልም፣ የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው የምንከተለው። እነዚህን መምህራን ደግሞ የምናከብራቸውና የምንወዳቸው፣ ጠላቶቻችንን ከነሴራቸው ብትንትን አድርገው ስለሚያስተምሩን ነው። ስለዚህ በማናውቀው ነገር ባንዘባርቅ ጥሩ ነው። ይልቁንስ እነዚህ መምህራን ምንድን ነው የሚያስተምሩት? ብላችሁ፣ ለማጣራት ሞክሩ። አለበለዚያ ግን ዝም ብሎ መቃወሙ፣ ጭፍን ጥላቻ ነው።
@@mek14913@mihretmengestu2798 ፈጣሪ ለምን ዝም አለ ታዲያ እሱ ዝም ያለውን እኔ ማን ነኝና የምንቀው የምቃወመው ከሱ በልጬ ነው? በዚህ አለም የኔ ሥራ እግዚአብሔር ይመስገን ነው
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ።ቃለ ህይወት ያሰማል ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤⛪⛪🙏🙏🙏
ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንንን❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ✝️🙏🙏
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን እሜቸው ይርዘምልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏ቃለሂይወት ያሰማል🙏ቃለ ይሂወት ያሰማልን🙏 ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏 ውድ ወድማች እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳንን አትንኩብን።የእውነት አባት ናቸው።
እግዚኣብሔር❤ይመስገንእግዚኣብሔር❤ይመስገንእግዚኣብሔር❤ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነው ሁሉ ነገር 🙏🙏🙏
እኔ ግርም ይለኛል እናተ አጥማቂ የምትሏቸው መምህሮቻችን ከስም ክርስቲያ ወደተግባር ክርስትና በትምህርታቸው ያመጡን ናቸው ሰንቱ ወጣት ነው የተጠቀመው በነዚ ሰዎች ትምህርት የሚቅምበትን ቦታ በፀሉት ቦታ የቀየረ ንስሀ ገብቶ ስጋ ወደሙ የተቀበለ
👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍ልክነው ስትሰው ከበአድ አምልኮ እየወጡነው ግን እግዚአብሔር አምልኩነው እጅ ያሉት እኛን አምልኩን አላሉ ምን አረጓችሁ
በርግጥ ትናንትና በተሃድሶ የነበሩ ሰዎች እኮ ብዙ ተከታዮች ነበሯቸው.. በነሱ ነው ክርስትና ያወኩት ይሉ ነበር.. እኔ አሁን የምናያቸው አጥማቂ ነን የሚሉት እንዲሁ..ከ መናፍቃን ፓስተሮች በምን ይለያሉ?? ሺቀላ ነው የያዙት እንጂ ክርስትና ክርስትና ሳይሆን ዘመናዊ ጥንቆላ ነው::
በርታ ወድማችን እውነት እውነት ነው የሀሰተኛ አጥማቂዎች ሀይ ባይ አተው ነው ልብ ይስጣቸው !!!! አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው
Kalwake xayeqa
የቤተሰብሽ የዛር መንፈስ ነው እንዲህ የሚያናግርሽ።።።😂
@@ituneethiopia8427 አጋንት በአጋንት አይወጣም !!!
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጎውን መንገድ ይምራን ሰይጣንን እናሰወችን ከማምለክ ይሰውረን!!
ለሁሉም እግዚአብሔር ነው አዋቂው እሱ ይፍታው ይቅር ይበለን ። ነገር ግን የመምህር ግርማ ይለያል ለኔ ከአጋንት እሰራት አሰለቅቀውልኝ ለቅዱሰ ቁርባን አብቀተውኛል ውለታአችውን አረሳም ሰገዱ የፀሎት ቦታ አዘጋጁና በተቻላችሁ መጠን ከአእግዛብሔር ጋር ተገናኙ ብሎ የሚየሰተምር አሰተኛ መምህር ልላቸው ያቅተኛል ። እድሜ ይሰጣቸው ❤❤❤
ማርያምን ወንድማችን የምትሰራው ለ youtube ክፍያህ ሳይሆን ሀላፊነትህን እንደመወጣት ሰለሆነ እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ እጥፍ አድርጎ ይጠብቅህ ላለቀው ለዚህ ዘመን መንቃቱን ያድለን🙏
እግዝያብሔር ይመስገን እግዝያብሔር ይመስገን እግዝያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
አባ ገብረ ኪዳን ሳላውቅ በፊት እንኳን እነ አባ ግርማን የመሰሉ አባቶች ተከታይ አልነበርኩም አሁንማ እድሜ ለሳቸው ልብ የሚያረሰርስ ትምህርት ክርስቶስን እንድደገፍ አርገውኛል ኑሩልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን❤❤❤🙏🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
ግዛብሔር ይመስገን አባታችን እንወደወታለን ከቃል በላይ
ስለሆነው ስላልሆነውም ሊሆን ላሰበው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ስለ ሆነዉ ስላልሆነዉ እየ ሆነ ስላለዉ ስለ ሚሆነዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫❤💒
የውልህ በመቁጠርያ አጋንንትን ሰጥ ለጥ አድርጌበታለሁ እኔም ድኜበታለሁ ታድያ አንተን ልስማ እራራሴን ልካድ ሳይገባህ አታስተምር አስተካክል 🙏
አሜን ይመስገን
@@yifrumesay5503 ለመቃርስ ያልተኛ ሰይጣን አንተ ሰጥ ለጥ አደረከው የሞቀ አልጋክ ላይ እየተኛክ ያሻክን እየመረጥክ እየበላክ አይ ጎበዙ በርታ ።
በዚህ ዘመን እንደ አባ ገብረ ኪዳን ያሉ እውነተኛ አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
Bezi zamen enda mamehir Gerama ayinat abbat magegnet batam matdal nw
ተሸወድደሀል ወንድም የምምር ተስፋዬ በተና ገጠመኝ አድምድ ለመዳን
እስቲ ምኑ ላይ እውነተኛ የሆኑት,?? ቃላትን አጣፍጠው ዳቢሎስ እንዳይታሰር መላ የሚሰጡትን አባቶች ለመንቀፍ ማን ስልጣን ሰጣቸው ??
