አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 248

  • @Haymibura
    @Haymibura วันที่ผ่านมา +68

    Wow ገራሚ ታሪክ🙏

    • @SaraSara-hs9im
      @SaraSara-hs9im วันที่ผ่านมา +11

      አረ እሼ ቤቱን አስመዝግበኝ ያለሁት ኳታር ነኝ በናትህ ❤❤

    • @bezateshome7798
      @bezateshome7798 วันที่ผ่านมา +1

      Elelelel amen egzieabher yemesg benagrhulu enkawn lezizi abekahi
      Betam yegarmalin ye egzieabher sira ametatu gurum new wondmachin ka egzieabher gar berata fitar kategar new le buzuwochin memar tihunalek endet sawin enda endemegoda kifulimed susi ewinat

  • @FritaAbera
    @FritaAbera วันที่ผ่านมา +19

    በጣም የምገርም ታርክ ነው በእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ለካስ ተስፋ ባለሙቅረጥ ውስጥ ብዙ ድል አለ...... እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ እሼ አንተም ተባረክ

  • @hermellaalem8317
    @hermellaalem8317 วันที่ผ่านมา +42

    ፈጣሪ ከአንተ ጋር ከቤተሰብህም ጋር ይሁን አልበርት። እሸቱም ከነቤተሰብህ ተባረክ።

  • @HamzaMuhammadAwol
    @HamzaMuhammadAwol วันที่ผ่านมา +30

    ያላህ ታሪኩ በጣም ይገርማል 😢 በጣም ነው ያስደነገጠኝ አላህ ይርዳው በጣም አስተማሪ አና ገራሚ ታሪክ ነው አራሴን አንድፈትሽ አርጎኛል አና አኔ የ 21 ዓመት ወጣት ነኝ አና አንደዚህ አይነት ነገር ዙራየላይ ብዙ አለ ሙስሊምች በአላህ አላህ አንድተብቀኝ ዱአ አርፉልኝ ክርስታኖችም በፆለት አትርሱኝ አላህ ይጠብቀን ሱስ ውስጥ ያሉ ወንድሞቻችን አላህ በቶሎ ያስወጣቸው 🤲🤲🤲🤲

    • @fatimah9610
      @fatimah9610 วันที่ผ่านมา +1

      Aminnn yarab

    • @epheramzena7280
      @epheramzena7280 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞህ አምላክህን ለምነው እንደዚህ ማሰብህ እራሱ አንድ እርምጃ ነው

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 วันที่ผ่านมา +23

    በጣም ጠንካራ ሰው ነክ አይንክ ጠፍቶ ተስፍ አለመቁረጥክ እግዚአበሔር ን አለማማረርክ እግዚአብሔር ረድቶካል እግዚአብሔርን ይመስገን ይህን ያደረገ

  • @eyobgetachew1812
    @eyobgetachew1812 วันที่ผ่านมา +7

    በዛ ሂወት አልፈው ለዚ አይነት ምስክርነት ያልደረሱ ብዙ አሉ… I Thank God for you . Yes he can and he will. praise to God 🙌🏼

  • @rita-fh6qp
    @rita-fh6qp วันที่ผ่านมา +42

    የሚገርም ታሪክ ነው ማርያምን😢 ግን እግዚአብሔር ይችላል ❤❤❤❤

    • @tigist9810
      @tigist9810 วันที่ผ่านมา +12

      ለካ አይባልም ይችላል 🙏

    • @KidiMuleta-c1x
      @KidiMuleta-c1x วันที่ผ่านมา +2

      በደንብ ይችላል አትጠራጠሪ😢

    • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
      @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ วันที่ผ่านมา +2

      ለካ አይባል ስማይናምድርን የፈጠረ አምላክ እኮነዉ

    • @rita-fh6qp
      @rita-fh6qp 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሺ አመሰግናለሁ

    • @HhhdJhhs
      @HhhdJhhs 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የልጀን አባት ያሳጣኝ ክፉ ተግባር ተመልሶ ለኔ ባይሆንም ከዚህ ህይዎት ወጥቶ የማይበት ቀን ይናፍቀኛል

  • @bilkatgeletu3578
    @bilkatgeletu3578 วันที่ผ่านมา +31

    ሱስ ትልቅ ፈተና ሰውን የሚቆጣጠር መጥፎ በሽታ።

  • @tmesegenthreaten1249
    @tmesegenthreaten1249 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምገርም እና የንተ ሂወት የቀየረ ህወታችን ይቀይርልን 💒💙👏

