ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባልሽ ነው ቻይው የምትለዋ ቃል ናት የስንቱን ሴት ህይወት የቀጠፈው 😢😢😢 ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ😢😢😢
ትክክል
እናቱ ትቻለው እንጅ የማንንም ንክ ማን ይችላል ኧረ ወደዛ!🤨😔
@@ethiosenytube2138እውነት ነው በትክክል
😅😅😅አረ እደው ሣልፈልግ አሳቅሽኝ 😂😂@@ethiosenytube2138
😢😢😢😢😢😢😢 ewenet new
ብዙ ኮመንታተሮች ግን ትገርማላቹ የዚች ምስኪን ለተሠቃየች ልጇ ለሞተባት አይኗ ለጠፋ በሴቴነቷ ምክንያት መውጣት መግባት ላልቻለች እህት ፍትህ ከመጠየቅ ከጎንሽ ነን ከማለት ይልቅ ስለ DNA ትጠይቃላቹ ይህ ነገር በእኔ ቢደርስ ብላቹ አስቡ። ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ በደል በወንዶች ለሚደርስባቸው አሲድ ለሚደፋባቸው እህቶች😭😭😭 ፍትህ ለዚች ሴት አካሏን ላጣችው!!!😭
Enem yetazebekut yehenen new.
እሶ ስትንከረፈፍ ለተመላለሰችው እኛ ምን እናርጋት? ስህተት መሆኑን እያየች መመለስ ምንድነው?
ምድነው ሰው ላይ መፍረድ የዚህን ያህል top ደደብ መሆን ምን ይሉታል@@ekranmahdi230
እውነት ነው ወሬ መውደድ የሰውን ታሪክ ስንት ስቃይ እየሰማን ተረተረት ማድረግ
Enem germogn min malet endalebign eyasebku new yanten comment yagegnehut....Ewinet bilehal.... Egziabher Lehzibachin mastewal....Lezich lij fitih yisitilin
የሽማግሌዎች ጫና ይህን ጉዳት አስከተለ። የቤት ቀጋ፣የውጭ አልጋ የሆኑ በርካታ ወስላታ ወንዶች አሉ።ሚስት አልተመቸኝም ካለች እባካችሁ አትጫኑ፣ተዋት።ውጤቱን ተመልከቱ ።አይዞሽ እህቴ፣በህግ እንዲቀጣልሽ ታገይ! አትታረቂ፣መትረፍሽን አትይ ፣ሙሉ ፊትሽን አግኝታሽ ቢሆን ኖሮስ? አይዞሽ፣እግዚአብሄር ይርዳሽ።
በትክክል
ልክ ነሽ ሽማግሌ ግድ እንቅ አድርጎ ይይዛል የፊቱን መልካም እየመሰለ የቤቱን አይኖሩ በስንት ስቃይ ነው የተፍታሁት ሰው አታከብርም እስኪሉኚ የኔን አላዮ የቤት ስቃየን
እኮን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሠላም አዴረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
እንኳንአብሮ አደረሰን
እኮንአብሮአደረሰን,❤❤❤
Amen amen amen
❤❤❤Amen
እንካን አብሮ አደርሰን የልባችንን መሻት ይሙላልን❤❤❤❤
ፍትህ ለዚች እህት እባካችው ጠበቃ ነን ያላችው እህቶቻችን በምት እያጣን ነው ይችልጅ እረዷት እባካችው
የኔ እህት ምንአይነት ትግስተኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😢
የዲያስፖራው እና የመንታ ልጆቹ የዲ ኤን ኤ ውጤት እንዴት ሆነ
ወር ይፈጃልኮ ጠብቁ😂
enem begugut eyetebeku new
አዎ
ወላሂ እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነዉ
ልጆቹ እንደሆነ ተረጋገጠ አለምሰገድ ግን ላሽ ሳይለን አልቀረም
የኔ እናት ኣይዞሽ 😢😢 ምን ዓይነት ፈተና ነዉ 😢ለምንድነዉ ዝም ብለሽ የማትሀጅዉ ከሞትሽ ብሃላ እነዝህ ሽማግሌዎች መግነዝ ይዘዉ ነዉ የሚመጡ እንጂ ህይወትሽ ኣያተርፈሉሽም ።
እባክህ እባክህ የቻልከውን ዕርዳት።ሴቶች እባካችሁ ካልተመቻችሁ ለሰው ብላችሁ መጎዳት የለባችውም በተለይ በሐይማኖት አባቶች።ራሳችሁን የምታውቁት ራሳችሁ ናቸው።
እንኳን ለአመታዊ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሰን
የነገው ቅዱሰ ሚካኤል ከክፎ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜንአሜን❤❤❤
amen amen amen❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ❤❤
አሜን❤❤
ሰው በቃ ቁሩባን እንደ ቀልድ ማየት አይከብድም ፈጣሪ፡ሆይ ይቅር በለን አይዞሺ እህት አለሜ
ቤተክርስቲያን እንደ ሱቅ የሚከፍቱት እነሱ ሁሉንም የሚሰሩ እነሱ ስለዚ ችግር የለም
ያሳዝናል😭😭😭
አለምዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ከዛሬዋ ባለታሪክ እህታችን ይልቅ የDNA ጠያቂዎች ብዛት ኧረ ወገን ስራዉን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ሚዲያ እንደመሆኑ መጠን የቀረበልንን የእታችንን ታሪክ እንስማበት
ወረኞች ስለሆኑ ነው ምን ይደረግ😢
ወረኛ ባለጌ ነገም በኔ በይ
በትክክል አንብበሽተረጅ ሣይገባሽ አትተች@@mecheyhone2203
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን
አሜንንን🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
AmneAmneAmne Enkwane Abero Adrsne❤❤❤❤
Amen
የእታቹ አይን ጠፍቷል የእናንተ ጭንቀት የዓመታዊ ባህል ነው። ቢንስ ፍትህ በሉ
የኔ እህት የድንግል ማርያም ልጅ ከለላ ይሁንሽ
ምን ጉድ ነው እንዴት ልጇን ከገደለ ሠው ጋ ኑሪ ትባላለች ያረብ እኛ ሀበሾች ተጨካክነናል😢😢😢😢
የኛ ሀገር ሽምግልና እኮ ጉድ ነው አንዱን ገሎ አንዱን ማኖር
ya inga hagare shumagille 1 lawonde yakoma2 la hoode yedaru nachchawe
የሀገራችን ሽማግሌዎች ሴትን ረግጠው ለወንድ ነው ሚያደሉት እና ሚፈርዱት።
ወይ ወንዶች እንደዚ ያምታረጉን እናንተም አንጀታቹ ይቃጠል ፈጣሪ መአቱ ያውርድባቹ
አሜን
Anjetesh yekatel anchi yeteregemesh. Abatesh eko wende new yehonesh koshsha
የ ክርስቶስን ስጋ እና ደም ያላከበረ ሰው እንዲያከብር መጠበቅ ሞኝነት ነው ። ከእ ን ዲህ አይነት ድፍረት ይጠብቀን
የነገው ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በረከቱ በሁላችን ቤት ይግባ ዓመት ዓመት ያድርሰን!!!