🙏🏾❤️
እና እንደናንተ ለሰይጣን በሰገጉነው ውይስ ስለሰይጣን በሰበኩን ነው ኤጭ 😢@@JosaCar8210
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እና ደቀ መዛሙርቱን ከፈተና ሁሉ እግዛብሔር ይጠብቃቸው
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በሁሉም ተጠቅመናል ሁሉም የራሳቸው ፀጋ አላቸው እግዚአብሔን አወቀናል በመምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ፀሎትን ስግደት ጥላትን ማወቅ ተምረናል በአባ ገ/ ኪዳን እወዳቸዋለን ሰው አንከተልም እግዚያብሔርን እንጂ ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም
መምህር ግርማ ወንድሙ አድሜና ጤና ይስጦት። መታች ኣስመታችን የምናውቅበትን በትጋት መጾም መጸለይ መስገድን ኣስተማሩን። አውነተኛ ኣባቶችን ከሃሰተኞችና ከኣስመሳይ ደብተራዎችን አንድናውቅ ስለረዱን አናመሰግናለን።
እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
በአባ ገብረ ኪዳንማ ገና ብዙ ምቀኞች ይነሣሉ። ግን ምንም ዋጋ የለውም አባታችን አባ ገብረኪዳን ትምህርት ማንንም ይለውጣት ሺ አመት ይኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
እሰይ እህቴ የልቤን ነገርሽልኝ❤❤❤
አጋንንት ተቃጠላ ተለበለበ በአባ ገብረኪዳን ትምርት ተቃጠለ በቅናት ተነሣሣ አባቶቻችንን የሾመልን ልዑል💪💪💪👏 ነውና አትድከሙ ወረኞች የሠይጣን ተከታይ ዩቲበሮች አንሰማምምምምምምምም
ወረኛኛኛኛኛኛኛኛ
የሠው ቪዲዮ እየተሠራራቃቹ የአባቶቻችንን ስም አጠፋለሁ ስትሉ አምላክ ይበቀላችኋል።
ለማይ ሁላ የዮቱይብ ብር መሰብሰቢያ ነው ባባገብረኪዳን ማንም አይምጣብን የሳቸውን ትምህርት አንድ ቃል የማይናገር ሁላ የበጠረቃል እግዛብሄረ ይቅር ይበለን
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የዘመነችን እግዚአብሔር የሰጠን ብዙ ነፍስ ያዳኑ እውነተኛ መምህር ናቸው እውነት እንደክር ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም
በትክክል ይህ አዉደልድል ደሞግ የሳቸዉን ስም መጥራቱ
እግዚአብሔርን የማከረች አጠገቡም የነበረች አትመስልም እርገጠኛ ኾነሸ እግዚአብሔር የሰጠን ስትይ።
Andwa ene neng ke menafek wede ewnetnga menged ytmelskung
Wa
እኔ የሁሉንም ትምህርት ሰምቻለሁ ግን አንድም አልተገብርም ነበር የመምህር ግርማን ትምህርት ሰምቼ ስሰግድ ስመ እግዚአብሔርን እየጠራሁ ሉሌም ማታና ጠዋት ስሰግድ (4)መንፈስ ነው ሲለቀኝ አሁን የክርስቶስ ፍቅሩ እየገባኝ የመጣ የእውነት መንፈስ ጭንቅላቴን ተቆጣጥሮኝ ምንም አልሰማም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስፀልይ ሀይምሮዬ ስህለ መድሀኒት አለምን ነው የማየው በፊት ግን የዘሞትኩትን የዋሸሁትን ክፉ እንደሆንኩ እንደማረባ ነበር እያሰብኩ የምጨርስ 😢😢😢😢😢😢
እዉነት ነዉ የመንፈስ ዉግያ የገባው ሰዉ ብቻ ነዉ መምህር ግርማን የምያመሰግነዉ
ጠብደል ውሸት ምስክር አይሆንም
እውነት ነው
@@እዮብንብረትሰው ዳንኩኝ እያለ በግድ አልዳንክም መንፈስቅዱስን ባትሳደብ ጥሩ ነበር
@@እዮብንብረትምኑን አይተህ(ሽ) ነው ውሸት ነው ምትይው ?😊
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አባ ገብረ ኪዳን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ነቃፊዎች በቅናት ነው ይሄግልፅ ነው አባ ገብረ ኪዳን አባታችን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
ስለ አባ ገብረኪዳን የተነገረውን ነገር እቃወማለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር በመምህር ግርማ እና መምህር ተስፋየ ቀሲስ ሔኖክ አድሮ ከባዕድ አምልኮ ፣ ከዘፈን ከሀጥያት ፣ንስሀ በመግባት ፣ ዘፈን በመቆም መፅሀፍ ቅዱስ በማንበብ ህይወቴ በተግባራዊ ክርሰትና በፀሎት ተቀይሮ በጣም ሰላማዊ ፣ቢያመኝም ተመስገን እያልኩ ስለመቁረብ እያሰብኩ ተጋደሉ እንደተባለው በሀጥያት እንዳልወድቅ እየተጋደልኩ ነው!!!ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
Alamawqachawe nw
ለሰው አትከራከሪ የዳንሽ መስሎሽ ከሆነ አትሸወጂ ደበቁት እንጂ አላስወጡትም። አንድ ቀን እነሱ ሲጋለጡ ችግሩ የነበረባቸው ሁሉ በእጥፍ ይሰቃያሉ። ይልቅ ከወዲሁ በትክክለኛው መንገድ ዳኑ።
Tesfaye,henoke,girma are WICKED and witches .Egezeabehere yeferedebacew.
@@Eyubakአቤት እውቀት 😂
ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
በነአባ ገብረኪዳን በኩል ጌታችን መድሀኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን አየዋለሁ እጅግ በጣም በህይወቴ ለውጥ አምጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ረዥም እድሜ ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን ...