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi วันที่ผ่านมา +16

    ወንድማችን እሸቱ ከመጀመሪያ ጀምሮ እድናቂህ ነኝ የዛሬዉ ወንድም ግን ፈጣሪን የሚያስከባር ነዉ ለብዙዎች ተሰፋ ነዉ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 วันที่ผ่านมา +11

    እየሱስ ያድናል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏽❤️❤️🙏🙏

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy วันที่ผ่านมา +11

    ክብር ምስጋና ለቸሩ እግዚአብሔር ይድረሰው በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ሰው ተስፋ ከልቆረጣ ይድናል ያአንተም ትልቁ ነገር ተስፋ!!! ነው እሼ እናመስግናለን ለምንድነው ግን ከነፀ ፈቃድ በለፈ ወደ ሱስ የሚያስጋበውን የማትገልፁት?ይሄ ሁሉ እኮ የኛ ፍቃድ+የዲያብሎስ ስራ ነው መቆም እየፈላግን አንችልም ለምን?ማነው እሱን የከለካለን?

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ትምህርት ነው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው ይለወጥበታል በጣም ጠንካራ ሰው ነህ

  • @Haymibura
    @Haymibura วันที่ผ่านมา +72

    እስቲ እንደኔ እሸቱን የሚወድ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ วันที่ผ่านมา +29

    ብር የሚገኘው በ 20 አመት ልብ የሚገኘው በ 40 አመት ትል ነበር አያቴ ሁሉም ነገር የሚቆጨን ካለፈ ብኋላ ነው 😢

    • @ras-h7u
      @ras-h7u 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም

  • @Jos-ud2og
    @Jos-ud2og วันที่ผ่านมา +2

    ወድማችን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከሁን አንተ የነገርክን ታሪክ ባንተ ልክ እደዚ እራሱን የሚገልጽ ማግኘት ከባድ ነው ምናልባት ያንተ አይነት ሔወት ያሳለፈ ሰዉ እደጀብዱ አርጎ ነበር የሚናገረው እና ግን ይሄ ምስክርነት ለብዙወቻችን ትልቅ ትምርት ይሰጣል ብየ አምናለው ቀሪ ሔወትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ!

  • @Tenaye-d9v
    @Tenaye-d9v วันที่ผ่านมา +3

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i วันที่ผ่านมา +8

    የሚገርም ታሪክ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @meseretsinegeorgis9652
    @meseretsinegeorgis9652 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ አልበርት ኮሌጅ ስንማር በጣም እብድ ነበርክ ብቻ እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አኑሮ ለምስክርነት አበቃህ

  • @tersite858
    @tersite858 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ን ከልብ ከለመንነው እንዴት እንደሚሰማ ያየኹበት ነው ተመስገን አይን እያለህ ከምትጠፋ አይን ሳይኖርህ መዳንህን ፈለገው!!! ተመስገን ከማለት ውጪ ቃል የለኝም

  • @tegaKifle
    @tegaKifle 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያንተን ህይወት የቀየረ እግዚያብሄር የኛንም ህይወት ይቀይርልን እሱ ምንይሳነዋል ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 วันที่ผ่านมา +6

    እሚገርም ታሪክ ነው ስንት አይነት ከባድ ታሪክ አለ??? ጀግናነህ በዚ ሁሉ ስቃይ ሱስ አልፈህ ለዚ ክብር በመብቃትህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @takelederesa
    @takelederesa วันที่ผ่านมา +6

    ታሪኩ በጣም ይገርማል አይንክ ጠፍቶ ተስፍ አለመቁረጥክ እግዚአበሔር ን አለማማረርክ እግዚአብሔር ረድቶካል እግዚአብሔርን ይመስገን ይህን ያደረገ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስጬ የሰማሁት ታሪክ ወይኔ ግልጽነትህ የንሃ አባት ፊት ቆመህ እኔደተናዘዝክ ነው የሚቆጠርልክ ብቻ አንተን ከሱስ ያወጣህ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቀሪ ዘንህን ይባርክልህ ሌሎቹንም ከሱስ ያስወጣልን

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x วันที่ผ่านมา +5

    እወት በጣም ሚገርም ነዉ ደክሞኛል አገዘኝ ሲለዉ ወዳዉ መስማቱ 😢😢😢😢 ምን ያሒል ፍቅር ቢኖረዉ ነዉ ግን ወይ ፈጣሪ ስት ስበዲልም አጢለን አተ😢😢😢

