መርካቶ ላይ የተከሰተዉ አስገራሚ ዘ.ረ.ፋ |ነጋዴዎቹ ተፈ.ናቀሉ |አዳነች ዛ ቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @SerawitY
    @SerawitY 9 วันที่ผ่านมา +4

    ገቢዎች ነሚሰሩትን ፈትሹ የመንግስት ግብርን በአግባብ እንዳይከፍል ነሚያደርጉትና ህዝብን ነሚያማርሩት እነሱ ናቸው

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 11 วันที่ผ่านมา +7

    ሕጋዊነትን ካወቃችው ያቃጠለው ማን ነው በሌላ መንገድ ከመሄድ የደሀውን ንብረት መልሱላቸው

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 7 วันที่ผ่านมา

      መንግስት አንቺ ሌቦችናችሁ

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 7 วันที่ผ่านมา

      መሬት መሬት የምትሉት እናንተ ናችሁ መሬትየምትቸበችቡት አገሪታን ለዱባይ ቸበቸባችሁ ሌቦች

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 7 วันที่ผ่านมา

      እናንተአይደላችሁ እንዴ በመሳሪያ እያስፈራራችሁ በየሱቁ የምትዘርፉት እንዴት ይስሩ ገንዘብ ስር አይደለም

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 12 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል፣ህጋዊ፣ማሆን፣ያስፋልጋል፣ዬሌባ፣ማናራ፣ማላት፣ዬሽፍጣ፣ዬዛራፍ፣ዬጉልባታኛ፣ናው፣ማግስት፣ልኪ፣ናው፣ህጋዊ፣ማሆን፣ኣላባት❤❤❤❤❤❤❤

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 11 วันที่ผ่านมา

      መጀመርያ ፊደል ቁጥር ምድረ ደደብ

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente 10 วันที่ผ่านมา +1

    የተማረ ወይንም በእኮኖምስት ተመርቀህ/ሽ የምትነግዱ ሳይሆን በዘረፋ በዉርስ የተገኘ እንጂ በእዉቀት ስላልሆኔ እራስህን ገምግም ዘራፊ ሁላ ተመሥገን ስታስለቅሱ ኖራችኀል የደሃዉ እምባ ቀን ቆጥሮ መጣ

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 12 วันที่ผ่านมา +2

    አዲስ አበቤ ሆይ ዝርፊያው ሁላችሁንም የሚመለከት ነው፡፡ አሁን በመርካቶ የተጀመረው ዘረፋ አዲስ አበቤዎች በአንድነት በመነሳት እስካልተቃወማችሁ ድረስ የሚቀጥለው መላው አዲስ አበቤ ከየቤተህ እየተጎተትክ የምትዘርፈበት ይሆናል፡፡ በመሆኑም ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለበዚያ ተጠርገህ ትጣላለህ!!

  • @Semubam
    @Semubam 9 วันที่ผ่านมา

    ልጁ ያስቀመጠው መፍትሔ አንዱ ነው። ግን ከመንግሥት በኩል hidden የማይታወቅ ነገር በጥናት ስም ያለ ይመስለኛል ። የነገሮች ሁሉ መነሻ ፒያሳ ናት። ፒያሳ ከፍተኛ የከተማው የገቢ ምንጭ ናት ምንም እንኳ የመርካቶን ያህል ባይሆንም፣ ነገሩን አስተውል በየቀኑ የምንሰማቸው ከጦርነት ባሻገር ድሬደዋ የሚሠማው ነገር ሁሉ ከሆነ ነገር ጋር ይመሳሰላሉ የድሬደዋው ሪፈረንደም መርካቶ ካሳንቺስና ፒያሳ

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 10 วันที่ผ่านมา

    መርካቶን ነካክተው በህዝቡ ላይ የኑሮ ውድነትን ለመጫን እየተሠራ ነው። ህግ ስናስከብር ህግ እያከበርን መሆን አለበት።

  • @LateraNaga
    @LateraNaga 4 วันที่ผ่านมา

    Endawum zegeye degi aderagu yale gibir yenore h hager yelm.zim

  • @AlemuShumeye-l2b
    @AlemuShumeye-l2b 12 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 11 วันที่ผ่านมา +2

    ጉራጌ መርካቶን ወርሰውት ነበር :: አንድ አማራ ሊነግድ ቢመጣ : ተባብረው ያስወጡታል :: አሁን እግዚአብሄር ፈረደ :: ጉራጌ ከመርካቶ ሊባረር ነው

  • @WegayehuMersha
    @WegayehuMersha 6 วันที่ผ่านมา

    No government in ethiopian fight for equity wiz fano other wise you are in trouble guys

  • @eshetudaba4952
    @eshetudaba4952 12 วันที่ผ่านมา +3

    እና ህጋዊነት ይጣስ ነዉ ወይ ህጉን አክብሮ መፈታት የለበትን ነገር መደራደር እንጅ የለደረሰኝ ሀገር የምዘርፉ ማበረታተት የለብንም ሀገር የምታድገዉ ሁሉም ስተባበር ብቻ ነዉ ህግ ይከበር ነዉ ማንም ዜጋ መነገር የለበት ህገወጥነትን መከላከል የሁሉም ዜጋ ድርሻ ነዉ ይሄ ፖለቲካ አይደለም ስለእኮነሚ ጉዳይ ነዉ ህግ የማክበር አማራጭ የሌለዉ ወሳኝ ጉዳይ ነዉ ምድያ ይህንን ማበረታተት እንጅ መቋወም ስህተት ነዉ።

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 11 วันที่ผ่านมา

    ማሙሽ ጨቅላው ወደህ አይደለም የሚያወዣውዥህ

  • @mathewosechamobilawa
    @mathewosechamobilawa 12 วันที่ผ่านมา

    Challenges are the normal situation and can be occurred by whom ever, when ever, where ever and is good start up for positive change, when we manage it an excellent way. But when we handle it negatively the result will be destruction and damaging. Therefore my comment for both side is sit together discuss on the occurred problems openly and thoroughly and come up with agreement no need of false reports and exposing things to media and waiting solution from some body else.

  • @sadiyaahmed1978
    @sadiyaahmed1978 12 วันที่ผ่านมา

    ZEM.BEY..ANCHINA.ABIY.EYALCHU.SEW.AYADGEM.ASMESAYI.HULLA.DEHA.SERTO.ENDAYBELABET.NEW.MERKATON.YAKATELACHIHUT.

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 12 วันที่ผ่านมา +1

    እየዘረፍሽ ስለህጋዊነት ስታወሪ አታፍሪም?

  • @KaremaTura
    @KaremaTura 12 วันที่ผ่านมา

    Afarii gaxiu

  • @EthiopiaSweet
    @EthiopiaSweet 12 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ አይነት ኬድረዎችን ያፈራው አገዛዝ ሆዳደር ለጊዜው ከርስክ ሞልቶ ይሆናል የጊዜ ጉዳይ ነው ይህም ያልፋል

  • @KaremaTura
    @KaremaTura 12 วันที่ผ่านมา

    Afarii gaxii

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn 12 วันที่ผ่านมา +2

    አብቹ ትክክል ነህ 👌👌👌

    • @SelamSelam-h8k
      @SelamSelam-h8k 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኢት ነቀርሳ ናቹ ቀናቹ ጠብቁ የማይወድቅ የለም

    • @FiranolErmias
      @FiranolErmias 12 วันที่ผ่านมา

      Nekersama ante neh gibir lemin ikeflalehu yemitil

  • @TesfuGmeskel-r3r
    @TesfuGmeskel-r3r 11 วันที่ผ่านมา

    ጅል ስራህ ምንድን ነዉ