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ያሳዝናል እንደዚህ እርስ በእርስ ከመባላት ሱባኤ ገብቶ እውነቱን መረዳት
እኔ እራሴ መፈሳዊ ሄወቴ በጣም ተቀይሯል በአባ ገብረ ኪዳን አይ ሰይጣን ደሞ በዚህ መጣችሁ
Amen
በእውነት ለሁሉም አባቶቻችን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁሉንም እነወዳቸዋለን በተለይ አጥማቂ የምትሏቸውን ም እኛ የተያዝነዉ በባዕድ አምልኮን አድገን እግዚአብሔር ይመሥገን እኔም ለንሠሀ በቅቻለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ ቤተሠቦቼንም በትንሹ ከባዕድ አምልኮ አስጥያለሁ በነሡ ትምህርት እግዚአብሔር ይመሰገን ለንሠሀ እንዲበቁ በፀሎት አስቡኝ እና በጥርጣሬ ላይ የምትወዛገቡ ደሞ እግዚአብሔር እዉነቱን ይምራችሁ
አሜን አሜን አሜን❤
Amen
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ መሰከርሽ እናመሰግናለን ለተረድት❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
አሜን
እውነትህን ነው ወንድም እኔም በሚለፈልፉት አላምንም ብዙ መምህራኖች ያስተምራሉ
እውነት የሚናገር ምንግዜም አይወደድም ስለዚህ የአባ ገብረኪዳን ጠላቶች ከመለፍለፍ አይመለሱም ሃይሉ የእግዚአብሔር ነው ።ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤❤❤
ስለሆነውም ስላልሆነውም ስለሚሆነውም ሊሆን ስላለውም ስለሁሉም ልዑል ❤❤❤እግዚአብሔር❤❤❤ ይመስገን።
❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉ እንሰማለን እንመረምራለን ግን የምጥቀመን እንከተላለን ቃል ህወት ያሰማልን ወንድም
በጣም ትገርማለህ ወንድሜ እኔ በአካል የደረሰብኝን ልንገርህ ልጄ ገና የ4 ዓመት ልጅ እያለች ነው ቄስ ናቸው አለ የተባለደብር ቀዳሽ። ለልጃቸው ልጅ አእምሮዋን ያስተላለፋት እኔ እግዚአብሔርን ሁሌ አመሰግነው አለሁ ልጄን ምንም አንድ ቀን እንኳን ጉንፋን ታማ የማታውቅ በትምህርታ እጅግ በጣም ጎበዝ ታዲያ ከታመመች ከአራት አመት በኃላ በቤቴ በእኔ በራሴ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጥ በፀሎት እቤቴ ውስጥ ነው የተጋለጠው እንኳን እነሱ በእግዚአብሔር ቤት ያሉት ይቅርና እኔም አለማዊዋ ተደርጎልኛል። እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግን ቄሶቹ ደብተራዎቹ እንዳይጋለጡ ስለሚፈልጉ ነው። እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሰው ሰይሆን የምንከተለው የእግዚአብሔርን አስተምህሮ ነው ለምን ትሰግዳላችሁ ትፀልያላችሁ ትቀጠቅጣላችሁ ከሆነ ይገርማል።
በ ምን አወቅሽ ለልጃቸው ልጅ ማስተላለፋቸውን ? ሰይጣን ለፍልፎ ነው? እሱ እኮ ውሸታም የ ውሸትም አባት ነው። ሠውን ከሰው የሚያጋጭ ነው ። ደሞ ሣይንሱ እንዳሚለው ከሆነ ልጆች በአመት ውስጥ እስከ 8 ጊዜ ድረስ ጉንፋን ከያዛቸዉ ጤነኛ ናቸው ምክንያቱም immunity መታደስ ስላለበት ። አሁን እነዚያን አባት ተጠያቸዋለሽ እሳቸው የሚቀድሱበት ቦታ እንኳን አትሄጅም ይሆናል፡ ይህንን ነው ሴይጣን የሚፈልነው ። ከፋፋይ ስለሆነ። ደጋሚ ቄሶች የሉም ማለቴ ግን አይደለም ። አሉ። ግን እ/ር ራሱ የጋልጣቸዋል ። እንጂ ሰይጣን ስለ ለፈለፈ አናምነውም
ረ@@selam_lehulum.ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል
@@selam_lehulum.በእግዚአብሔር ሀይል ከተያዘስ ይዋሻል? ምን አይነት አስተሳሰብ እንዳላችሁ አይገባኝም ፣ ሰይጣን ከእግዚአብሔር ይበልጣል እያላችሁ እንደሆነ ይገባችኋል ግን😂 ታድያ ከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የሚለውን የቤተክርስቲያናችን መፅሐፍ ምን ልትሉት ይሆን? ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ እሱን መፅሐፍ ሲያስተዋውቅ አልነበር?
@@pets8881 yena mare bftsemi aganiten atemgne esu weshetam new yagatemshe ewente lihon yechelali
ሳይንሱን ነው ያስቀደምሽው ፁሚ ፀልይ ስገጂ ከዛ እሷ ያለችውን ባንች ላይ ታይዋለሽ የዛን ጊዜ ነው እሚገባሽ ይሄን ካላደርግሽ መቸም አይገባሽም
እስከዛሬ ብዙ መምህር ሰምቻለሁ ግን እንደአባ ገብረኪዳን ታይቶም ተሰምቶም አያዉቅ እድሜ ይስጥልን❤❤
አባ ገብረ ኪዳንን ያግልግሎት ዘመናቸውን የድንግል ልጅ ያስረዝምልን ብዙ ለወጥ አምጥቻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባ ገብረኪዳን እረጅም እድሜ ይስጥልን ልብ ያለው ልብ ይበል።
Amen ehte
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
ሁሉም በተሠጠው ፀጋ ያገልግል እገዚሃብሄር ፀጋው ስጦታው አያልቅምና ለሐዋራያቶች ለነቢያቶች የተሠጣቸው ፀጋ ይለያያል እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን ካህናት ዲያቆናት ቀሣውስት መምህራን የፈውሥ አገልግሎት የሚሠጡ አጥማቂ ስላሉ ሁሉም በተሰጣቸው ፀጋ ያገልግሉ አዘጋጅ ወንድሜ ተሣሥተሀል ይሄን ለመወሠን አንተ ብቁ አየደለህም ለማንኛውም ማስተዋልንና ጥበብን ይገለፅልን
ልጁ ትክክል ነው አእምሮ ተሰቶናል መመርመር አለብን ሰይጣንን አደባባይ ማስልፍለፍ ምን ይባላል መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ እናንብብ
