ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄንን ቃሎችሽን በመጽሀፍ መልክ ጽፈሽ ታሪክሽን ለአንባቢዎች ብታቀርቢው በትምህርትን ለብዙ ዜጎች ይረዳልና እባክሽን በቃልሽ የተረክሽውን እንደ ወረደ ጻፊውና ለንባብ አብቂው🎉 አደራሽን ።
😂 እውነት እኔ በጣም ነው ያዘንኩት
Enem eyasabku neber.
ኡኡኡ ማበዴ ነው ወይኔወይኔ እህቶቻችን ።እባካችው እባካችው ።ምን እናድርግ
ችግሩ የኛ ማህበረሰብ እንኳን በመጽሃፍ ተጽፎ ጭንቅላቱም ተቀዶ ብትጨመርበት አይማርም
ቤተሰብብሽን እርጂ ይቅርታ አድርጊላቸው ግዳታ ነው ለጎደኛሽ እንኳን ይቅርታ አድርገሻል ቬሎ ልከሻል
ማነው እንደኔ ድንገት ገብቶ ሙሉውን የሰማ የሚገርም ነው የስዴተኞች ጉዳይ
እኔም
እኔ ወለሂ
እኔ ከቲክቶክ ገና እየመጣሁ ነዉ
me too
Me too. ካሁን ካሁን አቆመዋለሁ እያልኩ ጨረስኩት።
እንደኖ ከቲክታክ የተቆረጠ ቢድዮ አይቶ የመጣ👍👍
እኔ😅
እኔ ወላሂ ❤
እኔ
እኔም😅
እዚህ አገር ከሚሠራ ልክስክስ ፊልም 100% ያንቺን ታሪክ ማዳመጥ ልብ አንጠልጣይ ነው በርቺ እግዘብሔርን እመኝ
ጌታ አግኛታ እግዚአብሔር ሂወቷን ቀይሮታል የሚደንቅ ምስክርነት ነው ያላት ይቀጥላል ታሪኳ ።
መልካም ወጣት ላይ የቀረበች ናት ?@@tsigekifle9115
ሃቅ ነዉ😂😂
እውነት ነው
በትክክል 😢❤
ማሻላህ በጣም ታምሪያለሽ ምክንያቱም የአላ ፍጥረቶች በሙሉ ውብ ናቸው
አላህ እኮ ፈጣሪ አይደለም።
Stupid don't play with the religion
😂😂😂😂ina yasus new ?@@alemtsehay279
😂😂😂😂😂 ሙስሊሞች አፈላችሁ የምር በግድ ሙስሊም ሁኝ ነው😅
ከ fb ፖስት ተደርጎ አይቼ ነው የመጣሁ የምር በጣም ነው የምታምሪው እግዝያብሔር ምስክሬ ነው ከልቤ ነው ምልሽ ይህን ኮሜንት ድንገት ካነበበሽ ማርያምን በራስሽ መተማመን የሚገባሽ እርጋታሽ ምን ልበልሽ የምር ቆንጅዬ ሚለው ቃል አይገልፅሽም 🙏🥰🥰 ከ ውበትሽ ይልቅ ልብሽ ንፁህ ይሁን ብቻ ❤
የኔ ቆንጆ አንቺ ውስጥሽም ውጭሽም ቆንጆ ሴት ነሽ። የእግዚአብሔር ፍጡር ሁሉ እጅግ ውብ ነው። አትሳሳቺ። ድንቅ እና ውብ ሴት ነሽ።
Tenkara set ❤❤❤❤😊
ሁሉም ነገር ሲያልፍ ቀላል ይመስል ያስቃል። እንኳን ይህን የህይወት ፈተና እየሳቅሽ ለመናገር አበቃሽ። ❤❤❤
ሳቅ ሁሌ የደስታ አይደለም ። ሰዎች ብዙ ህመሞችን የምናሳልፈው በሳቅ እየሸፈንን ነው።
Parttwo
😂😂
በጣም ትክክል
በጣም ጠንካራ ቆንጆ❤ ታርክሽን ስከታተል ቆየት ብዬ ጀምሬ ከለሌቱ 7፡00 ሆነ..በጣም ግሩም ፈገግታሽ...መስማት...
የልጅትዋ ጥንካሬ ና የፈተና ብዛቱ በልጅነትዋ ይገርማል ቅልድና ቁም ነገር ብዙ ፈተና ደርሶባት ሂወትዋ ስታወራ የሰው ልብ ስብር ይላል እና ተመልሳ በፈገግታዋና ቀልድዋ ከሀዘን ታወጣዋለች ጎበዝ ደሞ ቆንጆ ናት መልከ ልፉ ብለው ያሳቀቅዋት ልቦና ይስጣቸው ስትስቅ ስታምር አንቺ ትልቅ ደረጃ ትደርስያለሽ ሰፊ ያስተሳሰብ አቅምና ትግስት ብትወድቅም ተስፋ የማትቆርጥ ጀግና ናት በወጣ ዉረድዋ ምክንያት እምባየ ልፍስ ሲል ስትስቅ ረስቼ ከስዋ እስቃለው😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ በጣም ነዉ የምታምሪዉ ሲቀጥል በጣም ወሬ(ጨዋታ) ያምርልሻል በጣም smart ነሽ እንዴት አፌን ከፍቼ እንዳዳመጥኩሽ ደሞ ብታቂ❤
Betam tafach nesh
እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@Hana-nb4ul enem netammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm
@@enkenyeleshalemu201 እኛም አንድ ቀነ ታሪካችንንንን እናወራለን❤❤❤❤የኔ ማር💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ማር ናት
የኔ ልእልት በጣም ቆንጅዬዬ ነሽ እና እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራ ይስጥሽ
ሀበሻ ሲጀመር በመልክ ,በቅላት ነዉ ሚያምነዉ እኔም በስንት ሀበሾች ተገፍቼ ግን በስተመቸረሻ በነጭ ተመርጬ አግብቼ መኖር ከጀመርኩኝ ሁለት አመት አለፈኝ ተመስገን ፈጣሪይ ይመስገን ሰዉ ቢጥልም ፈጣሪ መቼም አይጥልም🙏🙏🙏🙏🙏
ልክ ነው የወረደ አስተሳሰብ ነው ያለን የሚገርምሽ እኔም በከለሬ ብቻ ባሌ ልጁን አሳቅፎኝ ተወኝ ሽምግልና ላይ ለፍች ምክንያትህ ምንድ ነው ሲባል መልስ የለውም እኔ ግን አቃለሁ ስደት ነኝ ሰውም ዘመድም የለኝም እሱን ብዬነው የመጣሁት ያመጣኝም እሱ ነው ሂወት ልትከብደኝ እየሞከረች ነው እኔ ፈጣሬዬን አምነዋለሁ አይጥለኝም የተሻለ ሂወት ይሰጠኛል ሰው ሁሉ ቆንጆ ነሽ ቀይ ብትሆኝ ደሞ ይሉኛልእና ከለር አምላኪነን
🙏🙏🙏👍
@@FelahMohammedayezosh ke tikur endaletewledu eko new act yemiyadergut
የእኔ ዉድ አይዞን ፈጣሪ ከሰዉ ሁሉ ይበልጣል❤@@FelahMohammed
Sew bitilmi igezyabhar aytilmi
ሱበሀን አላህ ሚገርም ታሪክ ነዉ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረ ቃሉ ወበሽሪ ሶብሪ ይለናል ታጋሾችን አበስራቼዉ ላተቅነጡ ሚራህመቲላ ይላል ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ከብዙ መንገላታት ቡሀላ ምቾት አለ አልሀምዱሊላ በሀዘንም በደስታም ጊዜ ማመስገን ነዉ ፈጣሪአችንን
Allah yale Eyesus ayseram
እግዚአብሔር የማስተምርበት መንገድ አለው ይሄንን ኢንተርቪ ከአስር ጊዜ በላይ ፍለፊት እየመጣ አሳልፈዋለው ዛሬ ግን ለምድነው ፍለፊቴ የሚመጣው ብዬ ከፈትኩት እግዚአብሔር ብዙ አስተማረኝ
ይህንን ባጋጣሚ ነው ያየሁት፣ ግን የገረመኝ በጣም ውብ የሆንሽ ሴት አንደበትሽ ብቻ ተደምጦ የማይጠገብ የምታጓጊ ፀጋ የሞላብሽ እህት ነሽ፣ ታሪክሽ ገጠመኞችሽ አገላለፅሽ ተደምጦ አይጠገብም፣ በጣም ደስ የምርት ለተዋናኝነት 100% ብቃት ያለሽ ነሽ❤
ድንገት ነበር የገባሁት ግን መዉጣት አልቻልኩም በጣም ነዉ ደስምትይዉ የኔ ቆንጆ😅😅
እኔም ድንገት ገብቼ መውጣት አቃተኝ ቶሎ ብዙ ጉጉት የሚያሳድሩ ነገሮችን ትናገራለች
እኔስ
ደንገት፡😅❤እኔ፡ወላህ፡ዲንገት፡ነበር፡የገባሁት፡ግን፡ልወጣ፡አልቻልኩም😢😂❤
Eny ersu kurachun ayechy newo
ደስ የሚል የሚስማማ ነገር ሲሆን ማየት አለብኝ አያስብልም ሳንወድም ይይዛል@@hdlidet
የህይወት ታራክሽን ስሰማው የኔ ህይወት በሌላ ሰው እየተተረከ ነው የመሰለኘ በጣም ተመሳሳይ ነው... አንደበተ ጣፉጭ ነሽ❤
እኔ ❤❤❤
እኔ እራሱ❤😊
የምትገርም ልጅ ታሪክሽ አነጋገርሽ መከራው የሚያሳዝን ደስ የሚል የሚያስቅ ነው ትረካ ላይ ጎበዝ ነሽ እንደውም ዩቱዩብ ኖሮሽ እንደዚህ ፕሮግራም ቢኖርሽ በቀጥታ ማለት በምክር ሃሳብን ማካፈል ባለሽ ልምድ ብዙ ተከታይ ይኖርሻል ❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ንቁ ኮንፊደንት እና ስታስቂ ደግሞ ታሪኮችሽን ቀለል አድርገሽ በማሳቅ ነው ምታወሪው የኔ ውድ እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ ውብ ነው የሰው አይምሮ ነው መጥፎ ሚያፈልቀው 🎉🎉
ውበትማ ጥቁረት ነው ሀበሻ የከለር አባዜ አለበት በጣም ይገርመኛል፡😊ጌታ ይወድሻል ከለር የማይመርጠው You are Beautifull❤
እንኳንም ተሳካልሽ የተገፋ ድሮም ቀን ይወጣለታል!እስከመጨረሻው ትርፍርፍ ያለውን ፀጋ በረከት ይስጥሽ::
🤩AMEN🙏
🎉❤አሚን
ምነው እኔ አልወጣልኝ😢
@ ግድየለሽም በቀኑ ስለሚሆን ነው:: አይዞሽ በርቺ
ያ
Incredible story. You don't have to be light skin to be beautiful. You are የጥቁር ቆንጆ። አነጋገርሽ በጣም ይመስጣል ። ጎበዝ ልጅ ነሽ I can't wait to hear the next interview.