😢የኔ እህት አሁን አይንዋ ሲጠፋ መከራ ስትጋፈጥ የታለ ሽማግሌዎች እና የእምነት መሪዎች የሴት ህይወት መቀለድ ፍትህ ለዚህ ሚስኪን እህት 😢😢😢
ከሽማግሌዎች መሀከል አንድም ሠው እንዴት ሆንሽ ብሎ የጠየቀኝ የለም
አቤቱ አምላኬ ሆይ የድፍረት ሀጢአት እንዳይገዛኝ እኔ ባሪያህን ጠብቀኝ ።
እግዚአብሔር አትርፎሻል ብዙ አልጎዳሽም እውነት ፈጣሪ ጠብቆሻል አይኖችሽ ጠፍተው ቢሆንስ አይዞሽ አሁንም መዳኒያለም ይጠብቅሽ
አምላኬሆይ በዚች አሰቃቂ አለም ውስጥ ትግስትንና ማስተዋልን ጤናዬን ስጠኝ🤲🙏😢😢❤❤
Amen 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢
መልካም ነገር የምንስማበት ዘመን አምጣልን ጌታ ሆይ 😢😢😢😢
Amen😢
አሜን❤❤❤
በመጀመሪያ ቁርባንን ጠለቅ ብለን ማወቅ አለብን እሩጠን መግባቱ የማንወጣበት ስቃይውስጥ እንገባለን ፈጣሪ ከደዝ አይነት ይጠብቀን❤❤❤
አሜን በእውነት
Betam bewnt meftat alben 😢 tilk defret nw egzarber libona yesten
በጣም አሳዘነችኝ የምር ፈጣሪ ይፍረድብክ 😢😢አረ ወገን የሴቶች ጥቃት እስከመቼ ነው??
የብዙ የባለ ትዳሮች ሒወትነው የዚች ልጂ ታሪክ
የመድሃኒት መግዣ ብር የላትም ለምን አትታገዝም ወገን
እኔ ዘጠኝ ግዜ ሽምግልና ተቀምጫለሁ የሰው አይን ያስፈራል ዘጠኝ ግዜም ለሰው ስል ታረኲኝ ሽማግሌዎቹ ደግሞ የሱ ቤተሰቦች እና ጓደኞች ነበሩ በመጨረሻ ለማንም ሳልናገር ስደት ገባሁ ሀገር ቤት ብሆን እስካሁን አብረን ብንሆን ኑሮ ወይ እሱ ይገለኝ ነበር ወይም እኔ እገለው ነበር አንዳንዴ ራቅ ማለት ጥሩ ነው ያ ጊዜም አልፎ እዚህ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ቤተሰቦቹን በጣም ነበር የምወዳቸው
ጀግና ሴት ነሽ እንዲህ ብለሽ እንዳትመለሺ ወደሱ ሽማግሌዎችም ቢሆኑ ከፈለጉ ገደል ይግብ የኛ አገር ሽማግሌዎች ሴትን ልጅ ነው ቻይ ባልሽ ነው ምናምን የሚሉት
@@abentekelly9387 እግዚአብሔር ይመስገን አሁንማ ታሪክ ተቀየረ ያ ሁሉ አልፎ በራሴ ላይ ሽማግሌወች ሳይሆኑ እራሴ ነኝ የምወስን የዛኔም ልጅነትም ስለነበረብኝ ነው
አይናቸውን ያጥፋው ክፉዎች አይዞሽ እህቴ
ባለ ጉዳዮችህን የምታስተናግድበት መንገድ በጣም ደስ ይላል እርጋታህ ቪዲዮውን ጨርሰን እንድንከታተለው ያደርጋል
እግዚአብሔር ይርዳሽ የሴቶችና ጉዳይና ጠበቆች አግዟት ነገ የዚች ህይወት በጣም ይረብሻል
እቺ ልጅ ግን ፕሮቴክሽን ያስፈልጋታል። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እህቴ እውነቱን ያውጣልሽ በርግጥ ብዙ አስ መሳይ ሰዎች አሉ ለውጭ ሌላ ለትዳር ሌለ እናም እህቴ የእግዚአብሄር ፍርድ ይበልጣል አይዞሽ
እዮሀ ሚዲያ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው❤
❤
አይዞሽ እህቴ መድሀኒያለም ይፍረድልሽ እዛው እስር ቤት እንዳለ ፍቺውን አስጨርሺ 😢😢😢😢😢
ኦፎፎፎፎፎፎ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢 የአብርሀሙ ስላሴ ብርሀንሺን ይመልስልሺ አይዞሺ እህቴ ንነ አይነት ጊዜ ደርሰን
ይኔኔኔ.ወዮ.ለእኔ..እኔም.በሌን.ሸሽቼ.ነው.መንታ.ልጆቼን.ጥዬ.ግርድና.የመጣሁት.ግና.አመትይቀረኛል.ግን.በጭንቀት.ልሞት.ነውየነገው.ቅዱሰ.ሚካኤል.እዲረዳኝ.ፀልዩልኝ.
Ayzosh wedesu endatmelesi ljocheshen behg teykesh kalhonem serkesh wesdesh kesu erkesh nuri endi aynetoch kemegdel aymelesum😢
አይዞሽ እህት ከአሁን በኋላ ትቢተኛ ወንዶችን መፍራት ይቁም ህግ አለ ቀድመሽ ለህግ ማስታወቅ ነው ወንዶች ሲፈሯቸው ይብስባቸዋል።
ግን የመግደል ዛቻ እንኳን አያስከስስም እንዴ? ምን አይነት አገር ነው ያለን?!
