ጀግና ሴት ጀግና ሚስት ምንቃል አጣሁላት ለዚች ከግና ሴት የሴት ቁንጮ፣ በጣም ሴት ከወደደች እዉነት ነዉ ፣ ጉኗን ለመደገፍ ጥረቷ፣ በአለም መሰከረላት እሷ በድብቅ የሰራችዉን ፅድቅ ፣ ጀገረና ሴት ተባረኪ ፣ ቤትሽይባረክ I am proud of your great wife she make me to proud what a great wife and women is she !
Ethiopian never been intelligent. 120 million when you compare Economic GDP with very small people like Singapore Korea. It's huge gab. ETHIOPIAN still waiting western aid. So how can you say Ethiopian intelligent? Very back ward people
OROMO AMARA EYALKE TEBALE... YEHEN YEMESELE SEW GEBTO YAFAFESELEKALE .... kuwankuwayen kaltenagerke ategebeyaye... kuwankuwaye ye federal language yehune eyalke kemetebelala... move one step.. the language he speaks in inda are also one of the oldest and the most diffiuclt languages.... very impressive and everyone/ of us should learn from it.
የሀበሻ ሴቶች ጎበዞች ናቸው ባህላቸውን እና ሀይማኖታቸውን ሲያገቡ አብረው ያወርሳሉ😊😊
የምር ቲክታክ ላይ አይቸ ነው የመጣውት ጀግና ነህ እኔ በሀይማኖቱ ጎበዝ ሆኖ የሚያድነውን የኢየሱስን እራስ የሆነላትን ቤተክርስቲያን አውቆ ወደ ህብርቷ መግባት ትልቅ ጀግነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሴቲቷም ሚስትየዋ በጣም አደቅሻለው ጎበዝ ዋነውን የህይወት መንገድ አሳይተሸዋል እግዚአብሔር አብዙቶ ይባርካችሁ ዘራችሁን 🙏መድህን ዓለም ኢየሱስ በነገሮች ሁሉ አይለያችሁ 🤲
የእግዚአብሔርን ታምሩ አያልቅም።ከዛ ከባዕድ አምልኮ ካለባት ሀገር አምጥቶ ለዚህ ያበቃህ አምላክ ይመስገን። መመረጥ በፈጣሪ ደስ ይላል።🙏🙏🙏🙏
አይይ ልዩነት የለውም ከጭካ ወደጭቃ ነው
Ere India bizu Orthodox teketay alat beQinona erasu temesasay new?keEgna gar!!!!
Unet nw
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች 😂@@Boo900Aa-zj2is
@@Boo900Aa-zj2isጭቃ ውስጥ ያለ ሁሉም እንደሱ ይመስለዋል ልቦና ይስጥሽ
የመስቀሉ ውበት አንተ ላይ ጎልቶ ይታያል በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤
🙏🏻❤️
Kkkkkkkkkkkkkk
በቤቱ ያፅናህ ሚስቱን አደንቃለሁ
ጠንካራ ሚስት ከእግዚአብሔር ናት ምሳሌ 19:5
ከነማተብህ ስታምር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
መስቀሉ ሲያምር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
እንጨት ኮ ናው አካበዳቹ 😂😂
@Amesing-j9x እንጨት ሆነሽ ቅሪ አንች አህዛብ የሰይጣን አጋፋሬ😡😡😡😡
ክክ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ መሀመድ የሳዉዲ ተወላጅነዉ ምን ያስገለፍጥሻል ሲኦል ገብተሽ ከምትቃጠይ ቁራንሽን ትርጉሙን በአማርኛ ብታይዉ ቀልዱን አቁመሽ ወደ እዉነተኘዋ ሀይማኖት ተመለሽ መፀሀፍ ቅዱስን አንብቢ ከመሳቅ
@@Eldana-j5j እውነት ሕይወት መንገድ ክርስቶስ ብቻ ናው መስቀል መሸከም ማለት የኢየሱስን መከራ ማሰብ እርሱን የሕይወት አዳይን አድርጐ መቀበል ናው::
