Lualawi ሉዓላዊ-ዲያቆን ዳንኤል ክብረት (በሚኒስትር ማዕረግ የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ) ከሉዓላዊ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 902

  • @ዝናቡዘነበ-ጀ5ሐ
    @ዝናቡዘነበ-ጀ5ሐ หลายเดือนก่อน +127

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ሲሳይ። በትክክለኛው ጊዜ ትክክለኛውን እንግዳ ስላቀረብክልን።

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 หลายเดือนก่อน +1

      @@ዝናቡዘነበ-ጀ5ሐ የደም ልጅ

  • @yb8765
    @yb8765 หลายเดือนก่อน +38

    Sisay and Dani are always the ones I look up to…..Exemplary citizens of Ethiopia and indeed of the world! God bless Ethiopia.❤❤❤

  • @4321caps
    @4321caps หลายเดือนก่อน +119

    Information instead of propaganda.. ሉዓላዊ is unreplaceable 👏🏾👏🏾👏🏾 well done, Sisay.. keep it going ! 🇪🇹

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 หลายเดือนก่อน +1

      የበሻሻው አመድ ያጎረሱው

    • @teddy6326
      @teddy6326 หลายเดือนก่อน +3

      @@4321caps ante erasu Banda neh Lol 😂

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 หลายเดือนก่อน +69

    Dn Daniel, God bless you and your family. You are an intelligent, blessed intellectual full of integrity and wisdom..
    .... Very powerful, truthful, and full of facts interview. 👏

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 หลายเดือนก่อน +1

      Why are you lying ?

    • @እምቢልታቲዩብ
      @እምቢልታቲዩብ หลายเดือนก่อน +3

      ​@@mikemike2627 He is not lying this is the truth

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 หลายเดือนก่อน

      @mikemike2627 I know who is 🤣 Shaabbiaa. I'm not saying you are. I also have known Dn Daniel for over 20 years. Our GOD is a true God. We testify what we have seen and witnessed.

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 หลายเดือนก่อน

      @@PeaceToAll5758 shabia saved us from woyane. I didn’t say that. Your PM and deacon Ganiel Kisret did. How do you see that statement ?

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 หลายเดือนก่อน

      @mikemike2627 🤣🤣🤣🤣 Do you think askari can do that 😂😂😂?

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 หลายเดือนก่อน +41

    ዳኒ እኔ ከአዳር አገልግሎት ዘመን ጀምሮ ሣውቅህ አርዓያነትህ ያልገደለ በዘመን የማትለወጥ ጠንካራ ወንድም በመሆንህ ሰው ሣይሆን እግዚአብሔር የሕይወትህን ፍፃሜ ያሣምረው

    • @abolcoffee5119
      @abolcoffee5119 หลายเดือนก่อน

      @@werjisamuelnigatu1411 አድር ባይ

    • @abolcoffee5119
      @abolcoffee5119 หลายเดือนก่อน

      አድር ባይ

  • @Yadelsuperpro12
    @Yadelsuperpro12 27 วันที่ผ่านมา +2

    በማር የተለወሰ መርዝ ነህ እግዚያብሄር ለሁሉም የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 หลายเดือนก่อน +66

    Thank you both of you God bless you and Ethiopia ❤️ 🇪🇹 🙏 💙 ♥️ 💖 ❤️ 🇪🇹 🙏.

  • @solomonfan2229
    @solomonfan2229 หลายเดือนก่อน +59

    You did a great job Ato Sisaye, keep it up, we are proud of you

  • @abdulali3522
    @abdulali3522 หลายเดือนก่อน +84

    Lualawi media is becoming one of the most important media in our beloved country Ethiopia. It’s very informative,knowledgeable news and truth full coverage for our nation. Thank you Sisay .

    • @abeba2241
      @abeba2241 หลายเดือนก่อน

      ኡኡቴ 😂

  • @ethio327
    @ethio327 หลายเดือนก่อน +83

    ዳንኤል ክብረት ሌላ ምንም የምልህ ነገር የለም! እግዚአብሄር ይባርክህ!
    ሰው በጠፋበት ሰው የሆንክ! ለእምነትህ ለእውነት የቆምክ ቅን የተባረክ ኢትዮጵያዊ❤
    አብይን ባልዋለበት በሀሰት ስሙን የሚያጠፉ ክፉዎች የሞሉባት ሀገር ብትሆንም እንዳንተ አይነት እውነተኛ ሰዎች እግዚአብሄር ስለሰጣት ክብር እና ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን እላለሁ

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 หลายเดือนก่อน +81

    Amazing discussion. Ethiopia shall prevail despite all the obstacles our country faces. Sissay God bless you. All of us who are concerned about Ethiopia love and respect you. Keep on shining 🌟✨🌟🌟