@@Ketselamariyam-gt8mzመፅሐፍ ቅዱስ ባነበበ ቢሆን ኖሮ ፕሮቴስታንት እግዚአብሔር ባወቁ ኦርቶዶስ በሆኑ ነበር ቃሉን አጣመዉ ስለሚረዱት አይድኑም አንቺም በነፈሰበት ስለምትነፍሺ አንድ ተራ You tuber የተናገረዉን ሰምተሽ ስለምትከተይ አትድኝም ቆም ብለሽ ለራስሽ ማስተዋል ያለበሽ አንቺ ነሽ የትምህርቱ አላማ እያንዳንዱ ሰዉ እራሱን ቤተሰቡን እህት ወንድሙን ማዳን ነዉ ማንም በማንም ላይ አይጠየቅም እኔም ልንገርሽ ብዬ ነዉ እንጂ ስላንቺ አዮመለከተኝም ሰዉ እራሱን ማጥፋትም ይችላል እራሱን ማዳንም ይችላል ነፃ ፍቃድ አለዉ ነፃ ፍቃድሽን ተጠቅመሽ ብታስተዉይ ነገሮችን ልትመረምሪ ይገባል በዚህ ጊዜ ሰዉን ከሚያድነዉ ይልቅ አሳሳቹ ብዙ ነዉ ስለዚህ ሁሉን ነገር በራስሽ ተምረሽ መወሰን አለብሽ ሁላችንም እራሳችንን እናድን
@@Namrod2327 ሲጀምር እኔ የማውቀው ንፋስ ነው እንጂ ሰው ሲነፍስ አላውቅም ሲቀጥል አጥማቂ ነን ባዮች ጠንቋዮች አሉ አንቺ ትክክል ናቸው ካልሽ መብትሽ ነው ጭቅላቱ ያንቺ የምታስቢበት አንቺ
ሌላው ፕሮቴስታንስ መፅሐፍ ቅዱስን ይይዙታል እንጂ አያነቡትም አይረዱትም በተረፈ መልካም ጊዜ
@Hiwottefera-gt8mz ግራ የገባዉ ትዉልድ እኔ ይየዉልሽ 1.አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ 2.ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ 3.ቀሲስ ሄኖክ ሀይለማርያም 4.ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ 5.መምህር ተስፋዬን አትንኩ ሌላቹን እንደፈለክሽ አስቢያቸዉ እነዚህን ከላይ የጠቀስኳቸዉን መምህራን እዉነተኛ እንደሆኑ እኔና አንቺ ሰንሆን ስራቸዉ ምስክር ነዉ። የተመረጠ ነዉ የነሱን ትምህርት የሚሰማ
አልተሳሳሳተም ወንድማችን እጥማቂ ተብየዋቹ አሳችዋች ናቸዉ ሥራተ ቤተክርስቲያንን የሚጥሱ ካሃድዋች ናቸዉ
ወንድማችን የምታቀርባቸው መንፈሳዊ ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ እና ህይወት ቀያሪ ናቸው። ልቦናውን አድሎን ለመቀየር ካደለን። ግን መምህራንን ስትጠራ በአክብሮት ቢሆን መልካም ነው። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ።
አባታችንን አትኩብን አባታችን አባገብር ኪዳንን የሰጠን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን።
እኔ በበኩሌ ማናቸውንም አልቃወምም።በሁሉም ተጠቅሜአለሁ።ሁሉም የመዳንን መንገድ መርተውኛል።እያንዳንዱ የራሱ መክሊት አለው ዘርተዋል አትርፈዋል።ሊቀ ሊቃውንት ሌሎቹን ቢቃወሙ ቅር አልሰኝባቸውም ጣፋጭ ፍሬአቸውን ቃለ ወንጌልን አጣጥሜ ተመግቤአለሁ።ሁሉም ለኔ መሪዎቼ ናቸው።እርስ በርስ አንነቃቀፍ ጠላታችን የተጣለውን በጋራ እንዋጋው።
እግዚያብሔር ይመስገን ብዙ መልካም አባቶች ወንጌልን የሚያስተምሩን የሚገስፁን ስለሰጠን መከራ ፈተና በሐዋርያት ላይ ያለ ነው የኛ አባቶች ደግሞ ፈተናውን ያልፋሉ እኔን ከንቱዋን በአባ ገብረ ኪዳን ተለውጫለሁ ቃሉን ለማወቅ እንድተጋ አድርገውኛል ተመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ግዴለችሁም ዘድሮ እዉነት ነዉ ያምላችሁ እዉነተኛዎቹ አባቶች እነ ሀሰተኞች የምለዩበት ዘመንነዉ ጽኑ ለመተቸት አትቾክሉ እድሜ ይስጠን እነየለን
እርሰ በራሳችን በንዋደድድ ጥሩ ይመሰለኛል በኔ በኩል ሁላቸው እምክብራችው አባቶች ናቸው ✅👏
ስለሁሉም ነገር እግዛቢሔር ይመስገን።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️
ለዚች ሰዓት ቀን ወደህና ፈቅደህ ያቆየህኝ አምላኬ ተመሰገንልኝ😢❤
አሜን
You are not grout up you need to learn and pray and fast two weeks ❤ask God to bless you ❤❤❤
አሜን ይመስገነው እንመርምር
እኔ ኦርቶዶክሳዊት ነኝ የማንም መምህር ተከታይ አይደለሁም የምከተለው አንድ እግዚአብሔርን ነው በትክክል የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ትምህርት የሚያስተምር መምህርን ትምህርት እማራለሁ ሁሉም ቢሆን ጥሩ ትምህርት ያስተምራሉ ግን ማንንም ከ ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ጋር አታወዳድሩ የሳቸው ትምህርት 😢😢😢ነፍስን ያረሰርሳል
ትክክል
የአምልኮት ስግደት ጀምረሀል ቅዱስ ቁርባን ተቀብለሀል?? ጥሩ ትምህርት ማለት ይህ ይመስለኛል እራስህን መርምረው
ተከታይ የሚለውን አስተካክይ ማንም የሰው ተከታይ የለም
ማንንም አልከተልም አላልክም ?
ተከተለኝ ያለህ መምህር ኣለንዴ?
ሁፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉይ እነኮ አባ ገብረክዳን ይለይቡኛል በሳቸው ስብከት ነው የእግዝሐብሔርን መንገድ ያወኩት ሽ አመት ይንገሱ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢
አባ ገብረ ኪዳን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
እኛ በሁሉም አባቶች እየተጠቀምን ነው እና በነመላከ መላከ መምህር ግርማ በነ መምህር ተስፍዬ አቡራ ፀሎት አናውቅም ፀሎት አወቅን ጠላታች ዳቢሎስ እንጂ ሰው እንዳልሆነ ገባን በቡዙ ነገር በመንፈሳዊ ህይወታችን ተጠቅመናል የእግዛብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን
Amen Amen Amen men ale begabachawee
እድሜ ከመላከ መንክራት ሁሉም ሰባኩ ሳይቀር ስለፀሎት ቤት ማውራት ጀመረ ማን ሊክድ ነው ይህን ሀቅ ዩቱበር ሁላ
አሜን አሜን አሜን 🙏
ስንት ከፈልክ ለመጠመቅ?