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በትክክል ሰው ሳይሆን እግዚያብሄር እንዲጎበኘኝ ነው እውነት ነው አስተማሪ ታሪክ ነው ወንድሜ በርታ ጠክር

  • @KalkidanTeshale-b3c
    @KalkidanTeshale-b3c วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @misaw-lt6wr
    @misaw-lt6wr วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ ትንሹ ጌታ ስለረዳህ አምላኬን አመሰግናለው አይን ቢሰጥ ብታይ ዛሬም እናቴን ለመካስ ብሰጥህ ደስታዬ ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahaletNiguse
    @MahaletNiguse วันที่ผ่านมา +4

    Eshetuu betame yemigerm tarik new enem lela yemigermi Bala tarik aleng kechalkii !!

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 วันที่ผ่านมา +1

    ያስተላለፍከው መልእክት በጣም ከባድ ነው ሱስ በደንብ እንዲኖርባቹ ማንንም ምክንያት አታድርጉ እግዚአብሔር ይመስገን አይን እያለኝ የማላየውን አይን ሳይኖረኝ ማየት ችያለው አይነ ስውር የሚያስብለው በሱስ መታወር ነው ስለዚህ አሁን እኔ አይኔ ተገልጦልኛል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለምስክርነት አበቃህ❤❤❤

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 วันที่ผ่านมา +4

    ሡበሀንአላህ አልሀምዱሊላህአሁንምእንኳን አላህመለሰህ አላህበዝሂወትያሉትንምአሓህያውጣቸው

  • @zed8788
    @zed8788 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይገርማል አይኑንም አቶ ሱሱን አለማቆሙ ከባድ ሂወት ውስጥ ነበር ::🙏🙏

  • @at1338
    @at1338 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልበርትዬ ወንድሜ የኔ ጠንካራ ሳይክ በጣም ነው የገረመኝ ለብዙዎች የሚረዳ ታሪክ ነው ያካፈልከን ብርሀንክን አተክ በዚ ልክ በፈጣሪ መታመንክ መበርታትክ ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልክ

  • @kalukal-ki8he
    @kalukal-ki8he วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን እሺ አሪፍ አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ እንኳን ከዚያ ከጨለማ ሕይወት መድኃኔዓለም አወጣህ❤

  • @burtatigabu2062
    @burtatigabu2062 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ያድናል የረዳክ ጌታ ይባረክ

  • @SelmonAbebaw
    @SelmonAbebaw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ እንደኛ ሀፅያት አያኖረንም ታሪክ ይቀይራል❤❤❤

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ቻይ ነው ሁሉን ያስችልሀል ።❤😊

  • @hareggebre
    @hareggebre วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ታሪክ ነው ልብ ወለድ የሚመስል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ኖሮ ለዚህ መብቃቱ ሱሰኞች ልብ ይስጣችሁ🙏

  • @barok4100
    @barok4100 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EmebetFerede-m4i
    @EmebetFerede-m4i 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀረር ኮሌጅ ስሠራ ቤተመፅሐፍት ሲመጣ አዉቅሁ በግድ አስታወስሁት ።አሁን አገሩ ሳለቅ። በጣም በጣም ያስዘነኝ የድንግልልጅ ፈጣሪ ስራ ሲሰራአየሁ ።እመብርሃን ቀሪ ዘመን ትካስህ።እሸ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @Mayamou-21
    @Mayamou-21 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ወንድሜ እያመመኝ ነው ያዳመጥኩህ እጅግ ውስጤ አዝኖአል እንጃ ያማል

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ብዙ ያስተምረናል 😢ባናቅበትም እሱ ጥሎ አይጥለንም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 วันที่ผ่านมา +4

    ታሪክን።ቀያሪው።አባቴ።ሁላችሁንም።ካላችሁበት።መጥፉ።ነገር።ሁሉ።ይርዳችሁ።እድትወጡ

  • @NawitZuki
    @NawitZuki 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tarikan keyarie wubet manneta yeterahegn geta ante neh erefta ❤❤❤

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ስላለህበት ከዚህ ሁሉ ወጥተህ ለዚህ ስላበቃህ

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow Albert Egzabeher ejege yewedehal, Egzabeher abzeto yebarekeh, emebete ateleyeh, Berta wendemalem ❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube วันที่ผ่านมา +7

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Me too I can't wait to hear that when he's going to stop I can't wait either

  • @robelzerabruk267
    @robelzerabruk267 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Love you እሺየ 🇪🇷 ኣንተ ኮ የ Ethiopia ልዩ ስጦታ ነህ እንወድሃለው