  • @bety2338
    @bety2338 หลายเดือนก่อน +97

    ሁለት ሀገር ወዳዶች❤🇪🇹💪 ለሀገራቹ ለምትከፍሉት ዋጋ ክብር ይገባችኋል🙏 ትውልድ ያመሰግናችኋል።

    • @hannateklemariam341
      @hannateklemariam341 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Amen

    • @JamalAyalew-d1k
      @JamalAyalew-d1k หลายเดือนก่อน

      ሁለት ቆሻሾች ነብሰ በላ ጭራቆች ለትውልድ በታሪክ ተጽፎ ይቀመጣል የሰራችሁት ግፍ

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 หลายเดือนก่อน +25

    Loyal for his beliefs ❤🇪🇹🙏thank you so much for being next to my hero pm Abiy 🙏🌹❤️🌹🙏👍

  • @Bernabasgebru
    @Bernabasgebru หลายเดือนก่อน +65

    Ethiopia Is Lucky to have u as an advisor to z PM. Thank You🙏🙏

    • @TheDamtew
      @TheDamtew หลายเดือนก่อน

      @@Bernabasgebru 🤣🤣🤣🤣

    • @Bernabasgebru
      @Bernabasgebru หลายเดือนก่อน +4

      @@TheDamtew bro u can giggle as u want but truth, always, prevails. ዋጠዉ!

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn หลายเดือนก่อน

      @@Bernabasgebru 😂😂😂

    • @hannateklemariam341
      @hannateklemariam341 หลายเดือนก่อน +3

      ABIY ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Bernabasgebru
      @Bernabasgebru หลายเดือนก่อน +3

      @wollotube2675 Yante aynetu alawaki Atsewnm alaserabilot neber. Ahun gn endeferi wusha tichohataleh enj weff. D_Dani is an Ethiopian who pity ur gotegna jilajilnet. ዋጠው!

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y หลายเดือนก่อน +104

    ዲያቆን ዳንኤል በርታ ማንም ቢጮኽብህ ከአላማህ ፍንክች የማትል የእውነት ሰው በርታ ወንድሜ

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 หลายเดือนก่อน

      @@Yerom-u9y አረ ሰው በድሮን እየተቃጠለ ነው ምሰጋና አንተና ቤትህ ላይ በደረሰና ታየየው ነበረ ሰሜቱን አለ በቅን የሚፈርድ በሰማይ ሆኖ የሚያይ

    • @girmadesalegne7245
      @girmadesalegne7245 หลายเดือนก่อน +2

      ከጅምሩም ሽፍታ ማበረታታት መጨረሻው የንፁሃን እልቂት ነው.

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 หลายเดือนก่อน +1

      @@Yerom-u9y የሰይጣን በኹር ልጅ ልብ ድንጋይ በበረኺና ታጥቦ የማይለቅ ኽርፋትት

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 หลายเดือนก่อน

      @@Yerom-u9y ምንጫቹ አኔድ ነው ያው ያቆረው የተሰበሰበ ኽርፋት አለ ምንጩ

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 หลายเดือนก่อน +136

    ሲስ እና ዳኒD በጣም እናመሰግናለን። እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን እየከፈላችሁት ላለው መስዋትነት ትውልድ ሲዘክራችሁ ይኖራል።

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 หลายเดือนก่อน

      እሾኾች ዳንኤል ማለት ሸንፍላ ታጥቦ የማይጠራ ልብ

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 หลายเดือนก่อน

      አረመኔ የሰይጣን ልጅ ሰለ ወገኑ የማይገደው አረመኔ ቆሻሻ ጁንታ አሳየህ ኸምድረገድ መጥፋት አለበት ሰትል ባለሱሬው ወንድነቱን አሳየኽ የኽህደት ልጅ ማርተኛኛኛ

  • @ahmedseid4906
    @ahmedseid4906 หลายเดือนก่อน +72

    ሁለት እጅግ እጅግ አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰወች ለሚያምኑበት በፅናት የቆሙ እውነተኞች ዘመናችሁ ይባረክ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 หลายเดือนก่อน +43

    Daniel Kibret will be remembered by history as the greatest man of our time. While many lost their heads he kept his and that has enabled him to soar higher with flying colours at the time when many sank to the bottom beyond redemption. Hats off to you sir 👏 🙌 🙏 👍

    • @aberaw.8757
      @aberaw.8757 หลายเดือนก่อน

      Really???? History will judge that!! Ethiopia had many like him and like Sisay in its past history!!!