@@ምሕረት ኧረ ወንድሜ እውነት እውነቱን እናውራ እንጂ ደሞ የት ነው ለመጠመቅ ሲከፈል ያየኸው?
ያብስራ አድነገር ልገርህ ሰነግርህ ግን አባ ገብረ ኪዳንን የመናገረም የመዉቀስም አቅሙ የለኝም ግን እነመምህር ተስፋየ እነመምህር ግረማ እድሁም ሌሎች የሜስተምረቱ እዉነት ነዉ እኔ ያደኩበት አገር ምን እየተደረገ ስለማቅ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሁሉም የተለያየ ፀጋ ሰቶል ለምን በነሱላይ አድሮ አሰተማረን አይባልም ይህ ትምህረት የሜገባዉ እደኔ የሰይጣንን ተኮል እያየ ያደገ ሰዉ ነወ እነሱ የሜሰተምህሩትን ትምህርት ይገባዋል ስለዚህ ሁሉም በተሰጠዉ ፀጋ ያገልግል እራሱ በሄወቱ ያለዉን ስለሜዉቅ ሰዉ እሜጠቅመዉን ያዉቃል እከሌ ልከነዉ እከሌ ልክ አይደለም አይባልም
Ewnt nw enam aba Gebrekdanm, mamher Grama batm ewdalhu hultum ye eraschaw taga alchaw yemtakemannen becha eyamrten mawesd nw
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ወንድሜ የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ በርታ❤❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታሆይ ቤትህን አፅዳ ዘመናችን በሀሰተኛ ነብያት ከሀሰተኛ አጥማቂ ከሀሰተኛ አዋቂ ምድራችንን ከመሉት ተኩላዎች አንተ አጋልጣቸው አሜን
እኔ ሁሉንም መምህሮች እወዳቸዋለሁ በጣም ግን ግን እደ አባታችን መመህረ ግረማና መመህረ ተሰፋየ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማረያም አባታችን አባ ይዮንሰን ሳገኝ ነዉ የልቤ በረ ሐፈጣሪ የተከፈተዉ ክረሰትናን በተግባረ መኖረ የጀመረኩት እግዚአብሄረ ይመሥገን የመምህረ ግረማ ፉሬወች በሙሉ ማለት ይቻላል ሁሉም ቆራቢ ና ሠጋጅ ሠዉ አክባሪ ታዛዠ ሠጭ ናቸዉ ። እግዚአብሄረ የተመሠገነ ይሁን ፈጣሪ ሁሉንም በረሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በረታ ወድማችን ለመምሕሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አምላካችን እንደ እሳቸው ያለ ደጋግ አባቶችን ያስነሳልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስግ ቃለ ህይወት ያሰማልን የገልሎት ዘመናቸዉን የብዛልን
መምህራችን እዮም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ
ጌታ ሆይ እንደኛ ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን ጌታ ሆይ ማረን
እ/ር ይመስገን ሰይጣን ምቀኝነቱ አያልቅበት ለአባታችን ለአባ ገ/ኪዳን እረጅም ጅድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ይስንቱን ህይዎት በቀየሩ ባስትማሩ ሰይጣን ስም መስጠት አያልቅበትም
እውነት ነው እግዚአብሔር የሚለውን በሙሉ ጻፉ በምጻር ቃል አይጻፍም እግዚአብሔርን ያህል ፈጠር
፡የእግዚአብሔር ስም እ።ር ተብሎ አይጻፍም
መልተን እንጻፈው❤🎉
አርፈው አልቀመጥ አሉ እነዚ ቀሲስ እና መምህራን ድንቅናቸው ክርስትናን አያነበንቡትም ይኖሩታል እጂ ሰማይቤት ጥቅስ አትጠየቅም ከልማድ ክርስትና ወደተግባር ክርስትና የቀየሩ ናቸው የቤተሰብክን ዛር አራግፍ እነሱጋር አትሂድ ግን ከሁሉም ስማቸው ከዛ ከኦርቶዶክስ ከወጡ አስተምሮ ቅጣኝ የሰይጣን ጠበቃ አትሁኑ
ማንም አልነካቸው እራሳቸው ናቸው የጀመሩት
የምትመርጣቸው ትምህርቶች በሙሉ በጣም ልብን ይማርካሉ፣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ይባርክህ!
አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው ድንቅአባት ናቸው እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ እንኩዋን የሳቸውን ስብከት ስሰማ ሰላማዊ እንቅልፍ እተኛለሁ የእንቅልፍ ክኒኔ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
ወንድማችን ለጠየቅኽው ጥያቄዎች ያለኝ አጭር መልስ፦ ሀሠተኛ አጥማቂዎች የምትሏቸው አባቶች ለቤተክርስቲያን አዲስ አስተምህሮ አላመጡም። በተለይ አባታችን መምህር ግርማ እና ቀሲስ ሄኖክን በመውከል የምመልሠው፤ የአሁኑ ዘመን መንፈሳዊ አባቶች የጣሉትን ነው ያነሱት እንጂ ለቤተክርስቲያን አዲስ አስተምህሮ አላመጡም። በገድላት በስንክሳር ያለውን የቅዱሳን የእለት ተእለት የክርስትና ህይወት ነው በከተማ ሆነን እንድንኖረው ያስተማሩን። በአጭሩ ከልማድ ክርስትና ወደ ተግባር ክርስትና አመጡን ይኽው ነው።
🤝🤝👍👍🙏🙏
አባ ገብረ ኪዳንን እግዚአብሔር ያቆይልን የልብ አድርስ ማሽሞንሞን የማይወዱ እንቅጭ እንቅጩን የሚናገሩ ነቸው ማርያምን አባ ገብረ ኪዳንን የሚጠላ ሰው ሰይጣን የሰፈረበት ነው
እውነትነው መንፈስ ቅዱስ የራቀው ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር!!!