አነጋገርሽ ፣እርጋታሽ፣ ደስ ስትይ ደሞ ቃላቶችሽ እራሱ ያምራሉ ❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
የኔም ታሪክ ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ምድራችንን ሰላም አድርግልን ከአረብ ሃገር ግርደት ከስደት ተመልሰን ተሳስበን ተዋደን የምንኖርባት ምድር ያድርግልን
ወርቅ በእሳት ሲፈተን ይሉአል እንዲህ ነው። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ። ኮራሁብሽ። ያሳለፍሽውን እንዳትረሽ በማንም እንዳትታለይ ተጠንቀቂ። ዛሬ ሁሉ ገንዘብ ነው የሚገዛው ብልጥ እንደ እባብ .....እእእ
ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት የሒወት ተሞክሮ ነው ስታወሪ ቃላቶችሽ ሲጣፍጡ ሳልናገር የማላልፈው ችግር ላይ ቀለድሽበት አሪፍ ምሳሌ ነሽ ጀግና አድናቂሽ ነው ቀጣዩን ሰምቼ ሙሉ አስተያየቴን እሰጥሻለው
እሱን ከስሷ ወስጃለው እውነት ነው
ታሪክሽ ተቀይሮ ደግሞ ሁለተኛ ግዜ እዚሁ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ ታወሪልናለሽ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አይዞሽ::
Tekeyruwal Eko tenagerech
ተቀይራለች ጌታ እረድቷታል
It has three parts.
በጣም የሚገርም ታሪክ እና አሥተማሪ ነዉ እዉነት የሠዉልጂ በዚች ምድር ላይ ብዙ እንደሚፈተን ተምረናል ካንች በዛም ላይ ሥታወሪ ሁሉ በጣም ደሥ ስለምትይ አፌን ከፍቸ ነዉ ታሪክሽን ሥሠማ የነበረዉ ከጣዩን በፍጥነት ልቀ ቁት
ጌታ መልካም ነው እህቴ በእውነት ግልፅ ነትሽን ወደድኩት ተባረኪ አንቺ ውብ ምታ ምሪ ልጅ ነሽ ስለ እውነት ታምሪያለሽ
እንደቀልድ ገብቼ ጨርሼ ቀጣሁ በጣም ጎበዝ ልጅነሽ ጠንካራ ሴት በርቺ ግን አንድ ስተት ሰራሽ በያንዳንዱ የሒወት ፈተናውስጥ እንድንወጣ የሚያደርገን የቅዱስ እግዚአብሔር እርዳታነው እግዚአብሔር አረዳኝም በሬሴ ትግል ጥረት ነው አይባልም በሁሉም ሁኔታወች ሀያሉ ጌታነው የሚረዳን አመስግኚ በተረፈ በርቺ❤
Betkkl ❤❤❤❤❤
መልካም ወጣት ላይ ያየናት ልጅ ነች አይደል 😢😢😢የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ የምር ደሞ ጂማ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል 😘😘
Awo ine rasu ahun tiz alegn
Awo
Yeti ayuwati iyalku tabaraki🥰
በእውነቱ ቃላት አጠቃቀምሽ ደስ ሲል ታሪክ አገላለፅሽ ሁሉ ተመችቶኛል ❤❤❤
ብዙው ታሪክሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል የረሳሁትን አስታወሺኝ ቆሰልኩ 😭😭😭😭😭
ይህን ታሪክ በሁሉ ቋነቋ ተተርጉሞ በአለም መስማት እና ፊልም እወነተኛ ታሪክ የፈጣሪ ድንቅዬ የተባረከሽ ሰው ወሽ🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በእውነት እኔም ቤሩት ሊባኖስ ነኝ 8 አመት ቆይቻለሁ ያንቺኝ ታሪክ የቀየር አምላኬ የኔንም ተታሪክ ይቀይርል
አሜን ይቀይርልን
አይዞኝ በርቺ
አይዞሽ
What a story teller she is በእመቤቴ ታሪክሽ ከእኔ ሕይወት ጋር በጣም ነው የሚመሳሰለው ብቻ ንግግርሽ፤የቆዳሽ ቀለም እርጋታሽ የእኔ ውብ የሆነ ሕይወቴ ላይ የሚለውጠው ብዙ ነገር ያለው ታሪክ😢 የሰደቡሽ ሁሉ ተሰድቤያለሁ ያልናቀኝ ጓደኛ ያላስከፋኝ ቤተሰብ የለም😢 እናቴ እንደበደለችኝና እንደገፋችኝ ግን አይሆንም በቃ የእኔ ሕይወት እኮ ነው የተናገርሽው ከአረቡ ሀገር ውጪ በእርግጥ ስደት ላይ ነኝ የእኔ ቆንጆ ይሄንን ታሪክ ቀጣይ ክፍል እስክሰማ ጓጉቻለሁ🙏እኔ ለእናቴ በእርግጥ ብር እልካለሁ ምን አልባት በሃይማኖት በርትቼ ይቅር ማለትን ባላውቅ ኑሮ እናቴን መግደል ሁላ ነበር የምመኘው😢አትፍረዱብኝ ልጅነቴን ነው የቀሙኝ😭 ይሄ ታሪክ ለእኔ ብዙ ነገሬ ነው ማርያምን ደግሞ በቶሎ ልቀቅልን🙏
አይዞሽ ፀጋ የቤተልሄም እናቴ አሳዘንሽኝ አይዞሽ ፀልዪ ..... ክፋትን በበጎ መልሽ በርቺ ባለሽበት ❤❤❤
@hiwoteshetu1919 እሺ እኅቴ ተባረኪልኝ🙏
ውይ የኛ አስተዳደግ😢 እኔም በልጅነቴ ይቺ በማን ወታ ነው መልከ ጥፉ እያሉ ቅስሜን ይሰብሩኝ ነበር ያ በልጅነታችን የሚያሳቅቁን ለዛሬ ህይወታችን ፈተና ነው በራስ ያለመተማመን ደፋር አለመሆንና ፈሪ ያደርጋል
Tikikil
የኔ ውድ አንቺ እኮ የዓለሙ ንጉሥ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ ሁሉም ሰው የመጨረሻ ቤቱ ሰማይ ነው አንድ ያደርገናል ቆንጆ የለ አስቀያሚ የለ ሁሉ አንድ የሚሆንበት ይሄ ሥጋማ በሥባሽ እኮ ነው ትል የሚያፈራ በፈጣሪሽ እመኜ ብቻ !!!❤❤❤
ልክ ነሺ እህት ወላሂ አሁን ላይ ቆንጆ ነሺ ሸፒ ነሺ ምናምን ሲሉኝ አላምንም ለትዳር ሲጠይቁኝ አላምንም ጫና አለብኝ😢😢😢
ሳህ እኔ ራሱ ማንንም ትመስላለች እያሉኝ ነው ያደኩት
😢😢
ድምፅሽ ከለርሽ ሳቅሽ የምር በጣም ነዉ የምታምሪዉ እኮ በፈጣሪ የምር ጀግና ነሽ የኔ እናት አይዞሽልኝ ሁሉም ፈተና ለበጎ ነዉ ጠንካራና ጎበዝ ነሽ ፊልም ሁላ ቢሰራ ጥሩ ትምህርት ይሆናል የኔ እናት በጣም ነዉ የወደድኩሽ ባገኝሽ ሁላ ዉስጤ ነዉ ❤❤❤