    • @tesfahvhjjjihiii
      @tesfahvhjjjihiii 29 วันที่ผ่านมา

      Shum on him with such false naration of facts in vacuum. U too empty mind full of nift to " Thinks"

  • @ad1187
    @ad1187 หลายเดือนก่อน +36

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በጣም ትልቅ እንቆቅልሽ የሚፈቱ እንግዶች ነው ያቀረብከው ። ከኢታማጁር ብርሀኑ :ጁላ ፣ፕሮፌሰር ብርሀኑ :ነጋ እንዲሁ ዛሬ ከሙሐዘ ጥበባት ጋራ ውይይት በጣም ጥሩ ነው። አመቺ ጊዜ ከተገኘ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ አብይ አህመድ ጋር ውይይት ቢኖር በጣም ጥሩን ነው።

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 หลายเดือนก่อน +102

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ!!! ድንቅ መምህር!!!❤❤❤🎉🎉🎉

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 หลายเดือนก่อน +46

    እንግዲህ ከፈረሱ አፍ ሰምተናል ልብ ያለው ቅን የሆነ ለመቀበል ላለመቀበል የምርጫ ጉዳይ ነው የገባን ገብቶን ከጠቅላዩ ጋር በፅናት ቆመናል እውነታው ይሄ ነው ከዚህ ውጭ እየወጣህ የምታጏራ በሙሉ ግምት ምቀኝነት እና ጠቃላይ ሚኒስትሩ የወጣበትን ማህበረሰብ እና ቤተ እምነት ከመጥላት የሚቀዳ በሽታ ነው እውነታው ግን ይሄና ይሄ ብቻ ነው ለነገሩ ያ ክፉ ወቅት ታልፎሃል ዛሬ መንግስት በእግዚአብሔር ኃይል በሁለት እግሩ ቆሞሃል መጥተህ ተጋጨው እና ሞክር

    • @YosefTeshome-h8c
      @YosefTeshome-h8c หลายเดือนก่อน +5

      ወንድሜ ይሄ ያለንበት ወቅት የሰዉ ዉጊያ አይመስለኝም በሰዎች ያደሩ የቅዱስ መንፈስና የእርኩሳን መናፍስት ትንቅንቅ ይመስለኛል አብቹ ክርስቶስ እኔን ምሰሉኝ ብሎ ያስተማረዉን መስሎ እየሄደ ነዉ ክርስቶስን የሰቀሉ ነገር ሰሪዎች የመንፈስ ልጆች የሆኑት የዘመኑ ተንኮለኞች ዛሬ የእሱን መንገድ ሊከተል የሚጥረዉን ይቃወሙታል አብቹን የሚጠሉት ተንኮለኞች በክርስቶስ ዘመን ቢኖሩ ኖሮ ክርስቶስን ይቃወሙት ነበር ጨዋታዉ እዚህ ጋር ነዉ መልካሙን የሚከተሉት የተመረጡት ናቸዉ ክፉዎች ቢበዙም የማታ ማታ ይዋረዳሉ ከክፉ ልብ የጠበቀን እዝጌር ይመስገን ተንኮለኞችን በሀይሉ ይምታልን እመብርሀን ከአብቹዬ ጋር ትቁም ንፁህ ሰዉ ፔንጤ ሙስሊም ኦርቶዶክስ አይልም የሰዉን ልጅ በተቀደሰዉ መንፈስ ስሜት ያፈቅራል።

    • @Dav-Tizu
      @Dav-Tizu หลายเดือนก่อน +2

      @@YosefTeshome-h8c ... ለነገሩ ያ ክፉ ወቅት ዛሬ ታልፎል መንግስት በእግዚአብሔር ኃይል በሁለት እግሩ ቆሞል አንተ መጥተህ ተጋጨው እና ሞክረው 🤣

    • @Gantana844
      @Gantana844 27 วันที่ผ่านมา

      @@addismeda7406 Qoshasha

    • @Gantana844
      @Gantana844 27 วันที่ผ่านมา

      @@YosefTeshome-h8c Qoshasha menafek

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy หลายเดือนก่อน +72

    ዲያቆን ዳንኤል የእድሜዘመንህ የተባረከ ይሁን እውነትን ከጥላቻ ለይቶ መመስከር

  • @GezahagnBekele-y5h
    @GezahagnBekele-y5h หลายเดือนก่อน +24

    ሲሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤

  • @girmaYigletu-cx2eu
    @girmaYigletu-cx2eu หลายเดือนก่อน +64

    እነኝህን ሁለት ድንቅ ኢትዮጵያውያን በመስማቴ ጥሩ ለሊት ይኖረኛል ❤❤❤

  • @serkalemfantaye4748
    @serkalemfantaye4748 หลายเดือนก่อน +26

    👋ሲስ ወንድማችን ሙዓዘ ጥበባት ዳኒ ወንድማችን ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያውያን ኑሩልን ሁለታችሁም የሚያመሳስላችሁ ነገር አለ እሱም👇
    💐 ጭብጨባ የማይሞቃችሁ የማትደነቁ በትችት በስድብ የማትበረግጉ የሕሊና ሰዎች ናቸሁ።
    ተባረኩ!"