እግዚአብሔር ይመስገን እኔን ግን ድንቅ ያለኝ የኛ ህዝብ ካልፈረሰች የሚላትን ሀገር ከውጪ መተው ፍቅሯን የቀመሱ ሲጨነቁላት ሲሳሱላት እኛ ግን አምላክ ልቦናችንን ያብራልን
አሜን በእውነት😢
አሜን ተይዘናል
Amennnnn yareb
😢😢😢amen
ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ለዚህ ላበቃህ በእውነት በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይደንቃል የእግዚአብሔር ሥራ የሱ የሆኑት ሁሉ ሳይጠመቁ ዳግም ምጽዓት አይሆንም ደስ ሲል
Huletum eko temesasay new
መስቀሉ ሲያምርርርርርር በእግዚአብሔር ♥የእኔ ተዋሕዶ ለዘላዓለም ኑሪ💟 ♥ወንድሜ በቤቱ ያኑርህ
ዊ ባህራትዬ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ህንዳውያን እኮ ሙህራን ናቸው ትዝብቱንም እንደ ፈረንጂዎቹ ሳያስመስል በሀቅ ነግሮናል እግዚያአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ኦርቶዶክሥ ኃይማኖቴ
የዘላለም በቴ❤❤❤
እላይ ስትሆን ሁሉም ሰው የአንተ ጎደኛ መሆን ይፈልጋል እታች ስትሆን ማንም አይፈልግህም አለ እውነት ነው ግሩም አመለካከት ነው ያለህ
Wowww መስቀሉ😮⛪💜 እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ መታደል ነው ለባም ሴት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት❤
በቤቱ ያፅናህ ❤❤
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
መስቀሉ እንደት ያምራል በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
በጣም ምርጥ ልጅ ዋው ልክ ነው እኛ ሀበሻ በወጣትነት ወደ ስራ ይልቅ ወደ መዝናናት ነው እምንለው ደሞ ቀለበት አሰረህ በፍጥነት ወደ ትዳር ከመሄድ መጥናናት ግዴታ ነው ሰዎች ስለሆንን የባህርያት መቀያየር አለብን እና እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በእምነታችን ያፅናን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲✝️✝️✝️ኦርቶዶክስ እምነቴ❤❤❤
❤❤❤ እድለኛ ነክ ኦርቶዶክስ በመሆንክ ❤️❤️ ቆንጆ ሀበሻ ነው ሚመስለው ❤️
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን😍😍😍
አጅግ ደስ ይላል ከነተ ትክክለኛ ማንነት ጠንኻራ ሴት አንዳለች ተርዳዉ አስተሳስብክ ፡በጣም የበስለ ፡ልብዙሰዉ አስተማሪ ነክ ፡አንኻን ወደ ቅድስት ተዉሃዶ ኦርቶዶክስ ተጨመርክ አናመስግናለን በርታ ካንተ ብዙ ይጠበቃል ፡በጣም አናመስግናል አዘጋጁ 20፥30
አነጋገሩ ለኔ ብቻ ነዉ የማረከኝ ?❤
በጣም ደስ የአነጋገርስርአት
ትትናውእራሱይገርማል
መስቀሉ ሲያምርብክ እኔግን ማተብ ያሰረሰው ሳይ የናቴልጂይመስለኛል ግን የክርስትና ፍቅር ነው ክርስቲያን መሆን መመረጥነው
me too
❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መመረጥነው አላልሽም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አወ መመረጥነው እህቴ ክርስትና ፍቅርነው ክርስቲያኖች ፍቅር ናቸው
በክርስቶስ አንድ ስለ ሆንን ነው ወንድምሽ እንደሆነ የተሰማሽ 🤗🤗🤗🤗
የተዋህዶ ልጂ መሆን መመረጥ ነዉ🙏🙏🙏ልኡል እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤
ጀግና ሴት ጀግና ሚስት ምንቃል አጣሁላት ለዚች ከግና ሴት የሴት ቁንጮ፣ በጣም ሴት ከወደደች እዉነት ነዉ ፣ ጉኗን ለመደገፍ ጥረቷ፣ በአለም መሰከረላት እሷ በድብቅ የሰራችዉን ፅድቅ ፣ ጀገረና ሴት ተባረኪ ፣ ቤትሽይባረክ
I am proud of your great wife she make me to proud what a great wife and women is she !