  • @martatamerat
    @martatamerat วันที่ผ่านมา +2

    Yemasetawekiya Serra bisera betame gobeze menagerie masamen yechelale ende serawit fekera

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከጥፋቶቹ ንግግሮቹ ይመስጣሉ
    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ስሙ ከአጽናፍ አለም እስከ አጽናፍ አለም ይክበር ይመስገን
    ገንዘብ በ20 አመት ልብ በ40 አመት አይደል ተረቱስ 😢😢ተመስገን ነው
    እግዚአብሔርን አመስግኑ ይላሉ አባ ቢሾይ እግዚአብሔር ይመስገን
    እሼ ልክ ነህ ቤት ትልቁ ቅርስ ነው
    የመዳም ቅመሞች በተላችው መጠን መጦርያችው እንድሆን የለፋችሁበት
    ጊዜችሁን ጉልበታችሁን ጤናችሁን እድሜችሁን ጨርሳችው ያጠራቀማችሁትን
    ብራቹን እንደማንም ብላችው ቤት ግዙበት ስትገቡ ማረፍያችው ቅርሳችው የልፋታችው ውጤት የምታዩበት ነው

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ታረክ ነው ማርያምን 😢ግን እግዚአብሔር ይችላል ለካ ❤❤🫶🫶🫶🌹🌹🙏🙏🌻🌻🥰🥰

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር መዳኛው አይታወቅም

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚግርም ታሪክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሚገርም ታሪክ ነው ግን ሱስ የሚባል ነገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 วันที่ผ่านมา +1

    Esha the way u ask the way u listen the way how u lough I can't say anything 👌👌 more how u choose ur guest make u especial THANK YOU

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስገን

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ የሚገርም መዳን ፈጣሪ ይወድሀል በቃ እሱን ነው ያየሁት ከታሪክህ ውስጥ ግን የማልዋሽህ ውስጤ በጣም ተነክቷል በታሪክህ ፈጣሪ ልብህን ብርሀን አርጎ ያኑርህ

  • @Mahammadnasiir-gi2jj
    @Mahammadnasiir-gi2jj วันที่ผ่านมา +4

    Inda ine ye ishen video begugut mitabik sew
    Show it by like

  • @hiwottesfaye3356
    @hiwottesfaye3356 วันที่ผ่านมา

    @ last ahhh!
    I thought this would never happen but God!
    It's a miracle to see you humble....

  • @zerituamusha767
    @zerituamusha767 วันที่ผ่านมา +4

    የምገርም ታርክ እያለቃሱኩ ነው የሰማዉት

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 วันที่ผ่านมา +4

    እናንት ሸክም የከበዳችሁ ወደ እኔ ኑ ያለ አምላክ ደረሰልክ

  • @EZELTUBE24
    @EZELTUBE24 วันที่ผ่านมา +2

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤

  • @redatmesfin
    @redatmesfin วันที่ผ่านมา

    በጣም ገራሚ ታሪክነው ❤❤እንደ ሱስ በዚ ምድር ከባድ ነገርየለም

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ በስማአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ ልበል😢 በዚህ ታሪክ ምን ትማራላቹህ😢 በጣም ያሣዝናል ወድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ😢 💚💛❤️🙏

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የናት ሞት ክፉው ነው በተለይ እናትን ተደግፍን ኖርን አንድ ቀን ስናጣቸው ከባድ ነው በተለይ ለወዶች የኔ ወድምም የዚህ ታሪክ ተካፋይ ነው የናታችን ሞት ሂወታችንን አመሰቃቀለው ለአጃናው ሚካኤል ተሰዬ አሁን አሱውውውው ወቶልኛል እሱው ባህራንን ከሞት የታደገ ቅድስ ሚካኤል ሁላችንንን ይመልከተን

  • @Daniel-w2v1d
    @Daniel-w2v1d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ትልቅ ትምር አለዉ ለምን ላይክ አታረጉም ግን 😌😌😌

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FritaAbera
    @FritaAbera 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እስት ፀሎት አድርጉልኝ እናቴን አሞብኛል እኔ በስደት ነው ያለሁት ጭንቅ ብሎኛል

    • @SelmonAbebaw
      @SelmonAbebaw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ፈጣሪ ይማርልሽ😢

    • @FritaAbera
      @FritaAbera 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @SelmonAbebaw አሜን