አባገብረኪዳንን ሚናገሩ ሰወች እራሳው ይስተካከሉ እኔ የምመክራቸው አባገብረ ኪዳንን።ቢያጠምቃቸው ይፈወሳሉ።አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አባ ገብረ ኪ ዳንን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
ሱባሄ ያዝና ይገለፅለሀል
Tew wendme biyans Le thtna bleh ygeletlhal atbel. Egziabher ymaren
አባ ገብረኪዳን እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ግን ተቃዉሞው ትክክል አደለም አባት ናቸው ሱባኤ መግባት እግዚአብሔርን መጠየቅ ይችላሉ :::::::::::::
ጭራሽ ለራስሽ ግቢ መነኩሴ እኮናቸው ስለ ሱባኤ አች ልነግሪያቸው አጋንታም የአጋንት የደናቁርት ተከታይ ነሽ እሺ
@@MayeIoveሳትሳደቢ/ሳትሳደብ መልካም ምክር መስጠት ቀር በቃ ሁሉም የስድብ ማአት አረ እናስተውል ፣ከቻላቹሁ መጥፎ ነገር እንኳን ቢሆን በመልካም ተርጉሞ ማስረዳት ነው እንጂ አትሳደቡ ፣ግን ከትልቅ ይቅርታ ጋር በፃፍኩት ኮሜት ከተቀየማቹሁ❤
@@netsanetworku2852 በጣም የሚገርም የኔ ኮመት ተደለት በእርግጥለእኔ ምንም የሚቀንስ ሆነ የሚጨምር ነገር አይሆንም ::::ምግባሯ ገራሚ ነው 😔ስድብ አይይይ ወንጌል መማር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር
አንተ አባን እምትቃወመው ሱባኤ ገብተህ ነው ?
አባ አባ የሚባለው ጥሩ ሲያስተምር ጥሩ መጥፎ ሲያስተምር መጥፎ መባል አለበት እጅ ይዞ መንግሥት ሰማያት አይወስድም ሁሉ በስራው ተጠያቂ ነው@@Eyo...user-vt7em8io2e
የደረሰበት ያውቀዋል። እናንተ ምናችሁም ስላልተነካ አይገባችሁም። እንደው እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ጥያቄዎችን ልጠይቅህ።
1. ቤተ ክርስቲያን እየሄድክ ታስቀድሳለህ?
2. ንሰሀ ገብተሀል?
3. ቆርበሀል?
4. ቤትህ ውስጥ ፀሎት ታደርሳለህ?
5. ትጠመቃለህ?
6. አስራት በኩራት ታወጣለህ?
7.ትሰግዳለህ? …….
8. ዘፈን ማዳመጥ አቁመሀል?
አይመስለኝም። ብታደርግ ኖሮ አደባባይ ላይ ሰዎችን ሊያውም የሀይማኖት አባቶችን በዚ ደረጃ አትናገርም። ደግሞ መንፈሳዊ ህይወት ስትመራ ትህትናን ትማራለህ። ት/ቶችን ማዳመጥህ ጥሩ ሆኖ ሳለ የሚጠቅምህን እንድትለይ ፈጣሪ ልቦና እንዲሰጥህ በንፁህ ልቦና ጠይቅ። ም/ቱም አንተ የምትቃወማቸው ሰዎች ፀልዩ ቁረቡ ንሰሀ ግቡ ነው ያሉት…..
እርስዎ ንሰሀ ገብተው ቆርበው ከሆነ ፈጣሪ ያጽነዎት መጨረሻዎትን የሳምርልዎት። ሰውን አይመልከቱ ሰው ተሰባሪ ሸንበቆ ነው።
ጎበዝ❤❤❤
❤❤❤
እውነት ነው አብዛኛው ወሬ ብቻ ነው በተግባር ሲታዩ zero
ሰይጣን በማስመሰል የተካነ ነው አንተ ጠያቂው ከሁሉም የፀዳሁ ንፀ ነኝ እያልክ ነው እናንተ ከመናፍቅ ምናችሁ ተለየ መናፍቅ የሚያደርገውን እናንተም እያደረጋችሁ ነው ማስመሰል ዲያቢሎስ ስራ ነው
አባታችን ቃል ሕይወት ያሴማልን አግዝአቤሔር ይመስጌን ድንቅ ትምህርት ነውሁሉም መምሯቻችን በእውነት ድንቅ ናችሁ ፀጋውን ያብዛችሁ አሜን
ሰለሁነው ሁሉ ስለሚሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ህወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶች ከደብተራ እና ከመተተኛ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
እወነት ነው በሆነው ነገር ሁሉ ❤ እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏❤️🙏
ወንድማችን ያብስራ ልቦናህ እያወቀ ሰውን አታወዛግብ እባክህ
እግዚአብሔር ይመስገን
ትክክል
እውነትን ስላቀረበ
ለመሸቀል ነዋ
እዉነትን ሰለ አቀርበ
እንደ አባ ገብረ ኪዳን እዉነተኛ አባት ይስጠን እረጅም እድሜ ይስጠዎት ::
አባ ገብረኪዳን= እውነትና እውነት ብቻ❤❤❤
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክላቸው ! በረከታቸው ይደርብን።
ካንተ በላይ ሰው ተከታይ የለም 4 አይና ስለሆኑ አይሳሳቱም ብለህ የተናገሩትን እንደ አምላክ ቃል ተቀብለህ የምታስተጋባ ሰው ተከታይ አንተ ነህ ላነሳከው ነጥብ እንደማስረጃ መፅሐፍ ቅዱስን ወይም ሌሎች መፅሐፍትን ሳይሆን አባን የምትጠቅስ ምስኪን ነህ
መምህር ባንቲሁን የተናገሩትን ጎትተህ ከነመምህር ተስፋዬ ጋር አቀራርበህ በጅምላ አጥማቂያኑ አንድ ሀሳብ ናቸው ብለህ በመተቸት ይህን ምእመን ማደናገር አትችልም ያለመማርህ ጥጉ አንዱ በተናገረው ሌላውን ልትጨፈልቅ መነሳትህ በርግጥ ምን ይጠበቃል ካንተ እንተዋወቃለን የምንተዋወቅበት ቦታ
ብዙ ልፅፍልክ አሰብኩና የአይምህሮ ችግር እንዳለብክ በትንሽየ ፅሁፍ አወኩ ግን አንዲት ትምህርት ሳላስተምርክ ማለፍ አልፈለኩም ስማኝማ ለሌላ ጊዜክ ''ሰውን ማውቅክ ቦታ አውቅካለው'' አይባልም እሺ የምታውቀኝ ከ4 ዓመት በፊት ምስካየ ስጣላ ስደባደብ ነው እና አንድን ሰው ባለፈ ህይወቱ ለማሸማቀቅ የሞከርክበት መንገድ ምን ያህል ገና መሆንህን ያሳያል ለማንኛውም ለሌላ ጊዜክ ሰው ለቆት የሄደው ቤት ሄደክ አታንኳኳ እሺ ለዛሬ እቺን ተማር ለነገሩ ከሰይጣን ትምህርት ውጭ ሌላ ምን ታውቃላችሁ ።