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y หลายเดือนก่อน +42

    ሲስ አገር ወዳዱ ጋዜጠኛ ለእውነት የቆምክ የድርሻህን እየተወጣህ ያለህ ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነህ በርታልን

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 หลายเดือนก่อน +19

    ወይ ጉድ በዚህ ስድሰት አመት ስንት አስመሳይ፣ጥቅመኛ፣ወላዋይ ፣ጊዜ አይቶ ካጅ፣ተንሸራታች፣በልቶ ካጅ እና ሌሎችም ብዙ አየን እንደ ሙዕዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ፅኑ በፈተና የፀና የመርህ ሰው አንጓጣጮችን ሰባብሮ በፅናት የቆመ ባለብርቱ ሰብዕና ከዶ/ር አብይ ጎን መቆም ትክክለኛ እና ተገቢው ሰው በተገቢው ቦታ መሆኑን ዛሬ ተረጋግጧል። ሲሳይ አጌና የኢትዮጵያ አምላክ ይከተልህ።

  • @serkalemnessibu4600
    @serkalemnessibu4600 หลายเดือนก่อน +49

    በጣም የማከብራችሁ ምርጥ ሰዎች በርቱ

  • @saliclegal886
    @saliclegal886 หลายเดือนก่อน +39

    Lualawi media has been serving the truth

  • @Elizabethurga
    @Elizabethurga หลายเดือนก่อน +42

    ሰው ሁሉ እንደ ዲያቆን ዳንኤል እብቹን ቢረዳው አቤት ሀገሬ ዕድገትሽ እንዴት በፈጠነ? ዲያቆን አዕምሮህ ይባረክ። ዘመንህ ይለምልም።❤

  • @DanishaDaniel-cf4yy
    @DanishaDaniel-cf4yy หลายเดือนก่อน +58

    H.E. Mr. Daniel Kibret you are my best model. Susay Agena you are best journalist in not only Ethiopia but also in the world. Keep it up❤

    • @addistedla
      @addistedla หลายเดือนก่อน +2

      Really?

  • @akliluwoldemariam846
    @akliluwoldemariam846 หลายเดือนก่อน +14

    Thank you Sisay, this is really hard talk . It definitely helps me to understand so many things and clear my thoughts . Nice!

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 หลายเดือนก่อน +8

    Thanks!

    • @addistedla
      @addistedla หลายเดือนก่อน +1

      You just placed your $ 10 to a trash

  • @girmadesalegne7245
    @girmadesalegne7245 หลายเดือนก่อน +48

    ሁለት ጠንካራ ምክንያታዊ ሞጋቾች.ኣድናቂያችሁ ነኝ . በርቱ በርቱ.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน +34

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል እናመሱግናቸዋለን ሲስነት ከንቲባችንን ጠቅላይ ሚኒስትሩንም እንደዚሁም ሌሎችን አቅርብልን የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @muluhassen1161
      @muluhassen1161 หลายเดือนก่อน

      አማራ ብትሆን ኖሮ እንደዚህ አትልም ነበር:: አንተ ኦነግ ውይም ወያኔ ነህ:: ​@@Beki-j9b

    • @addiskaza
      @addiskaza หลายเดือนก่อน

      ​@@muluhassen1161u are a sick resist 😮 and u don't have any sympathy in ur dirty little mind? 😮😮😮😮

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 หลายเดือนก่อน

      @@muluhassen1161ምታታልሉት የለም ሁሉም ነቅቷል ቤሔርተኞች

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 หลายเดือนก่อน +23

    ዲያቆን ዳንኤል🙏🙏🙏

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 หลายเดือนก่อน +12

    The best scholar that Ethiopia has is Diakon Daniel kebret. Very proud of your stand in everything you do. Stay blessed 🙌 and thanks Sisay

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 หลายเดือนก่อน +32

    ሁለት ባለ ምጡቅ አዕምሮ የኢትዮጵያ ልጆች እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ።

  • @yeshiharegmersha5187
    @yeshiharegmersha5187 หลายเดือนก่อน +11

    Thanks a lot for vast detail and info from first hand man Deacons Daniel. The truth makes you free.