የሁላችንንም የሴደተኞች ህይወት ነው የገለፅሽልን 😢
ያለፍሽበት መንገድ ያሳዝናል ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ደሞ ታምሪያለሽ
ዋው!!!! ፍፁምም ልጅቷም በጣም ታምራላችሁ- ከብሩህ አይምሮና humor ጋር::በእውነት ሁለታችሁም❤
ይገርማል ተመስጨ ነው ያዳመጥኩሽ እበቀላችዋለሁ ስትይ በክፈ መስሎኝ ነበር አንች ግን በጡሩ ስትበቀይ እንድት ነው ውስጤን ደስ ያለው ካንች ብዙ ተምህር ሁላችንም እንደተማርን ጥርጥር የለውም ሁለተኛወእን ምራፍሽን በጉጉት እንጠብቃለን ❤
በየቤቱ ስንት ታሪክ እና አጋጣሚዎች አሉ በጣም ጠንካራነሽ ሒወትሽ ብዙዎቹን ያስተምራል።
በጣም የወደድከት ቃለምልልስ ነው ልጅቷን በጣም ነወ የወደድኳት ንግግሯ በጣም ያምራል በጣም አስተዋይ ናት
ብዙ ስሜት ውስጥ ሆኜ ያዳመጥኩት ታሪክ ብቻ ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ ደሞ ቆንጆ ነሽ❤
አንደበታቸው ለጆሮ የሚጥም አስተማሪ የሆነ ታረክ ነው የምታቀርበው በርታ ጎበዝ
እናመሰግናለን
ፍጼ ፕሮግራሞችህ በጣም ነው ደስ ሚሉት እያዝናና የሚያስተምር አንተም ስትጠይቅ ድርቅ ያለ ሳይሆን ፈን በሚያደርግ መንገድ ነው ምትጠይቀው በዚሁ ቀጥልበት እንወድሀለን
በጣም የልጂቷ ጥንካሬ አደቃለሁ በስደት ያላችሁ እኸቶቸ ተማሩ ብራችሁን ያዙ አዳድ ቤተሰብ ከሀዲ ነው ከባድ ነው እንድኸ አይነት ቤተሰብ አይሻብን አባት እንድኸ ሲሆን እሬት ነው ብር እንያዝ ቤታችሁን ስሩ ብር በጃችሁ ያዙ በሙሉ አትስጡ አንጂቴ የተንሰፈሰፈ ግን በለቅሶም በሳቅም የጨረስኩት ከባድ ነው
@@nequheyewet5076gen part 2 tolo betleke follo subscribe arghe nber gne bezu megagate alwedem
በጣም ደስየሚልና አሳዛኝ ትምርት ሰጪ ታሪክ ነው በጉጉት ነበር ሳዲምጥሽ የነበር መጨረሻሽኝ ለማየት ያን ሁሉ ፈተና አልፈሽ ዛሬ ላይ ታሪክሽን ስታወሬ ደስ ይላል ጀግና ሴት ነሽ በዛ ላይ ቆንጆ ነሽ የደስ ደስ አለሽ ፈተና ቢበዛም ጥንካሪን ሰቶሻልሰለሁሉም ነገር ፈጣሪሽን አመስግኚ ከሀጢያት በስተቀር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በክፍል 2ደሞ የተሻለ ነገር እጠብቃለው እህቴ ባንቺ ጥንካሬን ተማርኩ ወንድሜ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለው ሁሌ የምታቀርባቸው ጥሩ ትምርት ሰጪ ናቸው በርታ አመሰግናለው
አንቺ ትገርሚያለሽ !!ስርቆት በቀልን የተፀየፍሽ!! በዚህ ሁሉ ችግርሽ ውስጥ ትልቅ 😢መመረጥ ነው የእውነት ጌታ ታድጎሻል❤ ቃላቶችሽን ፃፊያቸው !!!
በራሷ ላይ የቀለደች የመጀመሪያዋ ሤት እውነት በጣም አከበረኩሽ
እኔ ውድ ሀበሻ እኮ ተንኮሉ አቤት እኔም ብዙ ታሪክ ነበር የማወራበት ሚድያ ብናገኝ ባወራው የማያልቅ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የማይታለፍ ፈተና የለም እግ/ር ስረዳ። ጀግና ነሽ ያንን ተቋቅመሽ መቀጠልሽ
ዶሮ የሰጠችሽ እውነት ሀበሻ ከሆነች ክፍት ነው እኔሀበሻ ብዙአይቼለሁ እርስበእርሳችን ምቀኞች ናቸው ገናስትገቢ እንድጠሉሽ ነው ያደረገችሽ
ሃበሽ ሃንሽ የሚሉት አርብ ወደውአይደለም ክፍታችንን ስለሚያውቁእኮ ንው ደሞ እንደኛ ክፍ አለ እርርርርር
100%👌@@chuchumike3286
አሉ ኮ 😢
ወይ አንተ ፍጹም ከማታገናኘን ሰው የለም ግን በጣም ኢንስፓየር የሚያደርጉ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን!
እያንዳንዱ ስለ ስደት ያለችው ሁሉ በትክክል እውነት ነው እግዚአብሔር እንኳን ከዚ ሁሉ ፈተና አተረፈሽ እና ለዚ ክብር አበቃሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ሀሳብሽን የመግለፅ ችሎታሽ ጨዋታ አዋቂነትሽ ገራሚ ነው ጠንካራ ነሽ
ድምፅሸ ያምራል ፡፡ ሰው በከንቱ የማይሰራውን ይንቃል እግዚአብሔር በስራው ሁሌም ትክክል ነው፡፡
በጣም ግልፁ ነች ደም እግዚያብሄር የሰራሽ በአምሳሉ የድንግል ልጁ ማሪያምን ቆንጆነሽ ሁሉም ለራሱ ቆንጆ ነው የዋህ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
እኛ መልካም ሆነን ነገር ግን ክፉ የሚያደርጉብን ሰዎች የወደፊት ህይወታችንን የሚያንፁ መሀንዲሶች ናቸው። ካንቺ ህይወት ብዙ ተምሬያለሁ
😢😢😢😢ትኪኪል
እዉነት ነዉ
Wow አገላለፅ
እንዴት እንዳሳቀችኝ አወራሯ ያስቃል ስትስቅ ታስቃለች የኔ ቆንጆ ደሥ ስትል😂
እኔም😂😂
ማርያምን ዉብ ነሽ ምርጥ ታሪክ የኔ እናት😭😭😭😭 thanks fore sharing ❤️🩹❤️🩹🥰🥰🥰በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂😂😂🥰🥰🥰
አስተሳሰብሽ: የልብሽ ንፅህና :የቋንቋ አጠቃቀምሽ: ታሪክሽን የምትገልጭበት መንገድ: እርጋታሽ ምኑን አንስቼ ምኑን ልተወው ?በቃ እህቴ ይሄ እኮ ነው ውበት ያውም የውበት ቁንጮ በእውነት ማን ምን አይነት እንከን ያወጣል ከአንቺ ላይ?I've never seen anyone like this.በርቺ በርቺ በርቺ!