ሰውየ አጥማቂወችህ ተነኩብህ አይደል ሀሀሀሀ ቻለው እንግድህ እኛ ኦርቶዶክሳውያን የሴትን ልጂ ገላ እያሻሸ እሚያጠምቅ አጥማቂ አናውቅም ቅድስት ቤተክርስቲያናችንም አላስተማረችንም ብዙ አታናግሩን እራሳችሁን ቻሉ
እኔ ለምሳሌ ስለ አምላኬ ቸርነት በብዙ መመስከር እችላለሁ ይሄም ማለት ከኛ ቤት በተለይ ወደ ገጠሩ አካባቢ ባዕድ አምልኮ አለ እኛም ቤት ይደረግ ነበር ዶሮ ይደማ ነበር በግ ይደማ ነበር ግን ይሄ ሲሆን የነበረው ከዛሬ ፩፭ ወይም16 አመት በፊት ነው አሁን ግን እቤታችን ቡና እንኳን አይፈላም እግዚአብሔር፠ይመስገን ይሄን ያደረገልን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ እንጂ አጥማቂ እገሌ መሌ አይደለም😮😮😮😮
እምፈራው አንተም ነገ አጥማቂ ነኝ ብለህ ብቅ እንዳትል ነው😢😢😢😢ምክኒያቱም ጊዜው ከፍቷልና😢😢😢😢
ማራናታ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢
@@libonatube
ዝም በለው ያብስራ ወንድሜ ጠብቅ ግን ይሄ ሰውየ የነዚህ ሰወች ፈለግ ተከትሎ ነገ አጥማቂነኝ ባይል 😢😢😢😢😢😢
እንዳትጠራጠር በዚሁ ከቀጠለ ይመጣል ። ስንት ቀን ሙሉ ፕሮቴስታንቶች በእመቤታችን ላይ በቅዱሳን ላይ ሲያፌዙ ትክክል እንዳልሆነ ስንሰራ እና ስንናገር አንዲት ነገር ለይስሙላ እንኳን ያልፃፈ ሁላ ዛሬ የት ይማሩ ከየት ይምጡ ያልታወቁ ግለሰቦች ተነኩብን ብለው ከየት እንደተሰበሰቡ እግዚአብሔር ይወቀው ማፈሪያ ሁላ ።
+ እኔ ግን እኔ አይደለሁም +
አውግስጢኖስ ፈጣሪ የለም ባይ እና በዝሙት የተበላሸ ሕይወት ይኖር የነበረ ሰው ነው:: በቅዱስ አምብሮስ ስብከት ከተመለሰ በኁዋላ ግን ይህ ሰው ፍጹም በንስሓ ተለውጦ በምንኩስና መንገድ ሔዶ እስከ ጵጵስና ደረሰ:: ይህንን የንስሓ ሕይወት መኖር ከጀመረ በኁዋላ ቀድሞ በአመንዝራነት ሕይወት ሲኖር ወዳጁ የነበረች አንዲት ሴት መንገድ ላይ ከሩቅ አይታ ተከትላ ጠራችው::
ወደ ቀድሞ ትዝታውና ኃጢአቱ መመለስ ያልፈለገው ይህ አባትም ጥሪዋን እንዳልሰማ ሆኖ በፍጥነት መሔድ ጀመረ::
ይህች ሴትም እየሳቀች :-
አውግስጢኖስ እኔ እኮ ነኝ! ብላ ጮኸች
እርሱም ወደ እርስዋ ዞሮ :- "እኔ ግን እኔ አይደለሁም" አላት::
ክርስትና የወደቀ የሚነሣበት የረከሰው የሚነጻበት ሕይወት ነው:: በዚህ መስመር ያለፉ ሁሉ ትናንትን እየተዉ ሌላ ማንነትን ይለብሳሉ:: ትልቁ ፈተና ሰዎች ተነሥተህ እያዩህም እንኩዋን መውደቅህን አለመርሳታቸው ነው:: ፈጣሪ "ከእንግዲህ አትበድል" ብሎ ይቅር ቢልህም ሰዎች ግን ይቅር አይሉህም:: "ድመት መንኩሳ ዓመልዋን አትረሳ" እያሉ እየተረቱ ወደ ነበርክበት እንድትመለስ ይገፉሃል እንጂ እንድትለወጥ አይፈቅዱልህም::
ሳውል አሳዳጅ ነበረ ዛሬ ግን ሐዋርያ ነው:: ብዙ ክርስቲያኖች ግን እርሱን ለማመን ተቸግረው ነበር:: ከመመረጡ ጀምሮ "ኸረ እርሱ አይሆንም" ብለው ለፈጣሪ ምክር የሠጡም ነበሩ:: ከተመረጠ በኁዋላም ለመቀበል ተቸግረው ከሐዋርያት አሳንሰው ያዩት አልጠፉም:: እርሱም በትሕትና "ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ የማይገባኝ" ቢልም : "ጭንጋፍ" ብሎ ራሱን ያለ ጊዜው ከሚወለድ ጽንስ ጋር አነጻጽሮ ዘግይቶ የተጠራ መሆኑን ቢናገርም ከሐዋርያት በምንም የማያንስ ሐዋርያ ነበረ:: እነርሱ በትናንት ማንነቱ ሊያዩት ቢሹም እርሱ ግን "እርሱ አልነበረም" እርሱ መኖር አቁሞ በእርሱ ይኖር የነበረው ክርስቶስ ነበረ::
አንዳንድ ሰዎች የማያምኑህ ከክፋት ተመልሰህ መልካም ስትሆን ብቻ አይደለም:: በጣም መልካም ስትሆንላቸውም አያምኑህም:: ስታከብራቸው ምን አስቦ ነው? ብለው ይጠራጠራሉ:: መልካም ስታደርግላቸው "ምነው ደግነት አበዛሽ? ተንኮል አሰብሽ እንዴ? "ይህቺ ጠጋ ጠጋ ዕቃ ለማንሳት ነው" "there is no free lunch” ብለው ሊሰጉ ይችላሉ:: መልካም የሚያደርግላቸውን ሁሉ ሊያርድ የሚያሰባቸው የሚመስላቸው ሰዎች አሉ:: ፍቅር የትግል ስልት የሚመስላቸው ጨብጠውህ ጣታቸው እንዳልጎደለ የሚቆጥሩ ዓይነት ተጠራጣሪ ሰዎች አሉ::
ዮሴፍ የገጠመው ይህ ነበር:: በሃያ ብር ሸጠው ግብፅ ያወረዱት ወንድሞቹን ይቅር ብሎ በፍቅር ተቀበላቸው:: አባታቸውን ያዕቆብን አስመጥቶ በክብር በግብፅ እንዲኖሩ አደረጋቸው:: ከዓመታት በኁዋላ አረጋዊው ያዕቆብ ሞተ::
ይሄን ጊዜ የዮሴፍ ወንድሞች ድንገት ስብሰባ አደረጉ: "አባታችን ከሞተ በኁዋላ ቢበቀለንስ?!" ብለው ስጋታቸውን ተመካከሩ::
ስለዚህ ዶልተው መጡና እንዲህ አሉት :-
አባታችን ከመሞቱ በፊት እንዲህ ሲል ተናዝዞ ነበር:: እባክህን የወንድሞችህን በደል ይቅር በል:: (ዘፍ 50:15-21) ዮሴፍ ይኼን ሲሰማ አለቀሰ:: ይቅርታን አድርጎም አለመታመኑ አመመው::