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ หลายเดือนก่อน +22

    የሚገርም ውይይት እጅን በአፍ የሚያስጭን ትውልድ የሚሰራ ብሎም የሚያነቃ ጥልቅና ገንቢ ውይይት ነበር ሲሱ ምስጋናችን ከልብ ነው ለመምህራችን ደሞ አክብሮታችን ይድረሳቸው ለአቢቹ ደሞ የህግ መጨረሻ የሆነችውን ፍቅር ❤❤❤አድርሱልን

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 หลายเดือนก่อน

      መምህራችሁ ? አይደል ።ተይ ገለቴ እንደቂጣ አትገላበጭ

  • @ElleniAklog
    @ElleniAklog หลายเดือนก่อน +43

    የተወደድከው ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

    • @rebka5068
      @rebka5068 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን እምን አሚን

    • @ad1187
      @ad1187 หลายเดือนก่อน +2

      አማን 🙏

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 หลายเดือนก่อน +37

    ሰላም ሲሳይ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስላቀረብክልን እጅግ ደስ ብሎኛል ተባረክ❤️ እግዚአብሄር ይመስገን ኢትዮጵያ ብዙ ጀግና እውነተኛ ልጆች አሏት !ዶክተር አብይ እግዚአብሄር ይጠብቅሕ ሁሌም እንወድሀለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 หลายเดือนก่อน +16

    ዳኒ ከልቤ ነው ማከብርህ ሀገሬ ያንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ በነገራችን ላይ የጎጅም ልጅ ነኝ የክልሌ ሁኔታ ያሳስበኛል በተቻለ አቅም ቶሎ ቆጩት እና ህዝቡ እፎይ ይበል ህዝቡ ተሰቃየ እኮ በገዛ ልጆቹ ማሚላ ከካናዳ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 หลายเดือนก่อน +16

    ይህንን ፕሮግራም ለአንዴ ብቻ አይደለም የሰማሁት ሁለቴ ደጋግሜ ሰማሁት ሰምቼ አልጠገብኩኝ ከልብ የእውነት ስራ ስለሆነ አስር ጊዜ ሼር አደረኩት

  • @genetm.19
    @genetm.19 หลายเดือนก่อน +22

    Hi Sisay! Thank you for all you do.

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን ዳኒዬ😍🙏🙏🙏🙏😍😍😍🌺 ብዙ ግልፅ ያልሆነልን ተገለፀልን ጥያቄም ተመለሰልን እናመሰግናለን🙏🌺🌺🌺 እናመሰግናለን ሲሳይ ተባረክ ያብዛለን እንዳንተያለ እውነት ብዙ የአይምሮ ጥያቄየ መልስ አገኘ😍🙏🌺🌺

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 หลายเดือนก่อน +42

    ዳቆን ዳንኤል ክብረት እናመስግናለን!! ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደ እርሶዎ አይነት እውነተኛ ስው ነው!! ስለሚስጡን ትልቅ ትምህርት እና አስተያየት እናመስግናለን!! ከኢትዮጵያ ጋር የወደፊቱን አይተው በብርታት ስለቆሙ እግዚአብሔር ቤተስብዎን ይባርክ!!

  • @KL-zl9je
    @KL-zl9je หลายเดือนก่อน +9

    2 honest, smart and well informed Ethiopians.
    Great informative interview.
    Thank you, Gentlemen.

  • @saliclegal886
    @saliclegal886 หลายเดือนก่อน +16

    Both of you are our heroes

  • @peleakale1901
    @peleakale1901 หลายเดือนก่อน +28

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በጣም እና በጣም አድናቂህም አክባሪሂም ነኝ በርታ ከዚ በላይ ካንተ እጠብቃለው

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru4122 หลายเดือนก่อน +29

    የሚገርም ቃለ መጠይቅ ነው ሲሳይ እናመሰግናለን

    • @Ermiasabrham
      @Ermiasabrham หลายเดือนก่อน

      Megemria programun eyew

    • @ManyazewalTuge
      @ManyazewalTuge หลายเดือนก่อน

      ምን ያውቃል ፃፍ የተባለውን ነው የሚፅፈው::

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 หลายเดือนก่อน

      @@ManyazewalTuge😛😛😛😛

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 หลายเดือนก่อน +11

    እናመሰግናለን ዳቆን ዳንኤል እውነቱን ቁልጭ አርገው ነው የተናገሩት በቤተ ክነት የተወሸቁ ለምድ የለበሱ ፖለቲከኞችን ዘራፊዎችን አወናባጆቹን አጋለጡልን እናቅ ነበር ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ቤትሽን አጥሪ እመቤቴ ምሁሩ ኢትዮጵያዊ ዳቆን ዳንኤል የጠቅላይ ሚንስትር አብይን ልፋት ለማጥፋት ባንዳዎች በጊዜው ቢሳካላቸውም ግዜ ጠብቆ ሀቅ ወጣች የቀሩትንም መፈንቀል አለባቸው እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu หลายเดือนก่อน

      ኪኪኪ አሁንም በዚ ሰዉየ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 หลายเดือนก่อน +42