ትግስትዋ እርጋታዋ አይዞሽ እማየ❤❤
እውነት እውነት ያማል እህቴን እንደው ሴት ልጅ እንደዚህ ስትሰቃይ ማንም ሊረዳት አለመቻሉ። በዚህ ላይ ባገቡት ሰው እንደዚህ ስቃይ ማየት እውነት ይህንን እንዴት ነው ማስቆም እምንችለው እንደማህበረሰብ መተባበር ይሻል። እግዚአብሔር ይበቀልልሽ እህቴ።
እህቴ ለደረሰብሽ ሁሉ እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥሽ የአንቺን ታሪክ ስሰማ እንባዩን መቆጣጠር አልቻልኩም ፕሮግራሙ እስከሚያልቅ ድረስ በለቅሶ ነው የተመለከትኩት የኔ እህት አሁን በርትተሽ እራስሽን ጠብቀሽ ለፍርድ አቅርቢው እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤
ቁርባን መጫወቻ አረጋችሁት አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እደምህረትህ ማረን አሜን❤
ለምንእደዚትያለሽ መጫወቻማእዳሎነ ስላወቀችነው በቁርባንያገባችው ማንም ሴት እፈታለውብላ አታገባም የተጫወተባት እሱነውጂ እሷ ቁርባን መጫወቻ አላረገችውም ምነው እግዚያብሔር እደሰው ጨካኝ ነው አልሽሳ በቁርባን ስላገባሽ መፍታት የለብሽም ካሎነ ሙቺ የሚል አምላክ አደለምሺ አስተውይ
እግዚኦ🥺 ወይ ወንዶች ልቦና ይስጣቹሁ
Amen 😢😢
amene,amene,amene🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
ይሄ ሰው የእግዚአብሔር ስጋው ደሙን ያረከሰ ጤነኛ አይደለም
ሰላም ወንድሜ ፋሲል እባላለሁ የምኖረው ካናዳ ነው የት/ርት ሞያየ የማህበራዊ ሳሱንስ ነው ከሞያው አንዱ ፋሚሊ ጋብቻ እና የሱሰኞች ካውንስሊንግ ነው። በቁርባን ተጋብታ በአሲድ የተጎዳችውን እህት ታሪክ ሰምቸ በጣም ነው ያዘንኩት እባክህ ደውልልኝ እና በሞያየ ልርዳት። ፋሲል ትደውልልኝ። መልካም ቀን
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጠባቂ መልአክ ይልክልሻል 👏
አዕምሮዬን መቆጣጠር አቃተኝ የምር አዘንኩ ምን ያህል ትግስትሽ ኧረ ኡኡኡኡ ህዝብ ይፍረድ😭😭😭😭😭
እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ሁኚ አይዞሽ ቤተሰቦችሽን አትስሚያቸው የሰራው ትልቅ ወንጀል ነው ፍትህ ልታገኚ ይገባል።
በስመ ስላሴ በቁርባን ተጋብቶም ወደ ሌላ እኔ የምለው ግን ይኸ ሁሉ እምየ ኢትዮጵያ ውስጥ ነውን የሚሰራው ይኸ ሁሉ ግፍ😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ የኔ እናት እንኳንም ከዚ የከፋ አልሆነብሽ አይዞሽ😢
አይዞሽ ምን ታረጊዋለሽ ሲያመጣው መጠንከር ነው እህቴ በርቺ እትጨነቂ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ እስከመቼ ነው ግን የሴት ልጅ ጥቃት የሚቀጥለው ለምን ግን ለምን ???
እረ ወንዶች እባካቹ እናቶች እንደራጅና ወንዶች ልጆቻችን ላይ መስራት አለብን እረ ግፍ በዛ
እግዚአብሔር ሆይ ከደዚህ አይነት አረመኔ ስው ጠብቀን እፍፍፍፍ ቆይ ግን በጣም እየፍራሁ ነው ከማን ጋር እኑር 😢😢😢😢 መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደራ. 😢😢😢
ኣይዞሽ እህቴ እግኣዛብሄር ህይወትሽ ያስተካክልልሻል እራስሽን ጠብቂ እመብርሃን ህይወትሽ በደስታ ትቀይርልሽ
ሴቶች ደም እያለቀሱ ያሉት ጉድ ከማያፈቅራቸው ተጋብተው ይወልዳሉ የሆነ ሰአት ሲቀየርባቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ይመጣል ወንድ ልጅ አንዳዱ በቀለበት ቢታሰር በልጅ በካቴና ብታሰሪውም ይሄዳል ሲያፈቅርም ኖሮልሸ በተግባር ያሳይሻል ከአንቺ በላይ የሚወዳት ካለ አንቺን እንደሰራተኛ ረግጦሸ ይኖራል እውነተኛ አፍቃሪ ወንዶች ላፈቀሩት ነብሳቸውን ይሰጣሉ እህታችን የነገው መላኩ ሚካኤል ሀዘንሸን በደሰታ ይቀይረው አሜን❤
Amen Amen Amen 😢😢
ትክክል❤❤❤❤ልክዕ እዩ ጽብቕተይ❤❤❤አሜን አሜን
አሌክሥ የኪያ ጉዳይ የት ደረሠ
Ara biyansi dn eko 1 wer yifejal tebiku
😂😅😅@@buzunashdadhi4143
አይወጣም ሁለተኛ እንዳትመጪ ።
ወሬኛ ይህን አዳምጭ እንዴት ጀግና ሴት እንደሆነች
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት ግፍሽንም ይመልከትልሽ የዋህነትሽነው በሕይወት ያቆየሽ😢😢😢
አይዞሽ ራስሽ አታሳምኚው እህት ሴት ጠቢብ ነች ከቆረጥሽ ወንድ ፈሪ ነው ደግሞም የሥራው ክፋት ያርቀዋል
ሱብሀን አላህ አይ ዱንያ ምስኪን የሚያለቅስባት 😢😢😢አላህ ይርዳሽ ምን ይባላል ኑሮሽን ያቅልልሽ የኡትዮ ህግ የበለጠ ያቆስላል😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል በሀይማኖት ቨፍን ስንት እህቶች ግፍ ይደረስባቸዋል እህቴ ምስኪን ነቨ እነጋገርቨ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይርዳቨ❤🙏🏿
የእኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ህግ የለላት ሐገር ሁና ተቃጠልን
የኔ እናት😭😭😭😭💔💔💔💔 እንደዉ ምን ሰይጣን ነዉ ሀገራችን የገባዉ ኧረ ፈራን 😭😭😭😭💔💔💔💔
ውንድ ሲወድ ነው እንጂ ካልወደደሸ ባእድ ነው ብዙ አትጨነቂ እህቴ እራሰሸን ጠብቂ 😮ጎበዝ ሁኝ ::
እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ዋዝማ በአል አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል❤❤
እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እኔ ወለተሚካኤ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
የሚያድንሸ ሚካዬል አደለም እህት መዳን ያለው በእየሱስ ቢቻ ነው!!!