እጅግ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እኮ የኔ እህት ውስጥሽ ቆንጆ እንደሆነ ታስታውቂያለሽ ዋናውን ይዘሻል እኮ እንዲች ብለሽ እንዳታስቢ ። ግን ታሬክሽ በጣም ልብ ይነካል መሀል መሀል ላይ እንባዬ ሲመጣ ነበር 😔
ፍጼ ግን በቃ ተባረክ ታሪክሽ በጣም ቢያናድደኝም ሙሉን አዳመጥኩት በጣም ደግና ሰውን የምታምኝ ግን በጣም ጠንካራ ነሽ በጣም ብዙ ሴቶች ይማሩበታል ፈጣሪ ይርዳሽ ያንች እጅግ ይለያል የሰዎችን ጭካኔ ለፈጣሪ ብቻ የተውሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
ድንገት ነበር የገባሁት ግን መዉጣት አልቻልኩም በጣም ነዉ ደስምትይዉ የኔ ቆንጆ
በህይወቴ እንዚህ ታሪክ ሳልሰላች ያዳመጥኩት ነገር የለም ጣፋጭ መራራውም እያጣፋጠች ነው የምታወራው 😢😢😢
እውነት እኔም እንዳንች ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት ያሳለፍኩት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት የምር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹 እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😄😄
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ኣልፎ ኣንድ ቀን ታወሪዋለሽ ኣንቺም:: ሳይመሽ ኣይነጋም እንደሚባል ❤
አረ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ነሽየፀይም ቆንጆ የ ኔ እህትውድ ውባታም እንደዚህ አይነት ቆንጆአንቺን የሚመስል በአለም ላይ እኮ እደሌለ አታውቂም 😍❤️
ደምሪኝ ውዴ
part 2 please የዚችን ቆንጅዬ ልጅ ታሪክ መጨረሻ ናፈቀኝ አንቺ በጣም ቆንጆና አስተዋይ ሴት ነሽ ጌታ እስከመጨረሻው ይጠብቅሽ ❤❤❤
በጣም ቀልደኛ እውነት በተመሥጦ ነው የተከታተልኩት ይሔን ጭውውት
ሳልጠግባት አለቀ ከአፈሽ የሚወጡ ቃላቶችሽ እራሱ ይማርካሉ ወበት አላቸው የችግር ብኸላ ምቾት አለ ሁሉም ነገር ለበጎ ለኸይር ነው ዴሞ ፍልቅልቅ ያልሽ ውብ❤❤❤❤❤❤❤
አንዴም እያለቀስኩ አንዴም ፈገግ እያልኩ ❤ወይ ጉድ ሰታምሪ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣምነው የምታምሪውጠንካራነሽ ታሪክሽን ተመሥጨነው ያዳመኩት
ባርችዬ ታሪክሽ በጣም አሳዛኝና ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ ግን ነገሮችሽን ሁሉ ምንም ፈተና ቢበዛበት አምላክ ካንቺ ጋር እንዳለ እመኚ ስደት ላይ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ አይሆንም አንዳንዴ በጨዋታሽ የሰማሁት እግዚያብሔር አድርጎልኝ አይደለም ትያለሽ ያለሱማ ምንም የሚሆን የለም ይችን አርሚያት ሁሉ በእርሱ ያለእርሱ አንድም የሚሆን ስለሌለ ታሪክ ቀያሪ ይክበርልን የድንግል ማርያም ልጅ
ደምሪኚ ስወድሽ💗
በጣም የምትገርም ልጅ ናት ታሪኳን መናገር መቻል ብቻ ሳይሆን ። አዝናኝ አድርጋ መተረክ የምትችል ልጅ ናት 😊
የእዉነት የሚያምም ደስ የሚልም ስሜት ነዉ የተሰመኝ አላቅም፣አምላኬ የለም ብላ ስታማርር የነበራች እህታችን ይሄዉ በፍተሻ በር ላይ ተከሰተላትና አደናት ከብር ለመድሀንያለም ጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን።አሜሜሜን🙏🙏🙏🙏👉 እንግዲህ ቀጥሎ የሚሆነዉን አያለሁ፣ መልካም እንደሚገጥማት ተስፋ አደርጋለሁ።
ዋው እንዴት ደስ እያለኝ እንደሰማሁሽፊልም የሚመስል ታሪክ የኔ ውብ❤❤
ፍፄ አንተ የምታቀርባቸው ሰዎች ሁሉ በጣም አስተማሪና ዘና የሚያደርጉ ናቸው ፊልም ይመስላል ቀጣዩን ለመስማት ጎጎሁ
የኔ እናት እያሳዝንሽኝም እያሳቅሽኝ ጨረስኩት ብቻ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ መዲኃኒአለን❤❤🎉🎉
ደስ የሚል በፈተና የታለፈ ሕይወት ቀጣይ እጠብቃለን
ዋዉ ዋዉ ዋዉ የምገርም አገላለጥ ጥሩ ትምህርት ነዉ በተለይ ለስደተኛወቹ 😢 ❤❤
ውበት ከጥንካሬ ጋር ያለበሰሽ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ! ችግር ያጠነክራል! እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ!❤
እንቁ ነሽ የኔ ቆንጆ በስማም በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ጀግና❤❤❤❤😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂የስኩት ሳቅ
ደመርኑ ቤትስብ
ፍፄ ጥሩ ጥሩ አስተማሪ እንዲሁም አዝናኝ የሆኑ ኢንተርቪዎችን እያመጣህነው በርታ
ወይ ጉድ ሚግርም ሚያሳዝን ደስ የሚልም የገባሁት ፊልም ላይ ነበር ተመሥጬ ቀረሁ ነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የማታምኝው እሱ ግን ያልተወሽ አምላክ😊
የምትገርም ድንቅ ሴት ያለፈችበት መንገድ ቀላል አይደለም ❤😂 ስክን ያልሽ ስታወሪ ስታምሪ ጀግና ሴት ነሽ ❤ ያኔ ሀበሻዎችሁ አንች እንዲህ እያዩ በስራቸው አሁን ያፍሩ ይሆን😢 ግን አንች❤ አልፈሽዋል
መሀበረሰባችን በጣም ብዚ ይቀረዋል በቆዳ ቀለም ጉዳይ ከነጮቹ የማንተናነስ colorism አለብን። ደስ የሚል ቆይታ ነው። እናመሰግናለን።
በጣም የሚገርም ታሪክ ባንድም በሌላ እኛ ሳናውቅ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን ግን መጨርሻው ናፈቀኝ
በስማም ገራሚ ነዉ ኸረ ቀጣይ ሳልሞት ቶሎ ልቀቅልን ፍፄ
🤣
ጣፍጭ የሆንሽ ልጅ ማሻ ❤ወላሂ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ጀግና 💪 ሴት ነሽ ❤
የኔ ቆንጆ ታሪክሸ እጅግ ልብ የነካል እውነት አንች ከውብም ውብ ነሸደግሞ አርብ በሀገሬ ልጆች የምትፈፅሙት እግፍ እግዛብሔር ዋጋችሁን ይሰጣችሁ ለነገሩ እርሰ በእርሰ የምትገዳደሉት ዛሬ ሶሪያ ላይ ዋጋ እየከፈላችሁ ነው ያጥፉችሁ የእነሱ እግፍ ነው
አንደዚህ አይነት ታሪክ ለመስማት ትዕግስት የለኚም ያንቺን ግን ሳዳምጥ አያነባሁ ነዉ የሰማሁሽ ለሴቶች ሁሉም ነግድር ከባድ ነዉ
የጅማ ልጅ የሀገሬ በጣም ቆንጆ ነሽ እርጋታሽ ስታወሪ ሁሉ ነገርሽ በእ/ር የፈጠረሽ ሞዴሎችን አታይም ውብነሽ ሰው ስላለሽ በራስሽ ኩሪ
ውድ እህቴ የእግዚአብሔርን ስም አሳጥረሽ አትፃፊ
የጂማ ልጅኮ የዋህ ነው😢 የምር
ምህረት በጣም ውሰጥሸ ቆንጆ ውጭሸም ቆንጆ ነሸ በተለይ ሰሰቂ ልዪ ነው።እነፍፁም እየሳቃችሁ ኪሳችሁን ወጥሩ።በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እኮ ነው።እንደሀገር እኮ የለንም ወርደናል በሰም ብቻ እኮ ነው በፈጣሪ ሀይል እሰከአሁንም የምንጠራው እንጂ ህዝብ የሌለበት ሀገር ሰሟ ግን የሚጠራ ቢባል የኛዋ ናት ቀዳሚዋ ይህ ደግሞ የትውልዱ ውድቀትና ዝቅተትን የሚያሳይ ነው።ግን ትውልዱ ምን ያህል የበከተ እንደሆነ ተሰድታችሁታል ??????በቃ እኔ ብቻ/ለኔ ብቻ ይመቸኝ!ምን ተመኘህ አትሉኝም ታዲያ?የተመኘሁትማ የፈጣሪ ምፀዓት ቀኑ መጥቶ ይህን ትውልድ ጥርግ አድርጎ (በሱናሚው)ይህቺን ሀገር ሌላ ንፁህ ዜጋ እንዲሰጣት ተመኘሁ።አበቃሁ
የኔዉድ ከአፍሽ የሚወጡት ቃላቶች ራሡ ዉበት አላቸዉ አይደለም መልክሽ ለኔ አምረሽኛል part 2ካለዉ እጠብቃለዉ❤❤❤
መከራ ፤ ሲበዛ ቀልድ ይሆናል አሉ ።የደረሰባትን አዝኜ ሳልጨልርስ፤ አወራሯ ፡ለዛዋ፡ ቃላቶቿ ፡ በሳቅ፡ በሃዘን ፤ በሳቅ ታፈራርቀኛለች ።አቦ ፡በጣም አዋቂ ነች ። በዚያ ላይ ፡። ቆንጆ ፡ጥቁር አልማዝ ።
ዋው ሚገርም ታሪክ እህቴ አንቺ ብቻ አደለሽም እኔ ቤቴን ንብረቴን አውድመው ቤተሰቦቼ ስመለስ ባዶ ቀረው ሰው ቤት ተቀጥሬ ሰርቼ የማታ ተምሬ አሁንላይ ተለውጫለው ባጭሩ ነው ያወራውት ብዙ እህቶቻችን በቤተሰቦቻቸው ገንዘብ ንብረታቸውን የተዘረፉ ብዙዋች ናቸው ። እህቶች እባካቹ ከዝች እህት ተማሩ ብራቹን ለእናት አባት ለወንድም እህት አስቀምጡልኝ ብላቹ አትላኩ።
በጣም የሚጥም ታሪክ የኔ እናት😢 አንቺ አባትም እናትም ኖሮሽ ነው መከራሽ እኔ ግን ያለ እናት ያለ አባት ያሳለፍኩት ህይወት 😭😭ከባድ ነው እሻ አላህ እንዳንቺ ሲያልፍልኝ እንደዚ ቀርቤ አወራ ይሆናል😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ጥሩ ቤተሰብ እራሱ እንዲኖረን እድል ያስፈልጋል እኮ። አንዳንዱ ለቤተሰቡ ሟች ነው፤ አንዳንድ ቤተሰብ ደግሞ ለልጁ ሟች ነው።😢
እውነት ነው። አኔ አለዉ ያለ እኔት የለ አባት ያለሁት
ኣይዞሽ ማሬ ጠንከር በዪ ራሽስ ውደዲ 😊😍 @@NardosAlqahtani-s8m
የዚች ልጅ ታሪክ ደንበኛ ፊልም ይወጣዋል , በዛ ላይ, የልጅቷ ተፈጥሮና አተራረክዋ የሚገርም ነው አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት 👌👍
ኩዌት የተረገሙ ፍጡሮች ናቸው እኔም ሳልሞት በሰላም ወጣሁ እፍፍፍፍ😢😢😢😢 በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ቢቻ ሁሉም ነገር ያልፋል የኔ ውድ😢😢
ይሄንን ቃሎችሽን በመጽሀፍ መልክ ጽፈሽ ታሪክሽን ለአንባቢዎች ብታቀርቢው በትምህርትን ለብዙ ዜጎች ይረዳልና እባክሽን በቃልሽ የተረክሽውን እንደ ወረደ ጻፊውና ለንባብ አብቂው🎉 አደራሽን ።
😂 እውነት እኔ በጣም ነው ያዘንኩት
Enem eyasabku neber.