    ሰላም ሰላም ሲሱ እንዲሁም ተወዳጅ የሆነውን ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን ሰላቀረብክልን እጅግ እናመሰግናለን

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน +14

    አብይ ፥ የኔ ስመ መልካም❤ መጽሐፈ መክብብ እንዳለው
    ከመልካም ሽቱ መልካም ስም .....ይሻላል። 😘

    • @infinity325
      @infinity325 หลายเดือนก่อน +1

      ✅❤️

  • @tarekegntaye7611
    @tarekegntaye7611 หลายเดือนก่อน +41

    እጅግ በጣም የሚገርም ቃለ-ምልልስ ነው:: የብዙዎች ጥያቄ ምላሽ የተገኘበት:: ሲሳይ በርታ!!!

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 หลายเดือนก่อน +10

    Thank you very much Ethiopiawiw SISAy 🇪🇹 . Your are the best of best!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele หลายเดือนก่อน +41

    ሲሳይ ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የእኔ የውዳሴ ቃል ነው ።ምክንያቱም በአንተ ቅንነት በአንተ ማስተዋል የተጣመመው ተቃንቶ የጎደለው ሞልቶ የደፈረሰው ጠርቶ የቆሸሸው ተውቦ ውሸቱ በእውነት ተሸንፎ ማየት መስማት ታድያለሁና ።በእውነት እኔን የሚሰማኝን ያለ የእፎይታ ስሜት ምን ያህሎቻችን ተሰምቶን ይሆን?።የዳንኤልን እውነት በአንተ መኖር ሰማን ።ነገም ከዚህ በላይ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ።ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ።

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነበር!!!
    ሙኀዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት፤ ሰው!!!
    🥰🥰🥰

  • @Myen0912
    @Myen0912 หลายเดือนก่อน +36

    ዲያቆን ዳንኤል እግዚአብሔር የባረከው ባለአዕምሮ ነው❤❤❤

  • @afah1008
    @afah1008 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you, Sisay. I don’t understand why some people dislike Daniel Kibret

  • @emawagaby9864
    @emawagaby9864 หลายเดือนก่อน +7

    Yes,these all the reality!Many thanks for this great discussion!

  • @fikreyohannesfikremicheal6419
    @fikreyohannesfikremicheal6419 หลายเดือนก่อน +4

    ዲ/ን ዳንኤል ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ነህ። ስለሁሉም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng หลายเดือนก่อน +12

    ምርጦቹ ኢትዮጵያዊ ያን. በሰፈር የማያስቡ

  • @ኢትዮጵያ-ከ7ወ
    @ኢትዮጵያ-ከ7ወ หลายเดือนก่อน +8

    Thank you guys ❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 หลายเดือนก่อน +13

    ክቡር ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን እጅግ አድርጌ እወደዋለሁ ከባድ የእርሱን ሃሳብ የደገፍኩበት በወያኔ ጊዜ በፓላማው ውስጥ የነበሩ የትግራይ የሴት አባላት ደንኤል ክብረት ስሙን እንኳን በትክክል ሳይጠሩ ዳንኤል ክብረቴ መመረጥ የለበትም ወደ ስልጣን መምጣት የለበትም ብለው ሲጫጩ ጥሶ አልፎ የወያኔን አከርካሪ የሰበረበት ወቅት አስታውሳለሁ ይህንን ችሎታውን ያስመሠከረበት ወቅት ነበር አሁንም እጅግ አከብረዋለሁ ይበርታ ዲ/ዳ/ክ/የአገር ታሪክ ቤተመዘክር ነው !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ሁሌ የምኮራባችሁ የኢትዮጵያ ንስሮች።

  • @samuelgirma-qp7ve
    @samuelgirma-qp7ve หลายเดือนก่อน +12

    በጣም የሚገርም ፕሮግራም እና አሪፍ አውቀት ካላቸው ሁለት የኢትዮጵያ ልጆች የቀረበ ጥየቄ እና መልስ ነበር
    God bless you

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 หลายเดือนก่อน +6

    Very very good. A wealth of knowledge and information. Thank you gentlemen.