እርሱ ለእነርሱ ድሮም ክፉ አልነበረም:: አሁን ደግሞ ላደረሱበት በደል እንኩዋን ፈጣሪውን የሚያመሰግን ሆኖአል:: "እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው" ነበር ያለው:: ምንም በደል ቢደርስበት እነርሱ አልተለወጡ ይሆናል እንጂ እርሱ ግን ትናንት የሚያውቁት ዮሴፍ አይደለም:: "እኔ ግን እኔ አይደለሁም" አላቸው::
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በእውነት እረጅም እድሜን ይሰጥልን ከሰጋ አጎቴ ከመንፈስ አባቴ ሊቀ ሊቃውንት ከኔታ እዝራ ስመጣ ሰለእናንተ ሰምቻለሁ እንቁ አባት ናቹሁና እረጅም እድሜ ጤናን ይሰጥልን እነዚህህ አጥማቂ አቃባጣሪ የሆኑትን ፈጣሪ ይገጽጽልን አጥማቂ አቀባጣሪ የሚከተሉትን ሁሉ ልቦና ይሰጣቸው እኛንም ይጠብቀን
የኔታ እዝራን ካወክ እኔ ደሞ በጣም በጣም አዉቃቸዎለሁ። ቄስ በቄስ እየተቀናና ድግምት አድርገው ካህናትን ብዙ አልገደሉም???? ስንት ጉድ እንዳለ እናዉቃለን ግን እባቡን አቅፋችሁ መተኛት ፈለጋችሁ
@@ituneethiopia8427አቤት ሰው እስኪ ራሳችንን እንመልከት እየቃዣችሁ ነው? ተው ግን😢
@@ituneethiopia8427እያንዳንዱ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አንተ ወይ አንቺ ምን አገባሽ? ሰው ላይ መፍረዱ ይቅር እና ራሳችሁ ላይ ትኩረት አርጉ
@@ituneethiopia8427በማስረጃ ዝም ብላችሁ አታውሩ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ቀለበረከትን ያሰማልን ወድማችን እናመሰግናለን
አባገብረኪዳን ለሁሉም ካህን የመፈወስ ፀጋ አለው ያሉት ከወንጌል ቃል ውጢ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጦት
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን⛪️⛪️🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እስከ ሀጢያቴ አቅፈህ እየጠበቅህ ስላኖርከኝ😢😢😢😢😢
እባካችሁ አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን አትንኩብን እኔ በአባ ገብረኪዳን ህይወቴ ተቀይሯል ሠውየውን ስሰማው በጣም ሰቀቀኝ የእውነት አስቡትማ ከየት መጣብን እግዚአብሔር ትግስቱ ን ይስጣቸው አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን
አባ ገብረ ኪዳን ፀጋ እግዚአብሔር ያላቸው ስለሆኑ ነው ህዝበ ክርስቲያኑ ልቡን ከፍቶ የሚሰማቸው። ብዙ ያልተነገረ የተሰወረ ፀጋ አላቸው። አውነት ነው ስለ ክርስቶስ ሀይል እንጅ ስለ አጋንት ለምን በተደጋጋሚ እንሰማለን። ለነሱ ንግድ ነው።
እግዚአብሔር፡ ይክበር፡ ይመስገን። አሜን
100% እርግጠኛ ነኝ፣ በቪዲዮው መጨረሻ ላይ የጠየቅኸውን ወይም ያነበብከውን፣ አንተ አይደለህም የፃፍከው። አባቶችን የሚጠሉ አካላት ናቸው ፅፈው እንድታነበው የሰጡህ።
ማንም ይፃፈው መልሱን ነው ማሰብ
Ebakachihun enasitewil sew aniketel .memihir yetebalut bemichot eyenoru be sew yikeldalu .
@@BirhaneKassaye እኛ ክርስቲያኖች ሰውን አንከተልም፣ የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው የምንከተለው። እነዚህን መምህራን ደግሞ የምናከብራቸውና የምንወዳቸው፣ ጠላቶቻችንን ከነሴራቸው ብትንትን አድርገው ስለሚያስተምሩን ነው። ስለዚህ በማናውቀው ነገር ባንዘባርቅ ጥሩ ነው። ይልቁንስ እነዚህ መምህራን ምንድን ነው የሚያስተምሩት? ብላችሁ፣ ለማጣራት ሞክሩ። አለበለዚያ ግን ዝም ብሎ መቃወሙ፣ ጭፍን ጥላቻ ነው።
@@mek14913@mihretmengestu2798 ፈጣሪ ለምን ዝም አለ ታዲያ እሱ ዝም ያለውን እኔ ማን ነኝና የምንቀው የምቃወመው ከሱ በልጬ ነው? በዚህ አለም የኔ ሥራ እግዚአብሔር ይመስገን ነው
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ።
ቃለ ህይወት ያሰማል ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤⛪⛪🙏🙏🙏
ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንንን❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ✝️🙏🙏
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን እሜቸው ይርዘምልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ቃለሂይወት ያሰማል🙏ቃለ ይሂወት ያሰማልን🙏 ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏 ውድ ወድማች እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
አባታችን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳንን አትንኩብን።የእውነት አባት ናቸው።
እግዚኣብሔር❤ይመስገን