@tarikeWoleda በእግዚአብሄር ፌት የሚቆምፀሎትን የሚያሳርግ ሊቀመልአክ ቅዱስ ሚካኤል ፍቅሩ ቢገባችሁ በታደላችሁ ያልታደለች ነፍስ ትዘባርቃለች አይ ፔንጤ
አዋ አሉ በትክክል እግዚአብሔር ይርዳቸዉ ሲቶቹን ልቡና ይሰጣቸዉ ለወዱቹም አይዞሸ ህታችን ማንኛዉም ቡታ እግዚአብሔር አሰቀድሚ በጣም ከባድ
እንደው እግዚአብሔር ድፍርቱ አቤት እግዚአብሔር ቸርነት እድ ስራው በአንድቀን ያጠፋው ነበር እግዚአብሔር ማሃሪ ነው ስጋ ደሙ ወስደው መልከስከስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለው አይዞሽ
እግዚአብሔር ከአስመሳይ ስወች ይጠብቀን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ወይኔ አምላኬ ተቃጠልኩኝ ምን ጉድ ነው ሽማግሌ ተብየዎች አፈር ብሉ ለዚህ ያበቃችሃት እናተ ናችሁ 😢😢😢
ስራ ለሰሪው ማለት እንደዚህ ነው። ሰው የሰውን ህይወት እመሰቃቅላለሁ ብሎ የእራሱን ህይወት አበላሸ። እግዚአብሄር ይመስገን ። እንኳን በጤና ተረፍሽ። እሱ ከእነጋሻጃግሬዎቹ የእጁን አግኝቷል። ገና ያገኛል።
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
የኛ ሀገር ሽምግልና የሚያባብስ ነው አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🥺
ይሄን ሠውዬ በጊዜ እርቃ በሆን እንድህ ባላደረጋት ነበር አሥታራቂወቹ ናቸው የበደሏት😢😢😢😢😢
ይቅርታና አለምሰገድ ልጅቷን treat አላደረካትም atleast ፍትህ አለማለትህ አናዶኛል ልጅቷ እኮ still risk ውስጥ ናት የህግ ከለላ የምታገኝበት ነገር ቢመቻችላት እላለሁ ፍትህ ለእህታችን
ሱብሃና አሏህ መጨረሻችን አሰምረልኝ ገታየ
ጌታ ሆይ እርዳኝ ምን አይነት እረኩስ ነው ይሄ ፍቅር ሳይሆን ምቀኝነትና ቅናት ነው ይሄ እርኩስ ነው የኔ ቆንጆ በፊት እንዴት ታምር ነበረ አይኑ ይጥፋና
ይገርማል እኔም ልክ እንደዚህ አይነት ዋጋ አስከፍሎኛልከአሲዱ ውጪ😢አይዞሽ እናት ሁሉም ለበጎ ነውና ይበልጥ ጠንክሪ።
እንኳን ደህና መጣህ ምነው የዲኤንኤ ታሪኮች ጠፉ
ጠፉ ብቻ 😎
ኧረ በጣም
አይመጣም ሁለተኛ እንዳትመጡ ፕሮግራሙ ለወሬኞች አይደለም።
እግዚኦ እንዴት አይነት ወንድ አለ ፈጣሪየ ሰዉረኝ እግዚአብሔር ይሁንሽ እህቴ ምን ህግ አለ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ
ምን ዋጋአለው ነገጠዋትይወጣሉ በጉቦ።
እንኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ ለሊቀመላአክት ለቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ መላአክ በቤቱ መቅደስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለዛሬ አመት ደሞ ያሳደገኝ ደጅህ ቁሜ ለመዘመር ያብቃኝ 🙏
መታረቅ ጥሩ ግን ይቅርታ የምንቀበለውና የማንቀበለው አለ ሽምግልና የምትገቡ ሰዎች በደንብ አገናዝቡ ያጠፋው እሱ በቤ/ክ ተጋብቶ ይሄንን ያደረገ ሰው ሴትን ትፋተኛ ማድረግ አግባብ አይደለም ።
She is so hanbel and honest God bless you more 🙏 ❤️
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል ሌላ ሰዉ ፊት አፋቸዉ ጤፍ የሚቆላ ወንዶች የቤት ቀጋ የዉጭ ሀልጋ በዛላይ ኬሚካል የደፋችዉ ሴት በሴት ላይ እንደዚህ መጨከን ጉድ እኮ ነዉ
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል ባለታሪካችን እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ በእውነት በጣም አዝኛለሁ ሲቀጥ እንደ አንድ እህት የምመክርሽ ቁጭ ስትይ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጪ ለሂወትሽ ይጠቅምሻል አሁን ያለሽበትን ነገር ለማወቅም ይረዳሻል በእውነት እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን አይዞሽ
😭😭😭😭😭😭 የሴቶች እና የህፃናትን ጥቃት መንግስት ችል ማለቱ አሳስቦናል ።ፍትህ ለእህቶቻችን 😭😭😭😭
ሌላው ቀርቶ ኢትዪ በድሮን እሚጨፈጭፈውን ህዝብ ባቆመ እንኳን ሴትና ህፃናትን ሊጠብቅ 😢
አይዞሽ እህቴ በርቺ አሁንምቆንጆ ነሽ
እንኳን ደህና መጣህልን ስንጠብቅህ
አለም ሰገድ የክፍለ አገር ሰው በቅር ዘመድ የላቼውም ዘመድ ሆነህ እርዳት ጠበቃ የህግ አካላትን አግዛት እንኳንም አላገባሁ እምዬ ድባይ ወርቅ ይዝነብብሽ የህግ የሰላም አገር ❤ ልጅቱ እግዚያብሔር ይጠብቃት 😢
የዲያስፖራውን የዲኤንኤ ውጤት በግልፅ አቅርብ 15 ቀን አልፎታል ስለዚህ ውጤት እንፈልጋለን:: እውነቱን ማወቅ ልጅቱ ናት አጭበርባሪ ወይንስ እህቱ ናት ያልሆነ ውጤት እንዲላክለት ያደረገቸው??? ህዝቡ ይህንን ማወቅ ይፈልጋል
Ere betam
ቤተሰቦቹ የሰሩት ስህተት ቢኖር ወደ ሚዲያ እንዲመጣ አያደርጉም ነበር
እግዚአብሄር ፋርዱን ይሥጠዉ አቺንም ይማርሽ በጣም ያሳዝናል የግዚአብሄርን ቃል እስከማቃለል የሄደበት የግብዝነት ጥግ ከባድነዉ 😢😢😢
ወንድ ልጅ ጉዱ ብዙ ነው ዝምምም ይሻላል
Yeni enat yezariwe kidus Micheal bekinifu yeshafenesh hasazeneshgne yewondoch gefe teworeto ayelekeme😢😢😢😢
እሄ ኮሞቲ የምታዩ እግዚኣብሔር ፍፁም ስላም ይስጣቹ ❤
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤
Yani enat💔💔💔💔. Egzabher ferdun yeste💔💔💔💔😭😭😭
አለም ሰገድ የኪያ ነገር ምን ደረሰ ወይስ አመለጠኝ ያጢባራው ዳይስፖራ ልጆቹ የሱ ሆኑ ወይ
እግዚሀቤር ይርዳሽ አይዞሽ
ፍትህ ለህታችን 😢😢😢😢
በትክክክል ተባረክ አለምየ እነሱ ነው ሚያምንዋቸው
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢
ባልሽ ነው ቻይው የምትለዋ ቃል ናት የስንቱን ሴት ህይወት የቀጠፈው 😢😢😢 ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ😢😢😢
ትክክል
እናቱ ትቻለው እንጅ የማንንም ንክ ማን ይችላል ኧረ ወደዛ!🤨😔
@@ethiosenytube2138እውነት ነው በትክክል
😅😅😅አረ እደው ሣልፈልግ አሳቅሽኝ 😂😂@@ethiosenytube2138
😢😢😢😢😢😢😢 ewenet new
ብዙ ኮመንታተሮች ግን ትገርማላቹ የዚች ምስኪን ለተሠቃየች ልጇ ለሞተባት አይኗ ለጠፋ በሴቴነቷ ምክንያት መውጣት መግባት ላልቻለች እህት ፍትህ ከመጠየቅ ከጎንሽ ነን ከማለት ይልቅ ስለ DNA ትጠይቃላቹ ይህ ነገር በእኔ ቢደርስ ብላቹ አስቡ። ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ በደል በወንዶች ለሚደርስባቸው አሲድ ለሚደፋባቸው እህቶች😭😭😭 ፍትህ ለዚች ሴት አካሏን ላጣችው!!!😭
Enem yetazebekut yehenen new.
እሶ ስትንከረፈፍ ለተመላለሰችው እኛ ምን እናርጋት? ስህተት መሆኑን እያየች መመለስ ምንድነው?
ምድነው ሰው ላይ መፍረድ የዚህን ያህል top ደደብ መሆን ምን ይሉታል@@ekranmahdi230
እውነት ነው ወሬ መውደድ የሰውን ታሪክ ስንት ስቃይ እየሰማን ተረተረት ማድረግ
Enem germogn min malet endalebign eyasebku new yanten comment yagegnehut....
Ewinet bilehal.... Egziabher
Lehzibachin mastewal....
Lezich lij fitih yisitilin
የሽማግሌዎች ጫና ይህን ጉዳት አስከተለ። የቤት ቀጋ፣የውጭ አልጋ የሆኑ በርካታ ወስላታ ወንዶች አሉ።ሚስት አልተመቸኝም ካለች እባካችሁ አትጫኑ፣ተዋት።ውጤቱን ተመልከቱ ።አይዞሽ እህቴ፣በህግ እንዲቀጣልሽ ታገይ! አትታረቂ፣መትረፍሽን አትይ ፣ሙሉ ፊትሽን አግኝታሽ ቢሆን ኖሮስ? አይዞሽ፣እግዚአብሄር ይርዳሽ።
በትክክል
ልክ ነሽ ሽማግሌ ግድ እንቅ አድርጎ ይይዛል የፊቱን መልካም እየመሰለ የቤቱን አይኖሩ በስንት ስቃይ ነው የተፍታሁት ሰው አታከብርም እስኪሉኚ የኔን አላዮ የቤት ስቃየን
እኮን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሠላም አዴረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
እንኳንአብሮ አደረሰን
እኮንአብሮአደረሰን,❤❤❤
Amen amen amen
❤❤❤Amen
እንካን አብሮ አደርሰን የልባችንን መሻት ይሙላልን❤❤❤❤
ፍትህ ለዚች እህት እባካችው ጠበቃ ነን ያላችው እህቶቻችን በምት እያጣን ነው ይችልጅ እረዷት እባካችው
የኔ እህት ምንአይነት ትግስተኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😢
የዲያስፖራው እና የመንታ ልጆቹ የዲ ኤን ኤ ውጤት እንዴት ሆነ
ወር ይፈጃልኮ ጠብቁ😂
enem begugut eyetebeku new
አዎ
ወላሂ እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነዉ
ልጆቹ እንደሆነ ተረጋገጠ አለምሰገድ ግን ላሽ ሳይለን አልቀረም
የኔ እናት ኣይዞሽ 😢😢 ምን ዓይነት ፈተና ነዉ 😢ለምንድነዉ ዝም ብለሽ የማትሀጅዉ ከሞትሽ ብሃላ እነዝህ ሽማግሌዎች መግነዝ ይዘዉ ነዉ የሚመጡ እንጂ ህይወትሽ ኣያተርፈሉሽም ።
እባክህ እባክህ የቻልከውን ዕርዳት።ሴቶች እባካችሁ ካልተመቻችሁ ለሰው ብላችሁ መጎዳት የለባችውም በተለይ በሐይማኖት አባቶች።ራሳችሁን የምታውቁት ራሳችሁ ናቸው።
እንኳን ለአመታዊ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሰን
የነገው ቅዱሰ ሚካኤል ከክፎ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜንአሜን❤❤❤
amen amen amen❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ❤❤
አሜን❤❤
Amen amen amen
ሰው በቃ ቁሩባን እንደ ቀልድ ማየት አይከብድም ፈጣሪ፡ሆይ ይቅር በለን አይዞሺ እህት አለሜ
ቤተክርስቲያን እንደ ሱቅ የሚከፍቱት እነሱ ሁሉንም የሚሰሩ እነሱ ስለዚ ችግር የለም
ያሳዝናል😭😭😭
አለምዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ከዛሬዋ ባለታሪክ እህታችን ይልቅ የDNA ጠያቂዎች ብዛት ኧረ ወገን ስራዉን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ሚዲያ እንደመሆኑ መጠን የቀረበልንን የእታችንን ታሪክ እንስማበት
ወረኞች ስለሆኑ ነው ምን ይደረግ😢
ወረኛ ባለጌ ነገም በኔ በይ
በትክክል አንብበሽተረጅ ሣይገባሽ አትተች@@mecheyhone2203
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቀን
አሜንንን🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
AmneAmneAmne Enkwane Abero Adrsne❤❤❤❤
Amen
የእታቹ አይን ጠፍቷል የእናንተ ጭንቀት የዓመታዊ ባህል ነው። ቢንስ ፍትህ በሉ
የኔ እህት የድንግል ማርያም ልጅ ከለላ ይሁንሽ
ምን ጉድ ነው እንዴት ልጇን ከገደለ ሠው ጋ ኑሪ ትባላለች ያረብ እኛ ሀበሾች ተጨካክነናል😢😢😢😢
የኛ ሀገር ሽምግልና እኮ ጉድ ነው አንዱን ገሎ አንዱን ማኖር
ya inga hagare shumagille
1 lawonde yakoma
2 la hoode yedaru nachchawe
የሀገራችን ሽማግሌዎች ሴትን ረግጠው ለወንድ ነው ሚያደሉት እና ሚፈርዱት።
ወይ ወንዶች እንደዚ ያምታረጉን እናንተም አንጀታቹ ይቃጠል ፈጣሪ መአቱ ያውርድባቹ
አሜን
አሜን
Anjetesh yekatel anchi yeteregemesh. Abatesh eko wende new yehonesh koshsha
የ ክርስቶስን ስጋ እና ደም ያላከበረ ሰው እንዲያከብር መጠበቅ ሞኝነት ነው ። ከእ ን ዲህ አይነት ድፍረት ይጠብቀን
የነገው ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በረከቱ በሁላችን ቤት ይግባ ዓመት ዓመት ያድርሰን!!!