  • @eagle4452
    @eagle4452 หลายเดือนก่อน +19

    ❤2 የ አቆም እና የመርህ ሰወች 👍🏽ነገሮችን ጠለቅ ብላቾ በሚገባን መንገድ አቅርባችሆል ተባረኮ ።
    ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ። ማፍያ ሰብስበው ያያዙ ናቸው እግዚአብሔር ቤቶን እንዴያፀዳ ከመፀለይ ውጭ ምን እናድርግ

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 หลายเดือนก่อน +15

    አብቹ ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር የስጠን ስጦታ ዳቆን ዳንኤል እድሜ ጤና ይስጥህ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ልክ እንዳንተ ከአቋሜ ዘነፍ ሳልል እንዳንተ ከአብቹ ጋይ ነኝ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች❤❤❤❤❤

    • @girmawongele
      @girmawongele หลายเดือนก่อน

      ጥንብ ካድሬ የህዝብ እንባ ጠርጎ ይወስዳችሁዋል

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 หลายเดือนก่อน +8

    “This is one of the most important interviews for Ethiopians to better understand the current political situation and gain insights into our leader, Dr. Abiy Ahmed. Dr. Abiy is working tirelessly for the national interests of Ethiopia and its citizens.
    Thank you, Diakon Daniel and Sisay, for this great initiative!”

  • @Dawit-m1z
    @Dawit-m1z หลายเดือนก่อน +11

    ሲስ እና ዳኒ በርቱ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 หลายเดือนก่อน +7

    ለሚቀጥለው ለጠቅላይ መሪነት ምርጫዬ አንተ ነህ ከዶክተር አብይ ቀጥሎ የሳቸውም ምርጫ ይመስለኛል ሚንስተር and ሙሀዘ ዳንኤል ክብረት እንወድሀለን❤

  • @kidestgaredew9021
    @kidestgaredew9021 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ጥርት ያለ ነገር እንዳይ ያደረገኝ ኢንተርቪው ነው።እውነት እንዲህ ስትገለጥ እንዴት ደስ ይላል! ዳኒ እናመሰግናለን 🙏 ከአንተ በላይ በቅርብ ያለኸው የምታየውን የሰማኸውን መናገር የሚችል ማን ይኖራል? እድሜ ይስጥህ ከዚህም በላይ ነገን እጠብቃለኹ በታሪክ ከትበህ ሰንደህ እንደምታስነብበን ትልቅ መጽሐፍ 🙏❤️

  • @wendessengetachew9598
    @wendessengetachew9598 หลายเดือนก่อน +5

    መቼም ይሄ ለውጥ ስንቱን አሳየን አገሩን መነገጃ ያደረገውን በአገሩ የሚኮራውን ለአገሩ የሚሰራውንም የሚሰራባተንም አየንበት በጣም እናመሰግናለን ሲስ ዳን የመርህ ሰው አንተንም እናመሰግናለን። ሳምንት እንጠብቃቹኋለን❤❤❤

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 หลายเดือนก่อน +6

    ለመሪይችን እግዚአብሔር እረጀም እድሜንና ጤና ይስጥልን ሁሌም ከጉንህ ነን❤❤❤❤❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amsalpaatu4825
    @amsalpaatu4825 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ሲስ ይሄን የሰሩ እጆች ይባረኩ, ከአሪፍ የድምፅ እና የምስል ጥራት ጋር አንተም ባልደረቦችህንም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless หลายเดือนก่อน +2

    To have ዲያቆን ዳንሄል ክብረት as የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ is a blessing to Ethiopia and its people💚💛❤️🙏🏿

  • @genetayalew4367
    @genetayalew4367 หลายเดือนก่อน +40

    ልዬ ነሕ ዲያቆን ዳንኤል ከላይ ከሰማይ የተሰጠኸ ።

  • @Beaa2144
    @Beaa2144 หลายเดือนก่อน +19

    ግልፅ የማያዳላ እውነትን የያዘ ሚዛን የደፋ ቃለመጠይቅ ከነመልሱ። Thanks for ur time, effort

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 หลายเดือนก่อน +33

    Very interesting discussions
    Keep it up 🎉brother Sisaye

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA หลายเดือนก่อน +47

    WHAT AN INTERVIEW ! THANK YOU BOTH!

  • @admasuabebe7064
    @admasuabebe7064 หลายเดือนก่อน +6

    An excellent interview, Sisay. very informative from the Deacon close to the government. I feel he is honest to himself.

  • @MakebelSamuel
    @MakebelSamuel หลายเดือนก่อน +19

    What a great man Daniel ❤❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 หลายเดือนก่อน +22

    የተከበሩ ዳአቆን ዳንኢል እንኮን ደህና መጡ ሲሳይ እኝህን የተከበሩ ስው ስላቀረብክልን እናመስግናለን

  • @sks9666
    @sks9666 หลายเดือนก่อน +10

    Two best Ethiopian!