ወይኔ መሰቀሉ ❤ የኔ ኦርቶዶክስ💒 ❤❤
ባለበትህን አለማድነቅ አይቻልም ልባም እሴትን ማንያገኛታል እግዚቢሔር ዘመናቸሁን ይባርክ ልጃችሁን በሙገስ በጥበብ በፀጋ ያሳድግላቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ሀሳብ የእመአምላክ ልጅ ይርዳክ ❤❤❤
በቤቱ ያፅናህ መስቀሉ ሲምር
መስቀል አስረህ ሳይ በጣም ደስ አለኝ ተባረክ
የመስቀሉ ውበት ውይይይይ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤
ዋው ህንድ ኢትዮፕያዊው አደነቅኩህ አገላለፅህ ስለሁሉ ነገር
Wow አይያቹ ጠንካራ ሴት ናት ዘመናቹህ ይባረክ
እግዚኣብሄር ይባርክህ የኔ ወንድም❤
ጠንቃቃ ሰው እግዚአብሄር እንኳን አጣመራችሁ🙏🙏🙏❤️❤️ ልጃችንን በጣም እናመሰግናታለን ጥበበኛ ሴት🥰
እሰይ እግዚብሔር ታላቅ ነው በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ
Wow ለካ ጥሩ እፍቃሪዎች እሉ ፡እግዝብሔር ውደ ቤቱ እንኳን መልስክ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
ጎበዝ ልጅ ነህ።
ክብር ለድንግል ማርያምልጅ ይሁን የግዚቢሔር ታምር አያልቅም በሰማአም ማህተቦ ካንገቱለይ ሳበራይታያ ል ከነመስቀሉ እግዚቢሔር በቤቱ ያጥናህ በግዚቢሔር መመርጥ እንደምን ያለመታደልነዉ በርታ አንተ የክርስ ቶስሙሽራ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ይህ ትልቅ ድንቅ ነው ❤❤😊
በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ
በቤቱ ያፅናህ ስታምሪ😍❤
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በቤቱ ያፃናህ ❤❤❤❤❤
እዳተ ያሉትን ያብዛልን ወድማችን ሚሰትህን አደቃለው በቤቱ ያጥናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል እኔ እራሱ ፅድት ያለ አማረኛ አላወራም😅
😂😂ወንዶች የኛ ሀበሻ ወንዶች ከዚህ ተማሩ ጥሩ ሴትን ማገኘት ከፈለጋችሁ ዘላችሁ የትዳር ገንዳ ውስጥ ገብታችሁ አትዋኙ አታበላሹን መጀመሪያ ቸክ አድርጉን
ewnet,ewnet,ewnet!!!
ቱ የትዳር ገፋ አላልሽም ክክክክ
@Tፀይሟራያበሊና
የትዳር ገንዳ ውስጥ ገብታችሁ አትዋኙ...😂😂😂😂
ገዘብ ሥላየችበት እኮ ነው ሙጪጪ ያለችበት😅😅😅 የሀበሻ ሴቶች ገዘብ ነው ፍቅራችሁ
በቤቱ ያፅናህ የኔ ውድ ወድም🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የመንግስቱ ወራሾች ያድርግህ ።
Very handsome and intelligent Ethiopian, peace be with you and your family!!!
Ethiopian never been intelligent. 120 million when you compare Economic GDP with very small people like Singapore Korea. It's huge gab. ETHIOPIAN still waiting western aid. So how can you say Ethiopian intelligent? Very back ward people
ማሻ አላህ ትትናው ደስ ሲል👍👍
NO MASHA ALLAH
@@FatumaAbduwwሲጀመር ሙሰሊም አይደለም የፃፈው😂😂
ማሻአላህ አይባልም ክርስታን
@@MakAsser😂😂😂😂 የእኛአገሪ ሙስሊም የተለየነው እዴ ሌሎቹ ለምንን ይላሉ የመሀመድ ድጋይ
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ሮዥም😏
❤ሲያወራ ደስ ይላል
ከጣኦት ማምለክ ወደ ኦርቶዶክስ ይገርማል መመረጥ❤❤
ጣኦት እንደሚያመልክ የምናውቀው ነገር አለ እንዴ?
@BeleyuBekele አዎ ህንድ ጣኦት ነዉ የምያመልኩት ምነዉ ቡድህዝም ወይም ሁንድይዝም ነዉ ሃይማኖትሽ
ጣኦት እና ኦርቶድክስ ልዩነቱ ምንድነው ካፊር ካፊር ነው ጀነት የሚገባ የለም 😂 ከሃዲ ሁላ አሽቃባጭ😡😎
ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤
Welcome to orthodoxy Baheran! How I love your wisdom. Continue to be an encouragement and excellent example for the generation.
እግዚአብሄር ይባርክህ::
እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ ለእግዚአብሔር ፍጥርት እዳስብክ እግዚአብሔር የልብህን ማሽት ያብቃል
Handsome, Mature & Intelligent Man 👌👌👌
Yoauh, he speaks non-stop and fluently! Smart yet kind person!