  • @zenaetet4346
    @zenaetet4346 วันที่ผ่านมา

    ለሱስ AI ነን ሚገርም አባባል
    አቋምህ መልክህ አመለካከትህ ሰው ሆነህ ለመኖር በቂ እንዳልሆነ ሚያስተምር ታሪክ ነው ህይወታችን ውስጥ ፈጣሪ ይጨመርበት እሱን እናስብ እንፀልይ ንስሀ እንግባ
    የሀረሩ ማፈያ እንኳን እግዚአብሄር ደረሰልህ ለሌሎችም ፈጣሪ ይድረስላቸው
    አይምሮ ላለው ሰው ያንተ በቂ ታሪክ ነው ሰዎችን ለመለወጥ❤

  • @DemekuDemeku-qg2rn
    @DemekuDemeku-qg2rn วันที่ผ่านมา +3

    ኧረ የመጨረሻው ነገር ናፍቆኛል

  • @nebia.23
    @nebia.23 วันที่ผ่านมา +3

    1:03 እግዚአብሔር ከእስትንፋሳችን በላይ ቅርብ ነው

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 วันที่ผ่านมา

    በሚገርም ግልፅነት ታሪክህን ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @Merejalehulum2017
    @Merejalehulum2017 วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ

  • @mesafintzd
    @mesafintzd 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egziaber yemesgen!

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 วันที่ผ่านมา +1

    Allhe yatbeken yarab enken allhe wada erasehe malsehe

  • @BilenFekra-i3e
    @BilenFekra-i3e วันที่ผ่านมา +2

    እሼ እናመሰግናለን 🙏

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄርን ፊት ለፊት አየሁት ደግ ነው ቸር ነው

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p วันที่ผ่านมา +3

    Fetariye yemesegene lezehe yabekahe abooo❤❤❤❤

  • @hfj4001
    @hfj4001 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኪ ተመስገን ውድሞችንም ከየት እዳሉ አምጣልኛ እጭሀለው ሰማኛ አምላኪ ለህሊናየ እረፍት ሰጠኛ ውድሞችን ወደቤት መልስልኛ ❤❤

  • @aziazi-pl6ms
    @aziazi-pl6ms วันที่ผ่านมา +3

    እኔም አንድ ቀን እመጣለው!

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይኖ ብራሀን አቶው ነው በጣም አዝናለሁ በጣም አላህ ያብራልህ

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 วันที่ผ่านมา +1

    እሼ ፈጣሪ በመላኮቹ ይጠብቅህ

  • @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ
    @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ วันที่ผ่านมา +1

    ከፕሮፌሰር ይልቅ ስለ ሱስ ሱሰኛ እንደሚያብራራው በጣም ይልቃል።

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu วันที่ผ่านมา

    Wow ገራሚ ታሪክ 🙏🙏🙏🥰🥰

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d วันที่ผ่านมา +3

    በገለምሶ ጫት መርቅኖ ጓደኛው በር ክፈትልኝ ሲለው በሩውን ከነነብሱ የነቀለ ጎረቤቴን አስታወስክኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሴት ግን ለወንድ ልዩ ስጦታ ነች።

  • @danieltesfaye6268
    @danieltesfaye6268 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @yasinahmed-jy7ig
    @yasinahmed-jy7ig 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልበርት አይዞህ ወድሜ በርታ

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 วันที่ผ่านมา +3

    Efffffff enjitane balaegn yena abate egzabher yesnahi enathinme nfisawene basedaganate yenurelhi

  • @Kidanemihret1990
    @Kidanemihret1990 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን
    ሀያል አምላክ ምን ይሳነዋል።

  • @Fenet-ls9py
    @Fenet-ls9py วันที่ผ่านมา

    Eshe yemtakrbachewn sewoch Enee bcha negn begugut yemtebkachew😊😊😊

  • @ras-h7u
    @ras-h7u 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ራሴን በመስታወት እያየው ነው ኸረ ዱአ አርጉልጘ ህይወቴን አመሳቀልኩት

  • @yetnayetmekonnen4797
    @yetnayetmekonnen4797 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ታሪክህን እንደቀየረ አንዱንም አይንህን ባበራልህ ለእርሱ ምን ይሳነዋል

  • @girmaselam9864
    @girmaselam9864 วันที่ผ่านมา

    እንኳን እግዚአብሔር የልብን አይን አበራልህ ወንድሜ

  • @SmilingAbyssinianCat-gk5dw
    @SmilingAbyssinianCat-gk5dw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስማም እሜገርም ነው