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct หลายเดือนก่อน +5

    አገር ከምንም በላይ ናት ኢትዮጲያዊነትን በተግባር ስትኖርበት ፈጣሪህን ታመሰግናለህ. ለዚህ እርዐያ የሚሆኑ ሚሊዮኖች መሀል ዳንኤል ክብረት አንዱ ነው ሲስ እናመሰግናለን እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 หลายเดือนก่อน +4

    ሁለታችሁም የኛ የኢትዮጵያን የቁረጥ ቀን ልጆች ናችሁ ኑሩልን❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 หลายเดือนก่อน +1

    🎉 yes thank you Diacon we need Ethiopia and our Dr. Abiy!!!!!🎉🎉🎉

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 หลายเดือนก่อน +7

    የአትዮጵያ የቁርጥ ቀን ዳንኤል አብይ አይደለም የመጀመሪያ ቀን የደወለልህ እግዚአብሔር ነው አብይን ይሄንን ጀግና እንድታግዘው እናት ኢትዮጵያን እንድታሽግራት አብረውት የነበሩት እንደገለባ እደግመዋለሁ እንደገለባ ሲበተኑ አንተ ግን በፅናት አብረከው ስላለህ ስለአንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 หลายเดือนก่อน +2

    ዲ/ን ዳንኤል ክብረት እንቁ ኢትዮጵያዊ ነዎት ረጅም እድሜና ጤና

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +9

    ሲሳይ አጌና የጋዜጠኛ ልክ ጥያቄንና ውይይትንማ አንተ ስራው👍❤️
    ዳንኤል ክብረት የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ በመንግስትና በህዝቡ መካከል ክፍተት የተፈጠረው እንዲህ እየወጣችሁ እውነቱን ስለማትነግሩት ነው ቤተክህነቱ አካባቢ እምነትን ተገን አርገው ሀገር አፍራሽ ነገርንም የሚስሩ አሉ ህዝቡ አባቶችን ስለሚስማ አሁንም ለሀገር ስላም በጸሎትም ህዝቡንም በማስተማር ቢስሩ ጥሩ ነው ቀጣዩን እንጠብቃለን❤️🇪🇹❤️

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b หลายเดือนก่อน +1

    ዳንኤል የተነገረውን ሁሉ እሽ የሚል ግዑዝ ሰው ነው

  • @alexmulugeta2002
    @alexmulugeta2002 หลายเดือนก่อน +11

    Thank you

  • @Wecando9582
    @Wecando9582 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዳንኤል ክብረት ማህበረ ቅዱሳንን ለማስመታት በዚህ መልኩ መጣህ:: ተው ይቅርብህ የገዛ ወንድሞችህ ላይ ነገ ምን እንደሚሆን አይታወቅም ወደ ልብህ ተመለስ::

  • @NegashYifra
    @NegashYifra หลายเดือนก่อน +7

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሲኖዱሱን አንድ ማድረጋቸው ባለውለታ ናቸው

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g หลายเดือนก่อน

      አሁንስ፡አንድ፡ሆኗል፡የበለጠ፡ተራራቅን፡ሰይጣን፡ይግዛን፡የሚሉ፡ጰጰስ፡ያሉበት፡ሲኖዶስ፡ያሉበት፡ህዝብና፡ህዝብ፡የተራራቀበት፡ይህ፡ዳንኤል፡አንዳንድ፡ከተማ፡ቦንብ፡ብንጥል፡ያለ፡ብፁእ፡ወቅዱስ፡አቡነ፡ማትያስ፡ህዝብ፡አይገደል፡ስላላሉ፡ያሸሜማቀቀ፡ለዚህ፡ነው፡ማወደስየበለጠ፡ህዝብና፡ህዝብ፡ያራርቃል፡ለዚህም፡ይቅርአልጠየቀም፡

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 หลายเดือนก่อน +8

    🎉🎉🎉 እናመሰግናለን ክቡር ሙአዘጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና ፋና ወጊ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ። የጀዊሳውን ጠቅላይ ሚንስቴር ሙስጣዝን መጪ ህልም እና ፍቺም በቀጣይ ክፍል ልትነግሩን እንጠብቃለን ። ❤❤❤

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy หลายเดือนก่อน +18

    አቢችዬ የኔንፁህ ፈጣሪይጠብቅህ

    • @hannateklemariam341
      @hannateklemariam341 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ABIYACHIN 💚 🙏 💚 🙏 ❤❤

    • @infinity325
      @infinity325 หลายเดือนก่อน +1

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for this explaination for all of us who eant to listen ❤

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa หลายเดือนก่อน +3

    ሲሳይ አጌና አመሠግናለሁ የምወደውን ዲ/ን ዳንኤል ክብረትን ስላቀረብክልኝ ።ዲ/ን ዳንኤል ክብረትም ባመንከው መንገድ ይህንን የመንግስት ስርአትን ለቀጣይ መንግስታት ትምህርት እንዲሆን የእለት ተእለት እንቅስቃሴን በታሪክ መልክ ፅፈህ እንደምታስተላልፍ ተስፋ አደርጋለሁ በርታ። ድል ለ ኢትዬጵያ መከላከያ ሠራዊታችን !!!