ኡኡኡ ማበዴ ነው ወይኔወይኔ እህቶቻችን ።እባካችው እባካችው ።ምን እናድርግ
ችግሩ የኛ ማህበረሰብ እንኳን በመጽሃፍ ተጽፎ ጭንቅላቱም ተቀዶ ብትጨመርበት አይማርም
ቤተሰብብሽን እርጂ ይቅርታ አድርጊላቸው ግዳታ ነው ለጎደኛሽ እንኳን ይቅርታ አድርገሻል ቬሎ ልከሻል
ማነው እንደኔ ድንገት ገብቶ ሙሉውን የሰማ የሚገርም ነው የስዴተኞች ጉዳይ
እኔም
እኔ ወለሂ
እኔ ከቲክቶክ ገና እየመጣሁ ነዉ
me too
Me too. ካሁን ካሁን አቆመዋለሁ እያልኩ ጨረስኩት።
እንደኖ ከቲክታክ የተቆረጠ ቢድዮ አይቶ የመጣ👍👍
እኔ😅
እኔ ወላሂ ❤
እኔ
እኔም😅
እኔም😅
እዚህ አገር ከሚሠራ ልክስክስ ፊልም 100% ያንቺን ታሪክ ማዳመጥ ልብ አንጠልጣይ ነው በርቺ እግዘብሔርን እመኝ
ጌታ አግኛታ እግዚአብሔር ሂወቷን ቀይሮታል የሚደንቅ ምስክርነት ነው ያላት ይቀጥላል ታሪኳ ።
መልካም ወጣት ላይ የቀረበች ናት ?@@tsigekifle9115
ሃቅ ነዉ😂😂
እውነት ነው
በትክክል 😢❤
ማሻላህ በጣም ታምሪያለሽ ምክንያቱም የአላ ፍጥረቶች በሙሉ ውብ ናቸው
አላህ እኮ ፈጣሪ አይደለም።
Stupid don't play with the religion
😂😂😂😂ina yasus new ?@@alemtsehay279
😂😂😂😂😂 ሙስሊሞች አፈላችሁ የምር በግድ ሙስሊም ሁኝ ነው😅
ከ fb ፖስት ተደርጎ አይቼ ነው የመጣሁ የምር በጣም ነው የምታምሪው እግዝያብሔር ምስክሬ ነው ከልቤ ነው ምልሽ ይህን ኮሜንት ድንገት ካነበበሽ ማርያምን በራስሽ መተማመን የሚገባሽ እርጋታሽ ምን ልበልሽ የምር ቆንጅዬ ሚለው ቃል አይገልፅሽም 🙏🥰🥰 ከ ውበትሽ ይልቅ ልብሽ ንፁህ ይሁን ብቻ ❤
የኔ ቆንጆ አንቺ ውስጥሽም ውጭሽም ቆንጆ ሴት ነሽ። የእግዚአብሔር ፍጡር ሁሉ እጅግ ውብ ነው። አትሳሳቺ። ድንቅ እና ውብ ሴት ነሽ።
Tenkara set ❤❤❤❤😊
ሁሉም ነገር ሲያልፍ ቀላል ይመስል ያስቃል። እንኳን ይህን የህይወት ፈተና እየሳቅሽ ለመናገር አበቃሽ። ❤❤❤
ሳቅ ሁሌ የደስታ አይደለም ። ሰዎች ብዙ ህመሞችን የምናሳልፈው በሳቅ እየሸፈንን ነው።
Parttwo
😂😂
በጣም ትክክል
በጣም ጠንካራ ቆንጆ❤ ታርክሽን ስከታተል ቆየት ብዬ ጀምሬ ከለሌቱ 7፡00 ሆነ..በጣም ግሩም ፈገግታሽ...መስማት...
የልጅትዋ ጥንካሬ ና የፈተና ብዛቱ በልጅነትዋ ይገርማል ቅልድና ቁም ነገር ብዙ ፈተና ደርሶባት ሂወትዋ ስታወራ የሰው ልብ ስብር ይላል እና ተመልሳ በፈገግታዋና ቀልድዋ ከሀዘን ታወጣዋለች ጎበዝ ደሞ ቆንጆ ናት መልከ ልፉ ብለው ያሳቀቅዋት ልቦና ይስጣቸው ስትስቅ ስታምር አንቺ ትልቅ ደረጃ ትደርስያለሽ ሰፊ ያስተሳሰብ አቅምና ትግስት ብትወድቅም ተስፋ የማትቆርጥ ጀግና ናት በወጣ ዉረድዋ ምክንያት እምባየ ልፍስ ሲል ስትስቅ ረስቼ ከስዋ እስቃለው😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ በጣም ነዉ የምታምሪዉ ሲቀጥል በጣም ወሬ(ጨዋታ) ያምርልሻል በጣም smart ነሽ እንዴት አፌን ከፍቼ እንዳዳመጥኩሽ ደሞ ብታቂ❤
Betam tafach nesh
እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@Hana-nb4ul enem netammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm
@@enkenyeleshalemu201 እኛም አንድ ቀነ ታሪካችንንንን እናወራለን❤❤❤❤የኔ ማር💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ማር ናት
የኔ ልእልት በጣም ቆንጅዬዬ ነሽ እና እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራ ይስጥሽ
ሀበሻ ሲጀመር በመልክ ,በቅላት ነዉ ሚያምነዉ እኔም በስንት ሀበሾች ተገፍቼ ግን በስተመቸረሻ በነጭ ተመርጬ አግብቼ መኖር ከጀመርኩኝ ሁለት አመት አለፈኝ ተመስገን ፈጣሪይ ይመስገን ሰዉ ቢጥልም ፈጣሪ መቼም አይጥልም🙏🙏🙏🙏🙏
ልክ ነው የወረደ አስተሳሰብ ነው ያለን የሚገርምሽ እኔም በከለሬ ብቻ ባሌ ልጁን አሳቅፎኝ ተወኝ ሽምግልና ላይ ለፍች ምክንያትህ ምንድ ነው ሲባል መልስ የለውም እኔ ግን አቃለሁ ስደት ነኝ ሰውም ዘመድም የለኝም እሱን ብዬነው የመጣሁት ያመጣኝም እሱ ነው ሂወት ልትከብደኝ እየሞከረች ነው እኔ ፈጣሬዬን አምነዋለሁ አይጥለኝም የተሻለ ሂወት ይሰጠኛል ሰው ሁሉ ቆንጆ ነሽ ቀይ ብትሆኝ ደሞ ይሉኛልእና ከለር አምላኪነን
🙏🙏🙏👍
@@FelahMohammedayezosh ke tikur endaletewledu eko new act yemiyadergut
የእኔ ዉድ አይዞን ፈጣሪ ከሰዉ ሁሉ ይበልጣል❤@@FelahMohammed
Sew bitilmi igezyabhar aytilmi
ሱበሀን አላህ ሚገርም ታሪክ ነዉ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረ ቃሉ ወበሽሪ ሶብሪ ይለናል ታጋሾችን አበስራቼዉ ላተቅነጡ ሚራህመቲላ ይላል ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ከብዙ መንገላታት ቡሀላ ምቾት አለ አልሀምዱሊላ በሀዘንም በደስታም ጊዜ ማመስገን ነዉ ፈጣሪአችንን
Allah yale Eyesus ayseram
እግዚአብሔር የማስተምርበት መንገድ አለው ይሄንን ኢንተርቪ ከአስር ጊዜ በላይ ፍለፊት እየመጣ አሳልፈዋለው ዛሬ ግን ለምድነው ፍለፊቴ የሚመጣው ብዬ ከፈትኩት እግዚአብሔር ብዙ አስተማረኝ
ይህንን ባጋጣሚ ነው ያየሁት፣ ግን የገረመኝ
በጣም ውብ የሆንሽ ሴት አንደበትሽ ብቻ ተደምጦ የማይጠገብ የምታጓጊ ፀጋ የሞላብሽ እህት ነሽ፣ ታሪክሽ ገጠመኞችሽ አገላለፅሽ ተደምጦ አይጠገብም፣ በጣም ደስ የምርት ለተዋናኝነት 100% ብቃት ያለሽ ነሽ❤
ድንገት ነበር የገባሁት ግን መዉጣት አልቻልኩም በጣም ነዉ ደስምትይዉ የኔ ቆንጆ😅😅
እኔም ድንገት ገብቼ መውጣት አቃተኝ ቶሎ ብዙ ጉጉት የሚያሳድሩ ነገሮችን ትናገራለች
እኔስ
ደንገት፡😅❤እኔ፡ወላህ፡ዲንገት፡ነበር፡የገባሁት፡ግን፡ልወጣ፡አልቻልኩም😢😂❤
Eny ersu kurachun ayechy newo