😢የኔ እህት አሁን አይንዋ ሲጠፋ መከራ ስትጋፈጥ የታለ ሽማግሌዎች እና የእምነት መሪዎች የሴት ህይወት መቀለድ ፍትህ ለዚህ ሚስኪን እህት 😢😢😢
ከሽማግሌዎች መሀከል አንድም ሠው እንዴት ሆንሽ ብሎ የጠየቀኝ የለም
አቤቱ አምላኬ ሆይ የድፍረት ሀጢአት እንዳይገዛኝ እኔ ባሪያህን ጠብቀኝ ።
Amen
እግዚአብሔር አትርፎሻል ብዙ አልጎዳሽም እውነት ፈጣሪ ጠብቆሻል አይኖችሽ ጠፍተው ቢሆንስ አይዞሽ አሁንም መዳኒያለም ይጠብቅሽ
አምላኬሆይ በዚች አሰቃቂ አለም ውስጥ ትግስትንና ማስተዋልን ጤናዬን ስጠኝ🤲🙏😢😢❤❤
አሜን
Amen 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢
መልካም ነገር የምንስማበት ዘመን አምጣልን ጌታ ሆይ 😢😢😢😢
Amen
Amen😢
አሜን❤❤❤
በመጀመሪያ ቁርባንን ጠለቅ ብለን ማወቅ አለብን እሩጠን መግባቱ የማንወጣበት ስቃይውስጥ እንገባለን ፈጣሪ ከደዝ አይነት ይጠብቀን❤❤❤
አሜን በእውነት
Betam bewnt meftat alben 😢 tilk defret nw egzarber libona yesten
በጣም አሳዘነችኝ የምር ፈጣሪ ይፍረድብክ 😢😢አረ ወገን የሴቶች ጥቃት እስከመቼ ነው??
የብዙ የባለ ትዳሮች ሒወትነው የዚች ልጂ ታሪክ
የመድሃኒት መግዣ ብር የላትም ለምን አትታገዝም ወገን
እኔ ዘጠኝ ግዜ ሽምግልና ተቀምጫለሁ
የሰው አይን ያስፈራል ዘጠኝ ግዜም ለሰው ስል ታረኲኝ ሽማግሌዎቹ ደግሞ የሱ ቤተሰቦች እና ጓደኞች ነበሩ
በመጨረሻ ለማንም ሳልናገር ስደት ገባሁ
ሀገር ቤት ብሆን እስካሁን አብረን ብንሆን ኑሮ ወይ እሱ ይገለኝ ነበር ወይም እኔ እገለው ነበር
አንዳንዴ ራቅ ማለት ጥሩ ነው
ያ ጊዜም አልፎ እዚህ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ሙሉ ቤተሰቦቹን በጣም ነበር የምወዳቸው
ጀግና ሴት ነሽ እንዲህ ብለሽ እንዳትመለሺ ወደሱ ሽማግሌዎችም ቢሆኑ ከፈለጉ ገደል ይግብ የኛ አገር ሽማግሌዎች ሴትን ልጅ ነው ቻይ ባልሽ ነው ምናምን የሚሉት
@@abentekelly9387 እግዚአብሔር ይመስገን አሁንማ ታሪክ ተቀየረ
ያ ሁሉ አልፎ በራሴ ላይ ሽማግሌወች ሳይሆኑ እራሴ ነኝ የምወስን የዛኔም ልጅነትም ስለነበረብኝ ነው
አይናቸውን ያጥፋው ክፉዎች አይዞሽ እህቴ
ባለ ጉዳዮችህን የምታስተናግድበት መንገድ በጣም ደስ ይላል እርጋታህ ቪዲዮውን ጨርሰን እንድንከታተለው ያደርጋል
እግዚአብሔር ይርዳሽ የሴቶችና ጉዳይና ጠበቆች አግዟት ነገ የዚች ህይወት በጣም ይረብሻል
እቺ ልጅ ግን ፕሮቴክሽን ያስፈልጋታል። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እህቴ እውነቱን ያውጣልሽ በርግጥ ብዙ አስ መሳይ ሰዎች አሉ ለውጭ ሌላ ለትዳር ሌለ እናም እህቴ የእግዚአብሄር ፍርድ ይበልጣል አይዞሽ
እዮሀ ሚዲያ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው❤
❤
አይዞሽ እህቴ መድሀኒያለም ይፍረድልሽ እዛው እስር ቤት እንዳለ ፍቺውን አስጨርሺ 😢😢😢😢😢
ኦፎፎፎፎፎፎ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢 የአብርሀሙ ስላሴ ብርሀንሺን ይመልስልሺ አይዞሺ እህቴ ንነ አይነት ጊዜ ደርሰን
ይኔኔኔ.ወዮ.ለእኔ..እኔም.በሌን.ሸሽቼ.ነው.መንታ.ልጆቼን.ጥዬ.ግርድና.የመጣሁት.ግና.አመትይቀረኛል.ግን.በጭንቀት.ልሞት.ነው
የነገው.ቅዱሰ.ሚካኤል.እዲረዳኝ.ፀልዩልኝ.