እግዚአብሔር ይመስገን❤
You have God's grace brother, Berta ❤
ጉብዝ ሴት እግዚአብሔር ይስጥሽ እደዝህነው ሀይማኖት ማርኮ መመልስ
ሲጀመርኮ እሱ ነው እጂ አባቱ ኦርቶዶክስ ኤደነበረ ተናግሯል እኮ❤
ኢትዮጵያኖች እኮ አንሰራም ከምር ምን አዚም ይዞን ነው ግን ህንዶች ፍቅራቸው በዛ ለሀገራቸውም በጣም ይሰራሉ ምርታቸውን ይጠቀማሉ
ዋውው እኳደናመጣህ ዋውው መስቀላን እምንታችን የመስቀሉ ፍቅር እደኔ የገባው አሜበሉ
እግዚአብሔር ይርዳህና ሀሳብህን ይሙላልህ ልጄ ...👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ
ዋው ደስይላል ❤
ዋው አገላለጥ ደስ ሲል እናመሰግናለን
በትክክክል ሀገራቸውን ይወዳሉ ህዝባቸው ደሞ ይከባበራሉ ብሪያን በጣም የገረመኝ በጣምኢትዮጲያን ይወዳል ለህዝቧ ይቆጫል
ሂንድ እሳይ 🙈 ጋር ውሰደኝ የምወዳት ልጅ አለች❤🎉
😂😂😂
ዋው ደስ ይላል አነጋገሩ ርጋታው ዋው ❤❤❤
እድለኛነህ እግዚአብሄር በምነትህ ያበርታህ
እንድ እኔ ሀሳብ በኩላሊት እመምትኛች ዶክተሮች ቢመጡ ደስ ይለኛል ?
በእውነት ይሄ መመረጥ ነው ከሰው ሀገር አምጥቶህ ለእራሱ ፈልጎህ የቀጥተኛዋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አድርጎአል እኛም በአንተ ወንድማችን በቤተክርስቲያን ስም ደስተኞች ነን❤❤❤
ደስ ሲል በርቱልን
wow ❤❤በልጠህናል አተ Ethiopa ነህ❤
የዛሬው እንግዳ ደስ ይላል
በጣም ቆንጆ ኢንተርቪው,ስራየን ጥየ ሳዳምጥ ኣረፈድኩኝ,, but its worth
ሀይ ወንድሜ ወደ ኢትዮጵያ የመጡበትን መክኒያት ስትጠይቀው በድንግል ማርያም ልጅ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ እና ታዓምር እንደመጡ መስክርንቱን እያወጋ ሳለ ወሪውን ሳታስጨርሰው በፍጥንት ወደ ሊላ ጥያቂ የግባህበት ሚስጥር ምንድነው ??????????
እግዚአብሔር ሲጠራ ይገርማል መጨረሻህ ይመር ወንድማችን። ስለ ትዳር የተናገረው ነገር ግን ስህተት ነው። እሷ ጋ አብሮ እየተኛ ከዛ መጠናናት አይሠራም። ይሄን አስተካክለን እንስማ ሌላው ግን ዋው ነው
Such an insightful and engaging interview! Loved every moment😍
ኢትዮጵያ የመጣበት ታሪክ መሳጭ ነበር አላስጨረስከዉም
የኢትዮ ወንዶች ተማሩ
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ።❤❤
የአምላከ ዳዊት ስራ ረቂቅ ነው❤❤❤
Wow Endet des yelal!!!
Egziabher Yemesgen 🙌🙏
AMAZING WOMEN GOD BLESS BOTH OF YOU.
የተንሳይ (ebs) ታላቅ ወንድም መስሎኝ ነበር
ከምር ሌላ ዜጋ እያገባችሁ ሀገራችንን የምታስተዋዉቁ ሴቶች ጎበዝ ናችሁ እኔኮ ከአረቦቹ ጋ መግባባት አልቻልኩም😂
መስቀሉ ሲያምር ✝️💟🚥
Good example of the generation
OROMO AMARA EYALKE TEBALE... YEHEN YEMESELE SEW GEBTO YAFAFESELEKALE .... kuwankuwayen kaltenagerke ategebeyaye... kuwankuwaye ye federal language yehune eyalke kemetebelala... move one step.. the language he speaks in inda are also one of the oldest and the most diffiuclt languages.... very impressive and everyone/ of us should learn from it.
በእውነት የሚመለክ አድ አላህ ብቻነወ
እረ 🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔
Thank you. I learn so many Things for you.
የሚገርም ድንቅ ሰው ነው አገላለፁ 🤔
ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቢመጡ የኡነት በጣም ጥሩ ነበር ፈጣሪ ይገዝህ
በአገራችን አንድአንድ ክልሎች ለሴት የሚስጥበት ቦታወች እሉ እንዳው ዜማ ሁሉ እለው ወደገጠሩ አካባቢ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሕ
ዋው የሚገረም ሰው ነው ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