ደስ የሚል የሚስማማ ነገር ሲሆን ማየት አለብኝ አያስብልም ሳንወድም ይይዛል@@hdlidet
የህይወት ታራክሽን ስሰማው የኔ ህይወት በሌላ ሰው እየተተረከ ነው የመሰለኘ በጣም ተመሳሳይ ነው... አንደበተ ጣፉጭ ነሽ❤
እኔ ❤❤❤
እኔ እራሱ❤😊
የምትገርም ልጅ ታሪክሽ አነጋገርሽ መከራው የሚያሳዝን ደስ የሚል የሚያስቅ ነው ትረካ ላይ ጎበዝ ነሽ እንደውም ዩቱዩብ ኖሮሽ እንደዚህ ፕሮግራም ቢኖርሽ በቀጥታ ማለት በምክር ሃሳብን ማካፈል ባለሽ ልምድ ብዙ ተከታይ ይኖርሻል ❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ንቁ ኮንፊደንት እና ስታስቂ ደግሞ ታሪኮችሽን ቀለል አድርገሽ በማሳቅ ነው ምታወሪው የኔ ውድ እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ ውብ ነው የሰው አይምሮ ነው መጥፎ ሚያፈልቀው 🎉🎉
ውበትማ ጥቁረት ነው ሀበሻ የከለር አባዜ አለበት በጣም ይገርመኛል፡😊ጌታ ይወድሻል ከለር የማይመርጠው
You are Beautifull❤
እንኳንም ተሳካልሽ የተገፋ ድሮም ቀን ይወጣለታል!እስከመጨረሻው ትርፍርፍ ያለውን ፀጋ በረከት ይስጥሽ::
🤩AMEN🙏
🎉❤አሚን
ምነው እኔ አልወጣልኝ😢
@ ግድየለሽም በቀኑ ስለሚሆን ነው:: አይዞሽ በርቺ
ያ
Incredible story. You don't have to be light skin to be beautiful. You are የጥቁር ቆንጆ። አነጋገርሽ በጣም ይመስጣል ። ጎበዝ ልጅ ነሽ I can't wait to hear the next interview.
አነጋገርሽ ፣እርጋታሽ፣ ደስ ስትይ ደሞ ቃላቶችሽ እራሱ ያምራሉ ❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
የኔም ታሪክ ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ምድራችንን ሰላም አድርግልን ከአረብ ሃገር ግርደት ከስደት ተመልሰን ተሳስበን ተዋደን የምንኖርባት ምድር ያድርግልን
ወርቅ በእሳት ሲፈተን ይሉአል እንዲህ ነው። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ። ኮራሁብሽ። ያሳለፍሽውን እንዳትረሽ በማንም እንዳትታለይ ተጠንቀቂ። ዛሬ ሁሉ ገንዘብ ነው የሚገዛው ብልጥ እንደ እባብ .....እእእ
ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት የሒወት ተሞክሮ ነው ስታወሪ ቃላቶችሽ ሲጣፍጡ ሳልናገር የማላልፈው ችግር ላይ ቀለድሽበት አሪፍ ምሳሌ ነሽ ጀግና አድናቂሽ ነው ቀጣዩን ሰምቼ ሙሉ አስተያየቴን እሰጥሻለው
እሱን ከስሷ ወስጃለው እውነት ነው
ታሪክሽ ተቀይሮ ደግሞ ሁለተኛ ግዜ እዚሁ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ ታወሪልናለሽ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አይዞሽ::
Tekeyruwal Eko tenagerech
ተቀይራለች ጌታ እረድቷታል
It has three parts.
በጣም የሚገርም ታሪክ እና አሥተማሪ ነዉ እዉነት የሠዉልጂ በዚች ምድር ላይ ብዙ እንደሚፈተን ተምረናል ካንች በዛም ላይ ሥታወሪ ሁሉ በጣም ደሥ ስለምትይ አፌን ከፍቸ ነዉ ታሪክሽን ሥሠማ የነበረዉ ከጣዩን በፍጥነት ልቀ ቁት
ጌታ መልካም ነው እህቴ በእውነት ግልፅ ነትሽን ወደድኩት ተባረኪ አንቺ ውብ ምታ ምሪ ልጅ ነሽ ስለ እውነት ታምሪያለሽ
እንደቀልድ ገብቼ ጨርሼ ቀጣሁ በጣም ጎበዝ ልጅነሽ ጠንካራ ሴት በርቺ ግን አንድ ስተት ሰራሽ በያንዳንዱ የሒወት ፈተናውስጥ እንድንወጣ የሚያደርገን የቅዱስ እግዚአብሔር እርዳታነው እግዚአብሔር አረዳኝም በሬሴ ትግል ጥረት ነው አይባልም በሁሉም ሁኔታወች ሀያሉ ጌታነው የሚረዳን አመስግኚ በተረፈ በርቺ❤
Betkkl ❤❤❤❤❤
መልካም ወጣት ላይ ያየናት ልጅ
ነች አይደል 😢😢😢
የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ የምር ደሞ ጂማ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል 😘😘
Awo ine rasu ahun tiz alegn
Awo
Yeti ayuwati iyalku tabaraki🥰
በእውነቱ ቃላት አጠቃቀምሽ ደስ ሲል ታሪክ አገላለፅሽ ሁሉ ተመችቶኛል ❤❤❤
ብዙው ታሪክሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል የረሳሁትን አስታወሺኝ ቆሰልኩ 😭😭😭😭😭
ይህን ታሪክ በሁሉ ቋነቋ ተተርጉሞ በአለም መስማት እና ፊልም እወነተኛ ታሪክ የፈጣሪ ድንቅዬ የተባረከሽ ሰው ወሽ🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በእውነት እኔም ቤሩት ሊባኖስ ነኝ 8 አመት ቆይቻለሁ ያንቺኝ ታሪክ የቀየር አምላኬ የኔንም ተታሪክ ይቀይርል
አሜን ይቀይርልን
አይዞኝ በርቺ
አይዞሽ
What a story teller she is በእመቤቴ ታሪክሽ ከእኔ ሕይወት ጋር በጣም ነው የሚመሳሰለው ብቻ ንግግርሽ፤የቆዳሽ ቀለም እርጋታሽ የእኔ ውብ የሆነ ሕይወቴ ላይ የሚለውጠው ብዙ ነገር ያለው ታሪክ😢 የሰደቡሽ ሁሉ ተሰድቤያለሁ ያልናቀኝ ጓደኛ ያላስከፋኝ ቤተሰብ የለም😢 እናቴ እንደበደለችኝና እንደገፋችኝ ግን አይሆንም በቃ የእኔ ሕይወት እኮ ነው የተናገርሽው ከአረቡ ሀገር ውጪ በእርግጥ ስደት ላይ ነኝ የእኔ ቆንጆ ይሄንን ታሪክ ቀጣይ ክፍል እስክሰማ ጓጉቻለሁ🙏
እኔ ለእናቴ በእርግጥ ብር እልካለሁ ምን አልባት በሃይማኖት በርትቼ ይቅር ማለትን ባላውቅ ኑሮ እናቴን መግደል ሁላ ነበር የምመኘው😢አትፍረዱብኝ ልጅነቴን ነው የቀሙኝ😭 ይሄ ታሪክ ለእኔ ብዙ ነገሬ ነው ማርያምን ደግሞ በቶሎ ልቀቅልን🙏
አይዞሽ ፀጋ የቤተልሄም እናቴ አሳዘንሽኝ አይዞሽ ፀልዪ ..... ክፋትን በበጎ መልሽ በርቺ ባለሽበት ❤❤❤
@hiwoteshetu1919 እሺ እኅቴ ተባረኪልኝ🙏
ውይ የኛ አስተዳደግ😢 እኔም በልጅነቴ ይቺ በማን ወታ ነው መልከ ጥፉ እያሉ ቅስሜን ይሰብሩኝ ነበር ያ በልጅነታችን የሚያሳቅቁን ለዛሬ ህይወታችን ፈተና ነው በራስ ያለመተማመን ደፋር አለመሆንና ፈሪ ያደርጋል