Ayzosh wedesu endatmelesi ljocheshen behg teykesh kalhonem serkesh wesdesh kesu erkesh nuri endi aynetoch kemegdel aymelesum😢
አይዞሽ እህት ከአሁን በኋላ ትቢተኛ ወንዶችን መፍራት ይቁም ህግ አለ ቀድመሽ ለህግ ማስታወቅ ነው ወንዶች ሲፈሯቸው ይብስባቸዋል።
ግን የመግደል ዛቻ እንኳን አያስከስስም እንዴ? ምን አይነት አገር ነው ያለን?!
ትግስትዋ እርጋታዋ አይዞሽ እማየ❤❤
እውነት እውነት ያማል እህቴን እንደው ሴት ልጅ እንደዚህ ስትሰቃይ ማንም ሊረዳት አለመቻሉ። በዚህ ላይ ባገቡት ሰው እንደዚህ ስቃይ ማየት እውነት ይህንን እንዴት ነው ማስቆም እምንችለው እንደማህበረሰብ መተባበር ይሻል። እግዚአብሔር ይበቀልልሽ እህቴ።
እህቴ ለደረሰብሽ ሁሉ እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥሽ የአንቺን ታሪክ ስሰማ እንባዩን መቆጣጠር አልቻልኩም ፕሮግራሙ እስከሚያልቅ ድረስ በለቅሶ ነው የተመለከትኩት የኔ እህት አሁን በርትተሽ እራስሽን ጠብቀሽ ለፍርድ አቅርቢው እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤
ቁርባን መጫወቻ አረጋችሁት አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እደምህረትህ ማረን አሜን❤
ለምንእደዚትያለሽ መጫወቻማእዳሎነ ስላወቀችነው በቁርባንያገባችው ማንም ሴት እፈታለውብላ አታገባም የተጫወተባት እሱነውጂ እሷ ቁርባን መጫወቻ አላረገችውም ምነው እግዚያብሔር እደሰው ጨካኝ ነው አልሽሳ በቁርባን ስላገባሽ መፍታት የለብሽም ካሎነ ሙቺ የሚል አምላክ አደለምሺ አስተውይ
እግዚኦ🥺 ወይ ወንዶች ልቦና ይስጣቹሁ
Amen 😢😢
amene,amene,amene🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
ይሄ ሰው የእግዚአብሔር ስጋው ደሙን ያረከሰ ጤነኛ አይደለም
ሰላም ወንድሜ ፋሲል እባላለሁ የምኖረው ካናዳ ነው የት/ርት ሞያየ የማህበራዊ ሳሱንስ ነው ከሞያው አንዱ ፋሚሊ ጋብቻ እና የሱሰኞች ካውንስሊንግ ነው። በቁርባን ተጋብታ በአሲድ የተጎዳችውን እህት ታሪክ ሰምቸ በጣም ነው ያዘንኩት እባክህ ደውልልኝ እና በሞያየ ልርዳት።
ፋሲል ትደውልልኝ።
መልካም ቀን
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጠባቂ መልአክ ይልክልሻል 👏
አዕምሮዬን መቆጣጠር አቃተኝ የምር አዘንኩ ምን ያህል ትግስትሽ ኧረ ኡኡኡኡ ህዝብ ይፍረድ😭😭😭😭😭
እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ሁኚ አይዞሽ ቤተሰቦችሽን አትስሚያቸው የሰራው ትልቅ ወንጀል ነው ፍትህ ልታገኚ ይገባል።
በስመ ስላሴ በቁርባን ተጋብቶም ወደ ሌላ እኔ የምለው ግን ይኸ ሁሉ እምየ ኢትዮጵያ ውስጥ ነውን የሚሰራው ይኸ ሁሉ ግፍ😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ የኔ እናት እንኳንም ከዚ የከፋ አልሆነብሽ አይዞሽ😢
አይዞሽ ምን ታረጊዋለሽ ሲያመጣው መጠንከር ነው እህቴ በርቺ እትጨነቂ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ እስከመቼ ነው ግን የሴት ልጅ ጥቃት የሚቀጥለው ለምን ግን ለምን ???
እረ ወንዶች እባካቹ እናቶች እንደራጅና ወንዶች ልጆቻችን ላይ መስራት አለብን እረ ግፍ በዛ
እግዚአብሔር ሆይ ከደዚህ አይነት አረመኔ ስው ጠብቀን እፍፍፍፍ ቆይ ግን በጣም እየፍራሁ ነው ከማን ጋር እኑር 😢😢😢😢 መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደራ. 😢😢😢
ኣይዞሽ እህቴ እግኣዛብሄር ህይወትሽ ያስተካክልልሻል እራስሽን ጠብቂ እመብርሃን ህይወትሽ በደስታ ትቀይርልሽ
ሴቶች ደም እያለቀሱ ያሉት ጉድ ከማያፈቅራቸው ተጋብተው ይወልዳሉ የሆነ ሰአት ሲቀየርባቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ይመጣል ወንድ ልጅ አንዳዱ በቀለበት ቢታሰር በልጅ በካቴና ብታሰሪውም ይሄዳል ሲያፈቅርም ኖሮልሸ በተግባር ያሳይሻል ከአንቺ በላይ የሚወዳት ካለ አንቺን እንደሰራተኛ ረግጦሸ ይኖራል እውነተኛ አፍቃሪ ወንዶች ላፈቀሩት ነብሳቸውን ይሰጣሉ እህታችን የነገው መላኩ ሚካኤል ሀዘንሸን በደሰታ ይቀይረው አሜን❤
Amen Amen Amen 😢😢
ትክክል❤❤❤❤ልክዕ እዩ ጽብቕተይ❤❤❤አሜን አሜን
አሌክሥ የኪያ ጉዳይ የት ደረሠ
Ara biyansi dn eko 1 wer yifejal tebiku
😂😅😅@@buzunashdadhi4143
አይወጣም ሁለተኛ እንዳትመጪ ።
ወሬኛ ይህን አዳምጭ እንዴት ጀግና ሴት እንደሆነች
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት ግፍሽንም ይመልከትልሽ የዋህነትሽነው በሕይወት ያቆየሽ😢😢😢
አይዞሽ ራስሽ አታሳምኚው እህት ሴት ጠቢብ ነች ከቆረጥሽ ወንድ ፈሪ ነው ደግሞም የሥራው ክፋት ያርቀዋል
ሱብሀን አላህ አይ ዱንያ ምስኪን የሚያለቅስባት 😢😢😢አላህ ይርዳሽ ምን ይባላል ኑሮሽን ያቅልልሽ የኡትዮ ህግ የበለጠ ያቆስላል😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል በሀይማኖት ቨፍን ስንት እህቶች ግፍ ይደረስባቸዋል እህቴ ምስኪን ነቨ እነጋገርቨ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይርዳቨ❤🙏🏿
የእኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ህግ የለላት ሐገር ሁና ተቃጠልን
የኔ እናት😭😭😭😭💔💔💔💔 እንደዉ ምን ሰይጣን ነዉ ሀገራችን የገባዉ ኧረ ፈራን 😭😭😭😭💔💔💔💔
ውንድ ሲወድ ነው እንጂ ካልወደደሸ ባእድ ነው ብዙ አትጨነቂ እህቴ እራሰሸን ጠብቂ 😮ጎበዝ ሁኝ ::
እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ዋዝማ በአል አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል❤❤
እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እኔ ወለተሚካኤ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
የሚያድንሸ ሚካዬል አደለም እህት መዳን ያለው በእየሱስ ቢቻ ነው!!!
@tarikeWoleda በእግዚአብሄር ፌት የሚቆምፀሎትን የሚያሳርግ ሊቀመልአክ ቅዱስ ሚካኤል ፍቅሩ ቢገባችሁ በታደላችሁ ያልታደለች ነፍስ ትዘባርቃለች አይ ፔንጤ
አዋ አሉ በትክክል እግዚአብሔር ይርዳቸዉ ሲቶቹን ልቡና ይሰጣቸዉ ለወዱቹም አይዞሸ ህታችን ማንኛዉም ቡታ እግዚአብሔር አሰቀድሚ በጣም ከባድ
እንደው እግዚአብሔር ድፍርቱ አቤት እግዚአብሔር ቸርነት እድ ስራው በአንድቀን ያጠፋው ነበር እግዚአብሔር ማሃሪ ነው ስጋ ደሙ ወስደው መልከስከስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለው አይዞሽ
እግዚአብሔር ከአስመሳይ ስወች ይጠብቀን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ወይኔ አምላኬ ተቃጠልኩኝ ምን ጉድ ነው ሽማግሌ ተብየዎች አፈር ብሉ ለዚህ ያበቃችሃት እናተ ናችሁ 😢😢😢
ስራ ለሰሪው ማለት እንደዚህ ነው። ሰው የሰውን ህይወት እመሰቃቅላለሁ ብሎ የእራሱን ህይወት አበላሸ። እግዚአብሄር ይመስገን ። እንኳን በጤና ተረፍሽ። እሱ ከእነጋሻጃግሬዎቹ የእጁን አግኝቷል። ገና ያገኛል።
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
የኛ ሀገር ሽምግልና የሚያባብስ ነው አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🥺
ይሄን ሠውዬ በጊዜ እርቃ በሆን እንድህ ባላደረጋት ነበር አሥታራቂወቹ ናቸው የበደሏት😢😢😢😢😢
ይቅርታና አለምሰገድ ልጅቷን treat አላደረካትም atleast ፍትህ አለማለትህ አናዶኛል ልጅቷ እኮ still risk ውስጥ ናት የህግ ከለላ የምታገኝበት ነገር ቢመቻችላት እላለሁ ፍትህ ለእህታችን
ሱብሃና አሏህ መጨረሻችን አሰምረልኝ ገታየ
ጌታ ሆይ እርዳኝ ምን አይነት እረኩስ ነው ይሄ ፍቅር ሳይሆን ምቀኝነትና ቅናት ነው
ይሄ እርኩስ ነው የኔ ቆንጆ በፊት እንዴት ታምር ነበረ አይኑ ይጥፋና
ይገርማል እኔም ልክ እንደዚህ አይነት ዋጋ አስከፍሎኛልከአሲዱ ውጪ😢አይዞሽ እናት ሁሉም ለበጎ ነውና ይበልጥ ጠንክሪ።
እንኳን ደህና መጣህ ምነው የዲኤንኤ ታሪኮች ጠፉ
ጠፉ ብቻ 😎
ኧረ በጣም
አይመጣም ሁለተኛ እንዳትመጡ ፕሮግራሙ ለወሬኞች አይደለም።
እግዚኦ እንዴት አይነት ወንድ አለ ፈጣሪየ ሰዉረኝ እግዚአብሔር ይሁንሽ እህቴ ምን ህግ አለ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ
ምን ዋጋአለው ነገጠዋትይወጣሉ በጉቦ።
እንኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ ለሊቀመላአክት ለቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ መላአክ በቤቱ መቅደስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለዛሬ አመት ደሞ ያሳደገኝ ደጅህ ቁሜ ለመዘመር ያብቃኝ 🙏
መታረቅ ጥሩ ግን ይቅርታ የምንቀበለውና የማንቀበለው አለ ሽምግልና የምትገቡ ሰዎች በደንብ አገናዝቡ ያጠፋው እሱ በቤ/ክ ተጋብቶ ይሄንን ያደረገ ሰው ሴትን ትፋተኛ ማድረግ አግባብ አይደለም ።
She is so hanbel and honest God bless you more 🙏 ❤️
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል ሌላ ሰዉ ፊት አፋቸዉ ጤፍ የሚቆላ ወንዶች የቤት ቀጋ የዉጭ ሀልጋ በዛላይ ኬሚካል የደፋችዉ ሴት በሴት ላይ እንደዚህ መጨከን ጉድ እኮ ነዉ
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል
ባለታሪካችን እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ በእውነት በጣም አዝኛለሁ ሲቀጥ እንደ አንድ እህት የምመክርሽ ቁጭ ስትይ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጪ ለሂወትሽ ይጠቅምሻል አሁን ያለሽበትን ነገር ለማወቅም ይረዳሻል በእውነት እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን አይዞሽ
😭😭😭😭😭😭 የሴቶች እና የህፃናትን ጥቃት መንግስት ችል ማለቱ አሳስቦናል ።
ፍትህ ለእህቶቻችን 😭😭😭😭