Tikikil
የኔ ውድ አንቺ እኮ የዓለሙ ንጉሥ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ ሁሉም ሰው የመጨረሻ ቤቱ ሰማይ ነው አንድ ያደርገናል ቆንጆ የለ አስቀያሚ የለ ሁሉ አንድ የሚሆንበት ይሄ ሥጋማ በሥባሽ እኮ ነው ትል የሚያፈራ በፈጣሪሽ እመኜ ብቻ !!!❤❤❤
ልክ ነሺ እህት ወላሂ አሁን ላይ ቆንጆ ነሺ ሸፒ ነሺ ምናምን ሲሉኝ አላምንም ለትዳር ሲጠይቁኝ አላምንም ጫና አለብኝ😢😢😢
ሳህ እኔ ራሱ ማንንም ትመስላለች እያሉኝ ነው ያደኩት
😢😢
ድምፅሽ ከለርሽ ሳቅሽ የምር በጣም ነዉ የምታምሪዉ እኮ በፈጣሪ የምር ጀግና ነሽ የኔ እናት አይዞሽልኝ ሁሉም ፈተና ለበጎ ነዉ ጠንካራና ጎበዝ ነሽ ፊልም ሁላ ቢሰራ ጥሩ ትምህርት ይሆናል የኔ እናት በጣም ነዉ የወደድኩሽ ባገኝሽ ሁላ ዉስጤ ነዉ ❤❤❤
የሁላችንንም የሴደተኞች ህይወት ነው የገለፅሽልን 😢
ያለፍሽበት መንገድ ያሳዝናል ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ደሞ ታምሪያለሽ
ዋው!!!! ፍፁምም ልጅቷም በጣም ታምራላችሁ- ከብሩህ አይምሮና humor ጋር::በእውነት ሁለታችሁም❤
ይገርማል ተመስጨ ነው ያዳመጥኩሽ እበቀላችዋለሁ ስትይ በክፈ መስሎኝ ነበር አንች ግን በጡሩ ስትበቀይ እንድት ነው ውስጤን ደስ ያለው ካንች ብዙ ተምህር ሁላችንም እንደተማርን ጥርጥር የለውም ሁለተኛወእን ምራፍሽን በጉጉት እንጠብቃለን ❤
በየቤቱ ስንት ታሪክ እና አጋጣሚዎች አሉ በጣም ጠንካራነሽ ሒወትሽ ብዙዎቹን ያስተምራል።
በጣም የወደድከት ቃለምልልስ ነው ልጅቷን በጣም ነወ የወደድኳት ንግግሯ በጣም ያምራል በጣም አስተዋይ ናት
ብዙ ስሜት ውስጥ ሆኜ ያዳመጥኩት ታሪክ ብቻ ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ ደሞ ቆንጆ ነሽ❤
አንደበታቸው ለጆሮ የሚጥም አስተማሪ የሆነ ታረክ ነው የምታቀርበው በርታ ጎበዝ
እናመሰግናለን
ፍጼ ፕሮግራሞችህ በጣም ነው ደስ ሚሉት እያዝናና የሚያስተምር አንተም ስትጠይቅ ድርቅ ያለ ሳይሆን ፈን በሚያደርግ መንገድ ነው ምትጠይቀው በዚሁ ቀጥልበት እንወድሀለን
በጣም የልጂቷ ጥንካሬ አደቃለሁ በስደት ያላችሁ እኸቶቸ ተማሩ ብራችሁን ያዙ አዳድ ቤተሰብ ከሀዲ ነው ከባድ ነው እንድኸ አይነት ቤተሰብ አይሻብን አባት እንድኸ ሲሆን እሬት ነው ብር እንያዝ ቤታችሁን ስሩ ብር በጃችሁ ያዙ በሙሉ አትስጡ አንጂቴ የተንሰፈሰፈ ግን በለቅሶም በሳቅም የጨረስኩት ከባድ ነው
@@nequheyewet5076gen part 2 tolo betleke follo subscribe arghe nber gne bezu megagate alwedem
በጣም ደስየሚልና አሳዛኝ ትምርት ሰጪ ታሪክ ነው በጉጉት ነበር ሳዲምጥሽ የነበር መጨረሻሽኝ ለማየት ያን ሁሉ ፈተና አልፈሽ ዛሬ ላይ ታሪክሽን ስታወሬ ደስ ይላል ጀግና ሴት ነሽ በዛ ላይ ቆንጆ ነሽ የደስ ደስ አለሽ ፈተና ቢበዛም ጥንካሪን ሰቶሻልሰለሁሉም ነገር ፈጣሪሽን አመስግኚ ከሀጢያት በስተቀር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በክፍል 2ደሞ የተሻለ ነገር እጠብቃለው እህቴ ባንቺ ጥንካሬን ተማርኩ ወንድሜ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለው ሁሌ የምታቀርባቸው ጥሩ ትምርት ሰጪ ናቸው በርታ አመሰግናለው
አንቺ ትገርሚያለሽ !!ስርቆት በቀልን የተፀየፍሽ!! በዚህ ሁሉ ችግርሽ ውስጥ ትልቅ 😢መመረጥ ነው የእውነት ጌታ ታድጎሻል❤ ቃላቶችሽን ፃፊያቸው !!!
በራሷ ላይ የቀለደች የመጀመሪያዋ ሤት እውነት በጣም አከበረኩሽ
እኔ ውድ ሀበሻ እኮ ተንኮሉ አቤት እኔም ብዙ ታሪክ ነበር የማወራበት ሚድያ ብናገኝ ባወራው የማያልቅ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የማይታለፍ ፈተና የለም እግ/ር ስረዳ። ጀግና ነሽ ያንን ተቋቅመሽ መቀጠልሽ
ዶሮ የሰጠችሽ እውነት ሀበሻ ከሆነች ክፍት ነው እኔሀበሻ ብዙአይቼለሁ እርስበእርሳችን ምቀኞች ናቸው ገናስትገቢ እንድጠሉሽ ነው ያደረገችሽ
ሃበሽ ሃንሽ የሚሉት አርብ ወደውአይደለም ክፍታችንን ስለሚያውቁእኮ ንው ደሞ እንደኛ ክፍ አለ እርርርርር
100%👌@@chuchumike3286
አሉ ኮ 😢
ወይ አንተ ፍጹም ከማታገናኘን ሰው የለም ግን በጣም ኢንስፓየር የሚያደርጉ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን!
እያንዳንዱ ስለ ስደት ያለችው ሁሉ በትክክል እውነት ነው እግዚአብሔር እንኳን ከዚ ሁሉ ፈተና አተረፈሽ እና ለዚ ክብር አበቃሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ሀሳብሽን የመግለፅ ችሎታሽ ጨዋታ አዋቂነትሽ ገራሚ ነው ጠንካራ ነሽ
ድምፅሸ ያምራል ፡፡ ሰው በከንቱ የማይሰራውን ይንቃል እግዚአብሔር በስራው ሁሌም ትክክል ነው፡፡
በጣም ግልፁ ነች ደም እግዚያብሄር የሰራሽ በአምሳሉ የድንግል ልጁ ማሪያምን ቆንጆነሽ ሁሉም ለራሱ ቆንጆ ነው የዋህ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
እኛ መልካም ሆነን ነገር ግን ክፉ የሚያደርጉብን ሰዎች የወደፊት ህይወታችንን የሚያንፁ መሀንዲሶች ናቸው። ካንቺ ህይወት ብዙ ተምሬያለሁ
😢😢😢😢ትኪኪል
እዉነት ነዉ
Wow አገላለፅ
እንዴት እንዳሳቀችኝ አወራሯ ያስቃል ስትስቅ ታስቃለች የኔ ቆንጆ ደሥ ስትል😂
እኔም😂😂
ማርያምን ዉብ ነሽ ምርጥ ታሪክ የኔ እናት😭😭😭😭 thanks fore sharing ❤️🩹❤️🩹🥰🥰🥰በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂😂😂🥰🥰🥰
አስተሳሰብሽ: የልብሽ ንፅህና :የቋንቋ አጠቃቀምሽ: ታሪክሽን የምትገልጭበት መንገድ: እርጋታሽ ምኑን አንስቼ ምኑን ልተወው ?
በቃ እህቴ ይሄ እኮ ነው ውበት ያውም የውበት ቁንጮ በእውነት ማን ምን አይነት እንከን ያወጣል ከአንቺ ላይ?
I've never seen anyone like this.
በርቺ በርቺ በርቺ!
እጅግ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እኮ የኔ እህት ውስጥሽ ቆንጆ እንደሆነ ታስታውቂያለሽ ዋናውን ይዘሻል እኮ እንዲች ብለሽ እንዳታስቢ ። ግን ታሬክሽ በጣም ልብ ይነካል መሀል መሀል ላይ እንባዬ ሲመጣ ነበር 😔
ፍጼ ግን በቃ ተባረክ ታሪክሽ በጣም ቢያናድደኝም ሙሉን አዳመጥኩት በጣም ደግና ሰውን የምታምኝ ግን በጣም ጠንካራ ነሽ በጣም ብዙ ሴቶች ይማሩበታል ፈጣሪ ይርዳሽ ያንች እጅግ ይለያል የሰዎችን ጭካኔ ለፈጣሪ ብቻ የተውሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
ድንገት ነበር የገባሁት ግን መዉጣት አልቻልኩም በጣም ነዉ ደስምትይዉ የኔ ቆንጆ
በህይወቴ እንዚህ ታሪክ ሳልሰላች ያዳመጥኩት ነገር የለም ጣፋጭ መራራውም እያጣፋጠች ነው የምታወራው 😢😢😢
እውነት እኔም እንዳንች ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት ያሳለፍኩት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት የምር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹 እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😄😄
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ኣልፎ ኣንድ ቀን ታወሪዋለሽ ኣንቺም:: ሳይመሽ ኣይነጋም እንደሚባል ❤
አረ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ነሽ
የፀይም ቆንጆ የ ኔ እህት
ውድ ውባታም እንደዚህ አይነት ቆንጆ
አንቺን የሚመስል በአለም ላይ እኮ እደሌለ አታውቂም 😍❤️
ደምሪኝ ውዴ
part 2 please የዚችን ቆንጅዬ ልጅ ታሪክ መጨረሻ ናፈቀኝ አንቺ በጣም ቆንጆና አስተዋይ ሴት ነሽ ጌታ እስከመጨረሻው ይጠብቅሽ ❤❤❤
በጣም ቀልደኛ እውነት በተመሥጦ ነው የተከታተልኩት ይሔን ጭውውት
ሳልጠግባት አለቀ ከአፈሽ የሚወጡ ቃላቶችሽ እራሱ ይማርካሉ ወበት አላቸው የችግር ብኸላ ምቾት አለ ሁሉም ነገር ለበጎ ለኸይር ነው ዴሞ ፍልቅልቅ ያልሽ ውብ❤❤❤❤❤❤❤
አንዴም እያለቀስኩ አንዴም ፈገግ እያልኩ ❤
ወይ ጉድ ሰታምሪ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣምነው የምታምሪው
ጠንካራነሽ ታሪክሽን ተመሥጨነው ያዳመኩት
ባርችዬ ታሪክሽ በጣም አሳዛኝና ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ ግን ነገሮችሽን ሁሉ ምንም ፈተና ቢበዛበት አምላክ ካንቺ ጋር እንዳለ እመኚ ስደት ላይ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ አይሆንም አንዳንዴ በጨዋታሽ የሰማሁት እግዚያብሔር አድርጎልኝ አይደለም ትያለሽ ያለሱማ ምንም የሚሆን የለም ይችን አርሚያት ሁሉ በእርሱ ያለእርሱ አንድም የሚሆን ስለሌለ ታሪክ ቀያሪ ይክበርልን የድንግል ማርያም ልጅ
ደምሪኚ ስወድሽ💗
በጣም የምትገርም ልጅ ናት ታሪኳን መናገር መቻል ብቻ ሳይሆን ። አዝናኝ አድርጋ መተረክ የምትችል ልጅ ናት 😊
የእዉነት የሚያምም ደስ የሚልም ስሜት ነዉ የተሰመኝ አላቅም፣አምላኬ የለም ብላ ስታማርር የነበራች እህታችን ይሄዉ በፍተሻ በር ላይ ተከሰተላትና አደናት ከብር ለመድሀንያለም ጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን።አሜሜሜን🙏🙏🙏🙏
👉 እንግዲህ ቀጥሎ የሚሆነዉን አያለሁ፣ መልካም እንደሚገጥማት ተስፋ አደርጋለሁ።
ዋው እንዴት ደስ እያለኝ እንደሰማሁሽ
ፊልም የሚመስል ታሪክ የኔ ውብ❤❤
ፍፄ አንተ የምታቀርባቸው ሰዎች ሁሉ በጣም አስተማሪና ዘና የሚያደርጉ ናቸው ፊልም ይመስላል ቀጣዩን ለመስማት ጎጎሁ
የኔ እናት እያሳዝንሽኝም እያሳቅሽኝ ጨረስኩት ብቻ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ መዲኃኒአለን❤❤🎉🎉
ደስ የሚል በፈተና የታለፈ ሕይወት ቀጣይ እጠብቃለን
ዋዉ ዋዉ ዋዉ የምገርም አገላለጥ ጥሩ ትምህርት ነዉ በተለይ ለስደተኛወቹ 😢 ❤❤
ውበት ከጥንካሬ ጋር ያለበሰሽ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ! ችግር ያጠነክራል! እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ!❤
እንቁ ነሽ የኔ ቆንጆ በስማም በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ጀግና❤❤❤❤😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂የስኩት ሳቅ
ደመርኑ ቤትስብ
ፍፄ ጥሩ ጥሩ አስተማሪ እንዲሁም አዝናኝ የሆኑ ኢንተርቪዎችን እያመጣህነው በርታ
ወይ ጉድ ሚግርም ሚያሳዝን ደስ የሚልም የገባሁት ፊልም ላይ ነበር ተመሥጬ ቀረሁ ነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የማታምኝው እሱ ግን ያልተወሽ አምላክ😊
የምትገርም ድንቅ ሴት ያለፈችበት መንገድ ቀላል አይደለም ❤😂 ስክን ያልሽ ስታወሪ ስታምሪ ጀግና ሴት ነሽ ❤ ያኔ ሀበሻዎችሁ አንች እንዲህ እያዩ በስራቸው አሁን ያፍሩ ይሆን😢 ግን አንች❤ አልፈሽዋል
መሀበረሰባችን በጣም ብዚ ይቀረዋል በቆዳ ቀለም ጉዳይ ከነጮቹ የማንተናነስ colorism አለብን። ደስ የሚል ቆይታ ነው። እናመሰግናለን።
በጣም የሚገርም ታሪክ ባንድም በሌላ እኛ ሳናውቅ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን ግን መጨርሻው ናፈቀኝ
በስማም ገራሚ ነዉ ኸረ ቀጣይ ሳልሞት ቶሎ ልቀቅልን ፍፄ
🤣
ጣፍጭ የሆንሽ ልጅ ማሻ ❤ወላሂ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ጀግና 💪 ሴት ነሽ ❤
የኔ ቆንጆ ታሪክሸ እጅግ ልብ የነካል እውነት አንች ከውብም ውብ ነሸ
ደግሞ አርብ በሀገሬ ልጆች የምትፈፅሙት እግፍ እግዛብሔር ዋጋችሁን ይሰጣችሁ ለነገሩ እርሰ በእርሰ የምትገዳደሉት ዛሬ ሶሪያ ላይ ዋጋ እየከፈላችሁ ነው ያጥፉችሁ የእነሱ እግፍ ነው
አንደዚህ አይነት ታሪክ ለመስማት ትዕግስት የለኚም ያንቺን ግን ሳዳምጥ አያነባሁ ነዉ የሰማሁሽ ለሴቶች ሁሉም ነግድር ከባድ ነዉ
የጅማ ልጅ የሀገሬ በጣም ቆንጆ ነሽ እርጋታሽ ስታወሪ ሁሉ ነገርሽ በእ/ር የፈጠረሽ ሞዴሎችን አታይም ውብነሽ ሰው ስላለሽ በራስሽ ኩሪ
ውድ እህቴ የእግዚአብሔርን ስም አሳጥረሽ አትፃፊ
የጂማ ልጅኮ የዋህ ነው😢 የምር
ምህረት በጣም ውሰጥሸ ቆንጆ ውጭሸም ቆንጆ ነሸ በተለይ ሰሰቂ ልዪ ነው።እነፍፁም እየሳቃችሁ ኪሳችሁን ወጥሩ።በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እኮ ነው።እንደሀገር እኮ የለንም ወርደናል በሰም ብቻ እኮ ነው በፈጣሪ ሀይል እሰከአሁንም የምንጠራው እንጂ ህዝብ የሌለበት ሀገር ሰሟ ግን የሚጠራ ቢባል የኛዋ ናት ቀዳሚዋ ይህ ደግሞ የትውልዱ ውድቀትና ዝቅተትን የሚያሳይ ነው።ግን ትውልዱ ምን ያህል የበከተ እንደሆነ ተሰድታችሁታል ??????በቃ እኔ ብቻ/ለኔ ብቻ ይመቸኝ!ምን ተመኘህ አትሉኝም ታዲያ?የተመኘሁትማ የፈጣሪ ምፀዓት ቀኑ መጥቶ ይህን ትውልድ ጥርግ አድርጎ (በሱናሚው)ይህቺን ሀገር ሌላ ንፁህ ዜጋ እንዲሰጣት ተመኘሁ።አበቃሁ
የኔዉድ ከአፍሽ የሚወጡት ቃላቶች ራሡ ዉበት አላቸዉ አይደለም መልክሽ ለኔ አምረሽኛል part 2ካለዉ እጠብቃለዉ❤❤❤
መከራ ፤ ሲበዛ ቀልድ ይሆናል አሉ ።
የደረሰባትን አዝኜ ሳልጨልርስ፤ አወራሯ ፡ለዛዋ፡ ቃላቶቿ ፡ በሳቅ፡ በሃዘን ፤ በሳቅ ታፈራርቀኛለች ።
አቦ ፡በጣም አዋቂ ነች ።
በዚያ ላይ ፡።
ቆንጆ ፡ጥቁር አልማዝ ።